ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
👋 በየዕለቱ የምንለቃቸው የተመረጡ ተረኮች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ ሰበስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
መሪህን ምዕራባውያን ከጠሉት እሱ ልክ ነው ማለት ነው።
You’re absolutely right !
ነጮች ከ ጠመዱህ አንተ ምርጥ ነህ ማለት ነው 🙏
ማንዴላን ባልሰራው ስራ ስናወድስ ኤዲያሚንን ረሳን
የሚገርመው አንድ ኦጋንዳዊ ጋደኛዬ ስለሱ መልካምነት ሲነግርኝ በጣምማመን አቅቶኝ ነበር ምክናቱም ስለሱ የስማውት ታሪክ ጨካኝ አንባገነንነት ነው ግን እውነት ተደብቆ እይቀርም የነጮች ተንኮል ነው አሁንም አገርን ሚያምሳት
He is hero
አለም እኩለ ቀን ውስጥ ያለች ድቅድቅ ጨለማ ናት ለዝያም ነዉ ለህዝቦቻቸዉ መልካም የሰሩትን ስማቸዉን የምታጠለሸዉ።
ጀግና እና ልባም መሪ ነበር💪🏽
ምርጦቼ!❤
ሸውዶናል እሸቴ አሰፋ ሸገር መቆያ የአፍሪካ የቁም ቅዥት በሚል ርዕስ የተረከው። ኢዲያሚን ዳዳ እውነተኛ ማንነቱ መሿለኪያወች ያላችሁት ይመስለኛል
አዎ ግራ ገባን እኮ
Good job mert eyeta new
ጀግና መሪ እዚህ ምድር ላይ መች ይቆያል?
He was Real hero
የሚገርም ሰው ነበር
ለላሙን ዳዳ jegna❤❤
በምራቡ፣፣ሚዲያ፣ነው፣፣መጥፎ፣ጎኑን፣የሰማኸው፣?እየመረረህ፣ዋጠው
ገና ዛሬ ሰማሁ በዚ ሚዲያ ስለሱ ጥሩነት የቱ ይታመን መቆያ ያወራው ሌላ
ውነት በምዕራባውያን ሤራ እርር ድብን የሚል አለ ይሆን የማይወጣ እሣት ነው ከውሥጤ ያለው
ይህን ሀቅ ለአለምነህ ዋሴ ንገርዉ
Tufffff sew edi Amin endsew kekoter yegetmal😂😂😂
What iyamin Dada is Crazy.
pls do deep research😅
በቃ ወይ በዘር ወይ በእምነት ከተመሳሰላችሁ ሰይጣንም ከማድነቅ አትመለሱም
መሻች ምንጊዜም ምርጦች❤❤❤
Awerewene sewe lemasemesele atemokere
ጥሩ ጎኑን ብቻ ነው የዘገብከው ያስገደለውን ዜጋውንና ጎረቤት ሀገራትን እንደወረረና የኤርትራ ተገንጣዮችን እንደደገፈ አልጠቀስክም ሌላው በሄደበት ሁሉ ሀገር ሴት ይዞነበር የሚመጣው ከህንዶቹ የተወረሰውን ሱቅም ሰቶቸዋል
ኧረ ማንም አይሰማህም
እንዴት ነው ነገሩ ስያሚያችሁን ከመሿለኪያ ለምን ወደ ሙጃህይዲን አትቀይሩትም? በሌሎች ዝግጅቶቻችሁም ላይ ታዝቤያለሁ ገና ለገና ሙስሊም ስለሆነ ይሄን የሰው ጭራቅ የነፃነት ታጋይና የዋህ ሰው አድርጋችሁ ስታቀርቡ ትንሽ ማፈር ነበረባችሁ
ይሄን ግዜ ላንተ አይነቱ የተዘጋጀውን The last king of Scotlandን ከማየት የዘለለ አንዳች እውቀት የለህም፡፡ ዝም ብለህ ነጮች የጋቱህን አትዋጥ፡፡ ለምን? ብለህ ጠይቅ፡፡ በመረጃና ማስረጃ ያቀረቡትን ሞግት ወይም በማታቀው መዘላበድ አቁመህ ዝምምምም በል!
1 ምክር ብቻ! እንምከርዎት። ያቀረብነውን በመረጃና ማስረጃ መሞገት ካልቻሉ ዝምምም ማለትም የሚያስከብር እውቀት ነው። #ይሄው_ነው!!!!!
@@Meshualekiaውሻ ብነክስህ መልሰህ አትነክሰውም ይላሉ ጋሽ ስብሃት ። እናንተ ሥራችሁን ቀጥሉ አድናቂያችሁ ነኝ
ደሞ ከሳንካራ ጋር ማወዳደራቸው
@@adaneamsalu-o7pስንሳሳት ለሚያርሙን ክብር አለን። የዚህ አይነት ደግሞ “ኮመንት ካልሰጣችሁ እንገርፋችኋለን” የተባሉ ይመስል … አዛ ሲያረጉን ያው እርስዎ እንዳሉት ብለን ስራችንን መቀጠል ግድ ይለናል። እናመሰግናለን🙏