እነዚህን የፊት ክሬሞች ከመጠቀማችሁ በፊት... | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 2 ปีที่แล้ว +119

    እውነት ነው እኔ የሆነ ሃገር ሆኜ ፊቴ ላይ ብግር ወጣብኝ እና ፍርማሲ ሄጄ ስጠይቃት የሆነ ፈሳሽ ሰጠችኝ ስሙን አላስታውሰውም ከዛ ሁሌም ማታ ማታ ታጥበሽ ተቀቢው አለችኝ እኔ እንዳለችኝ በጥጥ አድርጌ ተቀባሁት ከዛ አስር ቀን ከተጠቀምኩት ቦሃላ መለብለብ ጀመረ ቆይቶ የህፃን ቂጥ ህፃናት ለረጅም ስአት ዲያፐር ሲቆይባቸው ይመስላል በጣም አቃጠለኝ ከዛ በቀዝቃዛ ውሃ ብታጠብ አልተወኝ አለ ከዛ እምሄድበት ቦታ ስለነበረኝ ፌር ተቀባሁ እና ወጣ ከዛ ስመለስ ታጥቤ ተኛሁ ከዛ ግዜ ጀምሮ ፊቴ ጠቆረ ከዛ ደግሞ ደግሜ ፍርማሲ ሄድኩ ሁለት ክሬም አዘዘልኝ አንዱ ከሱ አለ ፎቶው ላይ አለ ሁለቱንም አልተቀባሁትም ይዤው ወደውጭ መጣሁ እና ወደ ዶክተሬ ሄድኩ እሪ አለች ምድነው አልኳት የተፃፈው በህንደኛ እና በአረበኛ ነው እኔ አላነበብኩትም አልኳት የት ገዛሽው አለች ሌላ ቦታ ነው ይዤው የመጣሁ አልኳት ይሄ ክሬም እኮ አለች ለፊት አይደለም አለች አንድ ሰው የእሳት አደጋ ደርሷበት ጠባሳ እንዳይቀርበት የሚቀባው ክሬም ነው አለች አንደኛው ደግሞ በጣም ጥቁር የሆነሰው እንዲቀላ ነው እጅ ላንች ይሄ ክሬም አይታዘዝም ብላ በጣም አዝና ቁሻሻ ውስጥ ጣለችው እና ክሬም አዘዘችልኝ ሳንስክሪን አዘዘችልኝ የተወሰነ ወር እንደተጠቀምኩት ቆዳየ እየፀዳ መጣ ግን በክሬም ብቻ ሙሉ ለሙሉ አልጠፍም ወደ እስፔሻሊስት ላከችኝ አሁን ቲንሽ ነው የቀረው ትክክለኛው ቆዳየ ሊመጣ ግን ክፍያው አትጠይቁኝ 🙄🙄🙄

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 2 ปีที่แล้ว +2

      ውይይ እህቴ በጣም ይገርማልም ያሳዝናልም እኔ በፊት ፊቴ ጥርት ያለ ነበር ብዙወችም ለፊትሺ ምንድነው የምትጠቀሚው በጣም የጠራ ነው እያሉ ይጠይቁኝ ሁሉ ነበር እኔ ግን ምንም አልጠቀምም ነበር አሁን ከጊዜ ቡሃላ ትንሺ ግንባሬ ላይ እንዴ ሺፍታ ጀመረኝ ከዛ ሁሉ ፊቴን ሺፍ ይልብኝና እይጠፍል ጠድ ስልም መልሶ ሺፍ ይልብኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም ምን ትመክሪኛለሺ ?

    • @agerneshtakele4004
      @agerneshtakele4004 2 ปีที่แล้ว

      Syd

    • @bertukandawud6099
      @bertukandawud6099 2 ปีที่แล้ว

      ​@@hayathayu2936 ሱቅ እሚሸጥ ክሬም እንዳትጠቀም በመጀመሪያ የቆዳ ዶ/ር አናግሪ ፍርማሲም ቢሆን እንዳትገዥ አንዴ ከተበላሼ ለመመለስ በጣም ዋጋ ያስከፍልሻል እኔ የከፈልኩት ገንዘብ ቀላል አይደለም ከፊት ሳሙና እስከ ፅሃይ ክሬም ስገዛ በወር ከ300-500$ አወጣለሁ በትንሽ ዋጋ ተበላሽቼ ይሄው በብዙ ወጭ ተስተካከልኩ እና ምንም ነገር ከሃኪም ትእዛዝ ውጭ እንዳታደርጊ ።የት ነው የምትኖሪ?

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 2 ปีที่แล้ว

      @@bertukandawud6099 እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ እምኖረው ዱባይ ነው

    • @emabtimagistu1934
      @emabtimagistu1934 2 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 ปีที่แล้ว +336

    ግልፅነት 100%
    የጊዜ አጠቃቀም 1000%
    እውቀት 100%
    ፍጥነት 100%
    ትክክለኛነት100%
    እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልክ

    • @ethiomedia2601
      @ethiomedia2601 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ነህ Dr ባጠም ጎጂ cream
      Tanku 🙏Dr

    • @lamlamfikadu445
      @lamlamfikadu445 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/p2tzYIZFLtw/w-d-xo.html

    • @lamlamfikadu445
      @lamlamfikadu445 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነተክን ነው አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሬ ብዙ ለውጥ በራሴ ላይ አምጥቻለው

    • @seadimekonnentube1718
      @seadimekonnentube1718 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዶክተር ሰላምታየ ይድረስክ እያልኩኝ የኔ ጥያቄ ፊቴ ከአሁን በፊት ምንም አይነት ነገር አልነበረውም እና አሁን ግን ስደት ከመጣሁ 5 አመቴ እና እጨናነቅ ነበር ገና እንደመጣሁ እና ምግቡ ካለመስማማትም ሀይለኛ የጨጓራ ህመም አሁን አልሀምዱሊላ ነገር ግን ፊቴ ሲጀምረኝ ማሳከክ ነው የጀመረኝ ከዚያ በኋላ ግን ማዲያት ግንባሬ አፍንጫየ ጉንጮቸ ወጣብኝ እሱን ለማጥፋት ብዙ መድሀኒቶች ከፋርማሴ እክከቤት ውስጥ ነገር ግን ብሶ ፊቴን አዳረሰኝ አይኔ ብቻ ነው በጤነኛ መልኩ የሚታየው ፊቴ አይታይም እና ዶክተር ወደህክምና እንዳልሄድ ሳውዳረቢያ መዲና ከተማ ነኝ ወረቀት የለኝም የሚጠይቁት አሉ እሱ ደግሞ የለኝ እና ምን ትመክረኛለክ እባክህን ምክርክ ያስፈልገኛል በፈጣሪክ ፊቴ ደረቅ የሚባል ነው

    • @AAs-uv4vy
      @AAs-uv4vy 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ዶክተር ስለ ፎሮፎ ምዳኒት ትንሽ ነገር ብትለን

  • @fattimamuslimethiopia7284
    @fattimamuslimethiopia7284 ปีที่แล้ว +24

    ወላሂ ይህ ዱክተር በጣምለህዝብ በትክክል የሚያገለግል ዱክተርነዉ በላይክ በሸርይገበዋል❤

    • @Faxumaahimadi
      @Faxumaahimadi 7 หลายเดือนก่อน

      Dhuga 🎉

    • @Faxumaahimadi
      @Faxumaahimadi 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
    @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 ปีที่แล้ว +144

    ትንታኔ 👌🏼ግልፅነት👌🏼 ተቆርቋሪነት👌🏼 እናመሰግናለን ዶክተር::

  • @alemgeberemikael6560
    @alemgeberemikael6560 2 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ እህት ወንድሞች ብለውካል ! እኔ ግን እግዚአብሔር በሞገስ ያኑርህ እላለሁ 🙏

  • @haimanotkonjo1040
    @haimanotkonjo1040 2 ปีที่แล้ว +200

    ለዚ ዶክተር ማርያምን ሙሉ ኢትዮጰያ ላይክ ቢያደርገው ደስ ይለኛል ይገበዋል ምክንያቱም ፀዳ ያለና ትክክል ነገር ስለሚያስተምር 🙏🙏🙏

  • @Eumeesmalle
    @Eumeesmalle ปีที่แล้ว +4

    ዶክተርዬ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን አቤት ግልፅነት አላህ ይጠብቅህ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 2 ปีที่แล้ว +45

    የድንግል ልጅ እዉቀትህን ያብዛልህ ዶክተር በጣምም ጠቃሚ ነዉ በተለይ አረብ ሀገር ያለን እህቶች ያገኘነዉን ሁላ በመሞከር ፊታችንን የላብራቶሪ አይጥ እናደርገዋለን። በጣምም እናመሰግናለን

  • @mud1896
    @mud1896 ปีที่แล้ว +4

    ቃላት የለኝም ላተ ዶክርዬ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ

  • @meseretmekete1601
    @meseretmekete1601 2 ปีที่แล้ว +82

    ዶክተር እግዛብሔር ያክብርልን 👏🥰 የስራ ዘመንህን ይባርክልህ🤗በእውነት እኔ እንዳንተ አይነት በግልፅ የሚያስርዳ ስው የለም 😢

  • @mahlatsahmbel9400
    @mahlatsahmbel9400 ปีที่แล้ว +2

    አቤት አገላለፅ ዶክተርየ እግዚአብሄር እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @ldiyazechrist
    @ldiyazechrist 2 ปีที่แล้ว +28

    መበረታታት ያለበት ዶክተር!

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 ปีที่แล้ว

      🤟🤟🤟😭

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 2 ปีที่แล้ว +2

    ጏደኛዬን በጣም አቅልቷት በእሷ ምክር መሰረት ይሄው ፋይዛ ክሬም የሚባለውን መጠቀም ከጀመርኩ 1 ወር ሆነኝ እስካሁን ግማሽ ያህሉን ነው የተቀባሁት ግን ያን ያህል ለውጥ አላየሁም በኔ ፊት ላይ አሁን የሚያስከትለውን ጉዳት ስሰማ ውስጤ በጣም ፈራ 🤦‍♀️ ዶክተርዬ አሁን ያንተን ይሄን ምክር ከሰማሁ ጀምሮ ልጥለው ነው በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @bajebashawel1912
    @bajebashawel1912 2 ปีที่แล้ว +6

    የሀገርን ችግር በሀገር ልጅ ሲፈታ ደስ ይላል ተባረክ ዶክተር

  • @cceccimc7996
    @cceccimc7996 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ለሠወች በሚገባ አማረኛ ማስረዳት የሚችል በእውቀት ላይ የተመሠረተ ዶ/ር ያገኜህ አንተ ብቻ ነህ ውድድድ ነው የማዴርግህ

  • @havanatamirat99
    @havanatamirat99 2 ปีที่แล้ว +39

    ዶክተር በጣም አሪፍ ርእስ ነወ ያነሳህዉ። ምን አይነት የፊት ማፅጃዋችን እንጠቀም። የፀሀይ መከላከያ ክሬሙስ ?

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      face scrub arif new

  • @zebibabahredin7151
    @zebibabahredin7151 2 ปีที่แล้ว +41

    እባክህ ዶክተር ስለ" ካካኦ በተር" ጥቅምና ጉዳት ብትነግረን።

    • @zuzuhulegbechannel235
      @zuzuhulegbechannel235 2 ปีที่แล้ว +1

      መኩሻየ ፕሊስ ደምሪኝ

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      ኪዊን አልዛቤት ካካዎ በተር 3 ድንቅ ጥቅሞቹ | ኦርጅናሉ የቱ ነው? | መቼ እንቀባው ? Queen Elizabeth Cocoa Butter 3 Benefits
      th-cam.com/video/WnMJ4J9jvMA/w-d-xo.html

    • @SelamRena
      @SelamRena 3 หลายเดือนก่อน

      Aw Leke nw cocobutter side effect alw

  • @haimanotkonjo1040
    @haimanotkonjo1040 2 ปีที่แล้ว +23

    ትክክለኛ ትምህርት ነው የምታቀርበው በጣም አመሰግናለው ከውጭ ሀገር ዶክተር የሚያስተምሩት እና ያአንተ ትምህርት አንድ አይነት ነው እና ያንተን ትምህርት የሚሰማ በጣም የሚጠቀም ነው ሱሙት በጣም ትጠቀማላቹ እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍😍😍

  • @temesgenalemtsehay5354
    @temesgenalemtsehay5354 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር እባክህ ሀበሻን በሙሉ ለጨረሰው ምድያት መድሀኒት ፈልጉ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 2 ปีที่แล้ว +15

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ

  • @rahelmehari5263
    @rahelmehari5263 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበብን ይጨምርልክ ተባረክ

  • @NileFantahun-by7vk
    @NileFantahun-by7vk ปีที่แล้ว +4

    ፀጋውን እና በረከቱን ያብዛልህ

  • @umuneg
    @umuneg 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ዶክተር ስወደው አጎቴን ይመሥለኛል መልኩ ደሞ ፍጥነቱ ይመቼኛል ዛሬ ቻናሉን አገኘሁ 🌿አልሀምዱሊላህ

  • @asyamn2762
    @asyamn2762 2 ปีที่แล้ว +7

    ጎበዝ ዶክተር ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርእልህ አላህ

  • @Iubaba
    @Iubaba 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ ጎክተር በጣም አስፈላጊ ምክር ነው እድሜህን ያርዝመው

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 2 ปีที่แล้ว +11

    እስቲ በደንብ ንገርልኝ😍 በጣም እናመሰግናለን እኔ አካባቢ ሁሉም ፋርማሲ ይሸጣሉ ሰዉ ይገዛል ሲነግሯቸው አይሰሙም ለምንስ ነው ፋርማሲ ውስጥ የሚሸጡት 🙏🙏🙏

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      Truffle face cream

  • @fasikaeshetu5483
    @fasikaeshetu5483 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን መልክት ያየሁት ዘግይቼ ነው እባክህ ዶክተር ብዙውን ምርት እየቀያየርኩ ለረጅም አመታት ተጠቅሜዋለው አሁን መተው ፈልጌ አልቻልኩም ያሳክከኛል ይጠቁራል በጣም ያስትጠላል በምን ማከም እችላለው

  • @salamsalam3691
    @salamsalam3691 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እኔ ምንም አይነት የፊት ክሬም አልጠቀምም እግዚአብሔር ይመስገን ፊትን ምንም አይነት ነገር የለውም ጽድት ያለ ቆዳ ነው በሳሙና እና በውሃ ብቻ ነው ምታጠበው ጸየም እና ጽድ ያለ ፊት ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም ላብ ሲለ ሚያልበኝን ምንም አይነት ሜካፖ ሆነ ክሬም አልጠቀምም ግን እንዲሁም በተፈጥሮ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ እና ሁሌም ፈገግታ ያለው ፊት ነው ያለኝ ።

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      good

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/n8IYKIQTb3M/w-d-xo.html

  • @UmuzubeyreBintmustofa
    @UmuzubeyreBintmustofa 5 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተርዬ

  • @mahletdawit1555
    @mahletdawit1555 2 ปีที่แล้ว +7

    እና ደግሞ ውሀ አብዝቶ መጠጣት 😉 አንተ ግን የተለየህ ነህ አሁንም ጨምሮ ጥበቡን ያብዛልህ ተባረክ🙏🙏🙌🙌👌

    • @ip2941
      @ip2941 2 ปีที่แล้ว

      what about queen elisabth cocoa butter

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      good

  • @EtsegenetTesfaye-d2i
    @EtsegenetTesfaye-d2i 7 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በጣም ነው የማመሰግንክ እድሜና ጤና ይስጥክ🙏

  • @selamyemaryam5827
    @selamyemaryam5827 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ቫዝሊን ብቻ ነው እጀን እምቀባው ቆዳየ ንፁህ ነው እነዝህን ክሬሞች አልወዳቸውም እናመሰግናለን ዶክተርየ😍

    • @fatimatube9941
      @fatimatube9941 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ ቢጤ እኔም አልወድም ሀተ ቅባትኳ ዘይዘይቱን ነው የምጠቀመው ለፀጉሬ ሆ አላምነውም የኦላይን ቅባቶች

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      nice

  • @ሄርሜላሄኖክ
    @ሄርሜላሄኖክ 2 ปีที่แล้ว +1

    በስማምዬ የሚታዩት ምስሎች ሲሰቀጥጥ
    ባዝሊን ውሎ ይግባ ዶክተርዬ በብራችን በሽታ እየሸመትን ነው
    በጣም ነው የምናመሰግነው ጥኡም ለሆነ መረጃህ አድናቂህ ነኝ እንዴንተ ቅን እውቀቱን የማይደብቅ ዶክተር ያብዛልን

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      good

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/n8IYKIQTb3M/w-d-xo.html

  • @bloomsday8532
    @bloomsday8532 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው ስወድህ እስቲ ስለ ችፌ የሆነ ነገር በለን

  • @ghvc6650
    @ghvc6650 2 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ዶክተር እስቲ ለማዳት ማጥፊያ ስራልን

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/n5d8dBBuOdc/w-d-xo.html

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      truffle face cream

  • @rahmaabdo8512
    @rahmaabdo8512 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር ሰይፍ
    አላህ ይጠብቀን እኔም የችግሩ ተጠቂ ነኝ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 2 ปีที่แล้ว +17

    በእውነት ዶክተር እናመሰግናለን 💯እድሜና ጤና ይስጥክ

    • @asrategnet7728
      @asrategnet7728 2 ปีที่แล้ว

      ዶ/ር ፊቴ ወዛም ነው አና ፊቴ በተደጋጋሚ ቡጉር ይወጣል ከዛም ይጠቁራል በተለይ አገጬ አና ግንባሬ አከባቢ ያሳክከኛል ይጠቁራል አና ቡጉሩ ደሞ ምግል ይዛል ምንድ ነው ማረግ የለብኝ? ምን አይነት ሳመና ልጠቀም?

  • @helentesfay1716
    @helentesfay1716 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በጣም ጥሩ ምክር ነው canta ብዙ አውቂያለሁ እናመሰግናለን

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ 2 ปีที่แล้ว +23

    ስለ ማድያት መንስኤና መዳኒት ብታቀርብልን

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይስክልን ዶክተር ጥሩ ትምርት ነው የሰጠኸን ግን እኔ ምንም ነገር አልጠቀምም ክሬም ዝብዬ መታጠብ ብቻ ነው

  • @tube896
    @tube896 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ፊቴን በውሃ መታጠብ እንጂ ምንም አይነት ተቀብቼ አላውቅም ከተፍጥርኩ
    ቫዝልን ጥሩ ነዉ ይባላል እናም እግሬን እቀባ ነበር

  • @easrteasrt9832
    @easrteasrt9832 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ርበታም ግልፅ አርገህ ነው እመታስተምረው ይገርማን ስለ ጥርስ ስራልን ማለቴ ከረኑን የለወጠብን ስላለን❤❤❤

  • @mikael4841
    @mikael4841 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ ዶክተር ብዙ እውቀት እንድናገኝ ስላደረክ እናመሰግናለን የአንተን አይነቱን በሀገራችን ላይ ያብዛልን

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      good

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/n8IYKIQTb3M/w-d-xo.html

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 2 ปีที่แล้ว

    አረ በጣም የሚገርም ነገር ነውን አኔም ገርሞኞል ዶክተር በጣም ታዋቂ የተባለች ዶክተር ጋር ሔጄ ነበር የሔድኩበትም ምክንያተም አንደማዲያት ወቶብኝ ነው ግን የታዘዘልኝ መዳኒት ተቀምሞ ነበር የተሰጠኝ ግን ፀጉር ማውጣት ጀመረ ወዲያው አቃረጥኩት አና ፀጉሩን የማጠፋበት ዘዴ ካለህ ብትመክረኝ በጣም አመሰግንሃለሁ ስለ ትምህርት አሰጣጥህ

  • @ሠይድሷሊህ
    @ሠይድሷሊህ 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ደህና መጣህ ትክክልል ዶክተር ካርቶም የሚለዉ ክሬም ተጠቅሜዋለዉ

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ተጠቅሜ ለሁለት ወር ሳቆመው በጣም አባሰብኝ አቁሚው ካሁኑ

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 ปีที่แล้ว +1

      @@አብ-ሳላት ሁሉም ስው የማዳትክሬም ተጠቅሜ ግንይለቃል ከዛይመለሳል ይላል። እኔም አለሁ ኢ/ያ እያለሁሀኪም ቤት ሒጀየሚቀባ ስጡኝሙልጭ ብሎጠፍ ብዙ ሳይቆይ ተመልሶ ፊቴ ሁሉ አዳርሶ መጣአሁን ሳኡዲከመጣሁ 4አመትሁኖኛል ሀገሬመግባት ፈለኩግን ፌትአስጠላኝ በጣምተሳቀቅኩ። ምንይሻለኛል። ያአላህበእዝነትህ አንተው አንሳልኝ ያርብ

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 ปีที่แล้ว

      ስይድ ሷሊህእና ለቀቀ ወይ ከለቅቅስ አልተመለስም ወይ

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      good

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/n5d8dBBuOdc/w-d-xo.html

  • @Sima-er9xk
    @Sima-er9xk 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጉዴ ፋይዛ ክሬም እጠቀማለሁ እና ዶክተር አፍንጫዬ አይኔ አካባቢ በጣም ይጦቅር ነበር ፊቴን ፅድት አደረገልኝ እና አቁሜ ተፈጥሮአዊ ነገር ልጠቀምበት

    • @sofiyakonju221
      @sofiyakonju221 2 ปีที่แล้ว

      እኔም እጠቀማለሁ አላህ ይሥቱር

  • @nezihahusin7690
    @nezihahusin7690 2 ปีที่แล้ว +81

    ሰላም ዶክተር ፊት ላይ የሚወጡ ጥቋቁር ነገሮችን ለፊት የሚሆኑ ሳሙና እና ክሬምን ንገረን ለምታቀርብልን ጠቃሚ ምክርህ አመሰግናለሁ

    • @yeshiemebatetesfaye277
      @yeshiemebatetesfaye277 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ዶክተር ለመጀመሪየ ግዜ ነው የሰማሁክ አንተን ማግኘት ይቻላል ከተቻለ የት እናግኝክ አመሰግናለሁ

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 2 ปีที่แล้ว +1

      @@yeshiemebatetesfaye277 ኧረ እኔም አፈልገዋለው

    • @ህልሜ-ነ1ዘ
      @ህልሜ-ነ1ዘ 2 ปีที่แล้ว

      Me tooo

    • @remlakongo419
      @remlakongo419 2 ปีที่แล้ว +3

      @@yeshiemebatetesfaye277 ቁጥሩንኮ እስክሬኑ ላይ ፅፏል

    • @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ
      @ፋፊወሎየዋ-አ8ዠ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ፊቴ ጥቁር ነጠብጣብ ብቻነው መላ በሉኝ

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ጀግና ነከ ሰይፊየ ❤ ኑርልኝ

  • @ዲኔቲዩብ
    @ዲኔቲዩብ ปีที่แล้ว

    እኔ ሁልግዜ እከታተልሀለሁ ዶክተር አላህ ይጠብቅህ እኔ ገና 16 አመት እያለሁ ነው የጀመረኝ ግን እስካሁን ድረስ ፊቴን አስተካክየ አላየውም በጣም ይነደኛል አሁን እፊቴላይ ከጀመረኝ 6 አመት ነው የሚገርው ነገር ደግሞ ይህ ብጉር የጀመረኝ እዚጋ አቅርበሀዋል እሱም ዶርኖቤት የሚባለው ክሬም ነው ይህን ደግሞ እንድጠቀም ያደረገኝ የሰውች ወሬ ነው እባካችሁ እህቶች ተጠቀቁ በሚዳላይ የምታዩትን አትጠተቀሙ እኔ እስካሁን ድረስ ያውነው ፊቴ በጣም እናደዳለሁ መላውን አጥቸው ደክሞኝ ትቸዋለሁ ዶክተርየ አመሰግናለሁ

  • @yesuadem1544
    @yesuadem1544 2 ปีที่แล้ว +27

    ውድ እህት ወንድሞቼ ሰላም ለሁላችሁ ም ለዚህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዶክተር ሰፐስክራይፐ ላይክ ሼር ማድረግ እሱንም ጠቅመን እኛም በጣም የምንጠቀመው ዶክተርዬ ከልቤ ነው የምናመሠግንህ ክበርልን

  • @babanon9062
    @babanon9062 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @hananhussenee9932
    @hananhussenee9932 2 ปีที่แล้ว +28

    ዶክተር እናመሰግናለን ግን ከቻልክ መጠቀም ያለብንን ቅባትም ሆነ ሳሙና ቢያንስ አንተ ጥናቱን ታውቀዋለህ. በትንሹ ብታሳውቀን

  • @mekdesmola2382
    @mekdesmola2382 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው አመሰግናለሁ ሰለ ፀጉር መርገፍ መፍትሄ ብትነግረኝ

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን በርታ በጣም ነው የምንወድህ

    • @emranyassin5568
      @emranyassin5568 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ደክተር የማዲያት ማጥፊያ ብነግረን በጣም እናመሰግናለን

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      good

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/n5d8dBBuOdc/w-d-xo.html

  • @bant2uae325
    @bant2uae325 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ወድዴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እኔ ልጠይቅክ የምፈልገው ማድያት ፊቴላይ አለብእኝ ፋርማሢ ሔጄ እጎዛና እጠቀም ነበር እውቀቱም የለእኝም ነበር አሑን ግን እውቀት ሠጠከእኝ በነገራችላይ አልጠፋልእኝም መዳኒቱ ጠ

  • @akberetkahsay9918
    @akberetkahsay9918 2 ปีที่แล้ว +4

    Thank you Dr. It's very helpful. But I will be very pleased if you could make a video about hyper pigmentation. ' cause I have seen professional dermatologists including Dr. Ruth, but I still couldn't find any solutions for it. Thanks again.

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተርየ
    ስለእውነት ፊቴን ከውሀ ውጭ አስነክቻት አላቅም ጌታ ይባርክህ

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ዉንድማችን

  • @fikerbazi-gk5kv
    @fikerbazi-gk5kv 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተረዬ እኔ በጣም የተቸገርሁት ላሽ የሚባል ፀጉሬን ጨረሰኝ እባክህ መፍትሄ ሰጠኝ በተረፈ አሬፍ ብሮግራምነው ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @Kiya_tube
    @Kiya_tube 2 ปีที่แล้ว +12

    Can you make a video for oily skin care please and which sunscreen’s better for oily skin 🥰❤️❤️

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  2 ปีที่แล้ว +12

      በሚቀጥለው ቪዲዮ አብራራለሁ፣ አመሰግናለሁ

    • @Kiya_tube
      @Kiya_tube 2 ปีที่แล้ว +2

      you’re the best @@Dr.SeifeWorku totally love your videos and your recommendations are perfection 👍🥰

    • @mekidestadesse9344
      @mekidestadesse9344 2 ปีที่แล้ว +1

      ጠጨኘገጨነሰ

    • @mekidestadesse9344
      @mekidestadesse9344 2 ปีที่แล้ว +1

      አንተማነውሥምህ

    • @aubmohamed9525
      @aubmohamed9525 2 ปีที่แล้ว +2

      @@Dr.SeifeWorku ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ እኔ ፊቴ ላይ ጠባሳ አለብኝ እና ሰርጀሪ ይሰራል እንዴ እባክዎ ቢመልሱልኝ

  • @heralassefa8955
    @heralassefa8955 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ምናለ ቀድሜ ባወኩት ያንተን ቻናል አመሰግናለው ዶክተር እኔ ምን አቅብተጦኝ እንደሆነ ባላቅም ለመቅላት አልነበረም ሰውነቴ ቀይ ነው እንደውም አሁን ላይ ፊቴ ጠቁሮ ሰውነቴ ፈረንጅ ነው የሰው ምክር እዚ አድሮሶኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @sihamtube3115
    @sihamtube3115 2 ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ ከቫዝሊን እና ግሪሲኒ ዉጭ ምንም ነገር አልጠቀምም ሲጀመር አልወድምምምምም ክሬማ ክሬም ነገር አልወድም ዶክተር ምርጥ ሰዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ

    • @et_matrix
      @et_matrix 2 ปีที่แล้ว

      Fitish yinegral lmao

  • @emebetalemayew249
    @emebetalemayew249 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣምነው የምናመሰግነው እግዚሐብሔር በሰጠን ከረልእንጠቀም

  • @sirgutkenea1249
    @sirgutkenea1249 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር እናመሰግናለን ስለ ድሩ ሳሙናና ስለ ፓራፊል የፀጉር ቅባት ትንሽ ገለፃ ብታደርግልን

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      The Movie World is Still A Virgin Land As a child star , Francis Duru is a lot of influence on the younger generation . His performances in the soap opera , Candle Light , are one way he has done that . He is today one of Nigeria's most .

  • @abdlmejidrredi8763
    @abdlmejidrredi8763 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለን ስለ ቻዲ ክሬም ጥቅምና ጉዳት ንገረኝ?

  • @meronchanie5552
    @meronchanie5552 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው የማመሰግነው ❤🙏

    • @tofikbedru5971
      @tofikbedru5971 2 ปีที่แล้ว

      ይመችህ

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      good

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/n8IYKIQTb3M/w-d-xo.html

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን ብዙ ነገረ እንድንረዳ አድረግህናልን እመብርሃን መልካመንትህን ታብዛልህ

  • @ራቢትዮብ
    @ራቢትዮብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር በጣም እናመስግናል እኔ ለማዳት እምጠቀመው፣WHIENING CREAM ይኸን ነው እምጠቀምው ችግር አለው ዶክተር እዳታልፍኝ

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 5 หลายเดือนก่อน

      ኃይቲንግ ክሬም ልገዛ ነበር ማዲያት አለብኝ ለዉጥ አለዉ? ኦርጅናሉን የት አገኘሽ?

  • @tiruworkbeizen9663
    @tiruworkbeizen9663 2 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እናመሰግናለን
    ሰላሙንያብዛልህ
    👏👏🙏🤲😘❤️❤️።

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +7

    ዶክተር አባክህ እባክህ የፀጉር ፎረፎር እዴት እናስለቅቅ ምን እንጠቀም

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 ปีที่แล้ว

      head&shoulders የሚባል ሻምፓ አለ በናና እና በሎሚ ስህል ያለውን ግዢ

    • @addisken24
      @addisken24 2 ปีที่แล้ว +1

      በርግጥ የፎሮፎር መነሻው ብዙ የተለያዩ ምክንያቶች አሉ።ነገር ግን እኔ መፍትሄ ያገኘሁበት ሻምፑ ና አብሮት የሚቀባ አለ ግን መድሀኒት ቤት ብቻ ነው የሚገዛው። ጊዜ ሲኖረኝ ሻምፑ ከምን የተሰራ መሆኑን እነግርሽና ያንን ያለበትን ገዝተሽ እስከስድስትወር ብትጠቀሚ በደንብ ይለቅሻል። ብዙ ሰው ብዙ ያወራል ግን እኔ በተግባር የረዳኝን ሲመቸኝ እነግርሻለሁ ትሞክሪዋለሽ።

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      @@addisken24 እሽ እጠብቃለሁ

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      C.B.C Hari oile

  • @zm5638
    @zm5638 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የለሁበትም ነፃ ነኝ ከሁሉም በሳሙና ብቻነው የምታጠበው ቫዝሊንም አላስነካ ለምክርህ አመሰግናለሁ በረርታ

  • @dinuokiu2125
    @dinuokiu2125 2 ปีที่แล้ว +5

    Thank you for the brief information. What do you say about glutathione pills. Are they safer to use?
    Thank you 😊

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነህ ወንድሜ እናመግናለን ሰብስክራይብ አረኩህ በሶማሊያና በጂቡቲ እንዲሁም ቀበሀገራችን ኢትዮጲያ ሌሎችም አፍሪካ ሀገሮች እሄንን ማቅሊያ እየተቀቡ ፊታቸው ከጥቅም ውጪ እየሆነ እያየን ነው ኢትዮ ብትከለክል ጥሩ ነው ብየ አስባለሁ አመግናለሁ ።

  • @zubaidak7072
    @zubaidak7072 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም፡ዶክተር፡ስለማድያት፡ልጠይቅ፡ነበር፡ምንም፡አይነት፡ክሬም፡አልቀባም፡ግን፡በምን፡ላጠፋው፡እችላለው፡በቤት፡ውስጥ፡በሚገኝ፡ነገር።

    • @تذكارالشمري-ر3ط
      @تذكارالشمري-ر3ط 2 ปีที่แล้ว

      እኔንም ማዳት በጣምአስቸግሮኛል ሀገርለመግባት ሳስብ ያስጠላኛል በማዳት ምክናየት

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/n5d8dBBuOdc/w-d-xo.html

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      Acne soap

  • @mekdesmekdi7959
    @mekdesmekdi7959 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉድ ያገሬ ልጅ እኔ ምንም ቃላት የለኝም
    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ
    ሲቀጥል እኔም ክሬም መጠቀም ከጀመርኩ1ሳምንት ሆኖኛሎGOLD SKIN የሚል ነዉ ጉዳቱስ ምንድነዉ?

  • @samrinegash178
    @samrinegash178 2 ปีที่แล้ว +7

    Thank you Doctor!

  • @መሲ-6
    @መሲ-6 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ሰው እድሜና ጤና ይስጥክ❤❤❤

  • @zyadaahmed9142
    @zyadaahmed9142 2 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናን ዶክተርየ!!እኔስ አልሃምዱሊላህ ፊቴን እኳን ክሬም በሳሙናኳ አልታጠብም ከሻውር ውጭ ፊቴ ምንም ነገር የለኝም ግን አሁን ጥቃቅን ጥቁር ጥቁር እየወጣብኝ ነው😌!!

  • @mahderbelay3746
    @mahderbelay3746 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ስለምሰጠን ምክር እናመሰግናለን ብዙ ሰዉቻችን cacawa cram እንጠቀማለን ከቻልክ ስራልን እናመሰግናለን

  • @zeynebaahmed8691
    @zeynebaahmed8691 2 ปีที่แล้ว +7

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤

  • @HanaFkadu
    @HanaFkadu 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለው ወድሜ🙏

  • @EsternMedia
    @EsternMedia 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዶ/ር ደስ የሚል ትምህርት ነው
    እኔ ከአንድ ወር በፊት ከሳይክል ወድቄ ቅንድቤ አካባቢ ተሰፍቸ ነበር።ቁስሉ እየዳነ ነው ግን ጠባሳ እንዳይኖረው ምን ልጠቀም በጣም ተጨንቂያለሁ እባክህ መላ በለኝ ዶ/ር።

  • @dsut1982
    @dsut1982 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም አገለለፅ ፣እውቀት ዋውውው

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 ปีที่แล้ว +1

    .Skinoren
    .skin shine እባክ ስለነዚ ክሬማች መረጃ ካለክ?

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ሴቶችዬ እምትጠቀሙ ይቅርባችሁ ጌታ በሰጣቹ ውበት ተዋቡ ቫዝሊን ተጠቀሙ እናመሰግናለን ዶክተር👌👍👍👍👍👍👍

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @meseretyohannes5066
    @meseretyohannes5066 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በጣም ነው ማመሰግነው ጥሩ ትምህርት አግኝቼአለሁ

  • @teybayoutube459
    @teybayoutube459 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጠቃሚ ትምህርትነዉ እሥኪ ለኔም የእግር ፈንገሥ መዳኒት ንገረኝ

  • @dhfg336
    @dhfg336 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተርዬ ገናአ አሁን ገናአ ሳይክ ይገርምካል ካይሮ ክሬም በጣም ነበር የምጠቀመው እናአ አሁን ከገበያላይ ጠፍቷአል ለካአ ለዚ ነው በፈጣሪ ለማንያውም ለመልካምነትክ ምሥጋናአዬ ካለውበት ይድረስክ ተባረክልይ

  • @mariamethiopia7644
    @mariamethiopia7644 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን እኔ ቫሊዝን ማታእቀባለዉ ጠዋት በሳሙና እታጠባለሑ አልፎ አልፎ ብቻ

  • @temkinatemkina1610
    @temkinatemkina1610 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን መካሪያችን ♥ እኔ ቀበጧ ምን የመሰለ ቸኮሌት ሀበሻዊት ከለሬን በገዛ እጄ በምናምንቴ አበላሽቼው በፈጣሪ ቸርነት እና በአንድ ምርጥ ዶክተር እርዳታ በታዘዘልኝ ክሬም ከገደል አፋፍ ተርፍልያለሁ አሁን የድሮ መልኬ የቀደመ ቆዳዬ ተመልሶልኛል በዶክተሩ ከታዘዘልኝ የፀሐይ መከላከሪያ ክሬም ውጪ ፊቴን ባዝሊን እንኳን አይነካውም አከተመ ። እነ ኩከበር እነ እርጎና እነ ማር ግን በሳምንት አንድ ወይ ሁለት ቀን ፊቴን እየተንከባከቡት ይገኝስሉ ሆ !ጎመን በጤና ወዳጄ

    • @sadaali3375
      @sadaali3375 ปีที่แล้ว

      የት ነው የታከምሺው እህቴ ጥራት ያለፈት ነበረኚ እኔም ፈቴን አበላሽቸው አለሁ ከአሁን ቡሀላ መዲሀኔት እዲግኚልኚ ዱአየ ነው

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 3 หลายเดือนก่อน

    የእኔ መልካም ሰው❤

  • @edenmekuria704
    @edenmekuria704 2 ปีที่แล้ว +2

    BRONZ ታውቀዋለህ ለማዲያት ጥሩ ነው ስላሉ

  • @ethioaddis121
    @ethioaddis121 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተረዬ
    ሰለ ኤር ግሮ የሆነ ነገር ብትለን

  • @birtukan259
    @birtukan259 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክተር እስቲ የማዲያት ማጥፊያ ስራልን ብዙዎች ሰርተዋል ግን ከባለሞያው ብንሰማ ጥሩ ነው

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/-VchWx278m8/w-d-xo.html

  • @terhas4842
    @terhas4842 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር እውቀቱ ጨምሮ ይስጥልኝ እና አንድ ጥያቄ አለኝ ከንፈሬን በጣም እየደረቀ አስቸገረኝ በማርያም መፍትሔ ንገረኝ🙏🙏❤

  • @hayatymar4351
    @hayatymar4351 5 หลายเดือนก่อน

    እኔማ. ምንም አልቀባም. ዶክተርየ. በረካሁን !!😊

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ቲክቶክ ላይ ነበር ምከታተልህ በሰፊው እዚህ ስላገኘውህ ደስ ብሎኛል ይህንን መልካም ስራህን ቀጥልበት እናመሰግናለን🙏🌹

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      wow best

    • @haydertube
      @haydertube 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/XeounuKWAt8/w-d-xo.html

  • @birtukankokeb3082
    @birtukankokeb3082 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ