This young lady always talk from bottom of her heart. And tells the truth. The truth that comes from bottom of her heart makes her beautiful and gracious. Yes she is right ' the Ethiopian leaders keep giving each other precious gifts while their citizens unable to afford one meal a day. May God protect this Wonderful lady from the evil minded Ethiopian administration.
Ur right girl we're a salve of our mind cause of what we have done and what we are doing right now may god show us right way!!! Lots of respect girl ur z best
Unfortunately, you presented such great message to the wrong audience. They are lifeless! Emotionless ! Otherwise, you deserve a standing ovation for such heart renching message. GOOD JOB !
Dear fellow citizens, the golden treasure and author young lady of lovely country Ethiopia we ever had, I am impressed with the importance of message that touched the majority. Let the modern, pharaohs and Mossolins and Herodians and Hitlers and those the slag and the curses of our lovely country learn our living history throughout generations that we never been slavery we are bees for our freedom, liberty, and democracy and human rights. We must establish and renew and refresh and build strong relationships with unity, solidarity and loyalty and prosperity, love and and peace among precious people. Whenever you on the stage, soldiers with the their uniform lift you up. Because our lovely country Ethiopia and her precious people are in the arms of God .Amen! Every family member must teach their precious children to love their precious people and lovely country Ethiopia. Amen! I wish you best all in your future endeavor. Amen! I urge you all, stand fast to build strong relationships with our unique God and to build New great country our home land mom Ethiopia I will never forget her and her precious people!! Our eyes are upon God. Our tyranny enemies if touch us you touch God eyes! Don't declare God's rough judgment lake of fire upon you and your pagans children for four generations. Stop it to enter in our borders!!
ታሪክ እንደስምሽም ታሪክ የሆንሽልጅ የኛ እንቁ ጀግናነሽ።
የአቺን ድንቅ የሆነው የመድረክ ሥራሽን በፍቅር ነው የሚጠብቀው !!! እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ!!! እንዲሁም ክፉውን ሁሉ ከአንቺ ያርቅልሽ!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይባርክሽ ይህ ለኝ ኢትዮጰያዊ ትልቅ ትምህርት ነው ፍቅር ያሸንፋል የናትህን ቅድስተ ድንግል ማርያምን ሀገር ጠብቅልን💚💛❤
የእውነት እንደ አንቺ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን እኛንም ሰሚ ልቡና ይሰጠን
ዋውውውው በጣም ትለያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ። ኢትዮጵያን በውጭ ሳይሆን በውስጥ ለብሰሻታል ።ልብን የሚያሞቅ ወኔሽ ደስ ይላል ተባረኪ
ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ 🙏❤ ባየሁሽ ቁጥር ሆድ ይብሰኛል 😭😭 ድንቅዬ ችሎታሽን ታይቶ የማይጠገበው የመድረክ ለይ እንቅስቃሴ ልዩ ነውና እናመሰግንሻለን🙏❤💐
እሚደንቅ ጥበብና ችሎታ ! እግዚአብሔር ስላሙን እና ፍቅሩን ያድለን!
የኔ እመቤት ፀጋውን ይስጥሽ ቃላት የለኝም ❤️🙏
Tarikye You are my no.1 best of Best . The best actor getami ever
🙏👍እህታለም ረጅም ዕድሜና ፀጋ ይስጥሽ፤ ሁሌም የምታቀሪቢያቸው መነባነብ የኢትዮጵያን ሕዝብ አሁን በየቦታው የሚሞቱትን ገበሬዎችን እና በየከተማው የሚሳደዱትን ሙህራኖችን በትክክል የሚወክል በመሆኑ በጣም ነው የማደንቅሽ፤ ከቡዶቹ አይን ያውጣሽ!!!
እግዚአብሔር ለተረኞች ልቦና ይስጣቸው!!💚💛❤️
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ማርያም ብለህ አሜን አሜን አሜን በእውነት
እኛ ኢትዮጵያውያን እኮ የምንገርም ነን በፓርላማው የማያስቀው አለቃችን ለማስደሰት ስንስቅ እዚህ ደግሞ ያዘንን መስለን ስናዝን በመሀል አወ ገበሬው አለቀ እግዚአብሔር የንፁሀን ደም ይፋርዳችሁ ወንበር ላይ የተቀመጣችሁ መሪ እና ምሁር ነን ባይ
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ማር ሰላም ይብዛልን ዉድ እህታችን አመሰግናለሁ
This young lady always talk from bottom of her heart. And tells the truth. The truth that comes from bottom of her heart makes her beautiful and gracious. Yes she is right ' the Ethiopian leaders keep giving each other precious gifts while their citizens unable to afford one meal a day. May God protect this Wonderful lady from the evil minded Ethiopian administration.
እንዳንቺ እይነቱን እግዜር ያብዛው ያኑረው የኔ እስተዎይ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ ኑሪልን 🙏❤️😇
ሰላም ኢትዮጵያ ውድቀት ለብልፅግና ፍትህ ለወልጋ ለቀርት ህዝብ የሞቶ ወገኖቻችን ነብስ ይማር
የኔ ጀግኒት ሰወድሸ እግዛብሔር ይጠብቅሸ።
በምን ቃል ልግለፅሽ የኔ ውብ ደርባባ ሴት እግዚአብሄር አምላክ እድሜሽን ያርስመው
እንዴት እንደ ምወድሺ እውነት ነው የኔ ቆንጆ አርሷ አደርሩ ገበሪ ምንም በማያቀው አለቀ እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭
እዉነትም ታሪክ ብዙ እንጠብቃለን በርቺ
ማን ይስማው ሁሉም ጆሮው ላይተኝታል ማን ይቀስቅሰን እግዜር ይቀስቅሰን እጂ ስምና ተግባር በኣቺ አየው
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
ዋውው ጅግና ነሽ አቦ
👌👌👌👌
ጳዲቁን ገደሉት
★★★★
ብዙው በልጅ ታስሮ፣ ዝም ስላላቸው
አንዳንዱም በከረሱ፣ ስለተኛላቸው
ሌላው በዝምታ፣ ሰላዳመጣቸው
ግማሹ አገር ጥሎ፣ ስለወጣላቸው
ካድሬው በጎርሻቸው፣ ስለዋሸላቸው
በውይይት ማያምኑ፣ በቀል የጠማቸው
ማሰርና መግደል፣ እጅግ ሚያረካቸው
የንፁሃን ዜጋ፣ ደም ያሰከራቸው
ለፍትህ ዘብ ቁሞ፣ ስለሞገታቸው
ፌዝ ባዘለ ስላቅ፣ ስለነግራቸው
ያለምንም ፍራት፣ የእውነቱን መንገድ ስለጠቆማቸው
ብረት ሳያነሳ፣ ጅግንነት ምን እንደሆን፣ ስላስተማራቸው
ታዲዎስን አሰሩት፣ መራር ንግግሩ ስለመረራቸው
ጳዲቁን ገደሉት፣ በኢትዮጵያ ምሎ፣ አልገዝትም ብሎ ስለሞገታቸው።
👌👌👌👌
እንደ ታዲዎስ ለሐቅ ሙት
★ ★ ★★★ ★★
👌👌👌
" እኛ ማመዛዘን ያለብን የምንከተለውን ዓላማ ሰኀተትነትና ትክክለኛነት እንጂ የሚወዱንንና የሚጠሉንን ሰዎች መሆን የለበትም "። ከአቤ ጎበኛ
★★★★★★
👌👌👌
" የሐገራችን የፖለቲካ ሰይፍ፣ በነፃና ገለልተኛ፣ የፍትህና የህግ ተቋማት ስላልተሞረደ፣ ስለቱ በሁለት ነው። አድርባዮቹ ይበሉበታል፣ ለምን እንዴት ያሉ፣ ለድምፅ አልባ ወገኖች ድምፅ የሚሆኑ ሞጋቾች ይበሉበታል ( ይቀጠፉበታል)" በእንደዚህ አይነት ስርዓተ መንግስት የሚተዳደር ዜጋ ደግሞ፣ በእከከኝ ልከክልህ የጎሳ ፖለቲካው እያለቃቀሰ፣ በግራ እጁ የቀኝ እራስ ቅሉን እያከከ፣ " ተኖረና ተሞተ፣ ተሞተና ተለቀሰ፣ ተለቀሰና ተቀበረ --------" የሚለውን የሻምበል ክፍሌ አቡቸር ስንኞችን እያንጎራጎረ ከማለፍ ውጭ ነገን የማለም ለመጭው ትውልድም ዕራይ መሰነቅ ይዳዳዋል"
👌👌👌👌
እንደ ታዲዎስ ለሐቅ ሙት
★★★★ ★★★★★
እጱብ ድንቅ፣ አያት
የእውነት፣ አፎት
የሐገር፣ ጵናት
የአድባር፣ ኩራት
አንጋፋ፣ አባት
ነፍስ፣ ሳይሰስት
ሲተች፣ ግድፈት
ለተገፉ፣ በሐቅ ሲሞግት
ሳትታመም፣ በጎጥ ልክፈት
በጥላቻ፣ በአጉል እብሪት
ሳትመካ፣ በሰደፍ ወይ በጥይት
በአኬል ዳማ፣ ሳትራኮት
የዛሬ ልጅ፣ አንተ ወጣት
ከታዲዎስ፣ እውነት ሸመት
ትውልድህን፣ በሐቅ አጎልበት
ዕሊናህን፣ ይሞላው ሐሴት
ከዘመንህ፣ ይሸሽ ፀፀት
በስተርጅና፣ ጧሪ ስትሽት
ገፍቶ ሲመጣ፣ ጣዕረ ሞት
መስኪን ነፍስህ፣ ጭንቅ ሲላት
በምድር፣ በሰማይ ቤት
እንዳታጣ፣ የሚል አቤት
ለድምፅ አልባ፣ ድምፅ ሆነህ ሞግት
በስብዕና በግብር ላቅ፣ መንፈስህ ፍትህ ታቃት
እንደ ታዲዎስ እንደ እስክንድር፣ አልፋ ኦሜጋ ዕንቆዎቻችን፣ ደግመህ ደጋግመህ ለሐቅ ሙት።
ከአክብሮት ጋር
★★★★★★
👌👌👌
ፈጣሪ አይገረም
★★★★★★
ህልም ተስፋ ሰንቆ፣ ለሚጠብቃችሁ
ወጣትና አርሶ አደር፣ ስራ ድል ፈጥራችሁ
የህዳሴውን ትልም፣ የኢትዮጵያን መልማት፣ ከልብ ካመናችሁ
የሊህቅ ቀበኞች፣ የሃገር ዕንቁ አሳዳጅ፣ ፍርድ ያጓደላችሁ
በጎጥ ቧልትሊካ፣ በነጎሳ እንናፅዳ፣ በየተባህ ዓለም
በርዕዮት በታየ፣ መስከረም ብርቱካን፣ በእስክንድር በአንዷለም
በስም ያልተነሱ፣ የገፈቱ ቀማሽ፣ እህትና ወንድም
በደሬ ሃብታሙ ሲሳይና ፋሲል፣ በዶ/ር ማሩ ይብቃ፣ ፈጣሪ አይገረም
ከራስ ጋር ታረቁ፣ ውስጣችሁ አይደፍርስ፣ አደብ አይራቃችሁ
ሰለሞን ታዲዎስ፣ መዓዛና ተሜን፣ ንጱሐንን ፍቱ፣ አኩይ ከፋፋዩን፣ ሙሰኛን አስራችሁ።
★★★
ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት ማሰቃያ እስርቤቶችና ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና ለድምፅ አልባዎች ድምፅ ስለሆኑ ብቻ በእስር ለሚሰቃዩ የዕሌና እስረኞች።
★
አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
★
ዔልፋዖስ ኒቐሥ
ተባረክ
ጆሮ ያለው ይስማ::
ምክር ለሚሰማ ግሩም አስተምህሮ:: እግዚአብሔር ይባርክህ::
God bless you you are the best
Ethiopia stand piece for ever.
💚💚💛💛❤️❤️👍👍👏👏🟩🟨🟥
Sew endihm yifereral. What a talented and beautiful and amazing women. Tebareki
መቼ ይሰማሉ ጌታ ይፍርድባቸው::
ለገዳዮች ልብና ጀሮ ቢኖራቸው ያንቺ መልእክት በቂ ነበር
ሀገራዊ ታሪክ ህያው ምስክር ነው እውነትሽን ነው ።
አላህ ይባርክሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እውነትም ታሪክ !!!
ጀግና የእኔ እህት ምናለ ይህን ፊልም እያሉ የሚለቁብንን በሽታ ትተዉ እንደአንቺ ሀገሪቱ ከኪነጥበቡ የሚጠበቀዉን በድፍረትና በወኔ ህዝቡን የሚያስተምር ነገር መኖሩን ቢያዉቁ....
ወይ አቅም ይመችሽ አቦ...ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Ur right girl we're a salve of our mind cause of what we have done and what we are doing right now may god show us right way!!! Lots of respect girl ur z best
እግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክሺ
Ufffffff Egezabeher yebarkeh 🙏🙏🙏💚💛❤️!!!
በጣም ጎበዝ የጎበዝ ጎበዝ ልጅ ነሽ የምትናገረው ቅኔ እንዴት ደስ ይላል ያልገባቹህ ይግባቹህ💚💛❤️
እግዚአብሔር የባረከሽ ኢትዮጵያዊ:::::::::::
tarik edsemshe tarik yhonshe lji nshe egzabhare yetbkeshe yena konjo😘😘😘
ግሩም ነበር ።ምን ዋጋ አለው ሰሚ የለም ህሊና የሌለው ባለ ወረቀት በዝቶ ።ታሪክ ታሪካዊት
ምርጥ ሰው ነሺ
ጎበዝ፣ነሽ፣አቦ
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክበሪልን ጀግኒት😍🙏
Endybelush. Egzhabihar. Yitebkish ❤️❤️
She is so talented person ever keep up sis
እውነት ትችያለሽ ልዩ ነሽ
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lela yelem
ስሜት ላለው ሁሉ እንባን ያስነባል።
ግሩም ድንቅ እውነታን ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነው።
።።እንዳች ያለ አስተዋይ ልቦና ያላቸውን እግዚአብሔር ያብዛልን
ፈጣሪ ይባርክሽ
ተባረኪልን!
👌👌👌
ወጥመድን ለወፎች በከንቱ የሚያጠምዱ
እግሮቻቸው ወደ ክፋት ይሮጣሉ
ከጎዳናቸውም እግርህን ፈቀቅ አድርግ ደም ለማፍስፈሰስ ይፈጥናሉ። ታላቁ መጵሐፍ
★★★★★★★★★★
👌👌👌
ሃገር ነው ሚሞተው
★★★★★★★
የኢትዮጵያን እድገት፣ ልማት የሚያንፁ
ሙህሩና ሊቁ፣ ትውልድ የሚቀረፁ
ኑሮውን ለማቅናት፣ ደፋ ቀና ሚለው
በእኩይ በአረመኔ፣ ሚዶልትባቸው
ጉግማንጉግ በተንኮል ፣ ድንገት ሲቀጥፋቸው
በዜጋው ዝምታ፣ ከፋፋይ ሲገንን፣ ሲደረጅ በሴራው
የሃፍረት ማቅ አጥልቆ፣ ሃገር ነው ሚሞተው
የጎደፈ ታሪክ፣ ትውልድ ነው ሚወርሰው።
★
ምናሳፍር ፍጡሮች።
Shame on us
★★★★★★★★★★
👌👌👌
ፍቅር እስክንገዛ
★★★★★★
እንደ ዕንቁ እያየቸኝ፣ በእናትነት አይኗ ተመስጣ ሀገሬ
እንደ ልብህ ቦርቅ፣ እንዳሻህ ኑርባት በቅድስቷ ምድሬ
ብላ ስትመክረኝ፣ ከጎና አስቀምጣ፣ ፍቅር እየመገበች በእጆቿ ለፀጉሬ
መች ህልሜ እውን ቢሆን፣ ብመረቅ ተምሬ
በክልል ሸንሽኖን፣ የአንችው እኩይ ፍሬ
ብየ መልስ እንዳልሰጥ፣ ለእምየ ለፍቅሬ
በደሌን ስሰማ፣ ልቧ እንዳይሰበር፣ ሃዘኗ እንዳይበዛ
ከወንድም ተፋልሜ፣ ክብሯን እያስጠበኩ፣ ለአብራክ ከፋፋይ፣ ለሴራው ልገዛ
እሱ ጎጥ አቅሮት፣ እኔም በፀሎቴ፣ ፍቅር እስክንገዛ።
★★★★
👌
ነፃ አውጭዎቻችሁ እኛ ነን?
★
ኢትዮጵያዊያን፣ ከእንቅልፋችሁ ንቁ
ነፃነት ከሚያሳጣ፣ የጎጥ እሳቤ እራቁ
ከሐገር ከሐጉር ከፍታ፣ በላይ ላቁ
በህቡዎች ትርክት፣ በኮኸን ደባ እንዳታልቁ
የረቂቁን ዓለም፣ ሚስጥር እወቁ
በድር ቢያብር መርህ፣ በጋራ ታጠቁ
እምየ ኢትዮጵያን፣ በአንድነት ጠብቁ።
★★
" እንደ ትህነግ ( TPLF) ባለ ሐገር አፍራሽ አኩይ ርዕዮት የሰከሩ፣ ብሄር ብሄረሱ በሚል ጭብል ተደብቀው፣ በክልል ከበሮ በብሄር ጡሩንባ ታጅበው፣ በግፍ ደም ሲፈስ ካላዩ፣ እርካታ ማያገኙ፣ ፀብ ብርቁ፣ ጭካኔ ምሱ፣ ዝርፊያ ኪሱ፣ ቅጠፈትና ክህደት ሱሱ፣ ዙፋን ጥሙ፣ በአብዮታዊ ዲሞክራሲ የተቸከሉ፣ በአንድ አቅጣጫ ብቻ፣ እንደ ጋሪ ፈረስ የሚመለከቱ፣ እውቀት ሻች ጠል ስብስቦች፣ ታሪክን ማይፈትሹ፣ ማይመረምሩ፣ ካለፈው ማይማሩ ፣ ግን ታሪክን በማጣመም የተካኑ ህቡዎች፣ ታሪካዊ ግድፈትን ይደጋገግሙታል እንጅ፣ በጎውን ኑረውትም አሻግረውትም አያልፉም። ለቀሪው ትውልድም ብዕሩህ ተስፋን አያወርሱትም፣ ፀፀትን እንጅ"።
ከአርባ ዓመት በፊት፣ የትግል አጋሮቻቸውን በተኙበት ጨፈጨፏቸው፣ ዛሬ ደግሞ፣ ነፃ አናወጣዋለን ያሉትን ህዝብ፣ ነፃነቱን ከነፈጉት በሗላ፣ በእዚያ አረመናዊ የክህደት ጥግ ወንጀላቸው፣ ቅንጣት ታህል ፀፀት ሳይገባቸው፣ በአንድ የቀበሮ ጉድጓድ፣ ለአመታት አብሮ የተዋደቀን፣ የሐገር መከላከያ ሰራዊት፣ ደረቅ ራሽን ከኮዳ ውሃ የተጋራን፣ እኔን ከአንተ በፊት እያለ ደረቱን የሰጠ የአብራክ ክፋይ፣ ትጥቁን ፈቶ ጎኑን ባሳረፈበት ወቅት አቅዶና አድብቶ ህይወቱን መቅጠፍ። አሁን ደግሞ ስልጣን ማማ ላይ ለመንጠላጠል ሲሉ ያብጠለጠሉትን ህገ አራዊት ህገመንግስትና ከፋፋይ ማዋቅር ታቅፈው ምግባሩና ግብሩ በማይገጥም ቁጩ የፓርቲ ስም በአራቱም ማዕዘን ኢትዮጵያዊያንን ከቅያቸው ማፈናቀልና በዝምታ ማስጨፍጨፍ። እንደ አቶ ታዲዮስ ታንቱ እስክንድር ነጋና በስም ያልጠቀስኳቸውን ዕንቁ ኢትዮጵያዊያንን ማሳደድ፣ በእስር ማማቀቅ።
በእውነት እነዚህ ሰዎች እንዴት ነው እንወክልሃለን የአበራክህ ክፋዮች የደህንነትህ ዋስትናህ እኛ ነን ለሚሉት ህዝባቸው የወደፊት ተሰፋውን የሚያጨልሙ ተግባሮቹን ከፍቃዱ ውጭ በስሙ ወንጀል እየሰሩ የሚቀጥሉት፣ ወደቀልባቸውስ የሚመለሱት። ታዲያ ከዚህ በላይስ አረመናዊ የታሪክ ግደፈትን መደጋጋም ከየት ይመጣል። ለቁጥር ሚታክተውን የተዘገበና ያልተዘገበ ጭካኔያቸውን ለታሪክ ማዕደር ትተነው።
★ ★
ጎጠኛና ጠባብ፣ በጉራማይሌ ቃላት፣ ጠላሸት ሚቀቧት
በእምነት በጎሳ በቅየ ቀፍለው፣ ለአብራክ ሚደግሱ፣ ስደትና ግዞት
የእኛ ዘመን ጉዶች፣ የአያት ገድል ንቀው
በንቀታቸው ልክ፣ ትውልድ ሚንቃቸው
ወይ ልቀው፣ አላቁ
ወግ ማረግ ያሳየን፣ ከልብ አልመረቁ
ወይ እውነት፣ የላቸው
በሂደት በጌዜ፣ አባይ ሚሆናቸው
የሙሴን በትር ይዞ፣ ወንዝ ሚያሻግራቸው
በእራስ ቃል፣ ረከሰው
ከራስ ጋር፣ ተጣልተው
ከራስ ጋር፣ መትከንከን
አኩይ እያቀዱ፣ ጭቁንን መጨቆን
ከቅየ አፍናቅሎ፣ ማለት ነፃ አውጭ ነን።
አዲስ የስራ መስክ፣ በአቋራጭ መክበሪያ
በእከከኝ ልከክልህ፣ ዝርፊያ ማጧጧፊያ
የልዕልና መላቅ፣ የስራ ልምድ ማይጠይቅ
የጠባብ ሊህቃን፣ ዘር በማፅዳት መላቅ
ፍቅር እየሰበኩ፣ በእኩይ ሴራ መርቀቅ
ቀጥፈው እየማሉ፣ በጎጥ መመፃደቅ
አዲሱ ኢትንዮሎጅ (Ethnology )በጎሳ መራቀቅ
ትርክት እየዘሩ፣ ከሃገር ኪስ ማውለቅ
ዜጋው ሲተራመስ፣ ወስኪ እየተራጩ፣ በሴራው መፈንደቅ።
አንተ የአደራ በግ፣ የሀገሬ ኮበሌ
ቁምጣህን አውልቀህ፣ የለበስክ ቦላሌ
አቦይ እና እቶኔ፣ ሌሎችም እቡይዎች፣ ነፃ አውጭ ያልካቸው
ጥላቻ ቀልብ ነስቶ፣ እንዲህ ሚንጣቸው
አይደለም ለሃበትህ፣ ሃገርክን ሸንሽነው፣ አንተን ለመቅበር ነው
በአንድነት ጰንተህ፣ በጋራ አውግዛቸው።
★★
አቤልና ቃየን
★
ንዋይ ክብርን ሲገፍ፣ ሹመት አቅልን ሲያስት፣ ማሰቢያ ሲታመም
ወደፊት እያየ ወደሗላ ሲያዘግም፣ ልቦና ሲለግም
እውነትና ቅጥፈት እየተናነቁ፣ መንፈስ እየናጡ፣ ሃፍረት ልብ ወስጥ ሲከትም
ጥበት ቤቱን ሰርቶ፣ ጥላቻና ጎሳ፣ በግፍ ሲለመልም
ዘመን የማይመጥን፣ ጎጥ ያጠወለገው፣ ትርክት አዘል ጩኸት
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ፣ አልሻም ያሉትን፣ ተጠይፎ ሹመት
ዜጋ እያስቀጥፉ፣ ለወንበር መሻኮት
በእኔ በልጥ አባዜ፣ መጠላለፍ አለም
በደቦ ዶልቶ፣ በእልህ መሽቀዳደም
ከእውነታ የራቀ፣ እኩይ ቃል መቀመም
ጤነኛን አዕምሮ፣ በአሽሙር ማሳመም
ቅን አሳቢን መንፈስ፣ ልቦናን ማስደመም
ወዳጅን ከወዳጅ፣ በተንኮል ማፋለም
አፍቃሪን ከአፍቃሪ፣ በሴራ ማጓሸም
ወላጅን ማስተከዝ፣ ፈጣሪን ማስቀየም
የአቤልን እጣ፣ መሸረብ ለወንድም
ለቂመኛ ቃየን፣ እቁቡም አይደለም።
★
ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊት ልዩ ሐይልና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚታገቱ ከትምህርት ገበታቸው ለሚጉላሉ በግፍ ለሚገደሉ በባዶ ስድስት ማሰቃያ እስር ቤት ጭቃኔ በተሞላበት ሁኔታ ለተገደሉና፣ ለምን እንዴት ብለው ስለሞገቱ ብቻ በእስር ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊን።
★
አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
★
ዔልፋዖስ ኒቐሥ
★
ድንቅ ነው መችም
wow! Kalat ayegeletseshem! Gobez wotat ,ye hager ena ye tweled tesefa nesh!!🙏
she just born with art
👌🐊ማህበረሰብና፣ መልካም አስተዳደር
★★★★★★★★★★★★
ሕዝብ ስለሱ መኖር ብዙ ሳይጨነቅ ሲቀር፣ የመልካም መሪ ክዕሎት ይታያል።
ጥላውንና ጥላቸውን እየፈሩ፣ በስሙም እየማሉ መኖር ከጀመሩ፣ መልካም አይደለም።
ከሚገባው በላይ ከተጠራጠሩትም፣ መጥፎነቱ ይጎላል።
ሕዝብን ማክበር ከተቆጠበ፣ በተራቸው ክብር ይነፍጉታል።
ነገር ግን እፁብ ድንቅ መሪ፣ ከንግግሩ ተቆጥቦ፣ ስራውን ባጠናቀቀና አላማውን ባሳካ ጊዜ፣ ማህበረሰቡ በአንድ ድምፅ፣ ሁላችንም አደረግነው ይላል።
👌👌👌
ኢትዮጵያዊው ፖውል ካጋሜ የታለ???
★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★ ★
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የየጎጡ ሹመኞችና ጠቅላዩ አሜሪካና ሌሎች ሐያላን ሐገሮች ኢትዮጵያ እንዳትበለጵግና እንድትከፋፈል ከትህነግ ጋር ወግነዋል ይሉናል።
ብዙዎቻችንም እውነት ነው። ከሰላሳ ዓመት በፊት፣ በኸርማን ኮኸን መሰሪ ሴራ፣ በእናት ጡት ነካሾች፣ የእከከኝ ልከክልህ፣ የጎጥና የጎሳ ፖለቲካ ምክንያትና፣ ህጋዊ ባልሆነው ህገ መንግስታቸው ነው፣ መርጠን ሳንወለድ ተመርጠን የምንታገተው የምንፈናቀለው በግፍ የምንጨፈጨፈው እያልን!!!
ግን ጥያቄ እንጠይቃለን ???
ታዲያ የመንግስትዎ አቋም፣ የሚያዎግዟቸው ሐያላን ፍላጉትና ምኞት እንዳይሳካ። በመንግስተዎ ላይም፣ እያሳደሩብኝ ነው የሚሉት ጫና እንዲረግብ፣ ኢትዮጵያም እንድትበለጵግና እንዳትከፋፈል ከሆነ ዕልምና ውጥነዎ!!!
ለምን? ከሐያል እስከ ከእጅ ወደ አፍ የኑሮ ደረጃ ላይ የሆኑና የነበሩ ሐገራት ሞክረውት በሚሊዎን የሚጠጉ ንፁህ ዜጎቻቸውን ክቡር ሕይወት በመቅጠፉ እድገታቸውን በመግታቱ ከስህተታቸው ተምረው እርም ብለው ምለውና ተገዝተው የተውትን በአድሎና ጥላቻ ላይ የረቀቁ ያልነፁ ነፃ አውጭ ነን ባይ የልዕቅና ድኩማን እኩይና እረቂቅ ደባ በመንደፍ የተካኑ የባህዳን የሚስጥር ኪሶች የአብራኮቿ ክፋይ የነደፉትን አግላይና ከፋፋይ የጎሳ ፖለቲካ በቤተ ሙከራነት የምታስተናገድ የአለማችን ብቸኛዋ ሐገር ትንግርታዊ ምድር ለጎብኝዎች ለጉምቱ የጎጥ ሹመኞችና በጥቅም ለተሳሰሩ ደንገጡሮቻቸው ምድራዊ ገነት በኑሮ ውድነት በርሃብና በሽታ በስራና በፍትህ እጦት ለሚኳትኑት ጥሮ ጋሪ ዜጎቿ ሲኦል ለሆነባቸው ድምፅ አልባ ኢትዮጵያዊያን የተሻለ የመፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ ሲገባዎ ትህነግን ተጠይፍው ገዳይና አፈናቃይ እርዮቱንና ህጋዊ ያልሆነ ህገ አራዊት ህገ መንግስቷን የሙጥኝ አሉ።
ደግመው ደጋግመው፣ አሁን ላለንበት የማያበራ ችግርና ፈተና መንስዔው ከሰላሳ ዓመት በፊት የኢትዮጵያን ህዝብ አንቱታንና ፍቃድ ያልጠየቀ በጥቂት በእኛው የአብራክ ክፋይ እናውቅላችሗለን ባዮች የስልጣን ዘመንና የግል ኪስን ለማደለብ የተጠነሰሰ እኩይ ጎሳ ተኮር ፖለቲካ ነው ይሉናል።
እንዳሉትም ውጤቱን በጋራ አይተነዋል። መፈናቀል፣ ማፈናቀል፣ መፈነቃቀል፣ የንፁህ ዜጎችን ህይወት መቀጠፍ፣ ስደት፣ የቤተሰብ መበተን ወዘተረፈ---እያልን ለምናውቀው ህመምና ችግር ደግሞ የምንሰጠው የፈውስ መድሃኒት ህመማችንን ወይም ችግራችንን የማይፈውስ ከሆነ የሚያዊግዟቸውን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጥቅምና ፍላጎት የሚያስጠብቅ ከሆነ፣ ለምን ችግሩን እንደ ችግር ማንሳት፣ መንስዔውንም መውቀስ፣ አስፈለገ?
በእኔ እይታ! የኢትዮጵያ መንግስትና፣ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የርዋንዳ ህዝብና መንግሰት በ91 ቀናተ ውስጥ ካስተናገዱት መጥፎ የታሪክ ጠበሳ ጰጰት ወርሰው፣ ከስህተታቸውም ተምረው፣ አሁን ለደረሱበት የስልጣኔ ማማና የሰላም መናገሻነት አድናቆቱንና ትኩረቱን አድረጎ፣ ከእነሱም እጅግ እጱብ ድንቅ ሰላማዊና ትውልድ አሻጋሪ ሐገራዊና ዜግነት ተኮር አስተዳደራዊ መዋቅራቸው ትልቅ ልምድና ትምህርት ሊወስዱ ይገባል። የጎጥና የጎሳ ፖለቲካውን ከማራገብ ተቆጥበው።
እያነታረከንና እያፈናቀለን ያለውን የክልልና የብሄር ፖለቲካ ወጉዝ ከማሪዎስ በማለት ትህነግ በንብ ሰንኮፍ የነደፈችውን ቀለምና ወረቀት የጨረሰ፣ ህጋዊ አቃፊና ወንዝ አሻጋሪ ያልሆነ፣ ትውልድ አምካኝ፣ ህገ አራዊት ★ ህገ መንግስቷንና የጎጥና የጎሳ መዋቅሯን፣ እንደ ርዋንድያዊያን ሐገራዊና ዜግነት ተኮር ፍኖተ ካርታ በመንደፍ እንደ ጥንቱ በአንድ የዜግነት ጃንጥላ ስር በአራቱም አፍላጋት የኢትዮጵያ መዳረሻዎች የጎሳ መታወቂያ ሳንጠየቅ፣ የክልል ታርጋ ባለጠፉ ተሽከርካሪዎች አንደ ልባችን መሻት ተንቀሳቅሰን፣ እንደ አቅማችንና እንደ ችሎታችን፣ ጥረን ግረን የምንኖርባትን የተረጋጋች ሃገር በአዲስ ምዕራፍ በአዲስ መንፈስ እንገንባ ዘንድ ግድ ይለናል።
የጎሳ ፖለቲካው ዘዋሪዎችና ጉዳይ አስፈፃሚዎች መልካምና በጎ ፍቃደኝነት ታክሎበት። ምክንያቱም ይህ ሚስኪን ደግና ርህሩህ ህዝብ እንደ ጥንቱ እንደ ድርና ማግ አስተሳስራችሁ በአንድ ኢትዮጵያ የዜግነት ፍኖተ ካርታ በፍቅርና በሰላም አስተዳድሩን እንጅ፣ አንጃና ጎራ እየለያችሁ አስጨፍጭፉን አጨፋጭፉን ሲል አልሰማነውምና።
★★★★
እግረ መንገዴን ርዋንድያዊያን ከደረሰባቸው ዘግናኝና አሳፋሪ የታሪክ ጥቁር ጠባሳ እንማር ዘንድ ለኢትዮጵያዊያን የቋጠሩልንን የማንቂያ ድውል ሰንኝ እንዲህ ተርጉሜዋለሁ።
★★★★
እንገነጣጠል፣ እነ ክልል ብርቁ
በተዛባ ትርክት፣ የሚበሻሸቁ
በምናባዊ ተስፋ፣ ዕቡ የሚያደንቁ
ወንዝ የማያሻግር፣ ዕራይ የሚያደምቁ
ከእራብ ከቸነፈር፣ ሚሞሸላለቁ
የእኛን አረማመድ፣ እርምጃ እንዳልናቁ
በመንጋ እያሰቡ፣ በጋራ እያለቁ
በጎሳ ተቧጭቀው፣ በሃይማኖት ዘለቁ
እንዳያያዛቸው፣ ለብልት ጓጉቻ (መጓጓት)
ሚያቆሙም አይመስሉም፣ በ12ብቻ
ለእነ ጎሳ እናፅዳ፣ ለእነ ዛር ሽኩቻ
ለእነ ፀብ በዳቦ፣ ለእነ እልቂት ስልቻ
ለክልል አምልኮ፣ ለእርስ በእርስ ዘመቻ
ለእነተኔ ተንኮል፣ ለእነተኔ ዛቻ
ዎዶ ዘማች ሆነው፣ ሴራ መዶለቻ
ሰላም ለማደፍረስ፣ ትዳር ለመበተን፣ ለማፍረስ ጉልቻ
ምኞት ለማቀጨጭ፣ ለትውልድ ዕልም መግቻ
ችግርን በማይቀርፍ፣ የትርክት ጥላቻ
በአለም የዜና አውታር፣ ለመሆን መዛበቻ
በክልል ከበሮ፣ በብሄር ጥሩንባ፣ ፉከራቸው ሁሉ፣ ቆይ ብቻ ቆይ ብቻ።
👌👌👌
ሸፍጥ
★★★
ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
★★
ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ፣ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚሰደዱ፣ በእራህብና እርዛት በየመጠለያ ጣቢያው ያለ በቂ ህክምና ለሚሰቃዩ፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ በጭካኔ ለሚጨፈጨፉ የሰው ልጆችና፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉ ብቻ ሰቆቃ ለሚፈፀምባቸው የዕሌና እስረኞች።
★★
አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ
★
ዔልፋዖስ ኒቐሥ
ወይጀግናጀግናአይገጥሺምሰራሺበሙሉጉሩምጥብ
እንደ ስምሽ ታሪክ ነሽ መቼም...በርቺ
የመድረክ ንግሥት!!!
የዝችን ልጅ ችሎታ አለማድነቅ አይቻልም
አንቺ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ሰወድሸ ለሚሰማ ንገሪዉ
ዋዉ ነዉ
👌👌👌 👌👌👌
በጎጥ ልምሻ አትብረክረክ
★★★★★★★★
ስሰስት፣ ለህይወት አትሳሰም
ነፍስ ሰጥተህ፣ ነፍስ አታድንም
ድጋፍን እጅህን ሚሻ፣ ስታይ ያነሰው አቅም
ዘርፈህ መክበርን እንጂ፣ ሰጥተህ አትታደግም
ስታንስም፣ ልክ እንደዚያው ነው
ለዛሬ ያንተ ዕልውና፣ ህይወት የገበሩ አበው
ሀጉሩ የአንተ ነው ሲሉህ፣ ጎጥ ነው የምታልመው
ስትቀጥፍም፣ ታስታውቃልህ
ያልነበር፣ ትርክት ተርክህ
ከቃለት፣ ቃላት ሰንጥቀህ
ስንዴና እንክርዳድ፣ ታጭዳለህ
መውደድህ፣ እንደ ወቅቱ አየር
ሲደምን እየደመነ፣ ሲያባርቅ አብሮ ሚሸበር
ከፈች እየተፋቱ፣ ካሳሪ ቀለብ ማሰፈር
ሲፀኑ ከፋት ተሞልቶ፣ የአፍቃሪን ሞራል ለመስበር
ሚሰብኩትን አለመሆን፣ በራስ አንደበት ማፈር
ዕሌናን እራስ ጎሽሞ፣ ኮከብ ሲቆጥሩ ማደር
ባህሪህ ግራ ሚያጋባ፣ ለአጥኝ ለሚመራመር
አንዱ የበታችነት፣ ሌላው ሲለው የመክስር
ከሃጉር ከሃገር ከፍታ፣ሲያወርድ በጎጥ በሰፈር
አጃይብ! አበስ ከበርኩ! ምን ይሆን ለዚህ ፈዋሹ
ለብሄር ድዌ ተጠቂ፣ ፍቅርን በፀብ መላሹ
በብሄር ብሄረሰቡ ስም ቀልዋጭ፣ ለተኳሽ ለአስተኳሹ።
እናም!!!
ለአንተ የስልጣን እርከን፣ መጫሚያ መሆን ስለበቃኝ
ለሴራ ፖለቲካህ፣ ዱላ ማንሳት ስላስጠላኝ
ዕፁብ ዕራይ ሰንቅና፣ ፍርሃትህ ይጠፋ አይታይ
እንደ ፃዲቁ ጴጥሮስ፣ ዘራይ አበዲሳ በላይ
ነፃ እንዳዎጡህ ሰማዕታት፣ ተንጎራደድ በአደባባይ
ከህዝብ መሃል ስትገባ፣ ሳላጅብህ ጎንህ ልታይ
ከወላጅ እናት አባት፣ ከአብራክ ክፋይ፣ ከእህት ወንድም
ከጎረቤት ከአብሮ አደግ፣ ከቅርብ ወዳጅ ከእሩቁም
በጥላቻ አልተያይ፣ በብሄር ፖለቲካህ፣ እንደ ታመምክ አልታመም
ከአይዞን ባይህ ጋር እያማሁህ፣ ስብዕናየ አይደረጅም
ቃል ኪዳኔ ለሃገር እንጅ፣ ለጉግማንጉግ ርዮት ዓለም
በጎጥ ስም ተመፅውተው፣ ከተፈናቃይ ለመንጠቀም
ወገን ሄሎየው እንዲበዛ፣ እንዲማረር በኑሮውም
አኬልዳማ በመተረክ፣ ጦርነት ማሳዎጅም
ከቅየው አፈናቅሎ፣ አንተስ ማንገስ ከቶ አይደለም።
እናም!!!
ሃያላን፣ ወጉዝ ከማርዮስ ያሉትን
ይኸን፣ የብሄር የጎጥ ሸቀጥህን
በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ስብህና
ከእውቀት ለገታህው ተከታይህ፣ የስራ ድል ፍጠርና
እስኪ በሃገሬው ልብ ንገስ፣ ፋና ወጊ ሁንና
ለትውልዱ ምሳሌ ሁን፣ ቅንቅኑን ምከርና
አንድነትን ለተጠማ፣ ልዩነትን አታንቆርቁር
ችሎታህ፣ ከሴራ ፖለቲካ፣ ወደ ማሻገር እንዲሻገር
የዕሌናን ድንቅ ስንኞች፣ ከስሜት ፀድተህ እስኪ በርብር
ሂትለራዊ አስተምሮህ፣ ለፍቅር እንዲበረከክ
የማዕተመ የማንዴላ፣ የእናት ትሬዛ፣ የሮዛ ፖርክ
የአበበች፣ የዶክተር ኪንግ፣ የዊልብፎርስ፣ የአን ፍራንክ
ገድሎቻቸውን ደጋግመህ ፈትሽ፣ በግሎባዜሽን ዘመን፣ በጎጥ ልምሻ
አትበረክረክ፣ አትፍረክረክ።
👌👌👌
ሸፍጥ
★★★
ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም
አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም
አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም
ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም
ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም
መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም
ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም
ሴራና በቀል፣ አይዶለትም
ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም
በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም
ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም
ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም
አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም።
★★
ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ፣ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚሰደዱ፣ በእራህብና እርዛት በየመጠለያ ጣቢያው ያለ በቂ ህክምና ለሚሰቃዩ፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ በጭካኔ ለሚጨፈጨፉ የሰው ልጆችና፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉ ብቻ ሰቆቃ ለሚፈፀምባቸው የዕሌና እስረኞች።
★★
አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ
★
ዔልፋዖስ ኒቐሥ
Le Ethiopia kestete yehonesh.
Yechemer lemen 🇪🇹 🇪🇷 🍯
ኡፍፍፍ …
ሸንሽነው ሸንሽነው በክልል በጎሳ፣
ምድሩን አደረጉት እሬሳ በሬሳ።
ገበሬ የሚይርሰው ባገሩ መሬት ነው እሱም ሰላም ሲሰፍን ።
ፈጣሪ ይጠብቅሽ ወደፊት 🙏🙏🙏🙏 እንዳንቺ መሆን የምፈልገው
እንዲህ ንገሪለን "ለደነዘዘው"............!!!
አላህይተብቅሽእህቴ
Echi nat hageri 🇪🇷 🇪🇹 wedefit guzo
ዳግማዊት ጣይቱ ብየሻለሁ
Wow wow wow!!!!!
RESPECT 🙏🙏🙏🙏
Unfortunately, you presented such great message to the wrong audience. They are lifeless! Emotionless ! Otherwise, you deserve a standing ovation for such heart renching message. GOOD JOB !
ሰላም አርትስ! ኢትዮጵያዊንት ከተዳከመ 27 አመቱ
2 አመት ኢትዮጵያዊነት ቀና ካለ በውሃላ መልሶ አንገቱን እየደፋ ነው ። ከአሁን በውሃላ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ሁላ እና አማራ ካላመጽን እና የምንግስት ስልጣን ካልያዝን ኢትዮጵያዊነት ይጠፋል አዲስ አበባ የ 1 ብሄር እንዲሆን ተውስኖዋል ክዚ በውሃላ እኩልነት አይኖርም ስትከራክር አገሬን ለቀህ ውጣ ነው መልሱ ። የትኛውም ቦታ የኔ ሀገር ነው የሚል ስለንቦና ሊኖርን ይገባል
ለ30ዓመት ወያኔ የዘራው የብሄር በሸታና የከፋፍለህ ግዛ አጥር ግንብን ለማፍረሰ !! አሁንም ለዘመናት አገርና ንፁሃን ህዝብ ያለቅሳል😭😭😭😭😭😭
❤❤❤a❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አdenk!!!!
❤❤❤
😭😭😭😭😭😭
ምሥኪኑገበሬአሥለቀሠኝበጣም
እህ ህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wawe!!!
ኧረ ይመችሽ ሚገርም ብቃት ነው 🙏🙏🙏
Wekabiyam
hagare salamish yibza
💚💛💔😢😓
🇪🇹 Eneyat bezu gubaye ayedelm minsteru yetalu Yetemeret ministeru yetaserut Bereket weyes Fetefachi profeseroch
Dear fellow citizens, the golden treasure and author young lady of lovely country Ethiopia we ever had, I am impressed with the importance of message that touched the majority. Let the modern, pharaohs and Mossolins and Herodians and Hitlers and those the slag and the curses of our lovely country learn our living history throughout generations that we never been slavery we are bees for our freedom, liberty, and democracy and human rights. We must establish and renew and refresh and build strong relationships with unity, solidarity and loyalty and prosperity, love and and peace among precious people. Whenever you on the stage, soldiers with the their uniform lift you up. Because our lovely country Ethiopia and her precious people are in the arms of God .Amen! Every family member must teach their precious children to love their precious people and lovely country Ethiopia. Amen! I wish you best all in your future endeavor. Amen! I urge you all, stand fast to build strong relationships with our unique God and to build New great country our home land mom Ethiopia I will never forget her and her precious people!! Our eyes are upon God. Our tyranny enemies if touch us you touch God eyes! Don't declare God's rough judgment lake of fire upon you and your pagans children for four generations. Stop it to enter in our borders!!
Yene andegna siwedsh eko gn meche new misemush yhon!!
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✍️
Bewnet geroemi neshi ehtai
ሌባዉ ተቀምጦ ዳኛዉን አሰሩት፣
ሰዉ ከህግ ነህ ብለዉ ሲደምሩት!
ሌባዉ ይግረም ብሎ ተገኘ መሀል ቤት!
ያዉም ቤተመንግስት!
ያገሬን ባንዲራ እያብጠለጨላት!
የሚሟገት ልቡ ቆርጦ ሊያቃጥላት!
አየ እናት! ይች እናት! የሚያብጠለጥላት!
እሷ እኮ እናቴ ናት! አንገቷን ሲያስደፋት ቁጭ ብየ የማያት!
የኔ ልብ ይሰበር የኔ አንገት ይደፋ!
ምርጥየ ቅመም ነሺ
ምሁር አለ እንዴ ኢትዮጵያ ውስጥ
Ere 🇪🇹 endateregemen 🇪🇹 were guntela sibeza ene selechenge 🇪🇹 lemederesh sew yeschish 🇪🇹
Fergi ere mider, Freji, ye amara dem yachekeyeshi merat ere freji.
Mesrat ke tebeka jemero le hager
Kanjete new yaslekeshgn edme ystsh enate . Semi tefa
Kalew duket hulu tishayalesh berchlgn