🚀የመጨረሻችን ነው! ምን አይነት ስጦታ ጠብቃችሁ ነበር? (እናቴ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 235

  • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
    @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 10 หลายเดือนก่อน +90

    የኔእናት😢 የአሊእናት ሀዘኑ ጎርቷቸዋል አይይይይ አሊአደራህን እናትህን በየሳምንቱ ፈቀዳት😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣምያስታውቃሉአላህጥናቱንየስጣቸው🎉🎉

    • @ZeibaHussan
      @ZeibaHussan 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔምአባት የመጨረሻይቱ ያመት ልጂ ሆና ነው የሞተብን እናቴ 7 ልጂ ብቻዋን አሳደገቺን የመጀመሪያው 6ኛ ክፍል ነበር ገና አባቴንም ለጀነት በልልኚ ጀሊሉ እናቴንም አላህ ጀዛዋን ይክፈልልኚ ወላሂ የአባት ሞት ለናት ከባዲ ነው😢😢

    • @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ
      @ልማርለድኔወሬለምኔ-ገ7ቐ 10 หลายเดือนก่อน

      @@ZeibaHussan የኔውድ አብሽሪ አባትሽን አላህጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው እናትሽን እድሜእናጤና አብዝቶ ይስጣት😢💔💖

    • @kedija3825
      @kedija3825 10 หลายเดือนก่อน

      ምን ሙቶባት ነዉ

    • @محمدخالد-ي8ج6ح
      @محمدخالد-ي8ج6ح 10 หลายเดือนก่อน

      አወ በጣም ያስታውቃሉ የአላህህ እላህ ያበርታቸው ወላሂ እምባየ ነው የመጣው በፈት ድቡሽቡሽ እያሉ ነበሩ❤

  • @seadahabesha2943
    @seadahabesha2943 10 หลายเดือนก่อน +17

    ሌላ ደህና ልብስ ገዝታችሁ አስደስቷቸው እና ደሞ ወደቤታችሁም ያመጣችሁ እረፍት አድርጓቸው ከምር ሀዘን ከባድ ነው እናተም ሳትቆዩ የሄዳችሁ ዘይሯቸው

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 10 หลายเดือนก่อน +13

    ማሻ አላህ ❤ሰአዲ አንቺም ተባረኪ እንደዚህ ሂዶ መዘየር አጅር አለው ❤ አሊ አንተም እናትህን ተንከባከባቸው ሀዘን ከባድ ነው እህት ወንድሞችህን ጭምር አንተ ታላቅ ስለሆንክ የሁሉም ሀላፊነት አለብህ❤❤❤❤

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 10 หลายเดือนก่อน +12

    የአሊ እናት ጥርሷ ሲያምር ማሻ አላህ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይሰጥልህ አሊ

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 10 หลายเดือนก่อน +19

    የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር ሰአዲ ጎበዝና ንፁህ ልብ እንዳለሺ ነዉ እኔ አብረዉኝ ሁነዉ በሌላ ቋንቋ ሲያወሩ የሰደቡኝ ነዉ የሚመስለኝ ጎበዝ ነሺ

    • @KwKw-bt6od
      @KwKw-bt6od 10 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂ቱ፣ያቺስ፣ከፋ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 10 หลายเดือนก่อน

      ውነትምከፋአደትነውከሰውየምትኖሪውታዳ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 10 หลายเดือนก่อน

      ሀሀሀ እኔም ብሞት የሌላ ቋቋ የሚናገር አላገባም ስል ወሎየ አገኜሁ

  • @ወሎየነኝየወልዲያልጀ
    @ወሎየነኝየወልዲያልጀ 10 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እናት ኡሚ ባለቤታቸውንም አላህ ይርሀማቸው እናት ሁሌም ትሳቅ ❤❤❤❤

  • @feruza2537
    @feruza2537 10 หลายเดือนก่อน +17

    አሊ እናትህ ማሻአላህ ናቸው ግን እቤትህ ቀጣይ እቤትህ ጋብዘህ ሰፕራይዝ አድርገህ ልቀቅልን እናት አንድ ነች መተኪያ የላትም እናት እናት ነች ❤❤❤ ሀቅም አለብህ

  • @አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘ
    @አባቴንናፋቂ-ቘ1ጘ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አሏህ አሊ እናትህ ታምራለች እናት ያላችሁ ተተቀሙበት እዳለዲሙ እኔም ለልጄ እዲቆይላት ዱዓ አረጉልኝ

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ
    @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ 10 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ እናት ሀዘን አድክሞታል አላህ ይጠውል ኡምርሀ አሊ ጠብቃቸው😢

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 10 หลายเดือนก่อน +4

    በኞም በወሎ የመጀመሪያ ልጅ ሚስት አለማየሁ ማድቱ ትባላለች አሊ ለናትህ ርጅም እድሜ ተመኝሁ ግን የአሊ አያት የሞቱት ቡታታ ግዙልኝ ያሉት ምግዜም ይናፍቁኞል አሏህ ይራሀማችዉና. አያቴን ይመስሉኝ ነበር 💔😭

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 10 หลายเดือนก่อน +4

    ለሁለተኜ ስኬዱ ለአዬቶቹም ግዙ ልብስ የናቱ እናት ያባቱ እናት አሉ ሴህ ለነሱም ግዙ ደስ ይላቸዋል ❤❤❤❤❤

  • @userzy-u
    @userzy-u 10 หลายเดือนก่อน +8

    አሊ እናትህን ተንከባከብ የእኔ እናት ቆንጆ ነወት በዛላይ❤❤❤❤

  • @አለህወኪልአለህወክል
    @አለህወኪልአለህወክል 10 หลายเดือนก่อน +10

    ሰአድ ወላሂ ጎቦዝናሽ ልክ እንዳ ሴት ልጃህ ቃልጣቃልጣፍ አላህ ያክብሪሽ

  • @ktube8920
    @ktube8920 10 หลายเดือนก่อน +16

    ሀዘን የያዘው ሰው 😢😢

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰአዲ የአሊን እናት ሁዘን ጎድቶቸዌል ከአሊ በላይ ሆነሽ ተንከባከቢዬቸው እንደናትሽ አርገሽ እያቸው❤❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ እናት ጠቁረዋል ሀዘኑ ብቸኚነት ይሰማቸዋል

  • @JhhJhv-ek7ts
    @JhhJhv-ek7ts 10 หลายเดือนก่อน +14

    ያሊ እናት ስታምር የኔ እናት አላህ ያበርታት ለልጆቿ

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወዛቸው ሲያምር የአሊ እናት ሲያምሩ

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ. አላህ. ይጨምርልሽ ሰአዲ ❤❤❤❤. የአሊ እናት በጣም አዝነዋል. 😢😢😢😢. አሊ በሰምት እየሄድክ ዘይራቸው እናትህ. ወንድሜ ❤❤❤

  • @mbet1840
    @mbet1840 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሳአዲ ፈጣሪ ይባርክሽ በጣምቅን ልጅ ነሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ውዴ እማማ ሀዘን ጎድቶአቸዋን እየሄዳችሁ ልክ እንደ አሁኑ ማየት ያስፈልጋን❤❤

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሳአዲዬ የኔ ወርቅ አላህ ይቀበልሽ የረብ የኔ ማር የሆሽ ልጅ የአሊ እናት 😢አሳዘነችኝ ወላሂ ባሏን አታ ብቻዋን ሀዘን ጎድቷታል ያአላህ❤😢😢😢

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ የአሊእናት ታምራለች በዛላይ ገና ወጣትናት የዚህሁላልጆች እናት ሳይሆን እህታቸው ነው የምትመስለው ለቤተሠቡ በሙሉ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ አባትህንም አላህ ይራህማቸው።

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሜዳው ደስ ሲል ወላ ሰጥ ያለ ነው ከብቶቹ ደስስስ ሲሉ❤

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 10 หลายเดือนก่อน

    የወሬጥማት ተመልሸመጣው እድሜከጤናጋ ለናትወች የኔናት ያሊናትንሳይእናቴን አሰብኩ ለኛብለው የማይሆኑትየለምእናት ወች አለማየሁ የመጀመሬልጅ ቀጥላያለችው ማሪቱ በቃእኔምአለማየሁነኝ

  • @fydur360
    @fydur360 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሳአዳ ሲላ እርጉዝ ነሽደ ማሻአሏህ።

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኮሜት መጣፍ አሎድም ግን የኸን አይቸ አላልፍም ሠአዳየ የኔ ልዩ እህትአላህ ነጀዛሽን ይክፈልሽ አሥደሠትሽኝ አማትሽ ቤት ጉድ ጉድ ሥትይ ሠሞኑን የተለቀቀዉ ቢደወላይ ደሥ ብለሽኛል ማማየ

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አሊ እናትህ ቆጅዬናት ልጅናት አላህ እድሜናጤና ይስጥልን ለናቶቻችን አሚንንን❤😘

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ሳአዲ መከባበር በጣምደስይላል መለየት ክፉነው

  • @Banchu-dz8vw
    @Banchu-dz8vw 10 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ያሊ እና በጣም ያምራሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ያምራሉ የምር

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ሰላምነቹሁልኝ አብሺሩ ሳአዳ ቋንቋውን ስላምትችል ነው መስል ሀያ ሀያ ሀያ ሀያ 😂😂የምትለው ሌላ መልስ የላትም በሰላም ግቢ ነው ያሎት መሰል

  • @lulu-fy7gs
    @lulu-fy7gs 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት አላህ ብርታቱን ይስጥሽ የአባት ሞት ከባዲ ነዉ የደረሰበት ያዉቀዋል

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 10 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ እህትህ ነው የሚመስሉት እናትህ እዲሜና ጤና ይስጥልህ ወዲም አሊ

  • @أمحذيفة-ر3ك
    @أمحذيفة-ر3ك 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኪ አሏሁ ኸይር ስአዲየ የኔናት ያሳዝናሉ

  • @ftmhf6868
    @ftmhf6868 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 10 หลายเดือนก่อน +7

    የአሊ እናት ሲያምሩ ማሻ አላህ❤ አደራ አሊ እናትህ ካሉ ተንከባከባቸዉ የኔ እናት

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ የገጠር ሰው እኮ ገራገር የዋህ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @ቤትአሊ
    @ቤትአሊ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ አለይኩም አሊ እናትህን ሣይ እናቴ ትዝ አለችኝ እኔም አባቴን በቅሪብ ነው በስደት ሆኔ ያጣሁት መቸም የሞተጋ የሚሞት የለም ያሉት ጋራ ደህና ያሪገን ግን ሀዘኑ ልሪሣውም ቢባል አይረሣም ያወቀ ያቀዋል አላህ ሶብሪ ይስጠን በስ😢😢😢😢

    • @gutshu
      @gutshu 10 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢

  • @FatimaFatima-i3n7n
    @FatimaFatima-i3n7n 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሀዘኑሥብርአርጎቸዋል😢😢
    የኔናትአላህያሠብራቸዉ
    ማሻአላህደሥሢሉየሀገርቤትሠዉ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 9 หลายเดือนก่อน

    ዬኔእናት እየመጠቹ እየቻ እደይከፈቻው እናት ለዘለለም ትኑር❤❤❤

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ዳሙነኝ😄😄😄❤❤አሁን ናፍቀውኛል ወሏሂ ሥገባ እገባገባቸዋለሁ የኔ አማት❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ እህቴ በጣም ደሰ ይላል አላህየ አማቴን ጥሩ አርግልኝ ልክ እንደ እማየ😁

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 10 หลายเดือนก่อน +1

      🎉በተቻለሺ ጡሩ ሁኒ ሲያረጁ ፀባይ ይቀያየራል

    • @توكلالىالله
      @توكلالىالله 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂዉነትሺነዉእህትአማትናትዋናዉያገረማት

    • @Rabiayimam470
      @Rabiayimam470 10 หลายเดือนก่อน +1

      ያርግልሽ፣ግን፣አማትና፣ምራት፣አይጥና፣ድመትነዉ😂😂😂😂😂

  • @quite701
    @quite701 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አንቺ ላደርግሺው❤❤

  • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
    @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰአድ ያንቱ የናተ ተወዛገበች አሊ እናትህን አላህ እድሜዋን ያርዝምልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዲኡሙአዩብ
    @ሀዲኡሙአዩብ 10 หลายเดือนก่อน +6

    ሠአዲ እርጉዝናት ማሻአላህ

    • @MAHAMEDALI-fz5we
      @MAHAMEDALI-fz5we 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @saadaaragaomohe
      @saadaaragaomohe 10 หลายเดือนก่อน

      ትመስል አለች

    • @محمد-ع6ي4س
      @محمد-ع6ي4س 10 หลายเดือนก่อน

      መቸ አደገ ልጁ

    • @areazz1754
      @areazz1754 10 หลายเดือนก่อน

      መሰለችኝ 😂 አይይ ትዉለድጅ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂አይ ሰአዱየ ማሯን ነውየምፈልገውአላለችም😂😂😂 ግን ማሻአላህ የኔ ውድእህት አላህ ያስደሳችሁ❤❤

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዱአ ላረጋችሁልኝ ሁሉ አመሰግናሁ❤❤❤

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እናቴን መሳይ ስታምር😢😢😢 አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @fatum164
    @fatum164 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እናትህ ደስ ሲሉ አሊ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ስአዲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayoa-m2n
    @Hayoa-m2n 10 หลายเดือนก่อน

    ለማንኛውም እኮን በሠላምተመለሽ

  • @halimajsi4830
    @halimajsi4830 10 หลายเดือนก่อน

    Mashallhaa Tabarkallhaa rabbii isinniraa haa jalatuu❤❤

  • @Sa-un6dy
    @Sa-un6dy 9 วันที่ผ่านมา

    መሻላህ እርግዝናሽ ❤

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 10 หลายเดือนก่อน

    እረጅም እድሜና ጤና የኔ እናት አላህ ይስጥሽ አለማየሁ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 10 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አዘን ግደቶችዋል😢😢 አላህ ይሰብራችሁ

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل 10 หลายเดือนก่อน

    ወሏሂ ያሊእናት ሥታምር ትርሧ ይበቃል አሏህ ይጠብቅልህ አሊ አባትህን አሏህ የጀነት ይበላቸው እናትህን ተከባከብ😢

  • @hiwet639
    @hiwet639 10 หลายเดือนก่อน

    ማር መባል ነዉ እምፈልገዉ አላለችም መጀመሪያ ማር ሁነሽ መገኘት ነዉ

  • @RahmaRahma-bp8ws
    @RahmaRahma-bp8ws 10 หลายเดือนก่อน

    በአላህ .እኔዪልገባኚነገረ የሚዲያላይነወእደአጂረያለወነገረኚእስኪ ማለተ ሚዲያላይበይወጣአላህአለይምይልልእደ አይይይ

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 10 หลายเดือนก่อน

    አሊ እናትህን ጠቃቸው ተጎርተዋልኮ

  • @FatimaFatima-ft4es
    @FatimaFatima-ft4es 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻላህ ከብት ሞልቷል በኛጋ አጥፍተዋል አንዳንድ ያልቆረጡ ሰወች ብቻ ናቸዉ በማሰሪያ አንድ በሬ አንድ ላም የያዙት ዱሮ በኛ ጊዜ ጨረቃ አስመስለን ነበር የምጠብቅ አይ ጊዜ

  • @hshsjejwjw1257
    @hshsjejwjw1257 10 หลายเดือนก่อน

    እህ እኔም አማቴ ናፈቁኝ ወላሂ አለማየሁ የብኸር ልጀ ነዉ የሚሉኝ ስወዳቸዉ ወዱም ሤቲቱም ለኔያላቸዉ ፍቅር የተለየነዉ አላህዋየ አተበሰላም አገናኘኝ ያረብብብብ

  • @ZebaebrahimMesud
    @ZebaebrahimMesud 10 หลายเดือนก่อน

    ማሽአላህ ሰአዲ ሙሉ ሴት ነሽ ጎበዝ ጠካራ ነሽ በርቺ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ሰአዲና አሊ እናትህን አላህ ያቆይልህ ገናወጣት እናት አሉል የሀገረ ሰላም አባትህን ቢያሳጣህም ቀሪቤተሠቦችህንአላህ ይጠብቅልህ

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 10 หลายเดือนก่อน

    ጓበዝ ሰአዲ እኔም በአማቶቸ ተመርቄ ነዉ የመጣሁት😂😂

  • @halimajsi4830
    @halimajsi4830 10 หลายเดือนก่อน

    Miskinaa Afanii oromoo hin betuu sirtii barsisii 😅😅😅

  • @FatumaKsa-j1u
    @FatumaKsa-j1u 10 หลายเดือนก่อน

    አገራችን ደስ ሲል

  • @trr1069
    @trr1069 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለእናት ሺፎን ወይም ሀበሻ ቀሚስ ነዉ የሚሰጠዉ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 10 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ሂዳያ ይሰጣት አላወቀችበትም

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 10 หลายเดือนก่อน

    ያሊን እናት ሣይ እናቴ ትዝ አለችኝ ሀዘን ክፉ ነው አላህ ያበርታሁ እማየ አባትህንም አላህ ይራህማቸው

  • @ElhamSaeed-n5d
    @ElhamSaeed-n5d 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናትህ ሰትምረ አሊ❤❤❤❤

  • @zeherazehera3054
    @zeherazehera3054 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ የአሊ እናት ቆንጆ ናቸው ተንካባከባቸው አሊ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 10 หลายเดือนก่อน

    የኔናት አሏህ እረጂም እዲሜ ይሰጥሺ ቆጂየ ናት የአሊ እናት

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 10 หลายเดือนก่อน

    እኔግን የሁለተኛ ስልሆኩ ያይኔ ኑር😢ግን በስደት እያልሁ ሞቱብኝ

  • @adamia3883
    @adamia3883 10 หลายเดือนก่อน

    Tabarke ❤

  • @ZedSeid-pj6gz
    @ZedSeid-pj6gz 10 หลายเดือนก่อน

    እንደኔ ሆነ ሻል እኔም ኦረመኛምንምአልችልም
    የባሌቤተሰቦችኦሮሞናቸዉ

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ አይናማ አላህ እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @leratub6791
    @leratub6791 10 หลายเดือนก่อน

    አቤት ያለው በዶ ማሬት ያአላህ ኢዴት ደስ ይለል የገጠር ልጅ ስትሆን ኢደዚ ነው ያለው ውበት😍

  • @tube3507
    @tube3507 10 หลายเดือนก่อน

    ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የአሊ እናት ወጣት ናት ገና የኔ እናት አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስኝልህ
    ሰአዲ በሰላም ውለጂ ውዷ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 10 หลายเดือนก่อน

    እኔደሞ የኋላ እሼት ነኝ አለም አየሁ ይበልጣል ከማር ክክክክ

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 10 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ለምን እዚህ የማምረው ቤትህ አጥተህ አታስቀምጣቸወም እናትህን እናት ❤

    • @Tube-el1ew
      @Tube-el1ew 10 หลายเดือนก่อน +2

      አማትና ምራት መቼ ይስማማልና በዛላይ አማራና ኦሮሞ😅😅

    • @tebaa4177
      @tebaa4177 10 หลายเดือนก่อน

      እረ ቤታቸው ነው የሚሻላቸው የገጠር ሰው ቀየውን ለቆ አይሄዲም

    • @mekiyatube7369
      @mekiyatube7369 10 หลายเดือนก่อน

      @@Tube-el1ew እናትን ካለችነው መከባከብ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 หลายเดือนก่อน

      ያምሻል ልጅወቻዋጎረቢትወቻዋአካባቢውን ትተውንበረትኮአላቸው እደትጥለውይመጣሎ

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 10 หลายเดือนก่อน

    ቱ አሥተያየቷ ኤጭ ያማት መናጢ 😢😢😢

  • @zeinabjamal8108
    @zeinabjamal8108 10 หลายเดือนก่อน

    ሀያ በማለትጨረሰችው ክክክክወሬውን😂

  • @3TOybaYemer
    @3TOybaYemer 10 หลายเดือนก่อน

    እናቱንእሚወድ❤በላይክክክክክ❤

  • @aminat.9563
    @aminat.9563 10 หลายเดือนก่อน +4

    ስአድ ኦሮመኛ መልመድ አለባት የምትሉ በላይክ ሚስኪን ምን ብላትመልስ ተደናገራት

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኦረመኛ የከፋ ቋንቋ ነው አይለመድም እኔ ባቲ ኑሪያለሁ ግን አይገባኝም 😂አፋረኛ እልቁንስ እሰማለሁ አንዳንድ አወራለሁ

    • @الحمدالله-ش6غ3ض
      @الحمدالله-ش6غ3ض 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@Seadayemam-dr7lnልክ ነሽ በጣም ከባድ እና እረጅም ነው

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 10 หลายเดือนก่อน

    አይይይ ሀገሬ አሁንስ ናፈቀኝ፡መቼ ሞልቶልኝ ነዉ የማየዉ😢😢😢😢ይሄን ቦታ እያንዳንዱ አቀዋለሁ ፡ጎረቤት ነን ከኦሮሞቹጋ

  • @Faeza852
    @Faeza852 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂እኔ ማሯን ነዉ የምፈልገገዉ😅😅😅😂😂😂

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 10 หลายเดือนก่อน

    አናትያላችውአደለኛናችሁበሂወትአያሉየቻላችሁትንአራጋችውአስደስቱሀባይብአኔዛሬላይየሰውቀናተኛነኝግንአልሀምዱሊላሂአላህሁሉምበ
    አላህፍቃድነውአላህይዘንላችውአናትምአያትምየለኝ

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ቐ9ደ 10 หลายเดือนก่อน

    ቁርጥ የአባቴን እህት የሚመስሉት ልቤ ድንግጥ አለ😢

  • @ሰሚራወሎዬ
    @ሰሚራወሎዬ 10 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍ የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጥልኚ 😢😢😢😢😢😢

  • @saamphone9045
    @saamphone9045 10 หลายเดือนก่อน

    ሰአዲ ሀያ ሀያ አበዛሽ ምድንነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bortokankader3006
    @bortokankader3006 10 หลายเดือนก่อน

    መረሻ አላህ

  • @ሰአዳ-ቸ5መ
    @ሰአዳ-ቸ5መ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰአድ ጎበዝ

  • @naaammmm225
    @naaammmm225 10 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ ሰአድ እርጊዝ ነሽ መሰል 🎉🎉

  • @ShamsAjman-ro4rs
    @ShamsAjman-ro4rs 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ናት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 10 หลายเดือนก่อน

    አይይይ የአሊ እናት ኡፉፉፉ አዘተኛ ናትኮ አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ባለቤትሽንም የጀነተል ፊርደዉስ ይበለዉ የባል ሞትኮ ወላሂ በጣምምም ከባድነዉ 😢😢😢😢😢😢

  • @DUNYA55-p3n
    @DUNYA55-p3n 10 หลายเดือนก่อน

    ሳአዲ አላህ ይጨምርልሺ ትሁት ሴት ነሺ❤❤

  • @ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ
    @ዜድኡክትሙሀመድሰደተኛዋነ 10 หลายเดือนก่อน +2

    የአኢሊ አባት መቸ ነው የሞተው ገና ሰማሁ አላህ ይራህማቸው ሀገራቺንም ሰላም ያረግልን

    • @TUBE-zo2gn
      @TUBE-zo2gn 10 หลายเดือนก่อน +1

      በጦርነት ነው እኮየገደሉበት

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@TUBE-zo2gnአረ በጦርነትአይደለም

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 10 หลายเดือนก่อน

      ​@tewekeltuaellነው ተኩስ ነበር አንድ ሰሞንah6638

    • @توكلالىالله
      @توكلالىالله 10 หลายเดือนก่อน

      እኔእራሡአልሠማሁም

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 หลายเดือนก่อน

      ባለፈውጦርነትነው በቅርብነውየሞተው

  • @omnajat
    @omnajat 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ማሻአላህ🎉🎉

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 10 หลายเดือนก่อน

    ሜዳው ሲያምር

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 10 หลายเดือนก่อน

    ከስንት ጊዜ ቡሀላ አየሁት ዶቢ ምገዱ ዛሬ አልተሰራ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ሰአዲ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 10 หลายเดือนก่อน

    ሰአድ የኔ መልካም ❤ ደሞ ተሳደቡ ዛሬም እኔን😮

  • @Gurage4
    @Gurage4 10 หลายเดือนก่อน

    ሚሰኪን የኔ እናት እረጅም እድሜ ለእናቶች