ሄሉ በቅርቡ እንደ ምታገባ ነገረችን😱❤

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 722

  • @NurJahan-h9l6t
    @NurJahan-h9l6t 18 วันที่ผ่านมา +122

    ጥሌ እዚህ ደስታላይ ባለመኖሩ የደበረው ማነው እንዳልኬናሄሉቫ ቤተሰብ የሚደሰትበት ነገር እጠብቃለን❤❤❤❤

  • @terfinshfe3776
    @terfinshfe3776 18 วันที่ผ่านมา +139

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሄሉ እና እንዳልክ በቅርቡ ይጋቡ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 18 วันที่ผ่านมา +1

      ኢንሻ፡አላህ፡❤❤

    • @FishGirma
      @FishGirma 18 วันที่ผ่านมา +2

      ቢሆን ደስ ይለናል ግን ምንም ላምናቸው አልቻልክም ምክንያቱም እንደ ፍቅረኛሞች እየሆኑ ኗአይደለም

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 18 วันที่ผ่านมา +261

    እዳልክ እና ሄሉ አድላይ ስታዩ ማነው ደስ የሚለውበላይክ

    • @عبداللهشريع
      @عبداللهشريع 18 วันที่ผ่านมา +4

      እኔ በጣም ደስ ይለኛል👌👌❤️❤️❤️

    • @fatemaAl-g4d
      @fatemaAl-g4d 18 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤

    • @FhF-s6y
      @FhF-s6y 18 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤😂😅

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 18 วันที่ผ่านมา +3

      አኔ በጣም ደስታየ ወዴር የለውም❤❤

    • @Yentyube
      @Yentyube 18 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 18 วันที่ผ่านมา +126

    ማነው ሄሉሻ አገቶን በጉጉት የሚጠብቅ ❤❤❤

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 18 วันที่ผ่านมา +160

    ሄሉየ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ የምትሉ🎉🎉🎉

    • @MamiMami-r5n
      @MamiMami-r5n 18 วันที่ผ่านมา +3

      ተጋቡ ወለዱ ክበዱ እንወዳችዋለን አይለያች ው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @ZeinaRababah
      @ZeinaRababah 14 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤አሜን🎉

  • @Ansiftube
    @Ansiftube 18 วันที่ผ่านมา +88

    ሄሉሻን 150k እናስገባት የምትሉ ❤🎉🎉🎉🎉 ኡፍፍፍፍ ስወዳችሁ ጌታን ❤❤❤ ደሞ ለሱሴ ዩቱብ ይከፈትላት ❤❤❤

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 18 วันที่ผ่านมา

      Awo pls helu ygbatal 150k ensgebat

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 18 วันที่ผ่านมา +35

    እዳንልክዬዬ እና ሄሉዬ ያሚወዲ ብቻ ላይክ ❤❤❤❤❤❤❤😊👍👍👍

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 18 วันที่ผ่านมา +52

    ሄሉዬን ያሚወድ ብቻ 👍💓💓

  • @ashurast8190
    @ashurast8190 18 วันที่ผ่านมา +17

    ሄሉዬ እንዳልክ አሰተዋይ ሰው ነው በጣም የወንድነቱን አላፋነቱን የሚወጣ ሸው ነው በጣም ይወድሻል ትዳር ማለት ሁሌም በባልና ሚሰት የሚገነቡት የሰራ ተቆም ነው የይዝህ መሠረቶች እንናንተጋ አለ ይህ ጉደለ ምናምን ብላችው ጌዜ አትፍጅ አብሮ ሰታዲጉ ነው ። እኔ በልጁነቴ ነው የወጣሁት በልጁ ነቴ ነው ያገባሁት ባሌቤቴ እንደ እንዳልክ የተፈጥሮ ጨዌ ነው በሌጌ መሆን የማይችሉ በምንም ነገር የማይለውጠው ጨዋ እንደእናንተ ባለቤቴ ጉደኛዬ ነው እና አንድ ላይ21ኛ አመታችን እየጨረሰን ነው ተመሳሳይ ታሪክ ሰለነበረኘ ነው እንዳልኬ አትሰጋ ሴትልጅ አንዴ ልቦን ማርከሀታል የአንተ ነች ያለፈው ሂወቶ የሄሉ የማይሰራ ነበረ የልጅነት ውጤት ነው እግዚአብሔር አልፈቀደም በጣም ጥናት አድርጌበታለው አይሰራም በአጠቃላይ you guys SOULMATE !!the tims only not a Gold sometims times luck ሁሌም አይሰጥም እና የእናንተም ፍቅር እግዚአብሔር አለበት እና ግቡበት አትፍሩ ትዳርም ልጁም የራሱ እድል ይዞ ነው የሚመጣው በእመቤታችን ቤት ቢሆን ደግሞ በነፍሰም በሰጋሞ ዋጋ ያሰገኛል እወዳችዋለው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው።

  • @mebratdesta4770
    @mebratdesta4770 18 วันที่ผ่านมา +32

    ሄሉዬ ለማግባት ስለ አሰብሽ በጣም ደስ ብሎኛል የምትወጅዉን የምታፈቅሪዉን ስለአገኘሽ እግዚአብሔር ይመስገን የተባረከ ትዳር ማግኘት በእግዚአብሔር መመረጥ ነዉና ለሁሉም መድሐኒዓለም ይጨመርበት

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 18 วันที่ผ่านมา +69

    ሄሉዪ የኔማረ እንዳልከ እና ሄሉ የጣምሩ የም ትሉ በላይከ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 18 วันที่ผ่านมา +14

    እዳልክ ሔሉን ሲያቅፋትኮ ያለው ስሜት ኡፍፍፍ ደስስ ሲል መድሐኒአለም ጥፍጥ ጥፍጥፍጥ ያለ ትዳር ይስጣችሁ❤❤❤❤በስጋ በደሙ ያጣምራችሁ ሰርጋችሁን ፈጣሪ እዳልክሔሉንሲያቅፋትኮያለውስሜትኡፍፍፍደስስሲልመድሐኒአለምጥፍጥጥፍጥፍጥያለትዳርይስጣችሁበስጋበደሙያጣምራችሁሰርጋችሁንፈጣሪያሳየን ❤

  • @fissehadenkiu440
    @fissehadenkiu440 18 วันที่ผ่านมา +17

    እኔ ዘወትር ለእንዳክና ሄሉ ጸሎቴ ነው በርቱ ለትልቁ ክብር ያብቃችሁ እንጠብቃለን።

  • @beletechzeleke2112
    @beletechzeleke2112 18 วันที่ผ่านมา +67

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተጋብ እኛም ደስ ይበለን
    ሄሉ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሸ የምትሉ
    ዋውውውውውው ስታምሩ ሄሉ እህቴ❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ እህቴ or ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 18 วันที่ผ่านมา +38

    ሄሉ ጋብቻሽን የወንድምሽን ፈለግ ተከተ እደወንድምሽ በቤቲክርስቲን ጋብቻሽን ፈጽሜ ኪዲነ ምህረት በምልጅዋ ታግዝሽ

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 18 วันที่ผ่านมา +27

    ምኞታችሁን አላህ ያሳካለችሁ ሄሉ እና እዳልክ🎉🎉🎉

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 18 วันที่ผ่านมา +14

    አረ ወገን መተቃቀፍ ቀንሰዋል እንዴበፊቱ ይተቃቀፎና ይቆዩልን ሲቀጥል እይታቸው እየቀነሰ ነው ይተቃቀፎ በደንብ የምትሉ❤❤❤

    • @FishGirma
      @FishGirma 18 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ፍቅር የሚባል እያየን አይደለም ግራ ገብቶናል

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 18 วันที่ผ่านมา +32

    ሔሉሻ እኖድሻለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral 18 วันที่ผ่านมา +6

    አንድነታችሁ ደስ ይላል ሶሲ አስተዋይ ምርጥ ልጅ እንዳልክ አስቡበት የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንላችሁ ከሄሉ ጋር ።

  • @ZeinaRababah
    @ZeinaRababah 18 วันที่ผ่านมา +35

    ሄሉን የሚወድ ብቻ❤❤

  • @amyamy5313
    @amyamy5313 18 วันที่ผ่านมา +24

    ዋውውውው❤❤❤😂 ጎደኝነት እደዚህ ነው ልዪ ናቹሁ❤❤❤የሄሉን ና የንዳልክን ደሰታ የሚያሰደሰተው ላይክ አረጉን❤❤🎉🎉🎉

  • @muluHailu-p7u
    @muluHailu-p7u 18 วันที่ผ่านมา +9

    ሄሉ እና እንዳልክ ብዙም አይደሉም ሁለታችሁም ብቻ ስትሆኑ ደስ ትላላችሁ

  • @AjebushNigatu
    @AjebushNigatu 18 วันที่ผ่านมา +22

    ሄሉና እንዳልክ ይጣመሩልን የምትሉ 👍👍👍👍

  • @User12fipn
    @User12fipn 18 วันที่ผ่านมา +24

    ❤❤❤ ሂክማዬ ሶሲዬ ተባረኩ ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው ። እንዳልክና ሄሉ ስላዬኋችሁ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ የልቦናችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ በጣም ታምራላችሁ እወዳችኋለሁ አይለያችሁ❤❤❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 18 วันที่ผ่านมา +26

    ኣንደኛ ሆንኩ ዛሬ ናፍቃቹኛል ነበር ውዶቼ ደስ ሲል የዛሬ ሄሉየ ፈታ የምትሉበት ግዜ ይስጣቹ

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 18 วันที่ผ่านมา +40

    ሶሲ ምርጥ ሰዉ❤

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 17 วันที่ผ่านมา

      እልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 18 วันที่ผ่านมา +14

    ሄሉየ& እንዳልኬ በትዳር እውነትም ገልፃቹኃል የምታፈቅረው ሰው ብታገኝ ለትዳርም አትፈራም እግዚአብሔር ከፍ ያለ ፍቅር ይስጣቹ የምትፈልግቱን ኃሳባቹን እግዚአብሔር መድኃኔአለም የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የቀራንዮ ንጉስ ይምላላቹ ያድላቹ ስለ እናንተ ደስ ብሎናል❤🎉

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 18 วันที่ผ่านมา +37

    የኔ እርግብ ያሰብሽው ይሳካልሽ እንዳልክ የኔ ልበ ቀና አይለያችሁ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @haba6822
    @haba6822 18 วันที่ผ่านมา +7

    እንዳልክ እኮ ደስስስ ሲለው ዝም ነው የሚለው እኔ በደንብ ነው የማውቀው 😂 ምርጥ ጓደኛሞች ምኞታቹሁ ያሳካላቹሁ

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 18 วันที่ผ่านมา +15

    ሶሲ እና ሂኪማ ሰላማቹሁ ይብዛ ሂሎና እዳልኪ በቅርቡ ቅለበት እጠብቃለን ኢሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @muluHailu-p7u
    @muluHailu-p7u 18 วันที่ผ่านมา +8

    መተቃቀፋችሁ ቀንሷል በ ሰላም ነው ሄሉ እና እንዳልክ

    • @tsegi-hf6yz
      @tsegi-hf6yz 18 วันที่ผ่านมา

      ከሰው ጋር ስለሆኑ ነው😅😅

  • @meskiab9917
    @meskiab9917 18 วันที่ผ่านมา +33

    Wowww betame new metamerut ❤❤❤❤❤❤❤ ሄሉና እንዳልክ የልባቹን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምላቹ

    • @sisaysisay8026
      @sisaysisay8026 18 วันที่ผ่านมา

      በእውነትም አሜን አሜን አሜን አይለያችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDokter
    @እሙዶክተርEmuDokter 18 วันที่ผ่านมา +23

    የሄሉ ወዳጆች የት ናችሁ በላይክ

  • @kidist1705
    @kidist1705 18 วันที่ผ่านมา +10

    ታሳዩን የነበረውን ፍቅር ሰላምታ ቀንሳችዋል አስብበት ❤

  • @ZainabZainu-q1w
    @ZainabZainu-q1w 18 วันที่ผ่านมา +5

    እመቤቴን በጣም ደስ ብሎኛል ዋውውው ከእግዲ በቃ ስታምሩ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፍቅራቹ ይብዛ እዳልክ እና ሄሉ ግን ጥሌስ የናተ ድምቀት ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂቡ
    @ሂቡ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ውይ የሱ ትህትና እኮ ሰው ገዳይ ነው የሆን ፓርት ላይ ያለው ቃል ዋዉ 👍👍👍

  • @TigistTemteme
    @TigistTemteme 18 วันที่ผ่านมา +33

    በሉ ቶሎ አሳውቁን ቀኑን ብቅሉንም እናብቅል ጌሾም እናድርቅ ማሩንም ከውቅ ሀገር እናስመጣ

    • @NoorMohammed-m6m
      @NoorMohammed-m6m 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @טספו
    @טספו 18 วันที่ผ่านมา +7

    ደስ የምትሉ ጓደኞች በያገሩ እንደናንተ አይነት ጓደኞች ያብዛልን

  • @የሰካል
    @የሰካል 18 วันที่ผ่านมา +26

    እኔ ሁሌም ምኞቴ ሄሉዬ እና እንዳልክ ተጋብታው መይት ነው እንሻ አላህ እስካ መጨረሻም የዝልቀቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 18 วันที่ผ่านมา

      እኔም❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያውቃል❤❤❤

  • @HaimanotSeifu
    @HaimanotSeifu 18 วันที่ผ่านมา +39

    ሄሉዬ ምኞትሽን ያሳካልሽ❤❤❤❤❤ የኔ ልብ ቀና

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 18 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሄሉ እኛ የምንፈልገው ከእንዳልክ ጋር ነው እዲትጋቢ የምንፈልገው የሚያምርባችውም ሁለታችው ነው ነው የሚያምርባችው ለሰርጋችው እንድትጠሩን ከሱጋር ስትጋቢ ነው የምጠሪን ከእንዳልክ ጋር

  • @FishGirma
    @FishGirma 18 วันที่ผ่านมา +8

    ኤሉዬ እና እንዳልክ እንኳን ደስ አላቹ ግን ጥያቄ ተፈጥሮብኛል ምክንያቱም እናንተ
    ፍቅረኛሞች ከሆናቹ ጥያቄው ለእናተ ነው መጠየቅ ያለባቹ መቼ
    ነው ለመጋባት ያሰባችውት ብለው ጥያቄውን ለእነሱ ማቅረብ እንደዚ ነበረ መጠየቅ የነበረባቸው ሲቀጥል ለጓደኞነትታቹ ስንል ፕሮግራም ያዘጋጀነው ሲሉ ነበረ እነሱ ፍቅራን እንደተቀበላት ነው የነገሩን ፍቅረኛሞች ናቸወይስ ፕራንክ እያደረጋቹውን ነው ከሆነ ግን በጣም ነው የማዝነው

  • @Yentyube
    @Yentyube 18 วันที่ผ่านมา +73

    ሄሉሻ የኔ ጣፋጭ አውነት ያርግልሽ አቦ ስዎዳችሁ E❤️‍🩹H❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

    • @عبداللهشريع
      @عبداللهشريع 18 วันที่ผ่านมา +2

      E❤️H🎉🎉🎉🎉❤️❤️🌺🌺🌺🌺

    • @عبداللهشريع
      @عبداللهشريع 18 วันที่ผ่านมา +2

      🎉🎉🎉

    • @Yentyube
      @Yentyube 18 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤​@@عبداللهشريع

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 18 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤

    • @tigiyegate4936
      @tigiyegate4936 18 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Rahi-p4b
    @Rahi-p4b 18 วันที่ผ่านมา +15

    እዳልክ ሄሉን ስያቅፋትእደኔደስየሚለዝ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 18 วันที่ผ่านมา +9

    ሰለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን እንዲ አንድ ላይ ደሰ ብሏችው ሰላየው በጣም ደሰ ብሌኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ አሜን ወዳችዋለው

  • @BhelHee
    @BhelHee 18 วันที่ผ่านมา +15

    ጥሌ ባለህበት ቦታ እንኳን ደስያለህ ብትኖር ይበልጥ ደስታው ሙሉይሆነን ነበር ሶሲ ሂክማ ተባረኩ ተራው ይድረሳቹ ሄሉና እንዳልክ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaronMulugeta-rz2zj
    @SaronMulugeta-rz2zj 18 วันที่ผ่านมา +23

    ሶሲ ትለያለሽ ሄሉ እድለኛ ነች ❤❤❤❤ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @SaraHpsh
    @SaraHpsh 18 วันที่ผ่านมา +6

    ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ስወድሽ እኮ❤ እንዳልክ ግን ዛሬ ደስተኛ አይደለም ለኔ ብቻ ነው የታየው ወይስ ጋይስ 👍❤

  • @meseretadane-j5m
    @meseretadane-j5m 18 วันที่ผ่านมา +12

    ተጋቡና አስደስቱን የናተ ደስታ የኛ ደስታ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 18 วันที่ผ่านมา +37

    ሄሉን እዳልክ ሲቅፍት እኔ ደስ ይለኛል 😜🤭🤭 ግን ለምንደነው 🎉🎉 አይለያችሁ 🌹🌹🌹

    • @ወሎየዋ-መ8ሸ
      @ወሎየዋ-መ8ሸ 18 วันที่ผ่านมา +1

      እምዋ😂😂😂😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 18 วันที่ผ่านมา

      ሳህ❤❤😂😂

    • @ጋልትግራይ-ዐ2ገ
      @ጋልትግራይ-ዐ2ገ 18 วันที่ผ่านมา

      🤭😂😂

    • @KibneshSebro
      @KibneshSebro 18 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤭🤭🤭🫣

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 18 วันที่ผ่านมา

      ​@@ወሎየዋ-መ8ሸ😂😂😂😂

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 18 วันที่ผ่านมา +9

    አንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ሄሉዬ ውጪ ያለን ሰርፕራይዝ እናርጋቸው
    አንዳን ነገር እንላክላቸው ይደሰቱ።

    • @FishGirma
      @FishGirma 17 วันที่ผ่านมา

      እሺ

  • @ساراحبشي
    @ساراحبشي 18 วันที่ผ่านมา +3

    ሄሉየ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳልሽ የምትሉ🎉🎉🎉❤

  • @AlemGmareyam
    @AlemGmareyam 18 วันที่ผ่านมา +18

    E&H ❤❤❤❤ በዕውነት ለናንተ በጣም ደስ ብሎናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EskedarLegesse
    @EskedarLegesse 18 วันที่ผ่านมา +19

    የደስታዬ ምጮች ሄሉዬ❤እንዳልክ❤ፈጣር እሰከመጨርሻ ያዝልቃቹ ምኞቹ ሁላ ፈጣር ያሳካላቹ❤❤

  • @rahelafework2525
    @rahelafework2525 18 วันที่ผ่านมา +15

    ሄሉ ጓደኞችሸ በጣም የሚመሰገኑ ናቸዉ

  • @Atala-wn4os
    @Atala-wn4os 18 วันที่ผ่านมา +11

    ፈጣሪ ያጣመረውን ሰው አያለያየም እና ለዛው አብቅቷችሁ ለማየት ያብቃን

  • @SamiraTaka
    @SamiraTaka 18 วันที่ผ่านมา +21

    አሉዬ የኔ ስስት 🥹❤️

  • @sew4024
    @sew4024 18 วันที่ผ่านมา +6

    😮ሄሉ የኔ ልእልት ልበቀና ካፍዋ እሚወጣው ሁሉ ነገረ ይገረመኛል

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሔሉ እዳልክ እውነት ለመናገር በጣም ነው ግብረማ ሞገስ ያላሁ እውነት ፈጣሪ ንፁ ፍቅር ያድርግላችሁ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 16 วันที่ผ่านมา +1

    እዳልክና ሄሉ ጋብቻችሁ ይፍጠን

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 18 วันที่ผ่านมา +16

    ዛሬ አደኛ ነኝ አታሳፍሩኝ 5 ኬ አስገቡኝ የመዳም ቅመሞች የሰው ማደግ የሚያስደሳችሁ ያገሬ ልጆች

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 18 วันที่ผ่านมา +15

    ምኞታችን ሊሳካ ነው❤❤❤

  • @hanaworku2006
    @hanaworku2006 18 วันที่ผ่านมา +4

    እንዳልክና ሂሉ ይጋቡ የምትሉ እጅ አውጡ

  • @Emwoudase-v4p
    @Emwoudase-v4p 18 วันที่ผ่านมา +4

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል አቦ በምንም ግዜ ማርዘም አያስፈልግም አነዳልክ እነደወጉ ሽማግሌ ላክ ለቤተሰብ ብትችሉ በዚህ አመት ለዳግማቸነሰኤ አድርጉት ቀን አታርዝሙ ንፋስ አታስገቡ እኛም ልባችን ይርጋ በናንተ ጉዳይ

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 18 วันที่ผ่านมา +25

    እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አዳዴ መገፍት ጥሩ ነው በቃ ሄሉሻዬ congregation 🎉❤

  • @ClassicPhone-t8x
    @ClassicPhone-t8x 17 วันที่ผ่านมา +2

    እዳልክ እና ሄሉ ብዙም ደስታ አይታይባቺሁም በሠላምነው ግን ❤❤❤ በተረፈ ውብ ሄሉየ

  • @mama-cv7sn
    @mama-cv7sn 18 วันที่ผ่านมา +17

    ሄሉየ የኔ ውዴ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤️❤️❤️

  • @AlemGmareyam
    @AlemGmareyam 18 วันที่ผ่านมา +19

    ❤❤❤❤ እ&ሄ ወዳጇች እንኳን ደስ አላቹሁ የዚያው በጣም ደስ ይላል መጨረሻውን ይሳምረው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 18 วันที่ผ่านมา +17

    ሄሉና እንደልክ ሰይቆዩ መገበት አለበቸው

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 18 วันที่ผ่านมา +11

    የኔ ውድ ሔሉሻ በቤተ ክርስቲያን አግቢ ስታገቢ በስጋወደሙ ተከብሮ መኖር መታደል መመረጥ ነው

    • @elsabetahita5783
      @elsabetahita5783 18 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም እግዚአብሔር ከፈቀደ አዋ

    • @LeyuGirma
      @LeyuGirma 18 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም

  • @AlemnesheGoshu
    @AlemnesheGoshu 18 วันที่ผ่านมา +13

    ሂሉዬ የኔቅምም ስደወድሽ የኔውድ እህት. እዳልክ ወድ ወድማችን ሂሉዬን ተከባከባት የኔ ልበ ቀና ❤❤❤❤ እንወዳችሆልን ❤❤❤ ሂሉዬ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ያሞላልሽሽሽ❤❤❤❤❤

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 18 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህንን ያደረገውን እግዚአብሄርን ማመስገን እፈልጋለሁ አይለያችሁ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያፆና ይባርክ ሂክማና ሶሲ መልካም ጉዋደኞች ናችሁ ተባረኩልን

  • @AllemAllem-g6k
    @AllemAllem-g6k 18 วันที่ผ่านมา +22

    ፈጣሪ አሳብሽን ያሳካልሽ ሄሉሻ❤❤❤❤

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 18 วันที่ผ่านมา +8

    ዋውውው እንዴህ በአንድ በፍቅር ስትሆኑ ስታምሩ ሁሌም በፍቅር ያኑራችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሄሉሻ እና እንዳልክ ይመቻችሁ ።እንግዲህ ሄሉ እንዳልክ የቤተሰቦችሽን እግር ስሞ እስከሚወስድሽ እና ምኞቴ እስኪሳካልኝ እየተጠባበኩ ነው ። ለሰርጋችሁ ያብቃን ነው የምለው ሄሉ ክምር ለሰርጋችሁ እንድትጠሩኝ❤❤❤❤❤ የምወዳችሁ ነኝ።

  • @Samsunga255g-c3l
    @Samsunga255g-c3l 18 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚአብሔር አምላኽ ፍቅራች በደሰታ ያብዛላቹE/H❤❤❤

  • @sosojed416
    @sosojed416 18 วันที่ผ่านมา +13

    እዳልክ ሂሉ በጣም ታምራላችው በሰላም በፀጋ አላህ ያኑራችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 18 วันที่ผ่านมา +14

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው❤❤❤

  • @hayu-ደሴዋ
    @hayu-ደሴዋ 18 วันที่ผ่านมา +14

    ሄሉን በጉጉት ነው የምጠበቃችሁ የኔ ባወኮፊደሷ😊

  • @kidist1705
    @kidist1705 18 วันที่ผ่านมา +7

    እናመሰግናለን ሁላችውንም❤እንዳልክ እና ሄሉ ጥምረታችውን እግዚአብሔር ይባርክላችው እወዳዋለው❤

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 18 วันที่ผ่านมา +2

    ጨረቃዎች ዛሬ በኮኮቦች ደምቀው መጥተዋል ደስ ሲሉ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ከሓጢያት ውጭ ይፈጽምላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RakDubai-u6u
    @RakDubai-u6u 18 วันที่ผ่านมา +6

    የሶሲ አገላለፅ የተመቸ ሄሉየ ምኞትሽ አላህ ያሳካልሽ❤❤

  • @Yentyube
    @Yentyube 18 วันที่ผ่านมา +76

    ሶስዬ የኔ ማሬ ስዎድሽ 🫶🫶❤️❤️❤️❤️

    • @عبداللهشريع
      @عبداللهشريع 18 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤🎉🎉

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 18 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም እንጂ በጣም ጥሩ ጓደኛ ነች እኔም ዉድድ ሶሲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsabetahita5783
      @elsabetahita5783 18 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ረጋ ያለች ልጅ

    • @عبداللهشريع
      @عبداللهشريع 17 วันที่ผ่านมา

      @@GT-eg1fd ❤️❤️❤️

  • @Fatima-j6r5q
    @Fatima-j6r5q 18 วันที่ผ่านมา +12

    .ላገባነው እኳን ደስ አለሽ በሉኝ😢

  • @TsigeredaAsefa-q6o
    @TsigeredaAsefa-q6o 18 วันที่ผ่านมา +12

    ትዳር ተምረው የማይመረቁበት ትምህርት ቤት ነውው ❤😂🎉

  • @SelamZewda-u1x
    @SelamZewda-u1x 18 วันที่ผ่านมา +14

    ሄሉዬ ደስታሽ ደስታችን ነው እካን ደስ አላችሁ ዋዉ እዳ ልክ እንግዲህ ቶሎ ጠቅለል ማረግ ነው❤🎉

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 18 วันที่ผ่านมา +52

    ሚነዉ ሄሉን እና እዳልካንየሚወድ እደኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @Yentyube
      @Yentyube 18 วันที่ผ่านมา

      ❤❤🎉🎉🎉

    • @hayatsaed1279
      @hayatsaed1279 18 วันที่ผ่านมา

      እኔ❤❤❤

    • @SaraHpsh
      @SaraHpsh 18 วันที่ผ่านมา

      እኔ ❤ግን ዛሬ እንዳልክ ደስተኛ አይደለም

  • @melate.6747
    @melate.6747 18 วันที่ผ่านมา +3

    አረ መተቃቀፍ ቀንሶብናል ሄሉ

  • @obsii58
    @obsii58 18 วันที่ผ่านมา +8

    አረ መተቃቀፍ ቀንሶብነል በናፍቆት አለቅን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AynaLim-x9f
    @AynaLim-x9f 18 วันที่ผ่านมา +13

    ሄለን ደስ ብሎናል ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 17 วันที่ผ่านมา +2

    መተቃቀፋቸው የቀነሰ እወድሻለሁ እወድሀለሁ ስለተባባሉ ያው የሆነ ለየት የለ ሲሜት ስላለው ነው ይስተካከላል ችግር የለውም ይስተካከላል ፍቅር አለ❤❤❤❤

  • @ወሎየዋ-መ8ሸ
    @ወሎየዋ-መ8ሸ 18 วันที่ผ่านมา +8

    ዛሬም ፕራክ ነው ይዘን የመጣነው እዳትሉ ሆ😂😂

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 18 วันที่ผ่านมา +13

    ተጋብ እኛም ደስ ይበለን❤❤❤❤

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሶሲ ለጎደኛ የምከፍይው መስዋትነት የለለ ነው አላህ ለአችም ጥሩ ነገር ይግጠምሽ ❤👍👌

  • @melate.6747
    @melate.6747 18 วันที่ผ่านมา +4

    ሂክማ ከናተ ጋር ተቀላቅላ ስላየሁዋት በጣም ደስ ብሎኛል ሱሲ ሄሉ እንዳልክ ሁላችሁም ታምራላችሁ አይለያችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ ሄሉዬዬዬ የኔ ጣፋጭ እንዳልክ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ

  • @felekhiel
    @felekhiel 18 วันที่ผ่านมา +3

    የሰወ ለጅ ያስባል እግዚያቢሔር ያሳካል❤❤ትዳር ክብር ነዉ❤❤❤

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 18 วันที่ผ่านมา +8

    እንዳልክ ዛሬ ደስተኛ አይደለም

  • @SumaliSomal
    @SumaliSomal 18 วันที่ผ่านมา +19

    ደሰ ይላል መልካም የሆነ ትዳረ ይሰጥሸ የኔ ቆንጆ

  • @NejuAbdu-w2m
    @NejuAbdu-w2m 18 วันที่ผ่านมา +5

    Helu ena endalk big love vig respect tamralachu btm......yelebachun meshat yemulalachu......❤❤❤zare gn kezekezachw😂 beselam nw?

  • @Deneke-rf6xr
    @Deneke-rf6xr 18 วันที่ผ่านมา +11

    እንደዚህ ነው የሚያምርባቸው❤❤❤❤