ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እያንዳንዷ የእንባ ዘለላ አላህ ዘንድ ዋጋ አላት ፍርድ የማያዛንፍ ፈጣሪ ፍርዱን ያፍጥንልሽ እንባሽ ይታበስ ልጆችሽ ይሳቁ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ፈጣሪ አይዞሽ
Ewunet new .!!
አሚን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏
ሴት ልጅ በትዳር ውስጥ ስትኖር የእሱ ጡረተኛ መሆን እንደሌለባት የዚህች ልጅ ህይወት ማሳያ ነው። ፈጣሪ ያበርታሽ እህቴ።
አወ ግድ ነው ላዚምምም መስራት አለበት
በትክክል ግን ገቢን አቅምን አውቆ መጥኖ መውለድ የልጅን ህይወት መታደግ ያስፈልጋል። 2 ልጅ ይሁን በዚህ ኑሮ 3ልጅ መውለድ ከባድ ነው
@@ethioselam2046 ያው የአንዳንድ ሴቴች አመለካከት ወንድ ልጅን በልጅ ለመዝ ብለው የሚጠቀሙት ዘዴ አይሰራም ሲሰራም አይተን አናውቅም እንደውም ሳይፈልጉ ወደዚህች ምድር ያመጧቸውን ልጆች መከራላይ መጣል ነው ትርፉ ብቻ አላህ ያግዛቸው እንጂ የዘንድሮ ትዳር ማፊ ዜን
አቤት ጭካኔ ወንዶች አቤት ግፍ በደፋክ አዳድ የወንድ ቤተሰብ መጥፍ አሉ ጥቅመኞች አፈር ብሉ ድሮም ከባለዬ ቤተሰብች ምን ጥሩ ነገር ይገኛል ቱ ውሾች 😭😭😭😭😭😭
የኔ ቆንጆ ደስ የምትይ ገና ከፊትሽ ብዙ ተስፋ ያለሽ ወጣት ነሽ፡፡ ሁሉም ለመልካም ነው እንኳንም በሽታ አላጋባብሽ ተመስገን በይ! በቃ ለእ/ሔርም ለህዝብም ነግረሻል አሁን እሱን ተይው እንዴት ልኑር ብቻ በይ እ/ሔር አይጥልሽም እንኳንም ቤተሰብ ኖረሽ መድሀኒአለም ጊዜ አለው አታልቅሽ እባክሽን🎉🎉🎉
በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል በለተ ቀኑ እሱ ያበርታሽ ለሱ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው የልጆቹ አምላክ ይፍረድብክ😢😢😢😢
l m sorry I ts not bad that
ውድ የሸገር ኢንፎ አዘጋጅ ።በጣም በቅድሚያ ላመሰግንሽ እወዳለሁ ።በእግዚአብሔር በሴት ልጅ ይዜሻለሁ።እቺ እህት እውነተኛ ነች ባላውቃትም አውነታ የተቀበርባት ልባ የተሰበር እህት ነች እንደው አማራጮችን ሁሎ ፍልጊላት ከፈጣሪ ታገኛለሽ። በለታሪኳ እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ይፍርዳል።ባሌቤትሽ ለማንም ባል አይሆንም።በግዜ ተገላገልሽ ታሪኩን፣ መጨረሻውን ታይዋለሽ ።በርቺ አንቺ🙏🙏
የልብሽን ንፅህና አይቶ አምላክ የእጁን ሰጥቶታል ገና ከዚህ በኃላም ከነ ቤተሰቡ የእጃቸውን ከፈጣሪ ያገኛሉ እህቴ አይዞሽ እንኳንም መሲ ጋር ቀረብሽ እንባሽ ይታበሳል ❤
የተበዳይን እንባ የሚያይ አምላክ አለሁ የሚል እንባሽን አባሽ ደጋግ ሰዎችን ይፍጠርልሽ አቅም ኖሮኝ አይዞሽ ብልሽ ምን ያህል ደስ ባለኝ😥
ምንም ሳታደርጊላቸው በችግርሽ ቀን ከጎንሽ ለቆሙት ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው በተለይ ወንድምሽ ።ሠላም ጤና በረከት ቤቱን ይሙላው።እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤
በእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው እህቶች ትማሩበታላችሁ አቅም ያላችሁ እርድዋት መሲ ሁሌም አደንቅሻለሁ በርቺ💕
ይኼ የፍቅርም የትዳርም ሰው አይደለም እሱም ሆነ ዘመዶቹ የገንዘብ የጥቅም ሰዎች ናቸው ደስ የሚለው ፈጣሪ ቅርብ ነው ለማናችሁም ባል ለልጆቻችሁም አባት አይሆንም ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል አይዞሽ በርቺ ጠንካራ ሁኚ አንቺም ስሪ ያልፋል
ትክክል
አንቺ ተመስገን በይ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ በተርፈ አሱ እግዚአብሔር ዎጋውን ይስጠው እየሰጠውም ነው በተርፈ አንቺ ወጣት ነሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ልጆቹም ያድጋሉ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን
ገላገለሽ ከጠላትሽጋ ነበር የምትኖሪው እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ እሱ ግን ገና ዋጋውን አምላክ ይሰጠዋል
በትክክል
15 አመትም ቢሆን ቀሪ ዘመኗን የሰላም የጤና ተደስታ የምትኖርበት ይሁን።
ትክክል😢
እንደዚህ የሴትን ልጂ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች በሄዳችሁበት ተሰበሩ አይቅናችሁ የውነት ተሰበሩ
የሀበሻ ወንድ!! እኔም ሿሿ ልሰራ ነበር ግን እኔ በጣም ተጠራጣሪ ሴት ነኝ 4 አመት ስመራመር 😂 ኢትዮጵያ ሄጄ በደንብ ጊዜ ላሰልፍ 1 ወር አብረን ቆየን ግን ብዙ ነገሮች አልጣመኝም 2ተኛ ሄድኩ አሁንም ጥያቄ አበዛሁ ስጠይቀው ይበሳጫል አንቺ አታምኝኝም ይላል.. ግን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን አሳወቀኝ መጨረሻ ላይ ከ 4 አመታት በኃላ ዲላ ሚስት እና ልጅ እንዳለው. በፊት በዚ ጉዳይ እዚ ሆኜ ስጠይቀው እናት እና አባቴ አስጠግተዋት የምትረዳቸው ሴት ናት ይለኝ ነበር ግን አላመንኩትም. መጨረሻ ላይ የሄድኩ ጊዜ ሳንጋባ አትሄጂም ሲለኝ ሌላ 1 አመት እንቆይ ስለው አንቺ መደበሪያ ልታረጊኝ ነው 5 አመት በቃ አለ እኔ ግልግል ብዬ ተውኩት. እና ሴቶችዬ ለምን 10 አመት አይፈጅም አትቸኩሉ አታርግዙ እባካችሁ.. ሌላው ለራሳችሁ ገቢ ስራ ስሩ የወንድ ልጅ እጅ አትጠብቁ.
10 amet ayfegem aleshe edem eko aytbekm nebes
እግዚአብሔር ደርሶልሻል
ጌታ እረድቶሻል😊
😢😢😢😢😢😢 ye Ethiopia 🇪🇹 wond ecko setenew
አይዞሽ እባክሽ የባንክ አካውንትሽን ንገሪን
ጥሩ ወንድም አለሽ ከነሚስቱ ለአንድ ወርም ቢሆን አይዞሽ ማለት
Thank you for your family
የኔ ወንድም ቢሆን ሄዶ ገሎት ነበር😅 ትግስቱስ ብትይ
ሴት ከጋብቻ በፊት የራስዋ ነገር ሊኖራት እንደሚገባ በዚች እህት ታሪክ በደንብ ተማርኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ሰጥቶሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ እህት ሴትነት በራሱ ፈተና ነው ከዚም ከዛም እየወለዱ የሚጥሉ ወንዶች ግን እንዲያው ምን አይነት ህሊና ነው ያላቸው?
ዘ ተዋህዶ ደምሩኘ❤
በትክክል እህቴ አይዞሸ ያልፍል እግዛብሄር በልጆችሸ ይካሰሸ እሱ ለሳም ባል አይሆንም አንቺ በርትተሸ ሰሪ እራሰሸን ለውጪ እመብርሃን ትርዳሸ ኧር በጣም ይደብራል😂😂😂
እግዚአብሔር እብሽን ይብስው የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
This most Ethiopian story, mine as well The culture and the churches is not for women
በእውነት ኑሮህን የጨለመ ያድርግልህ የክፍት ጥግ አይቅናህ
እህቴ ምስራቅ የደረሰብሽ በደል ከባድ ቢሆንም ይህን ያደረገ እግዚአብሔር የራሱ መንገድ አለው በቅድሚያ ወንድምሽን ላመሠግነዉ እወዳለሁ እሱ ባይኖር ጎዳና ወጥተሽ ነበር ሁሉ ለበጎ ነው አሁን አንቺ እግዚአብሔር ን ሙጥኝ በይ ለሱ የሚሳነው የለምና ሁሉም ለበጎነው አይዞሽ አህቴ እግዘብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ቆዳውን አለስልሶ ከሚቀርብና መጨረሻ ላይ ከሚነድፋችሁ እባብ ወንድ ይጠብቃችሁ እህቶች😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እንግዲህ እህቴ😢
መጨረሻዉ አያምርም ኢሄ እግድህ አች በርች እህታለም አይዞሽ ልጆችሽን አላህ ያሣድግልሽ አችንም ብርታቱን አላህ ይሥጥሽ እሪዝቅሽን አላህ ይክፈትልሽ አብሽሪ እሡን አላህ የሥራዉን ይሥጠዉ ከነቤተሠቦቹ ይቅርታ የሚሉበት ጊዜ ይመጣል
እግዚሀብሔር ልብሽን ❤ ይጠግንልሽ የኔ እናት😢
ሲጀመር እሱ ሚስትም ልጅም ፈልጎ ሳይሆን ከሁላችሁም እሱም ዘመዶቹም ገንዘብ ነዉ የሚፈልጉት ጎልዲገሮች ናቸዉ
ከተኛበት ላይ አንቆ መግደል ነው ይህን አመት ያክል አምነሽው ኑረሽ እሱ ግን ለሰከንድም ስለ እሴቶች አያስብም ሶስቶችንም ብር ፈልጎ ነው ያገባቸው😂ቅመሞች ባሌ የልጆቸ አባት ብለሽ አምስት ሳንቲም እንዳትሰጭ እናቷን ከመንገድ ጠረጋ ሳታወጣ መጀመሪያ አንች ነሽ ጥፋተኛ ቢሆንም ያለፈው አልፏል በላብሽ የሰራሽው ነገር በረከት አለው 🎉🎉🎉🎉
@@hayu684betam asafariwoch families nachew
😂😂
ትእግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
አይዞሽ ቤተሰብ ያንቺን ቁስል አልቆሰሉልሽም ደግሞ ይረዱሻል ሠላም ይሆናል አታስቢ እሱን ተይውና ለራስሽ እና ለልጆችሽ ኑሪ
የሴት ልጅ ጥቃት የሚጀመረው የወንድ እጅ ጠባቂ የሆነች ጊዜ ነው ወተሽ ብትገቢ እራስሽን ትጠብቂያለሽ ገቢም ይኖርሻል የዘመኑ ባል ደባል ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
ዋው ጥሩ ገለፃ
እሚገርመውኮ እራሳችንንችለን መኖር እፈልጋለን ብለስንነሳ ያችቤት ያች ስራ ምንይሉታል አሟልቶ ያግባተፈለገ የሚሉ አዳድ ከብቶች የንስንስቃይ እድንሰቃይ የሚፈልጉትስ ?
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ፍፃሜሽን ያሳምረዉ። እኔ መርዳት ባልችልም ብዙ ደጋግ ኢትዬጲያዉያን ስላሉ ይረዱሻል።
ብተሰቡ ገንዘብ ፈላጊ ናቸው እንጂ የልጃቸውን ህይወት ፈላጊ አይደሉም ማማንዘር ሀጥያት ምሆኑን እንክዋን እናቱ እንክዋን የማትምክርደደብ ናት ሴት ሆና ለሴት የማታዝን ገና በልጆችዋ ፍርድ ታገኛለች አንቺ ግን እርቅ ቢሉሽ እንድታስታምሚው ሊጠቀሙብሽ መሆኑን ተረድተሽ እንዳትታረቂ እንዲህ ያለ ልክስክስ አይቼም አላውቅም ሴቶቹም የእጃቸውን ያገኛሉ አይዞሽ ቸሩ አምላክ ይፍረድልሽ
መፍረድን ምን አመጣው ሁሉንም ሴቶች አታሏቸው ቢሆንስ ምን ታውቂያለሽ? እንዳይፈረድብህ አትፍረድ እሚለው ጽኑ ቃል ነው
@@abenetbekalu4084 አታሏቸዉማ ነው! ልጅቷ የዘረዘረቸው ሁሉ እንዴት እንዳጭበረበራት አይደል ወይ? የሚገርመው ቤተስቦቹም እናቱ ጭምር በማጨበርበሩ መተባበራቸው ነው!
ስንት አይነት ትግስተኛ ሰው አለ በጣም ጥሩ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሺ ጠንክሪ ❤❤❤
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ለተገፉት ለተበደሉት ቅን ፈራጅ አምላክ ነው እሱ ይርዳሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ደሞ ደስ የምትል ልጅ ስታለቅስ እራሱ የምታምር የደስ ደስ ያላት ።
እንዴት ናችሁ 8ተኛ ነኝ የወሬ ሱስ ተቋርጦ ቀረ እንዴ እያልኩ በር በር ስጠብቅ ነበር የኔ ቆንጆ አይዞሽ ስራ ስሪ ጠንካራ ሁኝ ሰውየውም ቤተሰቦችም ከሀዲ ናቸው አይለፍላቸው ሀብት ይመጣል ይሄዳል ሽባ አድርጎ ያስቀምጠው ይህ ሌባ ሴት ልጅ ን የሚያስለቅስ ወንድ የቁም ስቃይ ይሁን ኑሮው
😁😁😁 እኔረሱ ስንቴ ስፈልግ
አሜን ❤❤❤❤
Amen
እንዳቺ አይነት ምርጥ ሚስት፣ እናት ማጣቱ ያሳዝናል። ዋጋዉን እግዚአብሄር ይክፈለዉ! አንቺ ጠንካራ ሴት ነሸ ። ደግሞ ምርጥ ቤተሰቦች ነዉ ያሉሽ ።
ጋዜጠኛዋ ግን እያስለቀሽ ሶፍት እንኳን አለማቀበል ትንሽ አይከብድም? ወይ ዘመን።እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ፤ቅንነትሽን ያዝልቅልሽ። ለእርሱ ግን የንስሀ እድሜ ይስጠው። ለልጆችሽ በርቺ።
Wereg kesofet yebelt kuhe bela eysemhet new negerg endhoneshe tsetwekeleshe
እናትየው እና ታላቅ ወንድምየው እግዚአብሔር የስራቹን ይስጣቹ። እድሜቹ ይጠር አልልም በስቃይ ኑሩ ዘመናቹን
ወንድሙም እሱም እናቱም እህቱም እግዚያብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እነዚ ባለጌዎች
በርች በእምነትሸ ጠክሪ የበቀል አምላክ ዝም አይልም
ልብ ይሰብራል የደረሰብሽ ነገር 15 አመት በከንቱ😢 አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል አቅሙ ያላችሁ ሰዎች እገዛ ብታደርጉላት በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ የተሰበረች ሴትን አይዞሽ ብሎ ማንሳት ተስፋ ማሳየት በእውነት በዚህ ታሪክ ያዘንን ሰዎችን መካስ ነው በእውነት ለወንድምሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ መከታ ማለት ነው ትዳር ልጅ እያለው በዛሬ ኑሮ 3ልጆችሽን አብሮ መቀበል እውነትም ወንድም ነው ❤እህቴ እንደ ጨለመ አይቀርም ይነጋል አይዞሽ ይሄን መከራ በመታገስ አሳልፊው ልበ መልካም ሰዎች ያግዙሻል እሱ የስራውን ይስጠው በእውነት አይቅናው
ትክክል😢😢
በጣም አስተዋይና በሳል ሰው ነሽ የፊልም ባለሞያዎች እድሉን ቢሰጡሽና ታሪክሽን ብትተውኝል ልዩ ብቃት አለሽ ለብዙዎቻችን የማንቂያ ደዎል ይሆናልና መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሽና ከስራም ባለፈ ከባለሞያዎች ጋር አገናኛት በጣም ማደግ የምትችል ልጅ ናት አይዞሽ እንኳንም ወለድሽ ችግር ያልፋል ይህ ሁሉ የሆነው ሌላ የእድል በር ሊከፍትልሽ ነው።
በደንብ አይተሃታል ያንተ ስሜት እኔጋም አለ ከውስጧ ትልቅ ጥበብ እና አቅም አለ የሴት ጀግና ናት
ቤተሰቦቹም የወንጀሉና የጭካኔ ፣ የብልግና ተባባሪዎች ናቸው በዋነኛነት ። ግፉን በዘር ማንዘራቸው ይከፍላሉ ። የዘሩትንም ያጭዳሉ። አይዞሽ እህቴ ሁላችንምጋ እሣት አለ። የደረሰበት የተነካ ያውቀዋል ።
አላህ ለምን አነቃው ።ከሁሉ ያቃጠሉኝ ቤተሰቦቹ ናቸው።ካለታናሽ ወንድሙ በስተቀር ሌሎቹን አላህ ይጠራርጋቸው።በይበልጥ አጎትየውና ታላቅ ወንድሙ አላህ ፍርዱን ይስጣችሁ
አይ እናትነት እንደዚህም በበደል ላይ በደል እየተፈፀመባትም ስለ ልጆቿ ነው የምትጨነቀው እኔን እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ጠንካራ ሴት ነሽ እኛም የአቅማችንን ዝም አንልሽም ከጎንሽ ነን! ባል ተብዬው ግን የዘራኸውን ታጭዳታለህ😭😭
Already የዘራውንአጭዷል እኮ! በልጅነቱ የሽማግሌ ደም ብዛት በሽታ ሰጥቶት የአልጋ ቁራኛ ሆኗል!
_ምስራቅሻ አይዞሽ አንቺ ከጠንካሮቹ እናቶች አንዷ_ _ነሽ ከጎንሽ ነን በርቺ__መሲዬ ብሩክ ሁኚ ኑሪልን_
የልጅነት ውበትሽን ደምግባትሽን ምጥጥ አድርጎ በልቶ እንደ ሸንኮራ አኝኮ ጣለሽ አይዞሽ እህቴ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በትዳራቸው ደስተኛ ሆነው የሚኖሩ ሴትች 2% እንኳን አይሞሉም የሃገራችን ወንዶች በጣም አስፈሪ እየሆኑ ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ🙏
እውነትሸን ነው ትዳር የሚባል ነብሰ ይማር😢😢
ግን አሁንም ቆንጆናት የዴስዴስ ያላት ልጅ ናት
አቤት የዚች ልጅ ነገር እንዴት እነዳሳዘነኝ እንዳናደደኝ ።ምነው ግን ይህን ያህል ከፋን የታላቅ ወንድሙ ክፋት ባጠቃላይ የቤተሰቡ የገንዘብ ፍቅር ምን ያህል ይሉኝታ ያጣና ኢትዮጲያዊነትን ያራከሰ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይይላቸው ።አንቺ ግን በርቺ እራስሽን ጠብቂ ። ቤተሰቦችሽ ግን የተባረኩ ናቸው ያኑርልሽ ።
አምላክ እኮ ፊቱን ያዞረብን ለዛ ነው እረሀብ ስደት ጦርነት እርስ በራስ መገዳደል ሌብነት በሰላም ወቶ ያለመግባት አምላክ እየቀጣን ነው ፖለቲካ ብልፅግና አብይ ብንልም ህዝብ ለአምላኩ አልገዛ ሲል ክፉ መሪዎችን ያመጣበታል ዋይታ እሮሮ ነው ከዛ ቡሀላ እኔ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሄር ናት ህዝቡ ፈሪሀ እግዚአብሄር አለው እል ነበር በየሚዲያው የሚቀርበዉ ታሪክ ስሰማ የነበረኝ አመለካከት ልክ እንዳልሆነ ተረዳው በዮሀ ሚዲያ በሸገር ኢንፎም በብዙ ሚዲያ የሚሰማው ነገር እውነት ከኢትዮጵያ ወግ ባህል ሀይማኖት የወጣው ህዝብ ነው እላለው አምላክ እየቀጣን ነው ግፋ በዛ አንድ ክርስቲያን ወንድ3 ሚስት😢 እግዚኦ ነው ልቦና ይስጠን
ምስራቅ ጥሩ ጭንቅላት አለሽ ጥሩ ቤተሰቦች አሉሽ እነሱም ገና ቤተሰቦቹን ሁሉ በሰሩት ነገር ሲቀጡ ታያለሽ ልጆችሽ ላይ እና ጡሩ ቤተሰቦችሽ ላይ ትኩረት አርጊ
ምን ብዬ ልኮምት ወገንእህቴ በርች ጀግና እናት ነሽ ታያለሽ ዋጋውን እግዚአብሔር ይከፍለዋል ሴት ልጂ ብልህና ጀግና ከሆነች ሁሉም ያልፋል ።እኔም እንዳንችው ልክስክስ ወንድ ገጥሞኝ ነበር ግን ጀግና እናት ስላለችኝ ልጄን ትቸ በስደት ነው ያለውት የሱ ህይወት ምስቅልቅል ብሎ እሰማለው እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም ይመልሳል በርች እህት ጀግና ነሽ ደግሞ
ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጤናሽን ደህና ሁኚ ደሞ ገና ወጣት ነሽ አይዞሽ የተገፋ መልስ አለው
እንደው በሞተ ይህ ልክስክስ ባለጌሴትች ስራ ስሩ ብዙ ግዜ ብዙ ችግር የሚያጋጥማት ቤት የምትውል ሴት ናት ወይ ፈጣሪ ሰው ግን 😢😢😢😢
አይቀርለትም! ክፋቱን አዉቆ በልጅነቱ የሽማግሌ በሽታ ስጥቶታል! ከንግዲህ ሴቶቹም አይፈልጉትም! አልጋ ላይ የወደቀ በሽተኛን ለባልነት ማን ይፈልገዋል?
ኡነትሽ ነው ሴቶች እንደምንምምምም ብላቹ ራሳቹ ብትችሎ ማምንንንም ኣይነካቹም።።።።ጥሏቹ ብሄዱም ብዙ ኣትጎዱም!!!
ይቅርታ እናት እኔ ልወቅስሽ አልፈልግም ግን እናትሽ መንገድ እየጠርገች ነው ስትይ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ሶስት አራት ጌዜ ነው አርብ ሀገር ሄድኩ ያልሽው እውነት ስህተት ነው ሁላችንም ስንሰደድ ለቤተሰብ ብለን ነው አንቺ እናትሽን ህይወትሽን ሳትቀይሬ ይቅርታ ለኔ እናቴ ህይወቴ ስለሆነች ነው እሱ ሲጀመርም ለገንዘብሽ ብሎ እደቀርበሽ ከመጀመሬያም ታውቂ ነበር ገንዘብሽ ሲያልቅ አውጥቶ ተፋሽ ግን ለሁላችንም ትምርት ነው
ለገንዘብ ብሎ ባይቀርብም ላላገባሺው ባል ገንዘብ መላክ ስህተት ነው አግብተሽ እንኩዋን ቢሆን ወልደሽ ስደት የመጣሺው ለበአል ለልጆቹ ልብስ ወይ ትምህርትቤት ክፋያ ብቻ ነው መላክ ያለብሽ ሰርቶ ልጆቹን ይርዳ ቀለባቸውን ማነው አባወራው ወንድ ልጅ ብር ከለመደ መከራ ነው ገና በጉዋደኝነት ብር መንጃ ፈቃድ ወንድሜ ሳይለኝ ለወንድ ብር እግሩን ይብላ ከነ ካልሲው ወንድ ልጅ ችግር ቢገጥመዉ እንኩዋን ከሴት ብር መጠየቅ ሞት ዉርደት ነው አንቺ አስበሽ አድርጊለት እንጂ ብር ላኪ እናት አባት ወንድም እህት እያለኝ ሳላገባው ሆ
true
ጥሩ እይታ
እናቷ ቢሰሩ ምንም ችግር የለውም ። መንገድ ጠረጋን በድግሪ የተመረቁ ሁሉ ይሰሩታል ደሞዙም ጥቅማጥቅሙም ጥሩ ስለሆነ ቢሰሩ ምንም አይደል ይሄን ያህል አያሸማቅቅም የት ይደርሳሉ የተባሉ ምሁር ወጣቶችም ስላሉ እናቷ ቢሰሩ ጥሩ ባይ ነኝ ። እሷ በደል ደርሶባት የሳቸው ተረጂ መሆኗ ያሳዝናል ግን ገና ልጅ ነች ስትረጋጋ ሰርታ ልጆቿንም በደንብ እደምታሳድግ ቤተሰቦቿንም እንደ ምትክስ ተስፋ አደርጋለሁ
ትክክል ቤተሰብ ብልት ቢያረግ አይቆጭም ወንድ ባዳ ነው ይክዳል
ሲጀመር አረብ ሀገር ተመላልሰሽ ስሪ እያለ ብር ብር ሲል የዛኔ ነበር ማቆም ያለብሽ
በትክክል ይሄ ከነቤተሰቦቹ የቀን ጅቦች ነቸው እግዝዬ እህቴ አይዞሸ በርትተሸ ለልጆችሸ ኑሪላቸው ያልፍል ይሄ የተርገመ ነው አይዞሸ❤❤❤
You are right! Those were red flags to stop this relationship but when we love we can’t see such things.
አይቅናው ልብሽን እንደሰበረው ልቡን ይስበረው ፈጣሪ የሴት ብር ሲከተል አንድ ቀን ሜዳ ላይ ይቀራል 😢😢😢😢😢
የኔ እህት አታልቅሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው አንችም ጠካራ ሁኚ ለልጆችሽ ሲጀመር ቤተሰቦቹ ጨምሮ የጥቅም ሰዎች ናቸው
ልጆችሽን እግዚብሄር ይባርክልሽ ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ
አይዙሽ የኔ ጀግና ውጭም ቢወጣ ያንቺ እባ የልጆቺሽ አምላክ ፍርድ ይስጠው
አይ የሀበሻ ወንድ ክፉ ናቸው አይቅናችሁ።
በጣም ዙሉ ነገር እጃቸው ሲገባ ሴት ልጁ ሰራ ከሌላት ህይወት እንደዚ ነው
በጣም!!
አይዞሽ የኔ እናት ጠንካራዋ የንፁህ አምላክ ይፈርዳል
በጣም ያሳዝናል በእውነት ልቤ ነው የተሰበረው እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ወንድም መከታ ነው ወንድምሽን እግዚአብሔር ያኑርልሽ 😭💔
አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ አሁንም ዝም ብለሽ ሰላምሽንና ጤናሽን ጠብቂ በርቺ አይዘገይም እግዚአብሄር ይፈርዳል!!
እህቴ ከቤተሰብ የሚበልጥ ነገር የለም ያንን ሁሉ የባለቤትሸን መጥፎ ሥራ እያወቅሸ ዝም ማለት አልነበረብሸም እርግጥ በመሀከል ችግር ይፈጠራል በማለትሸ እንደሆነ ይገባኛል ግን ባለቤትሸም ሆነ ቤተሰቡ ለአንቺም ሆነ ለቤተሰቦችሸ ክብር የሌላቸው ናቸው በእውነት እንደዚህ ያለ ቤተሰብም አለ ይህ ሰው የቤተሰቡም ድጋፍ አለበት ለዛም ነው ከአንቺ አልፎ ሁለተኛዋን፡ አልፎ ሦሥተኛዋ ላይ የተለጠፈው እንደዚህ ያለ ቤተሰብ ለሆዳቸው ያደሩ ነውረኞች ናቸው እህቴ እንባሸን እግዚአብሔር ያብሰው እንደዚህ ያለ ነውር ሥራ እኛነታችንን አይገልጽም።
አረብ ሀገር ስትሠሪ ጽዳት ሠርታ ያሳደገችሽን እናትሽን ረስተሽ ለወንድ ስትልኪ ያኔ ትልቅ ጭካኔና ክህደት የፈጸምሽዉ ይህ የብዙ አረብ አገር የሚሰሩት ተመሳሳይ ስህተት ነው።ከሌላው ተማሩ ተማሩ ጆሮ ያለው ይስማ
You're right her Mom was she never help that Allah back to you you are Mom you keke
በትክክል ለናትዋ አንድ ነጠላ ሳትገዛ
እስቲ አትፍረዱ! ትዳርና ልጅ በጣም ስለሚፈልጉ እኮ ነው~
አልገባሽም እንጂ መጀመሪያም አረብ ሀገር ተመልሰሽ ሂጁ ሲልሽ ል ማወቅ ነበረብሽ አይ ፍቅር ጉድ ሰራሽ
True
ትክክል የጥቅም ፍቅር ነበር ይሄ ሌባ የእጁን ይሰጠው
አይዞሽ አሱ ዋጋ ይከፍላል አንች ግን ወጣት ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ ከአምሮሽ አውጭው
ሞቶ ይለቀስለት አታልቅሽ ነገ በልጆችሽ ትደሠቻለሽ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ
ወንዶች ልጆቹን እሚወዱት እናታቸውን ከወደደ ብቻ ነው ።
በትክክል ።
እኔ እኮ ሁለታኛዋ ትዩን ሶስተኛዋ ግን ምንም ገንዘብ ቢኖራት ለምን በዚህ መልኩ ልትቀበለው ሻለች ሰውዬው እኮ ከነቤተሰቦቹ ልክስክስ ናቸው ግን እግዚአብሔር ቀጣው ወስላታ ባለጌ ልክስክስ ነዉ ከእምነትም ከበሀልም አይፈቀድም ልጆቹን አታሳያቸው ሳድጉ ያአባታቸውን ውነታ ይወቁ
እህቴ አይዞሽ ጥንክሪ ወንድምሽንም የብረት ምሶሶ ያርግልሽ
የእኔ እህት የእሱን ነገር ለእግዜአብሔር ስጭው ልጆችሽን እግዜአብሔር ያሳድግልሽ በእኔ ሃሳብ ሶስተኛዋ ሚስት ጥሩ ልብ ያላት ነች መርዳቷም መጥታም ማናገሯ ለማንኛውም አንቺ ልጅነሽ በአገኘሽው የስራ ዓይነት ለመስራት ሞክሬ የአንቺ ጠንካራነት ልጆችሽን ስለሚያጐብዛቸው በርቺ በምንም ዓይነት ልጆች ፊት አታልቅሺ ዛሬ የጨለመው ነገ ይበራል በእግዜአብሄር ታመኝ
አይዞሽ ይህ እንባ ፈሶ አይቀርም አማኑኤል ይፈርዳል ልጆችሽም አንቺም በቅርብ ስቃችሁ ለማየት ያብቃን
እኔ የምለው በእኔ በኩል ባል ሳያገቡ መኗር አይቻልም እንዴ እረ ይቻላል እህቶቼ እባካችሁ እራሳችሁን ብቁ ስርቶ መኖር እንደሚቻል አሳይው ።
እረ በደምብ ይቻላል ገደል ይግባ ባል ! 😞 😄
Yes you right
ባል ጠላት ነዉ። አለማግባት ጵድቅ ነዉ።
በተለይ ከዚ ዘመን ባል አለማግባቴን ወደድኩት የምር
እኔም ምርጫ ነው ባሌ ነበልባል ነው እውነት አገባው ነብሴን በላው አጥንቴን ሳይቀቅልው ወጣው
አይዞሽ የባንክ አንካውን ስጭንና ብዙ እህቶች አሉሽ እርዳታ ማሰባሰብ መጀመር ለጊዜ መፍቲ ይሆናል ብዬ ገምታለሁ
እንደው ድጋሚ ለመፃፍ ተገደድኩ 3 ተኛ የምትባለው ሴትዬ ግን ጤነኛ ናት ልጆች ሚስቱን እያለው ለዝችኛዋ ያልጠቀመ ለኔ ባል ይሆናል ብላ በእንባ ላይ መቆሞ ፍርዱን ለፈጣሪ ትቸዋለሁ ነገ እሷም ታነባች ጠብቂ አይንሽ ብዙ ያሳይሻል እውነት እሩቅ አይሆነም እሱ ወንድ አሰዳቢ ነው እሩጦ ያልጠገበ ወጠጤ ነው አይዞሽ ፀልዬ
አይገርምም ሴቱ መላ አቷል ፍትህ ለባለትዳር ሴቶች።
ጥሩ ቤተሰብ ነዉ ያለሽ አላህን አመስግኝ ከጎንሽ መሆናቸው በቂ ነዉ ወንድምሽን አላህ ያላሰበዉን ርዚቅ ይስጠው ከሌለዉ ላይ የሚያካፍል ደግ ነዉ
የኔ ቆንጆ እንኳን ቀረብሽ በሽተኛ ሸክም ነው። ለልጆችሽ ስትይ ጠንከር በይ
ዘረ እርኩሶች፣ ዘረ እርጉሞች ናቸው። የመከራ ህይወት ይስጣቸው ፍዳቸውን ይጠፍጥፉ። አንቺ ግን በርቺ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
በጣም ከባድ አንቺን ለማጽናናት ቃላት ያጥረኛል የሴት ልጅ ግፍና መከራ መቼ ነው የሚያቆመው
መጀመርያ ባለጌዎች ወላጆቹነ ወንድሞቹ ናቸው ጥቅም ፈላጌዎች ሆዳሞች እሱ እየማገጠ በሚያመጣው ጥቅም ለምደዋል በልጆቻቸው ያገኙታል እሱ ደግሞ ማፍያ ነው አይሆንሸም ልጆችሸን ይባርክልሸ አንች ራሰሸን ጠብቃ በርች
በንፁህ ልብሽ ስለሆነ ይሄን ያህል ግፍ የሰራሽ አላህ ላንች ያለው ኣላህ ጥሩ ነገር ይሰጥሻል አይዞሽ በርች ልጆችሽ መኖር አለብሽ
የኔ እህት ፈጣሪ ያበርታሽ አገዚአብሔር በደንብ ቀጥቶልሻል ለፈጣሪሽ አልቅሽ የህፃናቶቹ አምላክ ይርዳሽ
በስመአብ እድለኛ ነሽ ይሄን ዝሙተኛ እግዚአብሄር ዋጋውን ሰጥቶ አጋልጦልሻል ከዚህ የሚብስ ብዙ ፈተና ይመጣብሽ ነበር አይዞሽ ወጣት ነሽ ስራሽን ስሪ
በርቺ በፈጣሪ እምነት ይኑርሽ ሁሉም ለበጉ ነዉ እዉነተኛ አፍቃሪ እውነተኛ ሰው ነሽ ለሱ ግን ፈጣሪ የጁን ይስጠው
እውነት በጣም ታሣስኛለሽ፤ ታሪክሽ ለብዙዎች አስተማሪ ነው ፡፡ እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ምን አይነት ቤቴሰብ ነው ያሳደገው በጣም ያሳፍራሉ
በሀጢያቱ እሱ ተከፍሎታል ገና ምን አይተሽ እግዚአብሔር አመሥግኚ ከተበለሻሸ በሃላ አንቺ ላይ ቢወድቅ አስቢዉ መከራው ብዙ ነበር አሁን ከደሙ ንፁህ ነሽ ልጆችሽን ተንክረሽ አሳድጊ አስተምሪ ነገ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል አታልቅሺ በጣም ቆንጆና ትሁት ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
ግፈኞች የእጃቸውን ያገኛሉ አንቺ መበርታት፣ የተገኘውን ስራ መስራት፣እሱን ሞቶ እንደ ተቀበረ ሰው ቆጥረሽ ህይወትሽን መምራት አለብሽ።
በትክክል አንቅሮ መትፍት ነው ይሄ ዉሻ ነው😂😂
እህቴ ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ ጎበዝ ነሽ አስተዋይ ነሽ ስለዚህ ስራ ብትሰሪ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ❤
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለተገፉት ለተበደሉት ቀን አለ እምላክ ፍሩዱን ይስጥልሽ ጠንካራ ነሽ ልጆችሽ እመቤቴ ታሳድግልሽ በርቺ እማ ❤️
ወንድምሽ መልካም ሰው ነው ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
መሲዬ ለእንግዶችሽ ሶፍት እና ውሀ አቅርቢ እኔ እከፍላለሁ😊
ለቤተስብሽ በተለይ ለወንድምሽ ትልቅ ክብር አለኝ ቤተስብ ምን ብንበድላቸው ውድቀታችን ያማቸዋል እድሜ ይስጥልሽ ሉቤተሰቦችሽ የልጆችሽ እባት ከነቤተስቡ የጥቅም ሰወች ባለጌ የገንዘብ ሰው ነው ከነቤተስቡ ፈጣሬ ይፍረድበት
እንዴት እንደማፅናናሽ አላውቅም እህቴ፣እግዚአብሄር ያጠንክርሽ፣አምላክ የስራውን አይነፍገውም! ልጆችሽን በመልካም ስነምግባር አሳድጊ፣ስራ ጀምሪ፣ራስሽን ቢዚ አድርጊ።ነገ ሌላ ቀን ነው፣ይህም ያልፋል! !!!!
እግዚያብሄር እየከፈለው ነው እየቀጣው አይዞሽ በርቺ የመጨረሻውን ሳቅ የምትስቂው አንቺ ነሽ የሰማይ ቤቱን የዘጋው
የኔ ውድ ይመስለኛል እግዚአብሔር ባልሽ ላይ ፈርዶበታል እኮ መመለሽ የሱ ፈንታ ነበር ግን ሰው ነንና በሚደርስብን ነገር እንኳን አንማርም እንደው ምን ዓይነት ሰው ነው አይዞሽ እንኳንም ሚዲያ ወጣሽ ለበጉ ነው የኢትየጲያ ደግ ህዝብ የሚደረገውን ያደርግልሽ ይሆናል ስለ ልጆችሽ ፡፡ እግዚአብሔር ያስብሽ፡፡
አይ ተይው እህቴ በርትተሽ ሰሪና ልጆችሽን አሳድጊ እናት በህወት መኖር አለባት ግድ ግድ 95 በመቶ ወንዶች ገንዘብና ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት እህቴ አንች ሀብታም ሆነሽ ሁሉን ብታሞይለትም ኖሮ በገንዘብሽ ሌላ ሴት ነው የሚያጨማልቅብሽ ለማንኛውም HIVተመርመሪ 30ዋ ጋር እየሮጠ በርዞሽ እንዳይሆን እህቴ
አንቺ በጣም ጀግና አናት ነሽ አታልቅሽ ያንቺ አንባ አይገባዉም አኔን ግርም አመለኝ የሴቶቹ ነወ አግዚአብሔሮ ለቦና ይስጣችሁ የአወነት አኔ ጥያቂ አለኝ ሃገራችን ወንድ ጠፍታል ግራ አንድ ወንድ ለሶስት ሴት አር ምን አይነት ዘመን ደርስን!!!!!
ግን መሢ አንዳንዴ ለምን ተደብቀሽ ታወሪያለሽ ።ሁሌም ቢሆን ይለመዳል ግን ለአንዳንዱ ሰው ፊለፊት ለሌላው ከጀርባ ምቾት አይሰጥምኮ እህቴ ።በእውነት እንደ ተመልካች ሁነሽ ብታይው ጥሩ አይደ።ሶፍት አቅርቡ✅✅
ሶስተኛዋ ሚስቱ ግን ብር አታሚናት 😢ወንድ በብር የምትገዛው
😂😂😂😂አዎ አታቂያትም
😂😂😂😂😂😂
ፎርጅድ ይሆን እንዴ ?😳 😄
ኩላሊቱን ሾጦላት እንዳይሆን
ምስራቅ እንኩዋንም ብሩን ወሰደች አገርህ ሲወረር አብረህ ዉረር አሉ
3ኛዋ ግን እንደኔ አሁንም ለስለስ ብላ ቢድንላት ትፈልገዋለች ይቅር ይበላት❤❤❤
እንዴት መልካም ሴት ነሽ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህች አይነት መልካም ሴት አለ ይገርማል🤔እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው❤🙏
ፀበል የማንም ባለጌ መደበቂያ አደረጉት አይዞሽ እህቴ ያልፋል ለጤናሽ አስቢ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
አይገርምሽም
እውነት ካንቺ ጋር ነው እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ያግዝሽ ሁሉም ያልፋል ደናው ቀን ይመጣል። ሰርተሽ ተለውጠሽ ልጆችሽ ለቁም ነገር በቅተው እናያለን ። አንቺ ምንም የረግሽው የለም አንገትሽ ቀና አድርገሽ ጊጂ።
እኔ ምንም ማለት እዳለብኝ አላውቅም ግን እባካች ካንዱ ሂወት ተማሩ በተለይ አረብ ሀገር ላይ የምትሰሩ እህቶቼ ያሳዝናል ግን መረዳት የነበረብሺ መልሰሺ ሂጂ ብሎ ሲልጅሺ ከዛን አልፎ ተርፎ ልብስ መኪነ ወደቤትሺ ሲያመጣ እሱንም ተይው ለቤተሰቡ ላጎቱ ሚስት ስጦታሲመጣ እንደት ብታምኝው በው? ጠርጥሩ መጠርጠር ጥሩ ነው እህቶቼ አብሺር የእንባሺን ዋጋ አላህ ይክፈልሺነየእውነት አምላክ ፍርድ ይስጥሺ
ኡፍፍ እዴት ያማል እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው ይህ የምታነቢው እባ በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ አላት አይዞሽ እህቴ
የኔ እናት የኔ የዋህ እግዚአብሔር የልብሽን ንፁህና አይቶ በብዙ ይካስሽ እንጂ በጣም ያሳፍራል ያናድዳል ያበሳጫል ልዑል አምላክ ልብሽን ይጠብቅ
እያንዳንዷ የእንባ ዘለላ አላህ ዘንድ ዋጋ አላት ፍርድ የማያዛንፍ ፈጣሪ ፍርዱን ያፍጥንልሽ እንባሽ ይታበስ ልጆችሽ ይሳቁ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ ፈጣሪ አይዞሽ
Ewunet new .!!
አሚን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏
ሴት ልጅ በትዳር ውስጥ ስትኖር የእሱ ጡረተኛ መሆን እንደሌለባት የዚህች ልጅ ህይወት ማሳያ ነው። ፈጣሪ ያበርታሽ እህቴ።
አወ ግድ ነው ላዚምምም መስራት አለበት
በትክክል ግን ገቢን አቅምን አውቆ መጥኖ መውለድ የልጅን ህይወት መታደግ ያስፈልጋል። 2 ልጅ ይሁን በዚህ ኑሮ 3ልጅ መውለድ ከባድ ነው
@@ethioselam2046 ያው የአንዳንድ ሴቴች አመለካከት ወንድ ልጅን በልጅ ለመዝ ብለው የሚጠቀሙት ዘዴ አይሰራም ሲሰራም አይተን አናውቅም እንደውም ሳይፈልጉ ወደዚህች ምድር ያመጧቸውን ልጆች መከራላይ መጣል ነው ትርፉ ብቻ አላህ ያግዛቸው እንጂ የዘንድሮ ትዳር ማፊ ዜን
አቤት ጭካኔ ወንዶች አቤት ግፍ በደፋክ አዳድ የወንድ ቤተሰብ መጥፍ አሉ ጥቅመኞች አፈር ብሉ ድሮም ከባለዬ ቤተሰብች ምን ጥሩ ነገር ይገኛል ቱ ውሾች
😭😭😭😭😭😭
የኔ ቆንጆ ደስ የምትይ ገና ከፊትሽ ብዙ ተስፋ ያለሽ ወጣት ነሽ፡፡ ሁሉም ለመልካም ነው እንኳንም በሽታ አላጋባብሽ ተመስገን በይ! በቃ ለእ/ሔርም ለህዝብም ነግረሻል አሁን እሱን ተይው እንዴት ልኑር ብቻ በይ እ/ሔር አይጥልሽም እንኳንም ቤተሰብ ኖረሽ መድሀኒአለም ጊዜ አለው አታልቅሽ እባክሽን🎉🎉🎉
በእውነት በጣም ልብ ይሰብራል የኔ እናት ሊቀ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል በለተ ቀኑ እሱ ያበርታሽ ለሱ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው የልጆቹ አምላክ ይፍረድብክ😢😢😢😢
l m sorry I ts not bad that
ውድ የሸገር ኢንፎ አዘጋጅ ።በጣም በቅድሚያ ላመሰግንሽ እወዳለሁ ።በእግዚአብሔር በሴት ልጅ ይዜሻለሁ።እቺ እህት እውነተኛ ነች ባላውቃትም አውነታ የተቀበርባት ልባ የተሰበር እህት ነች እንደው አማራጮችን ሁሎ ፍልጊላት ከፈጣሪ ታገኛለሽ። በለታሪኳ እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ይፍርዳል።ባሌቤትሽ ለማንም ባል አይሆንም።በግዜ ተገላገልሽ ታሪኩን፣ መጨረሻውን ታይዋለሽ ።በርቺ አንቺ🙏🙏
የልብሽን ንፅህና አይቶ አምላክ የእጁን ሰጥቶታል ገና ከዚህ በኃላም ከነ ቤተሰቡ የእጃቸውን ከፈጣሪ ያገኛሉ እህቴ አይዞሽ እንኳንም መሲ ጋር ቀረብሽ እንባሽ ይታበሳል ❤
የተበዳይን እንባ የሚያይ አምላክ አለሁ የሚል እንባሽን አባሽ ደጋግ ሰዎችን ይፍጠርልሽ አቅም ኖሮኝ አይዞሽ ብልሽ ምን ያህል ደስ ባለኝ😥
ምንም ሳታደርጊላቸው በችግርሽ ቀን ከጎንሽ ለቆሙት ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርካቸው በተለይ ወንድምሽ ።ሠላም ጤና በረከት ቤቱን ይሙላው።እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤
በእውነት ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው እህቶች ትማሩበታላችሁ አቅም ያላችሁ እርድዋት መሲ ሁሌም አደንቅሻለሁ በርቺ💕
ይኼ የፍቅርም የትዳርም ሰው አይደለም እሱም ሆነ ዘመዶቹ የገንዘብ የጥቅም ሰዎች ናቸው ደስ የሚለው ፈጣሪ ቅርብ ነው ለማናችሁም ባል ለልጆቻችሁም አባት አይሆንም ፈጣሪ የእጁን ይሰጠዋል አይዞሽ በርቺ ጠንካራ ሁኚ አንቺም ስሪ ያልፋል
ትክክል
አንቺ ተመስገን በይ ጥሩ ቤተሰብ አለሽ በተርፈ አሱ እግዚአብሔር ዎጋውን ይስጠው እየሰጠውም ነው በተርፈ አንቺ ወጣት ነሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ልጆቹም ያድጋሉ እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን
ገላገለሽ ከጠላትሽጋ ነበር የምትኖሪው እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ እሱ ግን ገና ዋጋውን አምላክ ይሰጠዋል
በትክክል
15 አመትም ቢሆን ቀሪ ዘመኗን የሰላም የጤና ተደስታ የምትኖርበት ይሁን።
ትክክል😢
እንደዚህ የሴትን ልጂ ልብ የምትሰብሩ ወንዶች በሄዳችሁበት ተሰበሩ አይቅናችሁ የውነት ተሰበሩ
የሀበሻ ወንድ!! እኔም ሿሿ ልሰራ ነበር ግን እኔ በጣም ተጠራጣሪ ሴት ነኝ 4 አመት ስመራመር 😂 ኢትዮጵያ ሄጄ በደንብ ጊዜ ላሰልፍ 1 ወር አብረን ቆየን ግን ብዙ ነገሮች አልጣመኝም 2ተኛ ሄድኩ አሁንም ጥያቄ አበዛሁ ስጠይቀው ይበሳጫል አንቺ አታምኝኝም ይላል.. ግን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን አሳወቀኝ መጨረሻ ላይ ከ 4 አመታት በኃላ ዲላ ሚስት እና ልጅ እንዳለው. በፊት በዚ ጉዳይ እዚ ሆኜ ስጠይቀው እናት እና አባቴ አስጠግተዋት የምትረዳቸው ሴት ናት ይለኝ ነበር ግን አላመንኩትም. መጨረሻ ላይ የሄድኩ ጊዜ ሳንጋባ አትሄጂም ሲለኝ ሌላ 1 አመት እንቆይ ስለው አንቺ መደበሪያ ልታረጊኝ ነው 5 አመት በቃ አለ እኔ ግልግል ብዬ ተውኩት. እና ሴቶችዬ ለምን 10 አመት አይፈጅም አትቸኩሉ አታርግዙ እባካችሁ.. ሌላው ለራሳችሁ ገቢ ስራ ስሩ የወንድ ልጅ እጅ አትጠብቁ.
10 amet ayfegem aleshe edem eko aytbekm nebes
እግዚአብሔር ደርሶልሻል
ጌታ እረድቶሻል😊
😢😢😢😢😢😢 ye Ethiopia 🇪🇹 wond ecko setenew
አይዞሽ እባክሽ የባንክ አካውንትሽን ንገሪን
ጥሩ ወንድም አለሽ ከነሚስቱ ለአንድ ወርም ቢሆን አይዞሽ ማለት
Thank you for your family
የኔ ወንድም ቢሆን ሄዶ ገሎት ነበር😅 ትግስቱስ ብትይ
ሴት ከጋብቻ በፊት የራስዋ ነገር ሊኖራት እንደሚገባ በዚች እህት ታሪክ በደንብ ተማርኩኝ እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ሰጥቶሽ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ እህት ሴትነት በራሱ ፈተና ነው ከዚም ከዛም እየወለዱ የሚጥሉ ወንዶች ግን እንዲያው ምን አይነት ህሊና ነው ያላቸው?
ዘ ተዋህዶ ደምሩኘ❤
ዘ ተዋህዶ ደምሩኘ❤
በትክክል እህቴ አይዞሸ ያልፍል እግዛብሄር በልጆችሸ ይካሰሸ እሱ ለሳም ባል አይሆንም አንቺ በርትተሸ ሰሪ እራሰሸን ለውጪ እመብርሃን ትርዳሸ ኧር በጣም ይደብራል😂😂😂
እግዚአብሔር እብሽን ይብስው የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
This most Ethiopian story, mine as well
The culture and the churches is not for women
በእውነት ኑሮህን የጨለመ ያድርግልህ የክፍት ጥግ አይቅናህ
እህቴ ምስራቅ የደረሰብሽ በደል ከባድ ቢሆንም ይህን ያደረገ እግዚአብሔር የራሱ መንገድ አለው በቅድሚያ ወንድምሽን ላመሠግነዉ እወዳለሁ እሱ ባይኖር ጎዳና ወጥተሽ ነበር ሁሉ ለበጎ ነው አሁን አንቺ እግዚአብሔር ን ሙጥኝ በይ ለሱ የሚሳነው የለምና ሁሉም ለበጎነው አይዞሽ አህቴ እግዘብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ቆዳውን አለስልሶ ከሚቀርብና መጨረሻ ላይ ከሚነድፋችሁ እባብ ወንድ ይጠብቃችሁ እህቶች😢 ፈጣሪ ይርዳሽ እንግዲህ እህቴ😢
አሜን
መጨረሻዉ አያምርም ኢሄ እግድህ አች በርች እህታለም አይዞሽ ልጆችሽን አላህ ያሣድግልሽ አችንም ብርታቱን አላህ ይሥጥሽ እሪዝቅሽን አላህ ይክፈትልሽ አብሽሪ እሡን አላህ የሥራዉን ይሥጠዉ ከነቤተሠቦቹ ይቅርታ የሚሉበት ጊዜ ይመጣል
እግዚሀብሔር ልብሽን ❤ ይጠግንልሽ የኔ እናት😢
ሲጀመር እሱ ሚስትም ልጅም ፈልጎ ሳይሆን ከሁላችሁም እሱም ዘመዶቹም ገንዘብ ነዉ የሚፈልጉት ጎልዲገሮች ናቸዉ
በትክክል
ከተኛበት ላይ አንቆ መግደል ነው ይህን አመት ያክል አምነሽው ኑረሽ እሱ ግን ለሰከንድም ስለ እሴቶች አያስብም ሶስቶችንም ብር ፈልጎ ነው ያገባቸው😂ቅመሞች ባሌ የልጆቸ አባት ብለሽ አምስት ሳንቲም እንዳትሰጭ እናቷን ከመንገድ ጠረጋ ሳታወጣ መጀመሪያ አንች ነሽ ጥፋተኛ ቢሆንም ያለፈው አልፏል በላብሽ የሰራሽው ነገር በረከት አለው 🎉🎉🎉🎉
@@hayu684betam asafariwoch families nachew
😂😂
ትእግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም
አይዞሽ ቤተሰብ ያንቺን ቁስል አልቆሰሉልሽም ደግሞ ይረዱሻል ሠላም ይሆናል አታስቢ እሱን ተይውና ለራስሽ እና ለልጆችሽ ኑሪ
የሴት ልጅ ጥቃት የሚጀመረው የወንድ እጅ ጠባቂ የሆነች ጊዜ ነው ወተሽ ብትገቢ እራስሽን ትጠብቂያለሽ ገቢም ይኖርሻል የዘመኑ ባል ደባል ነው ፈጣሪ ይርዳሽ
ዋው ጥሩ ገለፃ
እሚገርመውኮ እራሳችንንችለን መኖር እፈልጋለን ብለስንነሳ ያችቤት ያች ስራ ምንይሉታል አሟልቶ ያግባተፈለገ የሚሉ አዳድ ከብቶች የንስንስቃይ እድንሰቃይ የሚፈልጉትስ ?
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ፍፃሜሽን ያሳምረዉ። እኔ መርዳት ባልችልም ብዙ ደጋግ ኢትዬጲያዉያን ስላሉ ይረዱሻል።
ብተሰቡ ገንዘብ ፈላጊ ናቸው እንጂ የልጃቸውን ህይወት ፈላጊ አይደሉም ማማንዘር ሀጥያት ምሆኑን እንክዋን እናቱ እንክዋን የማትምክርደደብ ናት ሴት ሆና ለሴት የማታዝን ገና በልጆችዋ ፍርድ ታገኛለች አንቺ ግን እርቅ ቢሉሽ እንድታስታምሚው ሊጠቀሙብሽ መሆኑን ተረድተሽ እንዳትታረቂ እንዲህ ያለ ልክስክስ አይቼም አላውቅም ሴቶቹም የእጃቸውን ያገኛሉ አይዞሽ ቸሩ አምላክ ይፍረድልሽ
መፍረድን ምን አመጣው ሁሉንም ሴቶች አታሏቸው ቢሆንስ ምን ታውቂያለሽ? እንዳይፈረድብህ አትፍረድ እሚለው ጽኑ ቃል ነው
@@abenetbekalu4084 አታሏቸዉማ ነው! ልጅቷ የዘረዘረቸው ሁሉ እንዴት እንዳጭበረበራት አይደል ወይ? የሚገርመው ቤተስቦቹም እናቱ ጭምር በማጨበርበሩ መተባበራቸው ነው!
ስንት አይነት ትግስተኛ ሰው አለ በጣም ጥሩ ሴት ነሺ እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሺ ጠንክሪ ❤❤❤
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ለተገፉት ለተበደሉት ቅን ፈራጅ አምላክ ነው እሱ ይርዳሽ ነገም ሌላ ቀን ነው ደሞ ደስ የምትል ልጅ ስታለቅስ እራሱ የምታምር የደስ ደስ ያላት ።
እንዴት ናችሁ 8ተኛ ነኝ የወሬ ሱስ ተቋርጦ ቀረ እንዴ እያልኩ በር በር ስጠብቅ ነበር የኔ ቆንጆ አይዞሽ ስራ ስሪ ጠንካራ ሁኝ ሰውየውም ቤተሰቦችም ከሀዲ ናቸው አይለፍላቸው ሀብት ይመጣል ይሄዳል ሽባ አድርጎ ያስቀምጠው ይህ ሌባ ሴት ልጅ ን የሚያስለቅስ ወንድ የቁም ስቃይ ይሁን ኑሮው
😁😁😁 እኔረሱ ስንቴ ስፈልግ
አሜን ❤❤❤❤
Amen
እንዳቺ አይነት ምርጥ ሚስት፣ እናት ማጣቱ ያሳዝናል። ዋጋዉን እግዚአብሄር ይክፈለዉ! አንቺ ጠንካራ ሴት ነሸ ። ደግሞ ምርጥ ቤተሰቦች ነዉ ያሉሽ ።
ጋዜጠኛዋ ግን እያስለቀሽ ሶፍት እንኳን አለማቀበል ትንሽ አይከብድም? ወይ ዘመን።
እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ፤ቅንነትሽን ያዝልቅልሽ። ለእርሱ ግን የንስሀ እድሜ ይስጠው። ለልጆችሽ በርቺ።
Wereg kesofet yebelt kuhe bela eysemhet new negerg endhoneshe tsetwekeleshe
እናትየው እና ታላቅ ወንድምየው እግዚአብሔር የስራቹን ይስጣቹ። እድሜቹ ይጠር አልልም በስቃይ ኑሩ ዘመናቹን
ወንድሙም እሱም እናቱም እህቱም እግዚያብሔር የስራቸውን ይስጣቸው እነዚ ባለጌዎች
በርች በእምነትሸ ጠክሪ የበቀል አምላክ ዝም አይልም
ልብ ይሰብራል የደረሰብሽ ነገር 15 አመት በከንቱ😢 አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል አቅሙ ያላችሁ ሰዎች እገዛ ብታደርጉላት በፈጣሪ ስም ይሁንባችሁ የተሰበረች ሴትን አይዞሽ ብሎ ማንሳት ተስፋ ማሳየት በእውነት በዚህ ታሪክ ያዘንን ሰዎችን መካስ ነው በእውነት ለወንድምሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ መከታ ማለት ነው ትዳር ልጅ እያለው በዛሬ ኑሮ 3ልጆችሽን አብሮ መቀበል እውነትም ወንድም ነው ❤እህቴ እንደ ጨለመ አይቀርም ይነጋል አይዞሽ ይሄን መከራ በመታገስ አሳልፊው ልበ መልካም ሰዎች ያግዙሻል እሱ የስራውን ይስጠው በእውነት አይቅናው
ትክክል
ትክክል😢😢
በጣም አስተዋይና በሳል ሰው ነሽ የፊልም ባለሞያዎች እድሉን ቢሰጡሽና ታሪክሽን ብትተውኝል ልዩ ብቃት አለሽ ለብዙዎቻችን የማንቂያ ደዎል ይሆናልና መሲ አንቺ መልካም ሰው ነሽና ከስራም ባለፈ ከባለሞያዎች ጋር አገናኛት በጣም ማደግ የምትችል ልጅ ናት አይዞሽ እንኳንም ወለድሽ ችግር ያልፋል ይህ ሁሉ የሆነው ሌላ የእድል በር ሊከፍትልሽ ነው።
በደንብ አይተሃታል ያንተ ስሜት እኔጋም አለ ከውስጧ ትልቅ ጥበብ እና አቅም አለ የሴት ጀግና ናት
ቤተሰቦቹም የወንጀሉና የጭካኔ ፣ የብልግና ተባባሪዎች ናቸው በዋነኛነት ። ግፉን በዘር ማንዘራቸው ይከፍላሉ ። የዘሩትንም ያጭዳሉ። አይዞሽ እህቴ ሁላችንምጋ እሣት አለ። የደረሰበት የተነካ ያውቀዋል ።
አላህ ለምን አነቃው ።ከሁሉ ያቃጠሉኝ ቤተሰቦቹ ናቸው።ካለታናሽ ወንድሙ በስተቀር ሌሎቹን አላህ ይጠራርጋቸው።በይበልጥ አጎትየውና ታላቅ ወንድሙ አላህ ፍርዱን ይስጣችሁ
አይ እናትነት እንደዚህም በበደል ላይ በደል እየተፈፀመባትም ስለ ልጆቿ ነው የምትጨነቀው እኔን እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ጠንካራ ሴት ነሽ እኛም የአቅማችንን ዝም አንልሽም ከጎንሽ ነን! ባል ተብዬው ግን የዘራኸውን ታጭዳታለህ😭😭
Already የዘራውንአጭዷል እኮ! በልጅነቱ የሽማግሌ ደም ብዛት በሽታ ሰጥቶት የአልጋ ቁራኛ ሆኗል!
_ምስራቅሻ አይዞሽ አንቺ ከጠንካሮቹ እናቶች አንዷ_
_ነሽ ከጎንሽ ነን በርቺ_
_መሲዬ ብሩክ ሁኚ ኑሪልን_
የልጅነት ውበትሽን ደምግባትሽን ምጥጥ አድርጎ በልቶ እንደ ሸንኮራ አኝኮ ጣለሽ አይዞሽ እህቴ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በትዳራቸው ደስተኛ ሆነው የሚኖሩ ሴትች 2% እንኳን አይሞሉም የሃገራችን ወንዶች በጣም አስፈሪ እየሆኑ ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ🙏
እውነትሸን ነው ትዳር የሚባል ነብሰ ይማር😢😢
ግን አሁንም ቆንጆናት የዴስዴስ ያላት ልጅ ናት
አቤት የዚች ልጅ ነገር እንዴት እነዳሳዘነኝ እንዳናደደኝ ።
ምነው ግን ይህን ያህል ከፋን የታላቅ ወንድሙ ክፋት ባጠቃላይ የቤተሰቡ የገንዘብ ፍቅር ምን ያህል ይሉኝታ ያጣና ኢትዮጲያዊነትን ያራከሰ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይይላቸው ።
አንቺ ግን በርቺ እራስሽን ጠብቂ ። ቤተሰቦችሽ ግን የተባረኩ ናቸው ያኑርልሽ ።
አምላክ እኮ ፊቱን ያዞረብን ለዛ ነው እረሀብ ስደት ጦርነት እርስ በራስ መገዳደል ሌብነት በሰላም ወቶ ያለመግባት አምላክ እየቀጣን ነው ፖለቲካ ብልፅግና አብይ ብንልም ህዝብ ለአምላኩ አልገዛ ሲል ክፉ መሪዎችን ያመጣበታል ዋይታ እሮሮ ነው ከዛ ቡሀላ እኔ ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሄር ናት ህዝቡ ፈሪሀ እግዚአብሄር አለው እል ነበር በየሚዲያው የሚቀርበዉ ታሪክ ስሰማ የነበረኝ አመለካከት ልክ እንዳልሆነ ተረዳው በዮሀ ሚዲያ በሸገር ኢንፎም በብዙ ሚዲያ የሚሰማው ነገር እውነት ከኢትዮጵያ ወግ ባህል ሀይማኖት የወጣው ህዝብ ነው እላለው አምላክ እየቀጣን ነው ግፋ በዛ አንድ ክርስቲያን ወንድ3 ሚስት😢 እግዚኦ ነው ልቦና ይስጠን
ምስራቅ ጥሩ ጭንቅላት አለሽ ጥሩ ቤተሰቦች አሉሽ እነሱም ገና ቤተሰቦቹን ሁሉ በሰሩት ነገር ሲቀጡ ታያለሽ ልጆችሽ ላይ እና ጡሩ ቤተሰቦችሽ ላይ ትኩረት አርጊ
ምን ብዬ ልኮምት ወገን
እህቴ በርች ጀግና እናት ነሽ ታያለሽ ዋጋውን እግዚአብሔር ይከፍለዋል
ሴት ልጂ ብልህና ጀግና ከሆነች ሁሉም ያልፋል ።
እኔም እንዳንችው ልክስክስ ወንድ ገጥሞኝ ነበር ግን ጀግና እናት ስላለችኝ ልጄን ትቸ በስደት ነው ያለውት የሱ ህይወት ምስቅልቅል ብሎ እሰማለው እግዚአብሔር የዘገየ ቢመስልም ይመልሳል በርች እህት ጀግና ነሽ ደግሞ
ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ጤናሽን ደህና ሁኚ ደሞ ገና ወጣት ነሽ አይዞሽ የተገፋ መልስ አለው
እንደው በሞተ ይህ ልክስክስ ባለጌ
ሴትች ስራ ስሩ ብዙ ግዜ ብዙ ችግር የሚያጋጥማት ቤት የምትውል ሴት ናት ወይ ፈጣሪ ሰው ግን 😢😢😢😢
አይቀርለትም! ክፋቱን አዉቆ በልጅነቱ የሽማግሌ በሽታ ስጥቶታል! ከንግዲህ ሴቶቹም አይፈልጉትም! አልጋ ላይ የወደቀ በሽተኛን ለባልነት ማን ይፈልገዋል?
ኡነትሽ ነው ሴቶች እንደምንምምምም ብላቹ ራሳቹ ብትችሎ ማምንንንም ኣይነካቹም።።።።ጥሏቹ ብሄዱም ብዙ ኣትጎዱም!!!
ይቅርታ እናት እኔ ልወቅስሽ አልፈልግም ግን እናትሽ መንገድ እየጠርገች ነው ስትይ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ ሶስት አራት ጌዜ ነው አርብ ሀገር ሄድኩ ያልሽው እውነት ስህተት ነው ሁላችንም ስንሰደድ ለቤተሰብ ብለን ነው አንቺ እናትሽን ህይወትሽን ሳትቀይሬ ይቅርታ ለኔ እናቴ ህይወቴ ስለሆነች ነው እሱ ሲጀመርም ለገንዘብሽ ብሎ እደቀርበሽ ከመጀመሬያም ታውቂ ነበር ገንዘብሽ ሲያልቅ አውጥቶ ተፋሽ ግን ለሁላችንም ትምርት ነው
ለገንዘብ ብሎ ባይቀርብም ላላገባሺው ባል ገንዘብ መላክ ስህተት ነው አግብተሽ እንኩዋን ቢሆን ወልደሽ ስደት የመጣሺው ለበአል ለልጆቹ ልብስ ወይ ትምህርትቤት ክፋያ ብቻ ነው መላክ ያለብሽ ሰርቶ ልጆቹን ይርዳ ቀለባቸውን ማነው አባወራው ወንድ ልጅ ብር ከለመደ መከራ ነው ገና በጉዋደኝነት ብር መንጃ ፈቃድ ወንድሜ ሳይለኝ ለወንድ ብር እግሩን ይብላ ከነ ካልሲው ወንድ ልጅ ችግር ቢገጥመዉ እንኩዋን ከሴት ብር መጠየቅ ሞት ዉርደት ነው አንቺ አስበሽ አድርጊለት እንጂ ብር ላኪ እናት አባት ወንድም እህት እያለኝ ሳላገባው ሆ
true
ጥሩ እይታ
እናቷ ቢሰሩ ምንም ችግር የለውም ። መንገድ ጠረጋን በድግሪ የተመረቁ ሁሉ ይሰሩታል ደሞዙም ጥቅማጥቅሙም ጥሩ ስለሆነ ቢሰሩ ምንም አይደል ይሄን ያህል አያሸማቅቅም የት ይደርሳሉ የተባሉ ምሁር ወጣቶችም ስላሉ እናቷ ቢሰሩ ጥሩ ባይ ነኝ ። እሷ በደል ደርሶባት የሳቸው ተረጂ መሆኗ ያሳዝናል ግን ገና ልጅ ነች ስትረጋጋ ሰርታ ልጆቿንም በደንብ እደምታሳድግ ቤተሰቦቿንም እንደ ምትክስ ተስፋ አደርጋለሁ
ትክክል ቤተሰብ ብልት ቢያረግ አይቆጭም ወንድ ባዳ ነው ይክዳል
ሲጀመር አረብ ሀገር ተመላልሰሽ ስሪ እያለ ብር ብር ሲል የዛኔ ነበር ማቆም ያለብሽ
በትክክል ይሄ ከነቤተሰቦቹ የቀን ጅቦች ነቸው እግዝዬ እህቴ አይዞሸ በርትተሸ ለልጆችሸ ኑሪላቸው ያልፍል ይሄ የተርገመ ነው አይዞሸ❤❤❤
You are right! Those were red flags to stop this relationship but when we love we can’t see such things.
አይቅናው ልብሽን እንደሰበረው ልቡን ይስበረው ፈጣሪ የሴት ብር ሲከተል አንድ ቀን ሜዳ ላይ ይቀራል 😢😢😢😢😢
የኔ እህት አታልቅሽ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው አንችም ጠካራ ሁኚ ለልጆችሽ ሲጀመር ቤተሰቦቹ ጨምሮ የጥቅም ሰዎች ናቸው
ልጆችሽን እግዚብሄር ይባርክልሽ ነገ በልጆችሽ ትካሻለሽ
አይዙሽ የኔ ጀግና ውጭም ቢወጣ ያንቺ እባ የልጆቺሽ አምላክ ፍርድ ይስጠው
አይ የሀበሻ ወንድ ክፉ ናቸው አይቅናችሁ።
በጣም ዙሉ ነገር እጃቸው ሲገባ ሴት ልጁ ሰራ ከሌላት ህይወት እንደዚ ነው
በጣም!!
አይዞሽ የኔ እናት ጠንካራዋ የንፁህ አምላክ ይፈርዳል
በጣም ያሳዝናል በእውነት ልቤ ነው የተሰበረው
እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው ወንድም መከታ ነው ወንድምሽን እግዚአብሔር ያኑርልሽ 😭💔
አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ አሁንም ዝም ብለሽ ሰላምሽንና ጤናሽን ጠብቂ በርቺ አይዘገይም እግዚአብሄር ይፈርዳል!!
እህቴ ከቤተሰብ የሚበልጥ ነገር የለም ያንን ሁሉ የባለቤትሸን መጥፎ ሥራ እያወቅሸ ዝም ማለት አልነበረብሸም እርግጥ በመሀከል ችግር ይፈጠራል በማለትሸ እንደሆነ ይገባኛል ግን ባለቤትሸም ሆነ ቤተሰቡ ለአንቺም ሆነ ለቤተሰቦችሸ ክብር የሌላቸው ናቸው በእውነት እንደዚህ ያለ ቤተሰብም አለ ይህ ሰው የቤተሰቡም ድጋፍ አለበት ለዛም ነው ከአንቺ አልፎ ሁለተኛዋን፡ አልፎ ሦሥተኛዋ ላይ የተለጠፈው እንደዚህ ያለ ቤተሰብ ለሆዳቸው ያደሩ ነውረኞች ናቸው እህቴ እንባሸን እግዚአብሔር ያብሰው እንደዚህ ያለ ነውር ሥራ እኛነታችንን አይገልጽም።
አረብ ሀገር ስትሠሪ ጽዳት ሠርታ ያሳደገችሽን እናትሽን ረስተሽ ለወንድ ስትልኪ ያኔ ትልቅ ጭካኔና ክህደት የፈጸምሽዉ ይህ የብዙ አረብ አገር የሚሰሩት ተመሳሳይ ስህተት ነው።ከሌላው ተማሩ ተማሩ ጆሮ ያለው ይስማ
You're right her Mom was she never help that Allah back to you you are Mom you keke
በትክክል ለናትዋ አንድ ነጠላ ሳትገዛ
እስቲ አትፍረዱ! ትዳርና ልጅ በጣም ስለሚፈልጉ እኮ ነው~
አልገባሽም እንጂ መጀመሪያም አረብ ሀገር ተመልሰሽ ሂጁ ሲልሽ ል ማወቅ ነበረብሽ አይ ፍቅር ጉድ ሰራሽ
True
ትክክል
ትክክል የጥቅም ፍቅር ነበር ይሄ ሌባ የእጁን ይሰጠው
በትክክል
አይዞሽ አሱ ዋጋ ይከፍላል አንች ግን ወጣት ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ ከአምሮሽ አውጭው
ሞቶ ይለቀስለት አታልቅሽ ነገ በልጆችሽ ትደሠቻለሽ አይዞሽ ጠካራ ሁኝ
ወንዶች ልጆቹን እሚወዱት እናታቸውን ከወደደ ብቻ ነው ።
በትክክል ።
እኔ እኮ ሁለታኛዋ ትዩን ሶስተኛዋ ግን ምንም ገንዘብ ቢኖራት ለምን በዚህ መልኩ ልትቀበለው ሻለች ሰውዬው እኮ ከነቤተሰቦቹ ልክስክስ ናቸው ግን እግዚአብሔር ቀጣው ወስላታ ባለጌ ልክስክስ ነዉ ከእምነትም ከበሀልም አይፈቀድም ልጆቹን አታሳያቸው ሳድጉ ያአባታቸውን ውነታ ይወቁ
እህቴ አይዞሽ ጥንክሪ ወንድምሽንም የብረት ምሶሶ ያርግልሽ
የእኔ እህት የእሱን ነገር ለእግዜአብሔር ስጭው ልጆችሽን እግዜአብሔር ያሳድግልሽ በእኔ ሃሳብ ሶስተኛዋ ሚስት ጥሩ ልብ ያላት ነች መርዳቷም መጥታም ማናገሯ ለማንኛውም አንቺ ልጅነሽ በአገኘሽው የስራ ዓይነት ለመስራት ሞክሬ የአንቺ ጠንካራነት ልጆችሽን ስለሚያጐብዛቸው በርቺ በምንም ዓይነት ልጆች ፊት አታልቅሺ ዛሬ የጨለመው ነገ ይበራል በእግዜአብሄር ታመኝ
አይዞሽ ይህ እንባ ፈሶ አይቀርም አማኑኤል ይፈርዳል ልጆችሽም አንቺም በቅርብ ስቃችሁ ለማየት ያብቃን
እኔ የምለው በእኔ በኩል ባል ሳያገቡ መኗር አይቻልም እንዴ እረ ይቻላል እህቶቼ እባካችሁ እራሳችሁን ብቁ ስርቶ መኖር እንደሚቻል አሳይው ።
እረ በደምብ ይቻላል
ገደል ይግባ ባል !
😞 😄
Yes you right
ባል ጠላት ነዉ። አለማግባት ጵድቅ ነዉ።
በተለይ ከዚ ዘመን ባል አለማግባቴን ወደድኩት የምር
እኔም ምርጫ ነው ባሌ ነበልባል ነው እውነት አገባው ነብሴን በላው አጥንቴን ሳይቀቅልው ወጣው
አይዞሽ የባንክ አንካውን ስጭንና ብዙ እህቶች አሉሽ እርዳታ ማሰባሰብ መጀመር ለጊዜ መፍቲ ይሆናል ብዬ ገምታለሁ
እንደው ድጋሚ ለመፃፍ ተገደድኩ 3 ተኛ የምትባለው ሴትዬ ግን ጤነኛ ናት ልጆች ሚስቱን እያለው ለዝችኛዋ ያልጠቀመ ለኔ ባል ይሆናል ብላ በእንባ ላይ መቆሞ ፍርዱን ለፈጣሪ ትቸዋለሁ ነገ እሷም ታነባች ጠብቂ አይንሽ ብዙ ያሳይሻል እውነት እሩቅ አይሆነም እሱ ወንድ አሰዳቢ ነው እሩጦ ያልጠገበ ወጠጤ ነው አይዞሽ ፀልዬ
አይገርምም ሴቱ መላ አቷል ፍትህ ለባለትዳር ሴቶች።
ጥሩ ቤተሰብ ነዉ ያለሽ አላህን አመስግኝ ከጎንሽ መሆናቸው በቂ ነዉ ወንድምሽን አላህ ያላሰበዉን ርዚቅ ይስጠው ከሌለዉ ላይ የሚያካፍል ደግ ነዉ
የኔ ቆንጆ እንኳን ቀረብሽ በሽተኛ ሸክም ነው። ለልጆችሽ ስትይ ጠንከር በይ
ዘረ እርኩሶች፣ ዘረ እርጉሞች ናቸው። የመከራ ህይወት ይስጣቸው ፍዳቸውን ይጠፍጥፉ። አንቺ ግን በርቺ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
በጣም ከባድ አንቺን ለማጽናናት ቃላት ያጥረኛል የሴት ልጅ ግፍና መከራ መቼ ነው የሚያቆመው
መጀመርያ ባለጌዎች ወላጆቹነ ወንድሞቹ ናቸው ጥቅም ፈላጌዎች ሆዳሞች እሱ እየማገጠ በሚያመጣው ጥቅም ለምደዋል በልጆቻቸው ያገኙታል እሱ ደግሞ ማፍያ ነው አይሆንሸም ልጆችሸን ይባርክልሸ አንች ራሰሸን ጠብቃ በርች
በንፁህ ልብሽ ስለሆነ ይሄን ያህል ግፍ የሰራሽ አላህ ላንች ያለው ኣላህ ጥሩ ነገር ይሰጥሻል አይዞሽ በርች ልጆችሽ መኖር አለብሽ
የኔ እህት ፈጣሪ ያበርታሽ አገዚአብሔር በደንብ ቀጥቶልሻል ለፈጣሪሽ አልቅሽ የህፃናቶቹ አምላክ ይርዳሽ
በስመአብ እድለኛ ነሽ ይሄን ዝሙተኛ እግዚአብሄር ዋጋውን ሰጥቶ አጋልጦልሻል ከዚህ የሚብስ ብዙ ፈተና ይመጣብሽ ነበር አይዞሽ ወጣት ነሽ ስራሽን ስሪ
በርቺ በፈጣሪ እምነት ይኑርሽ ሁሉም ለበጉ ነዉ እዉነተኛ አፍቃሪ እውነተኛ ሰው ነሽ ለሱ ግን ፈጣሪ የጁን ይስጠው
እውነት በጣም ታሣስኛለሽ፤ ታሪክሽ ለብዙዎች አስተማሪ ነው ፡፡ እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
ምን አይነት ቤቴሰብ ነው ያሳደገው በጣም ያሳፍራሉ
በሀጢያቱ እሱ ተከፍሎታል ገና ምን አይተሽ እግዚአብሔር አመሥግኚ ከተበለሻሸ በሃላ አንቺ ላይ ቢወድቅ አስቢዉ መከራው ብዙ ነበር አሁን ከደሙ ንፁህ ነሽ ልጆችሽን ተንክረሽ አሳድጊ አስተምሪ ነገ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል አታልቅሺ በጣም ቆንጆና ትሁት ሴት ነሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ
ግፈኞች የእጃቸውን ያገኛሉ አንቺ መበርታት፣ የተገኘውን ስራ መስራት፣እሱን ሞቶ እንደ ተቀበረ ሰው ቆጥረሽ ህይወትሽን መምራት አለብሽ።
በትክክል አንቅሮ መትፍት ነው ይሄ ዉሻ ነው😂😂
እህቴ ወጣት ነሽ ቆንጆ ነሽ ጎበዝ ነሽ አስተዋይ ነሽ ስለዚህ ስራ ብትሰሪ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ❤
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለተገፉት ለተበደሉት ቀን አለ እምላክ ፍሩዱን ይስጥልሽ ጠንካራ ነሽ ልጆችሽ እመቤቴ ታሳድግልሽ በርቺ እማ ❤️
ወንድምሽ መልካም ሰው ነው ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
መሲዬ ለእንግዶችሽ ሶፍት እና ውሀ አቅርቢ እኔ እከፍላለሁ😊
ለቤተስብሽ በተለይ ለወንድምሽ ትልቅ ክብር አለኝ ቤተስብ ምን ብንበድላቸው ውድቀታችን ያማቸዋል እድሜ ይስጥልሽ ሉቤተሰቦችሽ የልጆችሽ እባት ከነቤተስቡ የጥቅም ሰወች ባለጌ የገንዘብ ሰው ነው ከነቤተስቡ ፈጣሬ ይፍረድበት
እንዴት እንደማፅናናሽ አላውቅም እህቴ፣እግዚአብሄር ያጠንክርሽ፣አምላክ የስራውን አይነፍገውም! ልጆችሽን በመልካም ስነምግባር አሳድጊ፣ስራ ጀምሪ፣ራስሽን ቢዚ አድርጊ።ነገ ሌላ ቀን ነው፣ይህም ያልፋል! !!!!
እግዚያብሄር እየከፈለው ነው እየቀጣው አይዞሽ በርቺ የመጨረሻውን ሳቅ የምትስቂው አንቺ ነሽ የሰማይ ቤቱን የዘጋው
የኔ ውድ ይመስለኛል እግዚአብሔር ባልሽ ላይ ፈርዶበታል እኮ መመለሽ የሱ ፈንታ ነበር ግን ሰው ነንና በሚደርስብን ነገር እንኳን አንማርም እንደው ምን ዓይነት ሰው ነው አይዞሽ እንኳንም ሚዲያ ወጣሽ ለበጉ ነው የኢትየጲያ ደግ ህዝብ የሚደረገውን ያደርግልሽ ይሆናል ስለ ልጆችሽ ፡፡ እግዚአብሔር ያስብሽ፡፡
አይ ተይው እህቴ በርትተሽ ሰሪና ልጆችሽን አሳድጊ እናት በህወት መኖር አለባት ግድ ግድ 95 በመቶ ወንዶች ገንዘብና ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት እህቴ አንች ሀብታም ሆነሽ ሁሉን ብታሞይለትም ኖሮ በገንዘብሽ ሌላ ሴት ነው የሚያጨማልቅብሽ ለማንኛውም HIVተመርመሪ 30ዋ ጋር እየሮጠ በርዞሽ እንዳይሆን እህቴ
አንቺ በጣም ጀግና አናት ነሽ አታልቅሽ ያንቺ አንባ አይገባዉም አኔን ግርም አመለኝ የሴቶቹ ነወ አግዚአብሔሮ ለቦና ይስጣችሁ የአወነት አኔ ጥያቂ አለኝ ሃገራችን ወንድ ጠፍታል ግራ አንድ ወንድ ለሶስት ሴት አር ምን አይነት ዘመን ደርስን!!!!!
ግን መሢ አንዳንዴ ለምን ተደብቀሽ ታወሪያለሽ ።ሁሌም ቢሆን ይለመዳል ግን ለአንዳንዱ ሰው ፊለፊት ለሌላው ከጀርባ ምቾት አይሰጥምኮ እህቴ ።በእውነት እንደ ተመልካች ሁነሽ ብታይው ጥሩ አይደ።ሶፍት አቅርቡ✅✅
ሶስተኛዋ ሚስቱ ግን ብር አታሚናት 😢ወንድ በብር የምትገዛው
😂😂😂😂አዎ አታቂያትም
😂😂😂😂😂😂
ፎርጅድ ይሆን እንዴ ?😳 😄
ኩላሊቱን ሾጦላት እንዳይሆን
ምስራቅ እንኩዋንም ብሩን ወሰደች አገርህ ሲወረር አብረህ ዉረር አሉ
3ኛዋ ግን እንደኔ አሁንም ለስለስ ብላ ቢድንላት ትፈልገዋለች ይቅር ይበላት❤❤❤
እንዴት መልካም ሴት ነሽ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህች አይነት መልካም ሴት አለ ይገርማል🤔እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው❤🙏
ፀበል የማንም ባለጌ መደበቂያ አደረጉት አይዞሽ እህቴ ያልፋል ለጤናሽ አስቢ ለልጆችሽ ኑሪላቸው
አይገርምሽም
እውነት ካንቺ ጋር ነው እህቴ በርቺ እግዚአብሔር ያግዝሽ ሁሉም ያልፋል ደናው ቀን ይመጣል። ሰርተሽ ተለውጠሽ ልጆችሽ ለቁም ነገር በቅተው እናያለን ። አንቺ ምንም የረግሽው የለም አንገትሽ ቀና አድርገሽ ጊጂ።
እኔ ምንም ማለት እዳለብኝ አላውቅም ግን እባካች ካንዱ ሂወት ተማሩ በተለይ አረብ ሀገር ላይ የምትሰሩ እህቶቼ ያሳዝናል ግን መረዳት የነበረብሺ መልሰሺ ሂጂ ብሎ ሲልጅሺ ከዛን አልፎ ተርፎ ልብስ መኪነ ወደቤትሺ ሲያመጣ እሱንም ተይው ለቤተሰቡ ላጎቱ ሚስት ስጦታሲመጣ እንደት ብታምኝው በው? ጠርጥሩ መጠርጠር ጥሩ ነው እህቶቼ
አብሺር የእንባሺን ዋጋ አላህ ይክፈልሺነየእውነት አምላክ ፍርድ ይስጥሺ