ምኝታ ላይ በረታህ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Mignta lay Bertah) New Ethiopian Dirama 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 358

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 8 หลายเดือนก่อน +34

    መገን አማራ የኔ ልዩ ህዝብ ውድድድድድ ደሞቸ በርቱልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    ወይኔ ያየሽ የዛሬውማ ይለያል 😂😂😂😂

    • @UmReyan-nv7em
      @UmReyan-nv7em 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @dxdx4561
      @dxdx4561 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@UmReyan-nv7emሠራዊት😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😮

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 8 หลายเดือนก่อน +43

    ሐይ ክርስቲያን 💚💛❤
    ሙስሊም የዐማሓራ ልጆዎች💚💛❤
    ውውውውውድድድድ💚💛❤🥰🥰🥰😘😘😘🥰😘😘😘

    • @FaNty-j4p
      @FaNty-j4p 8 หลายเดือนก่อน +4

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ደሴላይነውቤቷ
      @ደሴላይነውቤቷ 8 หลายเดือนก่อน +7

      እኛም ውድድድ ደሜዋ 💚💛❤ 🕌 ❤⛪ l am Amhara fano king

    • @BizualemAssfa
      @BizualemAssfa 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኛም ውድድድድ ❤❤❤❤

    • @FaNty-j4p
      @FaNty-j4p 8 หลายเดือนก่อน +3

      👌አማራ💚💛❤💯

    • @tisabayentertainment6347
      @tisabayentertainment6347 8 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ ቤተሰብ

  • @Chorachannel1HahuFidel
    @Chorachannel1HahuFidel 8 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ትልቅ አስተማሪ ድራማ፤ወንዶች ሥራ ሥራ እየሉ፤ፍቅርን ይረሳሉና፤ለትዳር አርሶ ብዙ ጎተራ መሙላት ብቻ ሳይሆን ለሚስትና ለቤተሰብ ጊዜ ሊሆኖረን ይገባል፤ቤተሰብ ለቤተሰብ ፍቅር ከገንዘብ በላይ ነው፤ ለቤተሰብ ጊዜ ይኑረን፤ግሩም ትምርት ነው፤በርቱ። በሚስትና በባል መሀል የሥሜት ችግር ካለ፤ምንም ያለማፈር ስለገጠመን ችግር መወያየት ያስፈልጋል፤ብዙ ትዳርም የሚፈርሰው በዚህ አይነት ችግርና ባለመነጋገር፤ሴቷም ሌላ ወዶ እኔን ጠልቶኝ ነው ወደሚል ጥርጣሬ ይውስዳትና በትዳሯ ደስተኛ አትሆኑም በወንዱም በኩል እንዲሁ ነው።

    • @HanaTsegaye-t7i
      @HanaTsegaye-t7i 8 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ይሄ የኔ የቤቴ ጉድ ነው እና ሑለት ልጆች አሉን እና በትንሹ 3 4ወር አልገባኝም ልጆች ስላሉ ይሁን ድንዝዝ ብላለች ያየሽ

    • @Chorachannel1HahuFidel
      @Chorachannel1HahuFidel 8 หลายเดือนก่อน

      @@HanaTsegaye-t7i በግምት ይኽ፤ወይም ያ ሊሆን ይችላል የሚል አስተሳሰብ ችግር አለውና፤በተቻለ መጠን በግልጥ የሚሰማንን ችግር ልንነጋገርበት ይገባናል፤ማለት ይኸ ነገር ይሰማኛል፤ምን እንደሆነ ችግሩን/ምክንያቱን አልገባኝምና ምንድን ነው?ችግር ካለ በመነጋገር እንፍታው ብለን ከመገመት፤በግልጥ መወያየት ወደ መግባባትና በጋራ ተረዳድተን ለችግራችን መፍትሔ እናገኛልን፤ቀሪውን እግዚአብሔር ይጨመርበት።

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq 6 หลายเดือนก่อน

      ሳህ🎉🎉🎉🎉

  • @fekadutelahun-l4c
    @fekadutelahun-l4c 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንቅልፍ የወደዱ እነማን ወለዱ ያየሽ አርቲስት አድናቂሽ ነኝ በርችልን❤❤❤

  • @MeseretDemeke-hw9wr
    @MeseretDemeke-hw9wr 8 หลายเดือนก่อน +58

    ያየሽን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ

    • @SaronEmuye
      @SaronEmuye 5 หลายเดือนก่อน

      ነፍሴናትለኔ

  • @yezenamossie7875
    @yezenamossie7875 8 หลายเดือนก่อน +29

    ያየሽ የኔ ቆንጆ ስወድሽ❤❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 8 หลายเดือนก่อน

      ያያሽ ስወድሽ❤❤❤❤

    • @abuamrutube3828
      @abuamrutube3828 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 8 หลายเดือนก่อน +5

    ውነትሽን ነው ያየሽ በተለይ በብርድ እቅፍቅፍ ሲመቺ😊😊😊

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 หลายเดือนก่อน +8

    ማርያምን በጣም ነው የምወዳቹ ዘና ነው የምታደርጉኝ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk 8 หลายเดือนก่อน +35

    ያየሸ ሁሌም እንደሞቅሸ ነሸ

    • @hehamanot
      @hehamanot 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @gdgdgd-tt6jl
    @gdgdgd-tt6jl 8 หลายเดือนก่อน +6

    አቤት እሱቤ ግን ስታቀጣጥል እረፍና ሞፈር አላለም 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @masaytworuk3305
    @masaytworuk3305 8 หลายเดือนก่อน +8

    አቤት ትወና ያየሽ አንደኛ ❤❤❤❤❤

  • @tamr6n589
    @tamr6n589 8 หลายเดือนก่อน +7

    ጡሩትምርት ትዳርበዚህምክንያትይፈርሳል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 8 หลายเดือนก่อน +11

    ያየሽዬ የሳቄ ምንጫ ስወዳቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 8 หลายเดือนก่อน +8

    በሚቀጥለው ሳምንት ሁላችሀሐም ኩትኳቶ እድታግዙኝ የመዳም ቅመሞችየ እሽ😂❤❤❤

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 8 หลายเดือนก่อน

      እሺ እናግዝሻለን አንችም ኩትኳቶ አማረሺ😂😂😂

    • @beretukanMeles
      @beretukanMeles 8 หลายเดือนก่อน

      @@destamelese3244 🤭🤭🤜

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 8 หลายเดือนก่อน +28

    ትንሽ ዘግየት ብለህ ተሎነው የሚገባህ አላለችም😂😂😂😂😂

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 8 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ 😂😂😂😂

    • @MeseretGONDER
      @MeseretGONDER 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek 8 หลายเดือนก่อน +1

      የቤቱንዘር፣ካልተዘራ፣የጓረው፣ብቻምን፣ይሰራል😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AyalYitbarek
      @AyalYitbarek 8 หลายเดือนก่อน +1

      ያለምወርቅ፣ግብርናሽ፣ጎበዝ፣ነሽ❤❤❤❤

    • @KidusHazardChelsea
      @KidusHazardChelsea 5 หลายเดือนก่อน

      ቅኔውን ለኛ ለጎጃሜዎች ተውት 😂😂

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 8 หลายเดือนก่อน +5

    አማራዬ ያየሽዬ የኔ ቅመም እናንተ ብቻ ስሩ መታደል በቃ ተኙ😂❤❤❤❤

    • @EsEs-ih6jo
      @EsEs-ih6jo 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 หลายเดือนก่อน +7

    ወየው ያየሽ ኡኡኡኡ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 8 หลายเดือนก่อน +3

    ደሟ ከቀዘቀዘ በኃላ የማይሆን ነገር ነው ተኙ😂😂❤❤❤

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 8 หลายเดือนก่อน +9

    አረ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 8 หลายเดือนก่อน +9

    ወይኔ ዛሬስ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hehamanot
    @hehamanot 5 หลายเดือนก่อน +1

    እሱቤ የልጂነት ባሌን አስታወሰኝ ስንቀመጥም ስንሂድም ባገኘው አጋጣሚ እኔን አቅፎ መተኛት ነበር የሚፈልግ😂 ስደት ክፉ ለያየን 😢😢

  • @የወሎዋቆጆ-19
    @የወሎዋቆጆ-19 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወይ እሡቤ ሥታሥቅኮ😂😂😂😂😂😂የኔምርጦች

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 6 หลายเดือนก่อน

    በነገራችላይ የሚታየው መንዴር ወዳማዶ ዴስ ሲልልል❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 8 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂ሎሌ ፍልጉ እር ጉድ በል ጎንደር አሳቃችሁኝ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md 8 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂😂ወይኔ ያየሽ 😂😂እኔ ዛሬ ሻተኝ😂😂😂😂እሱቤ የኔ ፍቅር የዳቦ ነገር ታዴ ተክቷል😂😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሳው ቦቆሎው ዲመና ያአላህ. ሲያምረ. ገጠረ. ናፈቅኝ. አይይይ ስደት😢😢😢😢.

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 8 หลายเดือนก่อน +2

    በሬዉ መቶት ይሆናል ያየሽዬ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሁሌም የሳቅ ምንጭ ናት ግልፅ ናት❤❤❤❤

  • @SlianaterakaMangsta
    @SlianaterakaMangsta 8 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 8 หลายเดือนก่อน +9

    እንኳን ደና መጣችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @JfsjsBsvzh
    @JfsjsBsvzh 7 หลายเดือนก่อน

    የስራችሁን ወዶች የራሳችሁን ብቻስሜትነው የምታዳምጡ ያየሽ የኔሚስኪን ሁሌም ግን እደሞቀሽነሽ😂😂😂

  • @Donakale-M
    @Donakale-M 8 หลายเดือนก่อน +13

    ያዬሽ የሴት አረቄ😂❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሲስየ አንተ ነህ ፈጣሪ ለፈጠረዉ አላማ የተጠቀምክበት። ፈጣሪ እንደ እንስሳ እንድንዋሰብ አልፈጠረልንም ቅድስና ያለዉ መኝታ የሲሳይ አይነቱ ነዉ። የነ ያየሽ የነ እሱቤ ሴሰኝነት ነዉ ከሰይጣን የመጣ የዝሙት መንፈስ ነዉ። ፆም አያዉቁ ሰንበት አያዉቁ።

    • @user-hana365
      @user-hana365 8 หลายเดือนก่อน +1

      👌♥️ግልጽ ባለዉ ንግግር

    • @ELizazemenekase
      @ELizazemenekase 8 หลายเดือนก่อน

      ከተጋቡ ደግሞ የምን ሴሰኝነት ነዉ በትዳር ሲኖሩ ከመች ወዲህ ነዉ የሚያደርጉት ወሲብ ዝሙትና ሴሰኝነት ሚባለዉ እንዴ😳

    • @bateablneha5887
      @bateablneha5887 8 หลายเดือนก่อน

      የገረመው አፍቃሪ ነሽ😂😂​@@ELizazemenekase

    • @ELizazemenekase
      @ELizazemenekase 8 หลายเดือนก่อน

      @@bateablneha5887 awo.l😭😭😭😂

  • @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ
    @ኤስቾነኝየወሎዋቀበጥ 8 หลายเดือนก่อน +7

    5ቀነው 5ወር አላለም እሱቤ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የሚቀሳቀስእሬሳ 😂😂😂😂😂😂

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ ማሪያም እነሱን ሳላይ ማደር ወይም መዋል አልችልም😂😂😂የሳቄ ምጮች

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ክክክክክክክክ አይ ያየሽ እተኛ አላለችም በቀኑ ተቃጠልኩኝ አለች አሳፈራቹኝ😂😂😂😂😂

  • @HabtamGbayawu
    @HabtamGbayawu 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም እማደንቀው ካሜራ ማኑን ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም ወገኖቼ ለሁሉም አሟልቶ አይሰጥም ለእውነት ግን ይህን ያክል አሰፈለግ ነው? የሱንበላው መሬትና የስሰይ ምንያክል ልዩነቱን ለሰው ልጅ ወነው ነገር መስራትን የመሰለ ምንም የለም በነገራችን ለይ ከወዲያ የምታዬው መንደር በጣም ደስ ይላል

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 8 หลายเดือนก่อน +2

    😂😂😂😂😂ወይ የዛሬዉ ደሞ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Masarat-yy1do
    @Masarat-yy1do 6 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እደኔ እንሂህን ሲያይ ሰዲት መሁናን የሚረሳው👍

    • @EmanJ-q2l
      @EmanJ-q2l 6 หลายเดือนก่อน

      Alen❤❤❤😂😂😂

    • @MarelgnAmbelu
      @MarelgnAmbelu 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ እናት አንጄቴን በላሺኝ

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 6 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ ቦታው መንፈስ ያድሳል❤❤❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 หลายเดือนก่อน +6

    😂😂😂😂😂አየ እያየሽ😂😂😂😂እንጋደም ደሜ ሳይቀዘቅዝ አላለችም 😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂 እንዴት እደምወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ እሱባለው 😂😂አትቅደሚኝ አላለም ዛሬ ደግም በሳቅ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @GideyYalemshet
    @GideyYalemshet 8 หลายเดือนก่อน +13

    ያየሽና እሱቤ የዛሬስ ይለያል አረ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 8 หลายเดือนก่อน +6

    ማርቆስየ የኔ ናፍቆት

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳቹህ እሱቤ ስወደ ው ❤❤❤❤❤❤

  • @እሙመኪዩቶብ
    @እሙመኪዩቶብ 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ እሱባለው የቁም ሞት ነው አላለም 😂😂😂😂😂 5 ወር 5 ቀን አላለም ወየሁ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂

  • @bbxbbx4752
    @bbxbbx4752 8 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ያዬሸ ትወጃለሸ 🤣🤣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Sadasada-y6m
    @Sadasada-y6m 8 หลายเดือนก่อน +12

    የሣቄ ምጮቺ ታዴንም ጨምሩበት ዉበት ይሠጠዋል

  • @EsmaelD-j4k
    @EsmaelD-j4k 6 หลายเดือนก่อน

    ዘና ያደርጋል ❤❤❤❤❤❤

  • @MakkaMakka-x3z
    @MakkaMakka-x3z 3 หลายเดือนก่อน

    በጣምነዉየምወዳቺሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhc4594
    @hhc4594 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፍራሹ ተንቦግቡጓል አላለምወየው😂😂😂😂

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 หลายเดือนก่อน +3

    የቤቱዘር ይዘራ አላለችም እያየሽ እየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውነቷነው እኛ የማዳም ቅመሞች የቤት ዘር አልዘራን ሁሉንም አልዘራን😂😂😅😅😅😅😅እደዛሬ አስቃችውኝ አታውቁም 😂😂😂😅😅😅😅አቤት ትውና ዋው ለኔ ሁልግዜም አደኛናችው ስወዳችው እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652 8 หลายเดือนก่อน +9

    ያየሽ የሙዝ ነገር😂😂😂😂😂😂 ታደሰ የዳቦ ነገር አያድርስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @makdsshagye784
      @makdsshagye784 8 หลายเดือนก่อน +2

      አረሆዴ ቆሰለ የሙዙ ነገር ያየሽ ማሳ ለማሳ አዞራት😂😂😂

    • @HgTy-hp3dq
      @HgTy-hp3dq 6 หลายเดือนก่อน

      ​@makdssha😅😅😅😅gye784

    • @SdsssFddf
      @SdsssFddf 3 หลายเดือนก่อน

      ሙዛም ሁላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @monali2071
    @monali2071 8 หลายเดือนก่อน +11

    ወይ ያየሽ አረተይ ይስራበት

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m 8 หลายเดือนก่อน +8

    አይ ያየሽ ያቺ ነገር ክክክክክ

  • @TsehayTaye-h9i
    @TsehayTaye-h9i 6 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው የምር ይለያል ስወዳትሁ የኔ ፍቅሮች😅😅😅😅😅እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 8 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ያዬሽዬ ስወድሽ ❤❤❤

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 8 หลายเดือนก่อน +9

    አያ ታዲና ያየሽ የዚያ ነገር ሞታቸው ነው ተውጂ ነርቨስ አታድርገኝ 😂😂

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
    @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሽ እና እሱቤ ነበር እምትስማሙት😅😅😅😅😅😅ከዛላይ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 7 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝነሽ ያየሽ ስሜትሽ በግልፅ መናገርሽ ጎበዝ።

  • @HanaTsegaye-t7i
    @HanaTsegaye-t7i 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ያለሀው ድንዝዝ ነሕ አለች የቤቴ ጉድ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 8 หลายเดือนก่อน +3

    እረ ያየሽ መቸ ነው ከእንትን የምትወጭ!😳🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 หลายเดือนก่อน

      ስታስጠላ

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 8 หลายเดือนก่อน

    ወይ እሱ ባለዉ ፍራሹን አያረገኘ አለኮ 😂😂😂 መገን ያየሸ 😂 እር ገደላችሁኝ በሳቅ

  • @BirtukanAmere
    @BirtukanAmere 11 วันที่ผ่านมา

    ያዬሽ ትመችኛለሽ😂😍😍😍😍

  • @tassewyemane3594
    @tassewyemane3594 6 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ነው በድደኑ ...😂የምፈልገው ትላለች ለማታ ልታደርስ ነው እንዴ???😂😂

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 6 หลายเดือนก่อน

    የቤቱን ዘር አልዘራም አላለችም😂😂😂😂 ኧረ ያየሽ ኑሮ😅😅😅

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔውዶች እኳንደናመጣችው💚💛❤

  • @hailetiritie4015
    @hailetiritie4015 8 หลายเดือนก่อน +3

    አንዳንዴ ባታጋኑት ጥሩ ነው። የእሱቤ ሁኔታ ምንም የማይመስልና በጣም የተጋነነ ነው።በእኔ ግምት እንደ ሲሳይ ያለ ደረቅ እና ስራ ብቻ የሚወድ፣የእሱ ፍላጎትና ሃሳብ ብቻ ትክክል የሚመስለው ደረቅ ወንድ ብዙ ይኖራል። የእሱቤ ግን በጣም የበዛ እና የተጋነነ ነው።

    • @habeshaengdaw103
      @habeshaengdaw103 8 หลายเดือนก่อน +8

      ትችት አታብዛ ያለ ዳኛ፡ያለ ግምገማ፡ያለ እስፖንሰር፡ያለ በጀት ወዘተ መስራታቸውን እናበረታታ

    • @hailetiritie4015
      @hailetiritie4015 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@habeshaengdaw103 እሽ ገብቶኛል።

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 8 หลายเดือนก่อน

      ትችትማ ግድ ነው የሀገራችን ሰው ጨዋ ነው ይሉተኛ ነው ገደብ ሊኖረው ይገባል አስተያየት ደግሞ ገንቢ ነው​@@habeshaengdaw103

    • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
      @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 8 หลายเดือนก่อน +1

      እወነት ነው የሜሰሩት ምን ትችት አያስፈልግምውም

  • @AlemayehuAnley
    @AlemayehuAnley 4 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትሽን ነው

  • @እሩታነኝ
    @እሩታነኝ 8 หลายเดือนก่อน +2

    ማሽለው ሲያምር በሬቱ ማሮቸ

  • @HamelmalHajjsb
    @HamelmalHajjsb 6 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ በሳቅ ሙቼ ቀጥሉበት በጣም ያስተምርራል

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ገደልሽኝ
    በእዉነት ጎበዝ ባለሞያ ነሽ
    አድናቂሽ ነኝ።

  • @workneshethio8734
    @workneshethio8734 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔያየሸየዛሬውማይለያል😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 7 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂

  • @ብሩክታይት
    @ብሩክታይት 8 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ዘሬሰ ይለያል😃😃😃😃😄😄😄

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 8 หลายเดือนก่อน

    በሬዉ መቶት ይሆናል ያየሽዬ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HimanotLake
    @HimanotLake 8 วันที่ผ่านมา

    የአገሬ ኮሜዲ እወዳችዋለሁ

  • @werkAkel
    @werkAkel 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ayzhachihu bertu

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ዛሬውኑ ልጅ እፈልጋልሁ አላለይም ክክክክክ ንገሪው እሚበላ ከቤቴአጥቸ መች መጣሁ በይ

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ግን ያልገባኝ ስንት ሚዲያ ነው ያላችሁ? Subscribed የምናደርገው ምን እየሆነ ነው?

    • @HanaTsegaye-t7i
      @HanaTsegaye-t7i 8 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @יוסיסיסאי-ב6ג
    @יוסיסיסאי-ב6ג 6 หลายเดือนก่อน

    ቁሜ እየሂድኩ እንዴት አስከሪን ትለኝ አህ
    ፈነዳሁ😂😂😂😂😂😂❤

  • @mwale8371
    @mwale8371 8 หลายเดือนก่อน +2

    ያየሽ ወይኔ ገደልሽንበሳቅ😂😂😂😂😂

  • @GJhdBf
    @GJhdBf 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያየሽየኔቆንጆስወድሽ❤❤❤

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 6 หลายเดือนก่อน

    በቃ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር😂😂😂😂😂🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 8 หลายเดือนก่อน +2

    አረተው። እሱባለው። ክክክክ። በሳቅ። ገደልከኝ

  • @AschaleTilahun
    @AschaleTilahun 7 หลายเดือนก่อน

    ተረዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiwakuma6039
    @samiwakuma6039 6 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ነዉ ማስተማር እንደዝህ ነዉ።

  • @عبوداخم
    @عبوداخم หลายเดือนก่อน

    በርቱ😂😂😂😂❤

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 8 หลายเดือนก่อน +3

    ኢሱዬ. ጀግና. ደስ. ስትሉ.

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 8 หลายเดือนก่อน +2

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @HiWot-ui6pz
    @HiWot-ui6pz 8 หลายเดือนก่อน +2

    ያይሽ ያለም ውረቅ አበጀሽ እታውይ በላይክ

  • @fatumaawel5749
    @fatumaawel5749 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔዉዶቸየ❤❤❤❤

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 7 หลายเดือนก่อน

    በዉነት በጣም ነዉ የማደቅሽ
    የምወድሽ፣በተለይ ግልፅነትሽ
    የቤቱን ስራ ትቷል ፣ስለዚህ ይባረር።

  • @SewmahonMersha
    @SewmahonMersha 6 หลายเดือนก่อน

    ዋናውን የኔን ስራ አላለም እሱቤ😅😅😅😅😅😅

  • @lidiyawondafrash1894
    @lidiyawondafrash1894 8 หลายเดือนก่อน

    አይ እሱቤ አቀጣጣይ እኔ ልቃጠልልሽ አለ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegena 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን.ደና.መጣችሁ.የኔ.ዉዶች.❤❤❤❤❤❤

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 8 หลายเดือนก่อน +3

    እስቤ 😂😂😂❤❤❤

  • @user-hana365
    @user-hana365 8 หลายเดือนก่อน +3

    እረ እንዳዉ ያየሽ ና እሱ ቫለዉ ግን ለምንድነዉ ተጋቭታቹህ ካልጋ ጋር ተጣቭቃቹህ እማትኖሩ ቢጤ ና ቢጤ ነዉ እሚምርበት 👌🫣

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል የገጠር ፊልም❤

  • @saadaahmad4560
    @saadaahmad4560 8 หลายเดือนก่อน +2

    አረወየው እሱቤ😅😅😅