``ልጄ `ከእንግዲህ ፖለቲካ ካወራህ ከመንግሥት ቀድሜ እኔ ነኝ የማስርህ` ብሎኛል!`` - አቶ ብርሃነ መዋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም በጣም ነፃነት ለነኚ ትልልቅ ሰዎች ቦታ ኖሯቸው ሀገርን ያክሟት በጣም ታማለች!!!
    🙏🙏🙏

  • @dessalegnwonbarga2144
    @dessalegnwonbarga2144 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ ብርነ መዋ ገራሚና አጅግ በሳል ብቻም ሳይሆን ትውልድ ሊማርበት የሚገባ መሰረታዊ ነጥቦች ናቸው ያነሱት መስማት ከቻልን ማለት ነው ሁላቹሁም ተባረኩ

  • @Aba_Dagnew
    @Aba_Dagnew 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dr Endalegeta, keep the good job!

  • @elonmua8795
    @elonmua8795 8 หลายเดือนก่อน +1

    Gash Berhan my neighbor, lucky me grew up with a group of great Father figures .

  • @hilufdawit4825
    @hilufdawit4825 8 หลายเดือนก่อน

    Yemigerm ena yemayetegeb negeger enderso aynet besal sewe le hagerachen yabzalat..

  • @solomonterefe785
    @solomonterefe785 8 หลายเดือนก่อน

    የደስታን መፅሃፍ ገምግም ብለህ ስትጠራ "ደስታ የዋለልኝ ውለታ " ብለህ ርዕሱን ስትቅይር ...😂

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 8 หลายเดือนก่อน +1

    ጥሩ ነበር ፣ ግን የወዳጁን መፅሃፍ ምረቃ ፣ ለራሱ ፖለቲካ ዲስኩር አዋለው እንጂ። ነፍጠኛ አንዳንዱ ሊያስተምር መጣ ይለናል አቶ ብርሃነ?? ነፍጠኝነት ሱስ ነው? ዛሬ ላይ የህን አይነት ክርክር መስማት አሳዛኝ ነው። ከመፅሃፉ ዳሰሳ እንደምረዳው ፀሃፊው ተራማጅ ናቸው። በመፅሃፍ ምረቃው የተናጋሪ ምርጫ ሰወህተት ያደረጉ ይመስለኛል።

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 8 หลายเดือนก่อน

    Wolahi AMHARA ISLAM HOGNA ALOLEDEM AMARA BISLAM YEGULEGNAL OROMO BAMARANET YEGALEGNAL TADIA MENHOUGNA LEWOLED?