🚀 የባሌ እናት እናቴ በዱአ አንበሻሸሹኝ ወንድ ወንድ ውለጅ ታይትል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024
  • የባሌ እናት እናቴ በዱአ አንበሻሸሹኝ ወንድ ወንድ ውለጅ
    አሊ እና እናቱ ተላቀሱ ግን ለምን?? #seadialitube#
    #seadialitube #prank #ethiopian #ኢትዮጵያዊ #ኢትዮጵያዊ #funny #habesha
    #ABአብርሽ AB tube አብርሽ ቲዩብ#jemalhussean #jemagalanza #jemalnejahmediaabelbirhanufetadailyethiopianews ኢትዮዜናሃበሻዜና ሰበርዜና

ความคิดเห็น • 469

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 10 หลายเดือนก่อน +65

    ጎበዝ ሳአዲዬ የኔ ወርቅ ላንቺ ቃል የለኝም የኔ መልካም እህት አላህ ይቀበልሽ አደራ ምግዜም ካድሚያቸው ነገ በሙሀመድ ሚስት በኢያድ ሚስት ታገኚዋለሽ የኔ መልካም አንቺ አቃለሁ ምርጥ ሚስት እንደሆሽ አላህ ይጠብቃችሁ ያአሊን እናት ደግሞ አላህ በጤና በፍቅር በደስታ ያሩራቸው ባሏን ነው ያጣችው የልጆቾን አባት ከባድ ነው😢😢 በሉ ላይክ ላይክ እያረግን እናበረታታቸው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍💗💗💗💪

  • @foziabn5340
    @foziabn5340 10 หลายเดือนก่อน +128

    ሥደተኛ እህታችሁነኝ ወባ አሞኛል በሥደት😭😭😭ዱአና ጠሉት የመዳም ቅመሞች አረጉልኝ

    • @Rahma-td6er
      @Rahma-td6er 10 หลายเดือนก่อน +2

      አብሽረ ዉደ እኔም እዳችዉ ችግረ ዉሰጥ ነኝ ወላሂ😢😢

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy 10 หลายเดือนก่อน

      ሀኪምቤትሂጅ

    • @abdulla3678
      @abdulla3678 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽእህቴ

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 10 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያሽርሽ

    • @meditube226
      @meditube226 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ እህትዋ ላበእሰ ጠሁራ አላህ ያሽርሽ አላህ ይንቀልልሽ አዴራውን ክፉ አይንካሽ አይዜሽ ትሽሪያለሽ ረበና ይሽፊኪ

  • @SebrinaTube-
    @SebrinaTube- 10 หลายเดือนก่อน +13

    አሊ ትንሹ ወንዲም ተንከባከበው. ያሳዝናኛ. የቲም ልጂ ማየ😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 10 หลายเดือนก่อน +42

    ሰአዲየ የኔ ቆንጆ ታምራላችሁ ወላሂ አላህ በመሀከላቹ ፍቅርና መተዛዘኑን ይጨምርላቹ 🎉

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 10 หลายเดือนก่อน +20

    አሊ እናት ልጅ ነትኮ ማሻአለህ አለህ ያቁይልክ የሁሏችንም ያራብ😍😍

    • @Faeza852
      @Faeza852 10 หลายเดือนก่อน

      አያቶቹም ገና ናቸቸዉ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 หลายเดือนก่อน +8

    በቃ ባላት የምትወድ ሴት ቤተሰቡን ሁሉን ነገር ትወዳለይ ጎበዝ ሰአዲ

  • @zzzz8346
    @zzzz8346 10 หลายเดือนก่อน +12

    አሊእኮዘረኝእደለምምርጥኢትዮጵያነው❤❤

  • @HalimaWonfraw
    @HalimaWonfraw 10 หลายเดือนก่อน +14

    ማሻአላህ የኔ ዉድ ስአድ ጀግኖች በርቱ በናት ባባት መመረቅ መታደል ነዉ ሁሉም እናት አድ ነዉ

  • @SelmanSeid-ip5wk
    @SelmanSeid-ip5wk 10 หลายเดือนก่อน +13

    ማሻአላህ በናትና ባባት የተመረቀ ወድቆ አይወድቅም አሊ ብዙ ለውጥ አይተናል ቤትም አሰርታሃል ጎበዝ ያባት ምትክ 👍👍❤️

  • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
    @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 10 หลายเดือนก่อน +20

    በል ቤታቸው ስራ ለራስህ ፏ ብለህ እየኖርክ አይከብድም ቀድመህ ነበር የሳቸውን መስራት የነበረብህ አይ ወንድ ልጅ እኛ ነን እኮ የራሳችንን ሂወት ትተን ለነሱ የምንኖረው😢 በተረፈ በርቱ

    • @እናትአለሜእወድሻለሁ
      @እናትአለሜእወድሻለሁ 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ የሚያናደኝ ነገር ቢኖር እናትና አባት ሌላ ሂይወት እየኖሩ ልጅ ፏ ብሎ ሲኖር ያናደኛል የምር ብቻ ገጠርም ሰለሆኑ ብዙም አይደለም

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 10 หลายเดือนก่อน +2

      ምናነሳቸዉ የገጠር ሠዉ ተዝህ በላይ ማን ይሰራለቸዋል እምታሽቃብጡት ጉድ እህግዜ የናተ የዝህን ያህልኳ የላቸዉም ተዝበላይ ግብ አይገነቡላቸዉ ያምራል ለገጠር ሠዉ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 10 หลายเดือนก่อน +4

      እበፈጠራቸሁ ቪደወ እሥከመጨረሻወ እዬ የሄዱቀን የሠሩትን ቪደወ አዪ ቤታቸወን እእሥረቶቀለብም እያሠቀባነወ ግቡና እዪ እፍፍ ሠወ ለመተቸት ባትቸኩሉ ምንአለ

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@FatimaFatima-fg1bq በጣም ያሽቃብጣሉጅ ጅብሰም አሥርቷል እያሥተካከለነዉ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq 10 หลายเดือนก่อน

      @@SxB-gz3mt በትክክልእህቴለወሬመሮጣቸወይገረመኛ

  • @medireyu2731
    @medireyu2731 10 หลายเดือนก่อน +15

    ማሻአላህ ሰአዲ አማትሽን ስታከብሪ ልጅ ይወጣልሻል

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 10 หลายเดือนก่อน +12

    እጀራሽ ሲምር የኛባለሙያ ሴት❤❤❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 10 หลายเดือนก่อน +13

    ዋዉዉዉዉ ደስስትሉ አሊና ሰዲዬ ዘማናቹን ሁሉ በደስታኑሩ አቤት እማማ ደስስሉ❤❤❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 10 หลายเดือนก่อน +7

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ጎበዞች ፍራሽ ግዛላቸዉ ለናትህ አሊ ወድማችን ኦናት በሂወት እያለች መካደም ጥሩ ነዉ በተረፈ እወዳችኋለሁ

  • @Alhamedulilah651
    @Alhamedulilah651 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ አሊ አባትህን አላህ ጀነትን ይወፍቅልህ ከረሱል ስ አ ወ ጎረቤት ያርግልህ ለቤተሰቦችሁ ሰላም ደስታ ፍቅርን ይወፍቅልህ ሰአዲ ደሞ ጎበዝ የሰው መውደድን የቀኝ መንገድን አላህ ይወፍቅሺ ልጆቻችሁ ይደጉላችሁ እርዝቃችሁ ሰፋ ያለ ይሁን ያረብ በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤

  • @እሙአይመንyoutube
    @እሙአይመንyoutube 10 หลายเดือนก่อน +15

    ይቺን ኮሜት የምታነቡ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ የእረፍት እንጀራና ሙሉ አፊያ ከጤና ጋር አላህ ይወፍቃችሁ የስደት ሂወትን በቃ ይበላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ኢሸአላህ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 10 หลายเดือนก่อน +4

    አሊ እናት ረጅም እድሜ ያቆይልህ ያረብ❤❤❤❤❤ሳይረፍድባቹ እናት ያላቹ ተከባከቡ❤❤❤

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ ሰአድ አሊ ስታምሩ ከፋሚሊ ጋር 🎉እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 10 หลายเดือนก่อน +5

    ስአዲየ የኔ ንግስት ገጠር ፍቅርእኳነን ወላሂ
    ምንም ባለን የምንኖር ህዝቦች ነን

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻ አላህ ሰአዲየ ❤እንደዚህ ካድሚያቸው የኔ ውድ አማት የመረቀቻችን ምራት እድለኛ ናት

  • @ሀዲኡሙአዩብ
    @ሀዲኡሙአዩብ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ አማቱን የሚስደስት ሰው ደስ ይለኛል አላህ ይስጥሽ ሰአዲ 😊

  • @kamilatube8553
    @kamilatube8553 10 หลายเดือนก่อน +9

    ማሻአላህ ሰአድ ከአማቶቺሺጋ ታምራላቺሁ ❤❤ እድሜና ጤና ይሰጣቺሁ ዘረኝነትን አላህ ያጥፍልን የገጠር ሰው የዋህ ነው

  • @ARITi01
    @ARITi01 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሰአድየ የኔ እህት እረከቦት ከኔ ሲነዉ ግዝና ለረመዳን ሰርፕራይዝ አድርጊያቸዉ በአላህ

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ ሰአዲ ምራት አትመስሊም አቀራረብሽ እነሱጋር የምትኖሪ ነው የምትመስሊውበጣም ታምራላችሁ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
    @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሠአድየ የሴት ልክ ወላሒ ሥወድሺ ልባም ባለሞያ ቆጆ ፍቅር ነሺ እኳ ሀቂቃ

  • @ktube8920
    @ktube8920 10 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ እናት እናትህ ሀዘንተኛ መሆኗ ታስታውቃለች 😢😢 እናቴን አየኋት በናትህ ውሰጥ አባቴ ሙቷል አመቱ 😢😢

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 10 หลายเดือนก่อน

      አይ ሞት

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 10 หลายเดือนก่อน +7

    እናትህ አሳዘነችኝ አላህ ይሶብርሽ እኔ አባቴ ሞቶብኝ የቲም ነኝ የአባትን ሞት የደረሰበት ያውቀዋል አባት ሰብሳቢ ነው😢😢😢

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 10 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክክልልልልወላሂ እኔም ኤዳችውነኚያውምበልጅነቴ ግን እናቴምንምሳታጎድልነውያሳደገችንብቻዋን

  • @rameshshah8861
    @rameshshah8861 9 หลายเดือนก่อน +1

    Umrii dheeraa haadha keenyaaf❤❤❤Ali garuu😢😢maalif Afaan bareedaa kana oso dubattuu hin dhageenye???

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ብል አፊያ ሰአዲ ባለ ሙያ ❤❤❤❤. የኔም እህት ኦሮም ነው ያገባችው እሳን ሊጠይቃት ስመጡ ዝም ዝም እሳ ምንም ሮመኛ አትችልም. በጣም ትቸገር ነበር. 😢😢😢. አሁን ግን ለመደች. ባል ኦሮመኛም አማረኛም ይችላል አሁን ልጁቹ ይፍጩቴል ይሄ ኦሮመኛ ማሻአላህ. እኛ ቤቴም ስመጡ. ጎረቤታችን ኦሮመኛ ስለምትችል እሳ እንጠሬለን ሊዙይሩን ስመጡ ወላሂ ከባድ ነው ቃንቃ አለማውቅ.

    • @Eman-if8od
      @Eman-if8od 10 หลายเดือนก่อน

      Beka enen terng se metu lelaa gize

  • @racmahhusan5519
    @racmahhusan5519 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሰአዲዬ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
    እንጀራሽ ባለሙያ መሆንሽን ያሳያል 😂😂👍❤❤

  • @ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ
    @ኩንፈየኩን-ጨ8ዀ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻ አላህ ያአሊ እናት ደስ ሲሉ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣቸው ሰአድም ማሻ አላህ እነሱን እዳስደሰሽ አላህ ያስደስትሽ የኔ እህት ❤❤❤

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ የገጠር ሰዉኩ የዋህ ነዉ ሢመርቆ ሁደ ይመርቅ ይላሎ በጣም የዋህ ሰለሁኑ አሊ አላህ አባትህን ጀነት ፍርዱሰ ይወፍቅለህ ያሎትንም አላህእርጀም እደሚ ይሰጥለህ

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያው ቢያደክምም እኛ የማናየው ልፋት አለው ግን ጀግና ሴት ነሺ ትችያለሺ

  • @ahmada9404
    @ahmada9404 10 หลายเดือนก่อน +13

    ማሻ አላህ በዝህም ደስታን በአኪራም ጀነትን ይወፍቃችሁ ❤❤❤❤

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻአላህ ወላሂ የአሊን አባት የገደልክ ሰው አላህ የጅህን ይስጥክ ብዙየቲም ትተውነው የሞቱት አላህ የጀነት ያርገው ቤተሰቦቹ በጣምአሳዘኑኝ የአላህ እዝነት አይለያችሁ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 10 หลายเดือนก่อน

      ሠዉ ነዉ ወይ የገደላቼዉ እኔ ኮሜት እያነበብኩ ሠማሁ እንጂ አላዉቅም ነበር⁉

    • @add9654
      @add9654 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃልአወ ውዴ ስውነው

  • @ሠሙቲ-በ9ጨ
    @ሠሙቲ-በ9ጨ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰአደ የኔ መልካም ❤❤❤ ሰው ቀርቦ ነው ማየት ለካ የኔ መልካም ኑሪልኝ ሳይከፋሽ❤

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላሀ አሊ የአያቶች ሀብታም ነው እኔ አያቶቼን አልደረኩባቸውም

  • @LeylaTariku
    @LeylaTariku 10 หลายเดือนก่อน +8

    ያሊ እናት የወደዳቸው እደዴ ፈገግታወ ወሎየነት አማቴን መሠሉኝ❤❤❤❤❤❤

    • @rhamethabtemuyoutube7632
      @rhamethabtemuyoutube7632 10 หลายเดือนก่อน +3

      በጣምያምራሉ

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 10 หลายเดือนก่อน

      @@rhamethabtemuyoutube7632 በጣም

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ደስ ሲሉ አሊ ቤተሰቦችክ አላህ ይጠቦቅልክ ያረብ አግብቼ ከባሌ ጋ ገጠር መሄድ ነው ምኞቼ ግን ባሌ ገጠር ከሆነ ነው የኔ ቤተሰቦች ሁሉም ከተማ ናቸው ሰአዲም ማሻአላህ ጎበዝ ቀጥይበት እናቱን እንደእናትሽ እያቸው

  • @sofiahassan-wu1qy
    @sofiahassan-wu1qy 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻአላህ ቢልአፊያ መወለድማገጠርነው ሁሎነገር ነፍነው ሰአድቅመምኮነሽ ያሊናት ገናልጅናቸውበዛለይ የልጅወችሀላፊተጣለበት አላህያበርታሽ አስተርጎሚአሊ አሊሴትምውለዱተብላለችንገራት ❤❤❤❤

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ነሸ ሰአዳ ኡኡፍፍፍፍ መቸ ነው ሀገሬ የምገባው ኦሮሞኛ እቢኩ ሰአዳ😅😅😅😅😅😅

  • @AhmedEsmael-g4k
    @AhmedEsmael-g4k 9 หลายเดือนก่อน

    ሰኣዲ ምድያሽ የምራል ቀጥይበት እልህ ረጅም ዑምር እስከነ ዓፍየና በረካ ያርግልሽ

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ሥታምሩ እኛልም ቤተሠቦቻቺንንም ለዚህ ያብቃን ያብቃልን ያረብ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 9 หลายเดือนก่อน

    አላህየ፡ይሄንየዋህ፡ህዝብ፡ሠላምአርግልን

  • @ARITi01
    @ARITi01 10 หลายเดือนก่อน +5

    ማሻ አላህ ስአድ ጉበዝ ዛሬ ተደስትኩብሽ ወላሂ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 10 หลายเดือนก่อน +13

    እንደዚህ ከቤተሰብጋር ሰብሰብ ማለት እንደናፈቀኝ❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ሰአዱ አላህ ያክብርሺ እየሄደሺ ጠይቃችው ያሊ እናት አሳዘኑኚ አላህ ይሰብራችሁ 😢❤

  • @የአሏህ
    @የአሏህ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ በጣም ታምራላችሁ አሏህ እድሜያቸውን ያርዝምላችሁ የነሱንም የናተንም ሰአዲየ እስኪ እኔ ትንሽ ልተናኮልሽ የኔ ቆጆ ለምን ቆመሽ አጎብሰሽ አሚን አትይም 😅😅 ደግሞኮ አጎብሰሽ አሚን ብለሽ በሆን ፈተዋ ትሰጭነበር 😅😅

  • @seada6206
    @seada6206 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘረኞች 🤛🤛🤛🤛🤛ሰአዲ ❤አሊ ኢትዮጵያዊ ይመቻችሁ

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠአድየ አች እነሱን ላስደሠሺዉ እኔ ደስ አለኝ ወላሂ የኔዉድ ተባርኪልኝ ❤❤

  • @toyba-qi9ol
    @toyba-qi9ol 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጣቸዉ ተጠቀሞባቻዉ ትልቅ ሰዉ ደግነዉ

  • @makeyagirsha6329
    @makeyagirsha6329 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ali harmee tee jabeessi du'ayii irra fudhuu manalee sirresif saadin bay'ee nama gariidha garuu afaan barsisi❤❤❤

  • @ወሎየነኝየወልዲያልጀ
    @ወሎየነኝየወልዲያልጀ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አይለያችሁ ስታምሩ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት አሊ ኦሮምኛ ስታወራ ሲያምርብህ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰአድየ የኔ ሴት ባላይ ቅመም እኮ ነሽ አላህ ይቀበልሽ የኔ ባለሙያ

  • @Defend202
    @Defend202 10 หลายเดือนก่อน

    ሳአዲ የሴት በላይ አሊ እዲሜአቸውን ያርዝምልህ

  • @hnan-qw7sd
    @hnan-qw7sd 9 หลายเดือนก่อน

    ሰኣዲ የሠው ወርቅ ነሽ ወላህ እጅሽ ይባረክ በረካሁኝ የኔ ቆንጆ ኣላህ ይጨምርልሽ ደሥሥትይ 🥰🥰 ኣላህ በዱኒያም በአኼራም ያሥደሥትሽ❤

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወላሂ የገጠር ኑሮ ደስይላል❤❤❤❤❤❤

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ስታምሩ❤👍 የገጠርሰው ሢሆኑ ሁሉነገርያምራል እኳንምየገጠር ልጅሆኩ ያውም አማራ ሳይት ❤

  • @RukyeahmadMuhamad
    @RukyeahmadMuhamad 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ደስትላላችሁ እኔ የናቴ በሽታ እያስጨነቀኝ ባሌ ቤተሰቦቸን አላከብርልኝ አለልቤን ሰበረው ታገስኩ ግን በዛ ምንትመክሩኛላችሁ ገና በዚህ እደሚያችን ባአንድ ልጅ ቤተሰቦቸን ያጥላላ እስከመቸ

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን
    @ኢብቲሳምብንትሁሴን 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሳአዲዬ አላህ ያክብርሽ በልጆችሽ ተከበሪ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂 እኔስጠብቅየነበረው ምግቡንነበር እህህህህህህ እደትእደናፈቀኝ ያገሬምግብ

  • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
    @መካሁሴን-ሸ6ጰ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደሥሥትሉ አላህ ከዚህበላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ስአዲየ❤❤❤❤አማች ማክበር ትልቅ ነገር ነው እህት

  • @Rqpaya
    @Rqpaya 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ጎበዞች ወላሂ ቤተሰብን ማስደሰት መታደል ነው ማሻአላህ

  • @ToibaAli-z2p
    @ToibaAli-z2p 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ዳቦዉን በባህላችን አያታችን ወይምእናታጪን ቢቆርሱት ባይ ነኝ የከተማ ልጅ ስለሆንሺ ጣጣ የለም ለማንኛዉም ደስ እዳለኝ ሣልናገር አላልፍም❤

    • @Kad-905
      @Kad-905 10 หลายเดือนก่อน +2

      ጠይቃለች አችቁረሽብለዋትነው

  • @rahma8178
    @rahma8178 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ አይለያችሁ እድሜና ጤና ላያቶቻችን መሀመድ ማሩ ሳየው እኮ ወድሜን ነው እሚመስለኝ

  • @fatumaendris3492
    @fatumaendris3492 10 หลายเดือนก่อน

    ሰአዲየ የኔ ውድ እህት አላህ ይጨምርላችሁ ስታምሩ ማሻአሏህ

  • @ሠኪናየሕያ
    @ሠኪናየሕያ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላሕ ድብንያለገጠር

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 10 หลายเดือนก่อน +2

    ማአሻአላህ ምንግዜም በደስታ የምትገናኙ አላህ ያድርጋችሁ ለኛም ዱአ አድርጉልን
    እች ቀን በጣም ትናፍቃለች በተለይ
    ለመዳም ቅመሞች🎉

  • @hekemaYoutube
    @hekemaYoutube 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላ የገበሬ ቤት ኩታሉ ተከምሮአላ አባትህንም አላህ ይራህመዉ

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላ እድሜና ጤና አባትህንም አላህ ይራህማቸው

  • @Umatika
    @Umatika 10 หลายเดือนก่อน

    መሸአለሀ ሰአዲቀልቀለ በደምብተከበከቢያቸው ሰአዲ

  • @Lubaba-kr5do
    @Lubaba-kr5do 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ሠአድየ የኔመልካም ሤት አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f.8096
    @f.8096 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ በአላህ ዘረኝነትን አላህ ያጥፋው ያረብ ፍቅር ነው ዋናው

  • @sayedyimame5284
    @sayedyimame5284 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝናት ሰአዳ
    ዱአተደረገልሽኮ

  • @HkmZ-jm2zd
    @HkmZ-jm2zd 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሊ እደለኛ ነህ የሀይቅ ቆጆ ማግባትህ

  • @zedotube7829
    @zedotube7829 10 หลายเดือนก่อน

    Mashallah Mashallah Mashallah bayye bareda kino akanati baredu❤❤❤

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 4 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ወይሞያ ❤❤ይታደሉታል

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ታድላችሁ አያትም አላችሁ እኔ እንኮን አያቶቸን እናትና አባትኮ የለኝም አላህ ይርሀምልኝ

  • @omusiham-f2g
    @omusiham-f2g 7 หลายเดือนก่อน

    አሊ እድለኛ ነህ አያት በአያት ነህ ያቁይልህ

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ ሰአዲ እኔም ናፈቀኝ ለቤተሰቤ እንደዚህ መውሰድ

  • @medinamedinatube6509
    @medinamedinatube6509 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ አሊ ና ሠአድ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😍😍

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአሏህህህህ እድሜያችሁን አላህ ያሥረዝመዉ

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 10 หลายเดือนก่อน

    ጎበዞች ሳአድ ያገሬ ልጅ ማሻአላህ ግን ያአሊ እናት በፌት ድቡሽቡሽ እያሉ ነበሩ❤የእላህ እላህ ይጠብቃቸው ያረብ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥችሁ ያረብ❤

  • @AmneaAhmed
    @AmneaAhmed 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ ይጠብቃችሁ ❤ሰአዲ ጎበዝ ነሽ

  • @Kenubish34
    @Kenubish34 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዱአአድርጉልኝ እንጂ አሚን አይይ ሰአዲ😂😂😂
    አላህ አማታጋ ፍቅር በፍቅር አድርገኝ ኢላሂ ❤

  • @moymunashiferaw
    @moymunashiferaw 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ አላህ ይጨምረላቺሁ
    ሠአዲ ጎበዠ ጥሩ አማቺ እንደናትነው
    አላህ ተመጥፎአማት አላህ ይጠብቀን

  • @jamilaja6678
    @jamilaja6678 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአሏህ ጓበዞቸ አደህ ነዉ ልጅ ማለት

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ 10 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነሺ ሰአዱ

  • @ሰደተኛዋ-ቀ7የ
    @ሰደተኛዋ-ቀ7የ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰአድየ ጀግና ሴት ነሺ

  • @fafitube5614
    @fafitube5614 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ ሥአድ ጀጎና ባለሞያ ነሽ ጎበዝ

  • @sikosilo-xr3ph
    @sikosilo-xr3ph 4 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን

  • @zebiaseid9599
    @zebiaseid9599 10 หลายเดือนก่อน

    እድህነው የሚያምርብሽ ሰአድ ዛሬ ደድአሰብለሽናል

  • @ሰሚራወሎዬ
    @ሰሚራወሎዬ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ወላ ማሻአላህየገጠርልጅመሆንመታደልነውወላ ❤❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 10 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ምናለ ቤታቸው ብታሰተኣክሉላቸው 😮😮 ዶላር እነበላቹ ድሮ በቀረ ሰሊል ይቀመጣሉ😅

    • @Defend202
      @Defend202 10 หลายเดือนก่อน

      ከሰሌኑነው ፉቅሩ እባክሽ

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 10 หลายเดือนก่อน

      ያቺቤተሰቦቺ ሰሌኑም የላቸዉ እስኪእራስሺንፈትሺ😂😂😂😂

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 10 หลายเดือนก่อน

      የልጂቤትነዉ

    • @Gurage4
      @Gurage4 10 หลายเดือนก่อน

      @@fhxh2270 ቲሸ ጀዝባ

  • @meremseid8667
    @meremseid8667 9 หลายเดือนก่อน

    ምስኪንየ አባትህ ትዝ አሉኝ አላህ ይርሀማቸው

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይየገጠር እናቶች እህ የዋህ❤❤

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ዴሰ ሲሉ ብል አፊያ🥰🥰💟💟💟

  • @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም
    @ዜድየመርሳዋየመዳምቅመም 10 หลายเดือนก่อน

    ግን ወድእያለ ሴትይቆርሳልዴ ዳቦ😂😅😅😅😅