🚩 የትግራይ አሥተዳደር ለዚህች ሙስሊም ትግራዋይቲ ምን መልስ አለው? | ከሂጃብ ክልከላው ጀርባ ያሉ ምስጢሮች | ኢስሃቅ እሸቱ [ ተክቢር ሚዲያ ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 279

  • @Shanbel-be2ts
    @Shanbel-be2ts 4 วันที่ผ่านมา +31

    ዛሬ አንድ አንድ የኛ ሙስሊም አማሮች እስልምናን ለማጥፋት የሚዋጋ ፋኖ ይደግፋሉ እኔ ጎጃሜ ነኝ የዳንግላ ልጅ ፋኖ መቼም አያሸንፍም በነገራችን የፋኖ ትግል የማህበረ እርኩሳን ትግል መሆኑን እወቁ ሙስሊም አማሮች

  • @AHADUAHAD2
    @AHADUAHAD2 4 วันที่ผ่านมา +18

    የዛሬ 14 አመት አክሱም ዩኒቨርስቲ ስማር ቶብ ልብሺ ጁምአ ሰገጄ ወደ ገቢ ልገባ ዘበኞቹ አትገባም አሉኝ ለምን ብዬ ስጠይቅ ቶቡን አውቅልህ ገባ አልወጣም አልኩኝ ከዛ ቦታ ትንሽ ራቅ ብዬ ጁምአ ሰግደው የሚመልሱትን ጄመኣ ሁሉ ሰብስቤ ሁሉ ነገር ነገርኮችው ከዛ ብዙ ማን ያቁመን ሆ ብልን ዝም አሉ

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 4 วันที่ผ่านมา +16

    ያረብ እነዚ የሙሊም ጠል ተማርን ብለው ወበር ይዘው የተቀመጡ ደደቦች አስተህ በሀቅ የሚመራውን ምረጥልን ያረብ ኢስሀቅ አሏህ አፊያ ያድርግህ

    • @Hlima-o3p
      @Hlima-o3p 3 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያረበን አለሚን

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 4 วันที่ผ่านมา +13

    አላህ አፊያ ያርግህ ወንድማችን

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
    @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 4 วันที่ผ่านมา +24

    አልሀምዱሊላህ ግፋቸው ሴራቸው መጋለጡ ደስ ይላል የኢትዮጵያ ህዝብ ማወቁ መቀበራ የላቸውም መስጂድ የላቸውም ኢሻ አላህ ነፃ ሊወጡ ነው ለኸይር ነው ወላሂ ቢሄራችን ገደል ይግባ ትግራይ ❌አማራ❌ ኦሮሞ ❌ጉራጌ ❌ሀድያ ❌ወላይታ ❌ሲዳማ ❌ከባታ❌ አፋር ❌ስልጤ ❌ሀላባ❌ አርጎባ ❌ሱማሌ ❌ወለኔ❌ ሀመር ❌አኝዋክ❌አገው ❌ሀረር ❌ ወሎ ❌እኛ ሙስሊሞች ነን ከቢሄር የፀዳን ነን 🕌🕌🕌☝☝☝👂👂👂🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅

    • @Versthen4848
      @Versthen4848 4 วันที่ผ่านมา +3

      አንሻ ሰኢድ እስከ ቤተሠቧ የተጨፈጨፈችው ወሏሂ አትግደሉኝ "ከዚህ በኋላ አምሀራ አልሆንም " እያለች የሞተችው አንሻ በአማራነቷ ነው!!! አንቺ በብሄሬ አልጠራም ብትይም ከአማራ ውጭ ያለው የትኛውም ሙስሊም ግን ከዲኑ በላይ ብሄሩን እንዲወድና እንዲያመልክ ተደርጎ ከታች ጀምሮ እንደጓሮ ተኮትኩቶ ያደገ በመሆኑ በየጊዜው በሚፈጠረው አንዳንድ ኢሥላማዊ ትንኮሳዋች ዲኔ ከብሄሬ በላይ ነው ቢጮህልሽ ከልብ እንዳልሆነ በደንብ ካልገባን ተሸውደናል!! ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ሙሥሊም እኔ አማራ ነኝ ሲል ነው ኡስታዙም ሆነ ሸሁ የነብዩን ሀዲሥ ወይም ቁርአንን እየጠቀሱ የዘረኝነትን አስከፊነትና ውግዝነት ሊከለክሉንን ነው የሚመጡት!!! ከዛ ውጭ የትኛውም ሙሥሊም እኔ ኦሮሞ ነኝ፣እኔ ስልጤ ነኝ፣እኔ ጉራጌ ነኝ ወዘተ ቢል የትኛውም ኡሥታዝ ወይም አስመሣይ ሸህ እረ ዘረኝነት ነው ይሄንን አመለካከትና አስተሳሰብ እስልምና አይደግፈውም ብሎ ለመናገር አይደፍርም !!! ለማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ኢሥላማዊ ወንድማማችነትና ሙሥሊም ኡማ የሚለው መዝሙር የሰሜን ኢትዮጵያን ፖለቲካ ብሎም አማራን ለመምታት የሚዘመር ዋሀብያዊ የበላይነትን ለማንበር የሚቀነቀን ኢሥላማዊ ብሄርተኝነት ነው!

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 4 วันที่ผ่านมา

      @Versthen4848 ምንኑና ምኑን አገናኘሽው አኢሻን የገደላትም ሙስሊም ጥል ስብስብ ነውኦነግ እና ፋኖ እና ህወሓት ሙስሊም ጠል ናቸው

    • @TewabechEshete-pi3fz
      @TewabechEshete-pi3fz 4 วันที่ผ่านมา

      ሀጂ ሙፍቲ በላያቸዉ ላይ ተሾሞባቸዉ እንደ ተራ ሰዉ የተወረወሩት አማራ በመሆናቸዉ አይደል እንዴ ?​@@Versthen4848

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 วันที่ผ่านมา

      ያልሽውቢሆን ጥሩ ነበር። እዉነታው ግን አማራ ሙስሊሞች በወለጋ ሲጨፈጨፉ ሌሎች እንዳልሰማ እንዳላየ ነው የሆኑት። በተለይ አንዳንድ ኦሮሞ ሙስሊም በደስታ ሲቦርቁ ነበር

    • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
      @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ 3 วันที่ผ่านมา +2

      @@abuhaile6517 እዳ እነዙ ገደሉነ እና እኛም እንግደላቸው ውሻ ነከሰን ብለን አንነክሰውም አላህ ያስተካክለን ሁላችነንም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 วันที่ผ่านมา +15

    የሀገራችን ፖለቲከኞች የአይሁዶች ባህሪ ነው ያላቸው የተማረ መሀይም

    • @MoyeMan-be6cp
      @MoyeMan-be6cp 2 วันที่ผ่านมา

      በፍፁም አይሁድ የተማረ መሃይም ነው አዎ የኛዎቹ ግን ያልተማሩ መሃይማን ደናቁርት እና ባዶ እብሪት የተጠናወታቸው ናቸው ለዛ ነው አወዳደቃቸው ሁሌ የማያምረው አላህ ከምድር ያጥፋቸው

  • @toybamohammed7135
    @toybamohammed7135 4 วันที่ผ่านมา +17

    ፍትህ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች

    • @AdinaMinas
      @AdinaMinas 2 วันที่ผ่านมา

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ ስንት ናት? ስንት መልክ አላት? ፍትህ ለሐሰት ውንጀላ ወይስ ለእውነት ?....

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 2 วันที่ผ่านมา

      Be alem lay kallu tagaywech weyyane lemn.endetewagga kewggyaw min tikm endametta yemmayawk dirggit new

  • @jemalmohammed863
    @jemalmohammed863 4 วันที่ผ่านมา +8

    የቕንየልና ኢሳቅ ወንድምህ ከትግራይ ❤️

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา +2

      ወኢያኩም

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 4 วันที่ผ่านมา +8

    "አላህ የተሻለነገር ያምጣ "ለሁሉም ግዜ አለዉ።

  • @sadikshafi9576
    @sadikshafi9576 4 วันที่ผ่านมา +8

    ሁልጊዜ ያለማደጋችን ነቀርሳ የሚበዛው ከዛው ከሰሜን ክፍል ነው መስራት ማድግ የማይወድ የተርት ማህበረሰብ የበዛበት ነው
    አሁን ከመስራት አብሮ ከመለወጥ ይልቅ በሌሎች መንገላታት የሚረካ ብዙ ማሃይም አለ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 วันที่ผ่านมา

      እረ ነው እንዴ !እስቲ አባ ገዳይ ይሙት በል🤣

  • @abdujemal347
    @abdujemal347 2 วันที่ผ่านมา +1

    Waleyiku meselam werahmetulahi weberekatuhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 วันที่ผ่านมา +3

    እህቴ ሂጃቧም ትለብሳለች ትምህርቷም ትማራለች ፍትህ ለአክሱሙ ሙስሊሞች

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 วันที่ผ่านมา

    TY Br Isaac:- for meaningful Analysis!

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 4 วันที่ผ่านมา +12

    ተዉን ተዉን እናተ አንዳንድ የአፂው ስርዓት ናፋቂዎች ተዉን ኢስላም ሰላም ነው እኛ ጦርነት አንፈልግም። ግን ሁሉም ነገር ልክ አለው። ሳንወድ በግድ ወደ ጫካ እንድንገባ አታድርጉን።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 4 วันที่ผ่านมา

      ምነው አማራ ሙስሊሞች በወለጋ ሲጨፈጨፉ እንደዚህ አልሆናችሁ?

    • @AshenafiTekayu
      @AshenafiTekayu 3 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@abuhaile6517ብሄር ላይ አትወተፍ ዝም ብለህ ፍትህ አስፍን

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 3 วันที่ผ่านมา

      ጋላ አራጅ ነው ሙስሊምም ሆነ ካፊር😅😅😅😅

    • @AshenafiTekayu
      @AshenafiTekayu 2 วันที่ผ่านมา

      @@الحمدالله-ش6غ3ض ትክክል አይደለህም/ሽም። ሁሉንም በጅምላ መፈረጅ ጥሩ አይደለም

  • @محمدآدم-ع6ص
    @محمدآدم-ع6ص 3 วันที่ผ่านมา +3

    شفاك الله وعفاك

  • @goodefela
    @goodefela 4 วันที่ผ่านมา +8

    አክሱም ላይ ትናንት "ሙስሊም አይቀበርም" ብለው ከለከሉ።ዛሬ "ሂጃብ መልበስ አይቻልም" ብለው ሙስሊም ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታቸው አገዱ።ነገ ሙስሊም "መኖር አይችልም" ወይም "እምነታችሁን ቀይሩ" የማይሉበት ምክንያት የለም።ወሎ ቦሩ ሜዳ አያቶቻቸው በፈፀሙት ታሪክ ማፈር ሲገባቸው ጭራሽ የታሪካቸውን ሌጋሲ በማራመድ ላይ ናቸው።ይበሉን ጥፋቱ የእነሱ ሳይሆን የእኛ ነው።ምክንያቱም ትናንት መንቃት ሲገባን ትናንትም ዛሬም ተኝተናል።

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ምርጥና አስተዋይሰውነህ የምታነሳቸው ነገሮች አስተማሪናቸው ግን ለምንድነው ብዙ ተከታይ የሌለው ላይክም የለም

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 วันที่ผ่านมา +1

    ይስሀቅ በጃንሆይ ዘመን ተወልጄ 2ት እምነት ኦርቶዶክስ እናቴ፤ አባቴ ጉራጌ እስላም፤ ወንድሞቼ ጴንጤ ቤተሰብ! ዛሬ ላይ የእምነት እኩልነት ቢሻሻልም በጣም አስፈሪ እስከ መገዳደል ድረስ ጽንፈኛ ክርስትያኖችና እስላሞች መጡ!

  • @سميرهاحمد-ف7ظ
    @سميرهاحمد-ف7ظ 4 วันที่ผ่านมา +3

    جزاك الله خيرا اخي الكريم وبارك فيك اللهم لا تجعل الدنيا اكبر همنا ولا مبلغ علمنا اللهم احسن خاتمتنا جميعا يارب اللهم استرنا فوق الارض وتحت الارض ويوم العرض عليك يا رب العالمين

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา +1

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 4 วันที่ผ่านมา +7

    ፍትህ! ፍትህ!! ፍትህ!!! ለአክሱም ሙስሊሞች ‼️‼️‼️

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      👍

    • @bisrat1269
      @bisrat1269 2 วันที่ผ่านมา

      ​@TekbirMedi🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮a

  • @El-18Si
    @El-18Si 4 วันที่ผ่านมา +6

    ይሔ የሙስሊሙን ጥያቄ ያለመመለስ አባዜ ከበትረ ስልጣኑ እስፈረጠጣቸው አሁን ደግሞ ከገቡበት መንደር ጐትቶ ሊያዋርዳቸው ነው መሰል

  • @neimasiraj9755
    @neimasiraj9755 3 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ ወንድሜ ወደውኮ አይደለም እንደዚ የሚሆኑት አላህ እስልምናን ሊያሰፋት ሲፈልግ ነው መስኪድም እንደሚያስፈልጋቸው ሊጦቅመን ፈልጎነውና ነቃ ብለን እግር መንገዳችንን መስኪድ ኦንዴት እንገንባ የሚለው አሳቤ ላይ ሹራ ይደረግበት ባይ ነኝ😊

  • @mohammednegash8553
    @mohammednegash8553 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድማችን አላህ አፊያ ያደረግህ።

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @AbduAbdi-h2q
    @AbduAbdi-h2q 3 วันที่ผ่านมา

    ትክክልልል

  • @abdu35109
    @abdu35109 4 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ደና የድርግህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @SelmaSelam-p9o
    @SelmaSelam-p9o 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወዳጄ አዳምጠኝ ኦርቶዶክስ ፍቅር ናት አትበለኝ የሙስሊም ተማሪዎችን መብት እየረገጥክ ሂጃቡንም ከጠላ ወይም ከጠላሽ ለምን በእርቃናችሁ አትሄዱም ምክንያቱም ፓንቱም ቀሚሱም ሱሪውም ሹራቡም ነጠላውም ሂጃብ ስለሆነ ተውቱ አትልበሱት ፍቅርነት ከማክበር ይጀምራል ግን ሳያከብሩ ፍቅር አይከብድም እስኪ እርቃናችሁን ሂዱና ተማሩ መሸፈን ችግር ካለው ግን እንደሌለው ጠንቅቃችሁ ታውቁታላችሁ ፍቅርን ሚያውቅ በየሄደበት ሙስሊሞችን ባልጎነተለ የትግራይ መምህሮች ልጆች ካላችሁ ልብስ ሳታለብሱ ትምህርት ቤት ልጆቻችሁን ላኩ እሺ ብለው ያለ ልብስ ከቤት ከወጡ እህቶቻችን ምንልከው ዕውቀትን ሊቀስሙ እንጂ ከጠባብ መምህር ጋር ሊውሉ አይደለም እንደ ዜጋ እንደ እምነታችን ተከባብረን ብንኖር ይበጀናል ባለጌ ዜጋ ለማናችንም ስለ ማይበጅ የሰዎችን የእምነት መብት በመንካት ፅድቅ ስለሌለ ፍቅርን በተግባር ብናየው መልካም ነው ኢትዮጵያ ትቅደም 😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @newdream3378
    @newdream3378 3 วันที่ผ่านมา

    ስወድህ እኮ አላህ ይጠብቅህ ኢሳቅ ወንድሜ

  • @bushredwan7743
    @bushredwan7743 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙአለይኩም
    ጀዛኩሙላህ በርታ :: የኔ እህቶች ከትምህርታቸዉ አቌርጠዉ የቀሩት በሂጃብ ምክንያት ነዉ .እረ እስከመቸ በጣም ያሳዝናል

  • @birarayaan5615
    @birarayaan5615 3 วันที่ผ่านมา +1

    Alah kant gar yehun❤❤❤❤❤❤

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

    • @bushredwan7743
      @bushredwan7743 2 วันที่ผ่านมา

      Aselamualykum yezihi translate telketew

    • @bushredwan7743
      @bushredwan7743 2 วันที่ผ่านมา

      Translate siyadergew indih yilal

  • @ABDEPAHABESH
    @ABDEPAHABESH 2 วันที่ผ่านมา

    በርታ ብሮ

  • @AnshaMohammed-p5m
    @AnshaMohammed-p5m 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመት ወላሂ ወበርካትሁ ለቤትህ አዲስነኝ በርታ ወዲምአለም አላህ ከትልቅ ዴርጃ ያዲርሳቼው ሙስሊሞቺ በሙሉ የርሱል ሰለላሁ አለይ ኡመትን የባላይአዲርግ ያርብ

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 วันที่ผ่านมา

    አላህ አፍያ ያድርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedHassen-s1v
    @AhmedHassen-s1v 2 วันที่ผ่านมา +1

    ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አይደል ተረቱስ ፡፡ የመሪ ስራ ችግር መፍታት አይደለም ሰዎች ተከብረው እንዲኖሩ ማድረግ ነው ፡፡ መሪ ከሌለን መሪ እንምረጥ መሪ ካለን ተስተካክለህ ስራህን ስራ መባል ያለበት ሰዓት አልደረሰም ትላላችሁ ወገኖች?

  • @sdmsdmmds
    @sdmsdmmds 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሚገርመኝ በየኮሜንቱ ፎቷቸውን ለጥፈው ማንነታቸው እየታወቀ ምሁር የተባሉትም በዘር በሀይማኖት በወረደ ግርግር መሪ ተዋናይ ሆነው ስታያቸው የሁለት አመት ህጻን ከኔ በላይ የማሰብ ችሎታ አለው ብለው በራሳቸው ላይ የሚመሰክሩ ደብል ፍራዎች ህፍረት የሚባል

  • @Gashmohammed-z2r
    @Gashmohammed-z2r 2 วันที่ผ่านมา

    አቀራረብህ አሳማኝና ትክክል ነው።ጸረ ሙስሊም አቋም ያላቸዉን ተመልሰው እንዲያጤኑት የደርጋቸዋል ያስጨንቃቸዋል ።ጀዘከላህ።

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba 3 วันที่ผ่านมา

    mashallah she is perfectly persontation

  • @shukuriashu
    @shukuriashu 4 วันที่ผ่านมา +2

    ዋአሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ኢሥሀቅ አላ ያሽርክ ያረብ እህቶቼም አላህ ይርዳቸው ያረብ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @ታራፊክ
    @ታራፊክ 4 วันที่ผ่านมา +3

    ፋትህ ለሙሰለም ትግራይ በኣከሱም ብቻ ኣይድሊም በትግራይ ሙሉእ ነው ሙሰሊም ፈትህ ያጣው
    حسبي الله ونعم الوكيل فيهم
    የኣፄ ዩሃነሰ ኣግዛዝ ነው የመክትሎት ።

  • @ahmadyasin8210
    @ahmadyasin8210 3 วันที่ผ่านมา +1

    الله يشفيك اخي Berta

  • @ahmedsiraj2631
    @ahmedsiraj2631 2 วันที่ผ่านมา

    الله يشفيك ياأخي

  • @القرآنوالسنة-ج1ج
    @القرآنوالسنة-ج1ج 4 วันที่ผ่านมา +1

    جزاك الله خيرا

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      ወኢያኩም

  • @AbdelaHamedu-hd4nu
    @AbdelaHamedu-hd4nu 3 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ያሽልህ ወንድሜ ❤

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @DidiAdem-pe5vr
    @DidiAdem-pe5vr 3 วันที่ผ่านมา

    ፍትሒ ንኣክሱም ሙስሊም ተምሃሮ🥺🥺

  • @nurafitiwi749
    @nurafitiwi749 3 วันที่ผ่านมา +1

    Allahuma yafrig alukum ALLAH

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @nurafitiwi749
    @nurafitiwi749 3 วันที่ผ่านมา +1

    MASSALLAH

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለእቶችን ኒቃባቾዉ ይለብሳሉ ይማራሉ እህቶቼ አብሹሩ ከአላህጋ ፈረጃ ይወርድላቹ እህታቹ ኤርትራዊት ነኝ

  • @aynaiandethiopia4049
    @aynaiandethiopia4049 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤ ya Allah help all the Muslims ❤🎉

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 4 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ የሽፊክ ወንድም ኢስሀቅ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @abdilrehim710
    @abdilrehim710 4 วันที่ผ่านมา +1

    As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
    🎉🎉🎉
    Allha afiya yarge🎉🎉🎉

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 4 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭 so sad

  • @Mekesudtemam
    @Mekesudtemam 4 วันที่ผ่านมา +3

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
    አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ብሮ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻ አላህ እዚያ ክልል ያለው ችግር ለመፍታት ጥሩ መነካካት ነው

  • @zinet3501
    @zinet3501 3 วันที่ผ่านมา

    الله يشفيك يا اخوي

  • @abdusemedali488
    @abdusemedali488 4 วันที่ผ่านมา +1

    May Allaah bring ferejah insha'allah.!! Masha'allah isshak, may Allah give you health and strength insha'allah.

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @rurusultan2125
    @rurusultan2125 3 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድሜ አላህ አፍያ ያርግህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @suadmohammed9816
    @suadmohammed9816 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወንዱሜ ለአንተ ደሞ እድሜና ጤናህን ይስጠክ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  3 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 4 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭

  • @kassimahmed4974
    @kassimahmed4974 4 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ይስሃቅ፣ አላህ አፊያ እንድሰጥህ እመኛለሁ።

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 2 วันที่ผ่านมา

    በዚህም መጣቹ

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es วันที่ผ่านมา +1

      ሂጃብ ተከልክለው ነው እኮ ርህሱን አይተህ መሰልኝ የኮመትከው አዳምጠው ምን እንደተፈጠረ

  • @semirayoutube1791
    @semirayoutube1791 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለሂጃባችን ፍትህ ለአቅሱም ሙስሊሞች ፍትህ ለሁሉም ሙስሊሞች

  • @UdhHdh-j1u
    @UdhHdh-j1u 4 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaSeid-d7m
    @FatumaSeid-d7m 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላማት

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዋሌኩምሰላም

  • @አሚናትወሎ
    @አሚናትወሎ วันที่ผ่านมา

    የኛክልሎችኮ የአይሁዶችን ታሪ እኛጋሊደግሙ ይጥራሉ

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ
    @እምአፈናአንእምመሀመድ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዋለይኩምእሰላምወረህመቱላሂወበረካትሁ ወድሜየ አላህሙሉአፊያህ ይመልስለህ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @mernu2003
    @mernu2003 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቀኝ የፖለቲካ አጀንዳዎችን እና ኋላ ያቀርባል አስተሳሰብ የሚያቀነቅኑትን ለይቶ አጥብቆ መታገል ያስፈልጋል። አገራዊና አለምአቀፍ የጊዜው አስተሳሰብ የእኩልነትና የአሳታፊነት ነው።

  • @naemajamal7105
    @naemajamal7105 4 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞይ ወድሜ

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 3 วันที่ผ่านมา

    አላህአፊህንይመልስልሢሣቅወድሜ

  • @asahseid689
    @asahseid689 วันที่ผ่านมา

    ኢንሻአላህ ነስሩ ቅርብ ነው ተንኮላቼው ምንም አይሳካላቼውም

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ ጤና ይስጥህ

  • @sab9241
    @sab9241 4 วันที่ผ่านมา +1

    Allah ይማሮህ ይሳቅ ወንድሜ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 4 วันที่ผ่านมา +1

    Allah Hafiz

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @abdurrazzak-8517
    @abdurrazzak-8517 3 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች

  • @HhFh-m8x
    @HhFh-m8x 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @zinetyassin
    @zinetyassin 4 วันที่ผ่านมา +1

    Allah ynesiren

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

  • @MizanMedia-pp2zo
    @MizanMedia-pp2zo 4 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ የተሻለ መሪ ይስጠን የኢትዮጵያ መሪዎች ከጀመሩ እስከሚ ሙስሊም
    ጠል ናቸው እኔ እሚገርመኝ እሪቃናቸውን እሚሄዱትን መቆጣጠር ሲገባቸው እንዲለብሱ የሙስሊም ሴት ተማሪዎች ለሚለብሱት ልብስ ምን አስቸገራቸው እነሱን በተለይ አማራ ክልል ና ትግራይ ክልል የሚማሩ ሴት ተማሪዎች በሂጃብ በኩል የሚመጣ ችገር በጣም ከባድ ነው እኔ በምማር ሰአት ከ 1እስከስምንት የተማርኩት ትምህርት ቤት አይደለም ሊያስለብሱን በጃችን ይዘን ታዩ ያቃጥሉብን ነበር ሲፈልጉ ቀምተው ያስቀምጡታል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ደግሞ
    የኢኒፎርም ጣቃውን አሰፍተን እንድንለብስ ፈቀዱልን የሚገርመው ሀይስኩል በጣም ስፋት ስላለው ለሁለት የተከፈለ ነው እኔ እማልማር በት የፈለጉትን ነበር እሚለብሱት እኔ ለምን ብየ ስጠይቅ የኛ እረእስ መምህሩ ክርስቲያን ስለሆነ አልፈቀደልንም
    እኔ ሂጃብ ስለለበስኩ ብቻ አንድ ከትግራይ ክልል የመጣ ሂስትሪ መምህር እንደት እንደሚያምታታኝ አላህ የስራውን ይስጠው እህቶችን አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው

  • @SofiaOumer-d1i
    @SofiaOumer-d1i 4 วันที่ผ่านมา +1

    Aslamualikum

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      ወዓለይኩሙሠላሙ ወራሕመቱላህ

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 4 วันที่ผ่านมา +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    كيف حالك اخي كيف صحتك

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา +1

      አልሐምዱሊላህ

  • @AbuBeker-n1k
    @AbuBeker-n1k 3 วันที่ผ่านมา

    ኢሳቄ አህለን ወሳህለን

  • @ABiDAlAMALORO-gu2ev
    @ABiDAlAMALORO-gu2ev 3 วันที่ผ่านมา

    ፊትህ ለአክሱም ሙስልሞች

  • @AsAs-mb5jy
    @AsAs-mb5jy 3 วันที่ผ่านมา

    አለሀ.ፈርጀቱን.ቅርበ.ይደርገው

  • @amannegn8323
    @amannegn8323 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያሳፍራል

  • @እረመጡፋኖ
    @እረመጡፋኖ 3 วันที่ผ่านมา +2

    የአማራ ሙስሊም በወለጋ ሰሞት ዝምብለህ አሁን ብታቅራራ ትግሬ አይሰማህ

    • @-vb1gj
      @-vb1gj 3 วันที่ผ่านมา

      ወራዳነህ

  • @beutychnel6106
    @beutychnel6106 3 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🕌🕌🕌🕌🕌🕌🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @dawudsurur2630
    @dawudsurur2630 4 วันที่ผ่านมา

    Isaq Dr. Debrtsiyon alike esu Eko Dedeb Debretsiyon now

  • @ae4784
    @ae4784 4 วันที่ผ่านมา +1

    Yisihaq Aww😊😊😊

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      We Aleykum Selam We Rahmetullah!

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውነት ብልሀል አልጠቀመንም

  • @ahmednaser2960
    @ahmednaser2960 4 วันที่ผ่านมา +1

    Allha afiya yarge

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @Ewnet99
    @Ewnet99 4 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ቀናውን መንገድ ይምራቸው

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 วันที่ผ่านมา +1

    ግን እስከመቼ ወደ ኋላ ምን ይሻላቸዋል

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 2 วันที่ผ่านมา

    ለጊዛዊ መስተዳድር እንጂ ለህውሀት አይደለም ከጀርባው ያልታወቀ ሴራ አለ የትግራይ ፖለቲካ ብዙዎች እያጨማለቁት ነው።

  • @-vb1gj
    @-vb1gj 3 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለአክሱም ከተማ ሙስሊሞች!!

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 วันที่ผ่านมา

    አላህ የሽፊክ ያእሂ ፊላህ

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 วันที่ผ่านมา

    wa.wa.wab

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 4 วันที่ผ่านมา +1

    በቁላሉ ነው ነገሩ መሰጂድ ሲከለከል ዝምማለትለዚያደረሳቸው

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ይጠብቅህ,የሽፊክ ያረብ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  4 วันที่ผ่านมา

      Amin Ya Rebbel Alemin!

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 2 วันที่ผ่านมา

    Woregnoch!

  • @AbdullahMohammed-ss6mm
    @AbdullahMohammed-ss6mm 4 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬ 3 ወይም 4 ዓመት አካባቢ በጦርነቱ ጊዜ በሐጅ ላይ በውቁፍ ቀን አረፋ ተራራ ላይ የኢህአዴግን ባንዲራ እያውለበለቡ ሲፎክሩ ነበር ይህ ሐጅ ነው? ብለን የትግራይ ተወላጆችን ስንጠይቃቸው አሾፉብን። ከትንሽ ግዜ በኋላ ምንም መልስ ሳይመለስላቸው ችግራችን ተነጋግረን እንፈታለን ሌሎች ምንም አያገባችሁም ይላሉ። ፍትህ ለትግራይ ሙስሊም