ከደቡብ አፍሪካ ኮፒ የሚደረግ አገልግሎት ይቁም ። Pastor ሳሙኤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • ውድ የአሜን ቲቪ ተከታታዮች ስላሳያችሁን ፍቅር እናመሰግናለን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 0955939856 አብረውን ያገልግሉ ‪@MARSILTVWORLDWIDE‬ ‪@PRESENCETVCHANNEL‬
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 45

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 2 ปีที่แล้ว +5

    Pastor ሳሚ በጣም የምወደው ፓስተር ነው ሁሉ አክበሪ ለሁሉ የለው ትልቅ ስፍራ ነው አብሬ በቅርበት አውቃዎሉ በሥራ ምክንያት ሌላ ቦታ ብሆንም ምስቱን ልጆቹን በጣም እውዳዋለሁ !

  • @freweynibulajehad9031
    @freweynibulajehad9031 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor Samel blessed more man of God we love you

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ሳሙኤል ጀግና የወንጌል አርበኛ ነው በርታ ተባረክ ዳርቻህ ይስፋ ለምልም ።

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you both!!!

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 2 ปีที่แล้ว +4

    ውይይ ስብልዬ እንዴት እንደምወድሽ ልነግርሽ አልችልም ደሞ ስታምሪ ተባረኪ አገልግሎትሽ እጅግ አስተማሪ ነው በርቺልኝ የእኔ ዕንቁ።

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +6

    ጊዜው እየከፋ ነው 😭 ጌታ የፅድቅን ህይወት ያብዛልን

  • @teberihg3548
    @teberihg3548 2 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ፕስተር በኣሁኑ ጊዜ ያለው ችግር ይህ ኣይነቱ ነው

  • @MarchforwardMedia
    @MarchforwardMedia 2 ปีที่แล้ว

    Beautiful pastoriye

  • @kennedyalffa
    @kennedyalffa 2 ปีที่แล้ว

    God bless you Pastor Sami

  • @ashenafishigute3600
    @ashenafishigute3600 2 ปีที่แล้ว

    We believe in the prophetic word because Prophet is the servant of God

  • @dubaidubai9336
    @dubaidubai9336 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ የባርክ ጡሩ ተምርትህ ነው

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የመንግስት ገንዘብ ማባዛት አይችልም ።ችሎታ ስለሌለው ሳይሆን እግዚአብሔር ቃሉን ቫይወሌት አያደርግም ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩ ቆይታ ነው ተባረኩ

  • @teberihg3548
    @teberihg3548 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰብልየ ጌታ ኣኣብዝቶ ይባርክሽ ለምድራችን ውደ እውነት መንገድ የሚመልስ ነገር ያስፈልጋታል ወድእ እውነት ኣምልኮ ፈጣሪ ይመልሰን

  • @mercyjesus1678
    @mercyjesus1678 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow Amazing time. Blessed be the name of the Lord. Sebliye Geta Abizito Yibarikish Koyitachu astemari new.Lela gizem endih bebizat pasterochin, Nebiyatin, Howariyatin,....Gabizilin.Pastor Sami Egizabeheir Abizito Yibarkih Tebarikenal/Temirenal.God Bless you and be Blessing more🙌💞🙋

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin 2 ปีที่แล้ว +3

    wow ጌታ ይባርካችሁ

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +4

    ገንዘብን የመውደድ ስር በቤተክርስቲያን በየሐገሩ ሰፍቷል ። ያንቃን

  • @sami9033
    @sami9033 2 ปีที่แล้ว +3

    የቄሳርን ለቄሳር እግዚአብሔር የሥርዓት አምላክ ነው ገንዘብን ያለ መንግሥት ፍቃድ ማባዛት ደግሞ ወንጀል ነው፡እግዚአብሔር ይችላል እያላችሁ ያለ ባህሪው ወንጀለኛ አታድርጉት።

  • @mesidemise4459
    @mesidemise4459 2 ปีที่แล้ว +3

    ደስ የምል ጥያቄና መልስ ነዉ ተባረኩ። ደሞ ስታምሩ ሰቢልዬ።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ሳሚ ብሩክ ሰው

  • @messimessi2389
    @messimessi2389 2 ปีที่แล้ว +2

    Paster gata yibarkike bitam tikikile yione nigiger niwe e/r ayisiram kimile asitisasib tiwlidu endiweta yirdawale enam yimntilawen liyiten mawke aliben !

  • @ESU05
    @ESU05 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!:!"!"!

  • @mulunehta22
    @mulunehta22 2 ปีที่แล้ว +3

    በአነጋገራችሁ የሰይጣን witness አገልጋዮች ትመስላላችሁ ። ከእ/ር ይልቅ ሰይጣን ሀይል አለው እያላችሁ ነው።

  • @adanechchernet3020
    @adanechchernet3020 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku sami ena seble

  • @gamingwithhmm4984
    @gamingwithhmm4984 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless You all seble Thank you so much for sharing this video!!

  • @zea.6723
    @zea.6723 2 ปีที่แล้ว +2

    31:00
    Amazing!!

  • @asterkasahun560
    @asterkasahun560 2 ปีที่แล้ว +2

    God bless you guys!!

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh 2 ปีที่แล้ว +2

    its amazing we loves you Pastor

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว +1

    GBU more and more

  • @merry8649
    @merry8649 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you pastor 🙏

  • @saroangirma1714
    @saroangirma1714 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ ኮርጅ እየተባለ ያደገ ይመስል የሰዉ ባህል የወረደዉንመልቀም እንወዳለን ምን አዉቃለሁ የቱ ጋ እንደተበላሸን

  • @mpiyomasilvasiilva4782
    @mpiyomasilvasiilva4782 2 ปีที่แล้ว

    🙋‍♀️🙋‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🥰🥰🥰

  • @dawitwoldekidan6395
    @dawitwoldekidan6395 2 ปีที่แล้ว

    Menim ye rasuni libi (hilinani)Metalali ayichilim p/c rasihin atatilil south Africa layi church be ine sim hun iyaliki be lela asitayeti atisti

  • @yeshisintyeshisint6651
    @yeshisintyeshisint6651 2 ปีที่แล้ว +1

    🙏♥️👍

  • @RoRo-bf3ih
    @RoRo-bf3ih 2 ปีที่แล้ว +1

    Pastor tabrke!!

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ የእግዚአብሔር ሰው ። ስማኝ ልንገርህ ብራዘር ምን አልባት የህን የምትለው ስላልተሳካልህ ይሆን ወይስ ካለህ ግላዊ ጥላቻ ተነስተህ ተጠንቀቅ ሁሉን እንደስራው የሚከፍል አለ በሰማይ ስለምታወራው መጠየቅ አለ ይህ ጉዳይ በእግዚአብሔር ፊት በመውደቅ የሚመጣ መፍተሄ እነጂ በዘመኑ ቢዘሩት በማይበቅል ቲዎሎጂ የሚመለስ አይደለም ስለዚህ የሚድያውን እድል አገኘሁ ብለህ የማያንጽ ነገር ባትናገር ከወዲሁ እመክርሀለሁ በጌታ ወንድምህ

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ግን አስቀድማቹሁ የእግዚሐብኤርን መንግሥትና የእግዚ አብሔርን ጽድቅ ፈልጉ ሌላውም የቀረው ነገር ሁሉ ይጨመር ላችኳል።
    ማቲዎስ 6 : ቁ 33 አሜን !
    እውነት መልካም ነገር መልክት ነው ጌታ ይባርካቹሁ !

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰብለ አንችም ተባረክ my be ለvisiting ሳውዝ አፍሪካ. እጠራሻለሁ አንድ ቀን ስትማለሽ ለአንችም ብር እንሰበስባለን እሺ!

    • @mihiratbogala7557
      @mihiratbogala7557 2 ปีที่แล้ว +1

      Sabilye. Baxm. Eywashesh. Now. Achebaber. Guraye

    • @mihiratbogala7557
      @mihiratbogala7557 2 ปีที่แล้ว

      Amen showe. Baxme. Naber. Miwodaw. Gin. Baxame. Wishatem. Pasetare. Gabzachu. Xibareme.

  • @gelget4309
    @gelget4309 2 ปีที่แล้ว +2

    Enesu be aganinit menfes keseru lemin hedachu yenesun aganinit atawetum????
    Were bicha hulachum hodamoch leboch kinategnoch nachu.
    Nebiyatin leboch hasetegnoch tilalachu yenanten man yinager??????

  • @sarajesesisarajesesi1511
    @sarajesesisarajesesi1511 2 ปีที่แล้ว +1

    Tbarekuuu

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ግላግሎን እናንተ ማስተዋል ያላችው!!!!!

  • @yohanstsegay7975
    @yohanstsegay7975 2 ปีที่แล้ว +1

    Yrtbark sew

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 ปีที่แล้ว +1

    Hey what is the background sound .....