ጠቃሚ ነገር ላይ ብቻ አተኩር || እምቢ ማለት ጀምር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 151

  • @tiglove6861
    @tiglove6861 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን ኑርልን የብዙ ሰው ህይወት እየተቀየረ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @nevergiveap2588
    @nevergiveap2588 2 ปีที่แล้ว +7

    ልክ ነው ማኔ ለምትሰጠን ሁሉም ትምህርት በጣም አመሰግናለው ።

  • @astergenna9998
    @astergenna9998 2 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ማኔ ከሳውድ አረብያ ሰላምህ ይብዛ

  • @susutube2726
    @susutube2726 2 ปีที่แล้ว +3

    እምፈልገው አውቅ ነበር አልሳካ ብሎኝ እንጅ ጫፍ ስደርስ ድብስቅስቅ ይልብኛል ወር 3 (6) ቀረኝ ስል መልሸ ባላሰብኩት ዘጭ እላለሁ ጊዜየንም በከንቱ 😭😭😭😭😭😭እስኪ ከኔ በላይ አላህ ያውቃል

  • @nardiyetewahdo4036
    @nardiyetewahdo4036 2 ปีที่แล้ว +7

    ሁሌም የምታቀርብልን ነገር በጣም ሚያነቃቃ ነው ተባረክልን ማኔ

  • @አመለወርቅጥላሁን
    @አመለወርቅጥላሁን 2 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነዉ ወንድማችን አንዳንዴ ብዙ ነገሮች አስበን አንድ እንኳ ቁም ነገር ሳይኖረዉ ያልቃል እራሳችን በእራሳችን ላይ መወሰን እንችላለን ጥሩ ትምህርት ነዉ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን እግዚያብሔር

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @zainp1247
    @zainp1247 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ምርጥ ምክር ነው
    ትምትህርት እውነት ይጠቅማል

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 ปีที่แล้ว

    Amen amen manie🇪🇷🙏🙏🙏

  • @GobezTemari
    @GobezTemari 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ማኔ ትኩረት ባደረኩባቸው ጊዜ ሁሉ ውጤታማና ስኬታማ ነበርኩ ልክ ሀሳቤ መበታተን ሲጀምር ግን ሁሉም ነገር ተበለሽቶብኝ ያውቃል። ትኩረት ስኬታማ ለመሆን ወሳኙ ነገር ነው! በጣም አመሠግናለሁ ማኔ!

  • @zeliyaabuderezak
    @zeliyaabuderezak ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ

  • @fra_6254
    @fra_6254 2 ปีที่แล้ว +5

    Best teaching at the right time maniyye💚💚

  • @sitotamuse1540
    @sitotamuse1540 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አመሰግናለሁ ከዚህ ቪዲዮ ቡዙ ትምህርት አገኝቻለሁ

  • @Saedidris0000
    @Saedidris0000 2 ปีที่แล้ว

    እንደ ትምህርት በጣም ሃሪፍ

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛል 🙏በእውነት አንተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል " መጥፎ ጊዜና ሰው አንተን እንዳገኝ አድርገውኛል እና አመሰግናቸዋለሁ

  • @meronfekede3187
    @meronfekede3187 2 ปีที่แล้ว

    ኑርልን እናመሰግናለን

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ ሰላወቅኩህ ደስስስ ብሎኝል እናመሰግናለን ሂወቴ በአንተ ትምህርት እንደሚቀየር እርግጠኛ ነኝ

  • @tewodroskasahun8540
    @tewodroskasahun8540 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @dagimalias5045
    @dagimalias5045 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ማኔ

  • @seya4694
    @seya4694 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ማኔ👍👍👍

  • @abelendale2687
    @abelendale2687 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥልኝ ማኔ አመሰግንሃለሁ ❤

  • @mimiaaa
    @mimiaaa 2 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው ማን ያዘዋል እንዴት ነህ እንዴት ነው ላገኝህ የምችለው ወንድሜ ደውዬ ባወራህ ደስ ባለኝ አመሰግናለሁ ተባረክ

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 ปีที่แล้ว

    ተባርክ ማኒያ

  • @senaytayenew3572
    @senaytayenew3572 2 ปีที่แล้ว

    እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ማሳካት እምፈልገውን አሳክቻለው ብየ አስባለው ግን ከዚህ የበለጠ አሁን ካለሁበት በላይ ማድርግና መስራት እችላለሁ ።አወ እችላለሁ ይሄ ብቻ ሂወት ለኔ አይገባኝም ከዚህ በላይ ይገባኛል ይሄንንም አሳካዋለው። መንፈሳችንን ለምታድስልን ስለምታነቃቃ thank you so much & we love u

    • @alexbeyene9229
      @alexbeyene9229 2 ปีที่แล้ว

      Good for you sis 😊 it seems like your outlook on life is amazing. Stay blessed

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @ልዕልና
    @ልዕልና 2 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬ መኖር ጀመርኩ🙏🙏🙏

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว

    Tbark😘 tana bcha yestn yemnsraw yemaychal yelm never give up

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @brahanemariam8490
    @brahanemariam8490 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ማንዬ

  • @makilove6390
    @makilove6390 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ ወንድሜ ኣንድ ነገር እንድታማክሩኝ እፈልጋለዉ እህት ወንድሞቼ😭 እኔ ስደት ሃገር ነዉ ያለሁት እና ስደት ከመምጣቴ በፊት ፊቴ ላይ ኣሞኝ ነበር እና ሁለት ሳምንት የሚሆን ፆሎት ታጥቤ ወደ ስደት ኣለም ወጣሁት እና ኣሁኑም ድረስ ህመሙ ኣልተወኝም እና ወደ ሃገሬ ልሂድ ብየ ሳስብ ያ ያለፍኩትን ችግር ትዝይለኝና ስራየላይ ኣተኩራለዉ እና ምን ይሻለኛል ጥቅም ወይስ ጤናየ እባካቹ ኣማክሩኝ ፕሊስ😭😭

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬው ርእሳችን፣ ሄፓታይተስን መከላከያ ና ህክምና ዘዴዎች ነው::
    ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለጤናችን እንወያይ። ደምሩኝ። share(ሼር) በማድረግም አግዙኝ። አስተዋዉቁልኝ። አመሠግናለሁ

  • @tesfanshtesfansh2558
    @tesfanshtesfansh2558 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ🌷🌷🌷

  • @haymanotteferi4283
    @haymanotteferi4283 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ በጣም እናመሰግናለን

  • @habtieasmare626
    @habtieasmare626 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እናመሰግናለን
    ባለህ ነገር ውጤታማ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን

  • @tadelechfikera869
    @tadelechfikera869 2 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይመችህ እግዚአብሔር ያክብርልን

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว +1

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @rabiahussen9177
    @rabiahussen9177 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ብዙ ብዙ እየተማርኩ ነው

  • @meryemebrhim5186
    @meryemebrhim5186 2 ปีที่แล้ว

    ማኒ በጣምእናመሰግናለን

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @amanuelababa9544
    @amanuelababa9544 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @biritube2737
    @biritube2737 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው እስኪ ስለ እርግማን እና መተት አንዳ ስራልን እርግማን ይተላለፋል ወይስ

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @teshomelemma4102
    @teshomelemma4102 ปีที่แล้ว

    u are great broooo
    ስልኬን ሙሉ ያንተ coching ነው የሞላው

  • @alexbeyene9229
    @alexbeyene9229 2 ปีที่แล้ว

    Ewunet Mane kemakebrachew sewoch wust ginbar kedemu neh. Astesasebh tikitochu ketadelut wust nw. Keep shining brother and stay blessed ❤️🙏

  • @aregaarega8739
    @aregaarega8739 2 ปีที่แล้ว

    የምታቀርባቸው ነገሮች ሸጋ ናችው ዲቻ ጦሲሞ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ እግዚአብሔር ያክብርህ

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @z.z6853
    @z.z6853 2 ปีที่แล้ว

    አንደኛነኝ ድብር ብሎኝ ነበር ማኔ አመሰግናለሁ

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @GenetGemeda
    @GenetGemeda ปีที่แล้ว

    I'm excited to meet you

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 ปีที่แล้ว

    ማኒሻ🙏 ሀሳቤ እየተበታተነ አስቸግሮኛል።

  • @ኡሙአማር-ሠ3ጘ
    @ኡሙአማር-ሠ3ጘ 2 ปีที่แล้ว

    እንናመሰግናለን

  • @Christiano5466
    @Christiano5466 2 ปีที่แล้ว

    The great brooooo

  • @abduseid7616
    @abduseid7616 2 ปีที่แล้ว

    thank you mane,,,,,,

  • @rahwanguse9555
    @rahwanguse9555 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ማኔ ውጭ ሀገር የለን ብዙ ትምህርት እንፈልጋለን ካንተ ለመሳሌ እኔ ከ7 አመት በላይ አርጌለሁ ስደት ግን እኔም ቤተሰቤን ደስተኛ ላርግ አልቻልኩም አንድ አላማም ሊሳካልኝ አልቻለም እስኮሁን .....አሁን በጣም ድብርት ውስጥ ገብቻለሁ ልትረዳች ከቻልክ በጣም ደስ ይለኛል እንዴት ላገኝክ?

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @tsegayenatadmasu7316
    @tsegayenatadmasu7316 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ትለያለህ ማኔ

  • @tile1120-c6x
    @tile1120-c6x 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 2 ปีที่แล้ว

    Thanks my brother 🙏🙏🙏

  • @mamita1492
    @mamita1492 2 ปีที่แล้ว

    You are amazing keep up the great work 🙌

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 ปีที่แล้ว

    Betam enamsegenalen wedemachen 🙏❤

  • @abelkebere9397
    @abelkebere9397 2 ปีที่แล้ว

    ማንያዘዋል በጣም ደስ ትለኛለክ አንተን ማውራት እፈልጋሀለው በምን ላግኝክ

  • @mihertgebre8222
    @mihertgebre8222 2 ปีที่แล้ว

    Tack 🙏

  • @maramawitgecho7347
    @maramawitgecho7347 2 ปีที่แล้ว

    Thanks bro 🙏

  • @NewMind-w8c
    @NewMind-w8c 7 หลายเดือนก่อน

    Tnx

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 ปีที่แล้ว

    ትኩረት ወሳኝ ነው ተጠቀሙበት ትኩረትን አትፍሩት ተጋፈጡት በጥሩ ነገር ላይ።

  • @FontanaY
    @FontanaY 2 ปีที่แล้ว +1

    Maney bro yeseminaru video TH-cam lay lekekew bro memetat lemanechelew bro

  • @new-eb9sm
    @new-eb9sm 2 ปีที่แล้ว

    Yes bro I am doing my gole

  • @tigistrejebo3695
    @tigistrejebo3695 2 ปีที่แล้ว

    Ai
    Allah yesete

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @salamnahoom2664
    @salamnahoom2664 2 ปีที่แล้ว

    ማኔ እዴት ነክ ወድሜ እህቴን ለማስመዝገብ ፈልጌ ነበር የአርባ ምንጩን ስልጠና እዴት ላግኝክ

  • @dinkseraayehu6648
    @dinkseraayehu6648 2 ปีที่แล้ว

    Uufff God bless u

  • @newaygraphics9399
    @newaygraphics9399 ปีที่แล้ว

    እኔ አንተ አንደ ቀን አብረን ይህንን ኮመንት እናነበዋለን(ስኬት)

  • @senamengistu9786
    @senamengistu9786 2 ปีที่แล้ว

    Maniye wudd wendime nurilgn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
    And tiyake alegn indemitmelslgn tesfa alegn
    Ine ke lijinate jemiro music betamnew yemiwedew gin sewoch music hatsiatnw ylugnal imnate kiristian new
    dimts alegn lemezfenim tilk filagot alegn
    Iski mintilegnaleh????❤️🙏

  • @ayantuayu3319
    @ayantuayu3319 2 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ አንተን የሚሸልም የመንግስት አካል ልጣ ማንዬ ,እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @helenkeremo4146
    @helenkeremo4146 2 ปีที่แล้ว

    ምዝገባው የትነው ?ስንት ነው??? እባክህ

  • @elishamkibrom627
    @elishamkibrom627 2 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @almazasefa2890
    @almazasefa2890 2 ปีที่แล้ว

    Waw ok

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @hayubmwhayubmw7717
    @hayubmwhayubmw7717 2 ปีที่แล้ว

    Thank you mane

  • @birqemagarsaa3333
    @birqemagarsaa3333 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕🙏🙏

  • @tenawworku8435
    @tenawworku8435 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว

    Egam enamsgnaln❤🙏

  • @eskulala7274
    @eskulala7274 2 ปีที่แล้ว

    kebreligni wendeme🥰

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว

    Na na manya na na👍👍👍👍😍❤🙏

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @bekelemisrak1288
    @bekelemisrak1288 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምክ ይብዛልን በጣም አድናቂ ነኝ
    ውድሜ በግል ልጅን በትምክርልኝ
    አብዓክ መልስልኝ bgzhabir🙏ሰም ልልምንክ
    ይሏሁት ውቺ ነዉ ማነም ውድአት ጋ ማድርስልኝ የለም አባክህ 🙏🙏🙏

    • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
      @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 2 ปีที่แล้ว

      ሁቢ አላህ ልጅሽን የሰድግልሽ ለትልቅ ደረጀ የብቀልሽ ያረብ እናት ስለሆንሽ በዱዓ በፃሎት በርቺ የእናቶችን ዱዓ አላህ ይቀበላል
      እኛ የምንካተለቸው ነቢዩ መሀመድ የአላህ ሰላም በሰቸው ለይ ይሁን እሰቸው ጋ አንድ ሰውዬ ማጠና እኔ ቅርብ ወደጅ አድርጌ ማየዝ የለብኝ ማንን ነው ብሎ ጠየቀቸው እሰቸውም እናትህን አሉት ድጋሚ ሦስት ግዜ ጠያቀቸው እናትህን ብለው በአረተኛው አበትህን አሉት እኛ ሙስሊሞች ጀናት በእናት እግር ስር ነት እንላለን እናም አንችም በዱዓ ጎብዢ አትሰደቢ ሀይለኛ ብሆን እንኳን አባቢይው እሩቅ ከሆሽ በስልክ ሞረል ስጭው

  • @yabtsegayabu1384
    @yabtsegayabu1384 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ምርጥ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @drtrend4995
    @drtrend4995 2 ปีที่แล้ว

    That's great man! Fix some grammatical errors on your posts keep it up!

  • @ኡሙሰኪናአልሀምዱሊላህ
    @ኡሙሰኪናአልሀምዱሊላህ 2 ปีที่แล้ว

    Amazing M lyu sew

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @BetigistSisay-xl5dm
    @BetigistSisay-xl5dm ปีที่แล้ว

    እኔን ወደማንነቴ መልሰከኛል አመሰግናለሁ

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 2 ปีที่แล้ว

    Salem Salem Salem

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @melatmelat6531
    @melatmelat6531 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @ኑራ-ዸ2ኀ
    @ኑራ-ዸ2ኀ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ምፈልገው ይማን ነው

  • @selamawitgetachew9171
    @selamawitgetachew9171 2 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏

  • @daniyaaragew5772
    @daniyaaragew5772 2 ปีที่แล้ว

    Amesegnalehu

  • @gechfikir5366
    @gechfikir5366 2 ปีที่แล้ว

    እማርት

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 2 ปีที่แล้ว

    💗💗💗

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 ปีที่แล้ว

    Ewnt new focus be on we dream

  • @yematagetaneh-ol3tr
    @yematagetaneh-ol3tr ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @chemi-det
    @chemi-det 2 ปีที่แล้ว

    mani wesagn...sew

  • @eyarusnadew2485
    @eyarusnadew2485 2 ปีที่แล้ว

    Fexari selamihin yabizalin iyetemariku new

  • @SAMARUKADIRE
    @SAMARUKADIRE 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @yohamnanmanki7592
    @yohamnanmanki7592 2 ปีที่แล้ว

    🥰🙏

  • @mathiyasdaniel1014
    @mathiyasdaniel1014 2 ปีที่แล้ว

    የወሲብ ሱስ ይዞኞል እንዴት ልውጣ

    • @AbCd-ko5el
      @AbCd-ko5el 2 ปีที่แล้ว

      ፀሎትን ተለማመድ በተለይ ወንጌለ ዮሐንስን በተጨማሪም ስግደት ጨምርበት።

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 2 ปีที่แล้ว

      ሙሉ ቀን ፆም ፁም ልብህን ወዴ እምታምነው ፈጣሪ አዙረው ያኔ መልሱን ታገኛለህ ግን ያን ለማረግ ከቻልክ ትተዋለህ

  • @almazane2645
    @almazane2645 2 ปีที่แล้ว

    Mane baxamino miwodk 100/100

    • @musicandcomediescollection7304
      @musicandcomediescollection7304 2 ปีที่แล้ว

      ዉዴ በምትወጃት እናትሽ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ

  • @akaluasnake6630
    @akaluasnake6630 2 ปีที่แล้ว +1

    የኢትዮጵያ ብርሃን ከፍ በል

  • @ferihamohamed4590
    @ferihamohamed4590 2 ปีที่แล้ว

    Ebakh mane dire na ena egnanm ankan

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @tile1120-c6x
    @tile1120-c6x 2 ปีที่แล้ว +1

    Need u personal