ያለመሞት ምስጢር፣ ቶት፣ የግብፅ አማልክቶች፣ አልኬሚ፣ ሱሜሪያን ሚቶሎጂ እና አኑናኪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #thoth #egyptianmythology #annunaki #summerianmythology #emiraldtablet #alchemy

ความคิดเห็น • 9

  • @mheretabmenberu924
    @mheretabmenberu924 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባዶ የሆነ የ ሤጣን ትርክት ሁሉም ፈረኦኖች ጠፋ እግዘበሔር ሀያል ነወ እሥካሁን በዙፋኑ ላይ አለ

  • @seyaboss
    @seyaboss หลายเดือนก่อน +1

    የከበረ ድንጋይ

  • @tesfay138solomon8
    @tesfay138solomon8 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም እምገርም ትረካ ነው ።ግን ትንሽ ለየት ብታደርገት ጥሩ ይሆን ነበር ።ማለት እናንተ እየታያቹ።ደሞ 3 ወይም 2 ክፍል አጭር አጭር ብታደርጉት ጥሩ ነበር።ቀጥሉበት

  • @tesfay138solomon8
    @tesfay138solomon8 9 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድሜ እንደዚ መጻሃፍት ሰታነብ እባክህ ከእምነት እንዳትወጣ ተጠንቀቅ።የሱስ ህያው እና ለዘልአለም የሚኖር ነው።መጽሃፍ ቅድስ አንብብ።

  • @felegetibeb9532
    @felegetibeb9532 7 วันที่ผ่านมา

    መጽሀፎችን ቴሌግራም ላይ ማግኘት አልቻልኩም ብትችል በግል ኮንታክት ብታረገኝ እውነትን በጣም አጥብቄ በመፈለግ ላይ ያለው ሰው ነኝ ማወቅ በጣም እፈልጋለሁ

    • @MMN2015
      @MMN2015  7 วันที่ผ่านมา

      archive.org/details/TheBookofAquarius/page/n3/mode/2up

  • @NatnaelZimba
    @NatnaelZimba หลายเดือนก่อน

    ማርዳ ፍቅር ግን ምን ማለት ነው ማርዳ?ቤተሰባቹ ሆኜ ግዴታ ትርጉሙን ማወቅ አለብኝ

    • @MMN2015
      @MMN2015  หลายเดือนก่อน +1

      ማርዳ ሐምራዊ ቀይ እስከ ደም-ቀይ ቀለም ያለው የከበረ ድንጋይ እና የተለያዩ ማዕድናትን በውስጡ የያዘ ነው። ማርዳ በጣም ታዋቂ ከሆኑ ባህላዊ ጌጣጌጥ እንቁዎች አንዱ እና በጣም ዘላቂ ነው። በመፅሐፍ ቅዱስ ዘጸአት 35*22 ዳንኤል 5*7 እና ዳንኤል 5*16

    • @NatnaelZimba
      @NatnaelZimba หลายเดือนก่อน

      ​@@MMN2015 amesagnalew ግን የቤት ስራ ሰጣቹኝ እስኪ ለነፍሴም ልመግባት በጣም አመሰግናለው