Arada daily news:አዲሱ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ማን ይሆናል?ሊባኖስ እየወደመች ነው"ኢትዮጵያና ሶማሊያ ችግራችሁን ፍቱ ተባሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @asmaabd-b7o
    @asmaabd-b7o 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሪዳ ዴሌ እደምኔናጤናይሰጠህ

  • @WerkinheMmaru
    @WerkinheMmaru 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኔ ቤሩት ነው ምኖረው ዜናችሁ እጅግ በጣም ይጋነናል እኔ አንዳንዴ ሌላ ሀገር ያለሁ ይመስለኛል

    • @tesfayegebrehiwot4034
      @tesfayegebrehiwot4034 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@WerkinheMmaru ሽብር ካልነዙ አይሆንላቸውም፣ እርሱ በሰላም ይጠብቃችሁ።

    • @samsonayele4044
      @samsonayele4044 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የት አከባቢ

  • @dandi704
    @dandi704 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንደኛ ነኝ ሰላም ለአራዳ ዴሊ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወላሂ ሳለወርቅ ዘውደ አሳዘኑኝ😢ልጅ የላቸው ጣሪ❤ኡፍፍፍፍፍ ለኛ ለፍተዋል😢🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

    • @berhanualemu4689
      @berhanualemu4689 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በዕዉነት ልጅ የላቸዉም? ማረፋቸዉ መልካም ነዉ ግን በክብር ቢሸኙ ኢትዮጵያ ትጦራቸዋለች!!

    • @nuraabduabdu4852
      @nuraabduabdu4852 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@berhanualemu4689 የላቸውም የትኛዋ ኢቶ እማ በቢሄር ተጨማልቅን😥😥😥😥😥የኛ ትውልድ ተበላሽተን እኳን ሽማግሌ ባልቴት ጡረን ልንሽኝ ያለንበት ያሳዝናል ብቻ አላህ ሰላሙን ለሰው ልጅ ይመልስልን በአለም ላይ

    • @gddhhug2488
      @gddhhug2488 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧር የልጅ ልጅ አላት

  • @Abdu-k2u
    @Abdu-k2u 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ ችግሩን ለህዝብመናገር ነበረባቸው ቢሆንም አረፈደም

  • @solomonhaileselasenebromne297
    @solomonhaileselasenebromne297 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የህዝብ ስልጣን ለህዝብ መሆን አለበት።

  • @tilayegizaw1429
    @tilayegizaw1429 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ምን ዋጋ አለዉ ያለዉን ሁኔታ 6
    አመት ስልጣን ተሸክማ ሳትናገር ዝም እያለች አሁን መናገሩ ጥቅሙ ፋይዳ የለዉም

  • @MohamedyayoYayo
    @MohamedyayoYayo 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወል አርባ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ይሆናል

  • @khalidMohammed-fp5wb
    @khalidMohammed-fp5wb 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይክርተና እትዬጵያ ወደ እሰራኢል እና ፋለሰትን አተሰጣገ አብይና ኔቴናሆፋቶ አተፋ ምክንያቱ ወደበለይ ሁቲ አሌ ንብራቱ አተሰገት

  • @jeddahje5209
    @jeddahje5209 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😮የጀዊሳውን ፋኖ ወደ ስልጣን ለማምጣት ይፈልጉ ነበር አልተሳካላቸው በተደጋጋሚ ሰላም ሰላም እያሉ ሲሰብኩ ነበር አልሆነም ።

  • @maharuabiyo2389
    @maharuabiyo2389 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Next persdnt Gethu Rada

  • @henokayele3181
    @henokayele3181 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mr. Getachew Reda

  • @personperson4914
    @personperson4914 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አሏህ ቁጣውን የሁዲ ላይ ያውርድባት እሳት የዝነብባት መሬት ትዋጣቸው አሚን

    • @899-r9n
      @899-r9n 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንን

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ኢንባሲ ሰራተኞች ኢንባሲውን ዘግተው ፈርጥጠዋል ኢትዮጵያውያኑ ግን ወዴት እንደሚሄዱ ጨንቋቸው እየተላቀሱ ነው 😢

  • @AbebaAbeba-m8s
    @AbebaAbeba-m8s 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሽመልስ አብደሳን ያስቀምጡት ለኦረምያ ደግሞ ጃል መሮ ያስተዳድር

  • @MikiBekele-d8w
    @MikiBekele-d8w 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Salewerk zewde 100 percent Le Ethiopia tidegefalech

  • @mimibaba5540
    @mimibaba5540 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይ ብሬ የዛሬውን አዳራችን አታንሳው

  • @tesfayegebrehiwot4034
    @tesfayegebrehiwot4034 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፅሁፉ በትክክል የእርሳቸው ነው? ከሆነ ቅሬታቸውን በፓርላማው ፊት ወይም በመንግሥት ሚዲያ እንጅ በሶሻል ሚዲያ ማቅረብ ተገቢ አይመስለኝም ። ለማንኛውም እርሳቸውን መስደብና አልፎም ክብር ነክ መልዕክት ማስተላለፍ ተገቢ አይሆንም።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉም ከሞት በኋላ ዘምት ነው መለስ እየሉ ከመመጡ በሕይወት እየሌ የለ ምንም ምህክያንት በሠሩ አራፍ ነበር ምን የአደረገሃል አሁን አንበሳ ከሂደ በኋላ ውሸ ያጮሃል ያበሃልለ😢😢

  • @YeabsraYabu-k2j
    @YeabsraYabu-k2j 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    First 😊

  • @bithauzaudo7234
    @bithauzaudo7234 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰብሰክራይብ

  • @fufoolomo
    @fufoolomo 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በአብይ መንግስት ከተራ ህዝብ ጀምሮ እስከ ፕሬዚዳንትዋ ያላለቀሰና ያልታፈነ ያልተዛተበት፣ ሽጉጥ ያልተመዘዘበት፣ የለም!!

  • @SelamHabtom-y3e
    @SelamHabtom-y3e 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁልም ኢንሱ ናቸው ኣንዲም ብቀየር ኣንዱ ብመጣ ሁሉም ኣንድ ዘፈን ነው ሚዘፍኑ

  • @legessewansamo5696
    @legessewansamo5696 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፕረዚዳንት ሳህሌወርቅን ማን ይተካቸው?
    እንደ እኔ ግምት የጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ እናት ፕ/ር ሀረገወይን አሰፋ ቢተኳቸው ጥሩ ነው ።

  • @DanielmishamoMikore
    @DanielmishamoMikore 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ABADULA GAMEDA

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ማለት ምንም ሚና የለውም።የቀረበለትን ይፈርማል በቃ።

  • @Abduወሎየው-u3s
    @Abduወሎየው-u3s 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ አነትክክል በዚህም አላችሁደ ቴክታክ ላይ ብቻ መስላችሁኝ ነበር 😅

  • @getahunhaileyesuse3273
    @getahunhaileyesuse3273 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መጽሐፍ ይፅፉ ይሆናል ። ከዛ ውጭ no more

  • @DegefeLodamo-fs4xv
    @DegefeLodamo-fs4xv 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ene nagn

  • @MotivatedInsights-h9h
    @MotivatedInsights-h9h 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Hack ladergew neber gn yeljoch abat endathon

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ😂😂😂

  • @saved1580
    @saved1580 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    1ኛ ተሰሎንቄ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁷-¹⁸ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
    ¹⁹ መንፈስን አታጥፉ፤
    ²⁰-²¹ ትንቢትን አትናቁ፤ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ፤
    ²² ከማናቸውም ዓይነት ክፉ ነገር ራቁ።
    ²³ የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።
    ²⁴ የሚጠራችሁ የታመነ ነው፥ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል።

  • @Lemishe
    @Lemishe 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኦአሮሙማው ስርአት የሰፊውን የኢትዮጵያ ህዝብ ስልጣንን ቀምቷል ኦሮሙማው አገር ከተማ ቀምቷል
    ስም ታሪክ ቀምቷል ቋንቋን በታሪካዊው በሰሜን
    በኢትዮጵያ በሰፊው አማራ ህዝብ ላይ ጭኗል
    ኢትዮጵያውያን ደም አጥንታቸውን ከስክሰው
    ያስከበሩትን ኢትዮጵያዊነትን ማንነታቸውን
    ከናዚ ከሚሶሎሚ በባሰ ጨፍልቀዋል
    ታዲያ የተከበሩ ሳህለውርቅ ዘውዴ
    ቢታፈኑ ማስፈራሪያ ቢደረግባቸው
    ምን ይገርማል ኢትዮጵያ በታሪኳ
    እንደዚህ ያለ ጥላት አጋጥሟት አያቅም
    ሳህለ ወርቅ በደንብ ስላወቁት
    መረጃም ስላላቸው በዚህ መንገድ
    ከዚህ ስርአት ተፋተዋል
    ይህ ስርአትን ማጋለጣቸው
    ለህዝብ መረጃ መስጠታቸው
    አይቀሬ ነው አራት ኪሎ
    የመሸገው በአብይ የሚመራው
    የምርኮ ስብስብ ነው ታሪክ
    ራሱን እየደገመ ነው

  • @HailuBerhanu-w1w
    @HailuBerhanu-w1w 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንድ ትልቅ የፖለቲካዊ ;ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እድኹም ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ልምድ ያለው ሰው ሆድ ባሰኝ ባርባር አለኝ ማለት ትንሽ ያሳፍራል::ያውም ጥቅስን ከዘፈን አፈላልገ !ሁሉም መደምደሚያ ዘፈን ነው ያሉም ይመስላል::

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብይ፣ይልቀቅልን

  • @Iskindir1
    @Iskindir1 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Marto alqaswa daiparam president amhara sineka qay masmer 😅😅😅 lelaw simot sigedal aysamum ayayumim 😅😅😅

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ደፂ

  • @fissehahailleul2580
    @fissehahailleul2580 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማንም ይሁን ማ ግሙ ብልጽግና መወገድ አለበት ስለዚህ አዲስ ፕሬዝዳንት ምናምን ብሎ ጨዋታ አያስፈልግም። ፋኖ ያቸንፋል።

  • @Iskindir1
    @Iskindir1 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Presidantwa marto alqas nasaw ...😂😅😅

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይግም፣ብልፅግ፣እርስበርስ፣ሊያጫርሰንነው፣ስጣኑን፣ይልቀቅልን፣ድል ለፍኖ፣ለጀግናው አማራ

  • @Ahmed-u7w1f
    @Ahmed-u7w1f 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Demeke mokonen president yihonalu😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @lubabnassirnassir9394
    @lubabnassirnassir9394 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንተ ለምን አትሆንም

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂