MK TV "አድዋ" ምጥን ተውኔት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 105

  • @ማርታአሰፋ
    @ማርታአሰፋ 3 ปีที่แล้ว +11

    የንጉሥ ምኒልክን
    የእትጌ ጣይቱን
    ነፍስ ይማርልን
    በቅዱሳኒ እቅፍ ያኑርልን።
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    ማኅበሩን ያስፋል።
    እግዚአብሔር ይመስገን
    እንኳን አደረሳችሁ🌹🌹🌹

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
    @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መጨረሻችሁን ያላምርልን በቃ የእኛ እምነት ሁሉን አስተባብራ የያዘች እንቁ ናት በተዋህዶ እምነትችን ፀንተን እንድንኖር እመብርሃን ትርዳን

  • @Yedengel2127
    @Yedengel2127 3 ปีที่แล้ว +15

    በርቱልን መሀበረ ቅዱሳኖች: ልጆቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። የጥንቱ ከሌለ የአሁኑ የለምና ልጆቻችንን አስተምሩልን። የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን።

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว

      Egiziabihar yitebikachihu

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 3 ปีที่แล้ว

      Emiya Miniliki Ye Melaw African Hiziboch kurati. Egiziabihar ETHIOPIAN YITEBIKILINI

  • @AsterAbdela
    @AsterAbdela 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይባርካችሁ እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያሳየን የድንግል ማርያም ልጅአ ማኑኤል

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 3 ปีที่แล้ว +10

    እድልዬ... የኛ ጣይቱ ጎበዝ በርቺ 😍🥰👌✌️👍💯
    መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለአድዋ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 💚💛❤️

  • @ሐርግየድግልማርያምልጅ
    @ሐርግየድግልማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +3

    ማህበር ቅዱሳን እናመሰግናልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ይህን ጊዜ ይመልስልን በውነት ምኑን በአየር ላይ በትነውብን ይሆን እንዲህ እምንባለው አይ

  • @SOFIAHTHSOFIAHTH
    @SOFIAHTHSOFIAHTH 3 ปีที่แล้ว +2

    ያደዋ ድል የቤተክርስቲያን ድል ነው አደዋ ድል እና ይቤተክርስቲያን ታሪክ መለያየት አይቻልም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስግና ይሁን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 3 ปีที่แล้ว +2

    ታሪክና እምነቷን ጠብቃ የምትኖር ሃገራችን ለዘላመለም ትኑርልን ማህበርቅዱን በርቱልን

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለሁላችሁም ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን👏👏👏👏

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +4

    ታሪኩን በክብር አስቀምጣ የምዘክረዋ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እግዚአብሄር ጠላቶችሽን አይናቸውን ጨለማ እግራቸውን ቀጤማ ያድርጋቸው

  • @Tgutube1
    @Tgutube1 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ተዉኔት ነዉ በዚኛዉ የተሻለ እንጠብቃለን የጠሎቱን ብታገኑት

  • @alebelmolla
    @alebelmolla 3 ปีที่แล้ว +3

    No words to express the feeling happened after listening it. Thanks to MK TV. Let we download and listen it & invite it for our friends.

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 3 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዞች እንድህ ነው ታሪክ ማሳወቅ ማለት የእምየ ሚኒልክ ና የእትጌ ጣይቱ ልጆች ማለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏,

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንደ ጥንቱ አንድ ያድርገን እመ ብርሃን አትለን

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 3 ปีที่แล้ว +9

    ሚኒሊክ ጥቁር ሰው 💚💛❤️

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እናመሰግናል

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማኀበረ ቅዱሳን እመብርሀን ትጠብቅልን በርቱ🙏

  • @ሐመልማልዘጎንደርሐመልማል
    @ሐመልማልዘጎንደርሐመልማል 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን እግዘአብሔር ይስጥልን።

  • @መሠረትስደተኛዋየልጇናፋቂ
    @መሠረትስደተኛዋየልጇናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያአገልግሎት ጊዜያቹን ዘመናችሁን ይባርክ ማህበረ ቅዱሳን ቤተሰቦቻችን። እሄንን ታርኩን ያላወቀ ትውልድ ምንኛ የተጎዳ ነው? የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ልቦናችንን ለአንድነት ለፍቅር ክፈትልን አሜን።

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታሪክን እንድህ ነው ማሳየት በትእይት

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ መአበረ ቅዱሳን ለትውል እዲነው ማስተማር ሁሉም እዲ ቢያስተምረን ኖሮ ወጣቱ የአገር ፍቅር ይኖረን ነበር

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን በርቱ የተዋህዶ ልጆች በጣም ጥሩነው ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የተዋህዶ ኩራት
    በጣም ደስ የሚል ።አርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    ⛪💚💛❤🙏

  • @Sara-dw1dn
    @Sara-dw1dn 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንዲህ ነው ታሪክን ማሳወቅ ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን✝️✝️✝️💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว

    ባዛኝቷ ደስስስ ስትሉ ቃላት የለኝም የምገልጽበት💕

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅጉን ደስ ያሰኛ በውነቱ ጎበዞች ናችሁ ለሁላችሁም ጸጋውን ብዝትዝት ያድርግላችሁ

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ይጠብቅልን ግሩም ድንቅ ትእይንት ነው አዘጋጆችንም እናመሰግናለን 💚💛❤ ኢትዮጵያ💚 በክብር 💛ለዘላለም ❤ትኑር 💚💛❤

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እምየ ምኒልክ እና እቴጌ ጣይቱ ይችን ሀገር ስላቆዩልን ክብር ይግባቸው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን እናንተንም ይባርካችሁ

  • @abeba1
    @abeba1 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም የትወና ብቃት በርቱልን

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ
    @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ይባረካቹህ
    ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እጅናት መቸም አፈረሰ👍👍👍👍💚💛❤

  • @የድንግልማርያምልጅየተዋህ
    @የድንግልማርያምልጅየተዋህ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአባቶቻችን። የእናቶቻችን ን አጽም ያለምልምልን አሜን ልጆቻቸው ያድርገን እኛንም
    የነሱን መንፈስ ያድላችሁ ልጆች

  • @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ
    @ጽጌማርያምየመሲሑልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @ሰላማዊትአድሴ
    @ሰላማዊትአድሴ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ ክብር ለአባቶቻችን ይቺን ሀገር በደማቸዉ ላቆሙልን
    እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳየሽን ያሳየን💚💛❤️

  • @ሳልንቁ
    @ሳልንቁ 3 ปีที่แล้ว

    እምዬ እትዮጲያ ኑሪልን ተከብረሽ በአምላክሽ ጥበቃ
    ታሪክን ለትውልድ የሚያተምር የሚያስተላልፍ ትወና ነው በርቱልን ከእናንተ ብዙ የዘመኑ ትውልድ ሊማር ይገበዋል
    ተዋህዶን እናታችን የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 3 ปีที่แล้ว +1

    ማህበር ቁዱሳን እውነት እናመስግናለን እድህ ባማር መልኩ ስለምታስተላልፉልን 💕👏
    *ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ💕👏*

  • @zahraz838
    @zahraz838 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💖🙏👏

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይምሰገን

  • @የንስሀእንባስጠኝ
    @የንስሀእንባስጠኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችው ጠንክሩ

  • @tiruneshberhie1254
    @tiruneshberhie1254 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🇪🇹🙏🙏🙏

  • @ራሄልኢትዮጲያዊት
    @ራሄልኢትዮጲያዊት 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን በርቱ ማህበረ ቅዱሳኖች ታሪክን በትእይንት መግለጥ እንዲህ ነው በጣም አስተማሪ ነው

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አሰተማሬ ነው ታሪክ ለማያቆት

  • @nonoabebe8347
    @nonoabebe8347 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    You all are the best

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስስስስ ይላል ጎበዞች💚💛❤️🕊

  • @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
    @ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 ปีที่แล้ว

    በርቱልን መሀበር ቅዱስን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክችሁ እህታችን ውንድምቻችን ጸጋውን ይብዛልሁ ድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን

  • @እናትሀገሬ-ኰ8ፈ
    @እናትሀገሬ-ኰ8ፈ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት

  • @ወለተፃድቅእናትወለተፃድቅ
    @ወለተፃድቅእናትወለተፃድቅ 3 ปีที่แล้ว

    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ አምላከ ቅዱሳን ያበርታችሁ በርቱ በጣም የሚያስተምር ያላወቁትን ያሳዉቃል

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 💚💛❤️✝️👏

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @እመአምላክእናቴ-አ5ገ
    @እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንድህ
    ነው ታሪክን ለትውልድ ማሳወቅ .!!

  • @teruwork.8766
    @teruwork.8766 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛለችሁ በርቱልን

  • @አለምእሸት-ኀ7ወ
    @አለምእሸት-ኀ7ወ 3 ปีที่แล้ว

    በርቱልን እምየ ኦርቶዶክሥ ክፉሺን አልሥማ ፣ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏። እንኩዋን ለምየ ምንሊክ ክብረ ባዕል በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 3 ปีที่แล้ว +4

    ማህበር ቅዱሳን በጣም ደስ የሚል ዘገጅት ነው በርቱ የተዋህዶ ልጆች የት አላችሁ እስኪ እንያችሁ እዴ የት አላችሁ

  • @ማርያዊትየድንግልማርያምል
    @ማርያዊትየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን ማህብር ቅዱሳን

  • @kalkidanketachew5425
    @kalkidanketachew5425 3 ปีที่แล้ว

    *@ll* እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን

  • @MegbaruEsubalew
    @MegbaruEsubalew ปีที่แล้ว

    girum yehone tewunat new...egziabihar yibarikachihu!!

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ልጆችየ እድግ በሉ

  • @selameneshmariyam5030
    @selameneshmariyam5030 3 ปีที่แล้ว

    Egzabeher yibarkachu

  • @anaztm192
    @anaztm192 3 ปีที่แล้ว

    ገቭረ መድን አሠፋ ሑለት አይንሕ ይጥፋ አሺ ሠይጣን ሥምሕ የፃድቃን ተግቫርሕ የሐፅአን ሥታልም ትኖራለሕ እጅ ኢቶጲያን የሚጠብቃት ሕያዉ እግዘአቭሔር አለላት ወጀቭ ቢኖርም ያልፋል እንዳዉም እዉነት እልሐለሁ አንተና መሠሎቺሕ ትጠፋላቺሑ

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እናመሰግናለን

  • @m20kwt11
    @m20kwt11 ปีที่แล้ว

    ጎበዞቺ

  • @frew.6083
    @frew.6083 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በጣም እንዴት አድርገው ቢዘጋጁ ነው?
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጆቻችን ።

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ አቦ ስታምሩ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 ปีที่แล้ว +2

    እምዬ ምኒልክ ጥቁር ሰው 💚💛❤

  • @meazadejene2678
    @meazadejene2678 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku!

  • @የሸዋፀሀይመኮንን
    @የሸዋፀሀይመኮንን 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 ปีที่แล้ว

    I'm Ethiopien The Lion of Judah shall break every chain

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
    @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውዴት ናችሁ የተዋሕዶ ልጁ ኑ በዚህ

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Antholony good acter have you ever seen him

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትንያሰማልንበእዉነድቅልጆችለቁምነገርአብቃሁማህበረቅዱሳንከልብእናመሰግናለንማህበሩንያስፋልን

  • @kasahunmarr211
    @kasahunmarr211 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️

  • @kebedealemu1933
    @kebedealemu1933 3 ปีที่แล้ว

    tiru

  • @betsehaenyew9702
    @betsehaenyew9702 3 ปีที่แล้ว

    wma ykeseksal yeneberku meselegn

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 3 ปีที่แล้ว

    💛💚❤💕

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ 3 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 3 ปีที่แล้ว

    amilak yimesgen .bertulign ehit wendimoch..

  • @yemanewoldeyesus1495
    @yemanewoldeyesus1495 3 ปีที่แล้ว

    Yene wuboch yene jeginoch be tibebina be moges yasadigachu

  • @tiruneshberhie1254
    @tiruneshberhie1254 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ
    @አቤቱየሆነብንንአስብእግዚ 3 ปีที่แล้ว

    ቱርቱልኝ የጥቱከሌለ የነገው የለም

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    በምየ ምኒለክ ጊዜ
    አንቀጽ 17
    በአብይ ዘመን አንቀጽ 39

  • @fetlewerkgebre943
    @fetlewerkgebre943 3 ปีที่แล้ว

    እደጉል እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ
    ግን የኢትዮጵያ ባንዲራ ልሙጥ
    አረንጓዴ
    ቢጫ
    ቀይ ብቻ መሆኑን ኦርቶዶክ ተዋዶ ያስተማረቻችሁን እንዳትዘነጉ ሌላውን ለመለማመድ ግዜ አትስጡ አደራ!!!

  • @geremedhinasfaasfa6738
    @geremedhinasfaasfa6738 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ

  • @geremedhinasfaasfa6738
    @geremedhinasfaasfa6738 3 ปีที่แล้ว

    የእናንታ ኢትዮጵያ ትጥፋ

    • @tejineshdechasa2589
      @tejineshdechasa2589 3 ปีที่แล้ว

      አንተን ከምድረ ገለፀ ያጥፈሕ ሴጣኒዝም ወያኔ ባንዳ

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 3 ปีที่แล้ว

      ቀዳዳ ምትበላው ይጥፋ 😝😝
      💚💛❤ኢትዮጲያዬ ዘላለም ኑሪልኝ የእግዚአብሔር ሀገር

    • @geremedhinasfaasfa6738
      @geremedhinasfaasfa6738 3 ปีที่แล้ว

      ትጠፋለች አንቺ ጠንቛይ ጠንቛይ ዘረ ጓል አመዝራ

    • @geremedhinasfaasfa6738
      @geremedhinasfaasfa6738 3 ปีที่แล้ว

      እግዚኣብሄር የት ታውቅያለሽ አንቺ የመተት ዘር

    • @geremedhinasfaasfa6738
      @geremedhinasfaasfa6738 3 ปีที่แล้ว

      ኢትዮጵያ የአምላክ ሃገረ ናት ትላላች ደብን ትላልች እንጂ ሰው እየበላቹ አትኖርም ወደ ገድላዋ ትግባለች ትንሽ ጠብቁ ምድር ወሮባላ ሰው እየገደል ሰለ ፈጣሪ ማዉራት አታፉሩም ምድሪ ደብተራ አማራ ማፈርያ ቢስ አማራ ሰው በላ ጅብ

  • @berhanearegawi1056
    @berhanearegawi1056 3 ปีที่แล้ว

    ትግራይ ሀገር ስትሆን መጮህ ታቆማላችሁ !!!!
    የኣድዋ በዓል ፣ ንብረትነቱ የትግራይ ነው ።

    • @tejineshdechasa2589
      @tejineshdechasa2589 3 ปีที่แล้ว

      ወሬኛ በዳ ዝበል ስለአደዋ አይመለከትሕም

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሰይ ልጆችየ እድግ በሉ

  • @zhgsz9084
    @zhgsz9084 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 7 หลายเดือนก่อน

    እግዛቤሕርእትጽያንትንስየዌንያሰየንእነተየተዋሕዴእንቁበረቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤