ለታፈነው ዕውነት ምላሽ ሰጠች!እኔ ልጅሽ አይደለሁም ልጅሽን ፈልጊ!Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3.2K

  • @ablakat4821
    @ablakat4821 2 ปีที่แล้ว +339

    ሴትዮዋ በጣም ስርአት የላትም ባይሆንም እንኳን በእርጋታ መነጋገር አይዞሽ ዘመዶችሽን ታገኝለሽ ብለሽ ማፀናናት ነው ያለብሽ እንዳንች አይነት ልጅ ከሚኖራት ይቅርባት ምን ያንጣጣሻል ነውረኝ መሲየ እንዳንች አይነት መልካም ሴት ባየንበት ይህችን ሴትዮ ማየት ከባድ ነው ደሞ ሰድቤ ስልክ ዘጋሁባት ትያለሽ እንደ ጥሩ ነገር ልብ ይስጥሽ ለወደፊቱ ተማሪ ልጅን መፈለግ በሷ አልተጀመረም ክፉ ቃል እንድፅፍ አደረግሽኝ እንደዚህ አትሁኝ ወይኔ እንደዚህ አይነት ዘር ቢቀርባት ይሻላል ቀጣፊ ናችሁ ከአንደበታችሁ ጥሩ ነገር ቢወጣ መልካም ነው ግን ድብቅ ሚስጥር አለው አንች ማነሽ ጠበቃየ ምናምን ያልሽ ምታስፈራሪ ዛሬ ገንዘብ ስላለሽ ቀዝቀዝ በይ ዛሬ የያዝሽው ነገ ታጫለሽና

    • @gola5905
      @gola5905 2 ปีที่แล้ว +11

      የልቤን ተነገረቹ

    • @asiyatube5507
      @asiyatube5507 2 ปีที่แล้ว +9

      ትክክል

    • @meskinigatu9331
      @meskinigatu9331 2 ปีที่แล้ว +14

      የኔንም ሀሳብ ነው ይገለፅሽው ምን እለ ልጅ እሆንዎታለሁ እን ግን አይደለሁም አብረን እንፍልጋለን ብለሽ ብታፅናኝአቸው ክፍ ብዪሻለሁ ዝናሽ ደግሞ ጠበቃ አለኝ ፍገግ አርጎኝአል እይዝዎት እናቴ ጌታ የውነት ልጅዎትን ያገናኝዎት እላለሁ 🙏

    • @hiatmohameed4278
      @hiatmohameed4278 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል ወላሂ

    • @hawimoti4220
      @hawimoti4220 2 ปีที่แล้ว +4

      Thanks

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 ปีที่แล้ว +375

    DNA ይመርመሩ የምትሉ👍👍👍
    ልጂቱ ምን አናደዳት እናት ነኝ አለች አደለሁም ነው ምን ያበሳጫል❓

  • @yomiethio6972
    @yomiethio6972 2 ปีที่แล้ว +36

    እሷ ጋዜጠኛ ነች እሷን ማመናጨቅ ምን ማለት ነው!?አነጋገራችሁ በጣም ያስጠላል!! ስርአት የሚባል ነገር አለ!!!በተለይ አክትየው ነገረኛ ነገር ነች!!!መሲዬ በርቺ የሴት ጀግና!!!

  • @የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ
    @የአባይዳርልጅቲዩብ-ኸ1ገ 2 ปีที่แล้ว +1230

    የመጀመሪያነኝ እናት ለዘላለም ትኑር DNA ትመርመር የምትሉ 👍👍

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว +7

      DNA

    • @shworld2665
      @shworld2665 2 ปีที่แล้ว +7

      DNA

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +19

      አዎ ይመርመሩ ምን አሰፈራት ልጅ ተብየዋ እናትየዉ ያለ ምክንያት ልጄ ነሽ አትላትም

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 ปีที่แล้ว +14

      እኔ ልጅ ናት ባለጌ ቤተስብ ናቸው እግዚአብሔርን ልቦና ይስጣቸው ትሁንም አትሁንም በስርአት መናገር አለባቸው

    • @ኑሃሚንመሃመድ
      @ኑሃሚንመሃመድ 2 ปีที่แล้ว +4

      ማንም ሊያስገድዳት አይችልም ካልፈለገች አልፈልግም ዲኤን ኤ ማድረግ አለች እኮ ደግሞም የሚያስገድዳት ህግ የለም

  • @alema6789
    @alema6789 2 ปีที่แล้ว +156

    ዝናሽዬ በሰለጠነ አገር እየኖርሸ ግን ንግግር አትችይም ሰለዚህ ተረጋግተሽ DAN ይመርመር እዉነታዉን አዋቂው እይጎዳሽም እረገጠኛ ነኘ እክስትሽ ያዉቃሉ ምክያቱም የሆነ የተደበቀ ነገር አለ በጣም ተናደዋል ቆም ብለሽ እሰቢ።።።።።።።

  • @melatlove2000
    @melatlove2000 2 ปีที่แล้ว +11

    ፈጣሪ አምላክ ለዝናሽና አክስቷ ልቦና ይስጣቸው።
    አነጋገራቸዉ እጅግ በጣም በትዕቢት የተሞላ ነው።

  • @bezaitalemtesema4830
    @bezaitalemtesema4830 2 ปีที่แล้ว +184

    በጣም ታናዳላችሁ በስህተት እናት ነኝ ብትል እንኳን ልታዝኑላት ይገባ ነበር ምን እንደዚህ አበሳጫቹ ፣ንግግራቹ እንኳን ደስ አይልም እሺ ሊያስከፋም ሊያንንድድም ይችላል ግን አነጋገራችሁ በጣም ያሳፍራል

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 2 ปีที่แล้ว +1

      Zem ateyTem Bala ganzab nage bela yehonal

    • @anchishi8618
      @anchishi8618 2 ปีที่แล้ว

      ያልሆነ ነገር ሲነገር ያናድዳል በየትኛዉም መልኩ አይመሣሠሉም ትንሽ እንኳን

    • @bezaitalemtesema4830
      @bezaitalemtesema4830 2 ปีที่แล้ว +3

      @@anchishi8618 ማስፈራራትም ከልክ ያለፈ ንዴትም አያስፈልገዉም ምርመራ ያለማድረግ መብትዋ ነዉ እንዴዉም ሁኔታቸዉ የሆነ የተደበቀ ሚስጥር ያለ ይመስላል ለማንኛዉም እናት ልጅዋን አግኝታ በሰላም እንድትኖር ነዉ ምኞቴ

    • @Martaethio363
      @Martaethio363 2 ปีที่แล้ว

      በጣም 💔

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว

      ዑር በጣም

  • @tube-rn5eg
    @tube-rn5eg 2 ปีที่แล้ว +542

    ሰዎቹ ነገረኞች ናቸው እኔ ስጠረጥር እናትየው እውነት አላት

    • @intesarnuru963
      @intesarnuru963 2 ปีที่แล้ว +10

      በጣም ነገረኛ ነች

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 2 ปีที่แล้ว +3

      Enam bimeremeru lija new yemtemselgn

    • @intesarnuru963
      @intesarnuru963 2 ปีที่แล้ว +17

      እኔንጃ ለምን እንደዚህ ተናደደች ።
      ምንም እኮ አይናደድም

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 2 ปีที่แล้ว +4

      Thank you 🙏 yahona nagar ala echi erasu zinashi latejoni tichilalachi damo eko eyasefararachat new

    • @anchishi8618
      @anchishi8618 2 ปีที่แล้ว +6

      ግን ትክክል ያናድዳል ልጇ ብትሆን እንዲ አትሆንም እድሜ እራሡ እኩያ ነዉ ሚመስሉት

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ተያት ጎረቤት ምን አስፈለገ???? ጎረቤት እንዳይጠየቅም ፈርተዋል!!!

  • @hananmohamed1716
    @hananmohamed1716 2 ปีที่แล้ว +151

    መሰረት ይህን ጉዳይ እስከመጨረው እንዳታቋርጪ እኛም በጉጉት እንጠብቅሻለን ምክኒያተም ከአነጋገራቸው አንድ የተደበቀ ሚስጥር እንዳለ በደንብ ያስታውቃል አናት የት ተገኝታ እምዬ ኑሪልኝ እድሜሽን ያርዝምልኝ ለናትየውም አላህ ሀቁን ያውጣላት

    • @maseretedosa3542
      @maseretedosa3542 2 ปีที่แล้ว +4

      Ewenate new yetedabeki nager yela new yemimaselawe

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +5

      ሀቁ መውጣት አለበት አወ

    • @samruth536
      @samruth536 2 ปีที่แล้ว +1

      Ere lijitu kenat tibeltalech.tarikum aymesaselim.enat ye aymro himem alebat tebale . Titakem lijua Lela beta tifelig

    • @fatumaseid2251
      @fatumaseid2251 2 ปีที่แล้ว

      እያጭበረበሩ

    • @madina0955
      @madina0955 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል እህቴ

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 2 ปีที่แล้ว +36

    በእውነት እስከዛሬ ከማያቸው ታሪክ ሁሉ የተለየ ነው እናት ምንግዜም ቢሆን እናት ናት ባትህንም ለሴትየዋ ሞራል ሲባል እንኮን ትንሽ አንደበተ ርቱ ቢሆኑ ለአድማጭም ደስይላል ጠበቃዬ ምናምን ምን አስፈለግ ሲፈልግ የኖረን ምስኪን ሴት በጠገራ መፍለጠ አይሆንብሽም እኔ አንችን ብሆን እንባዋን አብሺ ብናመጠጫዋን ሰጥቼ ልጆን አፋልጋት ነበረ ምንይልኝም ደግ ነው ብር አልፍለገች ልጅ በፈልገች ውርጅብኝ ይህ ያማል ስነስረት ሲታዪም ያስታውቃል እንደውምያንቺ ልጅነት ቢቀርባት ለሶ አትገቢም

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 2 ปีที่แล้ว +100

    ዝናሽ አሜሪካን 10 አመት መኖርሽ አዋቂ አያደርግሽም አዋቂ ከሆንሽ DNA አድርጊ ማን ስለሆናችሁ ነው ይሄን ያህል ደክማ እናተን ባደባባይ የምታጭበረብራችሁ ።ሰታናድዱ 😭😭😭😭😭

    • @tessema2
      @tessema2 2 ปีที่แล้ว +1

      ልጅ ልትሆን አትችልም፣ትልቅ ሴት ናት።

    • @yeaddisabebelij7832
      @yeaddisabebelij7832 2 ปีที่แล้ว

      ካልፈለገችስ

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@tessema2 ደምሪኝ😍

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว

      ​@@tessema2 በሰው ሀገር ሰለ ሆነች ነው

    • @BurteAna
      @BurteAna 9 หลายเดือนก่อน

      Sejemer enat negn yalechiw kelijitu gar eko mach ayaderigum +++ yetesasat mereja new +++ felagewa bexam tesasitalech+++

  • @hddd313
    @hddd313 2 ปีที่แล้ว +121

    ባለጌ ነች አይገልፅሽም ❗️
    በሰላም ማስረዳት ሲቻል ጠበቃ ምናምን ማፈሪያ ነሽ 💔
    ታሪኩ ፈላጊ ታማሚ ከነበረች ብዙ ሊቀያየር ይችላል የቆየ ታሪክ ነው :: ብር ጠየቀችሽ?

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 ปีที่แล้ว +11

      ፍሰ ያለበት ዝላይ አይችልም ይላል ያገሬ ሰዉ ዝናሸ 100 % ልጅ አትሆንም ነገር ግን ከኃላ የተደበቀ ታሪክ ይኖር ይሆናል ‼️

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +8

      ሲጀመር በድራማና በውሸት እንደመጡ ያስታውቃሉ ድኤን ኤ ምን አስፈራቸው ሀቅ ከያዙ ቦቅቧቆች።

    • @hddd313
      @hddd313 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ አያሳዝንም ግን ምንድነው ዘመኑ ሰዎች አውሬ እየሆንን ነው ::

    • @genetisaak8371
      @genetisaak8371 2 ปีที่แล้ว +1

      @@leiladavid.2632 👍

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ማተስተዋል ያድላት ንግግራዋ ዘጋኝ ዘጋኝ ቱ

  • @zeemirza8823
    @zeemirza8823 2 ปีที่แล้ว +98

    ከዚህ ሁሉ ነገር በላይ ያናደደኝ ነገር ቢኖር እንዲህ አይነት ሴቶች መሠረት ፊት ለመቅረብ እድል ማግኘታቸው ሲሆን ያስደነቀኝ ደግሞ የዚች ጋዜጠኛ ድንቅ ስነምግባርና ትግስተኛነት ነው!!!!!ምረጥ ሰው ተባረኪ የጀመርሽው ሁሉ በስኬት ይቋጭ !!!!!!!

    • @nefisa70
      @nefisa70 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል

    • @snetyehuBezeyouTube
      @snetyehuBezeyouTube 2 ปีที่แล้ว

      አውነት ነው

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@snetyehuBezeyouTube ደምሪኝ😍

    • @lizgthompson8048
      @lizgthompson8048 ปีที่แล้ว

      I really me to just I want say that absolutely true 👍

  • @meskymesky6428
    @meskymesky6428 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ይገርማል እድሜ ብቻ ምንም ስርአት የሚባል ነገር ያልፈጠረባቹ የሚገርም ነው የደበቃችሁት ነገር ባይኖር ኖሮ እንዲ ባልሆናቹ መሲ እባክሽን ይህን ነገር ዝም አትበይ እናት ልሁንሽ አንቺም ልጄ ሁኚ ብላ ባለች እንዲ ማዋረድ ከናንተ ምን ፈልጋ ከነ ድህነትዋ ብቻዋን ይሻላታል እንዳንቺ አይነት ልጅ ከሚኖራት። አትጨርጨሩ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 ปีที่แล้ว +156

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው፣ ዝናሽ ትንሽ ታገሽ ክፉ አይውጣሽ። ፈቃደኛ ሁኚና ዲንኤ ምርመራ አድርጊና እስከመጨረሻው እውነቱን እወቂ። የሰለጠነ አገር ነው የምትኖሪው ላንቺ አዲስ ነገር አይደለም አይዞሽ።

    • @kidistabera1980
      @kidistabera1980 2 ปีที่แล้ว +7

      በሰለጠነ ሀገር በሚኖሩት አይብስ ውጪ ሀገር መኖር የሀገሩን ህግና ስርአት ጠብቀው ይኖራሉ በሀገራችን ላይ ባለው ነገር ያናፈሉ ፣ይንበላጠጣሉ ለሰዎች ክብር የላቸውም መከበርን እንጂ ማክበርን ከያውቁም አቦ አበሳጭተውኛል ስርአት የላቸውም

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 ปีที่แล้ว +11

      ዝናሸ DNA ቢመርመርም የወይዘሮ አሰቴር አናት ነዉ የምትሆነዉ 😁

    • @bertkanabraham1479
      @bertkanabraham1479 2 ปีที่แล้ว +6

      አሁን በሰለጠነው ሀገር እየኖርሽ እንደዚህ መውረድ በጣም ያሳዝናል ግን ለምን DNA ፍራሽ በትክክል የሁሉንም ኮመንት ታነቢዉ አለሽ መልስ ብትሰጪ ጥሩ ነበር አሁንም ለምን ፈራሽ DNA 😂😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 ปีที่แล้ว +1

      @@leiladavid.2632 ያስብለል

    • @misrakteferifeleke7728
      @misrakteferifeleke7728 2 ปีที่แล้ว +2

      ወጪ አገር እኮ ተገዳ ታደርጋለች ኢትዮጲያ ሰለሆነ አነሱ ጉልበተኛ ለመሆን እየሞከሩ ነው ደግሞ አንደ ሰለጠነ ሰው እውነቱን ብታወጣ ይሻላታል

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 ปีที่แล้ว +35

    ሲጀመር ማንም ሰው ቢደውልልሽ በስረኣት እና በስም ምግባር ማናገር አለብሽ ሲቀጥል ባለታሪኳ እውነት አላት ስለዚህ በ DAN ይለያል እኮ ችግር የለውም እና ለስው ልጅ ክብር ይኑርሽ🙏

  • @yomiethio6972
    @yomiethio6972 2 ปีที่แล้ว +43

    እነዚህ ከልጅቷ የሚጠቀሙት ነገር ይኖር ይሆናል!!!እንኳን ለዝምድና ለጉርብትናም ያስፈራሉ!!!ሴትየዋ እንኳን ተሳስታ ቢሆን እንደዚህ የሚያረግ ነገር ምንድነው!?ሆይይይይይይ

    • @الوبابهالوبابه
      @الوبابهالوبابه 2 ปีที่แล้ว

      እረ ጉድ ነዉ የኡነት

    • @lishanali8487
      @lishanali8487 2 ปีที่แล้ว +1

      ዝናሽ ማለት ሰባዊነት የጎደለሽ ውነት እንዳልሽው ነርበስ ለነገሩ እየሸቀልሽ የሚጠቀሙብሽ ተባዮችየነገሩሽን ስለሆነ አይፈረድብሽም እናት ነኝ ያለችውን ሞራል ለመጠበቅ መሲ ዲኔኤ አሰሪላት የተከታተልነው ውነታው ይናፍቀናል

    • @shalom-pb8eu
      @shalom-pb8eu 5 หลายเดือนก่อน

      ​@user-vl1ጉድእኮነዉih5qb9c

  • @Moon-moon21
    @Moon-moon21 2 ปีที่แล้ว +305

    አስገራሚ ታሪክ ነው ለዚህ ታሪክ DNA is must

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว +1

      አቦ፤ዲፋት፤ቤ፤ካሰብችበት፤ትዲረች፤yዝች፤ሴትy፤እባ

    • @stmarytsegaye
      @stmarytsegaye 2 ปีที่แล้ว +11

      ትክክል DNA ማድረግ የፈራችው እናት ሆና ብትገኝ በሀስት የገነባችውን ቤተስብ ላለማጣት አና ያች ደሀ ስለሆነች ነው።

    • @betelhemmulugeta5827
      @betelhemmulugeta5827 2 ปีที่แล้ว +3

      አልሰጥም አለች እኮ ሴትየዋ ማስገደድ አይቻል ነገር።

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 ปีที่แล้ว +3

      ረእነዚህሰወች፡መጠናት፡አለባቸውያላቸውህዝብ፡እዲያውቅባቸውነገር፡አለ፡በደህናቸው፡እዲህ፡አላጨረጨራቸውም፡

    • @geberu899
      @geberu899 2 ปีที่แล้ว +3

      የፈጠራ ታሪክ ነው የሚያወሩት DNA ለምን ፈራች እውነት ቢኖራት የመጀመሪያ ጠያቂ እሷው ነበረች።ግን እውነታው ስለሚገለጥ??? ...

  • @mimisolomon5398
    @mimisolomon5398 2 ปีที่แล้ว +387

    Hold on a minute. እናቴ አይደለችም ምትል ከሆነ በ DNA ታረጋግጥ. ጠበቃ ምናምን እያለች ስለተንጫጫች ምያምናትም ሚፈራትም የለም:: The simple solution is to have a DNA that's available in Ethiopia. We must support the mother to get an answer so she can rest and get on with her life. ልጅ የተባለችውን, if you've nothing to hide, take a DNA test. Your solicitor has nothing to do with it. The woman is looking for her mother, and she's not a criminal. Stop threatening the mother. በጣም የሚያናዱ ሰወች ናቸው. Justice for the mother.

    • @amenamen1102
      @amenamen1102 2 ปีที่แล้ว +9

      Thank you

    • @ummuyousuf1597
      @ummuyousuf1597 2 ปีที่แล้ว +1

      Absolutely thanks to the technology there is DNA. Find out the truth 🤔🤔🤔😡😡

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 2 ปีที่แล้ว +6

      Thank you 🙏

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 2 ปีที่แล้ว +10

      ታዳ፡ምን፡ያሞጣሙጣችሗል፡ካደለሽ፡አደለሽም፡

    • @halimaroba9634
      @halimaroba9634 2 ปีที่แล้ว +3

      Thank you

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 2 ปีที่แล้ว +11

    መሲዬ እባክሽን እውነተኛ ነገር እናትዬው ጋር ያለ ይመስለኛል እናም አንቺ ለፈጣሪ ስትዬ DNa አስደርጊያቸው እናት ነኝ ያለችውም ልቧ ይረጋጋል ምክንያቱም ልጄ ነች እያለች ከመደወል ወደኃላ አትልም ኢንሻአላህ አላህ ሀቁን ያውጣው አደራ መሲ

  • @Zነኘየአላህባሪያ
    @Zነኘየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว +122

    ግን እኔ እንደሚመስለኝ ታሪኳን ደብቀው ልክ እንደወላጅና እንደ ቤተሰብ ሁነው አሳድገዋት ነው ንግግራቸው ራሱ የድንጋጤ ነው ልጀ ነሽ ስለተባልሽ ደግሞ እንድህ አያንጠርጥርሽ እህቴ ጠለቅ ብለሽ ታሪክሽን አጣሪ

    • @toybahassen4471
      @toybahassen4471 2 ปีที่แล้ว +10

      እናቴ አይደለሺም ካልሺ መመርመሩን ለምን ፈራሺ አነጋገርሺ ሁሉ ካንድ ከሰለጠነ አገር ከመጣሰው አይጠበቅም

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 2 ปีที่แล้ว

      ልጁን ቀጥረውት መሰለኝ....ግን አመነ ቤቱ ብዙ ሰው ይገባል ይወጣል....ይኖራል...i think ልጅቱን...ተቀብላ..አሳድጋ የሆነ ታሪክ ፈጥረዋል.

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +195

    ሲጀመር ልጇ አያድርግሽ ብዬ ተመኘሁ ምክንያቱም ባለጌ ነሽ ምን አንጨረጨረሽ ከሆንሽ ሆንሽ ካልሆንሽ ደሞ ይቀራል አሮጊት ነሽኮ አንቺ ከሷ ጃጅተሻል ሶስታችሁም ነገረኞች ናቹ ቢያንስ እሷ ልጇን አታ ነው ብትረዷትምናለ

    • @amelmalabera1509
      @amelmalabera1509 2 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍

    • @hasethussain6002
      @hasethussain6002 2 ปีที่แล้ว +2

      😁😁😁😁ኧረ በሳቅ ገደልሽኝ

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว

      ሣቂልኝ የኔ ውድ

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @bobolala1974
      @bobolala1974 2 ปีที่แล้ว +2

      ምድረ ነገረኞች በማድያት ፊታችሁን አበላሻችሁ ኧረ ረጋ በሉ

  • @rachab1849
    @rachab1849 2 ปีที่แล้ว +11

    ሴቶቹ ሲናገሩ ክብር የላቸውም ምርመርራ ቢያደርጉ ምን አለበት ባይሆንም እንኳን እንዲዚህ ማካበድ አያስፈልግም እናቴ እውነቱን ፈጣሪ ይግለፃልሽ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 2 ปีที่แล้ว +53

    ለምን እንደተናደዱ እና ማስፈራራታቸው አልገባኝም አጋጣሚ ተመሳስሎባት ይመስለኛል ያጋጥማል ብሎ ማለፍ እየተቻለ ብቻ በተለይ ልጅ አይደለሁም የምትለው ሁኔታዋ ደስ አይልም።

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 2 ปีที่แล้ว

      woyinem lijachone dabikowebatli

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว

      No yedebequt neger yalea ymeslal hulum yelalea new yeminagerut

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 2 ปีที่แล้ว

      አረ ሌቦች ናቸዉ

  • @bettygettu9702
    @bettygettu9702 2 ปีที่แล้ว +84

    እደርሶው አይነት ልጅ ባይኖራት ይሻላል ገልቱ ለሰው ልጅ ክብር ይኑሮት ወይዘሮ ዝናሽ

    • @fassikatessema5328
      @fassikatessema5328 2 ปีที่แล้ว

      😳😂😂😂😂🤦🏾‍♀️

    • @messi9087
      @messi9087 2 ปีที่แล้ว +4

      ዲኤኔ ለምን እምቢ አለች ስለዚ እናትዋ ናት

    • @momAyubTube
      @momAyubTube 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @tube-tm8qz
      @tube-tm8qz 2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂

    • @ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ
      @ያልተኖረልጂነትኤስዩቱብ 2 ปีที่แล้ว

      እኔ በሷ ተናድጀ እናተ ፈታ እምታረጉኝ ነገርስ😜😂

  • @kassas4
    @kassas4 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዲሕ አይነት ሌብነት እና ድርቅና መጣ ደሞ እናት ነኝ እያሉ እረ ጉድ ነዉ ዘንድሮ እራሣችሑን ጠብቁ ለማንኛዉም

  • @abumensurethiopia4831
    @abumensurethiopia4831 2 ปีที่แล้ว +105

    መሲ ይቺ በትክክል ዝናሽ መሆንዋን አረጋግጠሻል ግን እነዚህ ይመሳሰላሉ ዝናሽን ደብቀዋታል ብየ እገምታለሁ

    • @aziza7702
      @aziza7702 2 ปีที่แล้ว +5

      የእኔም ግምት ነው

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว +4

      እኔም

    • @melu-g
      @melu-g 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት

    • @Selameta912
      @Selameta912 2 ปีที่แล้ว +8

      እውን ይቺ ከአሜሪካ ነው የመጣችው? ከአሜሪካ የመጡ ሰዎች የሚቀላቅሉት እንግሊዘኛ እና በአብዛኛው የተረጋጉ ናቸው ኑሮ ስለሚቀጣቸው

    • @asiyatube5507
      @asiyatube5507 2 ปีที่แล้ว

      ትክክይቺ ልጂ አደለችም ፈጣሪ የሰራቸውን ይስጣቸው ወሸታሞች

  • @emayehiwote3581
    @emayehiwote3581 2 ปีที่แล้ว +59

    ሠው ላይ እንዲህ መደንፋት ያስፈልጋል። ወይም እዚህ ቤት ስሟን ባለማወቋ ልጅቷ ያለች ይመስለኛል። ሰዎቹ ግን ጤነኛ አይመስለኝም።

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ዱዓ የማደርገው እንደናንተ አይነት ጎረቤት እንኳን እንዳይኖረኝ ነው።
    ዋሽተዋል መጀመሪያ 4 አመት ሲሞላት ተቀበልናት አሉ በዋላ ደግሞ እናቴ በ6 ወሬ ነው የሞተችው አለች ሰዎቹ ዋሹ!

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 ปีที่แล้ว +87

    ዕውነታውን በመረጋጋት ማስረዳት ይሻላል ምንም ብስጭት አያስፈልግም DNA ተመርመሩና ውጤቱን እወቁት፡፡

  • @kelakidaneyasu4589
    @kelakidaneyasu4589 2 ปีที่แล้ว +45

    በጣም ያሳዝናል እናት ነኝ ስላለች እንድዝህ ምሆን መልካም አይደለም ጌታ ልቦና ይስጥሽ

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +11

    እናትና ልጅ ይመሳሰላሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
    እናቴ ሰዎቹ ከአነጋገራቸው አደገኞች ይመስላሉ ተጠንቀቂያችው ምስኪኖ እናቴ

  • @semuandtemutube4490
    @semuandtemutube4490 2 ปีที่แล้ว +141

    በነገራችን ላይ እንዳንች አይነት ልጂ ከሚኖራት መሀን መሆን ይሻላታል

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 2 ปีที่แล้ว +64

    እናትሺን ክደሺ የሰዉ እናት እናቴ ነት ብትይ ታሪክሺን ለመደበቅ ነው መናጢ ደሃ የጭንቅላት ደሃነት በምንም አይታከምም የሷን ጨርሳለች የናንተ ስቃይ ግን ከካዳችሁበት ቀን ይጀምራል እዉነተኛ ከሆንሺ ዲኤኔዉን ለምን ፈራሺ ከዚህ በኃላ ነኝ ብትይም ፈጣሪ ቅጣቱን ከመክፈል ወደ ኃላ አይልም እና እንሰማለን ግን ወራዳ መሆናችሁን እነግራችኃለን ዘላለም አትኖሩም ያዉ እዛች ጠባብ ቀብር ነው የሚገባዉ አፈር ይበላናል እዉነት ቢሆን ተመርምረሺ መሄድ ትችያለሺ ዉጤቱን እዛዉ ታገኚዎለሺ የሥራሺን አግኚ

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว +4

      ኧረ በጣም ካሀዲይ ናቸዉ

    • @bertkanabraham1479
      @bertkanabraham1479 2 ปีที่แล้ว +3

      አሁን እኮ America ስለአለች ነው ይህ ሁሉ ማሽቃበጥ ገና እናታ ከሆነች ገንዘብ ተልኮላቸዋል አለች ብለዉ ነው እንደኔ ይች ሴትዮ የተደገመባት ትመስለኝ አለች የጤና አይደለም🙏 የምትናገረው

  • @sofizemaniya8117
    @sofizemaniya8117 ปีที่แล้ว +5

    ሰዝናሽ የተባለችው ሴት ውሸት አለባት
    በዚያ ለይ ትቆጣለች በስነስርዓት አትናገርም
    ልጅ ፈላጊዋ እናት ታሳዝናለች 🙏🙏🙏🙏💛💛💛💗💗💗💜💜💜

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 2 ปีที่แล้ว +35

    እናቷ አትሆንም እድሜያቸው እኩል ይመስላል ሰው ሊሳሳት ይችላል የሷ ልጂ ሌላ ልትሆን ትችላለች ግን ለአነጋገርሽ ስረአት ቢኖር ጥሩ ነው አየ አሜሪካ ስንቱን ተሸክሟል እሄኔ ሀብታም ሴት ብትሆን እንደዚህ አትንጣጭም ነበር የተደበቀ ነገር ካለ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣላት ከነዚህ ምላሰኞች ይጠብቅሽ

    • @bertkanabraham1479
      @bertkanabraham1479 2 ปีที่แล้ว +2

      ግን ለምን ፈራች DNA ለማዳርግ ይህ ነው ጥያቄው ቀላል እኮነው ካሚሪካም ምናምን ትላለች ደደብ ናት

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว +1

      Betkkl and yetedebeqea neger alea ehana ljan lja bla eyenegedechebat yhonal Egzabhar yfred

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 ปีที่แล้ว

      @@bertkanabraham1479 ዮናሚስጥር አላ

    • @nebihanebiha6689
      @nebihanebiha6689 2 ปีที่แล้ว

      ደግመማቹ ስሙት ወላሂ የደበቁት ሚስጥር አለ የሞችው እናቴ 6ወርሬ ለአያቴ ሰጠች አለች ዝናሽ ተብዬዋ አክስት ተብዬዋደሞ 4አመትዋላይ ተረከብኩኝ ትላለች አለ ነገር አለ ነገር አለ ዘፈኙ ኢቺ ዋናዋ ዝናሽ አትመስለኝም 😒😏

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +123

    ተመርመሩ አላህ ሀቁን ያምጣላችሁ ግን መቸም ልጂ ሳይጠፍ ልጀ ናት አይልም አንድ ሰው! ደግሞ ልጂ ካልሆንሽ እንደዚህ ምን አበሳጫችሁ ካልሆነ አልሆነም ነው ።ደግሞ ማን ይገፍፍል የሰውን ልጂ የኔ ነኝ በይ ብሎ እረ ተረጋጉ!

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว

      ይች እኮ ትልቅ ናት ልጇ አኮንም

    • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
      @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +2

      ከባድ ነው የምር እናት መከረኛ ናት ከተመሳሰለባትም በፀባይ ቢረዳዱ ምርመራም ቢያደርጉ ችግር ያለው አይመስለኝም ።

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ግእዝቲዮብ ላትሆን ትችላለች ለምን እንደዚህ ትቆጣለች በሰመ አብ እንዴት እንዳበሳጩኝ

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว +1

      ምርመራ ቢያደርጉ ለእናትየዋ አረፍት ነዉ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 2 ปีที่แล้ว

      @@raeecell6431 አሚን

  • @samsonbeshah5648
    @samsonbeshah5648 2 ปีที่แล้ว +7

    ስዎች እውነቱ የቱጋ መሆኑን ሳንወቅ አንዳቸው ላይም ባንፈርድ !! የእውነት ባለቤት እግዚአብሔር ነዉ ።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 ปีที่แล้ว +78

    ወይጉድ🤭 መስዬ ይሂንን ታሪክ በንጥልጥል እንዳትተይ መጨረሻቸውን አሳውቄን🙏

    • @zeynebayinga4214
      @zeynebayinga4214 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል

    • @እጅግነሸyouTube
      @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +5

      ልጆ ትመስላለች ግን በጣም ተጨረጨረች

    • @zebibakedir5877
      @zebibakedir5877 2 ปีที่แล้ว +1

      @@እጅግነሸyouTube betma nwe metmslwe sis 🙏

    • @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ
      @ኢላሂማሶብሪንኢላሂማሶብሪ 2 ปีที่แล้ว

      @@እጅግነሸyouTube እኔም ተጠራጥሪለሁ አሜርካ ስላለች ብርፍልጋ መስሎት ይሆናል አሪጊቱም ጥቅም ታገኛለች ምንትበል

    • @nebiyatworede1896
      @nebiyatworede1896 2 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 wuy thank u Loza Brhanu

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 ปีที่แล้ว +184

    ከእናቱቱ፣ልጅቱ፣አርጅታለች፣ይች፣ልጇ፣አይደለችም፣እኔ፣የምጠረጥረው፣ሌላ፣አለች፣ስሟን፣ቀይረውበታል፣ውሸት፣እንዳለ፣ያስታውቅባቸዋል፣እነሱጋርአለች፣ስሟ፣ተቀይሮነውብየ፣ጠረጠርኩ፣ውነታው፣አላህ፣ያውቀዋል

    • @hadrayesuf2495
      @hadrayesuf2495 2 ปีที่แล้ว

      Betikikil

    • @Orange06909
      @Orange06909 2 ปีที่แล้ว +4

      ልጄ የምትላት እህት አማቿች እንጂ ይቺማ ትልቅ ስው ነች

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว

      Tkkl mister alea 2 yetegache ngger belmat ferso stel andegnawa andegnawa demo befxum keza altenqesaqesnm tlaleche ashaferegnu lemn asfelegea

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል እኔ ራሱ እዳዘናው ያሳብኩት

    • @evanathomastubeeve658
      @evanathomastubeeve658 2 ปีที่แล้ว

      Tikikil

  • @uzumakimamula
    @uzumakimamula 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ ስንት አይነት ታሪክ አይቻለሁ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አይቼ አላውቅም እውነት ክፉዎች ናቸው ውሸታሞች ናቸው እንደነዚህ አይነት አስቀያሚዎች አቅርበሽ አታቂም መሲየ እኽኽኽኽኽኽኽኽ

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 2 ปีที่แล้ว +89

    የሚገርም ታሪክ ነው። ሰው በቀናነት ብትመለከቱ ለሴትየዋ ሰላም መስጠት የአእምሮ እረፍት እንድታገኝ ምን አለ ዝናሽ DNA ብታደርጊ? ለዚህች እናት ትልቅ እረፍት ይሆናታል ለአንቺም መልካም ስራ ነው። ለማንኛውም ለሁላችንም ቀናነት ያድለን የሚገርመው ገና የመጀመሪያውን ታሪክ ስሰማ ልጅቱመጥታ በ DNA የምታሳርፋት መስሎኝ ነበር።

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

      ባለጌ ነቻ የት የተማረችውን ቅንነት ታምጣ።

    • @betishatube4991
      @betishatube4991 2 ปีที่แล้ว +1

      30አመት የት ነበረች ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ሆና እርግጠኛ ነኝ ድሃ ብትሆን ልጄን ብላ አትፈልጋትም ነበር

    • @honey48757
      @honey48757 2 ปีที่แล้ว +1

      Yichi Lij tebiyewa Tenegna Atimeslegnim. Lemindn new yemitikotaw ?? Hoooo. Setiyewa Tikikil litohon tichilalech 👍🏾👍🏾
      Meftihew Ye DNA Mirmera Mareg New 👌👌👌

    • @judyh2431
      @judyh2431 2 ปีที่แล้ว

      @@betishatube4991 ሀብታም መሆኗን ማን ነግሯት ነዉ? ደሞ ሀብታም አትመስልም

    • @betishatube4991
      @betishatube4991 2 ปีที่แล้ว +1

      @@judyh2431 ማርዪምን እኔም አባቴን አላውቀውም እናቴ ናት መከራዋን አይታ ያሳደገችኝ እናቴን አንድም ቀን ሶለ አባቴ ጠይቄያት አላውቅም እናቴ ስትሞት አክስት አጎቶቼ አባቴን ፍለጋ ሲማስኑ ነበር ዛሬ አድጌ ራሴን ስችል ለምን አባትሽን አትፈልጊውም ሲሉኝ እናደ ዳለሁ ከእናቴ ጋር መከራዬን ሳይ የፊቷ ወዛና ልጅነቷን ለኔ የሰዋች እናቴ ዲቃላ አመጣሽ ተብላ የተንከራተተች እናቴ ዛሬ ከወለደኝ አባቴ ይልቅ የራበኝ ለታ ቁራሽ የሰጠኝን ሰው ነው የምወድ እና የማከብረው ኢቺ ልጅ30 አመት የእናት ፍቅር ሳታገኝ ስታድግ ማን ጠየቀ

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 ปีที่แล้ว +64

    WOW 😯 በሰው ቦታ ሆኖ መፍረድ ከባድ ቢሆንም ግን ለምን በዚህ መጠን መናገር እስከሚያቅታቸው ድረስ ተናደዱ ???

    • @ኢትዮጲ
      @ኢትዮጲ 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚሊዮን ዶላር ጥያቄ ነው። ልጅቱ፣ በጣም የፈራችው ነገር አለ። እውነት ቢሆንስ እሚለው ፍርሀት አለባት።

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว +1

      Ljitua lala neche yedebequt neger alea

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ትክክል አዉነት ካላቸው አትዬ አሰቴርን አቅርበዉ ማግባባት አና በትክክለኛ መንገድ መጎዝ ሲችሉ የአይጥ ምሰክር ድንቢጥ መሰካሪዎችዋም አነድ 😁 There is something fishy 🤔

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 2 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጲ ምናልባት ከ ኣያት ተብየው ውርስ እንዳትከለከል ይሆናል

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว

      ውሸታም ፈሪ ናቸዋ።

  • @yeshiworkmerkebu5872
    @yeshiworkmerkebu5872 2 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል! እናትነኝ የሚሉትን ሴት በብዙ ችግር ያለፉ ምናልባትም ቀኑን በትክክል ላያውቁት ይችላሉ:: በየቤተሰቡ ብዙ የምናውቀው ነገር ስላለ ረጋ ብሎ መደማመጥ ይሻላል:: በኛ ሀገር እንኳን በችግር የተሰጠ ልጅ ይቅርና መሀን ለሆኑ ቤተሰብ የተሰጠ ልጅ እንኳን ማነቱን አያውቅም:: ሁሉ ሚስጥር ነው:: አክስትየዋ የአራት አመት ልጅ የሚሉትና አጎትየው የሽንትጨርቅ አጥቤ የሚሉት የማይገባ ነገር:: ግንለሁሉም የሚያበሳጭ ነገር የለም

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 2 ปีที่แล้ว +112

    እናት ናኝ እንጅ ያለችው ጥላት ነኝ አላለችም ምን ያጨረጭራል መቸም ልጆ ታይጠፋባት ሚዳያላይ አትወጣም እረጋ ብላችሁ ብትናገሩ ምናልባት በስም መመሳሰል ሊሆን ይችላል

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว +2

      ሳህ ወላህ የኔም ሀሣብነው እናቴ አደለችም ለማለት መጨርጨር ምን አመጣው በተሻሻለ ጊዜ

    • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
      @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እኮ ጆሮዮን ተጠራጠርኩኝ እናት ነኝ አይዶል እንዴ ያለትው ?ይሄ ሁሉ መናደድ ምን አመጣው ተረጋግቶ ማውራት ማስረዳት እያለ

    • @Mona-sz6gt
      @Mona-sz6gt 2 ปีที่แล้ว

      @@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ ይገርማል DNAእያለ እዲ መሆን

    • @gangokayro4118
      @gangokayro4118 2 ปีที่แล้ว +1

      ከ 25 አመት በላይ ያልፈለግሸውን ልጅ አሁን አቅም ሲደክም መፈለግና ሚዲያ ላይ መቶ ተበደልኩ ማለት ልክ አይደለም:: ያሳደጉአትን ሰዎች ስሜት ይጎዳል:: ገንዘብ ፍለጋ ይመስላል::

    • @zedluke525
      @zedluke525 2 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ!!! ልክ አር የነካው እንጨት ያህል አብጠለጠለቻት

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 2 ปีที่แล้ว +51

    በነገራችን ላይ ልጅትዋ በጣም ትልቅ ነች ከ40 አመት በላይ ትሆናለች እናትየዋ ልጅ ነች ከልጅ ተብየዋ

    • @samrawitzekarias752
      @samrawitzekarias752 2 ปีที่แล้ว +3

      እረ እቺ 60 ትሆናለች

    • @flower525af4
      @flower525af4 2 ปีที่แล้ว

      Betam betam tikikil lij tebiyewa rasu 56 yihonatal

    • @bitaniumted2500
      @bitaniumted2500 2 ปีที่แล้ว

      True

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@samrawitzekarias752 ሰብ አርጊኝ😍

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 2 ปีที่แล้ว +1

      ታድያ እድሜዎ ለምን ያስገርመናል እ/ር የስጣትን

  • @Taiba-mh7ev
    @Taiba-mh7ev 2 ปีที่แล้ว +3

    መሢየ ወይኔ እህቴ የዛሬመቹ ደሞ ምን አያነት ሠወች ገጠመሺ ጥናቱን ያስጥሺ

  • @a.slovejesus880
    @a.slovejesus880 2 ปีที่แล้ว +97

    ከ 35 ትላለች እንዴ ከ 45 በላይ ነሽ ልጄ ያለችው ሴት አይምሮዋ ተነክቶ ነው ልጅ ጠፍቶባት ይሆናል እናት የምትመስይው አንች ነሽ።

    • @almmuhammad2193
      @almmuhammad2193 2 ปีที่แล้ว +3

      በትክክል

    • @almmuhammad2193
      @almmuhammad2193 2 ปีที่แล้ว +1

      ስራዋከባድይሆናል፣ያረጅችውእደኔ

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +4

      😂😂 አይ በልጅነት ወልዳት ሊሆን ይችላል ምርመራ ይለያቸዉ

    • @amelamelamelamel723
      @amelamelamelamel723 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @samruth536
      @samruth536 2 ปีที่แล้ว +2

      Ke 35 belay malet 100 lions yichilal

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 2 ปีที่แล้ว +76

    ካልሆንሽ አልሆንሽም ነው ምን አንጨረጨረሽ ጠበቃዬ ምናምን ማስፈራራትሽ ነው ምነው ሸዋ። ሌባ አንቺ ነሽ ያለችበት ሁኔታ ምናቀው እኛ ነን። ሁሌም እንዳወራች በቃ ያያትሽም ሆነ ላንቺም ስም ተመሳስሎ ይሆናል። ከዛ የዘለለ ቃላት አያስፈልግም አንድ ቀን የትም ይሁን የት ውነታው ይወጣል። ድራማ ፍልም ትያለሽ እንዴ። እንሻላህ አላህ በራህመቱ ያገናኛታል ግን እንዲ ስሜታዊ የሆንሱ ትልቅ ስለሆንሽ ነው ካንቺስ እንደው ትንሽ ናት ሀያትዋ ያቆይልን

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว +1

      Yedebequt neger alea lijitua lalaneche debqewatal alebabsua rasu kea America 🇺🇸 yemetache atmeslm

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 2 ปีที่แล้ว

      Ekoየሆነ ነገር አለ ስረዳቸዉ

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 2 ปีที่แล้ว +1

      መረበሽ ማለት አልገባኝም ዲኤን ኤ ይመርመሩ

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 2 ปีที่แล้ว

    እህት ዝናሽ ዝናሽ አገራችን ሰልጥኑል ለምን በፈጣሪ ጥሩ መስራት፡መልካም ነው ዴሄን ብትመመሩ ጥሩ ነው እድሜ ብትሳሳት አገራችን ትልልቅ እናቱች ወቅቱ የዋ ናቸው ቁመሽ አዳምጪ ራስሽን ሰው ምንም አይፈልጉም አስቡበት።

  • @cidyyihun5634
    @cidyyihun5634 2 ปีที่แล้ว +64

    እንዳንቺ አይነት ልጅ አለኝ ከማለት መሀን ይሻላል፡፡

  • @sinkneshmamo931
    @sinkneshmamo931 2 ปีที่แล้ว +38

    ብትሆኝም ባትሆኝም የሚያናድድ ነገር የለም ስነምግባር የሚባል አለ

    • @hiatmohameed4278
      @hiatmohameed4278 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ይችጋ አንድ ቀን አላድርም

    • @sinkneshmamo931
      @sinkneshmamo931 2 ปีที่แล้ว

      ሀያትዬ እንዴት እንዳቃጠሉኝ
      ምንም ማለት አይደለም በስርአት ቢመልሱላት ደግሞ እራሷ ነች

    • @rahellasahel9520
      @rahellasahel9520 2 ปีที่แล้ว

      ቱግ ቱግ አሉብን እኮ 😄😄😄😄

    • @sinkneshmamo931
      @sinkneshmamo931 2 ปีที่แล้ว

      Are teyign ehit alem letikim teblo baybelas

  • @abushkerim7653
    @abushkerim7653 2 ปีที่แล้ว +10

    በእርግጠኝነት እናትየዋ እውነት አላቸው። የልጂቱ ቤተሰቦች ለምን ፈሩ? በጣም ነው የፈሩት ያሳብቃል።

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 2 ปีที่แล้ว +95

    Keep calm. There is nothing to be angry about. The mother is looking for her daughter. This family should understand she could be misinformed. She may be worried. She is trying to find her real daughter. Hope they will understand her situation and try to help her. Please put yourself in her position. Stay positive and helpful.

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 2 ปีที่แล้ว

      💯

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 2 ปีที่แล้ว +1

      u say it well

    • @weletemaryam7650
      @weletemaryam7650 2 ปีที่แล้ว

      Me to min yanadidatal eyalku neber

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      ዘላንነች፤ባሌy፤እናትች፤ናት፤ሌባ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      አችከጂብ፤ከአወር፤አትሌም፤መልክችም፤ስራችም

  • @azzammohamme7387
    @azzammohamme7387 2 ปีที่แล้ว +33

    ዝናሽ እንደማንኛውም ሰው ማን እንደወለዳት የት ክርስትና እንደተነሳች ልታውቅ አትችልም። የተነገራትን ብቻ ነው የምታውቀው። ዝናሽ እስከአሁን ድረስ አምናበት የያዘችውን ማንነት እርግፍ አድርጋ አዲስ ማንነት (ዘር፡ ኃይማኖት፡ ቀለም ያለችውን) ለመላበስ የፈራች ይመስለኛል። እናቷ ብዙ ወገን ነበራት ብላ ስለምታምን አዲሷን ድሃ እናት መቀበል አቅቷቷል። ዱብ እዳ ነው። DNA የፈራችው ውስጧ ስለጠረጠረ ነው። ከእናቷ ጋር DNA ምርመራ ካልፈለገች ከአያቷ ጋር DNA ትመርመር፡ በዘር አያቷ ካልሆኑ ፍንጭ የሰጣታል። አክስት የተባለችዋንና በስልክ ያስፈራራትን ሰው ትንሽ ጠርጥሬአቸዋለሁ።

    • @lovewin1582
      @lovewin1582 2 ปีที่แล้ว

      በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ! ጥሩ አገላለፅ ነው!

  • @umii7353
    @umii7353 2 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ በጣም አድናቂሽ ነኝ ለሁለት ወረዱብሽ እኮ ለአንቺ ፋንታ እኔ ደነገጥኩ እነዚስ ለቤተሰብነት ይቅርና ለጉርብትናም አያስፈልጉም

  • @melu-g
    @melu-g 2 ปีที่แล้ว +52

    ወንዱ ይሻላል ሴቶች ነገረኞች ናቸው ያስታውቃሉ 😖😖

    • @rabia4266
      @rabia4266 2 ปีที่แล้ว

      በተለይ አሮጊቶ የደበቁት ሚስጥር አለወይ ጉድ

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว +51

    ጎበዝ እዚጋ የተደበቀ እውነታ ሳይኖር አይቀርም ምን አንጨረጨራቸው በቃ ልጇ መሆንሽን እመኚ ገንዘብሽን ለነሱ ስጪ አለቀ።

    • @eyeruskebede9756
      @eyeruskebede9756 2 ปีที่แล้ว +5

      እኔ እንደሚመስለኝ ይቺ ዝናሽ ልትሆን አትችልም አሮጊት ናት ግን ምናልባት ለዝናሽ በመጣ የአሜሪካ ዕድል ዝናሽን አታለው በስዋ ስም ይቺ ሄዳበት ሊሆን ይችላል በጣም ተንጫጩ እና ግልፅ ሊያደርጉት የፈሩት ነገር እንዳለ ያስታውቃል ጊዜ ይገልጠዋል

    • @zeynebmohammed4931
      @zeynebmohammed4931 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ግርም ያለኝ ልጅቱ አጠረጠራት የተደበቀ እዉነታ አለ ዝናሽ አምስለኝም🤔🤔🤔🤔

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว

      @@eyeruskebede9756
      እንድያው ምን ላርግሽ መርማሪ ብትሆኚ ያዋጣሻል ልብ ካልሻት ጉዳዩን ደፉፍነው ማለፍ ነው የፈለጉት

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 2 ปีที่แล้ว

      @@zeynebmohammed4931
      ትክክል ጉዳዩ ባጭር ቋጭተው ደፉፍነው ማለፍ ነው ሚፈልጉት

    • @lubabalubaba6703
      @lubabalubaba6703 2 ปีที่แล้ว

      ትክክክል

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 ปีที่แล้ว +1

    ሲጀመር ሁላቹም የማደጎ ልጆች ናቹ በቃ ምን ችግር አለው ደስ ሊላቹ ይገባል ማንነታቹን አወቃቹ አከተመ

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 2 ปีที่แล้ว +14

    እዉነት ለመናገር ሰዎቹ ጋር አንድ ችግር እዳለ ያሳብቃል ይቺ ሳትሆን ሌላ ልጅ እነሱ መሐል ትኖራለች በጣም ተደናግጠዋል ማስፈራራት መፍትሄ አይሆንም።

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +94

    ከሆነችም እሰየው ካልሆነች DNA አድርጉና እናት ነኝ የምትለውም ትረፍ ምንም አትጎዱም ነገሩን በቅንነት አስቡትና DNA አድርጉላት በቃ ቀላል ነው በህይወት መኖራቹ በቂ ነው

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ከሰው ልጆች በፊት የፈጠረሺ ☝️ ፈጣሪሺ 🙏 አልርህማን አልርሂም ይጠብቅሺ ከመጥፎ ከዳተኛ ልጅችሺ ፈጣሪ
    ያውጣልሽ ሀቅሺን እናቴ ግን ለመርመራ
    ለምን እንቢይ አለች

  • @hafidatalttahir2471
    @hafidatalttahir2471 2 ปีที่แล้ว +56

    ኸረ እዛው! ስነምግባር ከጎደለው ሰው ኡንካን ልጄ የጎሮቤቴ ጎሮቤት አይሁን እኛ ኢቲዮጲያኖች ስርኣት ያለንነን ለነገሩ አይፈረድባት አስተዳዳጓ በወላጅ እጅ አይደለም ልብ ይስጥሽ ሴትዮ እህት ካልኳት ሊተናናቃት ነው

    • @SarahSarah-hy2hh
      @SarahSarah-hy2hh 2 ปีที่แล้ว +1

      ግን የተማርሽ ከሆነ ዲኤን ድኤን ተመርመሪ

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 2 ปีที่แล้ว +42

    ዝናሽ ምን ነካሽ እንዴ ሰው እኮ የሰለጠነ አገር ሲኖር ሃይምሮውም ይሰለጥናል በእውነት ቀላል ነገር ነው ተመርምሮ ማርጋገጥ ይቻላል እኮ ምነው የአሜሪካ እብድ ሆንሽብኝ በእውነት አስጠላሽኝ አነጋገርሽ ጋጠ ወጥ ነሽ ግን አንድ ነገር ልገርሽ እስኪ ebs ተመልከች ስንት ሰው ቤተሰቦቹን የሚፈልጉ ዝናሽ ካንች ጀርባ ብዙ ችግር እንዳለ ያስታውቃል ነገርኛ ሰወች ናችሁ

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😂😂😂እብድ አይገልፃትም

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል አሜሪካ እኮ ብዙ ትምህርት የሚገኝበት የሚሰለጠንበት ነዉ ይቺ ምንም አልተነካችም

    • @user-sf7ox2qd3h
      @user-sf7ox2qd3h 2 ปีที่แล้ว +1

      ቀላል እብድ 😀😀😀😀😀

    • @መናዊት
      @መናዊት 2 ปีที่แล้ว +1

      ይቺ የሰለጠነ አገር ቁጭ አለች እንጂ አልሰለጠነችም, የሰለጠነ አገር መቀመጥ ስልጡን አያስብልም

    • @zetamful
      @zetamful 2 ปีที่แล้ว

      I feel she dont want DNA

  • @aishaaisha2606
    @aishaaisha2606 2 ปีที่แล้ว +36

    ከንግግራቸው 100% የሚያውቁት ነገር አለ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 ปีที่แล้ว +2

      አቺ ዝናሸ ልጅ አትሆነውም አነደዉም አሰቴርን ትወልዳለች 😁ነገር ግን አነዲህ ያሳበዳቸዉ ምን አነደሆን አና ዝናሸሰ ከአሜሪካ አነድ ሳምንት ባልሞላዉ ጊዜ ዉሰጥ አነዲህ አነደ አሞራ አብሮ ያመጣት አዛዉ ቁጭ ብላ የምትጨርሰዉ ነገር ነበር ግን አዚህ ቤት አንድ አዉነት አለ 🤔

  • @sara46076
    @sara46076 2 ปีที่แล้ว +138

    ተይ ተይ እህቴ አትቆጪ ከሆነ ሆነ ነው የኛ ኢትዮጵያውያን ብዙ የተደበቀ ህይወት እና ታሪክ ነው ያለን እና ምርመራ አድርጊ.
    እናት ነኝ ባይዋ መቸም ልጅ ሳትጠፋባት ልጅ ጠፋብኝ አትልም . ሴትየዋን እንዴት አወቀቻቸው ታሪኩን አታካብዱት ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው መመርመር ቀላሉ ነገር እያለ በዚህ ላይ ብዙ ያልተማሩ ሰዎች እድሜ አያቁም ምነው በጣም ቁጡ ሆንሽ ከመንጨርጨሩ መመርመር ምን ይጎዳል አይይይይ እናት ነች እናንተ ዘመዶች ባዮች ናቹ ውሸታሞች ናቹ ለምን DNA ማድረጉን ለምን አልፈለጋችሁም፣

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 2 ปีที่แล้ว +4

      ትክክል

    • @helenkidane5953
      @helenkidane5953 2 ปีที่แล้ว +2

      She has right, y don't need to judge her

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

      የምትፋራው ነገር አላ በትፋራ ዲኤን ትማራመር ነበር

    • @zatuahmed3087
      @zatuahmed3087 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ነኝየሙስሊምልጅ ሰዋቹ ግን በጣም ቁጡ ናቸዉ

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 2 ปีที่แล้ว +3

      ትክክል ይመርመሩ ደግሞ ያለ ምክንያት እናትየዉ ልጄ ነሽ አትላትም

  • @hawamohammed185
    @hawamohammed185 2 ปีที่แล้ว +10

    ለሰው ክብር ይኑርሽ መልስሽ በጣም ያስጠላል

  • @abdulfetahibrahimtube5744
    @abdulfetahibrahimtube5744 2 ปีที่แล้ว +19

    ጌታዬ ሆይ እንደ እድሜአቸው አያወሩም እዴ?እናት ልጅዋን ያገኘች መስሏታል ልጅ የተባልሽው ካልሆንሽ ስርአት ባለው መልኩ እንደ እድሜሽ ብትረጃት ምንሽ ይጎዳል?ለስሙ ስልጡን ሀገር 10 አመት ቆየሁ አልሽ አንች ግን ያው ነሽ

  • @liyazelalem4485
    @liyazelalem4485 2 ปีที่แล้ว +33

    በጣም ተመጻደቃችሁ እነጋገራችሁ ሁሉ የትህቢት ነው ጠበቃዬ ምናምን ትላላችሁ

    • @eteneshamare7094
      @eteneshamare7094 2 ปีที่แล้ว

      You are right oooofffff

    • @SarahSarah-hy2hh
      @SarahSarah-hy2hh 2 ปีที่แล้ว

      እረ ተረጋጊ እውነቴን ነው የምልሽ

  • @زينبعمر-ذ6ع
    @زينبعمر-ذ6ع 2 ปีที่แล้ว

    የተማረ ሰው እደዚህ ሲናገር በጣም ይገርማል ልጇ እዳልሆንሽ እኳ እርግጠኛ ብትሆኚ እሷን ደስ ቢላት ምን ችግር አለው ብትመረመሪ አቺም እናት ትሆኛለሽ ብትረጃት ምን ችግር አለው

  • @ኤሚየባባሙሀመድ
    @ኤሚየባባሙሀመድ 2 ปีที่แล้ว +61

    ከናንተ ቤተሰብ ጋር የሚመሳሰል ታሪክ ያለው ሰው ካወቃቹ አግዟት DNA አድርጊላት ምን ችግር አለው ብታግዟት ወዳ አይደለም እሷ የደረሰባት እናንተ ላይ ቢሆንስ ክፋት ምንም አያደርግም አግዟት DNA ምንም ማለት አይደለም

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      ምነዉ፤በሞትች፤አሳፋር፤ባሌy

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      ስለነገሮ፤yዱርy፤ስራ፤አወሬ፤ነዉ፤yምትመስለዉ

  • @melu-g
    @melu-g 2 ปีที่แล้ว +67

    አንድ ልጇን ከሀገር የወጣችውን በመልክ ካወቀቻት ምርመራ DNA ማድረግ ነው ካላወቀቻት እንዳይቀይሯት
    ግን ልጅቱ እርግጠኛ ከምትሆን ለምርመራ ፍቃደኛ ብትሆን ምናለበት ከመቸኮል

    • @asiyatube5507
      @asiyatube5507 2 ปีที่แล้ว +4

      ወሸቷ ይች40አመትናት ልጂቱን ደብቀዋታል

    • @melu-g
      @melu-g 2 ปีที่แล้ว

      @@asiyatube5507 አዎ ሲጀመር እናትሽ ነኝ የምትባል ልጅ አንደበቷ ሁሉ ይተሳሰራል ምክንያቱም ጥያቄ እስኪመለስላት እቺ ደረቅ ናት ለዛውም ምርመራ አላደርግም ማለቷ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asiyatube5507 betkkl

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว +1

      Echi aydelechim yedebequt neger yalea ymeslal

    • @melu-g
      @melu-g 2 ปีที่แล้ว

      @@jesusking3536 ያስታውቃል ደብቀዋል አንደበታቸው ይናገራል ክፉ ናቸው

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጂተብየዋ ለሰዉ ክብር የሌላት ወራዳ ናት
    ግፋቢል ታላቅ ይከበራል።

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +20

    ወንዱኮ ሌላ ዝናሽ ስለምናቅ አለ ለሴትየዋ ንገሩዋታ ያችኛዋን መሲዬ የሆነ የተደበቀ ነገር ያለ ይመስላል ፈጣሪ ይፍታዉ ብቻ

    • @theprecious4238
      @theprecious4238 2 ปีที่แล้ว

      Enate 42 ametu neber setemot alech akestua gen temari neberku alu ena enatwa betenor 77 amet azawent neber metehonew Gera yegeba neger new

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 2 ปีที่แล้ว +59

    አሁን አንቺ የሰለጠነ አገር ነው ምትኖሪው ጠበቃዬ ምናምን ትላች ኢጅ ወዲያ የሷምጠበቃ የፈጠራት አለ አክስት ተብዬዋ መንደሬ ነች የሚመክራትም ምናምን ብላ ለመኖር ብለን ትላች ወየው የወረዳቹ ቤተሰብ አፈ ሲከፈት ጭንቅላት የሆነ የደበቃቹት ነገር አለ

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว

      Awo enam esun new yalkut ljan debqewatal echima talaq ehtua nechi lala neche ljitua

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠቡ ጋጠወጥ ነው ተያቸው ኣያስፈልጉም ቢቀሩም ውደ

    • @ኡሙሂባቲዩ
      @ኡሙሂባቲዩ 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @ቤዛ12
    @ቤዛ12 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነት የታፈ እውነት በትክክል ልጆ ናት

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 2 ปีที่แล้ว +47

    ግን እኮ ይሄ አሚያበሳጭ አይደለም የሰለጠነ ዘመን ላይ ነው ያለው ምርመራ አድርጊ ባትሆኒ እኩዋ ተረጋግተሽ አናግሪያት አሰርቅሽ መቸስ ተረጋጊ እደ ደሞ ትልቅ ሰው ነሽ ዋይ

    • @selamedani479
      @selamedani479 2 ปีที่แล้ว

      ፈጣራ እውነቱን ያውጣው ተደብቆ አይቀርም

  • @fri8050
    @fri8050 2 ปีที่แล้ว +34

    እነዚ ሰዎች ያሳደጒቸውን ልጃች ስማቸውን ቀያይረዉ እንዳይሆን ብዙ ነገር ውሸት አለበት ምክንያቱም ቁጣ የበዛበት ሄነብኝ

  • @avrhmkbdah5432
    @avrhmkbdah5432 2 ปีที่แล้ว +1

    በተርፈ መስየ በረችልኝ ትግሱቱን ይስጥሽ በተርፈ እወድሽ አለሆ🙏💋❤

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 2 ปีที่แล้ว +34

    ውይ ምን አናደደሽ ታድያ አደለሁም ማለት በትህትና ቢገባሽ አይዞሽ ለማለትሞክሪ ሆ

  • @ruthbirbanu5807
    @ruthbirbanu5807 2 ปีที่แล้ว +64

    ፈጣሪ ሆይ ይቅርታ አድርጉልኝ እና ከወንድዬው ውጪ ከድምፃቸው ጀምሮ ሀይለኞች ይመስላሉ!!

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 2 ปีที่แล้ว

      Wendeyewm labanew yewshet mskur 20 ameta new saqat blawal satyewa 30 weym 27 new yalechiw ymeslegnal ljiwan debqewbatal

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 ปีที่แล้ว +1

      ወንድዬዉም ወነድ ሰለሆነ አንጂ አሸቃባጭ ነዉ ከአነደዚህ አይነት ሰዎች ገር ምን አመጣዉ ሊያሸቃብጥ ካልሆነ 😁

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

      ባለጌም ናቸው

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 2 ปีที่แล้ว +1

      Ya they don't have no discipline.

  • @hairo3250
    @hairo3250 ปีที่แล้ว

    ዝናሽ እናትሽ ነኝ ያለችውን ሴትዮ ከማመነጫጨቅ በእግዚአብሔር ስም 🙏🙏🙏 እውነታውን ተጋፈጪ 🙏
    ምርመራውን ባለመቀበልሽ ምክንያት የኢትዮጵያ ሕዝብ አንቺ ላይ እና የዋሹሽ ሰዎች ላይ እየፈረድን ነው።
    ዝንዬ እውነትን አትሽሺ 🙏 አንድቀን ደሞ ልጆችሽ ወሬውን ሰምተው አደግ ሲሉ እውነተኛ አያታችንን እንፈልግ ብለው
    አያታቸውን አጊንተው ተመርምረው ?!? እንደው አስቢበት 🙏🙏🙏

  • @zewdtiutolasa718
    @zewdtiutolasa718 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ አናትሽ እንኳን ባትሆን DNA አስመርምረሽ ውጤቱን ማወቅ ትችያለሽ ሌላው አይዞሽ ብለሽ ልጅሽን ታገኛለሽ ብለሽ ብታፅናኛት ጥሩ ነበር ያውም ከሰለጠነ አገር መተሽ

  • @zedzed1137
    @zedzed1137 2 ปีที่แล้ว +36

    ቤተሠቡ ለክህደት አስበው ተዘጋጅተው ነው የመጡት ከንግግራችሁ ይታወቃል ውሸታችሁ እድሜ ለ din ጉዳችሁን ስለምታውቁ ነው መምርመር ያልፈለጋችሁት

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መሲዬ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ለምን ዲኤን ኤን አላረግም አለች የሆነ የተደበቀ ሚስጥር አለ ተመካክረው የመጡበት ነገር እንደሆነ ያስታውቃል ጓደኛ ተብዬው እማማ ማዘር ጋር ሰው ጠፍቶ አያቅም ይላል ዝናሽ ተብዬዋም አክስትየዋም አንድ አይነቶች ናቸው ስርአት የሚባል ነገር ጭራሽ አታቁም አያቴም የምትያቸው የተደበቀ ነገር ይኖራቸዋል እየተነሱ በነገሩ የሚታመሙት እናቷ ካልሆነች ምን ያስፈራል መመርመሩ ገና ለገና ኤሜሪካ ስለኖርሽ ትመጻደቂዪለሽ እንዴ አረ የአንቺ ጠበቃ ምን ይሆን አይ እናቴ እውነቷን የጠቆረና የተቆሳቆለን ማንም አይወድም ትላለች እንቺም እንደዛ ነው ማስፈራራቱን ትተሽ ዲኤን ተመርመሩ አምላክ ማስተዋል ይስጣቹ ቅብጥርጥር አላቹ እውነታውን እወቂ አያትሽ ነኝ ያልሻቸው በሕይወት እያሉ እውነታውን እወቂ ሰማሽ ዝናሽ እንዲ የገጠመኝ ታሪክ ስላለ ነው ወስነሽ ተመርመሪ እውነቱን እወቂው

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 ปีที่แล้ว +26

    እናትሽ ካላደለች እናቴ አይደለሽም አትይም ዝም ብለሽ ምን እንደዝህ ያቅለበልብሻል

  • @tube-mv4tf
    @tube-mv4tf 2 ปีที่แล้ว +33

    ድኤንኤ 3 ቀን ነው የሚፈጀውኮ ደሞ ሀገራችን አለ መንገዱ ቀላልነው የተማርሽነሽ ቀርበሽ አዋሪያት እናትየዋን

    • @sitrahamza7654
      @sitrahamza7654 2 ปีที่แล้ว +1

      Mamarun bamn awuqshe English selaworashe batamar endzhe atdregm

    • @yeshimebettilahun741
      @yeshimebettilahun741 2 ปีที่แล้ว

      ይህቺ ደነዝ ናት ምኑን ተማረች ስርአት እንኩዋን የላት

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል፤እናቶ፤ናት፤ልጃቶ፤ጂብ፤ናት

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 ปีที่แล้ว

      ወላጂ፤እናትች፤ናት፤ዲሀ፤በመሆኖ፤እናቴ፤አደለችም፤አትቤ፤ተመርመር፤ድeን

    • @seidmohammad4747
      @seidmohammad4747 2 ปีที่แล้ว +1

      አልተማረችም ምን አንጨረጨራት

  • @Yodie19
    @Yodie19 2 ปีที่แล้ว +3

    በአንድ እና በአንድ ነገር ብቻ እኔ ከነዚህ ሰዎች ጋር እስማማለሁ!እሱም በልጅ ተብዬዋ እድሜ ነው!ከእናት ተብዬዋ በእድሜ ብትበልጥ እንጂ አታንስም!!ሰላሳአምስት አላለችም!?አንቺን ግን ቸሩ መድሃኒአለም ከልጅሽ ያገናኝሽ!!🙏

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 ปีที่แล้ว +55

    ወይኔ በጣም ነው የሚጨረጨሩት ሰዎቹ ሳያቸው ውሸታሞች ይመስላሉ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 ปีที่แล้ว +5

    እንዳንቺ አይነት ልጅ ከሚኖራት ይቅርባት ሴትየዋ ለጥያቄዋ መልስ ስለሚያስፈልጋት ነው እንጂ የሆነ ሊደብቁት የሚፈልጉት ነገር እንዳለ ግን ያስታውቃል እዛው ቤት ሌላ የሴትየዋ ልጅ ትኖራለች ሴትየዋ እድሜያቸው ስለሄደ ዘንግተውት ይሆናል

  • @fgfgfgvuvd9444
    @fgfgfgvuvd9444 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል እናት ስለሆነች ነው የተንጨርጨሩት ነገረኞች እንዲያውም የዚች ልጂነት ይቅርብሽ

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 2 ปีที่แล้ว +61

    ኤጭ አሮጊት ምን ያንዘረዝርሻል ዚፍጥ እናንተ ሶስታችሁም ነገር ያዘላችሁ ትመስላላችሁ አይደለሁም አይደለችም ብትሉ ጥሩ አይደል የእናትነትን ስሜት እናት ብቻ ነው የሚያውቀው አንቺ እንኳን ልጅ ባትሆኝ ልጅ ስለጠፋባት ተመሳስለሽ ልጀ ብትል ምን አለ

    • @ነኝየሙስሊምልጅ
      @ነኝየሙስሊምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

      ሴትዮዋ ሴት አደሪ ነው የምትመስለው ተውላበለበች

    • @zebibakedir5877
      @zebibakedir5877 2 ปีที่แล้ว

      @@ነኝየሙስሊምልጅ welhya melkwa temaslalch 👌

    • @zebibakedir5877
      @zebibakedir5877 2 ปีที่แล้ว

      @@ነኝየሙስሊምልጅ 👌👌 tekekale

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 ปีที่แล้ว

      Ergitegna kehonu eko saki blewu DNA byaseru dese yelem neber...edme lekwan seteterater tinoralechi.Zinash

  • @zuriyashalmu447
    @zuriyashalmu447 2 ปีที่แล้ว +19

    መሲ መጀሙራ አራት አመቶ ሲሆን ወሰድን አሉ ልጅ የተባለችው በሰድስት ወር ነው የሞተችው አለች ትክክል መልስ አይደለም ዴኑ ብታይ ለምን ፈራች ትክክል አይደለም ለምን ፈራች

  • @emuemuti1105
    @emuemuti1105 2 ปีที่แล้ว

    መሲ እኔ የምለው ከሰለጠነ ሃገር ነዉ የመጣችው አክስትየዋም የዘረመል ምርመራ አርገው ይህችን እናት እነዲቆርጥላት ቢያደርጉ ምን አለበት ለሁሉም እረፍት ነው ፈጣሪ ይርዳት

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +35

    እናቷ ላለመሆኗ በDNA ታረጋግጥላት ጠበቃ ምናምን ማስፈራራቷ ነው አዬ እናትነት የወለደ ያውቀዋል::

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 2 ปีที่แล้ว

      Don’t blame her .it’s seem like the peoples she think her real family is hiding something from her . But like you said doing the. DNA is tell her who she is is

  • @habihabi6834
    @habihabi6834 2 ปีที่แล้ว +16

    ሰዎቹ እንደሰው ቢያስቡ ጥሩነው የዚን ያህል የሚያናድድ ነገር የለም

    • @Dimbi378
      @Dimbi378 2 ปีที่แล้ว

      Dollar nw yasabedachewu

  • @ቆይቸእመጣለሁ
    @ቆይቸእመጣለሁ 2 ปีที่แล้ว +16

    ልጅ ተብየዋ አትንጣጭ እናት ነኝ ያለችሽ ትክክለኛ ትመስለኛለች እኔ እናቴ ህፃን እያለሁ እሰው ቤት ጨምራኝ ነበር ከዛ ሁሉንም ገነር እደሚያሟሉልኝነገሩኝ እና እናቴን አላቅሽም ብየ እንድክዳት አሳመኑኝ አዛ ባልና ሚስት ልጅቷን ካሳመንን እናትየዋ ምንም አታመጣም ሲሉ ሰማኋቸው ከዛ እናቴ ስትመጣ ከዚህ ሂጅ አናቅሽም ሲሏት እኔ ወጥቸ ከናቴ ጋር ሄድኩኝ

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 2 ปีที่แล้ว

      ግን እኮ እናት ተንሸ ነት ከልጂ ተብየዋ ተመሳሳሊ ሊሆን ይችላል

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@genetgenifitwi5760 ሰብ አርጊኝ😍

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 2 ปีที่แล้ว

      @@blentube3002 adrgiyalehu

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว

      ጎበዝ ማን እንደ እናት እማ ኑርልኝ ለዘላለም ክፉ አይንካሽ😘😘😘😘

  • @nefisasiraj8852
    @nefisasiraj8852 2 ปีที่แล้ว +17

    wow...እንደ እኔ አስተያየት ልጅዋ እንኳን ብትሆን ትቅርባት ከዚህ አይነት ቤተሠብ ትዉዉቅ ቀርቶ ንግግር አያስፈልግም ነገረኞች ሚጥሚጣ ... ቀስብሎ መነጋገር ማንን ይገድላል እሷ ተመሣስለሽባት ሊሆን ይችላል ተረጋጉ

  • @kassahunbekele5234
    @kassahunbekele5234 2 ปีที่แล้ว +6

    መሲ የታሪኩን መጨረሽ ስለ አሳወቅሽን እናመስግናለን። እውነቱ በ DNA ይረጋገጥ። የስው ምስክር አስፈላጊ አይመስለኝም።