በፀጥታ ኃይሎች የታፈኑ ዕማኞች ምስክርነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኢትዮጵያ መንግስት ፀጥታ ኃይልቹ እንደ ወንበዴዎች እንደዚህ ያለ አሳፋሪ ተግባር ሲፈጽሙ ጥቆማ ሲደርሰው በስውር ተከታትሎ ለሌሎች አስተማሪ የሆነ ቅጣት መስጠት አለበት።

    • @TomMesfin
      @TomMesfin 3 วันที่ผ่านมา

      መንግስት መስሎኝ ያደራጃቸው

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 3 วันที่ผ่านมา

      @@TomMesfin WOW እኔ ይህ ነገር አላቅም ነበር ራሱ መንግስት ከአሹባሪዎች ብስል በለኛ። መንግስት የራሱ ዜጎቼ የሚያግትና የሚገድል የሚያሳዝን ጊዜ ነው የደረስነው ።

    • @TomMesfin
      @TomMesfin 3 วันที่ผ่านมา

      @@negagetachew974 ስለ ኮሬ ነጌኛ አልሰማህ ይሆናል እራሱ ጠ/ሚ ነው ያቋቋመው

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 3 วันที่ผ่านมา

      @@TomMesfin Thank you for your information 👍🏾

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 3 วันที่ผ่านมา

    The Prime Minister is in BRICS to promote Ethiopia! We love him👍💕.

  • @HryakoseTheodros
    @HryakoseTheodros 3 วันที่ผ่านมา +1

    በልመና....ደሀን በማሳደድ...በጉብደዳ ያደገ ሀገር አለ እንዴ??

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 3 วันที่ผ่านมา +5

    ወይ አብይ የራሱን ችግር በቅጡ መፍታት ያልቻለ የበሻሻ እብድ የመካከለኛውን ምስራቅ ችግር በምን አቅሙ ሊረዳው ይችላል?

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u 3 วันที่ผ่านมา

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

  • @alemayhufekadu4834
    @alemayhufekadu4834 3 วันที่ผ่านมา

    ገና እውቅና ሳያገኝ መግለጫ መስጠት ተክልክያለው ማለት ።ሳይቦካ ተጋገረ ማለት ይኸ ነው!

  • @mmennurr
    @mmennurr 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yeras arobat yesew tamasilalch

  • @mmennurr
    @mmennurr 3 วันที่ผ่านมา

    Mamo mihretu Agent of IMF . He accomplished I M F mission.

  • @AbdiNuriye-jn8yt
    @AbdiNuriye-jn8yt 3 วันที่ผ่านมา

    way ethiopia militry sawn eyafana birr ytaykal?

  • @hailesenbetdemeke2365
    @hailesenbetdemeke2365 3 วันที่ผ่านมา

    የራሷ አሮባት የሠዉ ታማሰላለች