በየቀኑ የመደሰት ሚስጢር ||እርካታ ያለው የአኗኗር ዘይቤን መከተል || Manyazewal Eshetu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • በዚህ ቪዲዮ የእውነተኛ ደስታ ምንነት እና ትርጉምን Manyazewal Eshetu ያብራራል::ብዙ ሰው በውሸቱ ደስታ ስለታጠረ የእውነት መደስት የሚቻል አይመስለውም::ማንያዘዋል እሸቱ ግን እውነተኛ ደስታ እኛን እንደሆነ እና ገደብ አልባ ደስታም ከውስጣችን እንደ ሚመነጭ በቀላል ምሳሌ ያስተምራል::

ความคิดเห็น • 131

  • @ayshah-ym3mt
    @ayshah-ym3mt ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ይስጥህ ማኔ ሁሌ ሰለኔ ነዉ እመታወራ የሚመስለኝ የኛ ጀግና አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +3

    ማኔ ስለአንተ ቃል የለኝም ብዙ ተምሬያለሁ ሺ አመት ኑርልን ለመደሰት እሞክራለሁ የውሸት ደስታን እተዋለሁ ራሴ ደስታ ነኝ እንወድሀለን❤❤❤❤

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 ปีที่แล้ว +2

    የደስታችን ምንጭ በስጋ ከድንግል ማሪያም የተወለደው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርሰቶስ ነው። ስለዚህ አውነተኛ ደስታ የሰላም አምላክ የዘላለም ህይወት ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው። በጌታ ደሰ ይበላችሁ።

  • @etalemmasku5707
    @etalemmasku5707 ปีที่แล้ว +3

    ተባረክ በጠዋቱ ምርጥ ቁርስ ስለ ጋበዝከኝ

  • @ayshah-ym3mt
    @ayshah-ym3mt ปีที่แล้ว +4

    ማኔ እድሜ ጤና ይስጥል ሁሌም ሰለኔ ብቻ እመታወራ ነዉ የሚመስለኝ ብዙ የሂዉት መገድ አሳየተሀኛል በርታ አላህ ለገራችንን ሰላም ያርግልን ዞሮዞሮ መግቤያችን ሀገራችን ናትና ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለለ
    ገራችን ይሂን

  • @Abreham7
    @Abreham7 ปีที่แล้ว +3

    ማንያዘዋል እሸቱ የእውነት በኢትዮጵያውያን ላይ በጎ ተፅዕኖ እየፈጠርክልን ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @felekebekele3601
    @felekebekele3601 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እንደዚህ አይነት ጥሩስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም ህይወቴን በተለየ ሁኔታ እንዳይ አግዘኸኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማኔtnx

  • @tigista1977
    @tigista1977 ปีที่แล้ว +2

    ከዚ በላይ ይጨምርልክ ለኛም እየሰጠከን ነውና ተባረክ ማንያዘዋል።

  • @almazdamtwe8155
    @almazdamtwe8155 ปีที่แล้ว +2

    እግዚያብሔር አብዠቶ ይባርክህ በጣም በከፍኝ ሰዓት ያንተን ቪዲዮዎች ሳይ ከአምላኬ ጋር እሆናለሁ በጣምም ደስይለኛል አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @fitsummulugeta-mo9eb
    @fitsummulugeta-mo9eb ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ ጎበዝ ነህ ስሜትህ ይጋባል ሁሉንም በሚባል ደረጃ ቪዲዎችህን ተመልክቻለሁ በርታ እ/ር ይባርክህ

  • @user-kl6gr3yi3y
    @user-kl6gr3yi3y 10 หลายเดือนก่อน

    ትክክል በትክክል እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደምሰጣች ሰላም አይደለም ይላል ቅድስ እግዛብሄር

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 ปีที่แล้ว +5

    ማኔ ምርጡ አክባሪህ ኑርልንንን።

  • @abrhameden1447
    @abrhameden1447 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @lidiya727
    @lidiya727 ปีที่แล้ว +12

    ኧረ ማኔ እኔም ራሴ ደስታ ፍቅር መሆኔ ከወራት በፊት ነው የገባኝ ና ከሰው ከሆነ ነገር ፍቅር ደስታ እንክብካቤ አልፈልግም አምላክ በአምሳሉ ፈጠረን ማለት ይሄ ነው።

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 7 หลายเดือนก่อน

    ክብር ይስጥልን ማኔ

  • @awetsoli8954
    @awetsoli8954 ปีที่แล้ว

    እድሜ ና ጤና ይስጥህ nice motivate speech
    ብዙ ሰው ለመደሰት ነው ሚኖረው በጣም ጥቂት ሰው ስለተደሰተ ይኖራል።

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ጤና ይስጥልን ማኔ ምርጥ ሰው ጀግና

  • @Suls65850
    @Suls65850 ปีที่แล้ว

    ማንያዘዋል እናመሰግናለን ለምሰጠን ገቢ ትምህርት አሏህ ይጨምርልህ

  • @michaelabera8737
    @michaelabera8737 ปีที่แล้ว +1

    ማንዬ በጣም ነው ምትመቸኝ ምወድህም በርታልን ወንድማችን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +3

    ማኔ የኔ ምርጥ ሰው ትለያለህ እኮ👌👍

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌ እንደ አዲስ እደመማለሁ
    እግዜያብሄር ይመሠገን

  • @hayithala
    @hayithala ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤ እድሜህ ይርዘም ፈዋሽ ነህ መዳኒቴ

  • @adoni2380
    @adoni2380 ปีที่แล้ว +1

    Thank you manyee

  • @eyegnamlake9296
    @eyegnamlake9296 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን ማምለክ በትእዛዙ መኖር፣ ከክፉ ስራ መራቅ ደግነት፡ ማካፈል የመሳሰሉት እግዚአብሔር የሚወደውን ያዘዘንን መፈጸም ከሱ ጋር መጣበቅ ትልቅ ደስታ ነው። ዝም ብሎ ምድራዊ ደስታን መፈለግ ምንም ዋጋ የለውም ስጋን ማስደሰት እና ምድራዊውን ብቻ ማሰብ ወደጥፋት ስለሚመራን በክርስትና ከእግዚአብሔር ጋር መሆንን የመሰለ ደስታ የለም። ሰው የውሸት ከላይ ቢስቅ ተደሰተ ማለት ነው ? ስንት ሀሳቡን ችግሩን አምቆ? ወደ ጭልጥ ያለ አለማዊነት ይመስላል ትምህርትህ እውነተኛ ደስታ የሚገኘው እግዚአብሔርን ማዳመጥ ነው

  • @kristianelshaday551
    @kristianelshaday551 ปีที่แล้ว

    Thanks!!

  • @firtunasolomn9739
    @firtunasolomn9739 ปีที่แล้ว

    mane yewnet welath bezabn ....tebarek

  • @eseyemekeds7433
    @eseyemekeds7433 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @sadahgetu-qv1su
    @sadahgetu-qv1su ปีที่แล้ว

    i like keep it up a good work

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 11 หลายเดือนก่อน

    ማኔ ሓወይ ሰላምኻ ይብዛሕ ናይዚ ዘመን ጀግና ኢኻ

  • @tigraylegacy
    @tigraylegacy ปีที่แล้ว +2

    ብጣዕሚ እየ ዘድንቀካ 💙💙💙💙

  • @ameleworkshimeles5595
    @ameleworkshimeles5595 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ እግዚአብሔር በጎ የሆነውን የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @OumerMohammed-hu4ne
    @OumerMohammed-hu4ne 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ በርታ

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q 6 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ 👍

  • @TesfaneshTekle-cr9ws
    @TesfaneshTekle-cr9ws ปีที่แล้ว +1

    .የእድሜ ባለፀጋ ሁን ❤

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ ልዩ ነህኮ

  • @RahelWondesen
    @RahelWondesen 10 หลายเดือนก่อน

    ውንድሜ በጣም ነው የምወድሕ በርታ እኔ እስው አገር ነው ይምኖረው ከአገር ከወጣው 6ወሬ ነው በ ጣም ነው የሚከፍኝ ደሞ 18 አመቴ ነው ግን አዳዴ ስራ ስጨርስ ያንተን ቪዲዮ ሳይ እበረታለሑ

  • @user-sb9kl2rz7f
    @user-sb9kl2rz7f ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 ปีที่แล้ว

    U r my hero

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ ማኔሻ
    ድብርት ማስረሻ

  • @hussujemal-yz5db
    @hussujemal-yz5db ปีที่แล้ว +1

    You’re amazing thanks for everything

  • @ahmedenderis7416
    @ahmedenderis7416 ปีที่แล้ว +4

    ደግሞ ጮህትህ ነው ከሁሉም በላይ የሚያረካኝ ጩህልኘ ማኔየ

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo ปีที่แล้ว

    Many tanks when I see you iam strong

  • @mukemusa-fn8vh
    @mukemusa-fn8vh ปีที่แล้ว +1

    U are right bro

  • @ahmedenderis7416
    @ahmedenderis7416 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል ነው አድ ቀን እነመጣል እስልጠናው

  • @mulumache7261
    @mulumache7261 ปีที่แล้ว

    Mane lante yaberalih menfes kidus legnam yabralin Ameseginalew

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 ปีที่แล้ว

    Thanks manye ene betam telwche alewu btami gerami sew ne❤❤❤

  • @boshboshbosh149
    @boshboshbosh149 ปีที่แล้ว

    ዋናው Energy ነው

  • @mekdesmelkamu8681
    @mekdesmelkamu8681 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምህ ፡ ይብዛልህ ፡

  • @ShumiKafani
    @ShumiKafani ปีที่แล้ว

    That is good

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

    ማንዬ ትለያለህሕ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @bethlehemtemesgan3481
    @bethlehemtemesgan3481 ปีที่แล้ว +1

    Nurelng maneye edme yesteh ye radio programachun plssss be TH-cam beye eyetematsenkung new sent gize adisaba lalhonew plsssss?

  • @kiyatadesse9839
    @kiyatadesse9839 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ ኑራልን

  • @habtewoldmelesse8443
    @habtewoldmelesse8443 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ማኔ መሻሻል እያየሁ ነው ፡፡

  • @anwarahmed634
    @anwarahmed634 ปีที่แล้ว +1

    Wow🙏

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 ปีที่แล้ว

    Thank you manie

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 ปีที่แล้ว

    Thaks!!!

  • @kebebeworkamde3247
    @kebebeworkamde3247 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE ปีที่แล้ว +5

    ለመደሰት ስንቱን አሯሩጠን ቀረን 🥺

  • @hiwet1560
    @hiwet1560 ปีที่แล้ว +1

    Bexm Enmseganln gn Ene Destny lemhon Hebtam mehon new beye Amen Nebar Sewu menam seynorewu endet Destny Yehonl??

  • @bnp319
    @bnp319 ปีที่แล้ว

    Kegzabher yetstenewn yedessta yefker yetga yeberket yehululun neger manm aykemanem selzeh balen neger desstega enhun megemerya fetareyaechn mamesgn new emtebekebn lelaw kuesaksu behula yemtale ena wendmaechn tankyou so maech

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
    @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @almaz7677
    @almaz7677 ปีที่แล้ว +1

    Yያነኤ JAGNA⛪💯👂👈⛪👈

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 ปีที่แล้ว +1

    ማኔእኳንደህናመጣህ የኔውድትለያለክ

  • @ፍጥረታትየእግዚአብሔርልጆ

    እኔ ማኔ አከብርሀለሁ ግን ጥያቄ አለኝ Motivational speaker እና ሰዎችን መቀየርህን የእውነት ትወደዋለህ ወይስ ብር ለማግኘት ነው??? እውነት ወደኸው ከሆነ እኔን የብዙ ታሪኳን ባለቤት በነፃ ህይወቴን እንድቀይር እርዳኝ እና ደስታን ልኑረው

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 9 หลายเดือนก่อน

    በስደት ያለን እህቶች ሀሳብ ና አላማ ቢኞረንም ውስጣዊ ስሜታችንን መለወጥ አልቻለንም በዚ ምክኒያት ከፈተኛ ጉዳት ደረሶብናል ። እኔ ለመለወጥ ሙሉ ፈቃደኛ ነኝ ታግዘኛለህ ወይ ወንድሜ ለአንተ የገለጠልህ አምላክ ለኔም ቢያበራልኝ ማኔ ።መልስልኝ

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics ปีที่แล้ว

    Thank you bro!!

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 9 หลายเดือนก่อน

    በስደት ያለን እህቶችህ ብዙ ሀሳብና አላማ ቢኖረንም ዋናወን እኛነታችንን መለወጥ አልቻልንም ? ልታዎራኝ ከቻልክ

  • @love-vo1cv
    @love-vo1cv ปีที่แล้ว

    ❤❤❤ትምርትህ እውደዋለሁ በርታ ግን ግን ጩኽትህ.....

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga8893 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍🇦🇪🇦🇪🇦🇪

  • @seblewoldeanbesse-gk9rq
    @seblewoldeanbesse-gk9rq ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለሁኝ

  • @topila23
    @topila23 ปีที่แล้ว

    tanks a lot bro

  • @Heri21
    @Heri21 ปีที่แล้ว

    Endet nw maneyen magegnet yemechelew ene Saudi negn 😢

  • @ermicaacademy5986
    @ermicaacademy5986 ปีที่แล้ว

    maniye zemenh ybarek,k2012 jmre tketyahalehu,kante hiwot bizu temiryalehu;betechalegn meten leguadegnochem share lemadreg mokiryalehu;yanten video leguadegnahe chinket inde medihanit setiche akalehu ,tetekimo sifewosim aychalehu; hiwotih bizuwochin silastemarena silemyastemir, yane dro inkuan techegerk bil alisasatim. +maniye tebarek, egziabher ybarekih! +++

  • @weldetsadkmezgebu
    @weldetsadkmezgebu ปีที่แล้ว

    ሁሉንም እከታተላለው ግን Posh ጋ የሰራኸው part 2 ቪድዮ ፈልጌው አጣውት ወይስ አልተለቀቀም?

  • @wossennigusse387
    @wossennigusse387 ปีที่แล้ว

    ሳይንቃ ዬሚያነቃ! ከሁሉ ዬሚደንቀው
    ቁጭ ብለው ዬሚያደምጡት።

  • @zpodcast4889
    @zpodcast4889 ปีที่แล้ว +1

    Any happiness is an illusion, it doesn't exist

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  ปีที่แล้ว

      I got u

    • @zpodcast4889
      @zpodcast4889 ปีที่แล้ว

      @@manyazewaleshetu no you don't, anything that do not have consistency is not real.....suffering,pain is real we invented happines to escape from it,...anyone of your students in your class they just want to escape from misery,not to be happy.
      They just waste their life chasing what is not real

  • @Andu2116
    @Andu2116 ปีที่แล้ว +1

    Mane, first I really appreciate you! I watched the whole 16 minutes consciously, and there is one thing that comes to my mind all the time and it really confuses me. Please help me by answering this question. How I can be happy even if I have many issues which make me stressed? Thanks!

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  ปีที่แล้ว

      Don’t trust the thought of stress! The main part of the stress is the thought! Just accept and allow the thought!

    • @Andu2116
      @Andu2116 ปีที่แล้ว

      If I allow the thought to flow, how I can be free from stress?

    • @samrinamele4072
      @samrinamele4072 ปีที่แล้ว +1

      I learn this from manyazewal session, when the negative thoughts come allow it don’t try to push it away. Accept it and allow it and then slowly you will see it, it will go away. Keep practicing that. Remember you are not your thoughts, you are not your thoughts.

    • @Andu2116
      @Andu2116 ปีที่แล้ว

      Thank you, Samrina!

    • @ermicaacademy5986
      @ermicaacademy5986 ปีที่แล้ว +1

      @@Andu2116 don't think about the stress,but focus your attention on what do you really want.Don't struggle with stress,be thankful about what do you have right now.

  • @eshetuseid402
    @eshetuseid402 2 หลายเดือนก่อน

    ማኔ የምር ትናፍቀኛለህ ።

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 ปีที่แล้ว

    Another Izerale Dansa tefeter demmo. Aye Ethiopia...ye midere weregate manuplaters hager honech. Yehe yewetalet...ayenaweta Leba new. Self development....tegemerole ahune. Ye pastoroch mood sitaweke.

  • @ashash9382
    @ashash9382 ปีที่แล้ว

    Qasei bele awra ibkei🙉

  • @kadigauae9253
    @kadigauae9253 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ረጋ ብለህ አውራ ማኔ

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 ปีที่แล้ว

    Is this another pastor alike manuplation? Weye ...Ethiopia...? Yehe youtube lemine ayezegam Ethiopia? Ye Western copy paste eyaderegu....3 gize beleto lemayader sew manuplation??
    Leba-Leba.....ande metsehafe anbebehe teboreqalhe.loooool.aye 3rd world mogn hizebe.

  • @hl9677
    @hl9677 ปีที่แล้ว +1

    ሁልጊዜ መደሰት ?የአጋንንት ፎርሙላ ነው። "የሚያዝኑ ብጹአን ናቸው.." ሀዘን አንዱ የህይወት ቅመም ነው ሁልጊዜ አልጫ መብላት አልጫ ያረጋል እግዚአብሔር ቃርያንም ፈጥሯል ።አዳሜ በእብድ "አነቃቂ " ነን በሚሉ አትሸወድ።

    • @ui-rx2qk
      @ui-rx2qk ปีที่แล้ว +2

      ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ተብሎ ተፅፏል ። ሀዘን ሊያጋጥም ይችላል ግን በደስታ እንድንኖር የእግዚአብሔር ፈቃድ ነዉ ሰላም እና ደስታ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው።

    • @hailedemise
      @hailedemise ปีที่แล้ว +1

      የስኬት መጨረሻዉ ደስተኛ መሆን ነዉ!

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyes ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤