ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ብእውነት የሚደረገው ነገር ሁሉ ያሳዝናል እናንተን እግዚአብሔር ይባርካችህ ፀንታችሁ እንድትቆሙ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችህ
እግዚዓብሔር ይስጥልን እጅግ ድንቅ የሆነ ጥናታዊ ጽሁፍና ውይይት ነው። በርቱልን እንደ እናንተ ያሉትን ቤተ ክርስቲያን ብሎም የአገር ተስፋዎችን ያብዛልን።ፈጣሪ በቃ ብሎ የእምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያምጣልን። 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቁጭቱን ሚቋጭ መገኘቱ
በርቱልን የእግዚአብሔር ልጆች ! የሚሆነው ሁሉ ያሳዝናል !
ፀጋውን ያብዛልዎት መምህርእግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያብዛልን⛪❤🙏⛪🌺💐
በርቱልን ክሱ ቀደምም ነበር ዛሬም አለ ወደፊትም ይቀጥላል።ኦርቶዶክሳዊያን በእምነት መበርታት አብን።
እናመሰግናለን መምህር
ግሩም ገለጻ ነዉ ወደ ተግባር በቶሎ መለወጥ እጀግ አሰፈላጊ ነው።እባካችሁ በገንዘብ በእዉቀት ቤተክርስቲያን ያላትን ሃይል መጠቀም ይበጃል።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ሙህራኖቸ አይዟችሁ በርቱ ተበራቱ ተዋደዱ እጃችሁ አጥሮ ቀን ዘግይቶ ቢሆንም ትውልድ ወደውጭው ቢሳብ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ቢነሱ አንድ ቀን እውነታውን ሲገለጥላቸው አልቅሰው ይመጣሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነት ነው እውነትም ለፈጣሪ ናትና ማርያምን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያም እውነት ናት
አይዞችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችኋል💚ተስፋ እንዳት ቆርጡ። እኛ የምንሞተው ተስፍ የቆረጥን ቀን ው።💚💚💛💛💛❤❤❤❤ እናም ተስፋ ይኖራችሁ አይዞችሁ
ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን በርቱ ጥሩ ጅምርነው
May God bring true peace for Ethiopia, Pagumen 02/2014 E.C.
Bewnte Lewd Memherohahyn Egzibhar Amlike Yehywetn Qale Yasemilen Bedma Betsga Yaqoyeln Amen Amen Amen🙏Egzibhar Amlike Ethiopia🇨🇬🕊HagerahynenTewahdo⛪️🕊Hayminotahynen KarmiwynYetebeqeln Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊🙏
ግርማ ያለህ ጥሩ ኢትዮጵያ ዊ ነህ
ሰምቼ ከማዘን ውጭ ሌላ ምን እላለሁ!? አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አንድ አድርገን ይሄሁሉ የኛ መለያየት ነው መጨዋቻ ያደረገን
መምህር ፈታሁን ዋቄ ሰወድህ የቤተክርሰቲያንን ቸግራን የጥላቶቿን መብዛት ምን እደሚፈልጉ ጠለቅ ብለህ ያወከው አተነህ እውነት ውሰጤ እሚላወሰነገር ያለውን ለማን እደምናገር ማንሰ ልሰማኘ እኔሰ ምን አቅም አለኘ እኔሰ አድት ደካማ ተናገሬ ምን መፍትሔ ላገኘ ብየ በውሰጤ አዝየው አምቄው ዘወትር ያዘኩኘ ያለሁትን ዘወትር እሚፈጠርውን የቤተክርሰታያን የተዋህዶ ልጆቸን ግፈ መምህራቸን ትንትን አድርጎ ይናገርዋል በሱ እርካለሁ መፍትሄም ለውጥም ባይማጣ እውነቱን ቸኳሯን ይናገራል ሳይፈራ እግዚአብሔር ብቻ ዋጋህ ይክፈልህ አገራቸን ሰላም ሁና ተዋህዶቸን አብባ ያሣን በዙሁ አካጣሚ ሁላቸህንም ቃለህወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምእር በርቱ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሌላ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏🙏
ለመምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን
በሬ ከኣራጁ ጋር ይዉላል የሚባለው ለካ እዉነት ነው፡፡ እኛ ፈጣሪ ካልረዳን ለካ የሴጣንን ሴራ ኣናስተዉልም፡ ወዳጆቻችን ኣስተማሪዎቻችን ኣርኣያውቻችን ያልናቸው ሰዎች ለካ ኣጥፊዎቻችን ነበሩ፡፡ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ወደ ቀልባችን ይመልሰን፡ የዘረኝነትን እሾህ ይንቀልልን፡ እንዲህ የነቃቹ ሰዎች እኛንም ኣንቁን፡ ዋነኛ ጠላታቹ ድህነት ነው ተብለን በሴራ ኣድገን፡በጨቅላ ኣእምሮችን የተዛባ ታሪክ ተጭኖብን ኣድገን ኣሁንም ግን ኣለን እግዚኣብሔር ይመስገን
ትግራዋይ ኢኻ ??
@@ሠናይት-ተ3ጸ ኦርቶዶክሳዊ እባ መዓረይ
በጉገት እንጠብቃለን መልካም ለሁላችንም
Kalehywaten yasemalen.
እግዚአብሔር ይፍረድ ብቻ እሱማ ትውልዱ የፈረንጆቹን ቁሻሻ ሲወርስ ፈረንጆቹ በአንፃሩ እነሱግዕዝን ከኢትዮጵያ ሰርቀው በየቦታው ይማራሉ :: ወያኔማ የቻለውን ሰርቆ ያልቻለውን አቃጥሎ :: ክህነት የሌላቸውን ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰግስገዋቸው እንዳይሆን እያደረጉት ነው አሁን በሰው ብቻ ሳይሆ እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያያናችን ያፅዳልን :: ያማል በፈረንጅ ሀገርማ በየጉሳው ነው ቤተክርስቲያን የሚከፈተው ::እንግሊዞችማ እግዚአብሔር ይፈርድ ምን ያላደረጉን አለ :: ኡኡኡኡኡኡኡ ብቻ አላውቅም የዛሬ 185 ( February 2/1935 ) የተፃፈ አለ:: ኢትዮጵያን መጀመሪያ ሀይማኖቷን ማኮሰስ ከዚያ በዘር ማባላት ....ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይመርምርልን ሁሉም ኦርቶዶክስ አይደለም:: ተበክሏል:: እግዚአብሔር ምህርቱን ያውርድልን ::
Yae 3 shih amet tarik mibael yaelam
የዚሕ ዘመን ትውልድ ልቦናን ያድለን
የቅዱሣን አምላክ ከፊት ሆኖ ይምራቹ አንድ ያርጋቹ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
At least one bishop would have participated in this symposium, our problem is that we raise many church issues without involving the pertinent bodies like scholars,bishops etc
ለምን የታሪክ ትምህርት በዩቱብ ላይ አይጀመርም ትዉልዱ በሊቃዉንቶች መታደስ ስላለበት
💖💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
amilak sikayachinin bekachu yibelen silenatu sil yiraralin amenn
እኔግን የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ባለ ብዙ ሊቃውንት አላት ብዙ ሙሁር ልጆች አላሏት ይባላል። ነገር ግን ሁሉም በቤት ውስጥ ያሉ በውጪም ያሉት ከሳሽ ወቃሽ ነው እና ማን መቶ ይስራላት አንዱ ባንዱ ማመካኘት ሆነኮ ይገርማል ።
Ewnet nw yalkew
ብእውነት የሚደረገው ነገር ሁሉ ያሳዝናል እናንተን እግዚአብሔር ይባርካችህ ፀንታችሁ እንድትቆሙ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳችህ
እግዚዓብሔር ይስጥልን እጅግ ድንቅ የሆነ ጥናታዊ ጽሁፍና ውይይት ነው። በርቱልን እንደ እናንተ ያሉትን ቤተ ክርስቲያን ብሎም የአገር ተስፋዎችን ያብዛልን።
ፈጣሪ በቃ ብሎ የእምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ ያምጣልን። 🙏🙏🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማለን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቁጭቱን ሚቋጭ መገኘቱ
በርቱልን የእግዚአብሔር ልጆች ! የሚሆነው ሁሉ ያሳዝናል !
ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ያብዛልን⛪❤🙏⛪🌺💐
በርቱልን ክሱ ቀደምም ነበር ዛሬም አለ ወደፊትም ይቀጥላል።ኦርቶዶክሳዊያን በእምነት መበርታት አብን።
እናመሰግናለን መምህር
ግሩም ገለጻ ነዉ ወደ ተግባር በቶሎ መለወጥ እጀግ አሰፈላጊ ነው።እባካችሁ በገንዘብ በእዉቀት ቤተክርስቲያን ያላትን ሃይል መጠቀም ይበጃል።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ሙህራኖቸ አይዟችሁ በርቱ ተበራቱ ተዋደዱ እጃችሁ አጥሮ ቀን ዘግይቶ ቢሆንም ትውልድ ወደውጭው ቢሳብ ወንድሞቻችን እህቶቻችን ቢነሱ አንድ ቀን እውነታውን ሲገለጥላቸው አልቅሰው ይመጣሉ ምክንያቱም እግዚአብሔር እውነት ነው እውነትም ለፈጣሪ ናትና ማርያምን❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያም እውነት ናት
አይዞችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይረዳችኋል💚ተስፋ እንዳት ቆርጡ። እኛ የምንሞተው ተስፍ የቆረጥን ቀን ው።💚💚💛💛💛❤❤❤❤ እናም ተስፋ ይኖራችሁ አይዞችሁ
ማህበረ ቅዱሳኖች ማህበሩን ያስፋልን በርቱ ጥሩ ጅምርነው
May God bring true peace for Ethiopia, Pagumen 02/2014 E.C.
Bewnte Lewd Memherohahyn Egzibhar
Amlike Yehywetn Qale Yasemilen Bedma Betsga Yaqoyeln Amen Amen Amen🙏
Egzibhar Amlike Ethiopia🇨🇬🕊Hagerahynen
Tewahdo⛪️🕊Hayminotahynen Karmiwyn
Yetebeqeln Amen Amen Amen⛪️🕊🇨🇬🕊🙏
ግርማ ያለህ ጥሩ ኢትዮጵያ ዊ ነህ
ሰምቼ ከማዘን ውጭ ሌላ ምን እላለሁ!? አቤቱ ጌታሆይ በቸርነትህ አንድ አድርገን ይሄሁሉ የኛ መለያየት ነው መጨዋቻ ያደረገን
መምህር ፈታሁን ዋቄ ሰወድህ የቤተክርሰቲያንን ቸግራን የጥላቶቿን መብዛት ምን እደሚፈልጉ ጠለቅ ብለህ ያወከው አተነህ እውነት ውሰጤ እሚላወሰነገር ያለውን ለማን እደምናገር ማንሰ ልሰማኘ እኔሰ ምን አቅም አለኘ እኔሰ አድት ደካማ ተናገሬ ምን መፍትሔ ላገኘ ብየ በውሰጤ አዝየው አምቄው ዘወትር ያዘኩኘ ያለሁትን ዘወትር እሚፈጠርውን የቤተክርሰታያን የተዋህዶ ልጆቸን ግፈ መምህራቸን ትንትን አድርጎ ይናገርዋል በሱ እርካለሁ መፍትሄም ለውጥም ባይማጣ እውነቱን ቸኳሯን ይናገራል ሳይፈራ እግዚአብሔር ብቻ ዋጋህ ይክፈልህ አገራቸን ሰላም ሁና ተዋህዶቸን አብባ ያሣን በዙሁ አካጣሚ ሁላቸህንም ቃለህወት ያሠማልን
እግዚአብሔር ያክብርልን መምእር በርቱ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሌላ ቃላት የለኝም 🙏🙏🙏🙏🙏
ለመምህሮቻችን ቃለህወት ያሰማልን
በሬ ከኣራጁ ጋር ይዉላል የሚባለው ለካ እዉነት ነው፡፡ እኛ ፈጣሪ ካልረዳን ለካ የሴጣንን ሴራ ኣናስተዉልም፡ ወዳጆቻችን ኣስተማሪዎቻችን ኣርኣያውቻችን ያልናቸው ሰዎች ለካ ኣጥፊዎቻችን ነበሩ፡፡ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን ወደ ቀልባችን ይመልሰን፡ የዘረኝነትን እሾህ ይንቀልልን፡ እንዲህ የነቃቹ ሰዎች እኛንም ኣንቁን፡ ዋነኛ ጠላታቹ ድህነት ነው ተብለን በሴራ ኣድገን፡በጨቅላ ኣእምሮችን የተዛባ ታሪክ ተጭኖብን ኣድገን ኣሁንም ግን ኣለን እግዚኣብሔር ይመስገን
ትግራዋይ ኢኻ ??
@@ሠናይት-ተ3ጸ ኦርቶዶክሳዊ እባ መዓረይ
በጉገት እንጠብቃለን መልካም ለሁላችንም
Kalehywaten yasemalen.
እግዚአብሔር ይፍረድ ብቻ እሱማ ትውልዱ የፈረንጆቹን ቁሻሻ ሲወርስ ፈረንጆቹ በአንፃሩ እነሱግዕዝን ከኢትዮጵያ ሰርቀው በየቦታው ይማራሉ :: ወያኔማ የቻለውን ሰርቆ ያልቻለውን አቃጥሎ :: ክህነት የሌላቸውን ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰግስገዋቸው እንዳይሆን እያደረጉት ነው አሁን በሰው ብቻ ሳይሆ እግዚአብሔር ከቤተክርስቲያያናችን ያፅዳልን :: ያማል በፈረንጅ ሀገርማ በየጉሳው ነው ቤተክርስቲያን የሚከፈተው ::እንግሊዞችማ እግዚአብሔር ይፈርድ ምን ያላደረጉን አለ :: ኡኡኡኡኡኡኡ ብቻ አላውቅም የዛሬ 185 ( February 2/1935 ) የተፃፈ አለ:: ኢትዮጵያን መጀመሪያ ሀይማኖቷን ማኮሰስ ከዚያ በዘር ማባላት ....
ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይመርምርልን ሁሉም ኦርቶዶክስ አይደለም:: ተበክሏል:: እግዚአብሔር ምህርቱን ያውርድልን ::
Yae 3 shih amet tarik mibael yaelam
የዚሕ ዘመን ትውልድ ልቦናን ያድለን
የቅዱሣን አምላክ ከፊት ሆኖ ይምራቹ አንድ ያርጋቹ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
At least one bishop would have participated in this symposium, our problem is that we raise many church issues without involving the pertinent bodies like scholars,bishops etc
ለምን የታሪክ ትምህርት በዩቱብ ላይ አይጀመርም ትዉልዱ በሊቃዉንቶች መታደስ ስላለበት
💖💖💖💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
amilak sikayachinin bekachu yibelen silenatu sil yiraralin amenn
እኔግን የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ባለ ብዙ ሊቃውንት አላት ብዙ ሙሁር ልጆች አላሏት ይባላል። ነገር ግን ሁሉም በቤት ውስጥ ያሉ በውጪም ያሉት ከሳሽ ወቃሽ ነው እና ማን መቶ ይስራላት
አንዱ ባንዱ ማመካኘት ሆነኮ ይገርማል ።
Ewnet nw yalkew