Tsehay Tube ፀሐይ ዩቱብ is live! በባህላችን ጎጂ እንዳለ ጠቃሚም አለ የጎጂውውስ እስቲ እንመልከት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 28

  • @Samrawit6
    @Samrawit6 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ፀሀይ እንኴን ደህና መጠሽ አርፍ ርዕስ ነው ጎጂ በህሎች የምየያደርሱት ችግሮች መህበራዊ እኮኖምያዊ እንዲህም የጤና መቀወስ ወዘተ ያደርሳል

  • @medhanit24
    @medhanit24 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አለምዬዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቀይታ ነበር በርቺ
    ጎጂ የሚባል በሁላችን መቅረት ያለበት ያለ እድሜ ጋብቻ ሴቶች ገና በህፃንነታቸው ነው በድሜ አባት ዐይም አያት ለሚሆን ሰው የሚዳሩት መቅረት አለበት 😢

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ጠሐይ ቤትሽ ጥሩ ግዜ አስልፍኩ አምስግናልሁ የነ ብርን ግዜ ጥሩ እና አስድሳች ነበር በዝሁ ቀጥይ በርቺ

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq 18 วันที่ผ่านมา

    ስላም ነው ፀዬ እንኳን ደና መጣሸልን አሪፍ ግዜ ነበረን ያሳለፍነው አዎ ጎጂ ባህል እንዳለ ሁሉ ጠቃሚም ባህሎች አሉን ጎጂ ባህሎች በፋይናሰ ላይ በአኗኗር ላይ ችግር ይፈጥራል ኢኮኖሚ ያቃውሳል ጠቃሚ ባሎቻችን ቱሪሰት ያመጣሉ ጠቃሚ ባአለም አገራችንን ያሰተዋውቁልናል ❤❤

  • @ShamaliPriyangika-lo1sw
    @ShamaliPriyangika-lo1sw 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አለምዬ ❤በሀገራችን በጣም ብዙ ጎጂ ባህል አለን ከነሱ መሀል ሳይፈልጉ ጋብቻ ብዙ ቦታ ባይባልም አሁን እየቀረ ይመስለኛል ለሰርግ ተብሎ ድግስ ሰው ምን ይለኛል ብሎ ደግሶ የሚያገባ መጨረሻው ሀዘን ነው

  • @Zahara_M
    @Zahara_M 18 วันที่ผ่านมา

    Selam selam enkon dehna maxashi selamishi yibiza በህለው ጎጅ የሆኑ ነገሮች ብዙ ነቸው ለምሰሌ ሴት ልጅ ለአቅም አደም ሰደሪስ መደር ህይወቶንም እስካመጣት ትደርሰለች በመወለድለይ ፌስቱሊ ወይም መሀፀና ለይ ጉደት ይደርስበተል ጥንቆላ ,ከትወለድ ወዳ ትወለድ ይተለላፈ ይገኛል ጎጅ መሆኑ ይተወቀ ሰዎች ግን የጠቀሙተል ,,,,,ወዘተ በርች የኔ ቆንጆ ❤

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 15 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመታሽና አሪፍ ጥሩ ደስየሊል ቆይታም አድርገናክ ከጎጅ ባህሎች ድሮ አስገድዶ ጠለፋ የሴትልጅ ክርዛት አስገድዶ መድፈር .... ይቀጥላል በርች

  • @እዉነትእዉነት
    @እዉነትእዉነት 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን. የምወድሽ ፀሐይዬ አሪፍ ቆይታ ነበረ በርችልን በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ ያገናኘን ፈጣሬ አገራችን ፅንጅ ሰላም ያድርግልን

  • @wubneshsisay8812
    @wubneshsisay8812 19 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ፅሀይየ እንኳን ደናመጣሽልኝ ጠጅ ባህ የሚያመጣው ጣጣ የሴት ልጅ ግርዛት ያላቻ ጋብቻ ባህላውይ ሌሎችም አሉ በተረፈ እጅግና ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 18 วันที่ผ่านมา

    ወድ እህት ጥሐይ ኮምንቱ አትረብሽ እንግዲህ አንድ አንድ ግዜ ያጋጥ ማ ል ሃግራች ስላም ያርግልን አምሰግናለሁ

  • @ሰሙቲይቲውብ
    @ሰሙቲይቲውብ 18 วันที่ผ่านมา

    ለላም ሰላም ውድ እህቴ እደት ነሽ አኮን ደህና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጎበዝ ጠክሪ ጎጂ ነገሮችለምሳሌ እኛ ሴቶች የሚወድንን ትተን የማይደንን ስንከተል አልሆነ ቦታ ላይ እንወድቃለን

  • @Enat2721
    @Enat2721 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝዝዝዝት ይበል ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማስተዋልን ያድለን

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን ፀሀየ እንኳን ደህና መጣሽ እስቲ በርዕስሽ አንድ ልበል በነገራችን ላይ በሀገራችን ብዙ ባህሎች አሉ ጎጂም ጠቃሚም አሉ ከእነርሱ መካከል ስለ ጎጂ ባህሎችን እናንሳና አሁን ላይ የቀሩ ቢሆንም ቦታዎች ግን ያልቀሩበትም ሁኔታዎች አሉ ለምሳሌ ያለ ዕድሜ ጋብቻ እሷ ሳትፈልግ ወይም እሱ አይፈልግ ወይም ለትዳር ዝግጁ ሳይሆኑ ወደ ትዳር ዓለም እንዲገቡ የሚያስገድዱ ብዙ ባህሎች አሉ ከዛ ትዳር ከፈጸሙ በኋላ ስላልተጋቡ ቀላሉ ትዳርን ለመበተን ይደረጋሉ ስለዚህ ይህ ባህል ጎጂ ባህል ነው አሁን ላይ አንዳንድ ቦታዎች ይህ ስህተት አሁንም ይፈጠራል ሌላኛው ጎጂ ባህል ደግሞ ለምሳሌ እንደ ግርዛት እንዲሁም ፈጣሪ ማማ ምሳሌ የድሮ ሰዎች አንድን ነገር ሲፈልጉ ፍላጎታቸውን ለፈጣሪ መናገር ሲገባቸው ወደ ጦንቃኝ የሄዱ ገንዘብ እየፈከፈሉ ጾታዎችን እያበረከቱ የወደፊት ህልማቸውን ጦንቃይ ቤት ሄዶ የጠይቁ ነበር ይህ ይህ ጎጂ ባህል ነው ምክንያቱም የሚያረቅን ነገር የሰይጣን ስራ ነው የድሮ ሰዎች ባህል አርጎ ይጠቀሙበታል አንዳንድ ሰዎች የድሮ ባህል አርጎ ይጠቀሙበታል ሌላኛው ደግሞ ጉጂ ባህል እንደነ እሬቻ የመሳሰለ ጎጂ ባህሎች አሉ ፈጣሪ ይመስገድ ሲገባቸው በፈጠራቸው ነገሮች ፍላጎታቸውን ማሳካት ሲችሉ ፈጣሪ በፈጠረው ነገር በወሀ እና በሳር ያመልካሉ ይህ በራሱ ትልቅ ጎጂ ባህል ነው ብዬ አምናለሁ ጎበዝ ማሬ በርቺል

  • @almaz1207
    @almaz1207 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ ጎጂይ ባህል ብዙውን ለምሳሊየ ሀሜት ውሸትከፈጣሪይ ትዛዝ ውስጥ ስንወጣ ያም ጎጂይ ባህል ነው እህቴ በተርፈ በርችይ ❤❤❤

  • @TadelechT
    @TadelechT 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የኔ ውድ አዎ በብህል ብዙ ጎጅ ነገሮች አሉ በተለይ ገጠር አከባብ ላይ እሰካሁንም እየሆን ያለው ነገር ነው ጎጅዎቹ የሴት ልጅ ግርዛት ያለእድሜ ጋብቻ ባኣድ አምልኮ አረብዙ ነገሮች አሉ

  • @BirtukandiroWagii-s6o
    @BirtukandiroWagii-s6o 18 วันที่ผ่านมา

    Bagaa nagaan dhuftee yerroo garii turee galtomii alamiye jabadhuu ittii fufii ❤❤❤❤

  • @youtub-bm2by
    @youtub-bm2by 16 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የኔውድ አርሴማየ እንካን ደህና መጣሽ የኔውድ መሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ እህቴ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ፍቅር ያርግልን ሁላችሁ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ስደተኝች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ. በርችልኝ እህቴ

  • @AsetarBerkete
    @AsetarBerkete 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የምወድሸ ውድ እሕቴ ፀሀይዬ እንኳን ደሐና መጣሸልኝ ሰለነበረን ቆይታእናመሰግናለን በተረፈ በረችልኝ ሰላም ለሀገራችኝ ሰላም ለሕዝባችን እንዲሆን ተመኝ ❤❤

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ ጎች በሀል ሁሉም ተፈጣሪ ተፈቀደው ውጭ ሁሉም ጎጂ በሀል ነው ያለሉት. ማሻርክ ይባላል አላህን ጥሎ ሌላ ነገርን አድነን ማለት ይከብዳል እናም በርች

  • @kidu_media
    @kidu_media 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላም የምወድሽ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ጎጅ ባህል ምንላቸዉ በሀገራችን የሴት ልጅ ግርዛት በየገጠሩ እርጉዚን ሴት የለእዉቀታቸዉ የምያዋልዱ ያላቻ ጋብቻ ወዘቴ

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 18 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ብዝትትት ትርፍትርፍ ይቤል እንኳን ደሔና መጣሽ እምወድሽ እምናፍቆሽ እንኳን ደሔና መጣሽ በጣምምም አርፍ ቆይታ ነቤር ቤርችች❤

  • @zenuzenu-zl5jy
    @zenuzenu-zl5jy 18 วันที่ผ่านมา

    ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ አለምዬ የኔ የልቤ ድዉድዉ ጎጂ ባህል አሁን ላይ አገራች በጣም እያበላሻት ነዉ የኛ ዉብ የሆነ ባህለ ትተን የሠዉ አገር እያዳበርን ነዉ በጣም ያሳዝናል ቆም ብልን እናስተዉል በርቺልኝ የምወድሽ ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @hermela_tube
    @hermela_tube 19 วันที่ผ่านมา

    selame weda ehetachene enekane dehena metashe berche betame terewe geze ena weyeywte nebere enamesegenalene baleshebete selameshe yebeza ..❤❤

  • @SurprisedCondorBird-xz5wy
    @SurprisedCondorBird-xz5wy 18 วันที่ผ่านมา

    ፀሀዬ በሰማያዊ ጃኬት አልነወበር እንዴ ያየሁሽ ወይስ ሰለደከመኝ ጃኪት ተቀይሮብኝ ነው ውዴ በኔ ጎጂ በሀል የምለው ስንፍናን ብቻ ነው የድሮ አባቶቻችት የሚያረጉትትክክል ነበር ስለጠንን ብለን አበለሻሸነው በርችልኝ

  • @EyerusAbay-v4d
    @EyerusAbay-v4d 18 วันที่ผ่านมา

    Selam selam enikon beselam metashilin widow ehitachin selam bekirisitosi yibiza yebehal seti lijin masigerezi eniti mekuret tilifa ena enidezi yalut nachewu berichi arif nw

  • @Abebechtube16
    @Abebechtube16 18 วันที่ผ่านมา

    Selamesh yebza wede zare arif irihes new aho behagerachen eskeahun ያልቀረ goji bahal ale ina hun betechale meten tefa banelem kebifitu minem ayelem