የገጠር ባህላዊ ሠርግ ሰርግ በወሎ ላስታ ላሊበላ Best new Ethiopian traditional Wedding 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 170

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው ገጠር ውስጤነው እኔ ደስ እሚለኝ ጭፋር እንዲህ ነው በሙዚቃማግባት አልወድም

    • @mg9950
      @mg9950 4 ปีที่แล้ว

      እንደማመር💋

  • @የሺታረቀ
    @የሺታረቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ደሥትሉ የገጠርልጅነኝ አይይ ትዝታ ሊገለኝነዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @adanishkebede7046
    @adanishkebede7046 4 ปีที่แล้ว +4

    እውይይይይይይይይ
    ትዝታ ምን አባቴ ልሁን
    አምላኬ ከስደት መልሴኝ ከደጉ ሀገሬ ትዝታ እና ውበት የሞላበት

    • @mdsiyedmirza5801
      @mdsiyedmirza5801 3 ปีที่แล้ว

      ከስደት ምላሽ ሰርግ ጠርቼ ሽ ።አለሁ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 ปีที่แล้ว +8

    ቆንጆም
    ግረምሳም
    እውቅትም
    ሀብትም
    አያኮራም ሁላችንም አፈር ነን ወደ አፈርም እንመለሳለን እስካለን ግን ፍቅር እንኑር

  • @sewargeyenealgne1892
    @sewargeyenealgne1892 4 ปีที่แล้ว +11

    ወሎዎች ውስጤ ናችሁ ባህላችሁ ከባህላችን ጋር ይመሳሠላል ሠዋ ነኝ ከጎጃም !!!!!! ስዎዳችሁ

  • @ተስፈኛይቱየአላህባሪያ
    @ተስፈኛይቱየአላህባሪያ 4 ปีที่แล้ว +11

    አልሀምዱሪላ ከደዚህ አይነት አውጥተህ ብዙ ያሳየህኝ

    • @haytatfikir8588
      @haytatfikir8588 4 ปีที่แล้ว +1

      ላስታላልበላ ስወዳቺሁ

    • @saadaalso1214
      @saadaalso1214 4 ปีที่แล้ว

      Shekalit akid yesehan aynet newu yayeshiwu

  • @mezmuredawit2205
    @mezmuredawit2205 4 ปีที่แล้ว +2

    I love all about traditional things. It takes me all the way back to Ethiopia 👌

  • @ኡሙሂክማ-ፀ1ጸ
    @ኡሙሂክማ-ፀ1ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቁልፍ በገበያው የሚገኝ አይመስለኝም ግን ደስ ይላሉ ሙዚቃውም እደዚህ በባህላዊ ይፈቀዳል

    • @ሱሱነኝየማሚብቻ
      @ሱሱነኝየማሚብቻ 4 ปีที่แล้ว

      ኧረ ለሰርግ በስርአት መጫወት የሚፈቀደው ለሴት ብቻ ነው ለወንድ መዝፈን መጨፈር አይቻልም ጭራሽ ሴት ከወንድ ተቀላቅሎ ይፈቀዳል ትያለሽዴ እህት
      ደሞ የወንድ ዙጥ ዙጥ ሲያስጠላ

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ የድሮው አሁንም አሁንም አልተቀየረው መቸይሆን አገሬ ሀብታም ሁና የማያት ይሄን እያዩ ይኑቅናል

    • @bamlakeabebawe5904
      @bamlakeabebawe5904 4 ปีที่แล้ว +4

      ምን ለማለት ፍለገሽ ነዉ የድሮውን መናቅ ካህዲነት ነው አንች እንድምትይው አገሬ ደሀ አይደለችም አይሺ ትንሹም ትልኩም በፍቅር ነው ያሉት መቅናትስ በነዚህ የፍቅር ሀብታሞች

  • @hanayemarishehtibay6128
    @hanayemarishehtibay6128 3 ปีที่แล้ว

    አይይ ያያቴ ሀገሮች ትዝታ እፍፍፍ 😘😘😘

  • @seidtube1123
    @seidtube1123 4 ปีที่แล้ว +2

    እዉነት ያምራል

  • @ajmanajman7323
    @ajmanajman7323 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ነው ባህል የገጠር ዋው ነው

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ላልየ ሀገሬ.
    እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @medinaminawara206
    @medinaminawara206 3 ปีที่แล้ว

    የገጠር ሰው ባህሉን አክባሪ ማንነቱአዋቄ የመጣውየባህልወረራ አይነካውም አልባሳቱልዩ ሱሪያባትወቹ ምርጥናችሁ

  • @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
    @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት 4 ปีที่แล้ว +2

    ገጠር ውስጤ ነው ❤

  • @samuelghebremariam8235
    @samuelghebremariam8235 4 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል ሕብረተሰቡ በሙሉ የሚሳተፍበት ትልቁ ትንሹ ወንዱ ሴቱ ሽማግሌ ወጣቱ ፊታቸው በደስታ ተሞልቶ እየጨፈሩ ነው ፤ከዛ በላይ ምንደስታ አለ ፤የዘመኑ ጭፈራ ሳይሆን ሀዘን ፣እሁድ ተጋብቶ ፣ሰኞ ፍች ።ተካፍለው የሚኖሩ አብረው የሚደሰቱ ናቸው።

  • @muluf7616
    @muluf7616 4 ปีที่แล้ว

    Very nice dance God bless you amen my brother 💚💛🧡

  • @ashimuhammad674
    @ashimuhammad674 4 ปีที่แล้ว +2

    ስደት የስራህን ይስጥህ የወንድሜን ሰርግሳልገኝበት አለፈኝ አይይይይ

  • @Fikir-zx9nu
    @Fikir-zx9nu 4 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይ ትዝታ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 ปีที่แล้ว +3

    ያልተበረዘ ያልተከለሰ ባህል ኦርጅናል ትዝታዎቼ በጥም እወዳችኅለሁ ሙሽሮቹንም እግዚአብሄር ትዳራቸውን ይባርክ🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @zainabalem6725
    @zainabalem6725 4 ปีที่แล้ว +1

    የናትዝታወቸአገሬልገባነዉተወርብሀላአብርንእጨፍራለን

  • @asefatekw2983
    @asefatekw2983 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ትላላችሁ
    እኔ የተወለድህት ከነዚህ
    ጋር ነዉ ላሊበላ ኤርጵርት
    አካባቢ ካሉት መንደሮች

  • @mantalraham5937
    @mantalraham5937 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ቀይለበሺ አስነካዉ ለሰርግየ እጠረሀለሁ በዚህ አገትህ እድታረገርግልኝ

  • @ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች
    @ኢትዮጲያየሁሉምሀይማኖቶች 4 ปีที่แล้ว +6

    ደስ ሲሉ 🤗 መልካም ቀን ተመኘው

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ ላስቴዋች እስስስስስ ደስ ስትሉ ያዝ እግዲህ ሶራው ደስስ ሲል እስስስስስስስስስስስ

  • @zeynebayou3804
    @zeynebayou3804 3 ปีที่แล้ว

    ይችን የምታነቡ የየት ሀገር ነው ደግሞስ የቆየ ነው ወይስ መልሱልን ብሊስ

  • @Bobzi-t6r
    @Bobzi-t6r 11 หลายเดือนก่อน

    በናት ይሰውየን መሽለም እፈልግ አለሁ ላስታ የት አካባቢናው መጨረሻ ሰውየ በናትህ😢😢😢

  • @KamalKamal-vq5tl
    @KamalKamal-vq5tl 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ያምናል

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 4 ปีที่แล้ว

    Yimechachehu👏👍

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 ปีที่แล้ว

    አረኔነም ማግባት አማረኝ እስቴ ሰብስክራይ

  • @zuzutube4287
    @zuzutube4287 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ደስ ሲሉ

  • @zinashuae2231
    @zinashuae2231 4 ปีที่แล้ว

    ወይ አገሬ ሰርጌ ትዝ አለኘ

  • @tigistmaki720
    @tigistmaki720 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ስትሉ ጎበዞች ናችሁ እኔንም የዙኝ እስክስ ያዝ

  • @akakakk7167
    @akakakk7167 4 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 4 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ ልጆች ደሞቸ

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትሉ ለኔም አዱን ገድሩኝ እና እናተጋር ልኑር 😀😀አይሻልም እዚህ 24 ስአት ስልክ ላይ አፍጥጨ ከምውል

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 4 ปีที่แล้ว

    ዋውው ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ ውቦች

  • @DastaBelaye-zj6db
    @DastaBelaye-zj6db ปีที่แล้ว

    Destaneg yegashenewa selam gabtha

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዸ3ጨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዸ3ጨ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እስክሰ እስክስ እንዴት ያምራሉ ቅን ልቦች slamawite tube

  • @ሀይማኖትዘመነኦ
    @ሀይማኖትዘመነኦ 4 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ አቦ ደሰ ሰትሉ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ላሊበላ ከተማ ወስጥ አይደለም ይህ ሰርግ ወደ ገጠር ነው

  • @AaAa-bn3jt
    @AaAa-bn3jt 4 ปีที่แล้ว

    እኔኮ ማራምን ኮሜቶች ግርም ተሉኝላችው ቆይ አንድነገርስተሰም ሙዝቃስስሙ ስደት አይኖ ይጥፉ እምተሉ ግን አይን አለው እንዴ አዳሜ በባህርም በምንምተመጨነ ስዴትመረረኝ ስዴት አፈርይብላየምተሉ ማራምን እግዛቤራችውን አመስግኖ ምን አርጋችው እየመረራችው አተስሩ ግቡ ማን አስገደደን እግዛቤርንማማርሪ ጡሩአይደለም ይመስገን እንበል

    • @genzebsiyoum3395
      @genzebsiyoum3395 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክ እኮ እኛ እኮ ተመስገን አንድም ስደት ኑልኝ አለ እንዴ ጉድ እኮ ነው እንኳን እኛ ቅድስት ድንግል ማርያምም ስደት ለምኔ አላለችም እስኪ ተመስገን በሉ ዋና ጤና ነው ውገኖቼ

  • @meleshewsandak7649
    @meleshewsandak7649 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @lidiya9879
    @lidiya9879 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደስ ይላሉ ያገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ አሁን የወላይታዉን ፍቅረኛየን ትቼ የልጅነቴንጎደኛ ላግባ ቀናሁ በሚያቁት ቋንቋና ጭፈራ መዝናናት ደስ ይላል

    • @zeynebabelay1697
      @zeynebabelay1697 4 ปีที่แล้ว

      ተገኘልሽ እዴ የመን ቀረብለሽ ነበር ኮሜት ላይ አብቤው

  • @beleneshafeker7
    @beleneshafeker7 4 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
    @aykelyoutubeaykelyoutube5943 4 ปีที่แล้ว

    ይሄ ሰርግ ግን አሁን 2013 ነው?

  • @ቦሩሜዳይቱብ
    @ቦሩሜዳይቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ምሁና ነው እምትታዘለው ? እግሮን ያማታልደ

    • @azizamohammed6141
      @azizamohammed6141 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ያገሩባህልነው

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 4 ปีที่แล้ว

      በገጠር ሙሽራ ይታዘላል ክብር ናት
      እሽ እሩቅ ከሆነ በቅሎ ላይ ትወጣለች
      ጋብቻ ክቡር ነው

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 4 ปีที่แล้ว

      @@azizamohammed6141 የትኛውም ገጠር ሙሽራ ይታዘላል ክብር ነው

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ ውቦች

  • @r6168
    @r6168 2 ปีที่แล้ว

    😊😊😊

  • @ኢክሩየደሴዋ-ቈ8ተ
    @ኢክሩየደሴዋ-ቈ8ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ላስታ አያቶች እና አክስቶች ነበሩኝ ግን አላቃቸውም ማግኘት እፈልግነበር ግን እዴት ቀምን ላግኛቸው😭ሁሌ መናፈቅ

  • @konjolukcy5654
    @konjolukcy5654 4 ปีที่แล้ว

    Setamrw!! Selamwn yabzalachu

  • @ኡሙሀይደር-ቘ5ቨ
    @ኡሙሀይደር-ቘ5ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ላይክ ይገባሀል

  • @sahlesolomon9779
    @sahlesolomon9779 3 ปีที่แล้ว

    Ye jeginaw 💕Assaminew Tsigae💕ager

  • @anshlim1233
    @anshlim1233 4 ปีที่แล้ว

    wowo

  • @webnet700
    @webnet700 4 ปีที่แล้ว +1

    እነዝህን ባሃር አላያቸውም ወጣት ሞልቷል መሻአላህ

  • @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ
    @እምዬኢትዮጵያእናቴእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ምስኪን ወገኔን ነው በጭካኔ የሚገድሉት 😭😭 ሰው በላዎች

  • @rrfghhtytyhu2323
    @rrfghhtytyhu2323 4 ปีที่แล้ว

    ላስታ ላሊበላ የናትቴ ሀገር ስወዳቹ

  • @mነኝሥደተኛዋ
    @mነኝሥደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክዋው

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว +2

    ከበሮመቹአበሳነውይችልበታልደለቀው

  • @tibltsroza2815
    @tibltsroza2815 3 ปีที่แล้ว

    ውይነደስልልዋዋውበጣምደሰደሰተላላችሁ

  • @MMm-wh2gu
    @MMm-wh2gu 4 ปีที่แล้ว

    ደሞቸ

  • @KamalKamal-vq5tl
    @KamalKamal-vq5tl 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላሉ መልካም ጋብቻይሁን

  • @fatumahussen7035
    @fatumahussen7035 4 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁይብዛ

  • @hawahawa3240
    @hawahawa3240 4 ปีที่แล้ว +2

    ሙሽሪት የባሏንጫማነውያረገችው ክክክክ
    አቤት ቁልፍፍ በስመወሎባህሉብዙነወይ የኛ ልዩ ነው እድህ አይነት ልብስ ብዙየለምወግድ

    • @aykelyoutubeaykelyoutube5943
      @aykelyoutubeaykelyoutube5943 4 ปีที่แล้ว

      እውነት እኔ እራሱ አይኔ ነው እያልኩ ነበር ጫማዋን።ሳይ

  • @zanbalso1474
    @zanbalso1474 4 ปีที่แล้ว

    እልልልል

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡጥድመሆን፣የናፍቀው፣አቢት፣ገጠረእዴት፣እደናፍቀኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖💖💖💖

  • @timr6801
    @timr6801 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😅😅😅

  • @zainabalem6725
    @zainabalem6725 4 ปีที่แล้ว +2

    አረይህልብሥደሴአምጡልኝ

  • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
    @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ 3 ปีที่แล้ว

    ወውበጣምደስይላልላስታወች

  • @theoyess
    @theoyess 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው ሆኖም ግን ካሜራው በየ2 ሰከንዱ ከቦታቦታ ከአቅጣጫ አቅጣጫ ሰለሚዘዋወር በጣም ለማየት ይረብሻል። ለሚቀጥጠለው ጊዜ ቢያንስ 30ሰከንድ እየጠበቁ ምስሎቹን ቢቀርጹ ለምስሉ ጥራት ይኖረዋል፡ ተመልካቹንም አይረብሽም። ሴቶቹ ለምንድነው የማይጨፍሩት፡ ወይስ ክልክል ነው?

  • @حبيبهبنتمامي
    @حبيبهبنتمامي 4 ปีที่แล้ว

    በለው ክክክ ቅዝቅዝ ብለው ነው የሚወዛወዙት😂😂

  • @fantaageghu7260
    @fantaageghu7260 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰☹️

  • @lubhabalubha577
    @lubhabalubha577 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክ
    የሙሽራይቱጫማ
    የወድነውሣያረገችው
    አሣሥታችሁነውዴክክክክኮ

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌

  • @ወይኩንፍቃድክ
    @ወይኩንፍቃድክ 4 ปีที่แล้ว

    ትዝታየ 😜😜😜

  • @banchianten1713
    @banchianten1713 4 ปีที่แล้ว

    Weda berta enamesgenaled

  • @ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ
    @ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ 3 ปีที่แล้ว

    አይ እሄን ከበሮ ስችልበት ከብክበው ነበር እማስቀምጡኝ

  • @tube-kv2dg
    @tube-kv2dg 4 ปีที่แล้ว +1

    ከገበያው ግን ቁልፍ ቀርቷል ክክክክ

  • @KamalKamal-vq5tl
    @KamalKamal-vq5tl 4 ปีที่แล้ว

    እሯሯሯሯ

  • @masynauis3634
    @masynauis3634 4 ปีที่แล้ว

    🇨🇬👌👌♥♥

  • @Zuzutube146
    @Zuzutube146 4 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ክክክ ቁልፍ ወይኔ

  • @ioahgoabg4196
    @ioahgoabg4196 4 ปีที่แล้ว

    ሀሀሀሀታዘለቸ

  • @mdanin4169
    @mdanin4169 4 ปีที่แล้ว

    Demoche 💚💛❤😍

  • @muluabay7075
    @muluabay7075 4 ปีที่แล้ว

    😚😙😚😙😚😙😙😚😙😙ዋውው

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይይ ወሎየዎችን አታክሉም ሀይቅ ራያ መርሳ ውብ ነን በጨዋታ የናንተ ዝም ብሎ ነው

    • @samiraumar6624
      @samiraumar6624 4 ปีที่แล้ว

      እእእ አማራ አማራ ነው ሁሉም የራሱ የሥፍር መልያ አለው እና ማን ልታድርጌያችው ነው

    • @seedamohammed6909
      @seedamohammed6909 4 ปีที่แล้ว

      እዉነትሺን ነዉ ማር ዝም ብሎ ነዉ

    • @seedamohammed6909
      @seedamohammed6909 4 ปีที่แล้ว

      ሣያቸዉ የሚቺሉ ይመሥላሉ አለባበሣቸዉን ሣይ ወደታቺ ቆላ ይመሥላሉ ግን ይለያሉ እነዚህ ቆላወች ሀይለኛ ናቸዉ

    • @fczcbcvadb6339
      @fczcbcvadb6339 4 ปีที่แล้ว +1

      ላስታ ላሊበላ ወሎየ ነው አለማወቅሽ ነው ሁሉም እንደ አካባቤው ነው የምለው ወብ ነቸው መልካም ካብቻ ይሁንላችሁ

    • @fczcbcvadb6339
      @fczcbcvadb6339 4 ปีที่แล้ว

      ላስታ ላሊበላ ወሎየ ነው አለማወቅሽ ነው ሁሉም እንደ አካባቤው ነው የምለው ወብ ነቸው መልካም ካብቻ ይሁንላችሁ

  • @ያለም-ጠ7ጘ
    @ያለም-ጠ7ጘ 4 ปีที่แล้ว

    ለለለለ

  • @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ
    @ኢስላምነውሂወቴሂጃብ-ዀ5ቘ 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክክክ አረ የየት ሀገር ነው
    ፍትህ ፍትህ ለቁልፉ

  • @medanamohamde4990
    @medanamohamde4990 4 ปีที่แล้ว +1

    ቅዝቅዝያሉ ክክ

  • @ggggdggs7621
    @ggggdggs7621 4 ปีที่แล้ว

    ስት:ምርጥ:አገር:አለን:የማናቀው:የዋሁቹው

  • @eyerushust8962
    @eyerushust8962 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ቁልፍ ግን የት ነው የሚታፈሰው ከኛ ሰፈር ጥፍቶል

  • @saadaalso1214
    @saadaalso1214 4 ปีที่แล้ว

    Tdeleki tedelekiy bilegns ...

  • @moukchmmmm9782
    @moukchmmmm9782 4 ปีที่แล้ว

    ክክክ ወላ በሣቅ አዘላት ሙሽራይቱን

  • @አሚናትዩቱብ2
    @አሚናትዩቱብ2 4 ปีที่แล้ว

    የየት ሀገር ባህል ነው 😁

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 4 ปีที่แล้ว

    ኢጭ መቸ ነዉ የምሠለጥኑት

  • @እኔእኔ-ሐ3ሠ
    @እኔእኔ-ሐ3ሠ 4 ปีที่แล้ว

    እስክስ

  • @hdhh3927
    @hdhh3927 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክ

  • @adrianorma8646
    @adrianorma8646 4 ปีที่แล้ว

    Mecheresha lekso hone ende😥

  • @mekidessisay4178
    @mekidessisay4178 4 ปีที่แล้ว

    ከከከከከአ