kings of Abbay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @MasreshaBakele
    @MasreshaBakele 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጀግናች አድናቂዎች ነን በርታልን ለግብፆች ለአባይ ውሃ የማያመነጭ ከውሃው አይጠጡም ብለህ በሚገባቸው ቋንቋ ንገርልን። እድሜና ጤና ይስጥ። አሜን አሜን አሜን።

  • @yiannihhjihgsperdikis1569
    @yiannihhjihgsperdikis1569 2 วันที่ผ่านมา +7

    ኡስታ ጌታ ይባርክህ እባክህ ለግብፅ ውሃቸውን ለኛ አትስጡን ብለህ ለምንልን እኛም ከናንተ የሚመጣውን ውሃ አንፈልግም በላቸው

  • @hassenissa8539
    @hassenissa8539 2 วันที่ผ่านมา +5

    Long live Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 2 วันที่ผ่านมา +2

    Uztaziyie Selam! Thank you for what you do for our Mother Ethiopia! We ❤ you!

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 วันที่ผ่านมา +3

    በርታልን ወድማችን❤❤❤ ግብፅወይ ተይን ተይን

  • @TewfikAman
    @TewfikAman 2 วันที่ผ่านมา +2

    Long live Etoopia & Ustaz

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ መጠንቀቅ አልባት የዉሃ ጉዳይ ከአፍሪካ ሕብረት ዉጭ :ሌሎች ሀገራት ከታዛቢነት ዉሳኔ ሰጭ መሆን የለባቸውም ።ኡስታዝ በርታ )👍🕊❤❤🦚🦚

  • @BeekiiWarraSalaaleeBeekiyyee
    @BeekiiWarraSalaaleeBeekiyyee 2 วันที่ผ่านมา +1

    Black Lion Ethiopia 🇪🇹

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 2 วันที่ผ่านมา

    Ena ba heyiwata end gebsi weshatme😢😢😢alayheme.

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለአለም ህዝብ ይሁን ግብፅ ፍራቻ ብዙ ያናግራል አንዴ ያሰምጠናል አንዴ ያጥርናል ኧር ብዙብዙ 😮

  • @yosefkamil3179
    @yosefkamil3179 2 วันที่ผ่านมา

    ግብፅ ሁሌም ድርቅ ነው የአሸዋ ዝናብ ከሆነ ,,,,,

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 2 วันที่ผ่านมา +3

    እስታዝጀማልበሽርየባዮብቸኛዉሰዉየኢትዮጵያንጉስአለንከጎንህካሣከመርካቶ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ ያላት አንድ ዘላቂ መፍትሔ የታፈኑ የኤርትራ ብሄሮችን በማነቃቃት አሁን ያለዉን ፅንፍ የያዘ ኤርትራዊ ማንነት መክሰም ነው። አሁን ያለው ኤርትራዊ ስነልቦና እንኳን ለአካባቢው ለኤርትራውያን ራሱ አደጋ ነው !!

  • @hilarybo6668
    @hilarybo6668 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ustaze king of abbay

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @SaifSaif-v3s
    @SaifSaif-v3s 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😆

  • @ErgetieTilaye
    @ErgetieTilaye 2 วันที่ผ่านมา

    በተፋሠሡ ሀገሮች እየተፈረመ ያለውን ሠነድ ለምን አትቀበልምመጀመሪያ?እበተፈጥሮ የቀነሠ ውሃ ለምንድን ነው ተጨማሪ ውሃ ከግድቡ የሚለቀቀው?ድርቅ ተከሠተም አልተከሠተም በተፈጥሮ ለመጣ ችግር እኛ ከያዝንው ወሀ በተጨማሪ ይለቀቅ ማለት እኮ እኛ ውሀውን አስቀድመን ለቀን ለአመት በእቅድ ማግኘት የሚገባንን ሀይል አናገኝም ማለት ነዉ ኡስታዝ

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉👍💕🙏

  • @GjgCchb
    @GjgCchb 2 วันที่ผ่านมา +1

    اذا جاء قلة المياه سوف يكون الأولوية المنبع انشاء الله ثم السودان ثم للمصر😂

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 วันที่ผ่านมา +2

    አህለን👍👍👍👍

  • @Mamushdubal-si1ts
    @Mamushdubal-si1ts 2 วันที่ผ่านมา +2

    የግብጵ እንበስ አሌ ተበለ እንዴት { ጠለትን }ይዜን ቁጭ እንለሌን ????ይበረር

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 2 วันที่ผ่านมา +3

    ግብፅና ኤርትራም ሱዳንም ለኢትዩጲያ አስጊ ናቸው

  • @gezahgneshemlise5616
    @gezahgneshemlise5616 2 วันที่ผ่านมา

    Abby is my dame 👍👍

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኤርትራ ቅንጥብጣቢ አገር ምቀኛ ! ሁለቱም ድሀ አገሮች ስለሆኑ ለካንስ የድሀ ጎረቤት መሆን ችግር ነው!!

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 วันที่ผ่านมา

    ወንድ ይህ ያንተ ፐሮግራም በሬዲዮ ላይ መተላለፍ አለበት ምክንያቱም በየታክሲው ላይ;በየቢዝነዝ አካባቢው መሰማት አለበት ሌላው እነሱ እደሚያደርጉት ባንተ ፕሮግራም ሙሁራኖችን እዲወያይ ማድረግ እነሱም የህዝቡን ሀሳብ እዲሰው ወይም እዲያውቁ ለማለት ነው

  • @BilalOmer-px2yn
    @BilalOmer-px2yn 2 วันที่ผ่านมา +1

    💚💛💗🌴🌷🍡☂☂🍎

  • @gezahgneshemlise5616
    @gezahgneshemlise5616 2 วันที่ผ่านมา

    የምቀኛ ወሬ እረብ የለውም ። የግብጽ ሙዋርት መቼም በኢትዮጵያ ላይ አይሆንም ኢትዮጵያ እውነት ስላላት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ።

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሱዳንግብፅኤርትራዋናዉቁልፉበኢትዮጵነዉ

  • @mbenti69
    @mbenti69 2 วันที่ผ่านมา +3

    The best solution to get enough and consistent water, Egypt must finance the remaining turbines to generate at full capacity.

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN 2 วันที่ผ่านมา

      Nope, in our country we are in charge of everything.

    • @mbenti69
      @mbenti69 วันที่ผ่านมา

      @
      If they don’t want to finance the turbines, we have to put price on the water release to the downstream .

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 2 วันที่ผ่านมา

    ካሳመርካቶግብፅየዘንዶዉመንፈሰያቃዘዠቸዋል

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 2 วันที่ผ่านมา

    ግብፅኤርትራበመፈቅለመንግትይደረጋል

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 2 วันที่ผ่านมา

    ኤርትራሱዳንግብፅህዝቦቸየሱማሌሠላምንይፈልጋሉሠላም

  • @AbdrezakTeyb
    @AbdrezakTeyb 2 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ አነስተኛና ጥቃቅን ሀገሮችን አይደለም ግብፅን እንኳን አንበርክካለች ኤርትራና ሱማሌ ድራማቸውን ካላቆሙ በትንሽ ሚሽን መንግስት አልባ እናደርጋቸዋለን አደብ አርጉ በሉልን

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤