አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 159

  • @marakiplanet
    @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +11

    TikTok ላይ ፎሎው ያርጉን:
    www.tiktok.com/@marakiplanet
    Support Maraki Planet:
    www.buymeacoffee.com/mihretab

  • @loveyourself2406
    @loveyourself2406 6 หลายเดือนก่อน +15

    ወይኔ ደስ ሲል በቃ ተነስተህ ሒድ ሒድ አለኝ።
    ታድለው ሠላም ያለበት አገር ና ለአእምሮም ደስታና ለመዝናናትና ለአሣ ምርት ይሁን ለኢኮኖሚ ባህር አላቸው።
    መታደል ነው።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው!
      Thank you for watching 🙏❤

    • @abaymekonnen9044
      @abaymekonnen9044 2 หลายเดือนก่อน

      Anteneh endet endemehed betagezegn des yelegnal

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 6 หลายเดือนก่อน +5

    ምትገርም ነህ ብቻ ብዙ ማላውቃቸውን ነገሮች ስላሳወከኝ በጣም አመሰግናለሁ ብቻ ብዙ ይጠበቅብሀል አትጥፋ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you @Frezer 🙏❤
      አንተም ኣትጥፋ 😃

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 6 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ በጣም መሳጭ ኤፒሶድ! ለኢትዮጵያም በጣም ቅርብ ነች። ደቡብ አፍሪካ ምናምን ነበር ምትመስለኝ።
    Well done, bro!!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏❤

  • @Kidist-e
    @Kidist-e 6 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲል አፍሪካም አይመስልም ፅድት ያለ ነው ❤❤

  • @JaySunshine877
    @JaySunshine877 6 หลายเดือนก่อน +7

    Good job .and thank for giving me shout out I truly appreciate. God bless

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you, dear
      Much love 🖤

  • @antenehmekonnen1450
    @antenehmekonnen1450 6 หลายเดือนก่อน +39

    በጣም ቆንጆ ሀገር ናት ሀገሬ ልበል እንጂ አሁን 5ኛ አመቴን ይዣለሁ 14ኢትዮጵያዊያን ብቻ ነው ያለነው ውብ ሀገር በጣም ውድ ሁሉነገር ውድ የሆነባት ሀገር ለማንኛውም በደምብለመግለፅ ሞክረሀል

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +3

      ይገርማል በጣም፣ ስላካፈልከን እናመሰግናለን @Aneteneh 🙏❤

    • @asrat.machinery
      @asrat.machinery 6 หลายเดือนก่อน +2

      ብንመጣ ምን ይሰራል?

    • @antenehmekonnen1450
      @antenehmekonnen1450 6 หลายเดือนก่อน

      @@asrat.machinery ማለት ምን አይነት ስራ ንግድ ነው ወይስ?

    • @ethtewahdo11
      @ethtewahdo11 6 หลายเดือนก่อน

      @Anteneh ቪዛ ያስፈልጋል ለመምጣት? ቤት ኪራይ፣ የስራ ፈቃድ ማግኘትስ እንዴት ነው?

    • @naodasmerom4900
      @naodasmerom4900 6 หลายเดือนก่อน

      Bet kiray + nuro widinet ke Ethiopia bemawedader endet new ?

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 6 หลายเดือนก่อน +7

    ያበደ ነው ብሮ! ብራቮ!! ሀበሾችን ነው የሚመስሉት ደግሞ ህዝቦቿ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for watching @Alex🙏❤

  • @emebettilahun1297
    @emebettilahun1297 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ እዛ መሔድ ተመኘው ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mezgebuabebe1742
    @mezgebuabebe1742 2 หลายเดือนก่อน

    Perfect tour guide

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm 6 หลายเดือนก่อน +2

    Best episode 💚, what a beautiful country it is. ቀጣይ ደግሞ ስዊድንን በጉጉት እጠብቃለሁ!! Thank you 💚

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you dear @Hlina🙏❤

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 3 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉❤❤❤ደስ ይላል ጥሩ መርጃ ነው !!!!!!

  • @IslamSilimani
    @IslamSilimani 6 หลายเดือนก่อน +28

    በፈረንጆቹ 2016 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሲሼልስ ጋር በሲሼየስ በተጫወቱበት ወቅት ዋሊያ ቢራ ስፖንሰር አርጎኝ ሄጄ ነበር ልዩ ትዝታ አለኝ ውብ ሀገር ናት

    • @ethtewahdo11
      @ethtewahdo11 6 หลายเดือนก่อน +4

      ዋው ይገርማል፣ አስታውሳለሁ ጨዋታው አዎ። አንተም የማየት ዕድል በማግኘትህ ዕድለኛ ነህ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you ስላጋራሀን/ሺን @Islam 🙏❤

    • @abebe7532
      @abebe7532 6 หลายเดือนก่อน

      @@marakiplanet
      Weidezaun Liseded yehon⁉️
      Kaltenatetku ⁉️😡

    • @Afeworkshiferaw-sh6ps
      @Afeworkshiferaw-sh6ps 6 หลายเดือนก่อน +1

      Enem endatew negn Yan meshet sasetawes enoralehu coral strand hotel

  • @desalegnabisso5920
    @desalegnabisso5920 6 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ዘገባ፣በርታ።

  • @ChinaDondi
    @ChinaDondi 6 หลายเดือนก่อน +1

    Very beautiful country.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      It really is!

  • @ThadesseMamo
    @ThadesseMamo 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግንሃለሁ።

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ደስ ይላል ቆንጆ አቀራረብ ብራቮ!!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much @Chefselam 🙏❤

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you
    Berta Gobez👏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Selamawit🙏❤

  • @KAIYOAmad
    @KAIYOAmad 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ሲል አቀራረብህ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you very much @Kaiyo 🙏❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን ❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Salam 🙏❤

  • @BabaB-f9d
    @BabaB-f9d 10 วันที่ผ่านมา

    Please do one on Mauritius,Gabon,Botswana and Namibia they are beautifull

  • @dinkalemayele
    @dinkalemayele 3 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ አቦ

  • @Meki-ቀራንዮ
    @Meki-ቀራንዮ 6 หลายเดือนก่อน +5

    ማራኪ ቀጥልበት❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Meki 🙏❤

  • @EsetK
    @EsetK 6 หลายเดือนก่อน

    des sil endi yalu hagrat say endate des endmilgn balhadme berta wendma Africane endi eyalke asawken❤❤❤

  • @kesete767
    @kesete767 6 หลายเดือนก่อน

    Betam,gobez,endezih,astewawken,ebakh,gobez

  • @teferamikore5672
    @teferamikore5672 6 หลายเดือนก่อน +3

    Betam arif history newu gin mache newu yegnam hager indih baltsiga yemitayewu fatar min ale inezihin ye ethiophia ye idiget talotachinin ፋኖዎችን , ህዎሃትን , ኦኔግን , ka midre gatsi yemiyatefalin ignam indena south africawuyan arfen ba hagerachin yemininorewu

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Tefera 🙏❤

  • @raheldesalegne3632
    @raheldesalegne3632 5 หลายเดือนก่อน +1

    Betam yemyamer bota

  • @BirhanuChekol-kv1gi
    @BirhanuChekol-kv1gi 3 หลายเดือนก่อน +1

    የቆዳ ቀለማቸው ከ እኛ ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው። ሰው ተግባቢ ናቸው። ፈታ ብለው ይኖራሉ። የምን ጭንቀት bro 😂

  • @mesfinadaleferaw846
    @mesfinadaleferaw846 5 หลายเดือนก่อน

    Prize award winner!!!

  • @NunaEndu
    @NunaEndu 4 หลายเดือนก่อน

    8 amte befite ymgobgete edele nbirege ejege betam webe agre nate

  • @girummerk3173
    @girummerk3173 4 หลายเดือนก่อน

    Tnx

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you bro 🙏❤

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 5 หลายเดือนก่อน +3

    የሲሼል ህዝብ ቅንና ጠንካራ ሰራተኞች፣ ሀገራቸውን የሚወዱ፣ ክፋትና ቅናት የሌላቸው፣ የሚሰራውን የሚያደንቁና የሚሰሩ፣ ወሬና ሀሜት የማይወዱ ስለሆኑ ነው እዚህ የደረሱት። ሁሉንም ሀገር ከመመኘት ለሀገሬ ምን ሰርቻሉሁ ብሎ ራስን ጠይቆ ትንሽም ቢሆን አበርክቶ መልካም ነገር ሰርቶ በቅንነት ማለፍ ያስፈልጋል። መሀይምና ሆዳም እኔብቻ እያልን ጥብ ምንድን ወሬ እየመዘዝን መቆሚያ የሌለውን ያረጀ ያፈጀ ማስመሰያ ዘራፍ ይዘን የትም አይደርስም ንጹሀንን ከማስቀጨት በስተቀር። መጀመሪያ ራስን መግዛት፣ችሎታን ማወቅ ጠንክሮ በስራ ለመለወጥ መዘጋጀትና ክፍ ሥራን ሁሉ አቁሞ በቅንነት ለውጥን በሥራ ከቤት ውስጥ ጀምሮ በችሎታችን ለህዝብ መዳረስ ነው።

    • @antenehmekonnen1450
      @antenehmekonnen1450 5 หลายเดือนก่อน

      @@abebayelema5176 ታውቃታለህ ሲሸልስን

  • @KalkidanWorkene
    @KalkidanWorkene 6 หลายเดือนก่อน

    Betam yemtamer hagr nech laduge deste laye WEDE 7shi sew becha new yalew hulum sew eres be eres yetewawekalu keza zena yale hewot new yemnorut

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል በጣም፣ ስላጋራሺን እናመሰግናለን @Kalkidan 🙏❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 6 หลายเดือนก่อน +1

    Next one please madacasar.

    • @KAIYOAmad
      @KAIYOAmad 6 หลายเดือนก่อน

      Madagascar

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Elay🙏❤
      We will visit Madagascar soon.

  • @Safiya-o4s
    @Safiya-o4s 6 หลายเดือนก่อน

    Thank u😍

  • @HdMf-zt6kd
    @HdMf-zt6kd 4 หลายเดือนก่อน

    Wowo

  • @Deneke-c9f
    @Deneke-c9f 3 หลายเดือนก่อน

    Kenawbat

  • @AkeTamesgen-mh7yj
    @AkeTamesgen-mh7yj 5 หลายเดือนก่อน

    Let's go Seychelles 🚶‍♂️

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 2 หลายเดือนก่อน

    Weye des stele ❤❤❤

  • @Fxtrader021
    @Fxtrader021 3 หลายเดือนก่อน

    From ethiopia visa lemagegnet easy nw wedeza ? Mn yakl genzeb endmifejis

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AbdiHasen-oz3ef
    @AbdiHasen-oz3ef 6 หลายเดือนก่อน +2

    Xafaa mino

  • @GeseseGeseseHabtamu
    @GeseseGeseseHabtamu 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቆንጆ አገር ነች ቀጣይ ደቡብ አፍሪካ ቡታሳየን አሪፈ ነው

    • @FrewTeame
      @FrewTeame 3 หลายเดือนก่อน +1

      ene alnegerhm mrt ager new hzbu gin ebd new

  • @NewGenerationtube
    @NewGenerationtube 5 หลายเดือนก่อน

    Nice Thanks

  • @damehashim5935
    @damehashim5935 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ere wada Brunei❤ enne hed🎉🎉🎉🎉😊😊😊

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Dame 🙏❤

  • @MesseretHailu
    @MesseretHailu 5 หลายเดือนก่อน

    ማራኪ ፕላኔት አዘጋጅ ሰላም ለአንተ ይሁን! ጨዋ የሆኑ ፕሮግራሞችህን እጅግ ዕወዳቸዋለሁ። ቤቴ ቁጭ ብዬ አለምን እንዳይና እንዳዉቅ ረድተኸኛልና አመሰግንሃለሁ፣ አደንቅሃለሁ!! እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ፣ ይጨምርልህ!! ከአድናቂዎችህ አንዷ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  5 หลายเดือนก่อน

      እጅግ በጣም አመሰግናለሁ @Meseret🙏❤

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 6 หลายเดือนก่อน

    They were under English Colonie From 1814 -1960 and they still have control over Seychellen.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      It is true, thank you for sharing🙏❤

  • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
    @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 6 หลายเดือนก่อน +1

    የጠየኩት ጥያቄ ስለመስህልን እናመሰግናለን ኮሜታተሮችም ብዙ ሰዉ ኮሜት አድርጓል❤❤❤

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +1

      እንደወደዳቹት ተስፋ አደርጋለሁ!
      Thank you for watching 🙏❤

  • @Sara-d2k9r
    @Sara-d2k9r 6 วันที่ผ่านมา

    viz endat new

  • @linadamtew2885
    @linadamtew2885 2 หลายเดือนก่อน

    ለመሄድ ቀላል ነው ቪዛ አዛው ሲሸልስ ኤርፖርት የመታል on arrival ያው ግን ለመኖር የስራ ፍቃድ የግድ ነው አዛ ከሄዱ በኃላ የስራ እድል ማፈላለግ ይቻላል

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤l

  • @tideone97
    @tideone97 6 หลายเดือนก่อน +2

    Nice Video 🫡

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you, brother!
      Much love 🖤

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 3 หลายเดือนก่อน +1

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @josiefsisay3789
    @josiefsisay3789 6 หลายเดือนก่อน +1

    Next one please tigray

    • @WendmagegnMintsnot
      @WendmagegnMintsnot 5 หลายเดือนก่อน

      ትግራይ ድንጋያማና ሁሌም ስለ ጦርነት ሁሌም እከሌ ጠላትህ ነው እከሌ ገዳይህ ነው
      ህዝቡ ግን በጣም አማኝና ሀይማኖተኛ ነው ይሉሀል ይጋጫል ግን ዋጠው ሓየሎም ነኝ ከአርባ ምንጭ

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 5 หลายเดือนก่อน

    አምሥትመቀመጥ ምነ😢ለአገርህ አመጠህ ነውመኖርሀህንልትነግረነ😢ነው

  • @ararsawaltajji3897
    @ararsawaltajji3897 5 หลายเดือนก่อน

    Maraki,maraki bicha sayhon arkim newu

  • @MelakuGetahun-vu8bb
    @MelakuGetahun-vu8bb 6 หลายเดือนก่อน +2

    ባንዲራ አይባልም ሰንደቅ አላማ በል አስጎብኛችን

    • @KAIYOAmad
      @KAIYOAmad 6 หลายเดือนก่อน +2

      ባንዲራ አይባልም ያለው ማነው??? ለምንስ ተባለ???

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +1

      ባንዲራም ሆነ ሰንደቅ አላማ ሁለቱም ያስኬዱናል 😃
      Thank you for watching 🙏❤

    • @ayeleregasa5835
      @ayeleregasa5835 6 หลายเดือนก่อน +1

      ማወቅ ያለብን ነገር ብቸኛው ሰንደቅ አላማ የኢትዮጵያ ነው ያውም ምንም ምልክት ያለረፈበት
      አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ 100% እውነት ነው

    • @abellegesse1048
      @abellegesse1048 6 หลายเดือนก่อน

      @@KAIYOAmadፓ ምጡቅ የቋንቋ ሊቅ😅

    • @aklile7691
      @aklile7691 6 หลายเดือนก่อน +1

      ግሩም ትረካ ነው፣ በግሩም ሙዚቃ የታጀበ። በርታ! የሲሸልስ ቱሪዝም ቢሮ በደንብ እንዲከፍልህ ያስፈልጋል፣ የማይከፍልህ ከሆነ።

  • @Royal151h
    @Royal151h 6 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ደግሞ ሰለ ሞርሸት ስራልን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching 🙏❤

  • @liasol8518
    @liasol8518 5 หลายเดือนก่อน

    Ayii bederg Ethiopia birrm $1 = 2.20 birr neber. Be TPLSF Degimo le rejim gize $1 = 9.00 birr neber

  • @DesalegnKndeya
    @DesalegnKndeya 6 หลายเดือนก่อน +1

    ትንሸ ህዝብ ፅዱ ኑሮ ያስቀናል የሀገሪቷ ህዝብ አዲስ አበባ ውሰጥ መንገድ ላይ ከሚለምኑት ያንሳሉ

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም หลายเดือนก่อน

      ታድለው እኛጋ የተግማማነው የህዝብ ብዛት ነው ለመፍጠር ማይደክመው ጌታ እና በዬ ሄዴበት መጋደም ሚውድ ልክስክስ ህዝብ አበዛን ከዛ እኛ በቀኝ አልተገዛንም እንላለን ወደን ፈቅደን ዘመናዊ ባሮች ሆነን ቱ ምን ነበር ከዛ ባልፈጠር የገማ ህዝብ ዜግነቴ እንዴት እንዴቀፈፈኝ ስዴት እንኳ ሂዴው ይወልዳሉ ከውጭ ዜጋ ሳይቀር ምንም አደብ የሌለው እንሰሳ ህዝብ ነን መቼም አያልፍልን ወጣቱ ተስፋ አጣን 😢😢

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 6 หลายเดือนก่อน

    አረ ውሰዱኝ

  • @Spanga23
    @Spanga23 6 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ሰለ ናሚቢያ ስራልን ፕሊስ ?

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Dejen🙏❤
      የናሚቢያም እንሰራለን!

  • @adanetadesse6819
    @adanetadesse6819 5 หลายเดือนก่อน

    I want to see Seychelles If I get sponsor. My name is Adane Tadesse from Ethiopia the land of origin

  • @athersweet
    @athersweet 6 หลายเดือนก่อน

    Ke 200_300 dólar yalkew menun nw

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      የአውሮፕላን ቲኬት።
      Thank you for watching 🙏❤

    • @KalkidanWorkene
      @KalkidanWorkene 6 หลายเดือนก่อน

      BE ETHIOPIA 42SHI AKABABE NEW YEFJEBEGN GEN NURO WEDE NEW BRO BETELEY TAXI

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ወደ ደቡብ አፍሪካ አካባቢ ትመስለኝ ነበር። በጣም ዉብ አገር ነች። ነጮቹ ለአፍሪካውያን ዉለታ ሰርተዋል። አገር እኮ ነዉ የሰጧቸው። እንደ አዉስትራሊያ እና ኒዉዚላንድ ራሳቸው መስፈር ይችሉ ነበር።
    የሰዓቱ ልዩነት ይገርማል አጠገባችን ሆና፡ የሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ ጋር እኩል ነን +3 ግን ምስራቅ አፍሪካዊቷ ሲሸልስ +4 ነች።
    የአፍሪካ ሕብረት አባል ስለመሆኗ አለመሆኗ አልነገርከንም።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ እይታ ነው ሳሚ፣ የሲሼልስ ጉዳይ ይለያል አዎ ከነ ኒውዚላንድ እና አውስትራልያ። የአፍሪካ ሕብረት አባልነቷን በተመለከተ መጠቀስ ነበረበት ልክ ነህ፣ በዚህ አጋጣሚ አዎ አባል ሀገር ናት። Thank you for watching አትጥፋ !!

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 6 หลายเดือนก่อน +1

    አውቃታለሁ ደሴት ናት

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Honelign🙏❤

    • @maru70-5
      @maru70-5 6 หลายเดือนก่อน

      እወቁልኝ ነው 😂 የሄዳቹ አልተባለ

  • @mehamedahmed-gn2by
    @mehamedahmed-gn2by 6 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል የአፍሪካ ሀገር አትመስለኝም ነበር

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you for watching @Mehamed 🙏❤

  • @HayatAhmed-k5f
    @HayatAhmed-k5f 5 หลายเดือนก่อน

    Sle India Sraln

  • @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል
    @NewYorkeIsyasonoilmioamoreጓል 6 หลายเดือนก่อน

    7 AD therec was no people called Arabs

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማራኪ ሀገር ማራኪ አቀራረብ
    ኢትዮጵያዊያን እዛ ይኖሩ ይሁን ?

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน +2

      Thank you for watching @Befekadu🙏❤
      መቼም ኢትዮጵያውያን የማይኖሩበት ቦታ የለም እና እዛም ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ፣ እስኪ ካሉ ኮሜንት ያደርጉልናል።

    • @bizuayehugebeyehu2983
      @bizuayehugebeyehu2983 6 หลายเดือนก่อน

      አዎ የእኔ ቅርብ ጓደኛ እና ሌሎችም እንደ ሚኖሩ ነግራኛለች​@@marakiplanet

    • @KalkidanWorkene
      @KalkidanWorkene 6 หลายเดือนก่อน +1

      AYMESELGNM YEZARE 2WERE AKABABE HEJE NBR GEN MENM ALAYEWEM

    • @Nejat-m2h
      @Nejat-m2h 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@marakiplanet ኢትዮጵያ እስካሁን አላየሁም እኔ አሁን ኢዚው ነኝ ለጉብኝ አሰሪዎቼጋ መጥቼ

    • @mohammednasirabagero5668
      @mohammednasirabagero5668 5 หลายเดือนก่อน +1

      14 ethiopian is ther

  • @bruckgalaan-ifaa9330
    @bruckgalaan-ifaa9330 6 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃዉን እንስማ ወይስ አነተን ድምፅህ የተዳከመ ነዉ ድምፅህን ትንሽ ከፍ አድርገዉ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Bruck 🙏❤
      ይስተካከላል ለቀጣይ፣ አትጥፋ!

    • @Aschenakii
      @Aschenakii 6 หลายเดือนก่อน

      Biruk ብሎ 😅😅😅

  • @SemaeteWahdAbuneEstifanos
    @SemaeteWahdAbuneEstifanos 26 วันที่ผ่านมา

    ቀውስ ውሻ

  • @HubelAlUZZA
    @HubelAlUZZA 5 หลายเดือนก่อน

    ተበዳ የባርነት ታርክ አታውራ 😂😂😂😂

  • @peter98834
    @peter98834 6 หลายเดือนก่อน

    Pleas pleas, correct this...
    Your voice is low, very low, ...
    When you are talking lower the background music, pleas.
    Your program is good.

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  6 หลายเดือนก่อน

      Thank you @Peter 🙏❤
      ለቀጣይ ይስተካከላል።

  • @BatseMasfin-gj3xf
    @BatseMasfin-gj3xf 4 หลายเดือนก่อน

    አረ ውሠዱኝ