Dessalegn Melku - Balageru 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 มิ.ย. 2006
  • music
  • เพลง

ความคิดเห็น • 769

  • @TAlex-dj6ft
    @TAlex-dj6ft 3 หลายเดือนก่อน +300

    Who is watching this in 2024?, thumbs up😁

    • @habtamufrew8364
      @habtamufrew8364 3 หลายเดือนก่อน

      ende keld nafken eko

    • @sunrise4439
      @sunrise4439 2 หลายเดือนก่อน +4

      I'am from Eritrea feeling the same my bro. we all are in the image of God.

    • @DAWIT_TEFERI
      @DAWIT_TEFERI 2 หลายเดือนก่อน +2

      Degu gize😢😢

    • @user-1birr
      @user-1birr 2 หลายเดือนก่อน

      አሁን ነው ይሄ ዘፈን የናፈቀኝ😢

    • @Kinghenokfano
      @Kinghenokfano 2 หลายเดือนก่อน +1

      This right here one of the one. Legendary

  • @tiletsige1411
    @tiletsige1411 7 หลายเดือนก่อน +61

    Many years passed since this marvelous work was released, and yes, I still search and listen to it. ❤😢

  • @maeregegebrehewotgebremedh5158
    @maeregegebrehewotgebremedh5158 3 หลายเดือนก่อน +22

    ወይኔ ጊዜ!...የልጅነቴ ዘመኔ😢😢😢😢😢😢 የዋሁ ጊዜ 2016 መጋቢት 22 ላይ ሆኜ እየሰማሁት ነው

  • @karma3681
    @karma3681 4 ปีที่แล้ว +487

    ሆድ ሲብሰኝ ይሄንን ዘፈን መስማት ያጽናናኛል :: እናቴም አባቴም ሞተውብኛል እከሌ የምለው ዘመድ አገሬ ውስጥ የለኝምና ዘመዴ የምላት ሀገሬን ነው::

    • @azkdkaksz3042
      @azkdkaksz3042 4 ปีที่แล้ว +15

      Habibti ayzoshi ehtochishi nen egna Ethiopianochi hagerschiinen selam yarglen

    • @jemilashaikh8457
      @jemilashaikh8457 4 ปีที่แล้ว +2

      Kar Ma ayzoshe kurtrshe lakilg eni set neg endach gen ynim abati ykegm endach

    • @biniyamtedroseletrican1544
      @biniyamtedroseletrican1544 3 ปีที่แล้ว +2

      😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

    • @eeee4817
      @eeee4817 3 ปีที่แล้ว +7

      አይዞሽ

    • @aba-dagnew1888
      @aba-dagnew1888 3 ปีที่แล้ว +6

      አይዞን...ሁሉም ለበጎ ነው...

  • @traceyjenn1635
    @traceyjenn1635 4 ปีที่แล้ว +289

    I am watching it in January 2020. This song is so beautiful 😭😍
    I am 20 now, I was so young when this came out omg, brings back hella memories

    • @aj_habesha2033
      @aj_habesha2033 4 ปีที่แล้ว +4

      Same here😍😍

    • @StoicBeast369
      @StoicBeast369 4 ปีที่แล้ว +1

      @@aj_habesha2033 also here

    • @edenalelign4171
      @edenalelign4171 3 ปีที่แล้ว +6

      And am watching it on Jan 2021🥰

    • @kedirali6307
      @kedirali6307 3 ปีที่แล้ว +5

      I dont think you are even born when this music came out because I am 26 now and I was very young when it came out

    • @sssssssssiiiiiiiiiii
      @sssssssssiiiiiiiiiii 3 ปีที่แล้ว +2

      May 2021

  • @wakjira111
    @wakjira111 2 ปีที่แล้ว +90

    "ይህ የኔ ባላገር የሰዉ የማይነካ፤
    ፆሙን እንዳይፈርስ ሲል ነው የሞተው ለካ:
    ጥማድ ባሬዎቹን ላሞቹን ሳይነካ፤
    እምነቱን ጠብቆ ነዉ የሞተዉ ለካ፡፡
    እርም ነዉ ያለዉን ምን ብርበዉ አንኳ፤
    የልጆቹን ወዳጅ ከብቶቹን ሳይነካ፤
    ከእንስሶቹ በፊት ነዉ የሞተዉ ለካ::"' This always touches me to the bone. when I see extreme poverty and drought in many parts of the country, especially in Borena, Guji and Arsi...I just listen to this music again and again.

    • @NatureSerene613
      @NatureSerene613 8 หลายเดือนก่อน +5

      ''ፆሙን እንዳየፈርስ'' new

    • @shalom352
      @shalom352 6 หลายเดือนก่อน

      those are very touching lines

    • @FANO_MEDIA_21
      @FANO_MEDIA_21 5 หลายเดือนก่อน +2

      እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ 😢
      👉የልጆቹን ወዳጂ ከብቶቹን ሳይነካ😢😢
      የኔ ገራገር ህዝብ አምሓራዬ 🙏🥹

    • @fikirtetesfaye557
      @fikirtetesfaye557 5 หลายเดือนก่อน

      ባላገሩ😢😭😭😭

    • @tadesseworku6475
      @tadesseworku6475 หลายเดือนก่อน

      ይገርማል ሁሉም ነገር ነበር ሆነብን እኮ እረ ምን ይሻላል ገበሬ ጠል ትውልድ ትፈጥሮ እዳ ገባን

  • @abutegenge8377
    @abutegenge8377 2 ปีที่แล้ว +31

    ይሄን ፅሁፍ ስፅፍ በሁለቱም ጉንጮቼ እምባ እንደጎርፍ እየወረደ ነው ለሶማሌ ለቦረና ለአማራ ብሎም ለመላው ኢትዮጵያዊ ወገኔ ነው እባክህ አምላኬ እባክህ እግዚአብሔር የአዛኝቷ የድንግል ማርያም ልጅ ሀገሬ ኢትዮጵያን ለእናትህ አስራት በኩራት ሠተሀታል እና ከክፉ ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ አንተ ሠውረህ ጠብቅልን ስልህ እኔ ሀፂያተኛዋ ልጅህ እማፀንሀለሁ አምላኬ ሆይ የደካሞቹ የህፃናት አምላክ በቃ በለን እባክህ አሜን አሜን አሜን

  • @aklmnchannel4872
    @aklmnchannel4872 4 ปีที่แล้ว +278

    Words don’t have power to express the beauty of this marvelous Music

  • @kebrarawhabesha403
    @kebrarawhabesha403 7 ปีที่แล้ว +216

    ይሄንን ዘፈን ስሰማ እንባየ ይተናነቀኛል።
    ኢትዮጵያዊነት ይለመልማል

    • @amanuelaychew4871
      @amanuelaychew4871 5 ปีที่แล้ว +3

      me too my dear!!!

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 5 ปีที่แล้ว +2

      Me too

    • @abutegenge8377
      @abutegenge8377 2 ปีที่แล้ว

      እኔ አልቻልኩም ከሌሊቱ ስድት ሰዓት ላይ ነው ተነስቼ የማለቅሠው ይሄን ዘፈን እያየሁ አልቻልኩም

    • @withoutislamnolife6949
      @withoutislamnolife6949 2 ปีที่แล้ว

      የዚህ ዘፈን ትርጉም ስደት ከመጣሁ በሁአላ ነው የገባኝ ኡፍፍፍፍፍ

    • @DitaKedir-bl7hk
      @DitaKedir-bl7hk 10 หลายเดือนก่อน

      Hulechenem new😐😐

  • @user-yz7fi1vy6j
    @user-yz7fi1vy6j 3 ปีที่แล้ว +62

    ይህን ስሰማ እንደኔ ማነው ሆዱ የሚረብሽ 😭😭😭😭😭

    • @user-oi2mk7my3j
      @user-oi2mk7my3j ปีที่แล้ว +1

      እኔ😭💔

    • @soledw3037
      @soledw3037 หลายเดือนก่อน

      እኔ አይ እናቴ ስትወድው ነብሶን ይማርው😢😢😢😢

  • @TofikMuzamil-rf1li
    @TofikMuzamil-rf1li 5 หลายเดือนก่อน +8

    2016 ayehu 😭😭90ts zetenawochu yetnachu .mech yihon Selam mimetaw 🇪🇹ETHIOPIA😭😭😭😭😭😭

  • @birukyidnekachew9414
    @birukyidnekachew9414 3 ปีที่แล้ว +139

    The most underrated song of all time
    Big respect for both the Writer and the Singer
    "መቼም አፍሮ አይቀርም አንተን የተመካ"
    ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ሕዝቧን ይባርክ

    • @endalktulu9203
      @endalktulu9203 2 ปีที่แล้ว

      Totally agree. This is one of the all time best and it gives meaning to the life of millions in Ethiopia.

    • @mleinternationalW
      @mleinternationalW 9 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚያብሄር ትዘረጋለች።

  • @user-xt8nd5gr2z
    @user-xt8nd5gr2z 6 ปีที่แล้ว +101

    "የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ፤ ጶሙን እንዳያፈርስ ነው የምተው ለካ"።

  • @wendesunberhanu7335
    @wendesunberhanu7335 2 ปีที่แล้ว +10

    ከ 1000 የርዳታ ጥሪ እና የማህበረሰብን ቀውስ ለማሳየት ከሚደረ ልብ ከሚያወርድ ስብሰባ ይህንን ሙዚቃ መስማት ከበቂ በላይ ነው ። ዘመን ተሻጋሪ ስራ ይልሀል ይሄ ነው ። እናመሰግናለን አብርሀም።

  • @merrymerry4262
    @merrymerry4262 2 ปีที่แล้ว +20

    ዘመን ማይሽረው የልጅነት ትዝታችን እስኪ ማነው በ 2021 እያየው ያለ

    • @qeybahirtv9945
      @qeybahirtv9945 ปีที่แล้ว +1

      be 2023 eyayehutt new mechiem yemyaselech dabosh tesegursh kemilu koshasha yesefer engurgurowoch yetseda

  • @yeabseratewodor3310
    @yeabseratewodor3310 3 ปีที่แล้ว +30

    I can't stop my tears Whenever I hear this music I love it thank you desalengh 😭😭💚💛❤️

  • @user-xq1eq8qb3q
    @user-xq1eq8qb3q 4 ปีที่แล้ว +86

    ደጉ ውቡ ባለሀገሩ😍😍😍
    "ጥማድ በሬዎቹን ከብቶቹን ሳይነካ
    እርምነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
    የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
    ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለኮ"😭😭😭😭....... እንዲ ነው የሀገሬ ሰው አይደለም ለሰው ለእንስሳ እሚያስቢ💚💛❤
    ..
    ታዲያ ዛሬ ምን ነካን ???😭😭😭😭

    • @filmonmario3746
      @filmonmario3746 2 ปีที่แล้ว

      Where can I get the whole lyrics???

    • @olumaroba3108
      @olumaroba3108 ปีที่แล้ว

      That's million $ question

    • @HenokDires
      @HenokDires ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭

    • @brightethiopia7744
      @brightethiopia7744 ปีที่แล้ว

      I just came from tiktok trend ....i used to be oblivious to lyrics when i was child but now it cut deep ....what a masterpiece ....

    • @habte1917
      @habte1917 11 หลายเดือนก่อน +1

      😭😭🤔🤔 Betmaaa Yasznall😭

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 ปีที่แล้ว +71

    እዉነት ልጅነታችንን ማስታወሻ ዘመን በፍጹም አይሽረዉም

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 4 หลายเดือนก่อน +8

    ይህን ሠምቶ የዛሪይቱን ኢትዮጵያ ላስተዋለ የአዝማሪዉ ሡባኬ እንዳልያዘለት ይረዳል።የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ፍራሽ ብቻ ነች።

  • @Famousamanuelwithnovideo
    @Famousamanuelwithnovideo 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከተለቀቀ 17 ዓመት ሞላው ዛሬም እየሰማሁት ነው ❤😢

  • @Jo14Jo14Jo
    @Jo14Jo14Jo 2 หลายเดือนก่อน +5

    17 ዓመት ሆነው ባላገሩ ባለ ሃገሩ ሰላም ለአገራችን ድል ለፋኖ ባለ ሃገሩ 💔

  • @user-mo4st1vh9d
    @user-mo4st1vh9d 2 ปีที่แล้ว +5

    ከልጂነት እሰከ ወጣትነት ዘመኔ የማዳምጠው ምርጥ ሙዚቃ ሁሉንም ገልፀህዋል ችግር ገለል በል ሀገሬን አትካ❤️😢😢😢

  • @merhawithagos7782
    @merhawithagos7782 4 ปีที่แล้ว +12

    አደራ ያገሬን ልጆች አደራ እንዳያይብኝ መከራ! I am watching on JUlY 14/2020 our dam started filling what a day! Thanks, God!

  • @aschlewkashune3523
    @aschlewkashune3523 4 ปีที่แล้ว +55

    በልጅነቴ ነበር የሰማሁት ከአስራ አምስት አመት በዋላ ህየዉ ዛሬ ሰማሁት

  • @kibreabseyfu2386
    @kibreabseyfu2386 6 ปีที่แล้ว +85

    The most underrated song!

  • @Alaz21
    @Alaz21 3 ปีที่แล้ว +44

    I am just 18 and i don't know the local life of Ethiopia but when i am listening this music i wished to live in it..Ethiopia forever ..🥰🥰🥰

    • @mercygreat887
      @mercygreat887 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ራሱ ወሰድኝ ወደ ልጅነቴ የአጎቴ ልጅ ይህ ሙዙቃ ካልተከፈተ አይበላልንም ነበር አይ ጊዜ ይገርማል አሁን ልጁ 18 አመት ሆኖታል ይገርማል

    • @AbelNegash-oz1xc
      @AbelNegash-oz1xc 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@mercygreat887 ye gize neger yigermal

  • @fentahuntemesgen4238
    @fentahuntemesgen4238 2 ปีที่แล้ว +4

    ግዜ የማይሽረው ዘፈን በዚህ ዘፈን ሙሉ ገበሬዎች ይታየኛል ደጉ ያገሬ ሰው አብርሽ&ደሱ እ/ር ረዝም እድሜ ይስጣችሁ።

  • @ark198989
    @ark198989 ปีที่แล้ว +9

    2022!!! I LOVE THIS SONG!!!! Childhood memories! “Mama/Baba play the chicken song.”
    JESUS BLESS YOU ALL! 🌹🤗🙏

  • @aregamamaru7650
    @aregamamaru7650 2 ปีที่แล้ว +12

    Timeless that never faded away. Thank you Abraham and Dessalegn

  • @kassaw.mengistu
    @kassaw.mengistu 7 ปีที่แล้ว +65

    "አደራ የሀገሬን ልጆች እንዳይነካብኝ መከራ"

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 2 ปีที่แล้ว +26

    አብርሽ አብረሃም ወልዴ : ደጉ አርቲስት ከስራሃቸው ምርጥ የሙዚቃ ድርስትና ዜማ አንደኛ : ነው ::በአርቲስት ደስለኝ መልኩ ድምፅ እጅግ ነፍስ ያለው ሙዚቃ ሆኖ: ዘመን ተሻጋሪ ሆኖ አሁን ደሞ ወቅቱን ይዋጀል :ልብንም ይነካል

  • @greatethiopia562
    @greatethiopia562 2 ปีที่แล้ว +11

    የልጆቹን ወዳጅ ከብቶቹን ሳይነካ ከእንሰሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ 😭😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰

    • @HenokDires
      @HenokDires ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b 7 ปีที่แล้ว +37

    እነክሽ እነካ አፍንጫን ሲመቱት አይን ያለቅሳል ለካ የምንጊዜም ትዝታዬ #ባላገሩ ገራገሩ ♥♥♥♥ አሜን አደራ ያገሬን ክፉ አታሰማኝ

  • @Danielasham
    @Danielasham ปีที่แล้ว +23

    "ጥማድ በሬዎቹን ከብቶቹን ሳይነካ
    እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
    የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
    ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ" 😢
    አብርሃም ወልዴ
    #ቦረና
    #ዓድዋ_127_ለቦረና

    • @HenokDires
      @HenokDires ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

    • @betydereje3479
      @betydereje3479 8 หลายเดือนก่อน

      💔😭😭😭

    • @Fikr-xb8ug
      @Fikr-xb8ug 3 หลายเดือนก่อน

      አማራ ማለት እንኳን ለሰው ለእንስሳ የሚራራ ኩሩ ህዝብ ነው

  • @estaos6457
    @estaos6457 2 ปีที่แล้ว +13

    It makes me cry.. i feel it, perfectly describe the drought and honest farmer.

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ ደግ የአማራ ህዝብ ነው እንግዲህ በየጫካው በሀገሩ የሚታደነው የሚታረደው💔💔

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 ปีที่แล้ว +13

    አይይይይይይ በእውነት ይሄዘፈን እደት እልቤ ገብቶ እደሚያሰቀስቀኝ ውድድድድድድድ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድም እንክሽ እንካ አፍንጫን ሲነኩት አይን ያለቅሳልለካ በጣም ትክክክክክል

  • @zekariyasyohannes5505
    @zekariyasyohannes5505 2 ปีที่แล้ว +2

    1999 ዓ.ም ህብረት ትርዒት ላይ አሁን ደግሞ ከ 15 ዓመት በኋላ ይህን ዘመን አይሽሬ Masterpiece የምታዳምጡ 👋👋👋

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኦሮሞ ወጣቶች ከአማራ የሄደውን አርሶአደር ሲደበድቡት ከታየ በኋላ ይሄ ዘፈን ስሰማው የበለጠ አስለቀሰኝ፤ ክፉ አይንካህ የኢትዮጵያ ገበሬ

  • @enkuwelelaw9477
    @enkuwelelaw9477 2 ปีที่แล้ว +7

    የልጆቹን ወዳጆች ጥጮቹን ሳይነካ
    ከ እንስሶች በፊት ነው የሞተው ለካ......
    Abrham welde, dessalegn melku
    Best👍👍👍👍

  • @user-ow5hj9vh1x
    @user-ow5hj9vh1x 4 ปีที่แล้ว +4

    የልጅነት ማስታወሻየ ያኔ በርድወ ሙዚቃ በምንሰማበት ዘመን ያንግዜ መቸም አረሳውም ደጉ ዘመን

    • @fvv1680
      @fvv1680 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው

  • @kidusfano2687
    @kidusfano2687 3 ปีที่แล้ว +8

    ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ዘፈን 😭😭 እምዬ ሀገሬ

  • @abenezerethiopiawi
    @abenezerethiopiawi 3 ปีที่แล้ว +8

    18 now but this song was a major part of my childhood. Miss watching this on ETV plz take me back to Ethiopia.

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 7 หลายเดือนก่อน +4

    Old memories 💞💞 ኡፍፍፍ ከልጂነት ወጣትነት ዘመን የሚደመጥ የማይስለች ሙዚቃ 🎧 እውነት ነው ችግር ገለል በል ሀገሬን አትንካ😢😢👉ጥማድ በሬውቹን ላሞቹን ሳይነካ እምነቱን ጠብቆ ነው የሞተው ለካ አምሓራዬ 😢😢😢የልጆቹን ወዳጂ ጥጆቹን ሳይነካ ከእስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ የኔ ገራገር ህዝብ አምሓራዬ🥹🥲🥲

    • @Fikr-xb8ug
      @Fikr-xb8ug 3 หลายเดือนก่อน

      🥺🥺🥺🥺🥺አማራ እንኳን ለሰው ለእንስሳ የሚራራ ህዝብ ነው ግን ድሮን አይገባውም ነበር🥺🥺🥺🥺🥺

  • @eyobwolelaw4462
    @eyobwolelaw4462 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በኢትዮጵያዊነቴም በጣም እኮራለሁ ምክንያቱም የጀግና ዘር ነኝ እና

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 ปีที่แล้ว +37

    ወይኔ ይህ ዘፈን ሲወጣ በጣም ህፃን ነበርኩ ይህን ዘፈን ለማየት ቴሌቢዥን ባለበት ስንከራተት ኦህ እማይረሳ ልጅነት

  • @mweldu
    @mweldu 16 ปีที่แล้ว +38

    Beautiful Video...we need to learn from this artist and see that fighting amongst one another is STUPIDITY! Africa has so many struggles we just need to love our differences and keep pushing because one day the future of Ethiopians and ultimately all Africans will be Brighter.

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 3 ปีที่แล้ว +4

      አስራ ምናምን አመት ሆነብህ ኮሜንቱን ከጻፍከው

    • @hasenapp7383
      @hasenapp7383 2 ปีที่แล้ว +2

      When you comment this music when i was 6 years old my child hood

    • @abenezerethiopiawi
      @abenezerethiopiawi 2 ปีที่แล้ว +1

      @@hasenapp7383 I was 5 years old 😂

    • @pov2u
      @pov2u 9 หลายเดือนก่อน

      15 years is crazy 😂 hopefully you can still see the comments. Peace and love.

    • @Jean_Jacquess
      @Jean_Jacquess 7 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ 3 አመቴ ነበር 😂

  • @zomababey656
    @zomababey656 8 หลายเดือนก่อน +6

    እናትዋ ጎንደር ያለችበት ፈተና😭💔😭

  • @JACK-og8fp
    @JACK-og8fp 2 ปีที่แล้ว +23

    ይሄን ዘፈን ስሰማ ሰውነቴን የሆነ ስሜት ውርር ያረገኛል

  • @sesayihailu6116
    @sesayihailu6116 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል የለኝም ይሄን ሙዚቃ የሚገልፅበት ዘመን የማይሸር ስራ ነው ልጅነቴ የማይበት ባለገርነትን የማይበት

  • @madeinethiopia6716
    @madeinethiopia6716 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምንድነው ግን ይሄን ሙዚቃ ስሰማ እንባ የሚተናነቀኝ😢😢❤❤❤

  • @natnaelyeneneh5838
    @natnaelyeneneh5838 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ እንደዉ ምላርግሕ!!!ስሜት የሚነካ ሙዚቃ😭 አምላኬ በቃችሁ በለን

  • @amareabewa411
    @amareabewa411 8 ปีที่แล้ว +33

    በምንም ለገልጸው አልችልም::ቃል የለኝም::አደራ አደራ አደራ ........................................

  • @maryambadro378
    @maryambadro378 8 ปีที่แล้ว +18

    አደራ አደራ ያገሬ ልጆች እንዳያይብ መከራ በጣም ነው ደስ የሚለው አንጀቴ ባባብኝ',

  • @bettylamore5402
    @bettylamore5402 3 ปีที่แล้ว +6

    my God, was 10 when this music realised...my entire life is flashing back in my eyes

  • @EthiotendoEdits
    @EthiotendoEdits 11 หลายเดือนก่อน +1

    I am proud to be ethiopian
    Never colonized
    Just saw this play on esat TV in Addis ababa
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @YomanCode
    @YomanCode 2 ปีที่แล้ว +8

    This song never get old for Ethiopians

  • @eliastsegaw858
    @eliastsegaw858 4 หลายเดือนก่อน +1

    Its one of the great song that could show level of morality of amhara peoples 🖤

  • @hanayohannes7521
    @hanayohannes7521 4 ปีที่แล้ว +30

    Who listen to this touched music in 2019???

  • @Englishfootballhighlights413
    @Englishfootballhighlights413 4 หลายเดือนก่อน

    twenty years ago, we used to love each other and respect each other. Now everything is broken and we are killing each other. It is very sad. May God return our old love to our country. Let us united and pray for us 🙏 🙏 😔 😢

  • @sunnegnyezewdulij7733
    @sunnegnyezewdulij7733 4 ปีที่แล้ว +51

    ይህ ሙዚቃ ሱስ ሆኖብኛል ማለት አሁን ላይ ትርጉሙ ገባኝ ልጂ እያለሁ ነበር የማቀዉ

  • @Shanko12
    @Shanko12 17 ปีที่แล้ว +10

    Love the music. Guys who always live to give negative comment you should get peace to yourself. If you always live to hate, you will never get a life.

  • @harenak3987
    @harenak3987 7 ปีที่แล้ว +35

    Am from Eritrea but yihe zefen beljnete ysemaw neber with father gar tizta alebign. Astaweskut lijnetie.

    • @lopkhmmm4984
      @lopkhmmm4984 6 ปีที่แล้ว

      Harena K I remember too when I was kid I hear this music with my thanks for u r suport

    • @fantaneshgebresilasi4912
      @fantaneshgebresilasi4912 6 ปีที่แล้ว

      Nigus Hagos e

    • @eliasfissha2556
      @eliasfissha2556 6 ปีที่แล้ว +1

      marewa... ahunma eritria negn GIN, yemil ababal kertowal... we are together once again ... and I am so happy for that ke Addis Ababa.

    • @endlesswave2685
      @endlesswave2685 4 ปีที่แล้ว

      @@eliasfissha2556
      100 % tikikil

    • @fasikamesfun7232
      @fasikamesfun7232 3 ปีที่แล้ว

      Me too my sister ሃሬና ሓፍተይ።

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 3 ปีที่แล้ว +6

    አደራ አደራ ኢትዮጵያን አደራ
    ወገኖቸን እንዳያይብኝ መከራ
    💚💛❤🙏

  • @chuchuabate6123
    @chuchuabate6123 3 ปีที่แล้ว +4

    I remember this song when I was kid on ETV 120. Best of Aberham welda 💚💛❤💪

  • @yousofsnow4690
    @yousofsnow4690 7 ปีที่แล้ว +10

    im from somalia this song is the best very time i lasing all time who is here 2017

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 3 ปีที่แล้ว +1

    Who is listening to this powerful song in 2021? I found this video after a long search. Thank God. I felt in love with it the moment I heard it for the first time 14 years ago.

  • @nabil_arsenal
    @nabil_arsenal 3 ปีที่แล้ว +11

    የአብረሃም ወልዴ ስራዎች መቸም አይሰለቹም አብርሽ በቃ ትችላለህ🙏

  • @endale9320
    @endale9320 2 ปีที่แล้ว +4

    አዲስ ዓመት ሲመጣ ሁሌ በሬዲዮ ይለቀቅ ነበር። ያሳደገኝ ሙዚቃ ነው። አብርሃም ወልዴ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @wekiladane9611
    @wekiladane9611 6 ปีที่แล้ว +7

    Who listening to this in 2017..awesome song..ችግር ገለል በል ወገኔን ኣትንካ. ..ሰላም ላገሬ

  • @gedamudailychannel6589
    @gedamudailychannel6589 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሆዴን ይብሰኛል ይህንን ዘመን አይሽሬ ዘፈን ስሰማው ‹አዳራ ያገሬን ልጆች አደራ እንዳያይብኝ መከራ

  • @yeabtsegatadele1731
    @yeabtsegatadele1731 5 ปีที่แล้ว +10

    #2019 still listening the most heart touching song ever! it really defines Ethiopian Culture!

  • @AMONEY.28
    @AMONEY.28 ปีที่แล้ว +1

    2023 still watching it june 18 2023

  • @yohalaeshetfitawek7207
    @yohalaeshetfitawek7207 2 ปีที่แล้ว +5

    Z most underated music of all time

  • @ethiocutu
    @ethiocutu 15 ปีที่แล้ว +20

    Beauty really found in ethiopia..
    that lady is sooooooooooo pretty.
    im absolutely jealous at how beautiful she is. :]

    • @Bikebi551
      @Bikebi551 6 ปีที่แล้ว +2

      this might be the oldest comment on youtube

    • @hforhumble2415
      @hforhumble2415 4 ปีที่แล้ว +1

      I agree too

    • @DaniDaxx
      @DaniDaxx 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      15 Year ago commented 😢

  • @miajnorway
    @miajnorway 17 ปีที่แล้ว +10

    Beautiful song. It makes me cry every time I watch this clip.

    • @getachewsharew5904
      @getachewsharew5904 9 หลายเดือนก่อน

      Based on your comment you knew youtube before 16 years, Now i realized that you are a tech master.

  • @user-cj6mc6lk6z
    @user-cj6mc6lk6z 3 ปีที่แล้ว +60

    ኢትዩጺያዊነቴን አትቀይሩቱም አንድ ላይክ እንኳን ልጣ እየቀለድኩ ነው ኧረ ፀልዪልኝ

  • @olumaroba3108
    @olumaroba3108 3 ปีที่แล้ว +2

    The best music reflects Ethiopian life!
    Very sweet music!

  • @Leul_1
    @Leul_1 3 ปีที่แล้ว +4

    Hearing this and Abonesh's Degu balageru music I just dive in through deep nostalgia my goodness😢😢😢😍😍😍🥰😭

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku 5 ปีที่แล้ว +20

    እሂን ለማንጎርጎር ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው🙏

  • @maziyemariyamlijgear2278
    @maziyemariyamlijgear2278 5 ปีที่แล้ว +6

    Zemenu kefa est ahun lezi zemen teweld zefenelet selam fikr teftoal

  • @kalyikeber3240
    @kalyikeber3240 3 ปีที่แล้ว +7

    Masterpiece! Thank you Abrham Woldie and Desalegn Melku!!!

  • @andreferreira9605
    @andreferreira9605 2 ปีที่แล้ว +2

    1985 ethiopian is human tragedy hungry god bless ethiopia 🇪🇹 🙏🙌

  • @user-pq1xc1wl7g
    @user-pq1xc1wl7g 3 ปีที่แล้ว +14

    በልጅነቴከሰማሁትዘፈን በፍፁም የማረሳው ይሄንዘፈንነው

  • @animation_momentz
    @animation_momentz ปีที่แล้ว +2

    I was in primary school when this song came out... brings back vivid memories...

  • @user-xm2zb3wk6j
    @user-xm2zb3wk6j 3 ปีที่แล้ว +3

    የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
    አምላክ ለእማማ ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስላት።
    አሜን።

  • @mikione9037
    @mikione9037 2 หลายเดือนก่อน +2

    Who watching this masterpiece 2024

  • @barackeli5859
    @barackeli5859 3 ปีที่แล้ว +7

    Now is 2021 and I will love and cry listing this song till I die.

  • @dawitgebre9066
    @dawitgebre9066 2 ปีที่แล้ว +1

    Weynee yehe zefen eski 90s yehonachu_😢😭😭😍😘😘😘

  • @kabtamuhaile5240
    @kabtamuhaile5240 ปีที่แล้ว +3

    Listening and crying 😢 best song ever.....

  • @WendwesenGezaheng
    @WendwesenGezaheng 2 ปีที่แล้ว +3

    Who is watching this soul melting song on 2022 😭😭😭

  • @noorbest7590
    @noorbest7590 7 ปีที่แล้ว +37

    I don't forget this song

    • @hirutjembere1439
      @hirutjembere1439 6 ปีที่แล้ว

      I don't forget it's songs

    • @onelove9784
      @onelove9784 6 ปีที่แล้ว

      Noor Best 😍😍😍😍😭😭😭😭

  • @yonasgebru2636
    @yonasgebru2636 3 ปีที่แล้ว +2

    Weyne 😭😭😭 bezi zefen betam tezta alegn leji hogne enatem betam neber yemtwedewu ema nafekshgn eko 😭😭 mot kifu

  • @serawitw5632
    @serawitw5632 ปีที่แล้ว +1

    This song has to be the national anthem of Ethiopia

  • @user-qe1re7nz1c
    @user-qe1re7nz1c ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ በሰማሁት ቁጥር ወደኋላ የሚመልሰኝ ነገርስ በእኔ እድሜ እንኳን ስንቱን አሳለፍኩት😔😭🎶👌

  • @user-hr3rp4si1g
    @user-hr3rp4si1g 4 ปีที่แล้ว +1

    በለው ከስንት አመት ቡሀላ አየሁት በ90ዎቹ ነበር ያየሁት
    የሚመቸኝ ሙዚቃ

  • @zistudio1487
    @zistudio1487 4 หลายเดือนก่อน

    It's 2024 and i am listening to this music, it brings my childhood memory back.

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 5 ปีที่แล้ว +9

    adera adera yahageren lijoche ..... tezta ...2019 ... asayen sigagere siboka

  • @bruktawitmengiste4906
    @bruktawitmengiste4906 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄንን ሙዚቃ የሰማሁት በጣም ህፃን እያለሁ ነበር ልጅነቴን አስታወሰኝ

  • @krip6682
    @krip6682 ปีที่แล้ว +2

    I have a crush on the girl whose dancing passionately since i was a child, I'm dying to know where she is know😭😭❤❤