ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በሆነ ባልሆነዉ የምታማርሩ ተመስገን በሉ እንበልየኔ ሴት ፈጣሪ ጨምሮ ያበርታሽ
የኔ እናት ይህ ሁሉ መሰዋት አስከፈሉሽ እግዛብሄር ይጎብኝሽ የኔ እናት😢❤
የኔ እናት ድንግል ማርያም ድጋሜ ፍሬን ትስጥሽ እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😢ኡኡኡፍፍፍፍ ስንት አይነት ችግር አለ በየቤቱ 😢
ስታሳዝን በማርያም በደሏ ብዙ ነው ከአቅም በላይ😢😢 ጀግና ሴት ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ነሽ
የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁሌም ፍጣሪ ከክፉ መከራ ገብርኤል መላከ ከከፍ መከራ ይጠብቀን ነገ የኮሜድያን እሼ ተመራቂ ነኝ እንኳን ደስ ብሎኛል ቻናሌን ጎብኙኝ❤❤❤
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ናት???? ፈጣሪ አንቺን አበርትቶ ለብዙ እህቶች መነሳት ይሆናል❤❤❤
ሕፃናትን 18 አመት እስኪሞላቸው ትዳር እንዳይዳሩ በሕግ መከልከል፣ እንዲሁም በየሐይማኖት፣ ቤቶች ትምህርት በመስጠት የገጠሩን ማህበረሰብ ማስተማር። ይሕ ሁሉ ስቃይ በልጆች ላይ እየደረሰ ያለው፣ የግንዛቤ እጥረት ነው።
የሚያሳዝን ታሪክ ከጠንካራ ሴት ልጅ ግን እኔ እንደአባት መምከር እፈልጋለሁ አሁንም ልጅመውለድእፈልጋለሁ ማለትሽ ጥሩ ቢሆንም በሁለት አግርሽ ቆመሽ ጠንክረሽ እራስሽ ላይ መስራት ያስፈልግሻል የበዛ ጥንቃቄ ያስፈልግሻል መውለድ ቀላል ነው ነገር ግን ልጅን በማሳደግ ሂደት ውስጥ እንዴት ከባድ እንደሆነ አይተሽዋል እባክሽ አስተዋይ ሁኚ ማሕበርለመመስረት መንገድ ላይ ከሆንሽ ለጊዜው ማሕበርሽን እንደልጅ ቆጥረሽ ብታሳድጊው ይሻልሻል መልካሙን ተመኘሁ😮ልሽ
እሽ አባቴ ትክክል ነው አመሰግናለሁ
ኤረትራ ውስጥ ልዩ የፌስቱላ ህክምና ኣለ መንደፈራ ውስጥ ኤረትራ ህክምና ኣግኝተሽ አንደምትድኚ አርግጠኛ ነኝ።ህክምና በኤረትራ በነጻ ነው።ለመሄድ ካሰብሽ ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ አህቴ።
የእኔ ቆንጆ ህክምናውን ሳትጨርስ አግብታ ስለወለደች ነው እንጂ በወቅቱ ተከታትላው ቢሆን ኖሮ እዚህ ደረጃ አይደርስም ነበር አንች ግን በጣም ጥሩ ቅን የሆንሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በናታችሁ መዳን እንድትችል ሁላችሁምጨበየእምነታችሁ ፀልዩላት መታከም ከተቻለ ደግሞ እንርዳት@@tigistmamo7604
እግዚአብሔር ይባርካችሁ😢
እግዚአብሔር ይከፍልሀል ለገኒ ደውልላትና አግዛት
አግዚአብሔር ይመስገን አንደ አንቺ አይነት ቅን ሴ ት ብዙ ያስፈልገናል ተባሪክልኝ አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏
አንቺ ጠንካራ ግበዝ ጀግና ሴት ነሽ ፣እግዚያብሔር አምላክ ፈውሶሽ እንደገና ለመመስከር ያብቃሽ ፣አይዞሽ🙏🙏🙏🙏
ተጀምሮ እስኪ ጨረስ እያልቀስኩ ያየሁ ታሪክ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት እጀቴን ብላችኝ ይህን ምርጫ ጅግና ነሽ
የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር ለእናትነት እንደጓጓሽ አየሽ አሳየሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር በተግባር አስተማረሽ እኔ በጣም ብዙ ፈተና አልፌ ከብዙ ሞት ተርፈያለው እና ጀግና ነሽ 😍 መዳሜ ምን ሆነሽ ነው እስከምትለኝ ድረስ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት💔 💔😭የ😭ኢዮጵያ ህዝብ ደግ ነው በተለይ የአዲስ አበባ ሰው
ባለሽበት ጤና ስኬት ይግጠምሽ ፣ አገርሽ ጥሪት ይዘሽ ገብተሽ ያሰብሽው ይሳካ... በርቺ የኔ እህት🎉🎉🎉❤
@@aklilmesele5083 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስማልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 💗🙏🙏🙏
እህቴ እግዚአብሔር የበርተሽ ጠንካራ ለብዙዎች መማሪያ የምትሆኝ በርች ይህ ነገር ይድናል አሁን የአንች ጉደት ችግሮች መደረረብ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ህልምሽ የሰከልሽ😢😢😢😢
የዚህ ሁሉትጠያቂ ቤተሰቦችሽናቸው ያለእድሜ ድረውሽ ለአውሬ ወንድልጅኮ አውሬነው ሴክስላይኲን አመመይስትያቸውአይሰሙሙ እኒህ ውሾች ስጠላቸው ስደትንመርጨ ምኖር በነሱነው የኔናት አይዞሽ😭😭😭😭😭🧑🍼🧑🍼🧑🍼🧑🍼🧑🍼🧑🍼😭😭😭😭😭
የአላህ ምን አይነት ከባድ ነገርነው ያሳለፍሽው አይዞሽ እህት ጎበዝ ነሽ ወደፊትም ጠካራ ያድርግሽ
ፅናትን ተማርኩ ኡፍፍ ተመሥገን
የኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ♥️♥️♥️
📌ምንም የምልሽ ነገር ቃላት የለኝምወይ አምላኬ ስንት አይነት ታሪክ ነዉ ሚሰማዉ ,, ብቻ በጣም ብቱ ጀግና ሴት ነሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነን ❤
አይ እናት እና ሴት የቻለችው ጉድ የኔ እናት ምን ልበል የምለውን አጣሁኝ ስቃይሽ አስለቀሰኝ እንባሽ አስነባኝ ኡፍ ያማል
የኔ ታሪክ እራሡ ቁጭ እኔም በ13 አመቴ ተድሬ በ14 አመቴ ወለድኩ በጣምጨካኝ ቤተሠብ አሁን ግን የ3 ልጆችእናትነኝ እግዛብሔር ይመሥገን አሁን 28 አመቴ ነው❤❤❤❤ታሪኩ ረጅምነው የኔ እህት አይዞሽ የኔ ጠካራ
🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር
በጣም ጠንካራ ነሽ የምር ።😮ልጅሽን እግዚአብሔር ባፀደ ገነት ያኑርልን ።ግን ዩቱብ ቢከፈትላት ጥሩ ነበር ሰዉን ይማርበታል ማሕበር መክፈል ጥሩ ነዉ ።
በጣም ፈጣሪ ይረዳታል አይዞሽ የኔ ቆንጆ
እግዚኦ የሰዉልጅ ፈተና!!!እግዚአብሔር የልጅሽን ነብስ በአፀደገነት ያኑርልን:እግዚአቤር ቀሪ የመነሽን የረፍት የደስታ የምትስቂበት ያድርግልሽ ከዳግም መከራና ሰቆቃ ይጠብቅሽ::
እግዚአብሔር መልካም ነው በእውነት ላያስችል አይሰጥም ይባላል የትእግስት የእናትነት ጥግ ነሽ እናት መሆን ልዩ ስጦታ ነው የመሸከም ችሎታዋ ይገርማል የመከራሽ ውጤት ያማረ ያድርግልሽ በልጅ መፈተን በምንም አይለካም ለእናት ብቻ ቃላት ጠፋኝ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለብዙዎች የምትተርፊ ያድርግሽ
ጎጃም በጣም ጎጂ የሆነ ባህል ቢኖር ያለ እድሜ ጋብቻ ነው ቆን ቤተሰቦች ልጆቻቸውን አይፈልጓቸውምዴ😢😢😢
.ወሎ ናት
@@wessenfisha3001 አደለችም ሰቆጣ ያለችው ሀኪም ቤት ሄዳ ነው ያለ እድሜ ጋብቻ ለልጆቹ አደጋ አለው
ያለድሜ ጋብቻ ጎጃም ብቻ አይደለም።
አማራ ክልል በልጅነታችን ነው የተዳርነው ለቤተሰቦቻችን ወግ ማረግ ለኛ ስቃይ ነው ዲቃላ እንዳንወልድ ይፈራሉ
@@selamawitgebretsadik3097 ቢሆንም ልጆቹ ይጎዳሉ ዲቃላ እነደይወልዱ ማስተማር ነውጂ በልጅነት መዳር እኮ ህጉም ይጠይቃል እኘጋ የለድሜ ጋብቻ አይደለም ልጅቱ ለማግባት ፍቃደኛ ካልሆነች አንዳርም😍
የኔ እናት😢😢😢 እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነው ፈተና ሁሉ እና እባክሽ እስቲ አንድ ገዳም ሒጂ እስቲ
እሙዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎች አርአያ ነሽ በርቺልኝ ህልምሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤ለኢትዮጵያ ገና ላልታዩ ሴቶች አርአያ ትሆኛለሽ በርቺ እንወድሻለን
የምር በጣም ጠንካራ ነሽ ጀግና ይህ ሁሉ. መቻል በጣም ከባድ ነው ጀግና ነሽ❤❤❤❤
የኔናት እግዚአብሔር ቀሪዉ ዘመንሽን ያሳምርልሽ
አሜን አሜን 🙏
በዝች እድሜሽ ስንቱን አየሽው ያንቺ ሳያንስ በልጅሽም ተፈተንሽ የኔ እናት አይዞሽ
በጣም ያማል😭
ዬኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጽናቱን ይሰጥሽ አይዞሽ ልጅሽን ነፍሱን ይማር የዚህችን አለም ክፏንም ደግ ሳያይ እርሱ በአምላኩ እቅፍ ነው አጋዥ ወገን ይሰጥሽ እህቴ
ገኒ እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ለህዝብ በማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ስራ የሚያስፈልገዉ ሁላችንም ሀላፊነት ወስደን አንድ ቀን የምንጠጣዉን ሻይ ትተን ገንዘቡን በማዋጣት ገጠር ዉስጥ ህክምና የሌለበትን ቦታ የህክምና ማዕከል እንገንባላቸዉ በዚህ አይነት ስንት እናቶች አልቀዋል ህፃናቶቹም መወለድና ማደግ እያለባቸዉ በህክምና እጥረት እየተጎዱ ማየት ማቆም አለበት እንረዳዳ
ሴትመሆን መከራነው አይዞሽ እህቴዋ
እጅግ በጠም ጠካራ ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ የኔ እህት በርች እሽይ
ጀግና ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ
እቼን ልጅ መርዳት እፍልጋለው በጣም ልብን ነኮኝ
Gorebete nat lagenagnih?
አይዞሽ የኔናት አላህ መጸናናቱን ይስጥሽ አስለቀሽኚ እህህህህ😭😭😭😭😭😭😭ጠንካራ እናት የኔው ዲ አይዞሽ
ማርያምን ሴት ልጅ ስም ያንሳታል ያለፍሽባቸዉ መንገድ እጅግ ይደንቃል ብርቱ ሴት ነሽ እመቤቴ ቀር ጊዜሽን ዉብ ታደርግልሽ
እውይ እናትየ ይች ዐለም ከንቱ ናት የፈተና የእንግልት በዚህ ዕድሜሽ ጠንካራ ጎበዝ ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ
እህህህ የሴትልጅ መከራዋ ብዛቱ አይዞሽ እህት አለም😢😢😢😢አይይይ ጠካራ ሁኝ
ጀግና ሴት ነሽ አምናለሁ ባንቺ ብዙዎች እንደሚበረቱ በርቺልን❤❤
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ሰጪ ነው የተመኘሽውን ልጅ ይስጥሽ
አይዞሽ ጀግናነሽ ሁሉም ለበጎነው
45:46
ፍጣሪ ከክፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን የወላጂ ውለታ በምን ይከፈላል የኔ ሚስኪ😢😢
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ሰጪ ነው የሚደግናውን ይስጥሽ
ወይ ልጄን በጣም ነው በታረክሽ ያዘንኩት ገን በዚያም ልክ አድንቄሻለሁ የኔጎበዝ ኮርቼብሻለሁ አምላክ ካንቺ ገር ይሁን አይዞሽ ።
ውይ: እናትአለም: አንጀቴን: በላሽው:: 😭💔 የኔ: ጠንካራ, የኔ: ጀግና, የኔ: ታጋሽ...እግዚአብሔር: ጨምሮ: ጨምሮ: ያጠንክርሽ!!! 🌷🌼💜👗🌸🌺🙏🏾🌷🌻🌸 ልጅሽንም: በአፀደ: ገነት: በደጋጎቹ: አጠገብ: ያኑርልን!!!
አመሰግናለሁ
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅሽ🙏🙏
የኔ ውድ እህት እያለቀስኩ ጀመረኩት እያለቀስኩ ጨረስኩት የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና ጠንካራ ነሽ የሚያድገውን ይስጥሽ።
አይይይይ ጉድ ሴት መሆን ፈጣሪ ሙሉ ጤና ሰቶን ግን በሰው ሰራሽ ምክንያት እንዲህ ተጎድቶ ማየት ወይኔ እህቴን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
እምወዳትዬ ድንግል ማርያም ነበር ብለሽ እምታልፊው ህይወት ታድርግልሽ የኔ ድንቅ የሴት አንባሳደር❤❤❤❤❤❤በርቺ እህቴ
የኔ እናት በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዛብሄር ይርዳሽ ብርታት ሆነሽኛል ያሰብሺው ይሳካልሽ።
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ
የኔ ቆንጆ ❤❤❤በንካራ ሴት ነሽ አሁንም ፈጣሪ የሚያድገውን ይስጥሽ
እህቴ የእዉነት ጠንካራ ነሽ ምንም ቃላት የለኝም የምልሽ እስከመጨረሻው እያለቀስኩ የሰማሁት እግዛቤሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የአጽናሽ ገርጂ ሂወት ብዙ ሰልፍ አላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የገጠር ሰውዎች አለማወቃቸው ያሳዝናል:ትምህርት ቢሰጣቸው ጥሩ ነው
የኔ ዉድ አይዞሽ እህቴ እግዚብሔር እሚያድገዉን ልጅ ይሰጥሻል አይዞሽ ባለሽ ነገር እግዚአብሔርን አመስግኒ
የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሬ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በጣም ጠካራ እሴትነሽ ለኛም ትምርት ነዉ
በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ አምላክ ያሰብሽበት ያድርስሽ
አየዞሽ በጣም ጠካራ ነሸ አግዚአብሔር ይሰብሸዉን ይጻካልሼ አየልቀስኩ ነው የቸርስኩት 😢😢😢
እግዚአብሄር ታላቅ ነው ሁሉን እንድችይ ብርታት ሰጠሽ የእኛ አምላክ ልዩ ነው አበረታሽ እውነት አለቀስኩ ሁሉ ለመልካም ነው
አይዞሺ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር የፈትናል ፈተናዉንም ያሳልፋል እንኳንም ጠንካራ ሆነሺ ❤🙏🙏
የኔ እናት እውነት የጀግኞች ጀግና ነሸ ጠንካሪ ቃል የለኝም ሰንት አይነት ሰው አለ ግን እያንዳዳችን የየሪሳችን አሰከፊ አሣዛኝ ሂይወት አሣልፊን ግን በጣም ይከብደና ያሣለፊነው ነገር ነገር ግን ከብዙወቹ እህት ወንድሞቻችን ብዙ ነገር እንማሪለን ብዙ አላም እቅድ ይኖሪናል ብቻ ተመሠገን ሁሉም አላፊነው ❤❤❤
😥😥😥😥 የምለውም ጠፋኝ ስቃይሽ እንባሽ ጥረትሽ ከራስሽ ህመም አልፎ እንደጓጓሽ የወለድሽውም ልጅ ጤና ማጣት ሁለት ጣምራ ችግሮችን ተቋቁመሽ ማሳለፍሽ በጤና ቆመን እየሄድን ፈጣሪን ለምናማርረው ትልቅ ትምህርት ነው ። በአብስራ ሞት ደግሞ ከልቤ አዝኛለሁ እግዚአብሄር መፅናናትን መበርታትን ይስጥሽ
የኔ እናት 😢አይዞሽ እህቴ 🥹🥹🥹🥹
አምላኬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ በሰላም አቁመህኝ በሰላም ገላግለህኝ ማማርርህ ልጅ ነኝ ማረኝ አመቤቴ ሆይ አማልጅኝ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ😢😢😢😢😢
እፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ እናት እፉፉፉ ፅናትሽ 😢😢😢😢😢
የአላህ አይ የሴት ልጅ ፈተና አላህ አፊያ ያድርግሺ የልብሺን መሸአ አላህ ይሙላልሺ
የሚያሳዝን ታሪክ ነው በስመአም😢😢😢😢😢
Justice justice justice for heaven and All Ethiopian kids and mother's
የእግዚአብሔር እርዳታ አይለይሽ ጌታ ራድኤትን ይለክልሽ በምሰገነ ዉሰጥ ድል አለ ታባራክ❤❤❤
ጌታ ሆይ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚ አሳዛኝ ታሪክ ሰምቼ አላቅም ጀግና ነሽ
ገኒ በጣም ያማል የዚህ ሴት ታሪኽ You have to lead movement about this case! It is shame! To air this!
የኔ ቆጆ የ እዉነት ልብ ነከል 💔
የኔ ጠንካራ የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😘😘😘❤❤🙏🙏🙏
እኛ ሰውች ሙሉ ጤና ሰቶን አንድቀን ካመመን አቤቱ ማረኝ 😢😢😢 የኔ እህት በጣም ትመህርት ነው የሰጠሽኝ እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺ የተፈጠርሽው ለኛ ምሳሌ ነሽ❤❤❤ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ ትድኛለሽ ጸልይ ጸበል ተጭ እመብርሃን ትዳብስሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
የእኛ ሰው በተለይ የገጠር ሰው ለህይወት ያላቸው አመለካከት በጣም ሊስተካከል ይገባዋል። ይቺን የመሰለች ልች እናንተ ናችሁ ለዚህ የዳረጋችኋት። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታች ጀግና ነሽ. በርች😢😢 ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ ልብ ያለፈው በመከራ አለፈ
ባለማወቅ ቤተሰቦቻችን የሚያስከፍሉን ዋጋ በጣም ጠንካራ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ያማረ ይሁንልሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤
ላንችማውራቱምንጥቅምአለውለድግልማሪያምአንድቃልብነግራትእሥትፈታዋለች
አይ እኛ ምንም ሳንሆን የምናማርር ውይይይይይ እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ አንቺ እህቴ ፈጣሪ ፊቱን ያብራልሽ
በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እናት ልጅሽስ በገነት ነው ጎበዝ እግዚአብሔር ጥንካሬሽን ይጨምርልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Betam tenkara nesh ehit, gn yihe hikimina be lela alem normal hikimina new ayzoshGeni degmo Allah balesh yichemrilish.
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እና እረዳሽ አለው ማማዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ ደሞ በጣም ታምሪአለሽ እግዚአብሔር ለብዙወች የምትተርፉ ሴት ያድረግሽ የኔ ውድ
የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር ጨምሮ ያጠንክርሽ በርቺ 🙏🙏🙏
ወላሂ ጠንካራ ነሽ
አይ ኢትዮጵያ ሁሉም ልጆችሽ እንዳለቀሱብሽ ኑሪ ተብለሽ ተረግመሽ ይሆን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ከፍቶኝ ነበር በህይወት ውጣ ውረድ እራሴንም በጣም ትልት አድርጌው ነበር የንቺ ፅናት ግን ለኔ ተስፋ ሆነኝ
ገኒ ግን ብዙ ከማየትሽ የተነሳ እንባሽ አልቆ ነው እኔ ግን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም በቤተሰብ ምክንያት ይሄ ሁሉ በደል ደግሞ ኦኮ ዘወር ብለው ላያያት ጨንቺ ግን በርቺ ደግሞም ቆንጆ ነሽ ባትወልጂ እንኳን በመልካምነትሽ የምትወልጃቸው ብዙ ልጆች ይኖሩሻል እሺ በርቺ እግዚአብሔር አምላክ ከእናቱ ጋር ሆኖ ይጎብኝሽ ❤
ስታምሪ ደግሞ በፈጣሪ ጎበዝ ነሽ በርቹ
አላህያግዝሺ የኔማር የሀገራችን እናት እና አባት ከባዲነው
እምወዳት ሁልግዜ እኔ ምድያላእ ባወራብየ ብየ የማስቡዉን ስላዉራሽልኚ አምሰግናለዉ
የኔ እህት አይዛሽ አሁንም እግዚአብሔር ይምርሽል ግን እስት ህኪምናሚ እየተከተልሽ ፀባል ተጠመቅው የድንግል ማርያም ምህርቱን ይለክልሽ
አይዞሽ እናት ያልፉል ጀግና ነሽ
ያኔ እናት ቁስሌን ያነካሽ ያህል አመመኝ ያልጅ ምት ለጠላትም አይስጥ እግዚአብሔር ያፅናሽ የብዙኋን እናት ያርግሽ❤
የተባረክ አማራው ተራራው ከፍ ያልክ የአርበኛ ልጅ በብዙ ተባረክልን
የኔሚሥኪን. አላህይሁንሽ
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያጥናሽ የኔ እናት ነገም ቀን
😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እናት የኔ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሺ አቤት እኛስ ጤና እያለን አናመሰግንም አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢
ኡፍ የኔ እናት አይዞሸ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በረከቱን ይሰጥሻል ጤናም የሚሰጠው ፈጣሪ ነው ፀልይ
በሆነ ባልሆነዉ የምታማርሩ ተመስገን በሉ እንበል
የኔ ሴት ፈጣሪ ጨምሮ ያበርታሽ
የኔ እናት ይህ ሁሉ መሰዋት አስከፈሉሽ እግዛብሄር ይጎብኝሽ የኔ እናት😢❤
የኔ እናት ድንግል ማርያም ድጋሜ ፍሬን ትስጥሽ እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ
የኔ እናት አልቅሰሽ አስለቀሽኝ 😢ኡኡኡፍፍፍፍ ስንት አይነት ችግር አለ በየቤቱ 😢
ስታሳዝን በማርያም በደሏ ብዙ ነው ከአቅም በላይ😢😢 ጀግና ሴት ለብዙ ሰዎች ምሳሌ ነሽ
የሚገርም ታሪክ ነው ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁሌም ፍጣሪ ከክፉ መከራ ገብርኤል መላከ ከከፍ መከራ ይጠብቀን ነገ የኮሜድያን እሼ ተመራቂ ነኝ እንኳን ደስ ብሎኛል ቻናሌን ጎብኙኝ❤❤❤
ምን አይነት ጠንካራ ሴት ናት???? ፈጣሪ አንቺን አበርትቶ ለብዙ እህቶች መነሳት ይሆናል❤❤❤
ሕፃናትን 18 አመት እስኪሞላቸው ትዳር እንዳይዳሩ በሕግ መከልከል፣ እንዲሁም በየሐይማኖት፣ ቤቶች ትምህርት በመስጠት የገጠሩን ማህበረሰብ ማስተማር። ይሕ ሁሉ ስቃይ በልጆች ላይ እየደረሰ ያለው፣ የግንዛቤ እጥረት ነው።
የሚያሳዝን ታሪክ ከጠንካራ ሴት ልጅ ግን እኔ እንደአባት መምከር እፈልጋለሁ አሁንም ልጅመውለድእፈልጋለሁ ማለትሽ ጥሩ ቢሆንም በሁለት አግርሽ ቆመሽ ጠንክረሽ እራስሽ ላይ መስራት ያስፈልግሻል የበዛ ጥንቃቄ ያስፈልግሻል መውለድ ቀላል ነው ነገር ግን ልጅን በማሳደግ ሂደት ውስጥ እንዴት ከባድ እንደሆነ አይተሽዋል እባክሽ አስተዋይ ሁኚ ማሕበርለመመስረት መንገድ ላይ ከሆንሽ ለጊዜው ማሕበርሽን እንደልጅ ቆጥረሽ ብታሳድጊው ይሻልሻል መልካሙን ተመኘሁ😮ልሽ
እሽ አባቴ ትክክል ነው አመሰግናለሁ
ኤረትራ ውስጥ ልዩ የፌስቱላ ህክምና ኣለ መንደፈራ ውስጥ ኤረትራ ህክምና ኣግኝተሽ አንደምትድኚ አርግጠኛ ነኝ።ህክምና በኤረትራ በነጻ ነው።ለመሄድ ካሰብሽ ልረዳሽ ዝግጁ ነኝ አህቴ።
የእኔ ቆንጆ ህክምናውን ሳትጨርስ አግብታ ስለወለደች ነው እንጂ በወቅቱ ተከታትላው ቢሆን ኖሮ እዚህ ደረጃ አይደርስም ነበር አንች ግን በጣም ጥሩ ቅን የሆንሽ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በናታችሁ መዳን እንድትችል ሁላችሁምጨበየእምነታችሁ ፀልዩላት መታከም ከተቻለ ደግሞ እንርዳት@@tigistmamo7604
እግዚአብሔር ይባርካችሁ😢
እግዚአብሔር ይከፍልሀል ለገኒ ደውልላትና አግዛት
አግዚአብሔር ይመስገን አንደ አንቺ አይነት ቅን ሴ ት ብዙ ያስፈልገናል ተባሪክልኝ አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏
አንቺ ጠንካራ ግበዝ ጀግና ሴት ነሽ ፣እግዚያብሔር አምላክ ፈውሶሽ እንደገና ለመመስከር ያብቃሽ ፣አይዞሽ🙏🙏🙏🙏
ተጀምሮ እስኪ ጨረስ እያልቀስኩ ያየሁ ታሪክ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት እጀቴን ብላችኝ ይህን ምርጫ ጅግና ነሽ
የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር ለእናትነት እንደጓጓሽ አየሽ አሳየሽ የኔ ወርቅ እግዚአብሔር በተግባር አስተማረሽ እኔ በጣም ብዙ ፈተና አልፌ ከብዙ ሞት ተርፈያለው እና ጀግና ነሽ 😍 መዳሜ ምን ሆነሽ ነው እስከምትለኝ ድረስ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት💔 💔😭የ😭ኢዮጵያ ህዝብ ደግ ነው በተለይ የአዲስ አበባ ሰው
ባለሽበት ጤና ስኬት ይግጠምሽ ፣ አገርሽ ጥሪት ይዘሽ ገብተሽ ያሰብሽው ይሳካ... በርቺ የኔ እህት🎉🎉🎉❤
@@aklilmesele5083 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እግዚአብሔር ይስማልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 💗🙏🙏🙏
እህቴ እግዚአብሔር የበርተሽ ጠንካራ ለብዙዎች መማሪያ የምትሆኝ በርች ይህ ነገር ይድናል አሁን የአንች ጉደት ችግሮች መደረረብ ስለሆነ ነው እግዚአብሔር ህልምሽ የሰከልሽ😢😢😢😢
የዚህ ሁሉትጠያቂ ቤተሰቦችሽናቸው ያለእድሜ ድረውሽ ለአውሬ ወንድልጅኮ አውሬነው ሴክስላይኲን አመመይስትያቸውአይሰሙሙ እኒህ ውሾች ስጠላቸው ስደትንመርጨ ምኖር በነሱነው የኔናት አይዞሽ😭😭😭😭😭🧑🍼🧑🍼🧑🍼🧑🍼🧑🍼🧑🍼😭😭😭😭😭
የአላህ ምን አይነት ከባድ ነገርነው ያሳለፍሽው አይዞሽ እህት ጎበዝ ነሽ ወደፊትም ጠካራ ያድርግሽ
ፅናትን ተማርኩ ኡፍፍ ተመሥገን
የኔ እህት በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ♥️♥️♥️
📌ምንም የምልሽ ነገር ቃላት የለኝም
ወይ አምላኬ ስንት አይነት ታሪክ ነዉ ሚሰማዉ ,, ብቻ በጣም ብቱ ጀግና ሴት ነሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነን ❤
አይ እናት እና ሴት የቻለችው ጉድ የኔ እናት ምን ልበል የምለውን አጣሁኝ ስቃይሽ አስለቀሰኝ እንባሽ አስነባኝ ኡፍ ያማል
የኔ ታሪክ እራሡ ቁጭ እኔም በ13 አመቴ ተድሬ በ14 አመቴ ወለድኩ በጣምጨካኝ ቤተሠብ አሁን ግን የ3 ልጆችእናትነኝ እግዛብሔር ይመሥገን አሁን 28 አመቴ ነው❤❤❤❤ታሪኩ ረጅምነው የኔ እህት አይዞሽ የኔ ጠካራ
🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር
በጣም ጠንካራ ነሽ የምር ።😮
ልጅሽን እግዚአብሔር ባፀደ ገነት ያኑርልን ።ግን ዩቱብ ቢከፈትላት ጥሩ ነበር ሰዉን ይማርበታል ማሕበር መክፈል ጥሩ ነዉ ።
በጣም ፈጣሪ ይረዳታል አይዞሽ የኔ ቆንጆ
እግዚኦ የሰዉልጅ ፈተና!!!እግዚአብሔር የልጅሽን ነብስ በአፀደገነት ያኑርልን:
እግዚአቤር ቀሪ የመነሽን የረፍት የደስታ የምትስቂበት ያድርግልሽ ከዳግም መከራና ሰቆቃ ይጠብቅሽ::
እግዚአብሔር መልካም ነው በእውነት ላያስችል አይሰጥም ይባላል የትእግስት የእናትነት ጥግ ነሽ እናት መሆን ልዩ ስጦታ ነው የመሸከም ችሎታዋ ይገርማል የመከራሽ ውጤት ያማረ ያድርግልሽ በልጅ መፈተን በምንም አይለካም ለእናት ብቻ ቃላት ጠፋኝ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ለብዙዎች የምትተርፊ ያድርግሽ
ጎጃም በጣም ጎጂ የሆነ ባህል ቢኖር ያለ እድሜ ጋብቻ ነው ቆን ቤተሰቦች ልጆቻቸውን አይፈልጓቸውምዴ😢😢😢
.ወሎ ናት
@@wessenfisha3001 አደለችም ሰቆጣ ያለችው ሀኪም ቤት ሄዳ ነው ያለ እድሜ ጋብቻ ለልጆቹ አደጋ አለው
ያለድሜ ጋብቻ ጎጃም ብቻ አይደለም።
አማራ ክልል በልጅነታችን ነው የተዳርነው ለቤተሰቦቻችን ወግ ማረግ ለኛ ስቃይ ነው ዲቃላ እንዳንወልድ ይፈራሉ
@@selamawitgebretsadik3097 ቢሆንም ልጆቹ ይጎዳሉ ዲቃላ እነደይወልዱ ማስተማር ነውጂ በልጅነት መዳር እኮ ህጉም ይጠይቃል እኘጋ የለድሜ ጋብቻ አይደለም ልጅቱ ለማግባት ፍቃደኛ ካልሆነች አንዳርም😍
የኔ እናት😢😢😢 እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነው ፈተና ሁሉ እና እባክሽ እስቲ አንድ ገዳም ሒጂ እስቲ
እሙዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ለሌሎች አርአያ ነሽ በርቺልኝ ህልምሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤ለኢትዮጵያ ገና ላልታዩ ሴቶች አርአያ ትሆኛለሽ በርቺ እንወድሻለን
የምር በጣም ጠንካራ ነሽ ጀግና ይህ ሁሉ. መቻል በጣም ከባድ ነው ጀግና ነሽ❤❤❤❤
የኔናት እግዚአብሔር ቀሪዉ ዘመንሽን ያሳምርልሽ
አሜን አሜን 🙏
በዝች እድሜሽ ስንቱን አየሽው ያንቺ ሳያንስ በልጅሽም ተፈተንሽ የኔ እናት አይዞሽ
በጣም ያማል😭
ዬኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ጽናቱን ይሰጥሽ አይዞሽ ልጅሽን ነፍሱን ይማር የዚህችን አለም ክፏንም ደግ ሳያይ እርሱ በአምላኩ እቅፍ ነው አጋዥ ወገን ይሰጥሽ እህቴ
ገኒ እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ለህዝብ በማቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ስራ የሚያስፈልገዉ ሁላችንም ሀላፊነት ወስደን አንድ ቀን የምንጠጣዉን ሻይ ትተን ገንዘቡን በማዋጣት ገጠር ዉስጥ ህክምና የሌለበትን ቦታ የህክምና ማዕከል እንገንባላቸዉ በዚህ አይነት ስንት እናቶች አልቀዋል ህፃናቶቹም መወለድና ማደግ እያለባቸዉ በህክምና እጥረት እየተጎዱ ማየት ማቆም አለበት
እንረዳዳ
ሴትመሆን መከራነው አይዞሽ እህቴዋ
እጅግ በጠም ጠካራ ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ የኔ እህት በርች እሽይ
ጀግና ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ
እቼን ልጅ መርዳት እፍልጋለው በጣም ልብን ነኮኝ
Gorebete nat lagenagnih?
አይዞሽ የኔናት አላህ መጸናናቱን ይስጥሽ አስለቀሽኚ እህህህህ😭😭😭😭😭😭😭ጠንካራ እናት የኔው ዲ አይዞሽ
ማርያምን ሴት ልጅ ስም ያንሳታል ያለፍሽባቸዉ መንገድ እጅግ ይደንቃል ብርቱ ሴት ነሽ እመቤቴ ቀር ጊዜሽን ዉብ ታደርግልሽ
እውይ እናትየ ይች ዐለም ከንቱ ናት የፈተና የእንግልት በዚህ ዕድሜሽ ጠንካራ ጎበዝ ዕድሜና ጤናውን ይስጥሽ
እህህህ የሴትልጅ መከራዋ ብዛቱ አይዞሽ እህት አለም😢😢😢😢አይይይ ጠካራ ሁኝ
ጀግና ሴት ነሽ አምናለሁ ባንቺ ብዙዎች እንደሚበረቱ በርቺልን❤❤
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ሰጪ ነው የተመኘሽውን ልጅ ይስጥሽ
አይዞሽ ጀግናነሽ ሁሉም ለበጎነው
45:46
ፍጣሪ ከክፎ ነገር ሁሉ ይጠብቀን የወላጂ ውለታ በምን ይከፈላል የኔ ሚስኪ😢😢
አሜን አሜን 🙏
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ሰጪ ነው የሚደግናውን ይስጥሽ
ወይ ልጄን በጣም ነው በታረክሽ ያዘንኩት ገን በዚያም ልክ አድንቄሻለሁ የኔጎበዝ ኮርቼብሻለሁ አምላክ ካንቺ ገር ይሁን አይዞሽ ።
ውይ: እናትአለም: አንጀቴን: በላሽው:: 😭💔 የኔ: ጠንካራ, የኔ: ጀግና, የኔ: ታጋሽ...እግዚአብሔር: ጨምሮ: ጨምሮ: ያጠንክርሽ!!! 🌷🌼💜👗🌸🌺🙏🏾🌷🌻🌸 ልጅሽንም: በአፀደ: ገነት: በደጋጎቹ: አጠገብ: ያኑርልን!!!
አመሰግናለሁ
አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ ሁሌም ይጠብቅሽ🙏🙏
የኔ ውድ እህት እያለቀስኩ ጀመረኩት እያለቀስኩ ጨረስኩት የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና ጠንካራ ነሽ የሚያድገውን ይስጥሽ።
አይይይይ ጉድ ሴት መሆን ፈጣሪ ሙሉ ጤና ሰቶን ግን በሰው ሰራሽ ምክንያት እንዲህ ተጎድቶ ማየት ወይኔ እህቴን አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
እምወዳትዬ ድንግል ማርያም ነበር ብለሽ እምታልፊው ህይወት ታድርግልሽ የኔ ድንቅ የሴት አንባሳደር❤❤❤❤❤❤በርቺ እህቴ
የኔ እናት በጣም ጀግና ሴት ነሽ እግዛብሄር ይርዳሽ ብርታት ሆነሽኛል ያሰብሺው ይሳካልሽ።
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ
የኔ ቆንጆ ❤❤❤በንካራ ሴት ነሽ አሁንም ፈጣሪ የሚያድገውን ይስጥሽ
እህቴ የእዉነት ጠንካራ ነሽ ምንም ቃላት የለኝም የምልሽ እስከመጨረሻው እያለቀስኩ የሰማሁት እግዛቤሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የአጽናሽ ገርጂ ሂወት ብዙ ሰልፍ አላት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የገጠር ሰውዎች አለማወቃቸው ያሳዝናል:ትምህርት ቢሰጣቸው ጥሩ ነው
የኔ ዉድ አይዞሽ እህቴ እግዚብሔር እሚያድገዉን ልጅ ይሰጥሻል አይዞሽ ባለሽ ነገር እግዚአብሔርን አመስግኒ
የኔ እህት አይዞሽ ፈጣሬ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በጣም ጠካራ እሴትነሽ ለኛም ትምርት ነዉ
በጣም ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ አምላክ ያሰብሽበት ያድርስሽ
አየዞሽ በጣም ጠካራ ነሸ አግዚአብሔር ይሰብሸዉን ይጻካልሼ አየልቀስኩ ነው የቸርስኩት 😢😢😢
እግዚአብሄር ታላቅ ነው ሁሉን እንድችይ ብርታት ሰጠሽ የእኛ አምላክ ልዩ ነው አበረታሽ እውነት አለቀስኩ ሁሉ ለመልካም ነው
አይዞሺ የኔ ቆጆ እግዚአብሔር የፈትናል ፈተናዉንም ያሳልፋል እንኳንም ጠንካራ ሆነሺ ❤🙏🙏
የኔ እናት እውነት የጀግኞች ጀግና ነሸ ጠንካሪ ቃል የለኝም ሰንት አይነት ሰው አለ ግን እያንዳዳችን የየሪሳችን አሰከፊ አሣዛኝ ሂይወት አሣልፊን ግን በጣም ይከብደና ያሣለፊነው ነገር ነገር ግን ከብዙወቹ እህት ወንድሞቻችን ብዙ ነገር እንማሪለን ብዙ አላም እቅድ ይኖሪናል ብቻ ተመሠገን ሁሉም አላፊነው ❤❤❤
😥😥😥😥 የምለውም ጠፋኝ ስቃይሽ እንባሽ ጥረትሽ ከራስሽ ህመም አልፎ እንደጓጓሽ የወለድሽውም ልጅ ጤና ማጣት ሁለት ጣምራ ችግሮችን ተቋቁመሽ ማሳለፍሽ በጤና ቆመን እየሄድን ፈጣሪን ለምናማርረው ትልቅ ትምህርት ነው ። በአብስራ ሞት ደግሞ ከልቤ አዝኛለሁ እግዚአብሄር መፅናናትን መበርታትን ይስጥሽ
የኔ እናት 😢አይዞሽ እህቴ 🥹🥹🥹🥹
አምላኬ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ በሰላም አቁመህኝ በሰላም ገላግለህኝ ማማርርህ ልጅ ነኝ ማረኝ አመቤቴ ሆይ አማልጅኝ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ😢😢😢😢😢
እፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ እናት እፉፉፉ ፅናትሽ 😢😢😢😢😢
የአላህ አይ የሴት ልጅ ፈተና አላህ አፊያ ያድርግሺ የልብሺን መሸአ አላህ ይሙላልሺ
የሚያሳዝን ታሪክ ነው በስመአም😢😢😢😢😢
Justice justice justice for heaven and All Ethiopian kids and mother's
የእግዚአብሔር እርዳታ አይለይሽ ጌታ ራድኤትን ይለክልሽ በምሰገነ ዉሰጥ ድል አለ ታባራክ❤❤❤
ጌታ ሆይ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ እንደዚ አሳዛኝ ታሪክ ሰምቼ አላቅም ጀግና ነሽ
ገኒ በጣም ያማል የዚህ ሴት ታሪኽ
You have to lead movement about this case! It is shame! To air this!
የኔ ቆጆ የ እዉነት ልብ ነከል 💔
የኔ ጠንካራ የኔ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ😘😘😘❤❤🙏🙏🙏
እኛ ሰውች ሙሉ ጤና ሰቶን አንድቀን ካመመን አቤቱ ማረኝ 😢😢😢 የኔ እህት በጣም ትመህርት ነው የሰጠሽኝ እግዚአብሔር ይመሰገን አንቺ የተፈጠርሽው ለኛ ምሳሌ ነሽ❤❤❤ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ ትድኛለሽ ጸልይ ጸበል ተጭ እመብርሃን ትዳብስሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
የእኛ ሰው በተለይ የገጠር ሰው ለህይወት ያላቸው አመለካከት በጣም ሊስተካከል ይገባዋል። ይቺን የመሰለች ልች እናንተ ናችሁ ለዚህ የዳረጋችኋት። እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ
የእኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታች ጀግና ነሽ. በርች😢😢 ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ ልብ ያለፈው በመከራ አለፈ
ባለማወቅ ቤተሰቦቻችን የሚያስከፍሉን ዋጋ በጣም ጠንካራ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ያማረ ይሁንልሽ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን❤
ላንችማውራቱምንጥቅምአለውለድግልማሪያምአንድቃልብነግራትእሥትፈታዋለች
አይ እኛ ምንም ሳንሆን የምናማርር ውይይይይይ እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ አንቺ እህቴ ፈጣሪ ፊቱን ያብራልሽ
በጣም ጠንካራ ነሽ የኔ እናት ልጅሽስ በገነት ነው ጎበዝ እግዚአብሔር ጥንካሬሽን ይጨምርልሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Betam tenkara nesh ehit, gn yihe hikimina be lela alem normal hikimina new ayzosh
Geni degmo Allah balesh yichemrilish.