ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ትክክል ነህ አብረዉ ብዙ ነገር አሳልፈዉ ዛሬ የቤትን ገመና ለምን ያወራል
ሀብታሙ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥህ እግዚአብሔር ቀን አለው
ትክክል❤❤❤❤🎉
ተዋቸው ለምን ይቀርባሉ የነሱ ጉዳይ በዚሁ ይዘጋ።
በትክክል ጎበዝ
ጥሩ ተመልክተኸዋል አሁንም ግን እንደገለፅከው ያልጠራ ነገር አለ ብሮ
እኔም ግልፅ ያልሆኑልኝ ብዙ ነገሮች አሉ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው ብቻ። ጉራማይሌ ግን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤
እኔም አግብቼዉ ጎንደር የጀግኖች አገር ልዉሠደዉ
የአንተን ምርጥ አመለካከት አደንቃለሁ ሀሳብህንም እጋራለሁ።ምላሽ ካልሰጠህ ብለው አስጨንቀውእንደገና አንደዚ አይባልም ይላሉሚዲያ ከወጣህ በሁዋለ ወይም ሁሉን መናገር ካልሆነ ዝም ማቸት እየቆጠብክ ሚስጥር ማውጣት አያስፈልግም
ከሆነም ያድርግለት
ኤዲያ ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅ አሉ
እውነት ብለሀል ይቅርታ ሲባል ልቡ ተዳፍኗል
ምድጃ ቦቃያየረ ወጥ አያጣፍጥም የኔ ወንድም ሰው ሆኖ የማያጣፍ የለም ለዝህች ምድረ ህይወት ባትጨነቅ ጥሩ ነው ጋና ላጋና አሜረካ ለመሄድ ብለክ ነው ያልታራቃችሁት አብራችሁ ብትኑሩ እላለሁ እንደኔ ሀሳብ መልካምነትክን ካፍጣረ ታገኛዋለክ እሺ
ይሂደ ቆይ ምን አገባችሁ ቆይ ገዠልኝ በሰው ሂወት
እየሸቀሉ እኮ ነው $$$$ሃብታሙ የሚባለውስ ከይቅርታ በኋላ እየወጣ የሚለፈልፈው።
የንያ ሃግር ሴት ግን ያማቹሃል ኩላሊቱን የሰጣት ሴት እያለች አንድ አካሉ እዚጋ እያለ አግብቼ ልውሰደህ መትየው ሴት ግን ጤነኛ ነሽ እሶን እደምወደው የወደንያል በለሽ ነው በጣም ታሳፍርያለሽ ለነንይ ለጆች ፀሎት ማረግ እጂ እድታርኩ ላግባው አይከብደም ወይ ሰው ሰንቱን ሰው ተሸከመን ፈጣሪ ስእፉ ጋር ሲቀርብ የከርታሸን የማለቀበለው ለዚህ ነው በሎ ከሶአ በሆላ ማወራት ለምን አሰፈለገ ዛሬኮ እንኩአን ጎደንያ ቤተሰብ ተዳር ለማፍረስ የሚዋሹ የምመሉ በዙ አሰመሳዮች በየቤቱ አሉ ወይ መዳንዓለም ዛሬም ሰካዮቸህ የሆን ለጆቸሀን ዛሬም ተወደናለህ 😂😂😂 ሃፍታሙ አየዞባይ ሰላገንየህ ቤት ገዘብ የዛሬ ሰው ሁሉም ጠላ ነው ያለፋል የልቅ ከለብህ ደግ ሆነህ ከሆነ በሰመት ካላረክው አካለህ እሶአጋ እያለ እዲህ መቸቃቅን ከባድ ነው የኔና ያንተ በደለ ሰንተኛ ጊዜ የቅርታ አረጎለን የሆን ሴቶች እኮ በፀሁፍ ቀርቶ አብሮ ተንየቶ ተገንይቶ ተይው የቅርታ አረግለት የባላል ለወድ ገን ሲሆን ተፃፃፈች ተብሎ እረገተንያ ሳየሆን እያጣራው ነው አለ ሃፍታሙ እጅ ከፈጅ የዛታለው ካለ ማጣራት መን አሰፈለገ እግዚኦ ጌታሆይ በየቤቱ ሰንቱን የሰው ተዳር ለማፍረስ ሲጥሩ ሲዋሹ ሲያነቡ አየተናለ የየበቱ ገፋ እና ሀጥያት ለሀገር ዋጋ እያሰከፈለ ነው እባከህ ጌታሆይ ገን እስከመቼ ዘም ተላለህ 😂😂😂እባክህ ቶሎ ና እወነት ጠፋች ተደበቀች እየሰው ልብ አንተ በቻ ነህ መታወቀው
😊😊😊👌👌
አሁን እኛ የእኑሱ ጉዳያችን አይደለም የኦርቶዶክስ ልጅ ጽልዮ አባቶች ዳቆናት እየታስሩ እየሞቱነው
ልጅ ግን ይህ ሁሉ በሂወቱ የሆነው ለመልካም ነው የሱን ሂወት ለመቀየርም ይሆናል።። ልጅቱ ዉለታ ቢስ ናት እሱ መልካሙን አገኘ
ኧረ በቃ ተውት ነገር አታብጠልጥሉ ይህሁሉ ሳንቲም ለመለቃቀም ነገርመመንዘር
እኔ የምለው እረ ተው ግን እነዚህ ሰዎች መላአክ አይደሉም ለምን ግን አትተዎቹም ........አሁን በዚህ ሰአት ሰው የሚበላው አጥቶ ግራ ገብቶታል ለሀገራችን መፀለይ እያለብን እንዲሁ ወሬውን አጡዙት አይ እምዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረስልሽ
እየሸቀሉ እኮ ነው የዩቱብ$$$$ እየሰበስቡ ነው አፈር ይብሉ
@@asterisayas8522 በስምም በጣም አበዙት የእውነት ይሄ ሕዝብ ምን ያድርጋቸ በእግዚአብሔር የማይመለከተውን እያመጡ እንደገና ግራ ያጋቡታል በስማአም ....
አንተ ግን ምትገርም ነህ ጌታን እነም ምያስበዉ ሰዉ ምንይለኛል ብሎ ሸም ይዞት ይመስለኛል
😢
ምን አይነት መንቻኮች ናችሁ አረ ምን አይነት የዘቀጠ ጊዜላይ ደረስን
አሁን አንተ ሰምተነው ባለቀ ነገር እንደ ዜና ዘጋቢ ያረገህ ማነው!! ያንተ ቪው እንዲጨምር ለምን የሰው ህይወት ታመሰቃቀላለህ??
የዩቱብ $$$%እየሸቀለ ነው
Sele Habetamu, tewut agebetoBihed men agebachihu yekereta Malete eko yeged abereh menor Yelebehm!!!!!
Weregna
Salamanawa
እረ ባክህ ሌላ ቪዲዮ ፈልግና ስራ፣ ተዋቸው ልጆቹን። ምን ዓይነት ህሊና የሌለህ ሰው ነህ?
ምንድነው አንተ ስታስጠላ በየሚዲያው እየቀረብክ የምዘባርቀው አካበድክ ውለታ ፈልገህ ነው እንዴ ኩላሊትህን የሰጠሀት ፍቅር እኮ የተፈቃሪውን ስሜትም ፍላጎትም ማክበር ነው ከዚ በላይ አትዋረድ አቁም
የእናንተ ሚዲያ እጅግ በጣም የወርደ ሚዲያ ነው እናንተም እርሱም ጸበል ሳይሆን አማኑኤል መሄድ አለባቹ
ሚዲያው ምን አደረገ ወንድም ያለውን እውነታ እኮ ነው የተናገረው። በዛ ላይ ልጁ ስጦታ እንዲሰጠው ያደረገ ሚዲያ ነው እንደውም ሊመሠገን ይገባል ባይ ነኝ እኔ
Bekchhu sente yemyastgnke eyale Berke argachhute
Aree kuwase,bemeret,beqa
Worenga, serafet
Weren't nacho arfachu zeme belu
አፈር ብሉ አፈር ያስበላቹ ለዩቱብ $$$ብላቹ ምነው ሰርታቹ ብትበሉ የሰበሰባችሁት ገንዘብ እሳት ሆኖ ያቃጥላቹ መታከሚያ ያርገው ። ሀብታሙ የምትባለው ይቅርታ አድርጌላታለሁ ካልክ ለምን እየወጣህ ታሸማቅቃታለህ ምን አረገችህ ምነው ብትተዋት ለዩቱብ ገንዘብ ለመሰብሰብ የምታደርገው ሳትበላው መሄድም አለ። እግዚአብሔር አይዘበትም
ትክክል ነህ አብረዉ ብዙ ነገር አሳልፈዉ ዛሬ የቤትን ገመና ለምን ያወራል
ሀብታሙ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥህ እግዚአብሔር ቀን አለው
ትክክል❤❤❤❤🎉
ተዋቸው ለምን ይቀርባሉ የነሱ ጉዳይ በዚሁ ይዘጋ።
በትክክል ጎበዝ
ጥሩ ተመልክተኸዋል አሁንም ግን እንደገለፅከው ያልጠራ ነገር አለ ብሮ
እኔም ግልፅ ያልሆኑልኝ ብዙ ነገሮች አሉ ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው ብቻ። ጉራማይሌ ግን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤
እኔም አግብቼዉ ጎንደር የጀግኖች አገር ልዉሠደዉ
የአንተን ምርጥ አመለካከት አደንቃለሁ ሀሳብህንም እጋራለሁ።
ምላሽ ካልሰጠህ ብለው አስጨንቀው
እንደገና አንደዚ አይባልም ይላሉ
ሚዲያ ከወጣህ በሁዋለ ወይም ሁሉን መናገር ካልሆነ ዝም ማቸት እየቆጠብክ ሚስጥር ማውጣት አያስፈልግም
ከሆነም ያድርግለት
ኤዲያ ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅ አሉ
እውነት ብለሀል ይቅርታ ሲባል ልቡ ተዳፍኗል
ምድጃ ቦቃያየረ ወጥ አያጣፍጥም የኔ ወንድም ሰው ሆኖ የማያጣፍ የለም ለዝህች ምድረ ህይወት ባትጨነቅ ጥሩ ነው ጋና ላጋና አሜረካ ለመሄድ ብለክ ነው ያልታራቃችሁት አብራችሁ ብትኑሩ እላለሁ እንደኔ ሀሳብ መልካምነትክን ካፍጣረ ታገኛዋለክ እሺ
ይሂደ ቆይ ምን አገባችሁ ቆይ ገዠልኝ በሰው ሂወት
እየሸቀሉ እኮ ነው $$$$ሃብታሙ የሚባለውስ ከይቅርታ በኋላ እየወጣ የሚለፈልፈው።
የንያ ሃግር ሴት ግን ያማቹሃል ኩላሊቱን የሰጣት ሴት እያለች አንድ አካሉ እዚጋ እያለ አግብቼ ልውሰደህ መትየው ሴት ግን ጤነኛ ነሽ እሶን እደምወደው የወደንያል በለሽ ነው በጣም ታሳፍርያለሽ ለነንይ ለጆች ፀሎት ማረግ እጂ እድታርኩ ላግባው አይከብደም ወይ ሰው ሰንቱን ሰው ተሸከመን ፈጣሪ ስእፉ ጋር ሲቀርብ የከርታሸን የማለቀበለው ለዚህ ነው በሎ ከሶአ በሆላ ማወራት ለምን አሰፈለገ ዛሬኮ እንኩአን ጎደንያ ቤተሰብ ተዳር ለማፍረስ የሚዋሹ የምመሉ በዙ አሰመሳዮች በየቤቱ አሉ ወይ መዳንዓለም ዛሬም ሰካዮቸህ የሆን ለጆቸሀን ዛሬም ተወደናለህ 😂😂😂 ሃፍታሙ አየዞባይ ሰላገንየህ ቤት ገዘብ የዛሬ ሰው ሁሉም ጠላ ነው ያለፋል የልቅ ከለብህ ደግ ሆነህ ከሆነ በሰመት ካላረክው አካለህ እሶአጋ እያለ እዲህ መቸቃቅን ከባድ ነው የኔና ያንተ በደለ ሰንተኛ ጊዜ የቅርታ አረጎለን የሆን ሴቶች እኮ በፀሁፍ ቀርቶ አብሮ ተንየቶ ተገንይቶ ተይው የቅርታ አረግለት የባላል ለወድ ገን ሲሆን ተፃፃፈች ተብሎ እረገተንያ ሳየሆን እያጣራው ነው አለ ሃፍታሙ እጅ ከፈጅ የዛታለው ካለ ማጣራት መን አሰፈለገ እግዚኦ ጌታሆይ በየቤቱ ሰንቱን የሰው ተዳር ለማፍረስ ሲጥሩ ሲዋሹ ሲያነቡ አየተናለ የየበቱ ገፋ እና ሀጥያት ለሀገር ዋጋ እያሰከፈለ ነው እባከህ ጌታሆይ ገን እስከመቼ ዘም ተላለህ 😂😂😂እባክህ ቶሎ ና እወነት ጠፋች ተደበቀች እየሰው ልብ አንተ በቻ ነህ መታወቀው
😊😊😊👌👌
አሁን እኛ የእኑሱ ጉዳያችን አይደለም የኦርቶዶክስ ልጅ ጽልዮ አባቶች ዳቆናት እየታስሩ እየሞቱነው
ልጅ ግን ይህ ሁሉ በሂወቱ የሆነው ለመልካም ነው የሱን ሂወት ለመቀየርም ይሆናል።። ልጅቱ ዉለታ ቢስ ናት እሱ መልካሙን አገኘ
ኧረ በቃ ተውት ነገር አታብጠልጥሉ ይህሁሉ ሳንቲም ለመለቃቀም ነገርመመንዘር
እኔ የምለው እረ ተው ግን እነዚህ ሰዎች መላአክ አይደሉም ለምን ግን አትተዎቹም ........አሁን በዚህ ሰአት ሰው የሚበላው አጥቶ ግራ ገብቶታል ለሀገራችን መፀለይ እያለብን እንዲሁ ወሬውን አጡዙት አይ እምዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይድረስልሽ
እየሸቀሉ እኮ ነው የዩቱብ$$$$ እየሰበስቡ ነው አፈር ይብሉ
@@asterisayas8522 በስምም በጣም አበዙት የእውነት ይሄ ሕዝብ ምን ያድርጋቸ በእግዚአብሔር የማይመለከተውን እያመጡ እንደገና ግራ ያጋቡታል በስማአም ....
አንተ ግን ምትገርም ነህ ጌታን እነም ምያስበዉ ሰዉ ምንይለኛል ብሎ ሸም ይዞት ይመስለኛል
😢
ምን አይነት መንቻኮች ናችሁ አረ ምን አይነት የዘቀጠ ጊዜላይ ደረስን
አሁን አንተ ሰምተነው ባለቀ ነገር እንደ ዜና ዘጋቢ ያረገህ ማነው!! ያንተ ቪው እንዲጨምር ለምን የሰው ህይወት ታመሰቃቀላለህ??
የዩቱብ $$$%እየሸቀለ ነው
Sele Habetamu, tewut agebeto
Bihed men agebachihu yekereta
Malete eko yeged abereh menor
Yelebehm!!!!!