ናታሊን በፈረንሳይ የአባቷን ቤተሰቦች አገኘች! ከ 26 ዓመታት በኋላ የማንነት ጥያቄዋ መልስ አገኘ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 274

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 ปีที่แล้ว +51

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የሷን ፍለጋ ለማሳካት የበኩላችሁን ያደረጋችሁ ወገኖቻችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሳቢነታችሁ የሚደነቅ ነው መልካም ጊዜ

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ ያገናኛችኋት ወንድም እህታችን ክብር ይስጣችሁ!!!❤❤❤

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 ปีที่แล้ว +29

    የሰውን ደስታ ከማየት የሚያስደስት ነገር የለም❤❤❤😂

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው ปีที่แล้ว +27

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ሙሲልም እህት ወንድሞቸ ኢዲ ሙባርክ መልካም በአል ለሁላችን ❤❤❤❤❤❤

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ ปีที่แล้ว +14

    ኦ ተመስገን እኔ ፍለጋው ከባድ ሁኖ ታይቶኝነበር የእግዚአብሔርን ስራ ምን ይደንቅ🙏🙏🙏

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ ብሎኛል 🎉Facebook ላይ ገብቼ ስፈልገው ነበር እኔም ያለ አባት ስላደኩ ስሜቷን ተጋርቼው ነበር

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 ปีที่แล้ว

      ደሆና አድርጎ ቅጣችሁን ነጭ ስለምበዳችሁ እንኩዋንስ ደስ አለሽ የነጭ ውሾች😂🤣🤣

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 ปีที่แล้ว +34

    አቼን አህቴን ከቤተሰቦ ያገናኝችዉ አህት ወንድሞች ዘመናችዉ ሆሎ በደሰታ ይሞላ

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 ปีที่แล้ว +20

    እሰይ እልልልልል እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እንኳን የሕይወት ዘመንሽን እንቆቅልሽ ፈታልሸ። ያቺ ጎደኛሽም ዘር ብቻ ሳይሆን ዘር ማዘር እንዳለሽ መስማቷም ደስ ይላል እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @sintayehumerawi1727
    @sintayehumerawi1727 ปีที่แล้ว +3

    መስዬ ተባረኪ እግዚያብሄር ብዙ ደጋግና ቅን ሰዎች አሉት ባለፀጋ አምላክ ስሙ ለዘላለም ይባረክ እኔ በስደት ላይ ከአበሻ ይልቅ ነጮች ናቸው እያገዙኘ እየረዱኘ ያሉት ስለ በጎ ሰዎች ጌታ እየሱስ ይመስገን ❤🙌❤🙌👈

  • @meye1988
    @meye1988 ปีที่แล้ว +13

    የእኔ ቆንጂየ እህት እንኳን ደስስስስ ያለሽ,ስትፈልጊ የነበረው ስሜት ይነካ ነበር

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ የሚሳነዉ የለም ክብር ምስጋና ለአምላካችን እኳን ደስአለሽ እህቻችን
    🙏🙏🙏

  • @love-lh9zu
    @love-lh9zu ปีที่แล้ว +4

    ልክ ነሽ እህቴ አሁንም በማያገባቸው ጥልቅ የሚሉ ኮሜንት ላይ አንብቤያለሁ ግን ችግር የለውም አንቺን ግን እንኳን ደስ አለሽ❤

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ይገርማል እንኳን ደስ አለሽ
    እናንተም ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @t.l.m.o.a2675
    @t.l.m.o.a2675 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደሰ ያለሸህ እህቴ የማንነትሸ ሰለተመለሰሸ ይመሰገን ፍጣሪ🎉🎉🎉

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +6

    WOW እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ🙏❤️🙏❤️🙏❤️
    እንኳን ደስ አላችሁ
    እኛም ከልብ ደስ ብሎናል

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +23

    #ዘረቢስ ያለችዋን ጋደኛሽ እንኳን አምላክ አሳፈራት 😂😂ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏

    • @rabia4266
      @rabia4266 ปีที่แล้ว +5

      እንደዚህም ተብላ ነበር አይ የሰዉ ልጅ😢😢😢

    • @Mita460
      @Mita460 ปีที่แล้ว +4

      @@rabia4266 አዎ ልቧን ሰብራው ነበር ግን አምላክ ጠገኖ ጠላቷን አሳፈረላት🙌 አምላክ ይመስገን🤲🙏

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון ปีที่แล้ว +2

      @@Mita460 በትክክል ለሰው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ አንዳንድ ሰዎች ዘለው የሰው ክብር ይነካሉ ግን እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ክብር ምስጋና ይግባው ናታሊን ቤተሰቦቿን አገኘች ተናጋሪዎች ግን በአፍቸው አሩበት

    • @Mita460
      @Mita460 ปีที่แล้ว +2

      ምላስ መጥፎ ነው አጥንት ይሰብራል🥺

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu ปีที่แล้ว +10

    Congratulations ❤❤❤❤ Omg you have no idea how much I appreciate you Journalist Meseret Bezu
    Uuufff I cried like a baby when she was crying
    I’m happy for you young lady ❤❤❤

  • @muluf7616
    @muluf7616 ปีที่แล้ว +16

    Congratulation, my sister I’m happy for you you found your family. God bless you.♥️♥️🙏🏽🙏🏽♥️♥️🙏🏽🙏🏽👍👍

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 ปีที่แล้ว +14

    አወ ኢትዬጵያንም ሆኑ ኤርትራውያኖች ለዚህ አይነት ነገር በጣም ይተባበራሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደስ አለሽ እንዴት ደስ ይላል በእውነት ባለፈ አብሬሽ ነበር ያለቀስኩት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 ปีที่แล้ว +1

    መሲ ፡ በመጀመርያ ፡ እንኳን ለትንሣዬ ባህል አደረሠሽ ፡ አንቺ አንድም ቀን ዘመዶቻቸውን ፈልገው ፡ ወላጆቻቸውን ዘመዶቻቸውን ብሎም ፍቅረኛዎቻቸውን ፈልገሽ አገናኝተሻል ክበሪ አንቺ መልካም ሠው በርቺ አምላክ ካንቺው ጋር።

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 ปีที่แล้ว +6

    እሰይ እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiwotteklie3187
    @hiwotteklie3187 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ 🙏

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว +4

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አማን ተንሰአ ክርስቶስ መዳኃኒነ አሜን
    እንኳን ደስ አለሽ እህታችን

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
    @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ ปีที่แล้ว +14

    እንካን ደስ አለሽ እህታችን እኔ እራሱ ተጨንቄልሽ ነበር😢

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እኮ ስራው ድንቅ ነው የተገፍን ሲያነሳ ክፉ ጎርቤት እቃ ያስገዛል ይባላል ጓደኛሽ ብትሰድብሽም እግዚአብሔር በፍጥነት ምላሽ ሰጠሽ ተመስገን በዚህ ፍለጋ የተሳተፍችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንኳን ደስ አለሽ ናታሊን🥰

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ በእውነት የማንነት ጥያቄ ቀላል አይደለም ፡ ደስ ይላል ፡ በርቺ አሁንም ኮንታክትሽን በደንብ አጠናክሪ ፡ አስፈላጊ ዶክመንቶችን አዘጋጂ ፡ እንኳንም ጌታ ረዳሽ ስታለቅሺ ያኔ እንዴት እንዳዘንኩኝ ፡ የኛ ሰው በባዶ ሆዱ የሰው ልብ ይሰብራል እና አሁን ታሪክ ሊሰራ ፡ ነው ፡፡ በርቺ ❤

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን🙏

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 ปีที่แล้ว +1

    በሲዬ አንቺም ምስጋና ይገባሻል ተባረኪ❤❤

  • @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
    @ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ ปีที่แล้ว +6

    እልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ እንባን የምታብስ አምላክ 🙏🙏🙏።

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 ปีที่แล้ว

    ብዙዬ ተባረኪ የሠውን እንባ የምታብሺ
    አድናቂሽ ነኝ በርቺ

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ Bienvenue en France🎉🎉🎉🎉🎉

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 ปีที่แล้ว +3

    😅 ዋው እንኳን ደስ አለሽ አሳያት ያቺ ጓደኛሽ ዘር እንዳለሽ መሲ ዘመን ያማረ ይሁን እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ❤

  • @annatasama9692
    @annatasama9692 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ የማንነት ጥያቄሽ ተመለሰልሽ ተመስጌን ፈጣሪ

  • @SaraSara-d4n9q
    @SaraSara-d4n9q ปีที่แล้ว +3

    ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስአለሽ እኅታለም❤

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን.ደስ.አለሽ.የኔ.እህት..በጣም.ተጨንቄ.ነበር😢

  • @ruthgebru5484
    @ruthgebru5484 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስይላል

  • @bettybetty303
    @bettybetty303 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደስ አለሽ እህትናታሊም መሢ በርቺልን

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly ปีที่แล้ว +3

    Thank you for the people who helped find her relatives. God bless.

  • @bettyaddisu
    @bettyaddisu ปีที่แล้ว +6

    እሜገርም ነው በጣም ደሰ ይላል

    • @setefayisa
      @setefayisa ปีที่แล้ว

      👍👍👏👏😍😍😍🙏🙏

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 ปีที่แล้ว +2

    የሰሜን ሸዋ ልጅ ያውም የሰንበቴ እድሜና ጤና ከአንቺ ጋር ይሁን እንኳን ደስ አለሽ መሠረት በዙ ፈጣሪ ይስጥሽ ተባረክ !

    • @tesfaldeweldeyessus6886
      @tesfaldeweldeyessus6886 ปีที่แล้ว

      የሰንበቴ ?አይባልም አንተ❗️ የፓሪሷ ,የሊሌዋ,የኒሷ ውብ ብለህ ጥራት❤

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN ปีที่แล้ว +8

    የሰው ደስታን እንደ ማየት የሚያስደስት ምን ነገር አለ።

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ደስ ይላል 🎉🎉🎉

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 ปีที่แล้ว +3

    wey እውነት በጣም ደስ ይላል እይኳን ቤተሰቦችሽን አገናኚሽ አባትሽ ባለትዳር ከሆነ ሚስቱን ለማሳመን ጌዜ ይወስድበታል ጠብቄው በትግስት

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም በጊዜው ይሆናል እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እህቴ

  • @kedist1978
    @kedist1978 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ዜና እግዚአብሔር ይመስገን

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +8

    ስውየእኛ አገር ሰው አለመሳደብ ስራ የለም እንዴ ምን አይነት ስብእና ነው ልቦና ይስጣቸው

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 ปีที่แล้ว

      ባህላችን ነው😅😅😅😅😅😅😅

  • @Leul-u4t
    @Leul-u4t 5 หลายเดือนก่อน

    መሲ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣሪ መልስ ስለሸጠሽእኔም የአያቶቼ አገር ነው አጣዬ ነበርን ብለን እንዘጋለን ተመስገን ስለተሳካልሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +7

    እንኩዋን ደስ አለሽ ውይይይ 🙏🏿🎉❤❤

  • @TINATO73
    @TINATO73 ปีที่แล้ว

    አባትሽን ፍለጋ ያልቆፈርኩት ሶሻል ሚዲያ የለም እንኳን ተገኘልሽ ደስ ይላል

  • @טנואסקיאס
    @טנואסקיאס ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደሰ አለሸ እህቴ መሲ ፈጣሪይ ይባርክሸ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እንኳን አገኜችዉ በጣም ደስ ይላል

  • @belayneshaltaye9838
    @belayneshaltaye9838 ปีที่แล้ว +7

    Oh my God this is unbelievable ! I’m so happy for you ! God is good ! My God help you until the end!!!

  • @abcdabcd-ul8qr
    @abcdabcd-ul8qr ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @eteneshgeda2187
    @eteneshgeda2187 ปีที่แล้ว +7

    🎉🎉 congratulations so happy for you and your family

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 ปีที่แล้ว

    መሰረት በዙ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ምስጋና ይገባሻል

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደስ አለሽ

  • @ninaalemayehu419
    @ninaalemayehu419 ปีที่แล้ว

    መስዬ ሁሌም😂ደስታ ያሰማሽ የሰው ጭንቀት ሲፈታ እንዴት ደስ ይላል

  • @ታመነ
    @ታመነ ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እኔ እራሱ ከጀርመን ደውየላት ነበር

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 ปีที่แล้ว +2

    ፈረንሳይ ያሉ ኢትዮጲያውያ ናቸው ያገናኟት ለማስተርጏሙ ምንም ችግር የለውም

  • @dao-107
    @dao-107 ปีที่แล้ว +3

    እንካን ደስ አለሽ ... እህታችን

  • @floop10
    @floop10 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ እሰይ እንኳን ደስ አለሽ መሲ እግዚአብሄር ይስጥሽ ❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 ปีที่แล้ว +7

    Thank you jesus ❤💕🇪🇹

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደስ ያለሽ እህት ተስፋ ሳታቆርጭ በመፈለገሽ ለነ መሲም በእውነት ልትመሰገኑ ይገባል

  • @tigiyared4637
    @tigiyared4637 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ደስ ስል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ የኔ የዋህ እንኳንም ደስ አለሽ ለዚህ አበቃሽ❤❤❤❤❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 ปีที่แล้ว +6

    Elelelelele Temesgen 🙏 congratulations we are very happy for you 😊 😀 ❤️ 😄

  • @aregashgetahun8034
    @aregashgetahun8034 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለሽ

  • @መድናmedina
    @መድናmedina ปีที่แล้ว +2

    አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ ወላሂ በጣም ደስ እንዳለኝ😍

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 ปีที่แล้ว +4

    Omg! Congratulations Natalien🥰🥰

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 ปีที่แล้ว +7

    Alehamdulillah I’m happy for my sister

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 ปีที่แล้ว +3

    እሰይ ተመስገን❤🎉

  • @addis1333
    @addis1333 ปีที่แล้ว

    መሲ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በጣም ደስ ይላል ብርቺልን ❤❤❤

  • @makeiawerkenh9671
    @makeiawerkenh9671 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ እንኮን ደስ ያለሽ 🥰🥰🥰 መስዬ አላህ ያክብርሽ 🥰🥰🥰🌹🌹

  • @tiyaatube5617
    @tiyaatube5617 ปีที่แล้ว +7

    Congratulations 🎉🎉

  • @Drunk-Fly
    @Drunk-Fly ปีที่แล้ว +1

    Thank you Sheger Info 👍

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo ปีที่แล้ว

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንኳን ደስ አለሽ እሕቴ❤❤❤❤❤

  • @Eurael
    @Eurael ปีที่แล้ว +6

    This made me emotional, and I cried from Joy. Yene konjo zer abis adeleshim, Egziabher yetemesegene yihun!!!

  • @manycell9813
    @manycell9813 ปีที่แล้ว +1

    እንኮን ደስ ያለሽ ተመስገን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏መስዬ ተባረኪልን

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መሰረት እንዴት ነሸ እህት ናታሊን እንኳን ደሰ አለሸ በጣም ነው ደሰ የሚለው ለእግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው ታላቅ ደሰታ ነው የአንች እድል ለእኔም ቢደረሰኝ ደሰ ይለኛል ማለትም እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ባገኛት ብየ ነው

    • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
      @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ ปีที่แล้ว

      ኮንታክት አርጌቸው በስልክ ሸገር ኢንፎዎችን
      እግዛብሔር ያግዝሽ(ህ)

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል።❤

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 ปีที่แล้ว

    ዋው እንኩዋን ደስ አለሽ እኔም ፍለጋዬን አቁሜ የደስታሽ ተካፋይ ሆኛለሁ::

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ሲል እንኳ ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @-nt5np
    @-nt5np ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን ቀድማ አባቷን ብታገኘው መልካም ነው ባይ ነኝ እንደ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 ปีที่แล้ว +4

    ኧረ እንዳትሸወዱ ጥንቃቄ አድርጉ ያልጠረጠረ ተመነጠረ አሉ አባባ ከበደ እንዳትሄጂ የግል አስተያየቴ ነው አንቺ እራስሽን ነው የምትመስሊው አባትሽ እራሱን አግኝው መጀመሪያ ልብሽን አድምጭ

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว +1

      ማለት????

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 ปีที่แล้ว +2

      ምን፣ለማግኘት፣ነው፣እሶን፣የሚሸውዱት???

    • @smsmennn
      @smsmennn ปีที่แล้ว +1

      Betikikil tetenkeki bizu neger ale betesebochish lihonu yichilalu gin erasishin tebiki abatishin bitayiw mejemerya tiru new beterefe yemaninim shanta yizesh endatiheji Good luck my dear.

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 ปีที่แล้ว

      የኔም ሀሳብ ትንሽ መጠርጠር አይከፋም ለማንኛውም በርግጠኝነት አባትሽን ሳታገኝ እንዳትሄጆ

    • @Fatuma155
      @Fatuma155 ปีที่แล้ว

      እኔም ሀሳቡን እጋራለሁ ጥንቃቄ ያስፈልጋል

  • @nycellnycell9588
    @nycellnycell9588 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ባለፈው አብሬሽ አልቅሼ ነበር እኳንም ደስ አለሽ

  • @medhanitlema717
    @medhanitlema717 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን ❤❤❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደሰ አለሸ

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደስ ያለሽ

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ።

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว

    ይገርማል ያውም በፈረንሳውያን ቤተስብ እንዲህ ያለምርመራ አምነው መቀበላቸው እድለኛ ነሽ።እንኩን ደስ አለሽ !!!

  • @mihretyohannes4212
    @mihretyohannes4212 ปีที่แล้ว

    እልልልልል ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስ አለሽ።

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እሰይ ❤️❤️❤️

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውው ደስ ይላል በምን ቋንቋ ተግባብተው ይሆን!

    • @tigist9810
      @tigist9810 ปีที่แล้ว

      የተማረች እኮ ናት

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 ปีที่แล้ว

      Google translates all languages plus Abesha who speaks French may help them too

    • @hawamohammed2571
      @hawamohammed2571 ปีที่แล้ว

      እግሊዘኛ ትችላለች😅

    • @tigist9810
      @tigist9810 ปีที่แล้ว

      @@hawamohammed2571 በደንብ

  • @Gunatube
    @Gunatube ปีที่แล้ว

    እሰይ እንኩዋን ደስ ያለሽ የኔ ውድ❤መስየ እግዚያብሄር ይባርክሽ❤

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 ปีที่แล้ว

    ናታሊን እንኳን ደስ አለሽ፡፡

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 ปีที่แล้ว

    መሲ አንቺም ምርጥ ሰው ነሽ ተባረኪ❤

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 ปีที่แล้ว

    እህቴ በደንብ ማረጋገጥ አለብሽ ሁሉ ነገር በጣም ፈጠነ መልካም እድል