እዮብን ሽንት አጠጣነዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • የሐዲስ ዜማ ቤተሰብ ይሁኑ

ความคิดเห็น • 261

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +61

    እኛም በሰላም ሀገራችን ገብተን ከቤተሰቦቻችን ጋር እንዲህ ለመጨዋወት ያብቃን የናፈቀኝ ያ ነው 😢 ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን

    • @milabelabayu583
      @milabelabayu583 9 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን
      እኔስ ብትይ የሁል ጊዜ ምኝቴ😢😢

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ማር

  • @እቴነሸሙላቱ
    @እቴነሸሙላቱ 10 หลายเดือนก่อน +94

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ በየሀይማኖታችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን❤⛪❤🕌💞አሜን👏💐

  • @-againyoutube5771
    @-againyoutube5771 10 หลายเดือนก่อน +134

    በየሠው አገሩ ያለችሁ የሠው ዘር በሙሉ በሠላም እማምላክ ወደቤተሠቦቻችሁ ትመልሳችሁ እወዳችሁለሁ ❤❤❤

    • @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
      @የፍቅርቤት-ጨ4ዸ 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን፫🙏🙏❤❤❤❤

    • @JfKfk-qb6ho
      @JfKfk-qb6ho 10 หลายเดือนก่อน +1

      amen

    • @Kb-tube7407
      @Kb-tube7407 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amen3

    • @YordiAlemu
      @YordiAlemu 10 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen

    • @Laila-d3b
      @Laila-d3b 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እኛም እኖድሻለን አላህ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @JfKfk-qb6ho
    @JfKfk-qb6ho 10 หลายเดือนก่อน +24

    ዋዉ ዛሬ ሁለቱም ቤተሰብ ነዉ የመጣሙ ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 10 หลายเดือนก่อน +10

    ኧረ አፈር ብሉ አላለችም ሃይሚ😂😂😂 ጉድ እኮ ነው ተናፍቃችሁ ነበር familyው😍😍😍💙💙💙ቃልወይ😘👸🦋

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 หลายเดือนก่อน +24

    አቤሎ ❤❤ ስላለ ብቻ ደስ ይላል❤❤❤

  • @saratadese-bt4lo
    @saratadese-bt4lo 9 หลายเดือนก่อน +26

    አቤል ሲኖር ድምቅ የሚለው ነገርስ ❤❤❤❤

  • @betalhemtube
    @betalhemtube 10 หลายเดือนก่อน +33

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤

    • @wjhwhejej8255
      @wjhwhejej8255 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤❤

    • @assistanthome578
      @assistanthome578 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሚንን ያረብ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንንን፫በእውነት. ደምሩኝ በቅንነት

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@wjhwhejej8255ደምሪኝ ውዷየ

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@assistanthome578ደምሪኝ በቅንነት

  • @fdhgvvbj250
    @fdhgvvbj250 9 หลายเดือนก่อน +26

    ማነው እንደኔ የስደት ኑሮ😢😢😢😢 የመረረው😢

  • @sphonetastic3796
    @sphonetastic3796 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉ ኢዮብን ስያይ በስቅ ፍርስ ነዉ የኔ ስራ😂😂😂ጠጥቶ ጨራሰ እኮ😂😂😂😂😂

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 10 หลายเดือนก่อน +24

    የመዳም ቅመሞች የረፍት እንጀራ ይስጠን😢❤አሜን❤❤❤❤

  • @MesifunMilkiyas-s4w
    @MesifunMilkiyas-s4w 9 หลายเดือนก่อน +7

    ይህን ቤተሰብ እንዴነ የምወድ ካሌ በ Like አሳዩን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 10 หลายเดือนก่อน +14

    የተወደዳችሁ ቤተሰብች እንኳን ሰላም መጣቹ ❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 9 หลายเดือนก่อน +7

    የቃል እህቶች መሥቀል ሲምርርርርርር❤❤❤

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is 10 หลายเดือนก่อน +23

    ቃልዬን ምትወዱ 👍 ኣርጉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 9 หลายเดือนก่อน +6

    እድለኛ ቤተሰብ ከምር ደስትላላቹ❤❤❤

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 9 หลายเดือนก่อน +4

    ሶፋው ሲያምር የቤቱ ቀለም ጋ ማች አድርጓል ❤❤

  • @AluChanal
    @AluChanal 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣረ ከክፈ ነገር ይጠብቃችሁ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ህዝባችን ሰላም ያድርግልን 👏 በሰደት የምትነሩ እህት ወንድምቼ ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን ወደ ሃገራችን ለመመለስ ያብቃን 🌹አሜን አሜን አሜን👏
    🌹⛪️💒🕌🕌🌹
    እባካችሁ ሳብስክራይብ አድርጉልኝ😘

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 9 หลายเดือนก่อน +7

    እዩብ እና ማሲ ታጋቡ 😂ባቃ ዳስ ትላለቹ 🤷🙋👍

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @MaryamEnat
      @MaryamEnat 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኢሱኢሱሓበሻዊmkb
    @ኢሱኢሱሓበሻዊmkb 6 หลายเดือนก่อน +1

    ባህላችን እኮ ሲምር በኣንድ ምጫወት በኣንድ መብላት በሌላ ሀገር የለም ❤❤❤

  • @ZinuTub
    @ZinuTub 9 หลายเดือนก่อน +2

    አቤል ሰቁ ደስ ይላል 😂ደሞ እንደታኮሪፉኝ ሁላችሁ ደስ ትላለችሁ

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውዶች በጣም ደስ ትላላችሁ የኛ ልዩወች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 9 หลายเดือนก่อน +7

    ፍቅራችሁ ብዝትዝት ይበል❤😊
    ቸሩ ሰንበት ይሁንላችሁ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውው ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤❤የቂልዬ እና ያዲስ ቤተሰቡ ❤❤❤

  • @aass5403
    @aass5403 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚቡሔር የመሰገን እካን በሰላም መጥችህ ግን ይቅርታይ ተቅቡላችህኝላ

  • @AtnafuElisabeth
    @AtnafuElisabeth 7 หลายเดือนก่อน

    የጨዋታው ዐግ ትክክል አይደለም ምክንያቱም አንድ ሰው የቀመሠው
    ጥሩ ነገር መሆኑን ሀሉም ሥለሚረዳ አንድሠው ከቀመሠ በኃላ ፖታውመቀየር አለበት።

  • @user-in2iy6cm6d
    @user-in2iy6cm6d 9 หลายเดือนก่อน +3

    ስወዳቹህ አላህ ይጠብቃቹህ ውዶቸ❤❤

  • @edomedom4342
    @edomedom4342 10 หลายเดือนก่อน +6

    ልብሳችው ራሱ ማች ነው 😅

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن 9 หลายเดือนก่อน +1

    ውዶችየ እንኳን ደህና መጣቹሁ ቃል የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
    @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዉዶቺየ የኔኩሩኢቶፒያዉኖቺ ስወዳቹህበተለይ ቃልየናአድስ እዮቤ ሰላማቹህይብዛ❤❤❤😊😊

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @tegunu
    @tegunu 7 หลายเดือนก่อน

    የፍረሽ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ አስገራሚ ገጠመኞች/እውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ቤተሰብ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Maryam-jy2bn
    @Maryam-jy2bn 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂ተንኮላችሁ ቅኔው ከባድ ነው ማስገባቱ መሳቱ ነግር🙈🙈🙈ከቃል. ቀጥላ ያለችው

  • @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
    @ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ ቤተሠቦች ❤❤❤🎉

  • @እዉነት
    @እዉነት 10 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ፕራንካችሁ ናፈቀን ድረሱልን

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጦችየ ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤❤

  • @sosaso4562
    @sosaso4562 9 หลายเดือนก่อน

    Wahoo hkani basalamii maxachu hulachu baxamii dasilii gini ye tagajemanoo macarashalii hulachu fituu kotiri adagachu migomasii cahunoo baxami adasi ila batuu izaberii fiqarii hibizachu banti Qajoo macawatanoo laki sheri adigu adaxuu fata baluu itoche wadimooche wadaloo❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 หลายเดือนก่อน

    በሳቅ ሆዴን አቆሰላችሁ ወይ አቤል የመጨረሻው ላይ እልፖፕ ሟምቶ ትንሽ ጨው ተነስንሶበት 😂😂😂😂

  • @amhara74
    @amhara74 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂❤❤❤❤

  • @tube-ic6dd
    @tube-ic6dd 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የአዲስ እና የቃልዬ ቤተሰብች ቤተሰብ እንሁን አብርን እንደግ

  • @HdhHr-ph3mu
    @HdhHr-ph3mu หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @hiwetmekonnen7611
    @hiwetmekonnen7611 10 หลายเดือนก่อน +3

    ስታምሩ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስታምሩ አይለያችሁ

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 9 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን ደና መጣችሁ ደሥ ትላላችሁ ❤❤❤

  • @SadamekonenOumer
    @SadamekonenOumer 9 หลายเดือนก่อน +1

    ከሰው አይን ይጠብቃችሁ

  • @edgrff7506
    @edgrff7506 9 หลายเดือนก่อน

    እምወዶቹ ወድምችዬ እህቶችዬ እግዚአብሔር
    ከና ቤተሰቦች ይጠብቃቹ 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dagmawitabdu8688
    @dagmawitabdu8688 9 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀይሚ ሸን....😅🤣😂

  • @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ
    @ስደተኛዋየተዋህዶልጅ-ጨ4ኈ 9 หลายเดือนก่อน

    ቆይ ባዶ እግር መሆን የጨዋታዉ አንዱ አካል ነዉዴ😁😁😁ቆይ ልከምል

  • @sofioffical
    @sofioffical 9 หลายเดือนก่อน

    ወንዶቹ ናቸው ያሸነፉት የሎሚ ነው ሴቶቹ የአፕል ነው ያሉት ዳኝነቱ ትክክል አይደለም

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii9369 9 หลายเดือนก่อน

    በተለይ ሄኖክ ቢኖር አሪፍ ነበር

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 10 หลายเดือนก่อน +3

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @edelawitlucky
    @edelawitlucky 7 หลายเดือนก่อน

    Haymi gn yikirta tensh menkezkezeshen kenshi

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 9 หลายเดือนก่อน

    ሀገራችንን ሰላሜ ያርግልን ኧረ ጦርነት ሰለቸን በቃ ይበለን

  • @አባ
    @አባ 9 หลายเดือนก่อน

    ግን ብሄራችሁ ምድነው እኔ ሰገምት ጉራጌ አማራ ትግሬ ከ3 አንዱ ናችሁ 😂 ግን ግምቴ ከ3 የመጀመሬአ ግምቴ ብነግራችሁ ትሸልሙኛላችሁ😅

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 9 หลายเดือนก่อน

    እዮባ የኔ ፍቅር❤❤❤❤❤

  • @nooraabdullah3761
    @nooraabdullah3761 9 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ግን አይደብራችሁም ሽንት ስትጠጡ

  • @lamksmlamlsm5215
    @lamksmlamlsm5215 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zari adign nagn mariyamn sewdachuu

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 9 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @TesfaNetanet
    @TesfaNetanet 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤

  • @ሁሉለሁሉየቀረ
    @ሁሉለሁሉየቀረ 8 หลายเดือนก่อน

    Abela magna model aznagne❤❤❤

  • @nasirim4492
    @nasirim4492 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @AlimaAlima-i6z
    @AlimaAlima-i6z 10 หลายเดือนก่อน +1

    ካሜራ የቀመሥ አይመሥልም አላለሞ አይ አቤል

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 9 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ በቅንነች

  • @MekidesBanchaMaki
    @MekidesBanchaMaki 4 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @mekdelawittaye2633
    @mekdelawittaye2633 9 หลายเดือนก่อน

    Kespritu gon novida btaregu arif nbr

  • @fateanwar6257
    @fateanwar6257 9 หลายเดือนก่อน

    ስወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ

  • @TigistTadesse-qq9ee
    @TigistTadesse-qq9ee 9 หลายเดือนก่อน

    ድስስስስ ስትሉ ❤

  • @HJi-bf6uz
    @HJi-bf6uz 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @fateanwar6257
    @fateanwar6257 9 หลายเดือนก่อน

    እጎራቹ ሲያምር😂😂

  • @user-Eden819
    @user-Eden819 9 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂are weyne eyoba tmro kesnt new yakomkew 😅😅

  • @jehhe4752
    @jehhe4752 9 หลายเดือนก่อน

    ሽብልቅ አይ አቢል 😂😂😂😂😂😂

  • @betyjohn4210
    @betyjohn4210 9 หลายเดือนก่อน +1

    Are hayimi sitamir

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 9 หลายเดือนก่อน

    🎉😂የልብሳችሁስ ነገር ዋው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 10 หลายเดือนก่อน

    Gabatala alagabam Era. Amaragna😂😂😂

  • @lubabaendris6531
    @lubabaendris6531 9 หลายเดือนก่อน

    Mashe allah

  • @Tirngo-it7xd
    @Tirngo-it7xd 9 หลายเดือนก่อน

    Edehtinachu ♥️♥️❤️❤️

  • @meseretmelaku6320
    @meseretmelaku6320 10 หลายเดือนก่อน

    Well come my dear family

  • @ekru-23
    @ekru-23 10 หลายเดือนก่อน +1

    የምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
    @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው የዛሬው ይለያል 😂😂😂👍😂😍

  • @rahmakonjooo5435
    @rahmakonjooo5435 9 หลายเดือนก่อน +1

    የቃል እህት ከምሀል ያለችው ስወዳት 😢❤❤❤❤

  • @ZaraKhan-j7v
    @ZaraKhan-j7v 9 หลายเดือนก่อน +2

    የመዶም ቅመሞች ልብ ገዙ አፈር ብሎንአ😮😮😮 አትገብእዚህ ልብየላችሁ😢😢😢😢

  • @MesayeKindu
    @MesayeKindu 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shiatey
    @Shiatey 9 หลายเดือนก่อน

    Oh wow very nice 👌❤️❤️😂😂

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 9 หลายเดือนก่อน

    ስታምሩ❤❤

  • @nuhaasfaw
    @nuhaasfaw 10 หลายเดือนก่อน

    Abel dimakat eko nw❤😂

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 9 หลายเดือนก่อน

    እውይ ስታምሩ ❤❤❤

  • @rozaatuba2278
    @rozaatuba2278 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ስታምሩ

  • @GudGuf-bp6ow
    @GudGuf-bp6ow 9 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ የኔ ዉቾ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiringotekle5664
    @tiringotekle5664 9 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤😂

  • @ftef7911
    @ftef7911 9 หลายเดือนก่อน

    ጽሑፍሽ ግን ገዳይ ነው። እኛ ሰፈር ያለውን የባለሡቁን የሙባረክን የዱቤ መጻፊያ ደብተር አስታወሰኝ😂😂😂

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 9 หลายเดือนก่อน

    ውዶቸ🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰታምሩኮ🎉🎉

  • @GgvvFfff-mh5vg
    @GgvvFfff-mh5vg 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ❤❤😂

  • @RouseSara
    @RouseSara 6 หลายเดือนก่อน

  • @而呵呵又又又坎坎坷
    @而呵呵又又又坎坎坷 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FoziMyወሎ
    @FoziMyወሎ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህካሚራውንሳላደቅ አላልፍም አዲሰ ኮ አሰቦበት ተዘጋጂቶካሜራ እየደቀነ አጋጣሚውን ይላል ሰሪቹህአደልእደ😅 በጣምነውየምታምሩት

  • @AaAa-ws6tn
    @AaAa-ws6tn 9 หลายเดือนก่อน

    እዚህ።ቤት አቤላ ዲምቀት ነው

  • @DunaidubaiDubaidubai
    @DunaidubaiDubaidubai 10 หลายเดือนก่อน +2

    መጀመሪያነኝ😊

  • @ZakiyaShemsu
    @ZakiyaShemsu 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @UuKk-j2w
    @UuKk-j2w 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤