ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በኢቢኤስ ደግነት እሩሩህነት የዛሬው ሁሉንም በምባ ነው ያየውት ኦፍፍፍፍፍፍ ለናተ ቃል አጠው እስከ ዘር ማዝራችሁ ክፉ አይካችሁ❤❤❤
እረ ኡ Ebs የደስታ እምባ እ የአላህ አገሬ ከድኸነት ከጦርነት በቃቹ ይበለን አላህ ጨምሮ ይስጣቹ ባለስልጣኖች እነዚን ሚስኪን ህዝብ እዬ እባካቹ አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ
የተቸገረን መጠየቅ መጎብኛት ደስ ይላል ስጡ እሰጣችው አለሁ ብሏል ፈጣሪ በወጣ ይተካ ❤❤❤❤❤
በየጉራንጉሩ ስንት አይነት ችግር ነው ያለው። አላህ ይስጥልን ebs ተባረኩ
ኢቢኤሶች ይጨምርላችሁ ትህትናችሁ ስራችሁ ትለያላችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
እግዚአብሄር ኢቢ ኤስ ን ያቆይልን ከምርቃታቸው ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
ያረቢ ለሰዎች የደሰታ ምጭ አድረገን ወይኔ ቤት የያዘዉ ጉድድ ኢቢ ኤሰ አላህ ይጨምረላችሁ🎉
እብሶች እባካችሁን እችን ምስክን አልጋ ላይ የተኛችው እህትን ስልካን ላኩልኝ ሰለ እግዝትን ማርያም ብላችሁ ስልኳን ላኩልኝ አደራ
ኢ ቢ ኤሶች ተባረኩ የታመሙትም ሁሉ አላህ ያሺራቸዉ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤስ እና ሁሉም ሰራተኞቹ በርቱ መልካም ስራ ያህልና ዕረፍት ነው ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።🕊🕊❤❤💐💐👍👍
ኢቢኤሶች ተባረኩ በጣም ፈጣሪዬን እያመሰገንኩነው ሳይ የነበረው በጣም ማመስገን እዳለብኝ በጣም አወጣ ፣ወጣት ሆነው በጤና ምክኛት ቤት የተቀመጡ እህቶቼን ሰይ በጣም ፈጣሪዬን እዳመሰግን አረገኝ ጤና ከሌለ ለካ ምንም ቢሰራ ከንቱ ነው ጌታሆይ ስለጤናዬ አመሠግናለው እናንተም ድርጂታቹም ይባረክ፣በዚህ ዘመን አብታም እኮ ደሀ ከሚረዳ ሴት ይዞ ውስኪ ቢረጭ ይመርጣል ደሞ ሁሉም አብታምን አላልኩም አንዳንድ ሆዳሞችንነው ያልኩት አመሠግናለው❤
ማነው እደኔ በእንባ ጀምሮ በእባ የጨረሰው። አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹህ ዋነው ጤናነው ጤና ይስጣቹህ
እንድትታከም ebs እዳት
የኢቢኤስ ምርጦች እንደናንተያለውን ያብዛልን
ይሄ በትንሹ ነው ወደገጠሪቷ ኢትዮጵያ ቢወጣ ደግሞ ከአይምሮ በላይ ነው እስቲ ወጣ በሉ 😢😢
በእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ አቦ አላህ በዉነት የተሻለ ነገር ይስጣችሁ ይማም ነኝ ከኮቦልቻ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ
ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን መልካም በአል🎉🎉🎉🎉
Eds ዘመናቹ ይባረክ🎉🎉
ሁለቱ ወጣት ሤቶች ታመው አምሥት አመት ሆነን ያሉት ሚታከሙ በጣም ሀሪፍ ነው መጀመሪያ ያገኛችዋት የአጥት መሸራተት ያለችው ቀይቱ ልጅ በጣም አዝናለች ያልጋ ቁራኛ ሆና መቅረቶ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
የዲስ መንሸራተት የተባለችውን አሳክሟት እባካቾሁ
ምናልባት በጎ አድራጎት ቢያት የኔናት ታሳዝናለች
EBS ተባረኩ በወጣ ይተካ ❤🎉❤🎉
ውይ የኢትዬጽያ ህዝብ ያሳዝናል እቤቱ ጌታዮ ሆይ ጤና ነውዋናው ለስው ልጅ እግዚአብሔር ጤናቸውን ይመልስላችሁ::
ፈጣሪ ይማራቹሁ የታመማቹ አይዞአቹሁ ኢቢ ኤሶች ተባረኩ❤
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እዴት እደምወዳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ደስ ይላልእንደሞላችውላቸውመድሀኒአለምይሙላላችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የታመመችዉ በጣም ታሳዝናለች ሀሳባን አላስጨረሷትም😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርሽ
ለሰጪ እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ አድርጓ ይሰጥልን ፡
ውይ ሉላዬ እውነትሽን ነው በጣም ነው የሚያምሩት እግዚአብሔር ይስጣችሁ::
እግዚአብሔር ይጎብኛቹ ወገኖቼ😢🙏🙏🙏
EBSTVዘመናችሁንሁሉደስይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow betam des yelal Egziabher yebarkachihu❤❤❤🎉🎉🎉
10 ልጆች አለን ያሉት ባልና ሚስት ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ ይመስላሉ።
ኡኡፍፍይ😢😢 የኔዋህ ህዝብ አመስጋኝ ናቸው ኢቢሲ ይለያያል
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እቤስሶቺ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ EBS 😍😍😍😍😍❤️❤️❤️
ኢቢስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ የታመመ ሠው ነው ጠቅላላ
Wetata betam new yasazenchen bewnet phisyo terapi bitebaberwat
EBS ❤is ❤the ❤BEST
Ebs is the best
አይ አገሬ ሁሉም የጎደለበት ነውን
አሜን አሜን❤❤❤😢😢😢😢
ዮንየና መቅድ ስዉዳቹ❤❤
ከሰው ሰው ቢለዩ ??ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።🕊🕊❤❤💐💐👍👍
😢😢😢😢❤❤❤ Allah ysxachuu😢😢❤
እኔሙስሊምነኚ ግን እደትደስእዳለኚ ወላሂአሏህ ይጨምርላቺሁ😢ያረብ ወላሂ ለኔ እደተደረገልኚ አለቀስኩ😢 የታመም ሺዉም አሏህ ያሺርሺ 😢
ሙስልም ነኘ ምናለ ግን እደ ኢቢሲ ሊላው ድርጅት ቢረዳ ማንም ሰው ቤት ዘግቶ ሲያለቅስ አይውልም ነበር መሰለን ሙስሊሙ የኢድ ያረፊ ክርስቴያኑም ልክ እደ ኢቢስ ብረድ ሆሊም ደስ ብሎት ያሳልፍ ነበር እረ ትምህርት ዉሰድ ድርጅት ባለቢቱች 20 ቀርቶ 10 ወይም 5 ብረድ ሁሊም ይዳረስ ነበር
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 tabrkuhu
አላ ይስጣቹ
ኸረ ትሱና ጃፒ እና ሊያ የት ደረሱ የምታቁ ንገሩኝ ያሰራቸውን ለቀዋል እንዴ?
❤❤❤❤❤
እሄ የምናየው ሁሉ አዲሥ አባ ነው
Amen3
Egezabehar yemaresh ayezosh eheta eset doneke teyub eshetu ga asedeweye esete eheta ???
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መቅዲ ፍልቅልቅ
i vizit totot and good gob happy new year 2025
Wenji 🥰🥰🥰
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bayyee baredanii ebs ochii
Minew saferu limat yelam ende
❤
Ebs ከይቅርታ ጋር መጀመሪያ የሄዳችሁባት አልጋ ላይ የዋለች ምስኪን እናት ቅድሚያ የህክምና እርዳታ ነው የሚያስፈልጋት::ጥያቄዋ እና መልሱ አልተስማማም:: የጤና ባለሙያ ባትሆኑም ሌላ ቀጣይ ክትትል የምታደርግበትን መንገድ አማራጭ አልሰጣችሗትም ቶሎ ትታችሆት ሄዳችሁ ሀሳቧን አላስጨረሳችሗትም:: ፈጣሪ ይድረስላት🙏🏿
የኔም ጥያቄ ነው ልጅ ነች ብትታከም ትድናለሽ አላህ ጤናዋን ይመልስላት
EBS ድንቅ
kehager wici honen bemiricha yeminketatelachihu bemikiniyat new! EBS Ethiopiawi MIDEA!
Uffff😢
እስኪ ለቃጣይ በክፍክለ ሀገር ብታይት
❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በየገጠሩ ቢከድ ሥት ጉድ አለ
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
🥰😍❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሉም ያሳዝናሉ ግን የዲስክ መንሸራተት ያለችው በጣም ነው አሳዘነችኝ
☝️🇪🇹🌎☝️🤲
አደኛነኘ ደምረኚ
😢😢🤲💔🥰
Ebs 1
Yehe hulu balehabte 20 sewochen newe yemidersew weyes 20,000 sewochen aye EBS hule tayta becha nacehu.
Hulem yechalew yadergal beyesamintu ye and beteseb hiwot yemikeyirbet hunet rasu liyu new
5 thousand min alat
አንተ ለቸገረው ሰው ስንት ሰጠህክ ታውቃለህ የሰጠኸው ሰው ህይወቱ ተቀየረ
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤

ኡኡፍፍይ😢😢 የኔዋህ ህዝብ አመስጋኝ ናቸው
ኢቢሲ ይለያያል
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እቤስሶቺ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርካችሁ EBS 😍😍😍😍😍❤️❤️❤️
ኢቢስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ የታመመ ሠው ነው ጠቅላላ
Wetata betam new yasazenchen bewnet phisyo terapi bitebaberwat
EBS ❤is ❤the ❤BEST
Ebs is the best
አይ አገሬ ሁሉም የጎደለበት ነውን
አሜን አሜን❤❤❤😢😢😢😢
ዮንየና መቅድ ስዉዳቹ❤❤
ከሰው ሰው ቢለዩ ??ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።🕊🕊❤❤💐💐👍👍
😢😢😢😢❤❤❤ Allah ysxachuu😢😢❤
እኔሙስሊምነኚ ግን እደትደስእዳለኚ ወላሂ
አሏህ ይጨምርላቺሁ😢ያረብ ወላሂ ለኔ እደተደረገልኚ አለቀስኩ😢 የታመም ሺዉም አሏህ ያሺርሺ 😢