🛑 ጨንቆናል ! መፍትሔ የለም! ዛሬም ሞ*ት !
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024
- አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc #fikereskemekaber
እግዚአብብሄር አምላካችን የሞቱትንወገኖቻችንን ነፍስይማር የሰላምአምላካችን እግዚአብሄር እንደኛሀጢያታችን ሳይሆንእንደቸርነቱ ሰላሙንይዘዝልን የጨካኞችንልብ ይመልስልን ለመምህሮቻችን ቃለህይወትያሰማልን
ቅዱስ ጴጥሮስ፤ ድንቅ ትምህርት አቀረብክልን እናመሰግናለን ተመስገን!
ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
Nebsachwun Beatsede Genet Yanurilin. Amen.
እዉነት ነዉ
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር መስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን ❤️🙏❤️🙏
🙏🙏🙏
ሐ /ጵጥሮሲ ❤
ይቅር የበለኝ እግብሔር ሶፊያ አሽሽ ተጠቃሚ በመሆኗ ሚዲያው ስለተመቻት አሕምሯን ስህታ ወጥታ እንደ ተመቻት አንደበቷን ከፍታ የእባብ መርዝ ትተፋለች ። ከመንገድ ወጥታለች ዘመድ ካላት ፀበል ይውሰዷት !!!
ካሜራ ብቻ እንዳይመስሎት፤ ስንተች መንግስትን ምህራባውያንን ወፈፌ ብለው፤ በፊታችን ገጽታ እንድንታወቅ አርገው በየሱቁ ስንገባ ልዩ ክትትል!
ስህተቱ፡ ሰው፡ አያቃጥልም! ነገር፡ ግን መንፈስ ቅዱስ በተመረጠው አገልጋይ ውስጥ ሁኖ በሽታን ሲፈውስ ጋኔን ሲባረር ሰውየው ሁለመናው እሳት ይሆናል! ልክ ጳውሎስ በጨርቅ!
በአሩሲ፤ ኦርቶዶክሶችን የሚገሉት ጽንፈኛ የአፍጋኒስታን ታሊባን መሰል እስልምና እያስፋፉ ይመስለኛል!!!
ወይ ሶፊያ ሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ
ወገኖች፤ ይህ፡ የፉክክር ክርስትና፡ እውነተኛውን ኢየሱስ አስካዱን! ኦርቶዶክስ ከብዛት ሲመዘን ሶፊ ልክ ናት! ለምን መ፡ ቅዱስ በኦርቶዶክስ ውስጥ፡ 80% የለም! ጴንጤ በጣም ተበክሏል፤ ሌብነት ሐሰተኛነት በዛ!
አስረግጫ ልንገራችሁ መንግስት ነው የሚያስግድለን ኦርቶዶክስ እንድትጠፋ ማለት ነገሮችን ያወሳስባል! ጽንፈኛ፡ የክርስትና/ የእስልምና ኃይማኖት አስፋፊዎች ነገርን እያባባሱ ነው።
ይች ስሲበርዳት ኦርቶዶክስ ነ ትደግፋለች ሲሞቃት ጴንጤ ነኝ ትላለች በሁለት ሀሳብ የምታነክስ አስመሳይ ናት