‘’ካልደፈረሰ አይጠራም፤ ህዝብ ሊያቅልን አልቻለም’’ አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 263

  • @AK47321
    @AK47321 2 หลายเดือนก่อน +49

    ለበጎ ነው !!!" አንኳን ውጤት አልመጣ "አስልጣኝ ደደቦ 3ወርቅ አምጥቶ ቢሆን አገሪቷን ሰጡኝ ይለን ነበር😏 ምን ያህል ኮፕሌክሳም መሆን የሚታወቀው አስተማሪ ሆኜ ያስተማርኩት ዶክተር፣ኢንጂነር ይሆናል እኔ ግን? ብሎ አንዴት ያዝናል?? ትኮራለህ እንጂ 😢 አንተም ሌላ ላይ ቢሆን አፋክን ትከፋታለህ አበበ አስመሳይ ነህ ማርያምን😢😢😢😢

    • @seadsalik813
      @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน +6

      ወርቅ ያመጣው እኮ የልጁ እልኸኝነትና አልሸነፍ ባይነት ነው ወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ያደረገው በእርግጥ የአሰልጣኙ ሚና ቀላል ነው ማለት አይደለም ግን በእርግጠኝነት የአንበሳው ድርሻ የሩዋጩ ነው በዚሕ ላይ የተቀጠረበት ደሞዝ የሚበላበት ስራ ነው ።ጮማ ጭንቅላት ነው

    • @seyfugebra
      @seyfugebra 2 หลายเดือนก่อน +6

      እልዋሽም የቱንም ያህል ውጤታማ አስልጣኝ ቢሆን በገንዘብ ፍቅር የታወረ ሰው ነው ምንም የሚሸፋፈን ነገር የለም 😢

    • @jagamaroba
      @jagamaroba 2 หลายเดือนก่อน +2

      ስህተቱን መንገርና መጠቆም የሚደገፍ ነው። ነገር ግን መሳደብ የሰውን መብት መንካት አግባብ አይደለም።

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ትክክል ወይ ጉድ

    • @alexfikadumuler4644
      @alexfikadumuler4644 2 หลายเดือนก่อน +1

      This man is a disgrace and in future he shouldn’t be part the Ethiopia squad again period. Because what he did to the nation is disrespectful by any means.

  • @yeshakdebella2752
    @yeshakdebella2752 2 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ነው ያፈርኩበትና የተሸማቀቁበት: ይዘገንናል

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዘጠኝ አመት ተማሪዎቹን ምን ይሆን ያስተማረው? እሱንስ እንዴት ማስተማር ይቻላል? የሰራው ስራ ምን ይባላል? ከአሸብር የበለጠ 'አሮጋንት' አለ ብዬ አላስብም! ለካ ብዙ አለ!

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ ከአሰልጣኙ ሁኔታ ይልቅ ለሱ ከህዝቡ የተሰጠው ግብረ መልስ በጣም አስደስቶኛል:ጠፋ የተባለው የድሮው ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ለዛም የሚሰጠው ቦታ አሁንም ህዝቡ ውስጥ እንዳለ ይህ አጋጣሚ ማሳያ ነው::

    • @MukeDR-z2e
      @MukeDR-z2e 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክክል ዋው እይታ

  • @ermiasersulo4799
    @ermiasersulo4799 2 หลายเดือนก่อน +6

    የአሰልጣኙ እርምጃ የስፖርቱን አመራርና አሠራር ከወዲሁ ለማስተካከል ማንቂያ ደውል ነው። ለሁሉም fair play ያስፈልጋል። ይቅርታ መጠየቁ አዋቂነት ነው። የሚያራግቡ ግን ትክክል አይደሉም ። ማበረታቻ ስለሆነ።

  • @abcdfhhfc
    @abcdfhhfc 2 หลายเดือนก่อน +11

    የሐገር ፍቅር ሳይሆን የገንዘብ ፍቅር ያናወዘው ተራ ግለሰብ ነው። ሁለት ሚልዮን ብር ለእሱ ስድብ ከሆነ ምነው እኔን አሥር ጊዜ ሰድበውኝ ባገኘሁ !!! ይህ ገንዘብ ግን ከእሱ ይልቅ ለአትሌት ሲሳይ ቢሰጥ መልካም ነው።

  • @ChobeSalamon
    @ChobeSalamon 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዳይ፡ወደቀጣዩ፡ኦሎምፒክ።አለበለዚያ፡እያወራን፡ ይደርሳል። ስለዚህ፡ወደ፡ስራ #👌👌👌

  • @antenehsisay2643
    @antenehsisay2643 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድርቅና እልም ያለ ስግጥና ብሎም የድፍረት ጥግ እና ነውርን እንደ ጌጥ የማየት አላዋቂነት!

  • @aregaasefa8137
    @aregaasefa8137 2 หลายเดือนก่อน +10

    አሳፋሪ ግለሰብ ነው::ፕሬዝዳንቷን አለማክበር ለኢትዮጵያ ያለዉን ንቀት ነው የሚያሳየው

  • @nahom27
    @nahom27 2 หลายเดือนก่อน +2

    He is right ! They way he did it looks different but he is definitely rightful to ask thia ridiculous unfair system

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 2 หลายเดือนก่อน

      He is yutally wrong. He is impatured

  • @Takaye-y1m
    @Takaye-y1m 2 หลายเดือนก่อน +5

    ለምንድን ነው የተሸለመው: በአጋጣሚ በታመመ አትሌት ተተክቶ የሮጠ አትሌት ስላሸነፈ? ሲጀመር ሽልማቱ ያስፈልግ ነበር?

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተበደልኩ ብሎ ፍትህ የሚጠይቀን ሰው ፈትህ ለምን ጠያቀ ብለሁ ወቃሸ ከሆንክ አንተም ሰትበደል ፈትህ አትጠይቅ።

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 2 หลายเดือนก่อน +12

    እንዴ ከአትሌት እኩል? አይከብድም 42 ኪሎ ሜትር ልቡ እስኪፈርስ ሮጦ እኩል?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 หลายเดือนก่อน

      አይገርምም ! ላባቸውን አንጠፍጥፈው እግራቸውን ለጉዳት ሰጥተው ከሮጡት እኩል መሆን ግፍ አይሆንበትም?

  • @girmakassa9133
    @girmakassa9133 2 หลายเดือนก่อน +2

    የበለጠ ድንቁርናውን እየገለጸ ነው። ጥያቄው ተገቢ መልሱ የማይገናኝ...

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 2 หลายเดือนก่อน +17

    የሄደበት አካሄድ እንጂ ጥያቄው ልክ ነው: በምን አመክንዮ ነው ምክትል አሰልጣኙ 50,000 የሚሸለመው ? ነገር ግን ቅሬታም አካሄድ እና ደንብ አለው:: በተረፈ አሰልጣኙ ላይ የዋሕነት እንጂ ክፉት አላይበትም 💚💛❤️

    • @rahmiiim7036
      @rahmiiim7036 2 หลายเดือนก่อน +1

      Yemer seweyew lek nw gn edelu hono genenebet betekikel endesu hakun yemiyawera sew hagerachin laye afe afe yebalale enji seweyew lek nw

  • @JonWestcost-np9nh
    @JonWestcost-np9nh 2 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ለሀገሬ ምንም አልሠራሁም ሁልግዜም ከአደበታቸዉ የማይጠፋዉ ዶክተር ወልደመሥቀል ኮስትሬ ለ30አመታት እንኳን አገልግለዉ እደዚህ አላሉም አሁንም ከንግግሩ እደተረዳዉት አዳዴ ለህዝብ ለህዝብ ክብር መሥጠት አለብህ ይገና ይቀረዋል ገናገና

    • @beemntethiobia6654
      @beemntethiobia6654 2 หลายเดือนก่อน

      በሳቸው ግዜ የመሬት የመኪና የብር ሽልማት እዴት በሽ በሽ እንደነበር ታውቃለህ😂😂

  • @hailu9154
    @hailu9154 2 หลายเดือนก่อน

    ስንትፈልጎ ነው ?

  • @yohanadi4469
    @yohanadi4469 2 หลายเดือนก่อน

    Dr. Ashebir, your leadership quality and approach are huge concerns. It appears that there may be a disconnect between the values of accountability and effective governance.
    I find it troubling to listen and see leadership that resembles more of a dictatorial approach rather than one that fosters collaboration and understanding, especially when discussing matters that have a profound impact on the entire country during a global stage.
    Your approach raises important questions regarding the depth of your knowledge and expertise that is being integrated into the discussions.
    As a leader, it is crucial to not only showcase intelligence but also to demonstrate a genuine commitment to the well-being of the community you serve.
    In light of this, I encourage you to consider stepping down with dignity, as this could pave the way for new leadership that fosters collaboration and inspires others. True leaders cultivate more leaders rather than followers.

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 2 หลายเดือนก่อน

    ክብርን በተለይም የሀገርን ክብር በገንዘብ የሚተምን እንዲሀ ዓይነት ባለ ሙያ ፣ከሰልጣኝ እኩል ይሰጠኝ የሚል ስግብግብ አሰልጣነኝ ፣ሲቀጥል እኛ በወሰነው ውሳኔ ብቻ ይሁን የሚል ፣ባደረገው ከፍተኛ ጥፋት የተፀፀተ አይመስልም።

  • @yabtsegaabdela9760
    @yabtsegaabdela9760 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እውነት የሚሆነው በቦታው ሲሆን ነው ስሜታዊነት ብዙ ግዜ ጎጂ ነው ። በሽልማት መከራከር ብዙ ልክ አይደለም ደሙዛቹ ላይ ነው መከራከር

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 2 หลายเดือนก่อน +4

    የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ሥር ነው ‼️ ገንዘቡ አይበቃኝም ነው ያለው ። ስጦታ የሚመደበው በሰጪው ነው እንጂ አንተ አይደለህም ወሳኙ ።
    ለማንኛውም ስነስርዓት አለማወቅ ፣ የስልጣኔ እጦት የአለም መሳቂያ አድርጎናል ፣ እርሱ ብቻ አይደለም እርስ በርስ በዘር ስንገዳደል እንኳን ህሊናችንን አይቆረቁረንም።
    በጓዳ ጨረሱ ‼️ ወጥ የሆነ የሽልማት መመሪያ እንዲወጣ‼️
    እስከዛው ግን አርፈህ ተቀመጥ የሽልማቱ ተመን አውጪ አንተ አይደለህም ። ስለ ሰራኸው መልካም ሥራ እናመሰግንሃለን ።

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስሰማው፡ነው፡ያመመኝ፡ክብር፡ሳይሆን፡ለሰው፡ልጅ፡ክብር፡ግምት፡አለመስጠት፡ነው፡ትምህርት፡እንደመሰረተ፡ትምህርት፡ሀ፡ብሎ፡መማር፡አለበት፡፡ግንዛቤ፡ይጎድለዋል፡

  • @yonusabdulkadir1063
    @yonusabdulkadir1063 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነው ግማሽ ግማሽ ለምን አለማቀፍ ተሞክሮ አትጠይቁም አገራት እንዴት ነው የሚስሩት ?

  • @ErzikeAdeme
    @ErzikeAdeme 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው አንደኛ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @tesfayelishan3009
    @tesfayelishan3009 2 หลายเดือนก่อน +17

    7.5 m ጠብቀህ ነዋ?
    አንተ ነህ የተዋረድከው እንጂ ክብርት ኘሬዝዳቷ አልተዋረዱም፣ ተዋርደህ አዋረድከን። ስግብግብ፣ አትሌቶቹ እኮ አገርም ጠባቂ መሆናቸውን አትርሳ።
    ልብ ይስጥህ

    • @africaworshipchannel4970
      @africaworshipchannel4970 2 หลายเดือนก่อน +1

      No. He said he deserved an amount equal to what the athletes got. That means Tamirat's 7million plus Tigist's 4 million plus Amane's some amount totally more than 11 million.

  • @gelilarakeb1259
    @gelilarakeb1259 2 หลายเดือนก่อน +1

    አትሌቲክሱ በነማን እጅ ላይ እንደወደቀ ግለፅ አድርጎ የሚያሳይ አጋጣሚ በመሆኑ ጥሩም ነው አትሌቶች ለምን ግለኞች ሆኑ ምነው ህብረት ጠፋ ምንው ለሀገር ብሎ የሚደክም የሚተባበር
    የሚሰራ ጠፋ እያልን ለምንብሰበሰክ ሰዎች ይህ ሰው ምክነያቱም እኔ እና እኔን መሰል ነን አስተማሪያቸው በሎ እንዳሰ‍ኣወቀን እረዳለሁ አሁን ከችግሮቻችን አንድኛወ‍ን ምንአልባትም ቁልፍ ችግር ሆኖ የገነገነብን ጉዳይ እንዲህ ለአደባባይ በቅቶ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚያሰኝ እብሪት ላይ በመደረሱ እና ሃገር ባወረደ የዘለፋ ንግግርና ድርጊት ሸልማትሸ ለኔ ሰደብ ነው አልፈልገውም ልታመጡ የምትችሉትንም ማንኛወንም ነገር እቀበለዋለሁ ብሎ ልክ በለሌለው እበሪት ነው እራሱን ያጋለጠው ይህ ሁኔታ ዘርፋ በሞራል እንዴት እንደዘቀጠም አይነተኛ ማሳያ ነው
    ይሄ ሰው በአደባባይ ሃገርን ህዝብን መሪን ዘልፏል አዋርዷል ይህንን ዘርፍ የሚመራው የመንግስት አካል አሰፈላጊውነ የስነ-ስረዓት እርምጃ በመውሰድ ከአኦሎምፒክ ወርቅም ሆነ ከየትኛውም የግለሰቦች አመጣሁ ከሚሉት ዋጋ እና ከብር በላይ የሀገር የመሪ የህዝብ የባንዲራ ክብራችነ ከፍ የሚል መሆኑን የሚያሳይ የሚያስተምርም ቅጣት እንደሚቀጣው እገነዘባለሁ እንዲህ አይነት ስበዕና ያላቸው ሰዎች ፈፅሞም ሀገርን ሊወክሉ ወይም የሚወክሉ ሰዎችን እንዲያበቁ ፈቃድ መሰጠቱ ወጤቱ ይሄ መሆኑን ትምህርት በመውሰድ ከያሉበት ሁሉ ገለል ማድረግ ተገቢ አስፈላጊም ነው።

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጥፋቱን ፈፅሞ አላመነም። ይህ ደግሞ ተስፋ አስቆራጭ ነው!

  • @Tom-79
    @Tom-79 2 หลายเดือนก่อน

    🔴🔴🔴 it’s really saddening to hear that he compares himself with the legendary Dr Woldemeskel kostere!!!

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሆነው ያሳዝናል ግን ምንም ማረግ አይቻልም😢😢😢😢

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጥላሁን ገሠሠ ሲዘፍን ማንም ሙዚቀኛ ሸልሙን አነሰን ብለው አያውቁም። ሙያ ለእውቅና ሳይሆን ለሙያነቱ ነው መስዋእት የሚኮነው። ሙያ በገንዘብ ከተተመነ ንግድ ሆነ ማለት ነው። በሙያችሁ confidence ይኑራችሁ። ወደንግድና ትርፍ አታዘንብሉ።

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከዚሕ በላሕ እንሸከምሕ ማሙሽዬ

  • @abdulrezakbahaja2595
    @abdulrezakbahaja2595 2 หลายเดือนก่อน

    ብቻ በቅርቡ ይህ ሰው ሃገራችን ካፈራቻቸው አንዱን የተቃዋሚ ወይንም የታጣቂ ቡድንን እንደሚቀላቀል ተስፋ አደርጋለሁ። አሳፋሪ ጭንቅላት ነው የተሸከመው!!!!!!

  • @afromedia83
    @afromedia83 2 หลายเดือนก่อน +1

    "ሀገሬ ወርቅ ማምጣቷ ለኔ ሽልማት ነው" ዶ/ር ወልደመስቀል....በዚች ሀገር 7 ወር ደሞዝ ያልተከፈላቸው የጤና ባለሙያና መምህራን ባሉበት ሀገር 2 ሚሊዮን ብር ሽልማት ሰድብ ነው ማለት በተለይ ደግሞ ምርጫ ውስጥ ያልነበረ ድንገት ተጠርቶ በራሱ ጥረት ወርቅ ያመጣ አትሌትን....

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ደሀ አገር ናት ባትሸለምስ ግዴታ አይደለም አገርህን የምትወድ ከሆነ።

  • @girmaabdi182
    @girmaabdi182 2 หลายเดือนก่อน

    በሶስት ውድድር እንድተሳተፍ የተፈቀደላት አትሌት፣በአንድም አልመሸነፉዋ ይገርማል ። ይበልጥ የሚገርመው ግን በፈቃደኝነት ለሌላ አትሌት አለማሳለፉዋ ነው ። ባልበላውም ልድፋው እንዳለችው እንስሳ ።

  • @hailumichael164
    @hailumichael164 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ እንደማስበው ኤልሳቤት እውነትን አሁንም አልተናገረችም። አሜሪካ የእናትነትን መብት በቀላሉ አትነጥቅም። ልጁን ከአገር እንዳይወጣ አስጠንቅቀዋት ያለፍቃድ ኢትዮዽያ ወስዳው እንዳይሆን?

  • @YishakAsres
    @YishakAsres 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ፣ የደፈረሰው የሚጠራው ስድ የሆነው " አሰልጣኝ " ማረሚያ ቦታ እንዲቆይ ሲደረግ ነው ። ዛሬም ቢሆን ጥጋብ እንደወጠረው ነውኮ ። የሚተነፍስበት ጊዜ ይደርሳል ።

  • @yheiesagauda4318
    @yheiesagauda4318 2 หลายเดือนก่อน

    አቤ እኔንጊሊዝ አገር ተጨዋች እና አሰልጣኝ እኩል ይከፈላልወይ

  • @BellaDawit-ot9zv
    @BellaDawit-ot9zv 2 หลายเดือนก่อน

    I never see like this man

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል አይደለም

  • @kasseyeaarsenal4830
    @kasseyeaarsenal4830 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት አህ ግን እወነት ጌዜውንና ቦታውን አላወቀወም

  • @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
    @ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 2 หลายเดือนก่อน

    ሌላ ሀገር ቢሆን ኖሮ አሸባሪውም አሸብር ሆነ አልቃሻው አሰልጣኝ እስር ቤት ነበር የሚጠብቃቸው ምክንያቱም ብሄራዊ ማንነታችንን በማዋረዳቸው አሁንም አልረፈደም!!!!!!!!!!!!!

  • @kidusgirum323
    @kidusgirum323 2 หลายเดือนก่อน +1

    Aseltaghu ,siltena yasfelegewal. Ehe dirgit bilgina new.

  • @lahaddalahadda4935
    @lahaddalahadda4935 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሱ ሽልማት ለአሰልጣን መሰረት መንግስቱ መሰጠት አለበት።

  • @elizabethzewdie4582
    @elizabethzewdie4582 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እንደሚገባኝ ስጦታ ደሞዝ አይደለም። መደራደር ደሞዝ ላይ እንጂ ስጦታ ላይ ምርጫ ያለ አይመስለኝም።

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 2 หลายเดือนก่อน

    ስለሀገራችንና ስለ ሀገሪቱ ፕሬዚዳንት እናትነት ማዉራት ምን ያስፈልጋል ለነገሩ ሳትሰለጥን አሰልጣኝ ሆነህ እንዴትስ ስነምግባር የሀገር ክብር ይኖረሃል ደግሞም ካልደፈረሰ አይጠራም የሚለው ችግሩ ከሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ጋር ከሆነ ዝርዝር ጉዳዩን ቢያብራራልን ከሌላው ጋር ከሆነ ጉዳዩ ከሚመለከተው አካል ጋር መጨረስ ሲገባው የሀገሪቷ ርዕሰ ብሔር ፊት ይህንን አስነዋሪ ተግባር ማድረግህ የአንተን ትንሽነት እንጂ ምንም አያመላክትም

  • @derejezewdu6528
    @derejezewdu6528 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ አያምር ወይ አያፍር ማለት ይህ ሰዉ ነው!! ከ አትሌትክስ ይወገድ!!

  • @AbdurezakMuhaba
    @AbdurezakMuhaba 2 หลายเดือนก่อน

    Tola bro 10,000,000 million yegebaw neber

  • @Ephesians519Ephrem
    @Ephesians519Ephrem 2 หลายเดือนก่อน

    ዉጤትስ ቢሆን ከእግዚአብሔር በታች ሯጮቻችን እንጂ አስልጣኝ አይደለም። ታምራት ቶሎ እኮ ተጠባባቅ እንጅ ተሰላፊ አልነበረም። አጋጣሚ በአትለት ብርታት በመጣ ውጤት ያዙኝ ልቀቁኝ.....

  • @AbdelahiBedewi
    @AbdelahiBedewi 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ ጨምራቹ ስጡት ምን ችግር አለ ከድሀው ህዝብ ኪስ በግድ አስለቅሳቹ የሰበሰባቹት ነው

  • @JemalYusuf-qn5fk
    @JemalYusuf-qn5fk 2 หลายเดือนก่อน

    ሀገሪቷንና:ህዝቧን:እየበጠበጡን:ሠላሟን:እየነሱ:ያሉት:በእንደነዚህ:ስግብግና:ሆዳሞች:ነው::

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 หลายเดือนก่อน +7

    እዉነት ይህ ሰዉ ሀቅ አለዉ ሀገር ግን ትስማዉ ስድቡን አቁሙ ነገ ዋጋ ያስከፍለናል ዛሬ የሰደብነዉ ነገ ማረን እንዳንለዉ ከስሜታዊነት እንዉጣ

    • @rahmiiim7036
      @rahmiiim7036 2 หลายเดือนก่อน +1

      Gobez yemer enem hasabe ehe new gn ye ethiopia hizeb zm belo negeru sayegebw nw yemisadebut yemichohut sewu weretegnaa ena wedenefesebet new gena paris eyalu sele asheber neber siyaweru yeneberut zare demo metew ehe seweye yewest chigeren le hizb aweteto siyawera sewu sayegebaw zm belew afachewn yekeftalu ye ethiopia hizb eweket , mastewal eyanesen nw yemir 😢

    • @abuabera1701
      @abuabera1701 2 หลายเดือนก่อน

      እሯጩ በጥረቱ እንጂ አሰልጣኙ ሰአት ከመያዝ ውጪ ምንም እሚያውቀው ነገር የለም

    • @ibxbrno4747
      @ibxbrno4747 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @YaDi-ln1vz
      @YaDi-ln1vz 2 หลายเดือนก่อน

      አንቺ አሩሲ የነሱ ቤተሰብ ነሽ !

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 หลายเดือนก่อน

      Don’t forget that it was a reward not his salary and a reward is not mandatory it could be any amount!

  • @ZiyadaJemal-d5o
    @ZiyadaJemal-d5o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ትክክል ነህ ምንም ይቅርታ መጠየቅ አያስፈልግህም መንግስት ለአትሌቲክስ ስፖርት መቼ ትኩረት ሠጠው?ከዚህ በፊት ለሠለሞን ባረጋ ባዶ የመኪና ቁልፍ የሸለመ መንግስት ነው ይሄ አሠራር ባዶ እያስቀረን ነው ጋዜጠኛ አበበ ይሄንን አጀንዳ አድርጋችሁ ከምታቀርቡ ዋናውን የኦሎምፒክ ውጤት ነቀርሳ የሆነውን አሸብር ወ.ጊዮርጊስን ለምን እንዲነሳ አትጥሩም

  • @therelaxedguys1557
    @therelaxedguys1557 2 หลายเดือนก่อน +4

    እዉነቱን ነዉ።

  • @abduendris2046
    @abduendris2046 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይቅርታ አጠያየቁ ራሱ የ 7 አመት ልጅ ይበልጠዋል እኮ 😅

  • @lilihagos8845
    @lilihagos8845 2 หลายเดือนก่อน +1

    የመናገር መብቱን ተጠቅሞ መናገር መብቱ ነው::ተገቢውን ገንዘብ ማግኘቱ ግድ ነው:: ቢታመም ታሳክመው ይመስል እውቅናው በቂ ትላለህ:: ደሞ ለዚ ቅራቅንቦ መንግስት ክብር ምናምን ትላለህ?:: Looks like this coach is a principled person. I am proud of you Coach.

    • @messyzewd168
      @messyzewd168 2 หลายเดือนก่อน

      ዝቃጭ የሱ ቢጤ ሆድ አደር ሰገጤ

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን ተረዳሁት አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎን። ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን ነገር አለ እዚህ ላይ። ብሶታችሁን አታፍኑት። አሁን እሱ ዛሬ የተናገረውን፣ በዚህ ሚዲያ ቀርቦ በተደጋጋሚ ቢወያየው ፣ ተንፈስ ስለሚል ፣ ድንገት ከመፈንዳት ይቆጠብ ነበር። ምንም አይነት ቅሬታ አታፍኑ፣ እንዳትፈነዱ ድንገት 100ሚሊዮን ህዝብ ፊት። አቤ ጥሩ እና ሸገር FM ግሩም የጋዜጠኝነት ስራ !!

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh 2 หลายเดือนก่อน +1

    Baschekuay Aseltagnu endisenabet!!

  • @andualemaklilu3571
    @andualemaklilu3571 2 หลายเดือนก่อน

    I liked this guy

  • @danyyekiru2
    @danyyekiru2 2 หลายเดือนก่อน

    ሙያ ምናምን እያልክ አትገትት ፍላጎትህ ጨላ ነው በቃ ሂድና ሌላ አገር አሰልጥን

  • @manyazewalfantaye2929
    @manyazewalfantaye2929 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ሴት ይንቃል!
    አገር አይውድም ብር ብቻ!
    ተከፍሎት ነው ይሚያስለጥነው!
    አፍ አለኝ ብሎ ያውራል
    ሀገር ያላትን ነው ይስጠችው
    ክሯጮቹ እኩል ይፍልጋል
    አፍ አለኝ ብሎ ያውራል
    ይስው ባለጌ

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 2 หลายเดือนก่อน

    ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ እስከᎈደሬሽን ወንበሩን ይዘው ሀገርን እያሳፈሩ ነው

  • @anteaye7228
    @anteaye7228 2 หลายเดือนก่อน

    ድርጊቱ እንጂ ጥያቄው ትክክል ነበር.....he should have chose the right time and place. There has to be a compensation package negotiated for the entire team in place. ዝምብሎ በዘፈቀደ መሆን የለበትም:: By the way what is the role of Gemedo in this team? How many choaches are there? How many of us knew the coach for marathon is different from the middle distance one? From this interview it seems like he is suggesting he is not responsible for the failure in 5k and 10k distances. Abe please clear this.

  • @AdayTadese
    @AdayTadese 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከክብሪት ወሰደህ ከዛ መጠየቅ ይችለል አሰልጣኝ ገመዶ ደደፎ መረዳት ነው ።

  • @YacobHailu-ke8hw
    @YacobHailu-ke8hw 2 หลายเดือนก่อน

    ከሁሉም ነገር ዶ/ር አሸብር ይነሳ ለምን ህዝቡንም እስፖርቱንም ያሸብራል በቃ ገለል ይበልልን

  • @Min-yilal
    @Min-yilal 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሽልማት አሰጣጡ ፡ የአመራር ምርጫዎች እንዲሁም የአትሌቲክ ተወዳሪዎች ምርጫ፤ ፡፡፡ የተግባር መመሪያ የላቸውም፡፡፡ በመሆኑም ሁሉም ሴክተር ይፈተሽ፡፡

  • @dagmawiabate8765
    @dagmawiabate8765 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሊያብራራ ይሞክራል ደግሞ

  • @ethiopicgecho
    @ethiopicgecho 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም ማለት የለበትም ነበር የአስተሳሰብ ችግር የመሰለኛል ይህ አሰልጥኑ ነወ ለካ ሆነም ቀረመ ለቀጣይ ለራሱም አይሆንም አበቃ ነገሩ ይህ አሰለጠኛ አይደለም በጣም ያነዲዳል የህ ትንሽ የትንሽ ትንሸ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰልጣኝ ብቻ ነው እንዴ ባለሞያ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 หลายเดือนก่อน +3

    ለልጁ እግርህን ሰተህው ነው የሮጠው ግን ማፈር ነበረባችሁ

  • @retadinka1346
    @retadinka1346 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውነቱን ነው

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 2 หลายเดือนก่อน

    ባለጌ ነው፣ ጋዜጠኛው ራሱ እንዲህ ተለሳልሶ ማነጋገሩ ስህተት ነወ

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቡሽቲ አሰልጣኝ ነው ጊዜው የነሱ ነው ይሄኔ መሬት ችብችቦ ብር ይኖረዋል እግዚአብሔር ይመስገን በል ዋንጫ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ቢሸልሙት ኖሮ መድረኩ ላይ ራሱን ያጠፋ ነበር ማለት ነው????

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ ምን ታቃላችሁ እንስሳት 😢😢😢😢😢

  • @KedirMuketar
    @KedirMuketar 2 หลายเดือนก่อน

    Bemin ewketih Lela Ager hedeh yemitaseletinew (Fara).

  • @tazebewayalew7288
    @tazebewayalew7288 2 หลายเดือนก่อน

    ባለ ጊዜ እንዲህ ነው!

  • @dawitagegnehu444
    @dawitagegnehu444 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wididiru eko yeaseltagn sitet yetayebet new silemin aseltagn new mitaweraw yihem edme le athletochachin.

  • @BezaGirma-cz5mc
    @BezaGirma-cz5mc 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ይኸን ሰዉዬ የማላይበት ቦታ የት ልሒድ ስረ ምግባር የጎደለዉ አንተን ብሎ አሰልጣኝ ሀገር ያላትን ሰጠች ምን ታድርግ? ስንቱ ለሀገሩ መስዋት ሆናል እኮ ደግሞ ለየትኛዉ ስልጠናችሁ ነዉ ስጦታ እምቢ አይባልም አቶ .....😢

  • @alextemesgen723
    @alextemesgen723 2 หลายเดือนก่อน

    ሥነ ምግባር የሌለው አሰልጣኝ ዕንኳን ለሀገር ለቀበሌም አይበጅ አራት ነጥብ!!!የመኪናው ነገር ግን ይታሰብበት 🚕🚙🚗😂

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 2 หลายเดือนก่อน

    እኔግን ሲመስለኝ በታምራት ቀንቶበታል

  • @chernetsileshi2627
    @chernetsileshi2627 2 หลายเดือนก่อน +1

    It's all about money money 🤑

  • @wechecha
    @wechecha 2 หลายเดือนก่อน

    ለዚህ ነው 30 ሰልጣኝ ልሂድ የሚለው???
    አሰልጥኞች የኔ አትሌት ይወዳደር እያሉ በሁሉም ዘርፍ ሊያሳትፉና በአንዱ ቢሸንፍ በሌላው እድልለማየት

  • @derejedejene9519
    @derejedejene9519 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገመዶ ችግር ለካስ ቅናት ነው። ሽልማት ክፍያ አይደለም። ይሄን ያክል ይገበኛል ማለት ነውር ነው። ከአትሌቶቹ ጋር አብሮ ሮጦ ፔስ ሜከር ሆኖ ወርቅ ያመጣ ይመስል ከአትሌቶቹ እኩል እንዴት አልተሸለምኩም ማለት ስግብግብነት ስለሆነ ይሄ ሰውዬ በቅናት ተነሳስቶ አትሌቶቹ ላይ ጉዳት ሳያደርስ ማራቅ በጣም አስፈላግ ይመስለኛል።

    • @BezaGirma-cz5mc
      @BezaGirma-cz5mc 2 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ አይ ይቺ ሀገር ስንት በሽተኛ ነዉ የተሰበሰቡባት😂😂😂

  • @Tom-79
    @Tom-79 2 หลายเดือนก่อน

    🔴🔴🔴🔴 he tried to blames the victim!!! He totally protects Derrartu and De Asheber!! Shame on him!!!!

  • @viva8589
    @viva8589 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከአህያ የወላች ጊደር አሉ

  • @ayelediriba4241
    @ayelediriba4241 2 หลายเดือนก่อน +1

    huletegna bete mangist megbat yalabatim

  • @barok8920
    @barok8920 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቁ ችግር እናተ ጋዜጠኞች ናቹ፡አቅም የሌለውን አቅም እየገነባቹ፡እውነታን እየደበቃቹ፡ከስነምግባር ውጪ፡ግለሰቦች በስልጣን ይሄን ዘግቡ ያንን አትዘግቡ አሜን አሜን ስለምትሉ ችግሮች ተንከባለው እዚህ ደረሱ፡አሁን ስለመፍትሄ እናውውራ፡ከሀ እስከ ፐ የሚመለከተው አካል እንዲሁም ውጪ ድረስ ያሉ ደላሎች ያካተተ አውጫጪኝ፡ግምገማ ይደረግ፡ መንግስት በቀጥታ ይሄን ተቋም ማከም ግዴታው ነው።እናተም የድርሻችሁን ተወጡ፡No More ሙሰኝነት!።ለመጪው ትውልድ እሳፋሪ ድርጊት አናውርስ።በጉቦ የሰጠሀው መንጃ ፈቃድ ልጅህን ገጭቶ ቢገል ምን ይሰማሀል።ያማል!

    • @rahmiiim7036
      @rahmiiim7036 2 หลายเดือนก่อน

      🙏👍

  • @danyyekiru2
    @danyyekiru2 2 หลายเดือนก่อน

    የግል ጥቅምህን እንጂ የሐገርን ክብር ያለየህ 😤 በዚያ ላይ የትና መቼ መናገር እንዳለበት የማያቅ

  • @BezaGirma-cz5mc
    @BezaGirma-cz5mc 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዉጤት የጠፋዉ ለገንዘብ ስተስገበገቡ ገብጋባ ታሜ እኮ ተጠባባቂ ነበር ከ ሲሳይ አትማርም ቱቱቱ

  • @besufikadworkalemahu5885
    @besufikadworkalemahu5885 2 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ እንዲህ አይነት መደዴነት አበስኩ ገበርኩ

  • @messya7125
    @messya7125 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ይሄን ሰዉዬ ባታቀርቡት ይሻላል ለካ ሻጥርም እንዳለዉ በዚህ ሰዉዬ ታወቀ

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank God he is not a runner! He would ask for money before he even runs😮

  • @sayataddis8371
    @sayataddis8371 2 หลายเดือนก่อน

    ሱፐር ደነዝ ነው! ለመሸለም አደለም መጀመሪያ መስራት ያለበት

  • @GosayeAlemu-yb3gu
    @GosayeAlemu-yb3gu 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ደደፎ ታምራትን ተጠባባቂ አደረገው እንጂ መች መረጠው

  • @danyyekiru2
    @danyyekiru2 2 หลายเดือนก่อน

    ስንት ቦታ ነው ሚረግጠው?

  • @behailugegzer
    @behailugegzer 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ለእንዲኽ ያለ ክብረ ቢስ ሰውዬ ዕድል መስጠት ተገቢ አይደለም። አገር ነው ያዋረደው። ፍጹም ኢትዮጵያዊ ሰብእና የለውም። የሸገር ኤፍኤም ሬዲዮንም እንግዳ ማድረጉ አሳፋሪ ነው። ...በአበበ ግደይም ኾነ በጣቢያው አዝኛለኹ።

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 2 หลายเดือนก่อน

    በየትኛውም አገር አሰልጣኝና አትሌት እኩል የሚሸለሙ አይመስለኝም ፣ ምንም ቢሆን አስተዋፅዖቸው እኩል አይደለም።

  • @Dingra_geosciences
    @Dingra_geosciences 2 หลายเดือนก่อน

    It is a reward not a business.

  • @KaiVibesOnly44
    @KaiVibesOnly44 2 หลายเดือนก่อน

    ለምንድነው ደሞዝ የሌላቸው ደሞዝተኛ ቢሆኑ ይሄ ሁሉ አይመጣሞ።በደሞዝ አሰሯቸው ጭቅጭቅ አንፈልግም።

  • @Mardacon
    @Mardacon 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ተው ተንጫጫጩህበትኮ🙄 በእርሱ ቦታ ሆናቹህ ማየት ብትችሉ መልካም ነው! He is right👍 በተሳሳተ ቦታ መጠየቁ ነው እንጂ