ሊታይ የሚገባው (ክፍል 1) በ13 ዓመት ታዳጊ የኒውክለር አሠራር ጥበብና 4 መጻሕፍት ደራሲ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 127

  • @tilayegebru6582
    @tilayegebru6582 4 ปีที่แล้ว +41

    በትልልቆቹ ተስፋ ብንቆርጥም መምህር በእርሶና የእርሶ ፍሬዎች በሆኑት ተስፋ አለን❗❗❗

  • @መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ
    @መዓዛጊዮርጊስ-ነ6ፈ 4 ปีที่แล้ว +6

    የነገዋ ኢትዮጵያ ተስፋዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዶክተር እሮዳስ ታደሰ 💖

  • @etalemabebe3582
    @etalemabebe3582 4 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ መምህር ሮዳስም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mekdesayalew1433
    @mekdesayalew1433 4 ปีที่แล้ว +34

    ልዩነት ተመልከቱ !ከዚያ ሰፈር ፕሮፌሰር ተብለው የደነቆሩ ናቸው!! ይህ ህፃን ግን እዩት !!!

  • @mesfinkebede1945
    @mesfinkebede1945 2 ปีที่แล้ว +1

    ረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ በርቱልን እነ መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ እና ዶ/ር ጌትነት

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ
    @ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ግን እነዚህ እንቁ ልጆች ወደ መድረክ አምጥቶ ማስተዋወቁ ያሰጋኛል ኢትዮጵያ እኮ በሁለት በኩል የተሳሉ ልጇቿ አይበረክቱላትም ወድያው ያደነዝዟቸዋል በቃ ሰሰትኳቸው እነ ሮቤል እነ ቅዱስን ብሎም ዲሜጥሮስን ሌሎች ገራም ፈለገ መምህር ሮዳስን ህጻናት ሰሰትኳቸው አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን ብቻ!!እኔ በአስራ ሶስት አመቴ ምን አረገ እንደነበር ራሱ አላስታውስም እውቅ ያለው በአርባ ቀኑ አትወቅ ያለው እንደኔ አይነቱ በአርባ አመቱም አያውቅ ግሩም ድንቅ ናቸው ወላጆቻቸው ምስጋና ይገባቸዋል!

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 3 ปีที่แล้ว

    ይህንን፡ ሕፃን፡ አለማድነቅ፡ ትልቅ፡ ስንፍና፡ ነው፤፤ ፕሮግራሙ፡ ከተላለፈ፡ ቢቆይም፡ እኔ፡ በሰማሁት፡ ሰዓት፡ ይህንን፡ ሕፃን፡ ከልቤ፡ አድንቄዋለሁ፤፤ እድግ፡ በልልኝ፡ ትልቅ፡ ደረጃ፡ ላይ፡ ደርሰህ፡ እንዳይህ፡ የፈጣሪ፡ ፍቃድ፡ ይሁን፤፤፤
    ዶ/ር፡ አመሰግናለሁ፤፤፤

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ልጆች የዛሬ አበባ የነገ ፍሬዎች ናቸው ።ትኩረት ለህፃናት አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን ።

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +3

    ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ
    እሰይ እንኳን ተወለድክልን ልክ እንደ መምህር ዶ/ር ሮዳስ እንቁ ነህ

    • @kidacreative6322
      @kidacreative6322 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ozQvNuC07ho/w-d-xo.html ehanenem eyut

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 ปีที่แล้ว +2

    ከዚህም በላይ ጥበብን ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
    @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ዲሜጥሮስ እግዚአብሔር ያሳድግህ ምንም የምለው የለኝም ተስፍ አለን በእናንተ ትልልቹ ፕሮፊሰሮች ህጻን በሆኑበት ወቅት ህጻን የማያስበውን ሲያስቡ እናንተልዩ ልጆች እደጉልን መጋቢ አዲስ ዶክተር ሮዳስ እንቁ የኢትዩጵያ ልጅ በርታ በነዚህ ህጻናት ላይ

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር በፀጋው ያሳድግህ! መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በብዙ ብናዝንም በእናንተ የነገዋ ኢትዮጲያ ስናያት እንፅናናለን ተስፋችን ይለመልማል

  • @TesfayeGodebo-s1s
    @TesfayeGodebo-s1s 3 หลายเดือนก่อน

    ራዥም እድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሰምርልህ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ እንደዚ አይነት ልጆች/ፍሬ ያብዛልን መምህራችን በርቱልን በጣም ደስ የምል ስራ ነዉ ለኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ትዉልድ ያስፈልገናል በርቱልን እናመስግናለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ የኛ እንቁ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በርታ

  • @teddyteddygebire5592
    @teddyteddygebire5592 4 ปีที่แล้ว

    በዚህ ታዳጊ ልጅ ውስጥ ያለ ትልቅ ተመራማሪ ነው በፕ/ር ደረጃ ያሉም የትልልቅ ትንንሾችም እንዳሉ ሁሉ በነዚህ ታዳጊዎችም ውስጥ አስተዋይና ታለቅ ሠዎችም አሉ ፡፡! እናመሠግናለን Dr ሮዳስ

  • @mariammmarinegn1642
    @mariammmarinegn1642 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህፍፃሜህንያሰምርልህ በጣምግሩምልጅ

  • @tadilaalemuneh515
    @tadilaalemuneh515 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሥራ እጹብ ነው እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @mulugetayitayih5335
    @mulugetayitayih5335 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ህጻናትን በጥበብ ያሳድግልን።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 ปีที่แล้ว +3

    እባካችሁ እንደኔ አስተያየት ቢያንስ መልካቸውን አታውጡ በተለይ በዚህ ቀውጢ ሰአት ብዙ የኢትዮጵያ ጠላቶች ስለአሉ እንዳያጠፉት እሰጋለሁ ቀን እስኪያልፍ ተዋቸው:: እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ::

    • @AM-dc5hd
      @AM-dc5hd 4 ปีที่แล้ว

      Haha 😂

    • @bestbanderbwe2210
      @bestbanderbwe2210 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ዲያቢሎስ መልካምን አይወድን ለጥን አይፈልግም በሰው ላይ ነው እየተመሰለ የሚጎዳን ጥንቃቄ ማድረግ አይከፋም ጊዜ እኪያልፍ

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
    @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር እናመሰግናለን. ታዲጊ ዲሞጥሮስ. አብዝቶ ጥበቡን ይጨምርህ

  • @esmaelkedir9793
    @esmaelkedir9793 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ማከብር ዳ/ር ሮዳስ እናመሠግናለን

  • @abelbehailu4493
    @abelbehailu4493 3 ปีที่แล้ว

    ሮዳስየ በርታልኝ የተዋህዶ እንቁ

  • @jerusalem2544
    @jerusalem2544 4 ปีที่แล้ว +1

    ልጆች የነገ የሀገራችን ተስፋዎኅ ናችሁ እግዚአብሔር እውቀታችሁን ያብዛላችሁ እደጉ ተመንደጉ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ
    @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ያቆይህ👏👏👏👏

  • @serkie9468
    @serkie9468 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እሮዳስ ከልብ እናመሰግናለን

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ከ9ደ 4 ปีที่แล้ว +2

    Egziabehare yebarekehe kakifu ayne yetabikehe Yen konjjjoooooo endaenente yelute nachew tesfachine l ethiopia 👏👏👏👏👏

  • @bekeledaba787
    @bekeledaba787 4 ปีที่แล้ว +8

    God Bless You young man.

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህራችንን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን

    • @kidacreative6322
      @kidacreative6322 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ozQvNuC07ho/w-d-xo.html ehnen eyew

  • @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
    @የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳደግህ ካሰብከዉ ያደረስህ እደግ በል የኔ ማረ ደስ ስትል

  • @netsanettadesse7855
    @netsanettadesse7855 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን ደህና መጡ

  • @ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ
    @ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ 4 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ ከዶክተር አብይ ደብቁልን
    ዳ/ዳንኤል ጎበዝ መምህራችን ነበር በእርሱ ላይብዙ ተስፋ ነበረን ቤተመንግስት ከገባ በኋላ ነው ድምፁ የጠፋብን
    እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርላችሁ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 4 ปีที่แล้ว

    እግዜ አብሔር ያሳድግህ መጨረሻህን ያሳምረዉ መምህር እግዜ አብሔር ያበርታህ

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 4 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ!! ❤️🙏አራት መፅሀፍ? 🤔ይህ እግዚአብሄር የሰጠህ ችሎታ ነው! በርታልን::❤️🙏

  • @serkie9468
    @serkie9468 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህትልቅ ደረጃ ያድርሰው

  • @girmalerango6197
    @girmalerango6197 2 ปีที่แล้ว

    Dr እግዚአብሔር ይጣብቅህ ጊን እኛህ 3 ቱ. Kedoch በታባቁ. ማልካም ናው ማለትም ሚድያ. ለይ ባይውጡ!!!!

  • @gebenayoutub2756
    @gebenayoutub2756 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ እደግልኝ መምህር እናመሰግናለን

  • @kidanezgta2845
    @kidanezgta2845 4 ปีที่แล้ว +1

    ብእርግጥ ዲሜጥሮስ።ጎበዝ ኣይዞህ

  • @dubaidubai350
    @dubaidubai350 3 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️እግዚአብሔር ያሳደገህ 🤲🤲

  • @senaietibebu2761
    @senaietibebu2761 4 ปีที่แล้ว

    በርታልን ዶክተር ፤ እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ቆንጆ

  • @estermengistu802
    @estermengistu802 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግህ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @meazameles9578
    @meazameles9578 4 ปีที่แล้ว

    በናንተ ተስፋ አለን መምህርዬ ርቱልን

  • @tihuneandualme6986
    @tihuneandualme6986 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ያሣድግህ

  • @nebendris6442
    @nebendris6442 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፕሮግራም

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene geta edeglin Egziabher yasadgih 💚👏🏽👏🏽👏🏽

  • @mahletgirma4828
    @mahletgirma4828 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek edgelin

  • @BerhShito
    @BerhShito หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว

    ዲሜጥሮስ፡የነገ፡ኢትዮጲያንተረካቢነሕ፡ፈጣሪበጥብያሳድግሕ፡ውድድድ

  • @ወለተማርያምየማርያምልጅ
    @ወለተማርያምየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያሳደግህ ይጠብቅህ

  • @shewangzawetesema4657
    @shewangzawetesema4657 4 ปีที่แล้ว +2

    እነ ፕሮፌሰር በጥባጮች...ስሙት ይህን ህፃን.

  • @aaron4688
    @aaron4688 4 ปีที่แล้ว

    አንድሮ ሜዳ የልጆች ክፍለ ጊዜ እየመሰለኝ but still better than the so-called professors ....keep it up👍

  • @ደረሪድደረሪድ
    @ደረሪድደረሪድ 4 ปีที่แล้ว +1

    የፈጠርህ እግዚአብሔር ይመስገን ሊላ ምን እበል

  • @mehalethagos6472
    @mehalethagos6472 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @የሳሙአባትነኝ
    @የሳሙአባትነኝ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ከጤና እና ከእድሜ ጋር ተመኘሁልዎት

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው የኔ ጌታ

  • @melesetsegaye5830
    @melesetsegaye5830 4 ปีที่แล้ว +8

    May the God rescue him from bad evil

  • @wosennegussie1982
    @wosennegussie1982 4 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👏 Demetros's parents !

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 4 ปีที่แล้ว +1

    ,እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @teshomtolesa42
    @teshomtolesa42 3 ปีที่แล้ว

    Amazing knowledge Thank you and I want to be 🔭astronomer and nuclear scientist I like this video I hope you prepare more videoes about nuclear in amharic 😁

  • @lemlemlelisa7055
    @lemlemlelisa7055 4 ปีที่แล้ว

    Wow very talented boy God bless you!

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 4 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yasadegelen betebebe

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 4 ปีที่แล้ว

    Egzhaber yasadgeh yetebelashch ager asrkabenachu enanta aseteklulen

  • @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ
    @ኤደንጎጃሜዋብቸናየበላይሀ 4 ปีที่แล้ว

    Mechem tesfa ankortem Egzabiher yetbekachu wondemoch be telalkoche benazenme benate kena belnale Egzabiher yemsgene temsgen betame dise belongale

  • @trippyhabesha9536
    @trippyhabesha9536 4 ปีที่แล้ว +1

    Glad to see this

  • @Adane-qe6uh
    @Adane-qe6uh ปีที่แล้ว

    እድግ በልልኘ

  • @tesfamicalemengesha5855
    @tesfamicalemengesha5855 4 ปีที่แล้ว

    የኛ ሀገር ፕሮፌሰሮች ከዚህ ቢማሩ ጥሩ ነው

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን 🙏👍

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo 😘 Egizabiher yasadg gobz

    • @kidacreative6322
      @kidacreative6322 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/ozQvNuC07ho/w-d-xo.html ehaney leg eyew

  • @ብርብር-ቈ7ከ
    @ብርብር-ቈ7ከ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ግን ምን መሰለዎት ሳይንሰ የሚለዉ 99.9ዉሸት ነዉ ከመሬት ቅርፅ የአለማት አፈጣጠርuniverse የሰዉ ለጆች አፈጣጠርን እያሳሳተ ሚናገሩትን ነገር እግዚአብሔርን አስቆጥቷል ሰለዚህም ከእምነታችን ተዋህዶ እንቀጥል ያለዉን ነገር ያብራሩ መጋቤሐዲስ

  • @Bestyared
    @Bestyared 4 ปีที่แล้ว

    Maranatha Jesus is coming soon

  • @henocklema3137
    @henocklema3137 3 ปีที่แล้ว

    😍❤❤❤Thanks learn a lot from you.

  • @SolomonGMedhin-q2h
    @SolomonGMedhin-q2h 4 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ስለ “ቀመር ተመራማሪ ግኝት” ፓተንት ለማግኘት ወደ N.York መጔዙን ሰምተን ነበር፣ ከምን ደረሰ?? እባክዎ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @semegnbrowne3068
    @semegnbrowne3068 4 ปีที่แล้ว

    Gata abezeto yebarekehe

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 4 ปีที่แล้ว

    Waw! this is Amazing.

  • @SelomeSelome-hn4vb
    @SelomeSelome-hn4vb ปีที่แล้ว

    ዶር ሮዳስ አንድሮ ሜዳ ዬት ነው አመሠግናለሁ.

  • @ga3775
    @ga3775 4 ปีที่แล้ว

    WOW God bless you both

  • @damiandagi6491
    @damiandagi6491 4 ปีที่แล้ว

    Respected sir doctor rodas tadesse ,I would be pleased if you give me a chance to talk to you and share my knowledge on andromeda program....please help me

  • @kidist6498
    @kidist6498 4 ปีที่แล้ว +3

    👏👏👏👏👏👏👏👏❤

  • @HOWTO-ll8vf
    @HOWTO-ll8vf 4 ปีที่แล้ว +1

    ምን ለአርግ አመሰገነአለው ተበረክ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ልጆች እንደዚ ሲመራመሩ ትላልቆች ደግሞ በ ፖለቲካ ይገዳደላሉ

  • @meselesisay7165
    @meselesisay7165 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow amazing boy

  • @zewdutesfayea9499
    @zewdutesfayea9499 4 ปีที่แล้ว

    Gerami nachu

  • @ashagrieberihun1310
    @ashagrieberihun1310 4 ปีที่แล้ว

    wow! what a scientist in this age level?!!!

  • @abel2933
    @abel2933 4 ปีที่แล้ว +3

    Nisiha gibu tseliyu tsumu
    Wede Amlakachen wede Kirstos enmeles

  • @אסי-ב5ט
    @אסי-ב5ט 8 หลายเดือนก่อน

    ልክ አቢ ምሃመድ ገና ሀገር መራት ሳይችል መፅሀፍ ምመፃፍ ነው

  • @selammamo4166
    @selammamo4166 4 ปีที่แล้ว

    Egiziabihar yasadigihi

  • @yemaryamliji8959
    @yemaryamliji8959 4 ปีที่แล้ว

    bemoges Betsegaw Fetari Yasdikik

  • @allegedlyx4252
    @allegedlyx4252 4 ปีที่แล้ว

    2Peter 2:1
    "But false prophets also arose among the people, just as there will be false teachers among you, who will secretly bring in destructive heresies, even denying the Master who bought them, bringing upon themselves swift destruction."

  • @metagesyirgalem7874
    @metagesyirgalem7874 4 ปีที่แล้ว

    Respect

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 4 ปีที่แล้ว

    Ye Ethiopia tesfa neh Amnalhu Amlak yemtemegnewn mester yegeltslhe

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @dawitapp2894
    @dawitapp2894 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @mebrahtualishum5203
    @mebrahtualishum5203 3 ปีที่แล้ว

    metshaftochu ketatemu yemetshaftu rs btnegren

  • @ማህደር-ፀ4ጘ
    @ማህደር-ፀ4ጘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፍፃሜክ ይመርልን

  • @ethiopiawitube8339
    @ethiopiawitube8339 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍🙏🙏

  • @zedzwachecha3879
    @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว

    እኔ መረጃ ቶሎቶሎ አይደርሰኝም የደውል ምልክቷ ላይ /ተደረገብኝ

    • @ashagrieberihun1310
      @ashagrieberihun1310 4 ปีที่แล้ว

      All yemilewun click adrigi

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 ปีที่แล้ว

      @@ashagrieberihun1310 እኔጋ የካንስል ምልክት አርጋል

  • @መድሃኒኣለምኣባቴድንግልማ
    @መድሃኒኣለምኣባቴድንግልማ 4 ปีที่แล้ว

    💞🙏💞

  • @hiwotgrimaa3903
    @hiwotgrimaa3903 4 ปีที่แล้ว

    Leyati yale zigigiti new