ልጄ ናት ስል አያምኑኝም /ሜርኩሪ ከ እናትዋ ጋር በአለላ ሾው ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2023
  • #alela #ethiopia #asham #talkshow #mercury #tiktok
    ያፈቀርኩት ልጅ ያበራብኝ ነበር |ተወዳጇ ቲክቶከር ሜርኩሪ|
    #ethiopia #thetiktokers #ebs
    ሜርኩሪ ስለ ጓደኞቿ እና ስለ ህይወቷ አጫውታናለች
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 66

  • @AlelaMedia
    @AlelaMedia  ปีที่แล้ว +13

    ምሽት 3 ሰዓት ይጠብቁን

  • @mahitube3690
    @mahitube3690 ปีที่แล้ว +36

    በጣም ነው የሚያምረው አይኖ በእውነት በውጭው አለም በጣም ተወዳጅ ናቸው እደዝህ ያለ አይን ያላቸው እነሱ አርቲፊሻል ያረጋሉ በተፈጥሮ ሰለተሰጠሽ ደስ ሊልሽ ይገባል

    • @jesam-oz5dh
      @jesam-oz5dh 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 11 หลายเดือนก่อน +7

    ሜርኩር ምርጥ ልጅ ናት ስራ ስለሆነ እብድ እብድ ያጫውታታል እንጂ tiktok ላይ እግዚአብሔር ለእናትሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ 🥰

  • @konjetkonjet7731
    @konjetkonjet7731 ปีที่แล้ว +11

    ሜርኩርዬ የሳቄ ምንጭ ስውድሽ ❤❤❤ ጋዜጠኛዋ እያየዋት አይኔ ፈዙ ቀር የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ሲያምር

  • @user-me5ro8ws4n
    @user-me5ro8ws4n ปีที่แล้ว +13

    የዚች ጋዜጠኛ ዉበትና እርጋታ ደስ ሢል❤❤❤

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 ปีที่แล้ว +20

    ሜሪኩሪ የኔ ቆንጀዬ ❤ ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 ปีที่แล้ว +6

    ሜሪኩሪ የኔ ዉድ ስወድሺ እንኳንም አቀረብሺልን እናቷንም ስለተዋወቅናት ደስ ብሎናል

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 ปีที่แล้ว +9

    ደስ የሚሉ እናትና ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 ปีที่แล้ว +4

    እኔ እደዚህ አልጠበኩሽም በጣም ምርጥ ልጀ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube ปีที่แล้ว +5

    ጋዜጠኛዋ በጣም ነው ምወድልሽ አለባበስሽ❤❤❤❤

  • @user-th8md4jl3c
    @user-th8md4jl3c 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው እናትና ልጅ ደስ ስትሉ ሜርኩሪ ምትቀለቀይው ነገር ስወድልሽ❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 ปีที่แล้ว +8

    ለእናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +4

    እማዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @user-iw3mt3qw6n
    @user-iw3mt3qw6n ปีที่แล้ว +10

    ያለላ ሾው አቅራቢዋ ስታምር

  • @user-vt4pn1um5g
    @user-vt4pn1um5g 11 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ እሚሉ እናት እና ልጅ

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q ปีที่แล้ว +3

    ለናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤

  • @MsMs-hz6qr
    @MsMs-hz6qr ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ሥርአት ያለሽ የተረጋጋሽ ሤት ነሽ ጋዜጠኛዋ የሤት ልክ ብየሻለሁ ለሌላው ምሣሌ ነሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f ปีที่แล้ว +4

    ሜርኩሪ ስወዳት እኮ መነው ጠቆረችብኝ ግን

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ ❤️😍😍😍🎉🎉🎉

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +2

    እድሜ ጤና

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +4

    ሜርኩሪዬ❤❤❤❤

  • @remam1024
    @remam1024 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳት እኮ የኔማር

  • @fuhhv9641
    @fuhhv9641 ปีที่แล้ว +2

    ሜርኪሪ ሰወድሽ

  • @user-tb4sf1ro2n
    @user-tb4sf1ro2n ปีที่แล้ว +2

    ሜሪዬ ❤❤

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck ปีที่แล้ว +2

    ሜርኩሪ ቆንጆ👍👍👍💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @gizachewaberaabera-vq5rs
    @gizachewaberaabera-vq5rs ปีที่แล้ว +6

    ሜርኩሪ አርፍ ልጅ ነት

  • @leylawellotube
    @leylawellotube ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ነች እናቷ የኔ ውብ ግን امهرة ትመስላለች❤❤❤❤

    • @tube-yi4nk
      @tube-yi4nk 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @ethiojole
    @ethiojole ปีที่แล้ว +5

    አቅራቢዋን ስወዳት

  • @user-fk1xn8um9w
    @user-fk1xn8um9w 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጅግና። እናት

  • @seblewongelbiruk3329
    @seblewongelbiruk3329 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ሜርኩሪ አትመቺኝም ነበር አሁን ወደድኩሽ በርቺ

  • @tsedymky113
    @tsedymky113 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤በጣምነውየሚያምረውአይንሽ

  • @zainabyzz
    @zainabyzz ปีที่แล้ว +3

    ይችልጂ ትመቸኛለች

  • @user-wq6sj5jn4c
    @user-wq6sj5jn4c 11 หลายเดือนก่อน

    ሜሪ❤❤

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f ปีที่แล้ว +1

    ሜርኩሪን ስወዳት

  • @FatumaAhmed-zl9iy
    @FatumaAhmed-zl9iy 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አላምንም ዝምተኛ የሚለው 😂😂😂😂😂😂

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว +3

    ሰታምሩ ማሪምን❤😍

  • @berhan480
    @berhan480 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኛዋ😘

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 ปีที่แล้ว +4

    ጋዜጠኛዋ ድምፅዋ ናፍቆይን ይመስላል

  • @Kwt-zp7qm
    @Kwt-zp7qm ปีที่แล้ว +6

    ሜርኩሪ ስወዳት

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mhlatetadwose1995
    @mhlatetadwose1995 ปีที่แล้ว +2

    Mrkre kngo lntehe edmna tna ystlhe ysbhwe ysklbe😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @vhbh3532
    @vhbh3532 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሪኩሪ የሳቄ ምንጪ😂

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 ปีที่แล้ว +1

    ሜርኩሪ የኔ ማር አንች ነሽ ??

  • @user-lw3zi4ni1w
    @user-lw3zi4ni1w ปีที่แล้ว +2

    Markurl sewedeshe

  • @anteyamahderyinoralu7065
    @anteyamahderyinoralu7065 11 หลายเดือนก่อน

    Yne chewa sitameru

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ሜርኩሪ ዝምተኛነች ቢባል ማነው የሚያምር።

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k ปีที่แล้ว +1

      አክተሮች በሒወታቸው እና በፊልም ይለያሉኮ እና እሷ ደግሞ የስራው ባህሪ ነው

  • @manuel2445
    @manuel2445 ปีที่แล้ว +3

    ❤😘😘❤💐💐❤❤❤

  • @sanyatsamsung2202
    @sanyatsamsung2202 ปีที่แล้ว +3

    ሀኒ በጣም ነው የምወድሽ

  • @fatmahbukary2614
    @fatmahbukary2614 11 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ktube8920
    @ktube8920 11 หลายเดือนก่อน

    ልጅሽ ትመስላለች ኧረ ማለትም ትልቅ ነወት እርሶ ሜርኩሪ ግን ታስቂኛለሽ የኔቀውስ

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 ปีที่แล้ว +1

    Mercury esatiwa wib enat alechish Yene kewti😂❤

  • @user-ge2hs6hv9o
    @user-ge2hs6hv9o 11 หลายเดือนก่อน +1

    ብሄሯ ምድነው ግን ሜርኩሪ የሳቄምንጭ😂😂

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 10 หลายเดือนก่อน

      ከተመቸሽ ብሄርዋ ምን ያረግልኛል

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s 11 หลายเดือนก่อน +1

    ይች ልጅ እብድ ትመስለኝ ነበር ዴህና ልጅ ናትዴ

  • @FatumaAhmed-zl9iy
    @FatumaAhmed-zl9iy 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀብታም 😂😂😂😂😂😂😂😂ሁሉምኮ ነው የሚመቸው😂😂😂😂😂

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 11 หลายเดือนก่อน

    ተረጋጊ - ብልግናሽን ቀንሽ ደግሞ ፈጣሪን አክባሪ ትላታለች !

  • @jfgmhi
    @jfgmhi ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

    • @abiyagurmu1584
      @abiyagurmu1584 11 หลายเดือนก่อน

      ስወድሽ እኮ