አስገራሚው የ እግር ማሳጅ! ህመምሽ አፍ አውጥቶ ሳይናገር ድረሽበት ተባልኩ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 136

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 20 วันที่ผ่านมา +7

    መሲዬ እርጋታሽ ቁንጅናሽ አዛኝነትሽ ደርባብነትሽ ስውድሽ እኮ❤❤❤❤

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 21 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም ግልጽ የሆነ ሙያዊ ገለፃ ነው መሲ እናመሰግናለን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው መሲዬ ይመችሽ የተባረክሽ ያስፈልገሻል ስልክነ አድራሻ አስቀምጭልን ሀምሌት ትልቅ ሙያ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ❤️

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 19 วันที่ผ่านมา +2

    መሲዬ አንቺ መልካም ሰው እባክሽ ስልካቸውን

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 19 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ደስ ይላል ለካ ወላጆቻችን ለዚህ ነው እግራቸውን የሚያሳሹን ክብር ለወላጆች ከእግዚአብሔር ቸርነት ጋር በምርቃታቸው ነው ከብዙ ፈተና የምንወጣው
    መዳፍ ማንበብኮ ጥንቆላ ነው መሲዬ ምን ያረግልናል

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 12 วันที่ผ่านมา +1

    ይገባሻል መሲዬ የሥንቱ ፕሮግራም ስትሠሪ የከፈልሽው ዋጋ ቀላል አይደለም ፈታ ዘና በይልኝ ይመችሽ ❤ 😍

  • @taikaadamu7499
    @taikaadamu7499 20 วันที่ผ่านมา +3

    ሀምሌትዬ የኔ ቆንጆ❤ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ!!!! በርችልን❤

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 14 วันที่ผ่านมา

    አገልግሎት ሰጪዋ (አኪሞ)በጣም ደስ የሚል ገለፃ የማይሰለች ትምህርት ደስ ይላል እናመሰግናለን እንመጣለን❤❤❤

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 20 วันที่ผ่านมา +2

    መሲ እናመሰናለን በጣም ጥሩ መረጃ ነው ፤ ሀምሌት ተባረኪ እጅሽ ይባረክ ፤ መጠቼ እታያለሁ

  • @wasera09
    @wasera09 21 วันที่ผ่านมา +8

    ዋጋ ያንሰዌል በጣም ትልቅ የጤና መፈወሻነው :: መሲ እናመሰግናለን

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 21 วันที่ผ่านมา

      ስንት ተባለ ዋጋው👂

    • @tsehayturki
      @tsehayturki 20 วันที่ผ่านมา +1

      ከ 700እስከ 900 መቶ ብላለች

    • @tsehayturki
      @tsehayturki 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@meselechfeyessa1226700/900 መቶ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 21 วันที่ผ่านมา +27

    መሲዬ እባክሽን ስልኳን አስቀምጭልን ለናቴ ያስፈልጋታል

    • @ekramyassin9105
      @ekramyassin9105 21 วันที่ผ่านมา +3

      Enem Gena sayew le enate new yasebkut long life for mothers ❤

    • @countrystayletub
      @countrystayletub 20 วันที่ผ่านมา

      I love foot message ooh, where is her location

    • @dogalipicture4064
      @dogalipicture4064 20 วันที่ผ่านมา

      @@ekramyassin9105 1:24 :08 dekika lay ale silkan tinageralech

    • @dogalipicture4064
      @dogalipicture4064 20 วันที่ผ่านมา +1

      1:24 :08 dekika lay ale silkan tinageralech

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 4 วันที่ผ่านมา

      አዚጋ በምታይዉ ማሰታወቂያ ገንዘብሸን አትበይ ወይዘሮ መሰረት ቢዝነሰዋን ነዉ የምትሰራዉ ‼️‼️‼️‼️

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 20 วันที่ผ่านมา +2

    መሲዬ ላንቺ ሲያንስሽ ነው ::አንቺ ኮ ለስው ሁሉ መድኃኒት ነሽ ::ስትስቂ እንክዋን በጠም ነው ደስ የሚለኝ ❤❤❤

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 21 วันที่ผ่านมา +3

    መሲ እንኳን ደህና መጣሽ ፈታ በይ መታየቱ ጥሩ ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EtenshMekonene
    @EtenshMekonene 20 วันที่ผ่านมา +2

    መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ ነገር ጠቆም ሽን

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 20 วันที่ผ่านมา +1

    ሀምሌት ጀግናዋ እጅሽ ይባረክ

  • @ameleworkgebru4425
    @ameleworkgebru4425 21 วันที่ผ่านมา +6

    ያስፈልግሺል ስራሽ ስለሚያደክም❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 21 วันที่ผ่านมา +4

    ይመችሽ መሲዬ❤

  • @2k7mamo
    @2k7mamo 21 วันที่ผ่านมา +1

    She is a great teacher, I hope she will give training

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol 21 วันที่ผ่านมา +2

    አድራሻዋ መሰዬ

  • @hiwotkitaw8547
    @hiwotkitaw8547 19 วันที่ผ่านมา

    Very professional. Good job

  • @EMUAND
    @EMUAND 20 วันที่ผ่านมา +3

    መሢ የኔ መልካም ወየው ወላሒ እኔ እፈልጋለሁኝ እሻአላሕ አገር ስገባ

  • @workeago426
    @workeago426 21 วันที่ผ่านมา +8

    መስዬ ይመችሽ እንቺኮ የሁሉም እናት ነ ሽኮ ዘና በይ

  • @leyealex3216
    @leyealex3216 21 วันที่ผ่านมา +11

    መሲዬ ቀሚስ እንዴት እንደሚያምርብሽ በናትሽ ሁሌም ቀሚስ ልበሺ እኛሴቶች እኮ ቀሚስ ነው ውበታችን መሲ ስትለብሰው ደሞ ውብ ነው::

  • @abebechfeyissa7200
    @abebechfeyissa7200 13 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ የሑሉ ሰው ጥያቄ ነው እባክሽ አድራሻዋን

  • @kabetube
    @kabetube 21 วันที่ผ่านมา +6

    አይ እደው ይሄ ማሳጅ ለኔነበር ስራያደራረቀው ወገቤን ነበር ማሳጅ እሚያስፈልገው

  • @የክርስቶስባርያእኔነኝ
    @የክርስቶስባርያእኔነኝ 21 วันที่ผ่านมา +1

    መሲዬ የኔ ቆጆ ስታምሪ ይገባሻል ❤

  • @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ
    @ከመሰቀሉስርነውአድራሻየዮ 20 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ እኔም ያስፈልገኝ ነበር ስደት ሆንኩኝ እጅ ስልክ ቁጥሯን ቢቀመጥ ግን ጡሩ ነበር

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 20 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ አገራችንን ሰላም አርጎ ለገራችን መድር ካበቃን እመጣለሁ አንቺጋ ለመታከም

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 21 วันที่ผ่านมา

    Thank you mesiye....

  • @seblewoldeanbesse-gk9rq
    @seblewoldeanbesse-gk9rq 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሃምሌቲዬ የኔ ጎበዝ መድሃኒት ነሽ?

  • @afrostar6931
    @afrostar6931 20 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ ሰላም ይብዛልሽ

  • @Belay-q4e
    @Belay-q4e 20 วันที่ผ่านมา +2

    አድራሻውን ወይንም ስልኳን ለእናቴ ነው በናትሽ መሲ

  • @Obseehundaa
    @Obseehundaa 21 วันที่ผ่านมา +2

    ዉድ ነዉ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 20 วันที่ผ่านมา

    Great service introduction I have been going for reflexology for yrs it's a quick pick me up. Please change the interior colours currently it's too cold and ñot cosy blue is a cold colour use earthy colour instead

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 21 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ አርገሻል መሲዬ አንድአንዴም ለራስ ጤና ትኩረት መስጠት ተገቢ ነው።

  • @abiykebede5339
    @abiykebede5339 20 วันที่ผ่านมา +3

    አድራሻዋንና ስልክ ቁጥሯን አስቀምጭልኝ

    • @foziseid
      @foziseid 20 วันที่ผ่านมา

      4 kilo Nibbank building
      2ND floor

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 20 วันที่ผ่านมา

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tem-f2q
    @Tem-f2q 20 วันที่ผ่านมา +2

    እኔም ይህን የእግር ማሳጅ እዚህ አውሮፓ ተምሬያለሁ ! ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያዋጣ ስራ ነው?

  • @helenteags5211
    @helenteags5211 21 วันที่ผ่านมา +3

    የምትለው ነገር ሁሉ እውነት ነው በርቺ አድራሻ የት ነው እኔ ሌላ ቦታ እታሽ ነበር እሩቅ ስለሆነ ቆየሁ ከሄድኩ አድራሻቸውን ብትነግሩን

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 21 วันที่ผ่านมา +1

      መዝ 4 ኪሎ ስትል ሠምቻለሁ መፈለግ ነው😅

    • @nateabebe108
      @nateabebe108 20 วันที่ผ่านมา

      4 kilo neb bank building 2nd floor office number 210

    • @dogalipicture4064
      @dogalipicture4064 20 วันที่ผ่านมา

      1:24 :08 dekika lay ale silkan tinageralech

    • @foziseid
      @foziseid 20 วันที่ผ่านมา

      @@ለእኛtube 4 kilo Nibbank building
      2ND floor

  • @EMUAND
    @EMUAND 20 วันที่ผ่านมา +2

    መሢ እን የቤተሠብ ሾ ለምን አትሠሪም እቤትሽ ቡናሽን አፍልተሽ ከነቤተሠቦችሽ ፋብትን ብለሽ ለምን አትጋብዥንም ማነው መሢን ቡና አፍልታ ዳቦ ጋግራ መጋበዝ የሚፈልግ

  • @rhmatrhmaty6500
    @rhmatrhmaty6500 21 วันที่ผ่านมา +3

    እባክሽን መሲዬ እናቴ የግር ታማሚ ናት ያሎሰድኳት ሀኪም ቤት ያልሞከርኩት የባህል መዳኒት የለም እባክሽ ስልኳን ስጪን

    • @ekramyassin9105
      @ekramyassin9105 21 วันที่ผ่านมา

      Enem wedyaw enaten.new yasebkuat long life for mothers

    • @rhmatrhmaty6500
      @rhmatrhmaty6500 21 วันที่ผ่านมา

      አሚን የኔ ዉድ እረጅም እድሜ ለናቶቻችን

    • @tsehayturki
      @tsehayturki 20 วันที่ผ่านมา

      ​@@ekramyassin9105ብራና ሰላም ፊለፊት ንብ ባንክ 2 ፍሎር ሀምሌት የእግር ማሳጅ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 21 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ በተለይ ለመዳም ቅመሞች ያስፈልገናል እኔ ሚገርማቹ አንዳንዴ በጣም ስራ ካለ ሁለት ቀን አልተኛም ግን እንቅልፌ ሳይመጣ እግሬን ነው ሚያመኝ ከዛ በውሀ እዘፈዝፋለሁ ስልክ ቁጥር ቦታውስ የት ነው ???

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 21 วันที่ผ่านมา

      ቁጥራዋ ለካ በድምፅ ተናግራለች

    • @rhmatrhmaty6500
      @rhmatrhmaty6500 21 วันที่ผ่านมา

      እኔም መዳም ቤት ነዉ ምሰራዉ እግሬን በጣም ነዉ እሚያመኝ በተለይ ዉስጥ እግሬ ያቃጥለኛል አምላክ ላገራችን ያብቃን ቁጥራን ግን በፅሁፍ ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 21 วันที่ผ่านมา

      @@rhmatrhmaty6500 ውዴ እርጅም ሰአት ስለምንቆም ነው እና ማታ ማታ በውሃ ዘፍዝፊው ከዛ በባዝሊ ወይም በወይራ ዘይት ዘይዘይቱን በሚሉት ውስጥ እግርሽ በደንም ተቀብትሽ አሽተሹ ካልሲ ልበሺ እና ተኝ አይዞሽ ያልፋል እኔ ፈጣሪ ከፈቀደ በቅርብ እገባለሁ

  • @YRAF-ye5ck
    @YRAF-ye5ck 20 วันที่ผ่านมา +3

    አድራሻውንግልፅአርጊልን

    • @tsehayturki
      @tsehayturki 20 วันที่ผ่านมา

      አራት ኪሎ ብራና ሰላም ፊለፊት ንባክ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210

    • @foziseid
      @foziseid 20 วันที่ผ่านมา

      4 kilo Nibbank building
      2ND floor

    • @HalimaYimer-j9y
      @HalimaYimer-j9y 20 วันที่ผ่านมา

      አራት ኪሎ ንብ ባንክ ህንፃ ላይ ነው 2 ተኛ ላይ ናቸው በጣም ጎበዝ ናቸው

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 20 วันที่ผ่านมา

    ❤Emma meseret enjoy yourself.

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 21 วันที่ผ่านมา +1

    ☝🏿👍🏿ትክክ ዶክ ያለችው ኡሉ 😔

  • @azebbirhane6150
    @azebbirhane6150 20 วันที่ผ่านมา

    Injoy mesi.

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 21 วันที่ผ่านมา +3

    እባክሽ መሲዬ ስልኩን ንገሪን

    • @alemkebede5848
      @alemkebede5848 21 วันที่ผ่านมา

      ፕሮግራሙ መጨረሻ ላይ አድራሻዋ ተቀምጧል።

  • @YRAF-ye5ck
    @YRAF-ye5ck 20 วันที่ผ่านมา +4

    ስልክቁጥር

    • @dogalipicture4064
      @dogalipicture4064 20 วันที่ผ่านมา

      1:24 :08 dekika lay ale silkan tinageralech

  • @SelamMike
    @SelamMike 21 วันที่ผ่านมา +7

    ይህ አሁን አደለም የመጣው የእኔ አያት እኛ ስንታመም የእግራችን የአውራ ጣታችን እና ውስጥ እግራችንን ስታሽን በንጋታው በሽታው ይጠፋል ስለዚህ የአያቱቻችንን እውቀት አድንቁ መቸም አበሻ የራሱን አያከብርም !!!

  • @TsedaleTsedale-vv8dr
    @TsedaleTsedale-vv8dr 21 วันที่ผ่านมา +1

    Mesya ewedishalew bewnet❤🎉

  • @ericbrie3480
    @ericbrie3480 21 วันที่ผ่านมา +1

    Mesya adada enkane Yimcshe konjoooo

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia 19 วันที่ผ่านมา

    በሽታዎች ሁሉ እግራችን ላይ ነው ያሉት የሆድ ህመምን ጨምሮ ልጄ የውስጥ እግሮቼን ስታሽልኝ ብዙ ለውጥ አያለሁኝ ጀርባዬንም ጭንቅላቴንም እንዲሁ ሙያ ባይኖራትም ከዩቱብ ባየችው ልምድ በጣም ጎበዝ ናት በእጇ በመንካት ብቻ የጏጎለውን ቦታ ታውቀዋለች:: የድሮ ሰዎች መታሸትን ያለ ምክንያት አልጀመሩትም እነሱ ቀድመው ድሮ አውቀውታል::

  • @SofiMall
    @SofiMall 21 วันที่ผ่านมา +1

    Er enam betam new meyamegn ande wedka sira zoro neber ena altemelesem ahu betam yamegal😊😊😊❤🙏

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 21 วันที่ผ่านมา +3

    ለወንዶችስ ይሆናል እንዴ መሲ...?

  • @GoseGose-e6t
    @GoseGose-e6t 21 วันที่ผ่านมา

    Ramayana neshe aderashawan❤❤❤❤❤

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 21 วันที่ผ่านมา +2

    ስልካቸው ካለ

    • @dogalipicture4064
      @dogalipicture4064 20 วันที่ผ่านมา

      1:24 :08 dekika lay ale silkan tinageralech

    • @rozaroza4288
      @rozaroza4288 20 วันที่ผ่านมา

      @dogalipicture4064 አመስግናለሁ

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 20 วันที่ผ่านมา +1

    አላማው ምንድነው? ቦታውና አድራሻ ካልተነገረ እና ተመልካቹ መጠቀም ካልቻለ ዩትዩብ ተመልካች ብቻ ትገርሙኛላችሁ እኮ

  • @Thesculpt97
    @Thesculpt97 21 วันที่ผ่านมา +2

    እባክሽ ዋጋውን ንገሪን ለኔ ያስፈልጋል

    • @binyamkabtamu9620
      @binyamkabtamu9620 18 วันที่ผ่านมา

      ማሳጀሩ አኛ ጋር ይደውሉ

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 21 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂እንደ ዛሪ ቀንቼብሽ አላውቅም 😂ምን አለ ለ አለም ሴቶች በ ነጽ ይህን ማሳጀ ቢስጣቸው 😔😔አለምን ረስተን 😔አይይ ምኝት

  • @AishsHayat
    @AishsHayat 21 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 21 วันที่ผ่านมา

    አይ መሲ ይህ ለኔ ጥሩ ነበር

  • @BekelechReta
    @BekelechReta 21 วันที่ผ่านมา

    መሲዬ ሁለተኛ አራሰሺ ላይ ውግ አንዳታደርግ ፡በአግዚአብሔር ፡ መሰረት ክልክል ፡ ነው ፡

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 21 วันที่ผ่านมา +2

      መቼ ዊግ አድርጋ ታውቃለች ።

    • @sarahabetamudubale6476
      @sarahabetamudubale6476 21 วันที่ผ่านมา

      Mechye nwe wige srega yemtaweqwe? Eswa betame chwa syete nate

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 21 วันที่ผ่านมา

      ?????

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 21 วันที่ผ่านมา

      በጣም ደስ ትላለች ግልጽ ናት መሲዬ እንኳን ተመቸሽ ተባረኩ !

    • @GennetWoldemichael
      @GennetWoldemichael 21 วันที่ผ่านมา

      አቤት የእግዚአብሔሮ ስራ እግር ይህ ሁሉ ነገር መያዙን ዛሬ አወቅሁኝ ወይ ታሪክ ተመሶገን ነው ሌላ ምን ይባላል !

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 21 วันที่ผ่านมา

    waw ena lezara anchi yeteseteshin enam berasalay kuche biya tegeberkut thankyou

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 21 วันที่ผ่านมา +4

    እረ እናቴ ታማለች ወይኔ😭😭

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 21 วันที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው። እናቶቻችንን ቶሎ ብንፀድቅባቸው ምርቃታቸውን እናገኛለን።

    • @SeadaMahmud-op5ee
      @SeadaMahmud-op5ee 21 วันที่ผ่านมา

      አላህ ይማራቸው

    • @samiratube2450
      @samiratube2450 21 วันที่ผ่านมา

      @SeadaMahmud-op5ee ሽኩራን ማማ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 21 วันที่ผ่านมา +2

      እግዚአብሔር ይማራቸው

    • @RGChannel520
      @RGChannel520 21 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይማርልሽ 🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 21 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት ወገቤን😢😢አቤት እግሬን መስዬ እንዴት ልንገርሽ ህመም ብቻ መሰለሽ ኡፍፍፍፍፍ!!!!

  • @AnaGameplay-f9y
    @AnaGameplay-f9y 21 วันที่ผ่านมา +2

    I need money

  • @ekramyassin9105
    @ekramyassin9105 21 วันที่ผ่านมา

    @sheger info mesi gin drive eyaderegsh. Record. Tru new ychalals?????

  • @TigistAmdu
    @TigistAmdu 20 วันที่ผ่านมา +1

    መስዬ የኔ ደርባባ ደስነው የምትዬኝ በርቺ ስልኳን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 21 วันที่ผ่านมา +2

    እጅሽን ከምትሰሪ እግርሽን ይመከራል በርቺ !

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 21 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይፍቀድልኝና ዳግም አገሬ ስመጣ እመጣለሁ የዛሬ 6 ወር ሌላ ቦታ የግር ማሳጅ አድርጋለሁ

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 21 วันที่ผ่านมา

    Can you come to Washington DC area? I will definitely come to see you

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 21 วันที่ผ่านมา +1

    የተሻለ ነዉ የሰማችሁ ወይ ስልኩ ካለ

  • @tadelubedaso6836
    @tadelubedaso6836 21 วันที่ผ่านมา

    mesiya eskezara tebediyalew eyaleche yimeslale yimecshe

  • @AfomiaBelay-su6fq
    @AfomiaBelay-su6fq 21 วันที่ผ่านมา

    መሲ ቆንጆ ስልጣን ንገሪኝ አንች ለታሽሽው እኔ ቀናሁ. ይመችሽ

  • @tenayadeneke4756
    @tenayadeneke4756 21 วันที่ผ่านมา

    Hamletya yena konjo jegna nesh

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 19 วันที่ผ่านมา

    የመሲ አልባሽ አሁንም አልተባረረም ወይም አልተባረረችም?

  • @mekonena
    @mekonena 16 วันที่ผ่านมา

    Ere mesi aderasha ena selke

  • @AnaGameplay-f9y
    @AnaGameplay-f9y 21 วันที่ผ่านมา +2

    Yoo

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 21 วันที่ผ่านมา

    እጅላይ መተኛት ከባድ ነዉ እኔም ተሰቃይቻለሁ❤

    • @kabetube
      @kabetube 21 วันที่ผ่านมา

      እኔሁሌነው እምተኛው

  • @yemisracalemayehu6187
    @yemisracalemayehu6187 21 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ ሰላም ይብዛልሽ ፕሮግራምሽን የማየው እንደቤተሰብ ነው እና ብቻ ተባረኪ።

  • @asmerettesfay1783
    @asmerettesfay1783 21 วันที่ผ่านมา

    Mesiye swedsch yhm syansch new.

  • @IftuuHrpo
    @IftuuHrpo 21 วันที่ผ่านมา

    Www

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 21 วันที่ผ่านมา

    Ende wegenoch....?
    Silikuwan ena adrashawan raswa tenagralech...
    Bizu tiyake silayehu new....

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 21 วันที่ผ่านมา

    Wyne ylmwke egren stamt seskyi emta nber

  • @mulutesfaye3931
    @mulutesfaye3931 21 วันที่ผ่านมา +1

    Lili endet nesh

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 21 วันที่ผ่านมา

    ጎሽ ንገሪልኝ የጫማ ምርጫዋን እንድትቀይር .... ከቻልሽ ስለልብሷም ስለትልቁ ቦርሳም ብትነግሪልኝ😂

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 20 วันที่ผ่านมา

      ኡፍ

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 20 วันที่ผ่านมา

    palm reading is definitely ጥንቆላ😂😂😂😂 ሀራም አለይክ የነገን ሚያቅ የፈጠረኝ ጌታ ብቻ ነዉ።

  • @AREGASHABATE-h5t
    @AREGASHABATE-h5t 20 วันที่ผ่านมา

    አድራሻውን በትክክል ግለጭልን

  • @nmha4141
    @nmha4141 21 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤