ስዊት በልደቷ ቀን ምን ገጠማት?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มิ.ย. 2022
  • Ava Luxury Surprise Planner
    ava_luxury_surp...
    Location Address Bole, Atlas Dat tower 1st floor
    Phone +251968000002
    Website
    www.avaluxurysurpriseplanner.com

ความคิดเห็น • 291

  • @Yoadanandsweet
    @Yoadanandsweet  2 ปีที่แล้ว +40

    Ava Luxury Surprise Planner
    instagram.com/ava_luxury_surprise_planner?igshid=YmMyMTA2M2Y=
    Location Address Bole, Atlas Dat tower 1st floor
    Phone +251968000002
    Website
    www.avaluxurysurpriseplanner.com
    Thanks everyone for the birthday wishes ❤️

  • @erdozakir5873
    @erdozakir5873 2 ปีที่แล้ว +49

    Nebilnur የማይገባበት ቦታ የለም ከሁሉም ተስማሚ ይመችህ bro❤👍

    • @seadaali6184
      @seadaali6184 2 ปีที่แล้ว

      አላየሁትም

    • @erdozakir5873
      @erdozakir5873 2 ปีที่แล้ว +2

      @@seadaali6184
      malet😳

    • @seadaali6184
      @seadaali6184 2 ปีที่แล้ว

      ማለቴ ነቢልን ፎቶው አለ ግን እሱን አላየሁትም ቪድወዉ ላይ

    • @erdozakir5873
      @erdozakir5873 2 ปีที่แล้ว +1

      @@seadaali6184 *
      ሙሉ video አላየሺውም ማለት ነዋ አለ መጀመርያ አከባቢ

    • @bintkedir3854
      @bintkedir3854 2 ปีที่แล้ว

      @@seadaali6184 አለአንደኛውደቂቃላይ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว +38

    የልኦል እግዚአብሔር መንፍስ ያለበት የፍቅር ቤት ሳቅ የሙላው ተባረኩልኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @asterkassaye8
      @asterkassaye8 2 ปีที่แล้ว +4

      ወይ እቺ አለም ሰው ውስጡ በተሰበረበት ጌዜ ባትለቈት ጥሩነበር

    • @jesusislord6649
      @jesusislord6649 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው ሚስጥሩ እሱ ነው

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asterkassaye8 ደምሩኝ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว

      @@jesusislord6649 ሰብ አርጉኝ

  • @hiwotlemma3159
    @hiwotlemma3159 2 ปีที่แล้ว +12

    መልካም ልደት ስዊት ቆንጆ እንኳን ተወለድሽልን ለምድራችን የተሰጠሽን ልዩ በረከታችን እና ስጦታችን ነሽ!! ቀሪው ያላየሻቸው ቀኖችሽ ፣ወራቶችሽ፣ አመታቶችሽ ና ዘመንሽ በእግዚአብሔር ደስታ በረከት በመንፈሱ በሆነ ብልፅግናው ሙሉ በሆነው ማንነቱ ይግዛቸው ይውረሰው ተባረኪልኝ ቆንጆ!!!!

  • @helenmehdi9876
    @helenmehdi9876 2 ปีที่แล้ว +48

    በል :እርሡ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉም መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደም ለእርሡ አንድም ቢጤ የለውም ።(ሡረቱል ኢኧላሥ)

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว +5

      እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም የተውልደው የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ነው ያለና ይነብረ አልፋ ኦሚጋ አብ ውልድ መንፍስ ቅዱስ 3ስላሴ አንድ እግዚአብሔር ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ነገር ግን ተቃራኒው ቁርኣን የሚቀጥሉትን አንቀጾች አስቀምጧል ፥
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ኦሪትን [ተውራት] እና ወንጌልን [ኢንጅል] ወይም መጽሐፍ ቅዱስን አረጋጋጭ እንዲሆን ከ'ኣሏህ' ተሰጥቷል ፤ የወንጌል ባለቤቶች (ክርስትያኖች) ውስጡ ባለው ሕግ ይፍረዱ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥሮች ፵፮ እስከ ፵፯ ) ። 📖👈 🤔

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 ปีที่แล้ว +32

    ታድላችሁ በጣም ነው ደስ ምትሉት🥀🥀happy birthday 🥳 sweet 💗

  • @milan8639
    @milan8639 2 ปีที่แล้ว +13

    My favorite family. Happy birthday sweet ❤️❤️❤️🍷🥳

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 ปีที่แล้ว +39

    እንኳን ተወለድሽ ቀሪዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 ปีที่แล้ว +6

    አገሬ ዳር እሥከዳር ዜጎቾሽ ይሣቁ ።መልካም ልደት።

  • @tenudeju7814
    @tenudeju7814 2 ปีที่แล้ว +1

    ስዊትዬ እንኳን ተወለዲሺልን እግዝአብሔር ጤና ፍቅር ደስታ ጨምሮ ይስጥሺ/ይስጣችሁ እወዳችኋለሁ

  • @engidaweloyewa5886
    @engidaweloyewa5886 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ልደት
    ኧረ የሀገራችንን ትንሣኤ እምሠማበት ቀን ናፈቀኝ በሥደት ሁኘ እማማ ሀገሬ ልጆችሽ አለሁ እበግ ታርደዉ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @elinageb4230
    @elinageb4230 2 ปีที่แล้ว +2

    Happy Birthday konjo many more blessing and success to you and your beautiful family's Love You guys 😍

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ተወለድሽ ፍቅራቹ እመቤቴን አስልቀሳቹኝ እንዴት ደስ እንደ ምትሉ😘😘

  • @pushushuyene5136
    @pushushuyene5136 2 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ 💖💖💖💖እንኳን ተወለድሽ ስዊት i wish you all the best

  • @timnitbrhane2905
    @timnitbrhane2905 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birth day sweety....GBU!!

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሑንልሽ 🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 2 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ልደት ቆንጆ!!

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow እንኮንም ተወለድሽ ስዊት ቆጆ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @rehelnuges6402
    @rehelnuges6402 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday girla!🎂 🎊 🎉

  • @netsitube3853
    @netsitube3853 2 ปีที่แล้ว +1

    my favorite family happy birthday sweet

  • @mekdi_mama8554
    @mekdi_mama8554 2 ปีที่แล้ว +2

    💖💖💖💖💖💖💖💖
    Happy Birthday Gorgeous👑
    I adore everything about you.

  • @elizabethfeleke9623
    @elizabethfeleke9623 2 ปีที่แล้ว +1

    You make me cry I love ❤️ 😍 💖 you both ♥️ and happy birthday again 💗

  • @pink9212
    @pink9212 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday sweet l wish you long and lovely life.

  • @abyssiniawamanuel734
    @abyssiniawamanuel734 2 ปีที่แล้ว +1

    HAPPY BIRTHDAY Beautiful❤❤😊😊

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም ልደት

  • @rahwamulu1819
    @rahwamulu1819 2 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday beutiful 😍❤❤❤

  • @mekdesabera7922
    @mekdesabera7922 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday beautiful 😍

  • @memi443
    @memi443 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday Sweet

  • @batibatisha9647
    @batibatisha9647 2 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳቹ እኮ የኔ ምርጦች ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር መልካም ልደት ስዊትዬ እወድሻለሁ 💗💗💗💗

    • @bettytekle628
      @bettytekle628 ปีที่แล้ว

      😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻😻

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday princess 🎉🎊❤️

  • @tsiontadese1763
    @tsiontadese1763 2 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday 🎊🎂🎈🎉🎁

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy Birthday sweet

  • @zeynebtube7806
    @zeynebtube7806 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀሪይ ዘመንሽ የሳቅ የደስታ ይሁንልሽ😍😍😘😘🇪🇹ሰላም ለሀገራችን 😭😭

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ተወለድሽ ምርጥ ቤተሰቦች የፍቅር ተምሳሌት🥰🥰🥰

  • @jemuyoutube8405
    @jemuyoutube8405 2 ปีที่แล้ว +10

    HBD🎂እንኳን ተወለድሽ♥
    የሳቄ ምንጭ ናችሁ 😍

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 ปีที่แล้ว

    Hbd, beautiful both.

  • @sameraa4847
    @sameraa4847 2 ปีที่แล้ว +2

    Happy birthday 😍😍😍

  • @kidisttaye4782
    @kidisttaye4782 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday 🥳🎉

  • @lillyabrsh6952
    @lillyabrsh6952 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday sweet 😍🎂😘

  • @user-cg9bs4pd2t
    @user-cg9bs4pd2t 2 ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ተወለድሽ ሲዊትዬ❤️ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ😘

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብ አርጉኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች! ሰላም ለእናንተ ይሁን! ቤተሰብ ያልሆችሁ በፈጣሪ ውዶቼ ቪዲዮውን እያያችሁ በቅንነት ደምሩኝ ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!!!!!!!!!!!🙏🙏

  • @keneniabebe4840
    @keneniabebe4840 2 ปีที่แล้ว +1

    happy Birthday sweetyyyy🎉🎉🎉🎉

  • @mandy.d3401
    @mandy.d3401 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday sweet

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽ ፈጣሪ ይበርክልን

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday

  • @rahel2834
    @rahel2834 2 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday ስዊት😍

  • @elizabethfeleke9623
    @elizabethfeleke9623 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁

  • @user-zs1ef6jv3e
    @user-zs1ef6jv3e 2 ปีที่แล้ว

    ሲውትዬ እንኳን ተወለድሽ እንዳንቺ አይነት 1000 ይወለድልን

  • @orthodoxlazalalmitinuri8754
    @orthodoxlazalalmitinuri8754 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊 🎂 🥳 🎉 🎈 🎁 🎊

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 ปีที่แล้ว +1

    እኳን ተወለድሽመልኳምልደት ስዊት 🎂🎂🎂🎂🎂💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @helenfekadou8303
    @helenfekadou8303 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday konjo 😘🎂🥂

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት ማሬ እስዊትዬ እንካን ትወልድሽልን 😘😘😘😘😘

  • @hewanadmasu5258
    @hewanadmasu5258 2 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday 🎉 sweetya ❤️🎉

  • @hailumekonen8979
    @hailumekonen8979 2 ปีที่แล้ว

    HBD sweet

  • @senitupe8364
    @senitupe8364 2 ปีที่แล้ว

    HAPPY birthday Queen 👑👑👑

  • @samrawitbekele5481
    @samrawitbekele5481 2 ปีที่แล้ว +1

    HBD sweet ❤❤❤❤

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday 🎂 sweet

  • @nuneadem7086
    @nuneadem7086 2 ปีที่แล้ว +1

    HAPPY BIRTHDAY sis😍🎂

  • @biruktawitmicheal1065
    @biruktawitmicheal1065 2 ปีที่แล้ว +1

    You guys are so sweet eko !!!
    Sweeye melkam lidet yene konjo !!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @ruthdejene2976
    @ruthdejene2976 2 ปีที่แล้ว +2

    HBD sweet 🔶gem 🧡

  • @zynabztube4888
    @zynabztube4888 2 ปีที่แล้ว

    Happy Birthday

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birthday yena konjo sweet 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂melkam lidate, tebarke, aylayachu egizabher zemenachu yebarke 😍😍😍😍😍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ልደት🎊🎉🎊🎂🥂🍾🥰🙏🙏🙏

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ sweet

  • @frehiwotayele876
    @frehiwotayele876 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday sweet 😍😘😛

  • @genetabraha
    @genetabraha 2 ปีที่แล้ว +2

    መልካም ልደት

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 2 ปีที่แล้ว

    Happy Happy birthday 🎂 🥳 🎉

  • @hanakonjo4726
    @hanakonjo4726 2 ปีที่แล้ว +3

    Happy birthday beautiful 😍🎂💐🥳❤❤❤

  • @itslife2875
    @itslife2875 2 ปีที่แล้ว

    Happy birth day 😘😘😘😘 love u😘😘

  • @lillaguyo6485
    @lillaguyo6485 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday sweetye😍😍😍😍😍

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 2 ปีที่แล้ว +1

    HBD

  • @meklittilahun9417
    @meklittilahun9417 2 ปีที่แล้ว +1

    Happy birth day sweet konjo, tebareku sakachu yichemir

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎉🎂

  • @user-bb6oh9bk6c
    @user-bb6oh9bk6c 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ተወለድሽ ቀሪዘመንሽን ይባርክልሽ ❤

  • @selamnaty5014
    @selamnaty5014 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ተወለድሽልኝ ቀሪ ዘመንሽን እግዛብሔር ይባርክሽ ውዴ

  • @bereketmillo4072
    @bereketmillo4072 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎂

  • @amethiopian2360
    @amethiopian2360 2 ปีที่แล้ว

    happy birthday sweet ❤️🤗

  • @hanielbisrat8707
    @hanielbisrat8707 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday swettiye

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት ላንቺ የኔ ቆንጆ 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @emaema1282
    @emaema1282 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዘመናዮች ስወዳቹ እንኳን ተወለድሽ የኔ ቀበጥ

  • @ummusumayya5476
    @ummusumayya5476 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳችሁ እንኳን ተወለድሽ ስውይትዬ

  • @selammulugeta904
    @selammulugeta904 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎉🎉🎉🥳

  • @tsegateferi8177
    @tsegateferi8177 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 🎁

  • @samehera2986
    @samehera2986 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday yen konjo

  • @momtube7231
    @momtube7231 2 ปีที่แล้ว

    happy birthday Bbe❤

  • @OneLove-zs5zx
    @OneLove-zs5zx 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday 😊

  • @kanzrqasr8301
    @kanzrqasr8301 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday to you konjite

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 2 ปีที่แล้ว +5

    ነቢል አይች ነው የመጣሁት

  • @redietabebe3177
    @redietabebe3177 2 ปีที่แล้ว +1

    hbd Sweet

  • @mihretgizawgamdt1257
    @mihretgizawgamdt1257 2 ปีที่แล้ว +1

    Sweet bedigami happy birthday 🎂yene konjo

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈

  • @masthanmasthan1131
    @masthanmasthan1131 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት እንኳን ተወልድሽ

  • @sealamawitalemayew17
    @sealamawitalemayew17 2 ปีที่แล้ว

    happy birthday konjo

  • @alemeshetu2913
    @alemeshetu2913 2 ปีที่แล้ว

    Happy birthday you

  • @sameramohammed524
    @sameramohammed524 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድሺ

  • @elsabetmicheal6726
    @elsabetmicheal6726 2 ปีที่แล้ว

    happy birthday

  • @susuhabeshawit7103
    @susuhabeshawit7103 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ተወለድሽ ስዊት

  • @meklit1543
    @meklit1543 2 ปีที่แล้ว

    መልካም ልደት sewet ❤❤❤❤❤

  • @user-nc9iz6gg6x
    @user-nc9iz6gg6x 2 ปีที่แล้ว +9

    ምናለ ልደቴን እንዲህ አክብሬ ብኖር ታድላችሁ

  • @heritube7927
    @heritube7927 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀሪ ዘመነቹን ይባርክላቹህ ውዶች

  • @kokebtube2113
    @kokebtube2113 2 ปีที่แล้ว +1

    HBD🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂