Andromeda አንድሮሜዳ: አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያሸልሙ 7 ጥያቄዎች??? | ቆይታ ከታዳጊ ተመራማሪ ዲሜጥሮስ ዘርይሁን ጋር - ክፍል 1 | S03E03

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ነቃ ነቃ ብለው ቀና ቀና የሚያደርጉትን ፕሮግራሞቻችን በእፍታው ለማግኘት የባላገሩን ቻናሎች ሼር፤ ላይክና፤ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፡፡ አስተያየትና ተሳትፎዎ አይለየን። ስናጠፋ ውቀሱን፤ ስናለማ አሞግሱን። ሼር ማድረግን አይርሱ። አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    www.youtube.co...
    ///////////////////
    Andromeda አንድሮሜዳ: አንድ ሚሊዮን ዶላር የሚያሸልሙ 7 ጥያቄዎች??? | ቆይታ ከታዳጊ ተመራማሪ ዲሜጥሮስ ዘርይሁን ጋር - ክፍል 1 | S03E03
    /////////////////////////////////
    Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 24

  • @salemmamo-up8my
    @salemmamo-up8my ปีที่แล้ว +1

    his calmness is more amazing than his intelligence God

  • @ኢትዮጵያ-ሰ7ጀ
    @ኢትዮጵያ-ሰ7ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ፕሮግራም የኢትዮጵያ የነገ ተስፋ ልጆች እናመሰግናለን አድሮሜዳ ዴሜጥሮስ በርታ ወንድማችን !!!🇨🇬🙏🙏🙏🇨🇬

  • @zigaleayalew4096
    @zigaleayalew4096 2 ปีที่แล้ว +2

    የሆነ ቦታና ጊዜ ላይ በተሳሳተ መንገድ እንደመጣን ይሰማኛል፡፡ ያ ደግሞ ተስተካክሎ ለፍሬ የሚበቃው በእናንተ ነው፡፡ በዚህ ደግሞ ሙሉ ተስፋና እውነት አለኝ፡፡ ኢትዮጵያ በትክክል የምታብበው በእናንተ ነው፡፡ ፈጣሪ ያሳድግህ !

  • @cybernat10
    @cybernat10 2 ปีที่แล้ว +2

    ለማደግ ያብቃህ ፡፡ ኢትዮጵያ ባንተ ትልቅ ተሰፋ አላት፡፡

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 2 ปีที่แล้ว

    Jesus!!! what a brilliant boy? Ethiopia has many many dynamic children, let's focus on such guys letting alone the nation garbage talk. Thanks boy and andromeda!!!

  • @mesfinbirhan6243
    @mesfinbirhan6243 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሔር ለቁምነገር ያብቃህ!!

  • @habtamutadese599
    @habtamutadese599 2 ปีที่แล้ว

    god bless you I didnt know about that

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว

    ልጁ ተአምር ነው!🏆🏆🏆🏆

  • @symonbehailhu9768
    @symonbehailhu9768 2 ปีที่แล้ว

    Great!!

  • @eyobmitiku2287
    @eyobmitiku2287 ปีที่แล้ว

    I love the program and i want to be quantum physicist and i am gathering information about the 7 problems i wanna solve it

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ለቁምነገር ያብቃህ

  • @ቤተሥላሴዘተዋህዶ
    @ቤተሥላሴዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    በአማን ዲሜጥሮስ

  • @biruktesfahun2299
    @biruktesfahun2299 2 ปีที่แล้ว

    Please Sele flat earth theory program

  • @muradumer3497
    @muradumer3497 2 ปีที่แล้ว

    Andromeda TV 📺 station ? in channel

  • @yabetsidaniel1699
    @yabetsidaniel1699 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ደጉ ሁሉን ያሳያል አንተም ፖለቲከኞቹም ኢትዮጵያዊያን?

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ተወልዶ ማደግ ከመጀመሩ ስለ ወለድናአራጣ ያልማል ?

    • @sami-bm9in
      @sami-bm9in 2 ปีที่แล้ว +2

      ወይ አታዉቂ ወይ አታፍሪ

    • @mekdibin9708
      @mekdibin9708 2 ปีที่แล้ว +1

      ሄንየፃፍከው ሰውዬ እራሱ Selezie

    • @gebrielafeleke3164
      @gebrielafeleke3164 2 ปีที่แล้ว

      እውቀት ከእግዚሐብሔር ስጦታ ነው ውዱልጄ የቅዱ ኤልያስ አምላክ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

    • @habtamutadese599
      @habtamutadese599 2 ปีที่แล้ว

      what happned to you le wede fit satasib ati saf

    • @sarontadesse-ie4fg
      @sarontadesse-ie4fg 8 หลายเดือนก่อน

      ​. I know you are his mother i always impressed by him i appreciate your effort i am also working on it