የአቋቋም ትምህርት ፲፩፡2 መልክአ ማርያም፡ ለጕርዔኪ፣ለእንግድዓኪና ለሕፅንኪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17

  • @kalem1523
    @kalem1523 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን

  • @abiymamuye3741
    @abiymamuye3741 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የንታ!በዚሁ ቢቀጥል መልካም ነው።

  • @mequanentargaw
    @mequanentargaw ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን፤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔታ። አግልግሎትዎን ያስፋልን፤ እኛንም በቀረበልን ትምህርት ለመጠቀም ያብቃን።

  • @mahideremelekottube2127
    @mahideremelekottube2127 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን

  • @kinwat27channel24
    @kinwat27channel24 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @esatmenberu9017
    @esatmenberu9017 2 ปีที่แล้ว

    qale hiewtn yasemalen yqetlu

  • @sisitetkelmariam8378
    @sisitetkelmariam8378 2 ปีที่แล้ว

    Wellcome

  • @abrshmengi9288
    @abrshmengi9288 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰአታት ትምህርት

  • @SamuelHaile-e8m
    @SamuelHaile-e8m 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እ ግ ዚ አ ብ ሔ ር ይ ስ ጥ ል በዚህ ው ይ ቀ ጥ ሉ

  • @muluseyfu1147
    @muluseyfu1147 2 ปีที่แล้ว

    የኔታ እጅግ አርጌ አመሰግነዎታለሁ ጎጃም ደብረ ማርቆስ በነበርኩበት ግዜ ሳልጨርሰው በግድ ወደ ስራ ዓለም ገባሁ አሁን ፈጣሪ እርስዎን እድሜን እና ጤና ይስጥልኝ ትምህርቱን እየተከታተልኩ ነው እስከ መጨረሻ እንደሚያስተምሩንም ተስፋ አደርጋለሁ::
    ጥያቄ መርኆ ንባብ ወዜማ መፅሓፍ እስካሁን አልታተመም ብለውኛል መፅሓፉን ከየት ላግኘው?

    • @tadeledemise3182
      @tadeledemise3182 2 ปีที่แล้ว

      tiena yistlgn mulu akuakuamachewn endet new magignet ena meketatel yemichilew? ebakiwetn yagizugn

  • @amanuelyohannes5320
    @amanuelyohannes5320 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን የኔታ የሚሸጥ መፃሕፍት እንዳሎት ሰምቼ ኣለሁኝ እንዴት ማግኘት ወይ ማዘዝ ይቻላል?

  • @abiytizazu9602
    @abiytizazu9602 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @ዳንኤልጌቱ
      @ዳንኤልጌቱ ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ አቋቋም ክብረ በአል በመዳልዎ ቢለቁልኝ እኔ በግሌ የሚከፈል ካለ እከፍላለሁ ክብረ በአል የካቲት ላይ ስደርስ ነዉ የተዉኩት

  • @abiytizazu9602
    @abiytizazu9602 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abiytizazu9602
    @abiytizazu9602 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን