የእናቶች እና የአባቶች ቀን ልዪ ስጦታ || Father’s and mother’s day gift

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ส.ค. 2024
  • ishacpejman?utm...

ความคิดเห็น • 269

  • @kiya5113
    @kiya5113 3 ปีที่แล้ว +40

    እናታቹ እናት አትመስልም እህታቹ ነው ምትመስለው ደስ ስትሉ

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹💋💋💋💋ቆንጆ ማር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 3 ปีที่แล้ว +57

    የኔ ማሮች ደስ ስትሉ ደሞ ሁለት እህትማሞች ደስ ትላላችሁ ሰው ሁለታችሁ መሀል አታሰገቡም በቃ የራሳችሁ ቤተሰብ ደስ ይላል ቀናሁ

  • @melatmelat8126
    @melatmelat8126 3 ปีที่แล้ว +33

    የኔ ፍቅር እናታችሁ ስጦታ ስትስጦት ብድግ ብላ ተቀበለች የኔ ጨዋ ትሁት ረጅም እደሜ ይስጣችሁ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይ እናታችሁ ከመቀመጫዋ ብድግ ብላ ስትቀበል ልቤን ነካችው እናት ከነ ስሟ እናት ሁሌም በክብር ትኑር 😭 አባቶቻችንምም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቤተሰቡን ሁሉ እግዚአብሔር በመከባበር ፣ በፍቅርና በበረከት ያኑራችሁ emua

  • @weynitesma8517
    @weynitesma8517 3 ปีที่แล้ว +5

    ውይይ የሄን ቤተሰብ ጥሎብኝ ስወዳችሁ እኮ ምርጥ ስረአት ያለው የጥበብ ቤተሰብ ረጅም እድሜና ጤና ለአባትና ለእናታችሁ ስትዋደዱ ሲያምርባችሁ እኮ

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁፍ ቤተስቡን የሜያከብር ይባረክ Beautiful Family 😘

  • @lemlemmelese1247
    @lemlemmelese1247 3 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ታምራላቹ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።

  • @user-tx3sj4ht8b
    @user-tx3sj4ht8b 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ስወዳቹ ዉበታችሁ ሳቃችሁ ስነምግባራችሁ ሁሉን አድሎችሆል በጣምነዉ ደስ የምትሉት

  • @kalkidanmolla8804
    @kalkidanmolla8804 3 ปีที่แล้ว +16

    Literally I was about to cry when your mom started blessing you guys...long lives to your parents 🙏

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ እናትና አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልን ልጆቹም ስነስረአት እና ፋቅር እዲኖራችሁ አድርገዉ አሳድገዋል ክብር ይገባችዋል እናተም ተባረኩ

  • @selamselam1804
    @selamselam1804 3 ปีที่แล้ว +20

    ዛሬ ነው ያየውት ስታምሩ። እውጪ። የምትኖሩ ነው የምትመስሉት

  • @tube2984
    @tube2984 3 ปีที่แล้ว +8

    ሁለቱ አንድ አይነት ናቸው💕👭😍😍

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 3 ปีที่แล้ว +1

    Loved it all! May Dear GOD bless U all more!!!! 💖

  • @hanalemma890
    @hanalemma890 3 ปีที่แล้ว +2

    ሱዲዬ እና ኤፌ በጣም እድለኛ ናችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 ปีที่แล้ว +5

    ምርቃት ለልጅ ልጅ ይተርፉል ተባረኩ🙏🏾

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የምታምር እናት አላችሁ ማለት አባታችሁ ታዋቴ ስለሆነ እናውቀዋለን

  • @gameyalamadden221
    @gameyalamadden221 3 ปีที่แล้ว +19

    እናት አባት እንደ ማስደሰት ደስ ሚል ነገር የለም. አላህ ያስደስታቹ

  • @birhanegezahegn9593
    @birhanegezahegn9593 3 ปีที่แล้ว +15

    One big happy family
    ስታምሩ

  • @lifeasmommyhabesha
    @lifeasmommyhabesha 3 ปีที่แล้ว +3

    You guy's are an amazing family happy father's &mother's day love you all 👏👏👏❤

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን ቤተሰብ በቅርብ አውቀዋለሁ አክስታችሁ አስቱ የእናቴ ጓደኛ ነበሩ ልጆቻቸው ደግሞ የእኛ ጓደኞች ናቸው እና ከዘር ነው ፍቅርና ስርአታችሁ ተባረኩ።

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 3 ปีที่แล้ว

    Gobezoch Mashaallah so happy to see You guys give a huge respect to your parent! They deserve!

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 ปีที่แล้ว +4

    አቶ ❤️❤️❤️❤️ኤፍሬም ምርጥ አባት ❤️❤️❤️ከባለቤቱ ጋር ጭምር ❤️❤️❤️❤️best family 💋💋💋💋💋

  • @awetashbelete3708
    @awetashbelete3708 3 ปีที่แล้ว +1

    Effff tebareku 💕💕 yene fandishawoch

  • @jilyjily1434
    @jilyjily1434 3 ปีที่แล้ว +6

    Awww sweet family👪

  • @hawiaberaterefe9865
    @hawiaberaterefe9865 3 ปีที่แล้ว +15

    Best parent that every Family ever want to have,, embayen new ysmetachew enatachew sitmerikachu!! Egziabher abzto yibarkachu😘😍😍😍😍

  • @user-lz1ed2xc3n
    @user-lz1ed2xc3n 3 ปีที่แล้ว +1

    እናቲቱ በጣም እረጋ ያለችነች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @fatmah1479
    @fatmah1479 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚሉ ቤቴሰብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mmsmms1171
    @mmsmms1171 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ያሰደሰታቹህ አክሎ ፈቅረ ሰላሙን ይሰጣቹሁ ሰታምሩ

  • @medanittaye3185
    @medanittaye3185 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምታምሩት እናንተን የወለደች አትመስልም

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz 3 ปีที่แล้ว +2

    Bewnet des tilalachu seriously u look amazing ur mom look sister any way Tebarekulign.

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 3 ปีที่แล้ว +4

    You guys have a very gentle mother, and an elegant father.

  • @hiwilal9359
    @hiwilal9359 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewshhh beautiful mom and dad🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደዉ ቤተሰብ የአቶ ኤፍሬም አድናቂነኝ 😍😍😍😍😍👏👏👏

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 3 ปีที่แล้ว +11

    You guys have a beautiful mother 😍😍

  • @JemaylTube
    @JemaylTube 3 ปีที่แล้ว +7

    ስታምሩ በአላህ ምናለ እኔም እናትና እባቴጋር እደዚህ ያለ ጊዜ እዳሳልፍ ቢፈቅድልኝ

    • @meryjkin5703
      @meryjkin5703 3 ปีที่แล้ว

      ይፈቅድልሻል እንዳትጠራጠሪ

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 3 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን ነች ልትሉ ነው??? ታላቅ እህታችሁ ነው የምትመስለው በእውነት

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 3 ปีที่แล้ว +2

    ባላቹ ላይ አላህ ይጨምርላቹ ለእናት እና ለአባት ሲያሳቸው ነው ❤️❤️❤️በርቱ

  • @Ruth-rp2so
    @Ruth-rp2so 3 ปีที่แล้ว +6

    Those watches are beautiful 😍

  • @soso-gl4jk
    @soso-gl4jk 3 ปีที่แล้ว +1

    i love you guys so much💞💞💞💞💞

  • @saramechal5117
    @saramechal5117 3 ปีที่แล้ว

    really jehaddan betam mirt enat new yalechis lilijish betam new mitasibew betam new yewededikuwat fetari rejim edime ketena gar ysitachew

  • @kalkidanabera8772
    @kalkidanabera8772 3 ปีที่แล้ว +2

    bless you !

  • @abhabeshawit3107
    @abhabeshawit3107 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር የሆናቹ family ❤

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ፈጣሪ ይጠብቃች ውብ ቤተሰብ

  • @Gg35114
    @Gg35114 3 ปีที่แล้ว

    God Bless you more🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @saraweleyawayawemyemarsawa6171
    @saraweleyawayawemyemarsawa6171 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችው

  • @brkti2123
    @brkti2123 3 ปีที่แล้ว +3

    My favorite 💜

  • @Maya-hx2xh
    @Maya-hx2xh 3 ปีที่แล้ว

    It so amazing and you are so cute❤💙💙💗

  • @susums1376
    @susums1376 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ እኮ ምርጥ ፋሚሊ😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-xg7rh9rh5i
    @user-xg7rh9rh5i 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ታምራላችው ሱዲን አብረን ፀጉር ቤት ነው የተማርነው የኦሪዮን ትምህርትቤት ጓደኛዬ ካስታወሽኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @addisalemabera59
    @addisalemabera59 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ከእግዛቤሔር መባረክ ነው

  • @nursaebra5184
    @nursaebra5184 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነዉ እምታምሩት

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 3 ปีที่แล้ว

    Wow nice God bless all ❤

  • @melakumitiku6062
    @melakumitiku6062 3 ปีที่แล้ว +2

    Sweet her personality

  • @salansalam4740
    @salansalam4740 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @mubarikelias765
    @mubarikelias765 3 ปีที่แล้ว

    siwodachu betam emitamiruna des emitlu beteseboch nachu egziabher betibeb bemoges yitebkachu

  • @neimfantaw8987
    @neimfantaw8987 3 ปีที่แล้ว +1

    Sudyea yigebashal syansish new mirt enat 😍

  • @hagereethiopian6955
    @hagereethiopian6955 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ💞

  • @user-xg7rh9rh5i
    @user-xg7rh9rh5i 3 ปีที่แล้ว +2

    ስላየሁሽ ደስብሎኛል ፍቅሩነን ይጨምርላችው👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kiyaa88
    @kiyaa88 2 ปีที่แล้ว

    enatee gin betam desii yemitiluu hitimamoch nachuu fikirichuu yaskenal yimechachu feta zena beluu

  • @meskiabebe7985
    @meskiabebe7985 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ እኛም ቤተሰብ እንዋደዳለን ሁሌ ደስታችሁን ያሳየኝ ኑሩልኝ

  • @helenalmayo2356
    @helenalmayo2356 3 ปีที่แล้ว

    ደሰ ትላላቹሁ 👏👏

  • @aazz2412
    @aazz2412 3 ปีที่แล้ว

    ረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @etsubtekalign895
    @etsubtekalign895 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅራቹ des yelalll betamm ❤❤❤😘

  • @fatumaali4915
    @fatumaali4915 3 ปีที่แล้ว +2

    መታ ናችሁዴ ? ስታምሩ 😘😘🌹🌹🌹

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 3 ปีที่แล้ว

    Beautiful family

  • @saritasara4613
    @saritasara4613 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ትላላችሁ አይለያች

  • @jasika499
    @jasika499 3 ปีที่แล้ว +2

    ረጅም ዕድሜ ለቤተሰቦቻችሁ

  • @Aa-sx6rm
    @Aa-sx6rm 3 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩ

  • @addisabateneh5475
    @addisabateneh5475 3 ปีที่แล้ว

    ናኒና ስዊት በጣም ግን እየቆያችሁ እንደምትመጡ እወቁ ...... በናትሁ አትጥፉ ደስ ስትሉ ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ ጋሽ ኤፍሬም ምርጥ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @purpledreams1885
    @purpledreams1885 3 ปีที่แล้ว +2

    i love how humble you guys are,, they clearly raised so good

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 ปีที่แล้ว

    Lovely family 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahmamohmed590
    @rahmamohmed590 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚያምሩ ቤተስብ ስላማቹሁ ብዝት ይበል

  • @bisratgetenet4100
    @bisratgetenet4100 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ጨምላቆች ደስ ስትሉ

  • @fifitube8692
    @fifitube8692 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku unet tebareku

  • @selemonesatu9116
    @selemonesatu9116 2 ปีที่แล้ว

    አቦ ደስ ስትሉ በጣም

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 ปีที่แล้ว

    Tebareku

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍፍፍ ስወዳቹ

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 3 ปีที่แล้ว +1

    ቲናዬ ስወዳችሁ ❤️💖

  • @gelila5220
    @gelila5220 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 ปีที่แล้ว

    የኔቅማሞች በጣም ነው ይምወድቹ በነታቹ በውስጥ ለወራቹ ፍልጊ ነበር በነታቹ ተው ግን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @almhabacll5740
    @almhabacll5740 3 ปีที่แล้ว +32

    ለምን ግን ቶሎ ቶሎ አመጡም

    • @meronmesfin5197
      @meronmesfin5197 3 ปีที่แล้ว

      Betam Betam tamralachu E/g aylyachu ❤💋🥰🥰🥰😍

  • @emuhayattube
    @emuhayattube 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞችይ

  • @selamdejena9895
    @selamdejena9895 3 ปีที่แล้ว +1

    i love you guys

  • @Heavenlyflowers876
    @Heavenlyflowers876 3 ปีที่แล้ว +1

    Love u so much guy's 😘😘😘

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላምምም በርች እህቴ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

    መልካም ቤተሰብ ተባረኩ

  • @salansalam4740
    @salansalam4740 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል ቤተስብ

  • @xyzabc6024
    @xyzabc6024 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላቹ ቶሎ ቶሎ ኑ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅሯች❤❤

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ፈገግታችሁ

  • @thynshedesalgi2763
    @thynshedesalgi2763 3 ปีที่แล้ว

    ደስ የምትሉ ፋሚሊ ናችሁ

  • @rosarosarosarosa-yc5le
    @rosarosarosarosa-yc5le 3 ปีที่แล้ว

    Wowww

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 ปีที่แล้ว

    The long sleeve sweet wore on the cover of the video I love. Btw who is video taping when both of you are in the video?

  • @tigistmekonen5666
    @tigistmekonen5666 3 ปีที่แล้ว

    Sitamru metadel new keget gar gadegna mehon betam new emitamrut 👭🥰🥰

  • @hiyiwetyefetenamedireknat2442
    @hiyiwetyefetenamedireknat2442 3 ปีที่แล้ว

    እረጂም እድሜ ይስጣችሁ

  • @teshagebeyehu5936
    @teshagebeyehu5936 3 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳቹ

  • @meronalex4486
    @meronalex4486 3 ปีที่แล้ว

    Betam yemewodachehu family dess setelu

  • @meryabebe9158
    @meryabebe9158 3 ปีที่แล้ว

    Wow indet indemwedachiw judii yne qebet swedish ftari fikrachihun yabzalachuh

  • @mazamarid9260
    @mazamarid9260 3 ปีที่แล้ว

    Yen wudochi 🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘❤❤❤

  • @afripiassa9809
    @afripiassa9809 3 ปีที่แล้ว

    ያጣፍጥላቹ ውዴ