ቴዲ አፍሮ የዩቲዩብ ሪከርድን ሰባበረው | ቴዲ አፍሮ ቀና በል | Ethiopian new music | Teddy Afro Kena Bel | ETHIOPIA

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 208

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 3 ปีที่แล้ว +51

    የኢትዮጵያችን ከፍ ምትልበት ቅን. ቀርባለች ቴዶቻን ዘመንህን ይባርክልህ

  • @helenayele5451
    @helenayele5451 3 ปีที่แล้ว +23

    የኢትዮጵያ የፍቅር ንጉስ ቴዲ አፍሮ 💪🙏💚💛❤️ እንወድሃለን 🥰

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 3 ปีที่แล้ว +38

    አቦ ኑርልን ቴዲዬ ሺ አመት ኑርልን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 3 ปีที่แล้ว +45

    ሰው የሆነ ሰው ይህን ልሳን አለማድነቅ አይቻልም።

  • @merirobi527
    @merirobi527 3 ปีที่แล้ว +24

    ቴዲዬ ከምትወዳት ኢትዬዺዬ ጋር ከፍ ከፍ በልልን💚💛❤️

  • @elfuanegash8948
    @elfuanegash8948 3 ปีที่แล้ว +14

    ቴዲ ፡ እግዚአብሔር ፡ እጅሜና ፡ ጤናህን ፡ይስጥህ፡ከነመላው ፡ ቤተሰቦች ፡ጋር፡ በመሆን፡ ፡በተጨማሪ ፡ የኢትዮጵያ ፡ የቁርጥ ፡ ቀን ፡ ልጅ ፡ ነው ፡ ፡ 💚💛❤️👍👍👍

  • @terechubayleyegn1121
    @terechubayleyegn1121 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ከመጀመሪያ ጀምሮ ልብ ሚነካ ግጥሞች ሀገር ፡ እና ህዝብ ፡ ኢትዮጵያ ፡ በተመለከተ ነው፡ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው፡

  • @zainabalee2061
    @zainabalee2061 3 ปีที่แล้ว +14

    ኑርልን ቴዲየ ሽአመት

  • @asnakechgirma6768
    @asnakechgirma6768 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲየ ኑርልን የማቱሳን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር❤️🥰

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 3 ปีที่แล้ว +8

    የኛ ጀግና ቴዲሻ ክበርልን ረዥም እድሜና ጤና አምላክ ይስጥህ የተመኘሀትን ኢትዮጽያ እንድታይ ይርዳህ

  • @tafachmultimedia5481
    @tafachmultimedia5481 3 ปีที่แล้ว +10

    አምላክ ለኢትዮጵያ ያደላት ሐገር ነች ቴዲን ደሞ አምጣ የወለደችው እንቁ ልጇ ነው።

  • @1kuraz
    @1kuraz 3 ปีที่แล้ว

    ክቡር ወንድማችን ፈጣሪ እንደወትሮው ከጎንህ ይሁን።

  • @hidayasolomon7502
    @hidayasolomon7502 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ እድሜ ጤና ይስጥልን ሌላው እያንዳዱ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚያብሄር ይባርክህ ቴዲያችን ኑርልን

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 ปีที่แล้ว +11

    ቴድየ አተን አለማድነቅ አለመወደድ አይቻልም በዝምታህ ውስጥ ሰውን በፍቅር የምተስበክ ሃገር ወዳድ 👌👌👌👌👍👍👍

  • @senaafkir4318
    @senaafkir4318 3 ปีที่แล้ว

    Tediye ማርያምን ሞቼ ነው የምወዲህ 🥺😘😘😘😘😘💪🐅🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kidanmeheret6097
    @kidanmeheret6097 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ተባረክ ከአይን ያዉጣህ ።

  • @kedirseid687
    @kedirseid687 3 ปีที่แล้ว +11

    በጣም የሚያኮራ ልጅ ነው ያገር መውደዱ አይን ያወጣ ነው ታሥሮ እኳ አገሩን አልከዳም እናቃለን

  • @bangaminwoide2874
    @bangaminwoide2874 3 ปีที่แล้ว +3

    ንፁህ ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴዲዬ ፈጣሪ ሰላምና ጤና ከነቤተሰብህ ወንድሜ አዘፋፈንህ እራሱ እመም እንዳለው ያስታውቃል እድሜህ ይርዘም የምኮራብህ ወንድሜ ነህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 3 ปีที่แล้ว +14

    እኔ ሙዚቃ አዳማጭ ባልሁን ግን የሀግር ፍቅር ያልው ስው እሱ ነው እኔም ይመችኛል ብጣም

  • @emanhayat3089
    @emanhayat3089 3 ปีที่แล้ว +5

    😭😭ደታ ያስለቅሳልደ በጣምደስአለኝ እኛን ወለየውችን በማሰብ ሺአመትኑር የኛአስተዋይ

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 3 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ምረጥ ሰወ ሁሉም. ኑሪልን ቴዲየ ሀገረችን. ፍጣሪ ሰላም. ያደረግልን🙏🙏🙏

  • @AddisEntertainment1
    @AddisEntertainment1 3 ปีที่แล้ว +15

    LONG LIVE TEDDY AFRO!!! 💚💛❤️

  • @eyobkebede8511
    @eyobkebede8511 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዬጲያ ከፍ እምትልበት ቀን ቀርቦል ቴዲ ተባረክ

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥልን!!!
    💚💛🧡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🙏💙💙💙💜💜💜

  • @abeberahel5738
    @abeberahel5738 3 ปีที่แล้ว +1

    ከእግዚአብሔር በታች እንወድሃለን ቃላት የለንም እድሜና ጠና ይሰጠዉ ከሙሉ ቤተሰብ ቴዲዩ እንወድአለን እድሜ ይሰጥልን ።❤️

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ከማለት ሌላ ምን እላለሁ💚💛❤️

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 3 ปีที่แล้ว +5

    ቴዲዬ የኔ ጀግና ቴዲዬ አንተን መግለጵ ይከብዳል ኢትዮጵያዬ ባንተ ፍቅር ሰላምዋ ይበዛል እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን

  • @amen7327
    @amen7327 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ልዬዬ ጀግና💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @mimiethiopia8912
    @mimiethiopia8912 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ምንም ቃል የለኝም ስላንተ ቴዲያችን
    ብቻ እግዚአብሄር እረዥም እድሜ ከጤናጋ
    ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥህ 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምዬ ሀገሬ ውድድድድ

  • @jds7669
    @jds7669 3 ปีที่แล้ว +3

    አርማሽ ዘፈን ለኢትዮጵያ ከክተት አዋጅ በላይ ነው

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲ ኑርልን ሁሌም ለኢትዮጵያ ወደዋላ አትልም

  • @burtukana5675
    @burtukana5675 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቅህቴዲአገርወዳዱይመችህለዘላለምውውውውይ

  • @lulafares8305
    @lulafares8305 3 ปีที่แล้ว +3

    የቁርጥ ቀንልጂ እትዮጵያዊእንወድሀለ ኑርልን ተዶ

  • @selamdegif7223
    @selamdegif7223 3 ปีที่แล้ว +1

    Teddy yethipoia lib neh eko🇧🇴🇪🇹🇪🇹💐❤️❤️lantena lamleset egz yitebekachehu

  • @ብትነኝየአላህባሪያ
    @ብትነኝየአላህባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ለቴድ አፍሮ

  • @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ
    @ሀበሻነዉደሜ-በ9ፀ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዉድ ቴድየዋ እረጅም እድሜ ሁቢ አላህ ሂድያ ይሥጥህ 😭😭😭😭😭😭

  • @meseretaboye3828
    @meseretaboye3828 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ፡እድሜና ፡ጤና፡ይሰጥህ ።ቀ

  • @hxydydud6vicucuc73
    @hxydydud6vicucuc73 3 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዪጲያ። የፍቅር። ንጉሥ። ቴዲዬ። እንወድሀለን። ሀገር። ወዳድ። ጀግናችን😭❤

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ እደሜ ና ጤና ይስጥ ቤተስብሕን እግዚአብሔር ይጠብቃችው 😍😍😍😍

  • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
    @ፍቅርነኝለውደዲኩት 3 ปีที่แล้ว +1

    👍🌹🌹🌹🌹 ቴዲ ሃገር ወዳድነው

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 3 ปีที่แล้ว +8

    😱 he is so amazing guy I love him so much he made me cry 😭 God bless him today and everyday he did a great job 👏

  • @halabicell1642
    @halabicell1642 3 ปีที่แล้ว

    ቴኤዶዶዶዶዶ እድእሜናአ ጤኤናአ ሁኡንእልንእ 🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌸👏👏👏👍👍👍👍" ቴኤዶዶዶዶዶ

  • @ASs-qq2yy
    @ASs-qq2yy 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ እድሜና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን ቴዳችን❤❤❤

    • @amarechgela4979
      @amarechgela4979 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴድየ፡ነፍሴ፡እንዲት፡እንደምትሳሳልህ፡ወድማለም፡ቴዲየ፡ጀግናችን

  • @የአባይልጅ-ፀ3ዘ
    @የአባይልጅ-ፀ3ዘ 3 ปีที่แล้ว

    ቴድዬ ሽአመትኑርልን ፈጣሪይጠብቅህ

  • @makdessolomon6799
    @makdessolomon6799 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲ ኑርልን
    የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ
    የልጆችህ አባት ይልርግህ🙏🏽👩🏾‍✈️👮🏾‍♀️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @mekdizelke6115
    @mekdizelke6115 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰሳምህ ይብዛ ቴዲየ እንወድሀለን

  • @ወለተማርያም-ቐ3ዸ
    @ወለተማርያም-ቐ3ዸ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቴድየ ጀግና ኑርልን

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ኑርልን የኢትዮጰያ ልዩ ጀግናችን
    የኢትዮጰያ ብርቅየ እንቁ ልኡል
    እረጂም እድሜና ጤና ይሰጠልን!
    አላህ ይጠብቅህ !!

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 3 ปีที่แล้ว +1

    የህዝብ ልጅ ፈጣሩ ይጠብቅህ

  • @asterworku8404
    @asterworku8404 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🥰😘😘🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቀናበል ዶክተር ቴዲ አፍሮ ምን ብዬ ልገልጽህ ቃላት ያጥረኛል ለኔ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነኽ ፈጣሪ ይጠብቅኽ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @abdulatifabubaker5199
    @abdulatifabubaker5199 3 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ቴዲ የሀገሩ ኢትዮጲያ ጀግና አምላክ ፍርሐትን በልቡ አልነገሰም ጀግንነትን ጥንካሬን ፍቅርን በእናት ሐገሩ ኢትዮጲያ በኢትዮጲያዊነቱ ሉዑል መምሕር አርቲስት ነው። ዶ/ር ለሙዚቃዎችህ መልእክቶች ሁሉ ከአቦጊዳ እስከ መልዕክተ ዘዮሐንስ ሐዋሪያቱ አይነቶች ምክራዊ ናቸው። ዘርህ ይባረክ ክፋ አይንካይ ። ድል ለኢትዮጲያችን

  • @Anna-21
    @Anna-21 3 ปีที่แล้ว +8

    Teddy enwedhulen💚💛❤️💚💛❤️🙏

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ የኢትዮጵያ ንጉስ ንሩልን።

  • @رضوانفولي
    @رضوانفولي 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ይማችሽ ቴድዬ

  • @hiwothamdie5793
    @hiwothamdie5793 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ሀገረ ኢትዮዽያን ሰላም ያድርግልን አንድነታችንን ይመልስልን

  • @zebenetadesse2156
    @zebenetadesse2156 3 ปีที่แล้ว +7

    Our Hero Hero tadeya you tech most our Ethiopian heart Ethiopia need this kind of person tadeya tadeya we love you all please God give him long life

  • @samiramohammad2265
    @samiramohammad2265 3 ปีที่แล้ว

    ቴድዬ አንተን አለማድነቅ አይቻልም የኛ ጀግና

  • @maremare8074
    @maremare8074 3 ปีที่แล้ว

    Tadeyy feker naw💙💛💗💙💛💗💙💛💗💙💛💗💙💛💗💙💛💗💙💛💗

  • @Yወርቁአዱኛ
    @Yወርቁአዱኛ 3 ปีที่แล้ว

    ደኩተር ቴዲ አፍሮ ባለም አንደኛ ሁኖ ባለም እሪከርድ ሰብራል የኛ የኛ ምን ልበልህ የኛ ኩላሊታችን ነህ ቃላት አጠሁልህ አንዴ አይቸህ ብሞት ከይቆጨኝም እሂንን ፍቅርክን

  • @fgcdhvx5417
    @fgcdhvx5417 3 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልን ዘላለም ቴድየ ክፉ አይካህ

  • @hayatfahad4540
    @hayatfahad4540 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲየ አላህ ይጠብቅ ወድሜ

  • @senafekeshwgiorges2058
    @senafekeshwgiorges2058 3 ปีที่แล้ว +27

    አንተ ዘፋኝ ሳትሆን ለናት ኢትዮጵያ ትንቢት አብሳሪ ነህ የቁርጥ ቀን ልጅ ጌታ ዘመንህን ቤተሰብህን የሰጠህን እንቁ የሆኑ ልጆችህን ያብዛልህ ወንድሜ ሚስትህንም ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካት ተባረክ 🍏🍋🍓❤️🤙

    • @mimiethiopia8912
      @mimiethiopia8912 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንን

    • @poipoimlmllmlmasdfghjkl2271
      @poipoimlmllmlmasdfghjkl2271 3 ปีที่แล้ว

      ዩኽነትበጣምነያሥለቀሠኝወዲሜኑርልንአተየኢቶቢያእንቁነህዘመንህሁሉይመርልህ

  • @tibebwatekola2614
    @tibebwatekola2614 3 ปีที่แล้ว +3

    Teddy we love you

  • @almzishifar5740
    @almzishifar5740 3 ปีที่แล้ว

    Tade.ena.
    Ethiopia.abat.sewadedu.fetare.yitebkih.💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @matiwosdesalegne9170
    @matiwosdesalegne9170 3 ปีที่แล้ว

    Go Big! Go Big! Teddy Afro with Ethiopia. Thanks brother.

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አሁንም ከፍታውን ትልቅነትን ይስጠው።።ምን ግዜም ኢትዮጵያን የሚወድ የሚያከብር የልጅ አዋቂ ነው ፈጣሪ ይጠብቀው

  • @mistramistra8008
    @mistramistra8008 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ አንተ ትለያህ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይጠብቅ የኢትዮጵያ ንጉሥ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seidadem7124
    @seidadem7124 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናየ

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 3 ปีที่แล้ว

    ጀግና ነው ምን ይባላል ።

  • @abogidabeti6393
    @abogidabeti6393 3 ปีที่แล้ว

    እንደሁሌው ሁሌው አንደኛ

  • @hawageayd8118
    @hawageayd8118 3 ปีที่แล้ว

    ለኢትዮጵያ ኑርላት

  • @huseinfano1030
    @huseinfano1030 3 ปีที่แล้ว

    የማማ ኢትዮጵያ ልጅ ታድሮስ በጣሪ ይጠብቅህ ድል ለኢትዮጵያ ሀቅ ያየሸንፋል፣🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @teggerma5168
    @teggerma5168 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ቴዲዬ

  • @masimasi4968
    @masimasi4968 3 ปีที่แล้ว +1

    በቴዲ አፍሮ ማለት ኢትዮጲያዊው ሙሴ ማለት ነው በዘፈን ውስጥ የእግዝአብሔርን ቃል ነው የሚያስተምረን ነው የምለው ፍቅር ነው የሚሰብከው ሰላምን ነው የሚያስተምረው ለነገሩ ስለሱ ለማውራት ቃላትም ያጥረኛል እግዝአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብኽ ይስጥኽ እንቁ ኢትዮጲያዊ ቴዲ አፍሮ ወንድሜ ሁሌም እኮራብሀለው በስደት ሀገር ሆኖ እንደዚኽ አይነት ስለሀገር ጉዳይ የተዜመ ዜማን ሰምቶ አለመከፉት እና አለማልቀስ ከባድ ነው በተደጋጋሚ እየሰማው ለቅሶ ማቆም አቅቶኛል በጣም ነው የተከፉሁት ወንድሜ በድጋሜ እግዝአብሔር ይጠብቅኽ ጀግናችን ቴዲ አፍሮ ሀገሬ ከዚኽ መከራ በቅርቡ ትወጣለች ቀናም ከፍም ትላለች ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለኽዝባችን ይስጥልን

  • @ጎንደሬውነኝ-ኘ2ዸ
    @ጎንደሬውነኝ-ኘ2ዸ 3 ปีที่แล้ว

    ኑርልን ጀግናችን

  • @AyuAyu-nq7oz
    @AyuAyu-nq7oz 3 ปีที่แล้ว +1

    Swedk eko tdi fetari erejim edm ketenagar yistk

  • @ጀሚላወለየዋ
    @ጀሚላወለየዋ 3 ปีที่แล้ว

    ክብርለሀገሬ

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ የፍቅር ንጉስ የሀገሬ አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥላ ከለላ ይሁንህ 🙏🙏❤ እኛን ወገኖችህን በድንቅዬ ዘፈንህ ውድ ሀገራችን ያለችበትን መከራና እኛ ልጆቿ የገጠመንን ፈተና ችግር በማይጠገበው ዜማህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ኑርልን.... እናከብርሀለን......🙏🌹 እንወድሀለን.....💞💐

  • @shegawbelay3016
    @shegawbelay3016 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ ባለ ቅኔ ነህ።እንወድሀለን።

  • @Channel-z1o
    @Channel-z1o 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 3 ปีที่แล้ว +1

    Teddy, you teach what living is!

  • @madenamaa9849
    @madenamaa9849 3 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ💪💪💪💪💪

  • @yonasgetachew8835
    @yonasgetachew8835 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘
    I don't believe thise u are the only one in Ethiopia lover we miss u brother
    Remember all africa doc artist teddy afro he was z only one love our beautifull countries africaaaaa
    Futuristic best and foundation of love

  • @Yeergi
    @Yeergi 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴድየ ዘመንህ ይባረክ

  • @ethiopialove.8805
    @ethiopialove.8805 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንም..ተዉለድክ..ቴድዬ

  • @sebildo1304
    @sebildo1304 3 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈን አልወድም አዳምጨም አላውቅ ቴድን ሙቸ ነው እምወደው

  • @siteyhali8928
    @siteyhali8928 3 ปีที่แล้ว +2

    አባሳ አላህ ይጠብቅህ ቴድ

  • @sedaseda9330
    @sedaseda9330 3 ปีที่แล้ว

    ቴዲአፊሩ ምርጥሰዉ

  • @fatamarak2492
    @fatamarak2492 3 ปีที่แล้ว

    አላህይጥብቅህ

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 3 ปีที่แล้ว +2

    አይገርም ልጁጁ ቴዲ ነው

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 ปีที่แล้ว

    My king we love you 💚💛❤️

  • @tsehaiabreham3432
    @tsehaiabreham3432 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ሙሉ ሰው ነክ ምርጥ ሰው

  • @kuwait1716
    @kuwait1716 3 ปีที่แล้ว +2

    💚💛❤️

  • @hab6822
    @hab6822 3 ปีที่แล้ว

    Ohhhh my god no word god bless u

  • @ኪያዩቱፖ
    @ኪያዩቱፖ 3 ปีที่แล้ว

    ቴድየ አንተ የኢትዮጵያ ግርማ ሞገስ

  • @anhahh7108
    @anhahh7108 3 ปีที่แล้ว

    🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪💔💔

  • @hailemariamteshome1019
    @hailemariamteshome1019 3 ปีที่แล้ว

    God bless him. Pray for him