ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጥሩ ፊልም ነዉ ይሄ በባአድ አምልኮ ለተተበተቡት ጥሩ ማስተማሪያ ነዉ
በጣም አሥተማሪና አሣዛኝ የሆነ ፊልም ደሥ ይላል😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ታሳዝናለች 🥺😭አቤት ትግስት 🥺ትግስትም ገደብ አለው 🥺
❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ዳግም የኔ ውድ ውሳኔሽ የምር በእመነትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ እወድሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ለየት ያለ አስተማሪ ፊልም ነው በዛ ላይ ልብ አንጠልጣይ
በጣም ያስተምራል እምነት ከፍቅር በላይ ነው ሰይጣንን የምያነግስ ሰው መጨረሻ ይሄ ነው
አልገባኝ የየት ሀገረ ባሀልነው😢😢😢😢
አስተማሪ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ያሳዝነናል ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው
የሆረር ፊልም ነው ተጀምሮ እሥከሚጨረሥ ጭንቀት
ኧኸ ወደዛ ምን አይነት ፈተናነው እሶ ለተጨነቀች ፊል መሆኑን እያወኩ ጭቀቴ😊
ለዚህ ለ21ኛው ክፍለዘመን የማይመጥን ደካማ ድራማ ነው።ዓላማ የለውጭብጥ የለውግራ የገባው ነው። እኔ የሚያሳዝነኝ ሚሊዮን ብርሃኔን የመሠለ ምርጥ ተዋናይ እዚህ ውስጥ መተወኑ ነው
እረ ወደዚያ ባላገባ ለምን ጥንክር አይለም እንደዚህ ደሜ እስኪፈላ ድረስ😢
እኮ፡እደት፡እዳናደዱኝ
ፊልምነው የበናት😅😅😂😂
@@የትግስትሸጋእናት ክክክክ፡ሀቢቢቲ፡አበዙት፡ብየነው፡
ዉይ ተቃጥየሙትኩ እኔማ ሳላስዉ ገብቸ መዉጫዉ ጨነቀኚ ይሻልሻል ማን እደብቸኚነት
አቤት ትግስት😢😢😢
መሰልን😮😮😮😮
እምነት ከፍቅር በላይ መሆኑን ሥላሥተማራችሁን እናመሰግናለን
በጣም ጥሩና አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው 😢😢😢😢
ምንም ትምህርት አይሰጥም ያሳቅቃል ባል ማግባት እንደዝህ ከሆነ ጥንቅር ብሎ ይቅር እፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢
እምነት ተስፋ ፍቅርና ፀንተው ይኖራሉ ከነዚህ ደሞ ፍቅርና ይበልጣል ይላል
ደራሲና ዳይሬክተር ግን አድናቂ ነኘ❤❤ በርችልኘ።
በጌታ በኢየሱስም 😭
Bxmmmmm Arif film❤❤❤❤beza lay leb anxelxay
1oo%Andegna
ኸረ ጥንቅር !!!!!! ጥበብ የእግዚአብሔር ነው። ይሔን ችላ ሌላ የማችለው ነገር የኖራል። Oldest film!!!!!
በስላሴ ስም ግን እንደዝ ትግስት ያለው ሰው አለ 🤔🤔🤔
አሁን ይህ ምን እሚሉት ባህል ነው ቀሽም ፊልም ትምህርት የልው አያስቅ አያስለቅስ ሲያርጣላ😏😏🥺🥺🥺
ትግስቿ ግን ይገርማል😂😂😂😂
ከፍቅር የምባልጥ እምነት አጋንንታዊ ነው።አስተውሉ !!!
ዋው ዘር አደንነን 🎉🎉
ግን የት አገር ነው ይህ ተግባር
በጣም ነው የሚያስጠላው ትዳር የሚባለው ነገር ለምን ጥንቅር ብሎ አይቀርም ምን መጣ ሆሆሆሆ የሌለ ነገር ሴቶ ብቻ ናት እንዴ አስተዋጾ ምታደርገው ? እረ ይደብራል ያውም በዚህ ዘመን
ኧረ ኡኡኡ በጭንቀት ነው የጨረስኩት በስመአም መፈተን እኔ ከሆን ምን እደማረግ ማሰብ አቃተኝ ወይኔ ወይኔ መጨረሻው ያልጠበኩት መ
በጣም ነው የሚያስጠላው እንዴት የአጋንንትን ሀያልነት ተታሳያላቹ
የአጋንትን ሀያልነት ሳይሆን ሰዎች ስለሚያምኑት ነው እጂ በሀይማኖታቸው ጠንካራ አደለም በፈጣሬ ቢያምኑ ኑሮ ሰይጣን ሀያል አይሆኑም ነበር የበታች ነበር የሚሆነው ስላነገሱት ነገሰባቸው
ካመኑበት ሀይል አለው 😏😏
የዓመቱ ሳይሆን የክፍለዘመኑ ከንቱና ኣሳፋር የሰይጣን ግብር ላይ ነው የተሳተፋችሁት ንሳሀ ያስፈልጋል እንዳትዘናጉ ይሄ ምግባራችሁ ለስኦል ይዳርጋችኾል ኣሳፋር ተግባር!
Iyasus yadnal amen
ኧረ ወደዛ መተታሞች ኤጭ😡😡😡😡ባይገባስ ቢቀር እንድህ ተቃጥየ💔🔥
❤❤❤waw❤❤❤
አይ ደግሞ ዝም ብለው ሲዮት እራሱ የምታሳዝን ናት ልጅቱ
የምር እንዲህ ኣይነት ባህል ያላቸው ጋር ከመጋባት ትዳር ጥንቅር ቢል ኣይደንቅም ሚስትኮ የሂወት ኣጋር እንጂ ሰራተኛ ኣይደለችም።
የኔ እደዚህ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢 ስቃይ ነው የያዘኝ የምር 😭😭 የማላውቃቸውን የባሌን ቤተሰቦች እድፈራ ነው ያደረገኝ
እንዴት አይነት ባህል ነው ግንእደዚህ አይነት ባህል አለ ንገሩኛ ኮመታተሮች
betam askeyami film new mnm ayastemerm
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ወይ መጃጃል😂😂
😅😅😅😅😅😅😅መጃጃል ብቻ😢
ቆንጆ ፊልም በተለይ ሳውንዱ😊
እኔ ምለዉ ትዳር እዳኒዝ እያረጋቹን ነዉ ምን ትምርት አዘል ዲራማ ነዉ
😮😮😮😮❤❤❤❤
እኔ ብቻ ነኝ ጩቡትን ምታየኝ😂😂😂😂
በቃ አላገባም ድሮም ትዳር እፈራለሁ ማነው እደኔ ትዳር የምፈራው ኡፍ😥
ላይክ ዬረጋችሁ ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ
Getan ene behon techenw meweta yet abatachew 😢😢😢😢
batame merti felmi nawe kallah weche yamlka ebdate nawe machrshawe
Betam yemiyastela film new
የየትአካባቢ ባህልነዉ
❤🙆♀️❤️❤️❤️❤️😘😘😁❤️
የሚያሳፍር.ፉልም.ነው.ምን.ማስተላለፍ.እንደፈለጋቹ.ምንም.አልገባንም
😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣም፡ያስጠላል፡ልጅቷን፡አሰቃዮት፡አበዙትኮ
ዋው ቆጅይነሽ ኣችን ምገንት ብችል ደሲ ይለኝል
ምንም መልክት የሌለው ድራማ
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢 yemachersaw Part 😢😢😢😢😢
Beslasie mnaynet movie newu yedebral yemayreb
😢😢😢😮😮💯💯
የማይረባ ፊልም የሀሳብ ደሀ ተዋንያኖች አሳዘኑኝ ምን ዮሲ ሚሊዮን ጀምሮ እስኪጨርስ ለዚህ እኮ 5 ደቂቃ ሲን ይበቃዋል ቲሽ ያቃጠልኩት ጊዜ አሳዘነኝ
Enante demo eskemiyalk bechnket dft bye neber
መጨርሻዉ ሲስጠላ
ጅል የሆነ ፌልም
እደይህ ፊልም ያስጠላኝ የለም
ሀይ እደዘ ማደረግ ይለበቹሙ የሰው ልጅ በቁጠ ሰሆን በፍቅር ነው አረገጉወት
😂😂😂😂😂ድራማ ኮነው😅
ሆሆሆሆሆ መቸም ፊሎም መሆኑጅ እድህ አይነት ትግስት ከየት ይመጣል እኔ ብሆን ብየ አሰብኩት
ቆይ አሁን ይሄ ፊልም ነው? እረ እደጉ የኛ አገር “ፊልም” ሰሪዎች
እንዴ የሴጣንን ሀይል ነው ምታሳዮን ተሳስታችሗል ከናንተ አይጠበቅም
Bad cultures always will cost at the end
አሰተማር ፍልም ግን ትንሽ አበዘቹቲ
በጣም የሚደብር ነዉ የየት አገር ባህልነዉ እረወደዛ
ወይኔ እኔ ብሆን ትግስት የለኝም በፈጣሪዬ😮😮😮
ድንቄም ባህል
ምን የሚሉት ባህል ይሆን ጉድ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም
😢😢😢😢🙄🙄
ኧረ ወደዛ እንዲህም ሆኖ ፈተና የለም የትዕግስት ጥግ
የተመታ ፊልም
Mn aynet bahl new demo mn yemilut sidebr
Ende mamenachek
😂😂😂😂😂😂 bazi filmi yetaradahut ye 🇪🇹 sew ba Rahab iyemote new😂😂 min asibachu new
Chubaw gin lemn arefeh comedy becha ateseram.. ante 9 shi lay becha new actor yemetemeselew.. menehm ayamerem lela film lay.. yekerebeh
😢😢😢😢😢😢
አስጣሊ ፊልም ናዉ
mindew Negeru Menime aligebagnime
Minshe seyxan 👎 👎 👎 👎 👎 👎
እመምያስጠላ አጨራርስ
Kkkkk
ደደብ ደራሲ
Betam meyastela film time wastage
😢😢😢😢❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭
❤❤❤❤😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ጥሩ ፊልም ነዉ ይሄ በባአድ አምልኮ ለተተበተቡት ጥሩ ማስተማሪያ ነዉ
በጣም አሥተማሪና አሣዛኝ የሆነ ፊልም ደሥ ይላል😢😢😢😢😢😢😢
በጣም ታሳዝናለች 🥺😭አቤት ትግስት 🥺ትግስትም ገደብ አለው 🥺
❤❤❤❤❤❤❤ዋዉ ዳግም የኔ ውድ ውሳኔሽ የምር በእመነትሽ ጠንካራ ስለሆንሽ እወድሻለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ለየት ያለ አስተማሪ ፊልም ነው በዛ ላይ ልብ አንጠልጣይ
በጣም ያስተምራል እምነት ከፍቅር በላይ ነው ሰይጣንን የምያነግስ ሰው መጨረሻ ይሄ ነው
አልገባኝ የየት ሀገረ ባሀልነው😢😢😢😢
አስተማሪ ፊልም ነው ግን መጨረሻው ያሳዝነናል ❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው
የሆረር ፊልም ነው ተጀምሮ እሥከሚጨረሥ ጭንቀት
ኧኸ ወደዛ ምን አይነት ፈተናነው እሶ ለተጨነቀች ፊል መሆኑን እያወኩ ጭቀቴ😊
ለዚህ ለ21ኛው ክፍለዘመን የማይመጥን ደካማ ድራማ ነው።
ዓላማ የለው
ጭብጥ የለው
ግራ የገባው ነው። እኔ የሚያሳዝነኝ ሚሊዮን ብርሃኔን የመሠለ ምርጥ ተዋናይ እዚህ ውስጥ መተወኑ ነው