የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔ በሶማሊያ ሰላም የሚያስከብሩ ሃገራት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 88

  • @Black-2024
    @Black-2024 18 วันที่ผ่านมา +12

    እናመሰግናለን #ኡስታዝ #ጀማል ጀግናችን | #የአባይ #ንጉሶች
    ▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 17 วันที่ผ่านมา +2

    የፋሮን ልጆች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!!

  • @shimelisregassadegefa7022
    @shimelisregassadegefa7022 16 วันที่ผ่านมา

    This should be requested by the Ethiopian Government. This is really very, very bad and should not be left!!!

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 18 วันที่ผ่านมา +3

    ለሱማሌ የሠላም አስከባሪ ሠራዊትን የኢትዮጵያ ሠራዊት መመረጥ አለመመረጥ ለዉጥ የለዉም። ኢትዮጵያ የአገሯን ሕዝብ ሠላም ለማስከብር በመለመን የለባትም ። አትዮጵያ የግብጽን ሠላምና አስከባሪ መቋወምና ማገድ ትችላለች።

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 18 วันที่ผ่านมา +3

    ኡስታዝ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
    ጀዛካሏህ ከይር ጀዛ

  • @askme7620
    @askme7620 18 วันที่ผ่านมา +7

    የኢትዮጵያ መንግስት በግብፆች በግልፅ በሚዲያቸውና በባለሰልጣኖቻቸው ስንሰደብና ስንረገም ዝም ብሎ ማየቱ የሚዋጣ ነገር አይደለም ። እነሱም የናቁን ከእኛ በስድብ ጥፊ ከመጠብጠብ በስተቀር ምንም አያመጡም ብለው ስለናቁን ነው ። መንግስታችንም ዝም ሚዲያዎቻችንም ዝም ። ወይኔ ! አረብኛ አለመቻሌ ዛሬ ቆጨኝ !!!

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 18 วันที่ผ่านมา +4

    EGYPT NEVER HOLDS PLACE IN AND AROUND RED SEA 🌊

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 18 วันที่ผ่านมา +3

    Keber le eitiopa ❤❤❤❤❤❤

  • @tayeguta1199
    @tayeguta1199 18 วันที่ผ่านมา +7

    አሰብ ወደ ሀገሩዋ ትመለሳለች

    • @bereketyohannes1233
      @bereketyohannes1233 18 วันที่ผ่านมา

      ልብ ኖሮህ ስትመጣ አስብ ይስጥሃል!

    • @pearls1626
      @pearls1626 17 วันที่ผ่านมา

      @@bereketyohannes1233🤐

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu 17 วันที่ผ่านมา

      Homeless 😮​@@bereketyohannes1233

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 18 วันที่ผ่านมา +8

    መለስ ትልቅ ጥፍት አጥፉትዋል በተለይ በተለይ የአሰብን ወደብ መስጠት አልነበረበትም ትውልዱን ገሎታል

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 18 วันที่ผ่านมา

      በጣም ይቆጨኛል ደሞኮ የምናደድበት አዱ ያኔ ሲያደራድሩን የነበሩት የአሜሪካ አደራዳሪዎች እረተዉ አቶ መለስ ኤርትራ እድትገነጠል ከፈለክ የበሀር በር ያስፈልጋቺሇል ወደባቺሁን አትልቀቁ እያሉ ሲለምኑት አፈልግም ከነበሀራቸዉ ይሂዱ የበሀር በር አያስፈልገንም አላቸዉ

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 18 วันที่ผ่านมา

      @HussinSaide መለስኮ ስልጣን የያዘው ኢጂብትና ሱዳን አግዛው ነው የነሱ ስራ አስፈፃሚ ነበር መጀመሪያ በሁላ ክዶቸው አባይን ልለመገደብ ስራ ቢጀምርም የኢትዮጵያ ህዝቡን የጎዱት መሪወች ናቸው የዘር የባላይነት ፓለቲካም ነበራቸው እስካሁን ያ እርዝራዥ ነው እያጭልረሰን ያለው ኢንሻአላህ ወደፊት ወደባችንን እናስመልሳለን ግን ሀይል ያስፈልጋል ሀይላችንን አጠናክረን

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 18 วันที่ผ่านมา

      @@Fozeya-o9q እኔስ ተስፋ ቆርጫለሁ ወላሂ ከኢትዮጲያ ስድስት አመት ያለምንም ማቋረጥ እርበርሳችን እየተጫረስን ነዉ ማነዉ ሰላማችንን የሚያመጣልን አዱ ተሸናፊ ካልሆነ ኤርትራ በትግራይ ክልል ኢሮብ የሚባለዉን አካባቢ ባድሜን ጨርሳ ያዉም ሌላ ትንሽ ከተማ አለች ከባድሜ ቀጥላ እሷን ይዛ በዛ ያሉ የትግራይ ተወላጆች በኤርትራ ወታደር እየተገደዱ ጦር እየተወሰዱ ነዉ ሙሰዋ የሚባል የወታደር ማሰልጠኛ በባርነት እየተሸጡ ነዉ በቢሻጉል ስመጣ ደቡብ ሱዳን 84 ኪሎ ሜትር መሬት ይዘዉ የኛን መሬት ይዘዉ መአድናችንን እያወጡ በዛ ያሉ አርሶ አደሮች አትክልተኞችን አባረዋቸዋል ይህ ያስለቅሰኛል
      በመተማ በሁመራ ስትሄድ 100 ,20 ኪሎ ሜትር በላይ ሱዳን በዛ የሉ የአማራ አርሶ አደር አርብቶ አደር ተባረዉ ሱዳን መሬታችንን ወስደዋል ይህ ሁሉ ከኛ ከዉስጣቺን ችግር ሌላ ነዉ ይህ መቼነዉ የሚፈታዉ. አብይም አባገነን፣አመራር እጂ የሚመርጠዉ ሀገሪቱን አድ አርጌ ልምራ የሚል ሀሳብ የለዉም በዚህ ተቀጠልን ከማንኛዉም ሀገር የበለጠ እንባላለን እንጫረሳለን

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 18 วันที่ผ่านมา

      @HussinSaide ይሄ ሁሉ የሆነው ግብፅ ለነዚህ አፈጋጆጪ ቡድኖች መሳሪያና የገዘብ ድጋፍ ታደርጋለች እኛ የባህር በር ቢኖረን ግብፅና ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ለአፈጋጭ ቡድኖች የምታስታጥቀውን መቆጣጠር እንችላለን የባህር በር ያሳጣችን እኮ ከኛ ውስጥ ያሉትን አፈጋጮች አስታጥቃ ሰላም እድናጣ ነው ያደረገችኝ ግን ህዝቡ ይሄን አልተረዳም ዘሎ መሪን መሳደብ ማውገዝ ወላሂ እኔ የአማራ ክልል ተወላጂ ነኝ ፍኖ ሀገራችንን አማራውን ያወደመው ወድሞቻችንን ወደ እሳት እየገፍ ለማያመጣው ለውጥ መንግስት የውስጥ ጦርነት አለበት ደሞ እንደት ነው ኤርትራ ና ሱዳን ጋ ሂዶ ጦርነት የሚከፉተው በሂደት የወሰዱትን መሬትንም የአሰብንም ወደባችንን እናስመልሳለን ግን መጀመሪያ የባህር ሀይል ካለን የውስጥ አፈጋጮችን ኦነግንም ፍኖንም tplfንም የምታስታጥቀውን ግብፅን ከገታናት ድል እንጎናስፀፍለን በቅርብ ኢንሻአሏህ

    • @HussinSaide
      @HussinSaide 18 วันที่ผ่านมา

      @@Fozeya-o9q ኢሻአላህ ያፍህን ያርግልኝ አለች እናቴ አባቴጋ ተጣልተዉ ልሸመግላቸዉ ስለምናት አላህ ያብጀዉ እሺ እኔ ወሎየ የሁለቱም ስራ አያምረኚም ፋኖም ምግስትም ሱዳንን ተመልከት

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 18 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ተባረክ ኡስታዝ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ababu3972
    @ababu3972 18 วันที่ผ่านมา +3

    አሁን ኢርትራውያንን ጠላታቸን መሆኗቸውን አወቅኗቸው

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 18 วันที่ผ่านมา +7

    ከኢሳያስ ጋር ምንም አይነት ልማት አብሮ መስራት አይቻልም ለጦርነት ብቻ ነው ሚተባበረው

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 18 วันที่ผ่านมา +3

    በውሸታቸው ብዛት ከሰማይ በላ እንዳይውርድባቸው ፈራሁ

  • @Black-2024
    @Black-2024 18 วันที่ผ่านมา +11

    #ሻዕቢያ = ትግሪኛ ተናጋሪ ጥቁር ግብθዊያን
    #ኤርትራ = የግብθ ክፍለ ሀገር (አውራጃ)

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 18 วันที่ผ่านมา +1

    Yesterday in UN meeting; The Somalia government clearly said they don’t want the Ethiopian government forces involvement from the beginning of 2025.

  • @ababu3972
    @ababu3972 18 วันที่ผ่านมา +4

    ጣሊያን አሁንም ጠላታቸን ነቸ

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን በርታልን ብቻ ❤❤❤❤አብይን ከስልጣን አወርዳለሁ ያለው አልሲሲ እራሱ ይወርድና እዳይገርመን 😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf2920 18 วันที่ผ่านมา +1

    እትዮጰየ መንግሰ ብቻሳይሆ አፈረካ ህብረትም ዝም ማለት የለበትም

  • @SolomonDegamo
    @SolomonDegamo 18 วันที่ผ่านมา +1

    Faxari..idimena,,xena. yisixi..jagina.❤❤❤❤❤...inodaleni.❤❤❤

  • @ebrahimkebital2720
    @ebrahimkebital2720 18 วันที่ผ่านมา +4

    السلام عليكم ورحمة الله ❤❤❤

  • @woinsthe.mengeshayimer919
    @woinsthe.mengeshayimer919 18 วันที่ผ่านมา +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 18 วันที่ผ่านมา +4

    መንግስት ተዋቅረው ይህንን የኢትዮጵያን ስም እሚያጠፉትን ግብፃዊያንን በ አለም አቀፍ ህግ መቀጣት አለባቸው::

    • @agnewyelma9048
      @agnewyelma9048 18 วันที่ผ่านมา +2

      ኢትዮጵያዊያን እራሳቸዉ መሪያቸዉን ሲነቅፉና ሲወነጁሉ ይዉላሉ።

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 18 วันที่ผ่านมา

      ቢሆንም ግን የተናገሩት አደጋ ነው ኢትዮጵያ ከአልቃኢዳ ጋ መቸ ነው የተባበረችው መከሰስ አለባቸው​@@agnewyelma9048

  • @SofoaAbdulaziz-p9p
    @SofoaAbdulaziz-p9p 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያናድዳሉ ግብፆቹ ተንኮላቸዉ ለራሣቸዉ

  • @shanyfahiye919
    @shanyfahiye919 18 วันที่ผ่านมา +2

    Asalaamu Alykum warhmatulahi wabarakatu.
    Brother : እዉነቱን ለመናገር
    ግብፅ ለሱማሊያ ያረገችላት አንድም ነገር የለም . ኢትዮጵያ ለሱማሊያ ብዙ መስዋዕትን አድርጋለች , የኢትዮጵያ ወታደር ሶማሊያን አስከብሮ እስከዛሬ ድረሰ ነበሩ። ለማንኛው አላሀ ኢትዮጵያውያንን ይጠብቃት .

    • @ahmedbeyan940
      @ahmedbeyan940 18 วันที่ผ่านมา

      you don't know. MELES destroyed so many innocent families also created ALSHEBAB.
      MELES means ETHIOPIA.

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 18 วันที่ผ่านมา

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @mengestutemarat569
    @mengestutemarat569 18 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤

  • @saratadessemoja
    @saratadessemoja 18 วันที่ผ่านมา +1

    Selam yebzaleh

  • @TadesseHordofa
    @TadesseHordofa 17 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️👍

  • @messayfufa6968
    @messayfufa6968 18 วันที่ผ่านมา +4

    Egyptians' talk,dream,vision,job is nothing but Ethiopia. The spirit of Faroah didn't want to leave the Israelities until it ended up in the Red Sea.
    The same spirit doesn't want to leave Ethiopia before it ends up in shame.

  • @ZOZIzozi-x6u
    @ZOZIzozi-x6u 18 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 18 วันที่ผ่านมา +1

    ሠላም ጀማል !

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 17 วันที่ผ่านมา +1

    እነዚህ ግብፆች አፍ እና ቂጥ እንጂ ጭንቅላት የላቸዉም እንዴ?

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 18 วันที่ผ่านมา +2

    አልሸባብን ይረዱ ነበር እሚባለው ጉዳይ ለምንድነው እማንከሳቸው???? ይሄኮ ወንጀል ነው:: ስም ማጥፋት ሰርፕራይዝ ባንሆንም በግብፅ ጥላቻ ግን ወታደሮቻችን ደማቸውን አጥንታቸውን ገብረው በዚ ደረጃ አፍቸውን እንዴት ይከፍቱብናል????

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 18 วันที่ผ่านมา

      America Semonun Yalechew Egypt Sina Yalu Teriorist Eyaselexenech Wede Israel Endiyaxequ Eyelakech new Aleshebabenem Derom Tereda nebere Gene America Ahune Semonun CIA Tenageroal

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 18 วันที่ผ่านมา

    ይህ መላው ሶማሊያዋን የሚያውቁት እውነት ነው::
    30 አመት ሙሉ አልሻባብ ያልጠፋው የወያኔ መንግስት በስላም ማስጠበቅ ስም እንደ ግቢ ምንጭ የሶማሊያ ስላም ማስጠበቅን እንዲቆረጥ አይፈልግም::
    ኢትዮጽያ ምኞትዋ ደካማ ሶማሊያን ማየት ነው ለዚህም ነው ከሶማሊላንድ ጋር ህገወጥ ስምምነት ሊያደርግ የከቸለው::

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 17 วันที่ผ่านมา

    ሁስታዝ ጀማል እባክህን ወንድማችን ይህ ጋዜጠኛ የሚከሰስበትን ሁኔታ ጥያቄ አንተ ራስህ ለኢትዮጵያ መንግስት አቅርብ :: እባክህን ሁስታዝ ::

  • @GenanewDessie
    @GenanewDessie 18 วันที่ผ่านมา +1

    ጽንፈኛን እነርሱ ቢገቡ ሊሰሩ ያቀዱትን ነው የሚያወራው።ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደሚባል የራሳቸውን ምኞትና ክህደት ነው የሚያወራው።

  • @teklemariamgoadegisew7733
    @teklemariamgoadegisew7733 17 วันที่ผ่านมา

    ሌላው ቢቀር እንደእነሱ በቅኝ ግዛት አለመገዛታችንን አያዉቁም?

  • @tayeguta1199
    @tayeguta1199 18 วันที่ผ่านมา +3

    ኤርትራ የ ኢትዮጵያ ጥገኛ አይደሉም እንዴ?

  • @kassakader-lz4pq
    @kassakader-lz4pq 18 วันที่ผ่านมา +2

    አተ ለምን እንደሆነ አላውቅም ግብፆች ስለኢትዮጵያ መቼም መልካም አያወሩም ስለዚ አተም የነሱን መንገድ መከተል ነው ያለብህ ግን አንተ ለምን ከግብፅ መልካም እንደምትጠብቅ አይገባኝም ይቅርታ አድርግልኝና የጋዜጥኝነት ኮርስ ብትወስድ መልካም ነው ብዬ አስባለው

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 18 วันที่ผ่านมา +2

    Egypt intends to continue to enjoy exclusive right on Ethiopia’s national resources, has been working against Ethiopia’s sovereignty and territorial integrity for decades, and its rhetoric hate politics on Ethiopia is very evil. This MUST stop by peace loving people of the world, of course USA is not part.

  • @yosefkamil3179
    @yosefkamil3179 18 วันที่ผ่านมา +2

    ምስራቅ አፍሪካ /የአፍሪካ ቀንድ ሳላም ግብፅ በውስጥ ችግሯ ተዛፍቃ እንድትቀር በማድረግ ሰለም ማግኘት ይቻል ይሆን ,,,,?

    • @yacinjamal7063
      @yacinjamal7063 18 วันที่ผ่านมา

      እኔንም በጣም የሚገርመኝ ነገር ይህ ጉዳይ ነው? መንግስት ለንደዚህ ጊዜ አገራችንና ህዝባችንን የሚያዋርዱትን ሁሉ የገቡበት ገብቶ የማያዳግም ቅጣት እንዲጣልባቸው አያደርግብ ።
      ግብፃችማ እንዳሻቸው በሐሰት ተነስተው በገዛ ውሃችን በጥጋብ ሠክረው ሳያንሳቸው በሃገራችንና ህዝባችን ለማዋረድ የማይጠቀሙት የወደቀ ቋንቋ የለምን ። ይህም የፈሪ ዱላ ነው ቢባልም ግን ለምን ቢያንስ የግልም ሆነ የመንግስት ትላልቅ ሚዲያዎች በቀላሉ ለምን ችላ ብለው ያልፋታል። ለዚህ ጉዳይ ተብሎ አስፈላጊ በሚሆንበት ሠዓት በጣም ፈጣንና አፀፋውን ዳግም አፉን እንዳይከፍት መልስ ለመስጠት በቋንቋ እሳት የላሱ ምርጥ ምርጥ ቡድኖችን መንግስት ለምን አያዘጋጅም?

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@yacinjamal7063ችግሩ እኛ ኢትዮጵያ ውያን አረበኛ ቋንቋን ለመማር ለማውቅ አንፈልግም ስለዚህ የሚሉንን አንሰማው ለዛ ወደኃላ ቀረን

  • @LeiletiKahsay-o8r
    @LeiletiKahsay-o8r 18 วันที่ผ่านมา

    Al,Mesryn entu aselen zaelanynen ashan Nile kulu harkat temulufeya matridu kayer Ethiopia Allah yehdykum ya Foronian mafi zen.😕

  • @Mo.Ali.2010
    @Mo.Ali.2010 18 วันที่ผ่านมา

    29:51 Somalia has voted in the security council meeting being a non-permanent member state.

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 18 วันที่ผ่านมา

    America Egypt Be Sina ISS Astaxeqa Wede Israel Eyelakech new Endihum Al Shebabenem Eyasetaxeqech new Belalech

  • @mesfincherinet8206
    @mesfincherinet8206 18 วันที่ผ่านมา

    ጊዚ ያለፈበት ዜና አታቅርብ።

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 18 วันที่ผ่านมา

    ቀደም ሲል በሰጠሄው ሪፓርት ማለቴ ነው:;

  • @mekke6544
    @mekke6544 18 วันที่ผ่านมา +1

    ወደብ ከመከራየት ለምን መንግሥት ትልልቅ የጭነት አይሮፕላን በመጠቀም የፈለገውን እቃ ወደ አገርና ከአገር ውጭ አያወጣም።የአንድ አመት የወደብ ክራይ ሶስት አራት ትላልቅ አይሮፕላን ሊገዛልን ይችላል።እስቲ ይህን ሃሳብ ለውይይት አቅርብ።

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂አይ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደው መቸ ነው የሚገባን ትላልቅ አውሮፓላን ገዥቶ አልልሽ እይውልሽ የባህር ሀይል እፍኖረን እንፈልጋለን ለቃ ብቻ አይደለም

    • @Black-2024
      @Black-2024 18 วันที่ผ่านมา

      @@mekke6544 ... አይ መሀይምነት 😂😂😂

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 17 วันที่ผ่านมา

      Menew Qelale Arekew Ethiopians Menem Yeteredanew Yelem Jibouti Yemeteseraw Gefe Zegoche Yemenore Helewenachen new Yetezabaw Fruit Ethiopia Exports Taregalech Nuro Tewedalachu Genzeb Chemero Setebal Alechemerem Alech Gene Ethiopia Ye Wedeb Waga Beyegezew Techegeralech Yemenasegebaw Negeroch Hulu Be America Chemere Yefeteshal Ayegebam Enebalalen Mebete Yelenem Benesu new Guroroachen Yetaneqew Lelaw Ethiopia Lejochuwan Teriorist Eyetewagach Yemimotut Pirates Yemiwagut Enesu Honew Red Sea Yeseferut Ageroch Sent Shi Mile Yalu Nachew Enesu Yegegnuten Ethiopia Lemen Taxalech Genzeb Kemigebaw Belay Lemen Tekefelalehe Eqawas Tefetesho Atecheyem Lemen Tebale ? Ethiopia Ye Red Sea Access Gede Yasefelegatal Keza Power Yenoratal Yeminchachut Ethiopia Powerful Tehonalech Red Sea Kegebach Belew new

  • @OumarEbroAbdi
    @OumarEbroAbdi 17 วันที่ผ่านมา

    የተከበሩ አሰላሙ አሌይኩም ከሀድያንና ሙናፍቆች በደዮቾ ወለይ ዘለም ዘለም የምሉ ዋለወዮች እንደ ሶመልውና የግብፅ ፒሬዝደቶችና ተከተዮች አይሳሙም ዶንቆሮ ነቻው እውነትን አያዩም እውሮች ነቻው አይመላሡም ከሀድና ወለወይ በደይን ሀይልህን ክንድህን መሠያት ነው።ሀበሻ የሰው ዘር መነሻ ሉስ ንጉስም አከለህ በታች መልክ ማልኩል ሙልክ።የንጉሶች ሁሉ ንግስት ነት።ለምሰሌ የአፈር ህዝብ ለሽህ አመታት በንግስና የላች ግብፅን አሁን ደግሞ ጁንታውን ከናጀናራለቻው ድበቅ በመምተት ።ተርክ አስመዝግበነል ።እንደግመዋለን የሰአት ጉደይ ነው።እሸአለህ ከሀበሸ እስካ መካመድና ቤተልመቅደስ ወደ ነበርንበት እንመለሠላን ምድሩም አያሩም በህሩም የኛው ነው።ገንጠዮች እያተጫራሡ ነውደ

  • @damentesdemntes9602
    @damentesdemntes9602 17 วันที่ผ่านมา

    Fezegnaw Ethiopia Terebalech Ke America Bemewacho Yemetenorut Agere Be Ration Yeminorew Hezeb Sele Ethiopia Taweralehe Tewe Eriteria Ke Ethiopia Atawedadere Ke Ethiopia Bedebeqe Conteroband Yemihedew Ke Ethiopia new

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 18 วันที่ผ่านมา

    Abiy Amhed ina ibdi wusha 1ndi nachew zelalamawi telatachin Eritrean tito ke somale ga anekakan😢

  • @wedishire2620
    @wedishire2620 18 วันที่ผ่านมา +1

    አትቀባጥር ጋሼ ፋኖ እየመጣ ነዉ❤

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 18 วันที่ผ่านมา +1

      ሀሀሀሀሀ......!

    • @wedishire2620
      @wedishire2620 18 วันที่ผ่านมา

      @geze.burayu2946 ሁሁሁ

    • @pearls1626
      @pearls1626 17 วันที่ผ่านมา +1

      Dream on!

  • @ZeynbeKebede
    @ZeynbeKebede 18 วันที่ผ่านมา

    ከዚበላይ ውርደት ምን አለ አብይ በሄደበት መዋወድ

    • @fikir875
      @fikir875 18 วันที่ผ่านมา +2

      አብይ ምን ያርግ ከዚ በላይ አብይማ ኢትዮጵያን ከፍ ያለ ቦታ ነው ያደረሳት ምቀኛ ዘረኛ ወረኛ ሰነፍ መንጋ ባነዳ አላሰራ አለው እንጂ አብይ የኛ ጀግና ነው

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 18 วันที่ผ่านมา

    Bezih ye Ethiopia mengist enklfam new nku aydelem yehe betam asafari new::
    Shmaglewoch sebsbo le media yemihon sewoch yelutim

  • @Malukachallangedarbic
    @Malukachallangedarbic 18 วันที่ผ่านมา

    هذه الافتراءات والاكاذيب يجب الا تمر مرور الكرام ويجب على حكومتنا محاسبة هذا الاعلامي المنافق الذي ياتي باكاذيب لا اساس لها من الصحة يجب محاسبته ومحاكمته عن طريق استدعاء سفير مصر وتقديم استنكار .

  • @negussieabebe3500
    @negussieabebe3500 8 วันที่ผ่านมา

    Lie and fake propaganda Egyptian not acceptable.

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 18 วันที่ผ่านมา

    ይህ መላው ሶማሊያዋን የሚያውቁት እውነት ነው::
    30 አመት ሙሉ አልሻባብ ያልጠፋው የወያኔ መንግስት በስላም ማስጠበቅ ስም እንደ ግቢ ምንጭ የሶማሊያ ስላም ማስጠበቅን እንዲቆረጥ አይፈልግም::
    ኢትዮጽያ ምኞትዋ ደካማ ሶማሊያን ማየት ነው ለዚህም ነው ከሶማሊላንድ ጋር ህገወጥ ስምምነት ሊያደርግ የከቸለው::