ሰውነቴ ከሳሮን አየልኝ ይበልጣል...19 ዓመቴ ነው...ተወዳጇ ቲክቶከር ሳምሪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ต.ค. 2022
  • #wowtube #daniroyal #aboltv #balagerutv #abela #ebscinema #seifuonebs #ami #belarus #eldana #eyobsebsibe #tiktokerochu #thetiktokers #ebs #donkeytube #rosiye #tiktokvideo #comedianhabtamu #ekram #ehasm #soderetv #amharicmovie #ethiopianmusic #dailyvlogs #ethiopia #habesha #fyp #viral #teddyafro #andafta
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 316

  • @wowtube
    @wowtube  11 หลายเดือนก่อน

    ላገባ ነው እና ሌሎች በተወዳጅ ቲክቶከሮች የተሰሩ አጫጭር ድራማዎች th-cam.com/video/UEQ2eJrfwPo/w-d-xo.html

  • @meazamolla6245
    @meazamolla6245 ปีที่แล้ว +141

    ሳምሪ ከእኔ ጋር አበበች ጎበና ሆስፓታል ሰርተናል።የካቲትም አውቅሻለሁ።እድሜ ባንች ልክ የዋሸ ሴት ሰምቸ አላውቅም።እግዚአብሔር ከመቀመጫሽ ቀንሶ ጭንቅላት ይስጥሽ

    • @user-jj8bw2xl1s
      @user-jj8bw2xl1s ปีที่แล้ว

      በመጡኑ ይሆን የዋሸች

    • @mitiktube8081
      @mitiktube8081 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @Eliasyasin0991
      @Eliasyasin0991 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @lulutube885
      @lulutube885 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂👍

    • @adamumulu525
      @adamumulu525 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tube-nr3ch
    @tube-nr3ch ปีที่แล้ว +40

    እንደኔ ኮመንት ለማንበብ የገባ ሲቀጥል ጂጂ ጋር የሚያመሳስል ነገር አላችሁ😂😂

  • @meazadebebe359
    @meazadebebe359 ปีที่แล้ว +54

    ድፍረትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ሳሮንን ደግመሽ እያት

  • @ED-vm5oy
    @ED-vm5oy ปีที่แล้ว +79

    19 አላለችም ዩንቨርስቲ በ 15 ዓመትሽ ነው የገባሽው

  • @bezawittamirat1492
    @bezawittamirat1492 ปีที่แล้ว +23

    ማርያምን እኔ አሁን 18 አመቴ ነው ግን አሁን ላይ entrance ውጤት እየጠበኩ ነው ታድያ እንደውም እኔ 2 አመቴ ላይ ነው ትምህርት ያስገቡኝ ወላጆቼ አንድ አመት እንደውም ደግሜያለሁ በጣም ታሳፍሪያለሽ

  • @elsiyogetahun9330
    @elsiyogetahun9330 ปีที่แล้ว +93

    Is she normal?
    She is 18 right now (19 mimolat gena megabit new)
    She is serving as a nurse (let’s take minimum 1 year or even below)
    She spent 4 years at Hawassa university studying nursing
    She spent 12 years in school (if she didn’t repeat, gin bezih chinkilatuwa satdegagim atwetam)
    3 years in kindergarten
    Total of 20 years. So, we can conclude that she shall be registered in Guinness book for starting her class in mother womb!!🎉🎉

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan ปีที่แล้ว +37

    ምን አለ ዘና እሚያረግሽን ብትለብሽ እህቴ ጎንሽ ሞባዬልሽ በጣም ወጣ ይደብራል
    ሳሮንን እበልጣለው ብለሽ ቆመሽ ማሳየትሽም የምን ይደብራል

  • @fasikasefa8496
    @fasikasefa8496 ปีที่แล้ว +14

    19 ተባነነበት እኮ ቆንጅዬ ትክክለኛ እድሜሽን ብትናገሪ የበለጠ እናከብርሽ ነበር። ቀለልሽ አሁን

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f ปีที่แล้ว +26

    19 😃😃እንደተወለድሽ ነው1ኛ ክፍል የገባሽው ግራ ገብቶሽ ግራ አታጋቢን

  • @munafkr9639
    @munafkr9639 ปีที่แล้ว +20

    ኧረ ጋዜጠኛዋ ግን ምን አስባ ነው በጣም ሚያምር ሼፕ ነው ያለሽ አላለችም የምር ስድብ ነው ከፊለፊት ተራራ ከኃላ 70 ደረጃ ደሞ ከሳሮን እበልጣለሁ ትላለች ማታፍር አማርኛችንማኮ ቦካ 🤨🤨

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 ปีที่แล้ว +10

    በቅድሚያ ያየዃት ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የታዘብኩት ነገር ቢኖር የአነጋገሯ መሟዘዝ በዛላይ በራስ መተማመን ያለው ሰው የሌላ ሰው ጠርቶ እራሱን አያወዳድርም የምመኮራት ነገር ቢኖር በራስ መተማመን ይኑርሽ የሰውነት ቅርፅ ይልቅ አስተሳሰብን ማሳደግ ይቀድማል ከጀርባሽ የተደረደረውን ደረጃ አስተካክይው ፉክክርሽን ከራስሽ ጋር አርጊው ።

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 ปีที่แล้ว +1

      ደረጃው ስሙ ተመችቶኛል😂😂😂

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e ปีที่แล้ว +2

      70ደረጃ ነው 😂

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe7571 ปีที่แล้ว +14

    ማን ይቀነስ የሚባል የጠቅላላ እውቀት ጥያቄዎች ዝግጅት ላይ የመጡትን ቲክቶከሮች ከጠቅላላ ከእውቀት ነፃ መሆናቸወን አየናቸው 😀በጣም ያሳዝናል አብዛኞች ኮሌጅ ተማሪ ናቸዉ

  • @user-xf5dy8oi6n
    @user-xf5dy8oi6n ปีที่แล้ว +32

    አበባው ይረግፋል ሳሩም ይጠወልጋል ውበትም ይረግፋል በአድ ጀንበር አትመኪ አፈር ይዘሽ

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u ปีที่แล้ว +5

    19 አላለችም ብታውቂው እድሜ ፀጋነው ልትኮሪ ይገባሽ ነበር ከምትዋሺ አቺ የኖርሽበትን እድሜ እራሱ ያልኖሩ ስቶች አሉ

  • @senaytseni4368
    @senaytseni4368 ปีที่แล้ว +5

    ከሣሮን ጋር በምንም አትገናኝም የሆንሽ አፈር ሥነመግባር የሚባል ነገር ይኑርሽ ዱርዬ ወንድ ካልሆነ በሥተቀር ማንም ሠው ቂጥሽን አያገቡትም ላንድቀን ሁሉም ሠው አይቶ ሊመኝሽ ይችላል ጠያቂዋ እራሡዋ የተመታች ነች ጥያቄዋ እራሡ ሢያሥጠላ ዋው ምናምን ትላለች እንዴ ደሞ ፈራ እንግዚአብሄር ያለው አክራሪ ትላለች

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 ปีที่แล้ว +10

    ዘንድሮ ቦርጭ ያለው በጎኗ ያለውስ ነገር በጫንቃዋ ያለውስ ባንሆንም እንኳ እናውቃለን ቦርጫም 🤔🤐😂😂

  • @hananwerku7773
    @hananwerku7773 ปีที่แล้ว +7

    ዩኒቨርስቲ እንኳን የገባችዉ የዛሬ 10 አመት ነዉ 2004 አዉቃታለዉ አብረን ነዉ የተማርነዉ

    • @amnesiapedro7083
      @amnesiapedro7083 7 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣😂😂😂👏👏

  • @monikakefeyalew5480
    @monikakefeyalew5480 ปีที่แล้ว +8

    እርግጡን ንገሪኝ ስትላት አልቻልኩም😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @benthusen8411
    @benthusen8411 ปีที่แล้ว +10

    ኧረ ኮሜንተሮች ፈታ አደረጋችሁኝ በእድሜዋ ጉዳይ

  • @zuzuuuu571
    @zuzuuuu571 ปีที่แล้ว +26

    ከቲክተሮች በቂጥ ከምታስበዋ አንዷ

    • @amnesiapedro7083
      @amnesiapedro7083 7 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 ปีที่แล้ว +14

    ስታስጠላ ደሞ እበልጣታለሁ ትላለች ሆሆሆሆሆ ሲጀመር ስንመግባር የሚባል ሳታውቄ ነርስ መሆንሽን አፍርኩበት

  • @emanismi7621
    @emanismi7621 ปีที่แล้ว +48

    ወይኔ የጅማ ልጅ በመሆንሽ አፈርኩ አሰዳቢ

    • @allahkerem4563
      @allahkerem4563 ปีที่แล้ว +1

      Jimma ke beteseb gar lesira enji welega nw yeteweledechiwu er uuuuu ene betesebochuwan aqalewu

  • @sabaabushgetachew4559
    @sabaabushgetachew4559 ปีที่แล้ว +8

    ውይ ይቺ ልጅ ናሆም እስካሁን አላገባሽም እንዴ ያኔ እኔን ነው የሚያገባው ብለሽ ቂጥሽን ስትቆዪ ነበር እኮ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ አንቺ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኛ በ24 አመታችን እንመረቃለን እሷ በ19 አመቷ ስራ አረ ፈጣሪዬ ...

  • @CattTv
    @CattTv ปีที่แล้ว +1

    ሳሮንዬ ነይ ጉድሽ ተመልከች ይሄን የሚያክል ቦርጭ ተሸክማ እበልጣታው አላለችም

  • @user-bf9no6vk8c
    @user-bf9no6vk8c ปีที่แล้ว +18

    የቱነው የተስተካከለው ባርጫምናት

  • @masifeven
    @masifeven ปีที่แล้ว +4

    እንዳንቺ አይነት ነርስ ነው ሰው እየገደለ ያለው መሀይብ

  • @user-uf2cr3ob6m
    @user-uf2cr3ob6m ปีที่แล้ว +7

    ማስተዋል ይስጠን መቼም ዘዱሮእማናይዉይልም ነረስነዉያልችወይስጀሮይነዉ ማለቴ 19 አመትስትልነዉክክክ

  • @ihsa7548
    @ihsa7548 ปีที่แล้ว +13

    Structural ለ ህንፃ ነው 😂

  • @tesfayeabrhame1089
    @tesfayeabrhame1089 ปีที่แล้ว +8

    Interview adragiwa ....andeja neshe 🤌🤌🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @bobyoung9359
    @bobyoung9359 ปีที่แล้ว +16

    ከመወላዱሀ በፊት ያ5ኛ ክፍል ትምህርት ጨሪሳ ነበራች ወይ 😜😜😜😜

    • @blientube5738
      @blientube5738 ปีที่แล้ว

      😂😂😂🙈🙈🙈

    • @user-hg7pc4dd9w
      @user-hg7pc4dd9w ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከከከከከከከከከ

    • @user-hg7pc4dd9w
      @user-hg7pc4dd9w ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ ሚንስትሪን ተፈትኜ ወደ ዘጠኝ ሳልፍ 14 አመት ሁኖኛል ዋይ ኧረ እንተሳሰብ ከከከከ

  • @eyereyerusalem9440
    @eyereyerusalem9440 ปีที่แล้ว +8

    ሤትዮ የተከፋፈለ ሮቶ ነው ሜትመሥይውኮ መሥታወት አይተሽ ታቂያለሽ ራሥሽን ከማንም ጋር አታወዳድሪ ሁሉም የራሡ ውበት አለው

  • @shemsyaahmmed8827
    @shemsyaahmmed8827 ปีที่แล้ว +5

    😂😂😂😁😁😁 ሼፕሺ ያምራል አላለችም

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 ปีที่แล้ว +8

    10 አመት ለ ቫት ትታ ነው።😀😀😀😀

  • @girmaselamait247
    @girmaselamait247 ปีที่แล้ว +19

    sis, Real beauty is not All about having a pretty face or shape its also about having pretty heart & pretty mind. work on ur mind first ok

  • @omardesign4726
    @omardesign4726 ปีที่แล้ว +8

    ምኗ ቦርጫም ናት ባካችሁ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 ปีที่แล้ว +1

    ለመሆኑ አንቺ የምትወጅው ወንድ የት restaurant ነው የሚገኘው? ምክንያቱም ከንግግርሽ የወደፊት ውሀ አጣጭሽን restaurant menu ላይ የምትፈልጊ ነው የምትመስይው። የቆዳ ቀለሙንና የቁመቱን ሳይዝ ሳይቀር ነግረሽናል። እናም ሆቴልም ሆነ ሪስቶራንት ገብተሽ: እንደ ድራፍት አጨብጭበሽ እዘዥ!

  • @ayeleberie5947
    @ayeleberie5947 ปีที่แล้ว +9

    ኧረ ይሄ ወረርሽኝ የምን ጉድ ነው
    በ7 አመት 1 ክፍል
    17 አመት መቸም ይህቺ እስከ 12 አትማርም ውጤትም የላትም በገንዘብ ነው ኮሌጅ የገባች
    3 አመት ኮሌጅ
    ከዛ ስራ ፍለጋ በዘመድ ወይም በስጋዋ ገባች 2 አመት ውይ ቀዳዳ የሆነች ነገር
    ግን ምን አገባኝ ኧረ ወየው አሁን ምን አገባኝ

  • @user-bm6bl8gk5z
    @user-bm6bl8gk5z ปีที่แล้ว +8

    ሳሮን ጫፍ አደርሽም ቦርጫም

  • @selamlemma4842
    @selamlemma4842 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ሳምራ ሀዋሳ ዮኒቨርስቲ 2004አብረን ነበር የጅማ ልጅ ነች ቀላል ተበጠረቀች

    • @user-hz8pi3yw5e
      @user-hz8pi3yw5e 11 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AA-kt5zj
    @AA-kt5zj ปีที่แล้ว +6

    እድሜሽ 33 ነዉ ዉሸታም ለሌላዉስ መዋሸት ትችያለሽ እኛ ካንችጋር የተማርነዉስ አየ ሰዉ ይገርማል😳🙄

  • @bezamoges2017
    @bezamoges2017 ปีที่แล้ว +6

    ኦኦኦኦኦኦ 19 እውይ😂😂😂

  • @firehiwotbirhanu85
    @firehiwotbirhanu85 ปีที่แล้ว +2

    እንዴ ወገብሽኮ በጣም ወፍራም ነው እንዴ ሳሮንኮ ወገቧ 8ቁጥር ነች እንዴ አታፍሪም በዛ ላይ ሞባይል አለሽ ወገብሽ ሆድሽ ተከፋፍሏል

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y ปีที่แล้ว +3

    ም ነው በመቀመጫሺ እሰቢ እየሰልሻት ነው??

  • @mayahikmat5216
    @mayahikmat5216 ปีที่แล้ว +16

    ሳሮን እኮ በርጭ የላትም

    • @Tube-md6xh
      @Tube-md6xh ปีที่แล้ว +1

      ኽረ ሳሮን በስንት ጣእሟ

  • @fiyorshikor8734
    @fiyorshikor8734 ปีที่แล้ว +7

    በነገራችን ላይ ሳምሪ 2002 ላይ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እኔ ሲነር ነበርኩ አቺ ደሞ ፍሬሽ ሆነሽ አካውንቲንግ ተመድበሽ ስትመጪ በደብ አስታውሳለሁ እና ደሞ በዛው አመትም ነበር የተባረርሽው በደብ አስታውሳለሁ

    • @fekadueskezia5991
      @fekadueskezia5991 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ chemistry neberech

    • @kiki-jh4he
      @kiki-jh4he ปีที่แล้ว

      Oky endeza kehone ko she is 32 now because 2002 bach negn enm qm 32

  • @zinetawoel4242
    @zinetawoel4242 ปีที่แล้ว

    አይ. የኛ ነገር. አንቺፈሪሀ. እግዛቤርአለሺ. ደረተወት ላይ ያለዉን ነጠላ ለበሥአርጉ. መዘርየ

  • @wowtube
    @wowtube  ปีที่แล้ว +4

    የተወዳጁ ኮሜዲያንን ቪዲዮ ይመልከቱ th-cam.com/video/Dnwkg5a1e4U/w-d-xo.html

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 ปีที่แล้ว

      Akomesh yamerale new yaleshat? Weshtam nesh teyakiwa :: demo ke saron gar letewdadri new ye saron akome eko betam new yemiyamerew saron eko borech ena teref mobiele yelatem betam defar nesh borecham zefezf nesh meneshim ayemerm

  • @simretfissha2967
    @simretfissha2967 ปีที่แล้ว +4

    ትንሽ ሚጠጋጋ እድሜ እንኳን አትናገሪም ተጋጨብሽ እኮ

  • @firehiwotbirhanu85
    @firehiwotbirhanu85 ปีที่แล้ว +4

    እመኑኝ ይች ልጅ ጤነኛ አይደለችም በዛ ላይ ውሸት አብሯት ነዉ ያደገው ይች ቱሪናፋ

  • @susutube2726
    @susutube2726 ปีที่แล้ว +3

    ቱ በርሜል ምን እሚሉት ሸፕ ነው መጋኛ ቦርጭሽ እራሱ ታጥፏል

  • @user-sx6cv1kh1e
    @user-sx6cv1kh1e ปีที่แล้ว +1

    እውይ እሸቱ ላይ የሚቀርቡትን እያየሽ ህፃን መሆን አምሮሽ ነው 19 ልሽው አይዞሽ

  • @atklitgediwon8427
    @atklitgediwon8427 ปีที่แล้ว

    gazetegnawa gin lik alaregishim betam yemimir shep alesh malet alneberebishim

  • @asyam7829
    @asyam7829 ปีที่แล้ว +1

    Keberesh neweresh koshasha anchi ena meselochesh nachun saten yebetasedebut demo 19 HO tenesh enkuan ataferim 29 beteneshu

  • @esharegeshareg6273
    @esharegeshareg6273 ปีที่แล้ว +7

    የማነች ቡላላላላ
    ደግሞ የማንም ሰገጤ እየወጣ ይመላገዛል
    ለወጣቱ አስተማሪ ነገር ብታቀርቡ

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 ปีที่แล้ว

    የራስ መተማመኗን በጣም አደንቃለው በርችልን #skynet_tube

  • @merafkenno1144
    @merafkenno1144 ปีที่แล้ว +7

    Ba 19 nurse aykabdam

  • @user-ju6pq8se4t
    @user-ju6pq8se4t ปีที่แล้ว +4

    ሳሮንንማ አደርሽም ሆ ቦርጫም

  • @menfes843
    @menfes843 ปีที่แล้ว

    Seleken emigeza

  • @rahmarahma9658
    @rahmarahma9658 ปีที่แล้ว +13

    19 አላለችም 🤣🤣🤣😂😂😂

  • @selamfitsum1075
    @selamfitsum1075 ปีที่แล้ว +2

    Betame ayidele eda yameyamerewe mobayilam yamer ayamerem

  • @m.t.b.m2959
    @m.t.b.m2959 ปีที่แล้ว +1

    እሺ 19 ሰላም ነሽ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 ปีที่แล้ว +4

    Samiri konjo nat lik nat wendoch yiwoduwatal ye sefere lij nat gn 27 tihonalech sew ayakegnim bilo mewashet Err hooo

  • @menbilome.3221
    @menbilome.3221 ปีที่แล้ว +4

    Saronye neyilig yachen mekibet yishalegal 😂😂😂😂😂 foooooo yesaron dale ko foooo

  • @sadahidam9130
    @sadahidam9130 ปีที่แล้ว +4

    19 አላለችም ሞልቃቃነገርነሽ እባክሽ 🤣🤣

  • @abayamar3892
    @abayamar3892 ปีที่แล้ว +1

    ኧረባክሽ ቀይ ወንድ አትወጂም 😂😂😂😂 እና ባጂኦ ቀይ ወጥ መስሎሽ ነው ምጥጥ ያረግሽው 😀😀😀😀

  • @kedijareshad3591
    @kedijareshad3591 ปีที่แล้ว

    የልጅሽ እድሜ ነው

  • @simonggergis8564
    @simonggergis8564 ปีที่แล้ว +2

    gazetegnawa gene betam askabach nesh. lejetual eyasasatshat newe shapes yamral menam eyalsh. shape atakim endie

  • @Habeshabete
    @Habeshabete ปีที่แล้ว +8

    አቤት ቦርጭ😅

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 ปีที่แล้ว

    ጠያቂዋ ስሟ ማን ነው ?

  • @fasikasefa8496
    @fasikasefa8496 ปีที่แล้ว +1

    ከዳቦሽ በላይ ያበጠዉ ተደምሮ የተደራረበዉ ወገብሽ ሲጨመር ከሳሮን ትበልጫለሽ በዉፍረት።

  • @lyricstube1788
    @lyricstube1788 ปีที่แล้ว +3

    የጀርባ 3 ፓክ

  • @me.4.u
    @me.4.u ปีที่แล้ว +5

    Teyakiwa mud eyeyazechbat new ende mnmko ayamrm.....ena demo kutr tesasteshal enat...be14 ametsh new university yegebashwu ?lezawum ahun sra lay nesh are andande enkuwan miyàsamn wushet enwash... arediyaa

  • @akiabebe3771
    @akiabebe3771 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም ስታስጠሉ ከመላሾ ጠያቂዋ

  • @user-ps2ms2xd6c
    @user-ps2ms2xd6c ปีที่แล้ว

    ቲክቶክ ከጀመርሽ ነው 19 አመት ?

  • @bintyany3054
    @bintyany3054 ปีที่แล้ว +5

    ሳትማር ነው ነርስ የሆነች እንዴ ሆ

  • @mercyhg2988
    @mercyhg2988 ปีที่แล้ว +3

    ኤጭ አሁንስ በዛ 🧥

  • @feta6020
    @feta6020 ปีที่แล้ว +3

    19 ok Addis Ababa kemtash nw

  • @user-yz5rs1bp3q
    @user-yz5rs1bp3q ปีที่แล้ว +1

    የኤርሞ ሻጣ ነው የምመሥይው ደሞ ሸፐ እዳለው ሰው 🤣🤣🤣🤣

  • @user-hg7pc4dd9w
    @user-hg7pc4dd9w ปีที่แล้ว

    ጠያቂዋን አደንቃታለው እሄ 19 አመትሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ወይስ ለ4 ለ5ኛ ጊዜ ነው ሚከበረው አላለችም ከከከከከከከ

  • @semirahassen4473
    @semirahassen4473 ปีที่แล้ว +7

    ምኑ ያምራል በአላህ ወገቧ ላይ ያሉት ሞባኤሎች ብዛታቸው 😏😏😏😏

  • @hanan2237
    @hanan2237 ปีที่แล้ว +6

    ሣራ ቦርጭ የላትም

  • @lafetatube
    @lafetatube ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ ነርሲንግ ተምራ የጨረሰች ሴትዮ 19ዓመቴ ነው ስትል አይከብድም?
    ስላልገባኝ ነው 😂😂

  • @Feysih
    @Feysih ปีที่แล้ว +2

    Hawassa university temerika...ahun nurse nat ...19 ametua 😂🤣

  • @user-hg7pc4dd9w
    @user-hg7pc4dd9w ปีที่แล้ว

    አይ የቲክቶክ ፊልተር እሷ ቪድዮዋ አይመሳሰልምኮ ዋይ

  • @fanaberhe202
    @fanaberhe202 ปีที่แล้ว

    አንድ አንድ ሰው ግን ባያወራስ 🤨
    አቅራቢዋ ግን ነፍስሽ አይማርም

  • @1993Rihna
    @1993Rihna ปีที่แล้ว +1

    19 እረ አይሆንሺም ገና ህፃን ነሺ 12 &13 ቢሆንሺ ነዉ ሚጣየ ………………ደፍር ሀያን ጠጥተሺ ሰላሳ የገባሺ አሮጊት 19 ስትይ ትንሺ አታፍሪም እድሜ ፀጋ ነዉ ቢገባሺ ጂሊት

  • @MamedMamed-xb6kn
    @MamedMamed-xb6kn 5 หลายเดือนก่อน

    ትመሣሠላላችሁ

  • @user-sn7oy9jc8s
    @user-sn7oy9jc8s 9 หลายเดือนก่อน

    ሳሮን እንኮን ያንን ወገብ ይዛ እደዚ አላወራችም ብቻ ለመፈመስ እያላቹ ምሰሩት 😢

  • @amontube
    @amontube ปีที่แล้ว +1

    በእናቷ ማህፀን ነው የተማረቺው ከ1-8

  • @christewodoro1457
    @christewodoro1457 ปีที่แล้ว +1

    ኦሮሞዎች እኮ ቁጥር ከዘነጉ ቆዩ 😂😂😂

  • @selammarie8464
    @selammarie8464 ปีที่แล้ว +3

    ማስጠያ እች ደግሞ የባሠች ናት እንዴት እንዴት ነው የምታወራ ....

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 ปีที่แล้ว

    besmeab tibar......min alebet amaregna begid lemersat batimokiri!

  • @zawdebalye2634
    @zawdebalye2634 ปีที่แล้ว

    ere be God structure'am tegelato haymanotega wend aykebdm

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y ปีที่แล้ว +7

    አረ አወራሪ አማረኛውን ………

  • @afeworkyihune2277
    @afeworkyihune2277 ปีที่แล้ว +1

    ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አብርን ስንማር እና እኔም ሳውቃት እንሆ 10 አመት አልፏናል፡፡ ዝም ብላ ትቀደዳለች እንዴ ቀዳዳ፤ ሽርክት ፡፡ ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የገባቸው በ 9 አመቷ ነው፡፡አቤት መቀደድ፡፡ ሰው ሚዲያ አያግኝ፡፡ ዝም ብሎ መሸርከት ነው፡፡

  • @yeromgetachew5993
    @yeromgetachew5993 11 หลายเดือนก่อน

    ከሳሮን እበልጣለሁ አላልሽም😅😅😅😅

  • @hayatseid2002
    @hayatseid2002 ปีที่แล้ว +5

    Gn eko besnesrat enqwan hasabshin meglest atchiym eko mn yshalshal

  • @user-nb6cg2wc7q
    @user-nb6cg2wc7q ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱኝ ስጠኝ 19 አላለችም 🤔🤔🤔🤔🤔 ቱሪናፋ