ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እቺን ኮሜንት የምታዩ ሙስሊሞች እኔንም እናተንም በፈጠረ በአለማቱ ጌታ በአላህ ይሁንባችሁ የኢስላም ወንድማችን ቁርአን ሲቀራ እንካን ሙስሊም የሌላ እምነት ቢሰማው ልቡን ያረጋጋል እና ግቡና ስሙት ላይክ ሠብስክራይብ አድርጉት ስሙ ቃሪእ ቶፊቅ አል ሀበሺ ይላል በአላህ ይዣችሁ አለሁ ግቡና እዩት የኢስላም ሀይማኖት ተከታዮች እዴዚህ ያሉ ኸይር የሚሰሩ ወንድሞቻችን እናበረታታ ያጅሩ ተካፋይ እንሁን የቻለ ቁርአንን ይቅራ ያልቻለ ይስማ ያልቻለ ለሌላ ያሰማ እሂ የኢስላም ግዴታችን ነው
እሺ አዎ ጊዴታችን ነው
እህትየዉ ደምሪኝ
@@amanbekele1181 ወንድምዬ ዩቱዩብ አልጠቀምም ስሙ ብቻ ነው የተከፈተው
ዉደ በጥሩ አስተሳሰብሽ ጀዛከላህ ኸይረን፣ እኔም የሲዉ ተከታይ ነኝ ማሽአላህ ነዉ አላህ ይጨምርላችሁ
@@Eወሎለገሂዳ ወኢያኪ ወዴዋ አንችም ተከታታይ ያላቼው ዩቱበሮች ላይ ቻናሉን አስተዋው ቂለት ኸይር ስራ ስለሆነ
አላህ ሆይ ለሤቶች ልብ ስጠን ያረብ አንተን የምንገዛ ሷልክ ሴት አድርገን
አሚን
አሚንንንን
አሚንንን
AYMN EHAT❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትልቁ ችግራችን ጥጋብ አለመቻላችን ነው እኛ አበሻ !!
መዝናናት ነውር ነው እንዴ ሆ
እኮ ለዛም ነው አያልፍልን ያለው
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ስትሉ ልጅነቴን አስታወሳችሁኝ ሃገራችንም ሰላም ሁናልን እንዲህ በነጻነት እንኑር
እኔ ዱባይ ከመጣሁ 5አመት ነው ግን ከቤት ወጥቼ አላውቅም!!!! ብዙ የሚጎበኝ ቦታ አለ እሲቲ መላ በሉኝ እስር ቤት መረረኝ😢
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ይእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤😢ሠብስክራይብ አረጉኝ❤😭
አሜን😢
አሚን😢
አለህ ቀጥተኘውን መገድ የምራን😢😢😢😢
አላሁመ አሚን የረብ
ስታምሩ የኔ ዉዶች ፍታ በሉ ሺ አመት አይኖር የታባቱ❤❤❤ መላጣዉ ልጂ አረብ መስሎኝ ነበር አማረኛ ሲያወራ የኛ ልጂ መሆኑ ገባኝ
ይክራም የኔአደበኛ መሻላህ ጎበዝ አላህይጠብቅሺማሚዬ ሀያት አላህልቦናይስጥሺ ወላሂ ተወድጋመተቃቀፍ አረ ተይአላህየማይወደውንአታርጊ እዴ
Mn chgr alew 6 yagebchu aydelde wedmochguga eyezennch nw 😮😅
ይሄን መዝናናት አልለውም መግማማት እንጂ 😮😮
እናንተ ለመዝናናት መጥታችሁ ስደትቀላል አይደለም ትላላችሁ የኛን በረሀነበር ማሳየት
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ሶቶቹ ከወንድጋር እንዲህ መሆን አግባብነው 😢😢
ከእናንተጋ ነው ልጅነት ያላልቅወየ እውነት ደሰ ተላላችሆ ♥
ወይ ድባይ የውሀ መንገድ ሆነ ምናባቱ ካለ ምን አለ ይመቻቹ ደስታን ማን ይጠላል ጎበዝ ከሆናቹ ,ወጪው ጳፍልን ለጠቅላላ እውቀት በተረፈ በሰላም ላገራቹ ያቡቃቹ
ከወንዶች ጋር መላላጥ 😢ያረብ ቢቀርስ
ትክክል በዚ ሠት ሞት ቢመጠስ ተከትሎን አይሄድ አለህ ቀልብ ይስጠን
ታድላችው እኛ እንኳን ስንት አመት ዱባይ የኖርነው እንደዚህ አልተዝናናንም ከምር ስታስቀኑ😊😂😂😂😂ልጁ ግን አዩቲን እንዴት ነው ይዟት ውሀውስጥ የዘለለው 😂😂
ሳህ ወላህ
Yaw anchi yehedshiw Le sra enji lemznant aydlm lza nw
ከምንም በላይ ማሀላይ የምታስቡት እንጊልዘኛ ነዉ ያሳቀኝ😅😅😅
@@Defend202 ለስራም ቢሆን እኮ ስንቱ ነው እየተዝናና ያለው ግን ግን ሁሉም አንድ አይነት ስላልሆነና ወቶ መዝናናት ባለመቻሉ ነው እንደዛ ልል የቻልኩት ገባሽ
I saw the Queen. I love Hayuti ❤️ from Minneapolis 🇸🇴
ሱሪውተቀዶባዋረደሽ😢ሱባሀን አሏህ
አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም ሀገር ሰላም ስትሆን ሁሉም ነገር ያምራል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ያ ሰውዬ ምን ሆኖ ይቺን ዝሆን ምታክል ሴትዮ ካልተሸከምኩኝ ሚለው
ይመቻችሁ እራሙየ እደት ዘና እዳረጋችሁኝ❤❤❤🎉🎉🎉
They are having good time.They haven't done bad thing.Life is short.Why we are become narrow minded.Most of people complaing because they might not have a chance to be like them.
Ewdachalaw. Enami. 1000. Asegabugi. Ebakachu
የምር አኛ ሰፈር ደርሳቹው ነበር ረሙ ለምን ጎራ አላላቹሁም 😂😂😂
❤❤❤❤እረተዋቼው ይዝናኑ😂😢😂😂😂😘😘😘እኔንም ዬሚያዝናናኝ ባገኜሁ
እኛሙስሊሞችከዜህቤትመወጣትአለብን እናሱበሚሰሩትሁሉተጠያቄነን እያበረታናናቼውነው እመልካምስራላይግንዬለንም እኔገናዛሬመጣሁአሁምንልወጣነው
❤❤❤ሳህ
ከማስተር አብነት ትንሺ ትምህርት ብትማሩ ምን አለበት የአላህ
Baxam new yasdstachugi Hulatchum inda Dani inda Ramy achin bihonu arufa new ramu1ga👌👌👌
ሰወች ሳይበሉ እያደሩ ምናለበት ነብስ ብታተርፋ
አላህዋ መልካም ውደአተ ምን ግድ እሚመላክቱ ጎደኞቸን አተ አጎዳኝኝ. አይ ክስረት
ክክክክክክ አይ በስቅ ወለሂ አይ ነብስያ ሀዩቲ ጫነቃት እኮ አይ ወይኔ
አንቺቺ ሤት ተብየዋ ልጅ ግን አላህን ፍሪ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ሴት አሠዳቢ እኝክ ሀሥቢ አላሁ አለይኪ
እሷ ብቻ ሳትሆን ጥፍቱ የቤተሰቦቿም ጭምር ነዉ ተይ ብለዉ ቢቆጧት እማተዉበት አንዳችም ነገር የለም አሏህ ይሰትር በሰ
ሴቶቹ ባይኖሩ አሪፍ ነበር
ያአላህ ሴት ልጅ ከወንድ ጋር እንደዝህ አላህ ይስቱር አያዋጣሽም
Qoy min chigir alaw set lij btiznana la wand bicha naw yatafaqadaw yalaw manaw wiy set lij Hule indatabadalsh hule indatanaqsh hayuti suri malbas bicha naw xifatu inji bamaznanatsh indayqochish😢
እረሙ ነህአደኛው ደስትላላቹሁ ወላሂ ❤❤❤❤❤
መዳምን ስላም ሳትሉት እንድንሂዱ😅😅😅
ዱባይ መታቺሁ ሰላም ሳትሉኝ ሄዳቺሁ😂😂😂❤❤❤❤
ወላሂ እንዴት እንዳሳቁኝ አቦ ይመቻቹሁ
አላህ የሀቁን መንገድ ይክፈትላችሁ
አንቺ ሀያት ኢተቂላህ
😂😂😂😂😂😂ረሙ ትችላለህ አላለም፩😮😮😮ሀዩቱ😂😂😂😂😂❤
ቱ ዘመግማማት ሙቀቱጋ ተግማሙ ላሁለውላ ቁለተኢላህ ቢላህ ኢላሂ ሰውረኝ ከደዚህ አይነቱ ያረቢ
እድህ ወድጋ ተጋፍቶ የመጣው ብር ይቅር ድህነቴ ምንአለኝ
Ere sunscreen 🧴 be like yhun tewu ye ferenj lam iko new mtmesluy
አር በአላህ ደምሩኝ ብሮፋይሌ ተጭናቹ የመዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏
ግን ይች ልጅ ወላጆቿ አሉ በሂወት ወላጅ አላት
ረሙየ የኔ ምርጥ
አቤት እናተማ የማታሳዩት የለም😂😂😂🥰🥰🥰
Wow dubian gobegnenat❤❤🎉🎉🎉❤
ሃዩቲ የማንኛችሁ ናት የበጋ ላም ና
ሀዩ ግን እንዴት ነብሷን እንደምትወዳት 😂
ማን ነብሱን ይጠላል😅
እኔ በማየት በጦም ተዛናንቸለሁ::👍👍👍👍
ኢክሩየ 1 ኛ እኮነሽ ማማየ 🎉🎉🎉
ከሀገሬ ቀጥሎ በጣም እምወዳት ሀገር ናት ዱባይ የሰላም ሀገር ውድድድ
ራሙ,ጎበዝ,😊ሀያት,ግን😢😢😢😢,
ይህች ሴት የአለም ባለጌ ናት
ከ3ሳምንት በሆላ ተመልሴ ስለምሄድ ንገረኝ ሄጄ እድዝናና
Ekru adaga ❤❤❤❤❤
የትነው
ሀቢቢ ካምቱ ጅዳ 😂😂😂😂😂😂ወዮዮ አሳቃችሁኝ 😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
ታዲያ እኛ ምን አገባን
ገገማ😊😊
Then don't watch it nobody forced you
ረሙነውጎበዝ
አቦ ይመቻችሁ
ልጁ ጅቅላቱ አይጥ ነው የበላው
ክክክክክክ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ኢክሩስ የትናት
ዱባይ ላይ ማንኛውንም ሠው አለ ፍቃድ ቢዲዮም ሆነ ፎቶ ማሳት ትልቅ ወጀል ነው ሰው አታሱ ስትዝናኑ እካን ቢሆን ተጠቀቁ ይመቻቹ
የፀሀይ መከላከያ ነው ወይስ ውሀው የወፍጮ ቤት አይጥ😂 መሰላቹ
😅😅😅
አይዉሀዉ ጨዉአለበት ኬሚካልማለትነዉ እዳያጦቅርመቀባትነዉ
ዉይ ፈታ ነዉ ያደረጋችሁን የምር👌😂😂😂😂😂
በጣም ደግሞ ሁለት ዘረጦ አሉ 😁😁😁
ምን ያረብ ልጅ አጥተሕ ታጫጫብናለሕ እኛ የነሱ ጩሕት ነው እድሚችን የበላው😊😊😊😊😊
እየገቡበትነው😅😅
😂😂
Have a great time 👍
ፍቅር የሰሩነው😂😂😂😂አየረሙ😂😂😂
በጣም ያሳዝነኛል ረሙ
Where is location ramu ?
Hbebe come to USA 😅😅😅
አሜንየኔጣፋጭ
Kkk nohom fonti 😂
ጨምላቆች አላህ ይድያ ይሰጣቹ
ምንም። አትሉም😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
As wr wb Mashal ❤❤❤❤❤❤❤
Enante setochu atafirum enanten bilo muslim
ረሙ 😂😂😂😂😂አደኛ
የዚ ቦታ ስሙ ንገረኝ 1 ሳምንት በፊት እዛ ነበርኩ
ደምርኝ ወንድሜ
ረሙ እሮዚ ተናዳብሀለችችችች ክክክክክ😅
አሳ በላኝ 😂😂😂😂😂
ሀያት የምትባለውማ ለይቶላታል ኡፉ በሬ
ረሙዬ ትለያለህ❤
ምነዉ ይቱቡን ተዉከዉ
እዴት እደሳኩ😂😂😂😂
ሃዩ ሰውነትሽን መቀነስ አለብሽ በጭራሽ መቀሳቀስ አልቻልሽም
እር እናተ ምን አለባችሁ አባቴ
❤❤❤🎉🎉🎉እረሙ ቸኮሌት
መዝናኛ ሄዳቹ አታቁም መሰለኝ
የህፃናት ማቆያ ነዋ ግን
Eramu adegha ❤❤
ዋው ፈታ እያላቹ ነው❤❤❤
እንደማመር እደምርሻለሁ ደምሪኝ
ረሙ😂❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Nahome fonti 🙆😭🤣
ኢክሩከማነው የምትደበቂው አዴ ተገላልጠሻል
ኢክራም ናት ሀያት ናስር
ሀያትናት
Qoshasha ye wesha lijoch Inant gimoch betelay

ሀቢቢ ካምቱ ጅዳ 😂😂😂😂😂😂
ወዮዮ አሳቃችሁኝ 😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

Qoshasha ye wesha lijoch
Inant gimoch betelay