🛑መምህር ግርማ ማናቸው ?? የልጅነት ገጠመኛቸው (ክፍል 1)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena  4 หลายเดือนก่อน +6

    ወደማህበራችን ለመቀላቀል በግልም ለመወያየት ይህን ሊንክ ተጠቀሙ
    t.me/getemegn12

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ስለ አባታችን እኮ ቃል የላንም, እርሱ የሰጠን እግዚአብሔር ብቻ ስሙ ይመስገን አሜን ❤ ሌላ ቃል የላንም ❤❤❤❤

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @bahrnshwolde2894
    @bahrnshwolde2894 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለሂትን ቃለበረከትን ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🎉

  • @ተፈስሒማርያም
    @ተፈስሒማርያም 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም የምንወዳቸው መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @yenantw21
    @yenantw21 4 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ለአባታችንም እግዚአብሔር አምላክ እደሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን እግዚአብሔር ።

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ 🎉🎉🎉 ❤❤❤ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HamidAlo-yl7qe
    @HamidAlo-yl7qe 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜንአሜንንን

  • @BamaAbrham
    @BamaAbrham 4 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ አባታችን እግዚአብሔ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይመስገን ጌታ እድሜ ዘመናቸውን ጤናቸውን አብዝቶ ይባርክ ። ብታይ በጣም የምወዳቸው አባቴ ናቸው በአካል አግኝቼአቸው አላውቅም ድሮ ሲዲያቸውን በማየት አሁን ደግሞ በሶሻል ሚዲያ እከታተላቸዋለሁ ከእግዚአብሔር ጋር የመኖርን መንገድ ተምሬባቸዋለሁ ስለእሳቸው ❤❤❤

  • @ሜዲዕቛር
    @ሜዲዕቛር 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኛ እንቁ ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ከክፊ ትጠብቅህ ውድ ወንድሜ መልኣከ መንክራትግርማ ወንድሜ ረጅም ረጅም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስትልን የዚ ዘመን ሃዋርያ❤❤❤❤❤❤

  • @kirubelamanuel
    @kirubelamanuel 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እንደምወዶት የኔ አባት እድሜዎ ይርዘም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @mesirtwerku2226
    @mesirtwerku2226 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወትን ያሰማልን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @hopefull-f4r
    @hopefull-f4r 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሄር ይመስገን እኚን አባቶችን ለሰጠን እኛ እኮ ታድለን መጠቀም አቃተን እንጂ ማስተዋልን ያድለን

  • @DfFfg-z4j
    @DfFfg-z4j 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወትንያሰማልን ወድማች ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ልን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ❤❤❤

  • @HamidAlo-yl7qe
    @HamidAlo-yl7qe 4 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 4 หลายเดือนก่อน +3

    የተግባር ክርስትና በመምህር ግርማ ❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ እምለው ግን ሁል ግዜ አሚሪካ ሲሔዱ ፈተናው ብዙ ነው እውጪ ያላችሁ በሙሉ ጸልዩ አደጋው ብዙ ነው

  • @MebratgebruGenresilasie
    @MebratgebruGenresilasie 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂዎት ያሰማልን ወልድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiovib4426
    @ethiovib4426 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ቀጣይ ላክልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህና የ ኣባታችንም እድሜና ፀጋ ያብዛልን

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal 4 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን የሳቸዉን መፅሀፍ የት ነዉ የማገኘዉ

  • @Samsunga13-mn7ll
    @Samsunga13-mn7ll 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትን ያስማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን 👏👏👏

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም፡ደስ፡ይላል❤❤❤❤❤

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ነው❤❤❤❤

  • @martha1097
    @martha1097 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋነው ያብዛልህ በርታልን ❤❤❤❤

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @heymiTadele-xk5fc
    @heymiTadele-xk5fc 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጠዋት አዳምጠዋለሁ 👋

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 4 หลายเดือนก่อน +1

    የባሌ፡ጎባ፡ሰው፡ናቸው፡እንዴ፡አባታችን❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 4 หลายเดือนก่อน +1

    አተራረክህ፡በጣም፡በጣም፡በጣም፡በጣም፡አብሮ፡ያኖረኛል፡❤❤❤❤❤

  • @rjejrjd5420
    @rjejrjd5420 2 หลายเดือนก่อน

    😊😊

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ፡የዛ፡የደግ፡አገር፡ሰው፡ናቸውን❤❤

  • @Sumeyaadem
    @Sumeyaadem 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እህቴ😢

  • @adeyabebatesfaye5315
    @adeyabebatesfaye5315 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ere kety kifil pls pls tolo yilekekilen

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rehawa
    @Rehawa 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ቀጣዩን

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም፡ወንድሜ፡እንድት፡ነህ❤❤❤❤

  • @gjgbjryihu9656
    @gjgbjryihu9656 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethio_healing_mind
    @ethio_healing_mind 4 หลายเดือนก่อน

    ክፍል 2 ቆየ እኮ

    • @Tegbarawi_kerestena
      @Tegbarawi_kerestena  3 หลายเดือนก่อน

      😁ይቅርታ ይገባኛል ምን እያሰብኩ እንዳለው አላውቅም

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤