የጅብ ቆዳ በአውራሪስ ሽንት እና በጌጣጌጥ የገባ ህድል ሰባሪ የክፉ ሰው መተት 10 | Komos Aba Samuel Tesema

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 174

  • @TedrosKetama-yz1bj
    @TedrosKetama-yz1bj 5 หลายเดือนก่อน +1

    Edmewotn yarzmln abaaaa

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q ปีที่แล้ว +35

    የናዝሬት ምእመናን ተስፋ የሆኑ አባት እግዚአብሔር ይመስገን ገና የሰይጣን ስራ ይከሽፋል አባታችን ጸጋው ይብዛሎት

    • @LiliHaile-q1g
      @LiliHaile-q1g ปีที่แล้ว

      ናዝሬት ቅዱስ ሚካኤል የትኛው ነው?

    • @ሀናኤል
      @ሀናኤል ปีที่แล้ว +1

      ​@@LiliHaile-q1g ቆቃ ቅዱስ ሚካኤል

    • @mystoe9261
      @mystoe9261 8 หลายเดือนก่อน

      እንደነኚህ አባት ማግኘት መታደል ነው።ብቻ እነደ😢መምህር፣ ግርማ እንዳታረጓቸው አደራቹኝ በጥበብ፣ይዛቹ ተጠቀሙባቹ ነብይ በገዛ ሐገሩ፣አይከበርም ይላል ቃሉ
      መምህር ግርማ እኮ መጀመርያ የተነሱባቸው የራሳቸው ሰዎች ናቸው 😢😢ሞኚ አተሁኑ ተጠቀሙባቸው።ደብተራዎች ገብተው በሳቸው ላይ ያላቹን አመኔታ እንዳያሳጣቹ አደራ

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ደጋሚዋች መተተኞች ይቃጠሉ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ ปีที่แล้ว +13

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን የናዝሬት ምእመናን የአባታችንን በረከት ሁል ጊዜ ተቀበሉ ታድላችኋል አንደእርስዎ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን እሰይ እልልልልልል ይቃጠል።

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว +8

    የሰራዊት ጌት እግዚአብሔር እንኳን ገላገለሽበእውነት እናትሽን በህወት ኖረው አሳያቸው ላንቺ የተደረገ ተአምር ለተጨነቅን ክርስቲያኖችሁሉ ይደረግ

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +2

      Amen ehite e/amilak kehulachin gar yihun e/amilak yeserawut yeta yalem beza lehulachinim abat new sileewunet elishalehu beeminet teyik yisetishal enem lay yehonew yihe new enji ene kenti koshasha sew negn gin esu asebegn weladita amlak emamilakiyee asebechign 💚💛❤🇨🇬

  • @YoditTilahun-um2iw
    @YoditTilahun-um2iw ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ሚካኤል ለሁሉም ይፍረድ አባቴ ፀጋዋት ይብዛሎት

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን መድሀኒአለም እረዳሽ መጥምቀ መለኮት እንኳን አጋለጠልሽ ከዚ ከተጨማለቀ እርኩስ ሠው ላንቺ የደረሠ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አባታችን እንደርሶ ያሉትን አባቶች ቸሩ መድሀኒአለም በየከተማው ያብዛልን

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +3

      Amen ehite e/amlak yimesgen 💚💛❤🇨🇬

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว +2

      ​@@henonqየራስሽ ታሪክ ነው እንኳንስ እግዚአብሔር ደረሰልሽ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርሽ የመጨረሻ ያድርግልሽ ነገር ግን ለመታቹም ፀልይ ወደው አይደለም ውስጣቸው ያለው መንፈስ ነው አይዞሽ ዋናው አንችን እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ።

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +1

      ​@@HD202v
      Kibret yistilign e/amlak kehulachin gar yihun💚💛❤🇨🇬

  • @አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ
    @አባቴቅዱሰገብርኤልበዙሩያ ปีที่แล้ว +7

    ላቺ ላድረሰ አባቴ ቸሩ መድሀኒአለም ለኔ ሃጣትኛ እህትሸ ይደረሰልን እኔ ሰንተ አመት ተሰቅያችዋልሁ አረብ አግር ክቤድ ነው

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +1

      Amen berchi ehite kechalish metesh yebereketu tekafay hugni ehite kenebsi yemibelit yelemiha yekokaw kidus mikaiel lehulum yeadam zer yidires endihum yemebetachin yekidist bitsit nitsit weladite amlak emamilak mariyamiyee tselota milijawa ye metimeko kidus yehanis bereket kehulachin gar yihun amen💚💛❤🇨🇬⛪

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 ปีที่แล้ว +9

    ለእህታችን የደረሰ የቁዱስ ዮውሀንስ አምላክ ለኛንም ይድረስልን ላባታችንም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +1

      Amen e/amilak kehulachin gar yihun💚💛❤🇨🇬

    • @mussiemihretab59
      @mussiemihretab59 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 ปีที่แล้ว +4

    ለኛ ስደተኞች ስልካቸውን ብታስቀምጡልን እር በማርያም በማርያም ስልካቸውን ተባበሩን😢😢😊

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  ปีที่แล้ว +1

      ዜሮ ዘጠኝ/አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ/ስልሳሰባት/አስረአንድ ነው። በተረፈ ስልክ እና አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ እና መጨረሻ ላይ አለ።

    • @danielbelayneh30
      @danielbelayneh30 7 หลายเดือนก่อน

      Video sijmre eko ale videon eywu enji

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee6678 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ደብተራ ከምደረ ገጹ ያጥፍልን ሺ አመት ይንርልን አባታችን
    ❤❤❤

  • @HayaHabaash-yy9yd
    @HayaHabaash-yy9yd ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ደጃችሁን ለመርገጥ ያብቃኝ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 ปีที่แล้ว +1

    አባ፡በረከቶት፡ይደርብን

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 ปีที่แล้ว

    አንተኑ ይንቀልህ አባታችን ዕረዤም ዕድሜ ይስጥልህ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶሰ አባየ ጸጋውን ያብዛለወት እህታችን እንኳን ደስስ አለሺ

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว

      Enkan abro des yalen e/small le aba kimos aba Samuel tsegawun yabzalachew amen🙏🙏

  • @Eyob797
    @Eyob797 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን:: ውድ አባት ዕንኳን ደህና መጡልን::

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 ปีที่แล้ว +3

    እግዞምሀርነክርሰቶሰከዚህአድነንጌታሆይ😢😢😢ኧርምንአይነትዘመነውያለነው😭😭
    አባታችንበርከቱወይደርብን🙏🙏🙏

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu ปีที่แล้ว +3

    Ameen Ameen Ameen abatachin ideme naa tenaa yisxachuu ❤❤❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 8 หลายเดือนก่อน +1

    እርግጠኛ ነኝ የጎጃም ነው እሔ ሁሉ ኮተት አባ እድሜና ጤና ይስጦዎት

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf ปีที่แล้ว

    አሜን. አሜን አሜን ለዘላለም ንሩልን አባታችን

  • @selamsamerwit6471
    @selamsamerwit6471 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እደሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን አሜን አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ ፀዳለ ማሪያም አባቴ ሀይለ እየሱስ ሀይለ ሚካኤል ወላተ ማሪያም

  • @rishane9576
    @rishane9576 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤቱ ጌታየ በኣባታችን ኣድረህ ለኔ ሓጥያተኛዋ ፈውስኝ ይበቃሻል በለኝ ኣድነኝ ታረቀኝ ከሃጥያት ወጥመድ ኣውጣኝ ደካማ ሁኛለሁና እርዳኝ
    ኣባታችን ደሞ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว

      Lene yederese amlak e/r lehulu yidres kibir misgana lenat ena lelijaw lekidus metimeko yehanis lekidus mikachiel💛❤💚🇨🇬⛪

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +7

    እዲህ አይናቱን በዘሬም አታምጣብኝ ጌታዬ ሆይ🤲🤲🤲

  • @BetelhemGirma-b7t
    @BetelhemGirma-b7t ปีที่แล้ว +5

    አባታችን በቤቴ ውስጥም በእኔም ላይ ችግር እንዳለ አቃለው እባኮት ጸሎት ያድርጉልኝ ወለተ ማርያም ብለው በጸሎት ያስቡኝ

  • @HayaHabaash-yy9yd
    @HayaHabaash-yy9yd ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እድሜ ና ጤናውን ያብዛላችሁ ለህታችን የደረሠ አምላክ ለኛም ይድረስልን እናተንም ፈጣሪ ያቆይልን አባታችን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏💕💕💕

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว

      Amen e/amlak kehulachin gar yihun🙏🙏🙏

  • @etagegntakele8283
    @etagegntakele8283 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን:: ውድ አባት ዕንኳን ደህና መጡልን

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 ปีที่แล้ว +8

    እግዚያብሄር ከማይበጀን ሰዉ ጋር መንገዳችንን ለየቅል አድርገው አባታችን ያገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋት 🙏

  • @elizabethg4668
    @elizabethg4668 ปีที่แล้ว +6

    የባለቤትሽ ቤተሠብ ቄስ አይደሉም ደብተራ ናቸው.በርቺ እህቴ ስገጂ ቁረቢ እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +2

      Eshi wud ehite e/amlak kehulachin gar yihun yekidus mikael bereket kehulachin gar yihun💚💛❤🇨🇬⛪⛪

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ አቤቱ ማርን አምላክ ሆይ ይቅር ይብልን አንተ አውጣንንንንንን

  • @HD202v
    @HD202v ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን። አቤቱ ማረን ይቅርበለን እግዚአብሔር አምላካችን ደግ ሰው አልቋልና ሰው ከሰይጣን የከፋበት ዘመን እህታችን እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ እውነት ቅዱስ ዬውሃንስ ይወድሻል ከዚህ ሁሉ መከራ አወጣሽ ተመስገን ላንቺ የደረሰ ቅዱስ ዪውሃንስ ለሁሉም በመተትና በአጋንንት እስራት ለሚሰቃዩ ሁሉ ይድረስላቸው አሜን።

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +1

      Amen kibrun medanialem yiwsed lene yederesegnin bereket e/amlak lehulum yeadam zer yidiresew weladite amilak emamlakiyee tidresilin amen💚💛❤🇨🇬

  • @ruhama561
    @ruhama561 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤እግዚአብሔር ጸጋዎትን ያብዛልዎት ❤❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን:ቁርጥመምህር:ግርማን:ሺአመትኑሩልን

  • @samrikakikaki8344
    @samrikakikaki8344 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክን እኔንም ፈውሰኝ መሀፀኔን አለም አድርገው መጥምቁ ዮሀንስ ለኔም ድረስልኝ🤲✝️

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @aberashyeetewahidolijineny976
    @aberashyeetewahidolijineny976 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤

  • @emunate
    @emunate ปีที่แล้ว +4

    አባታችንን እንካን በስልም መጡ እመቤታችን ከክፉ ነገር ትጠበቆት እድሜና ጤና የድልልን

  • @aberashyeetewahidolijineny976
    @aberashyeetewahidolijineny976 ปีที่แล้ว +1

    Abayee be tselote yasibigni Welete Maariyaam

  • @senaitsenait1103
    @senaitsenait1103 9 หลายเดือนก่อน

    የአባታችን በረከት ይድረስብን እባካቹ አ/አ መች እደምመጡ ብታሳውቁኝ🙏

    • @senaitsenait1103
      @senaitsenait1103 9 หลายเดือนก่อน

      በጣም በሰው አገር ነው ያለሁት ቤተሰቤም እኔም ችግር ውስጥ ነን አባታችን በኢሞ መልክት አሰቀምጬ ነበር

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ረ3ፈ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ረ3ፈ ปีที่แล้ว +4

    Ellellelleelle Egzhabher ymesgen 👏👏👏
    Abba berketachu yibzalgn kiduss Mikaa'eel kanyam yikeliln. Barekt endikafalut lebete seb nininee miknat abzito ist koyu minamn iyalu dinetachinin eyarakubn new batsalotachu Asibugn Abba W/t Silase kanabetesebwa bilachu🤲🏻🤲🏻😭

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +4

    አሜን (፫) አባታችን ይፍቱን ይበልጣል ርኩን።
    አቤት የሰው ልጅ ክፋት ግን ያሳዝናል

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube ปีที่แล้ว

    ወይ ጉዴ እስኪ ማነው ክፍለ ሀገር ያደጋችሁ ለአዲስ አመት ይቀበራል የተባለውን የሚያውቅ መድሀኒያአለም የፈውስህን ቀን አፋጥንልኝ ባክህ እድሜዬን በሙሉ ተበላሁ!!!

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +5

    እዲህ አይነቱን በዘረሜም አታብኝ ጌታዬሆይ🤲🤲👏

    • @natnaelwendmu5975
      @natnaelwendmu5975 ปีที่แล้ว

      ጸልዬ በተለይ በደንብ ስገጅ ያለበዚያ አስቸጋሪ ነው ልጅቶ እየጸለየች እንካን አታይም

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በረከትዎ ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 ปีที่แล้ว +1

    Egthabhere yemesgne yetaserutene yemefeta amelkie ❤️❤️❤️🙏🙏abatachne yeftuge yebarkuge keduse yhuanse eganme yerdane 🙏🙏🙏

  • @liya7235
    @liya7235 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ተክለዮኻንስ
    @ተክለዮኻንስ ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል አባቶቻችን እግዝአብሔር ይመስገን ብዙዙዙልን እመብርሃን ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሁሉም እግዚአብሔር ይፍታን

  • @nahomseife1001
    @nahomseife1001 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሰላምና ጤና እድሜ አብዝቶ ይስጥልሽ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እባክውትን ስደተኛ ከርታታ ልጅዎ ነኝ።በጣም ጨንቆኛል ።አፀደ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ

  • @Aamina-j9i
    @Aamina-j9i ปีที่แล้ว +1

    egzaber,emasegen,lace,yaderase,lagem,ederas❤❤❤❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎታችሁ አስቡኝ ማህደረማርያም ነኝ😢😢😢

  • @etenesheshetu8995
    @etenesheshetu8995 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከታቹ አይለየን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว +4

    ግልፅና:ጠካራነሽ:እህታችን:አባበፀሎት:አስቡኝ:ስደተኛልጀዎትነኝ:ይጨቀኛል:እቅልፍም:የለኝም:ስደክመኝውየ:አልተኛም:ወለተኪዳንብለው:አስቡኝ:አደራ

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว

      Amen berchi ehite kechalish metesh yebereketu tekafay hugni ehite kenebsi yemibelit yelemiha yekokaw kidus mikaiel lehulum yeadam zer yidires endihum yemebetachin yekidist bitsit nitsit weladite amlak emamilak mariyamiyee tselota milijawa ye metimeko kidus yehanis bereket kehulachin gar yihun amen💚💛❤🇨🇬⛪

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
    @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ ปีที่แล้ว +2

    እግዚአህቤር ይመስገን አባታችን እኳን በሰላምመጡልን የኔእቁ ሺአመትያኑርልን አባቴ አቤትመታደላችሁ

  • @ephriemmichael
    @ephriemmichael ปีที่แล้ว +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 ปีที่แล้ว +2

    አሜን (3)

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ አዳናችሁ::
    ሰውየው እንዳህ እንደመተተባችሁ ከተረዳችሁ በሗላ ለምን ከእርሱ የተለያየ እቃና ምግብ ከእርሱ ተቀበላችሁ ተመገባችሁ:: ለሌላው ትምህርት ይሁንና አንዴ ከተጋለጠ በሗላ ምንም አይነት ነገር መቀበል መነካካትም አያስፈልግም:: ሰላምታ እንኳን እንደማያስፈልግ መፅሃፍ ቅዱስም ያስተምረናል ይመክረናል:: እግዚአብሔር ይርዳን: ይጠብቀን::

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +1

      Wendime sile melikam mikirih enameseginalen menfesu aba keshegnut behala minim ayinet nikiki yeleniw silehulum kidis hayal kidus e/r kibrun yiwsed 💚💛❤🇨🇬

  • @Sarah-co5lp
    @Sarah-co5lp ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልልውት አባታችን❤❤❤

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገንእንደእናንተአባቶችየሰጠን

  • @kumeewtiyasus9416
    @kumeewtiyasus9416 ปีที่แล้ว +3

    AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @liya7235
    @liya7235 ปีที่แล้ว +1

    ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @sarayoutube4245
    @sarayoutube4245 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በረከቶይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @butubutu2391
    @butubutu2391 ปีที่แล้ว +2

    ye ezes sweye kefa ho men gud nw አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @mimialmu3958
    @mimialmu3958 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 3 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @hdhdhrhrh6367
    @hdhdhrhrh6367 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ ለሰጠን ኣምላክ🎉🎉🎉❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg ปีที่แล้ว +2

    አሜን 🙏🏽🙏🏽🤲🙏🏽

  • @wensht1459
    @wensht1459 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉❤🎉አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @henonq
    @henonq ปีที่แล้ว +3

    Aba e/amlak tsegawotin yabzalot rejim edime ketena gar yistot💚💛❤🇨🇬⛪⛪

  • @danielamare11
    @danielamare11 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen Amen amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @kalkal3346
    @kalkal3346 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አግዚአብሔር ይመስገን

  • @aberashyeetewahidolijineny976
    @aberashyeetewahidolijineny976 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Yifitun

  • @יונימראיד
    @יונימראיד 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @AynalemAbreham-gb8ub
    @AynalemAbreham-gb8ub ปีที่แล้ว +1

    Er bakish min aynet senesereat nw ? " anite " teyalesh ende? anitu nw yemibalew

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 ปีที่แล้ว +2

    የስደትእህቶቼ:ከስደትመልስ:ፈጣሪንብቻየሚያምን:ባልእዲሰጠን:እፀልይ:ምንጉድነው:ሰውለሰው:ይሔሁሉተኮል:ለዛውም:በሚስቱ:በጇእየበላ:ይቅርይበልህ:እህቴ:የዋህነትሽ:አድኖሻል:በርቺ

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +1

      Emamilak tistilign eshi ehite lene yedereselign kidus mikael nanichim yidres amen💚💛❤🇨🇬⛪

  • @FireGetahew
    @FireGetahew ปีที่แล้ว +1

    Yager kidus Mikael enenim ledegik abikagn

  • @lijseni2
    @lijseni2 ปีที่แล้ว +6

    ናዝሬት የት ናቸዉ አባታችን? መምጣት ፈልጋለዉ

    • @Tina-w8r
      @Tina-w8r ปีที่แล้ว +2

      Adama koka mekaele newe aba yalute

    • @Tina-w8r
      @Tina-w8r ปีที่แล้ว +3

      ሙሉ አድራሻቸው ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለ እይው ቪድዩ ላይ ስልካቸውም ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለልሽ

    • @lijseni2
      @lijseni2 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Tina-w8rየለምኮ😢

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  ปีที่แล้ว

      አደመ ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ነው። ሙሉ አድራሻ ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለ ሌሎቹ ቪድዩ ላይ ተመልከቺው ። እዚ ቪድዩ ላይ ሁለት ደቂቃ አካባቢ ስደርሺ ስልኩንም አድራሻውንም ታይዋለሽ ።ሁለት ደቂቃ ድረስ ቪድዩውን እይው@@lijseni2

    • @lijseni2
      @lijseni2 ปีที่แล้ว +2

      @@Aba.Samuel_Tesema እሺ ክብረትን ይስጥልኝ🙏

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አባታችን እኳንደናመጡልን❤❤❤❤❤

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 ปีที่แล้ว +1

    ታድላቹሁ ለናንተ የደረስ ለኛም ይድረስልን❤❤❤

  • @konifekote8950
    @konifekote8950 11 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @mariahanf9675
    @mariahanf9675 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @genetshibeshigenet9517
    @genetshibeshigenet9517 ปีที่แล้ว +2

    Egzihaber yebarkachiwu abatachin bedme betena yetebeqelen

  • @beretuberetu7599
    @beretuberetu7599 ปีที่แล้ว

    Amin iftu

  • @brehanmulgata-ps2tx
    @brehanmulgata-ps2tx ปีที่แล้ว +2

    Weyna yena hiwet enam tchenkalew ebakachu erdun median alchalkum kesuga meleyayet alchalkum menfesum alnager Ale beyekenu yasnekanal be ayna eyayew ynekanal batesbochanm afzochew ayamnunm

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว

      Koka mikael nazret bilesh ney ehite yekokaw michaile kanchiga yihun ehite berchi💚💛❤🇨🇬⛪⛪

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn7439 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yimesgen

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 ปีที่แล้ว +3

    አቤቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ🤲🤲🤲

  • @natnaelwendmu5975
    @natnaelwendmu5975 ปีที่แล้ว +3

    መስተፋቅሩ ከልጃችሽ ጋር ተወልዳል የተንጠለጠለውም , ሌሎችም ከአባቱ በረተሰባች የመጣ ዛር አለ ደብተሮች ስለሆኑ ስለዚህ ልጃችሽን ቶሎቶሎ አቁርቢ ከቻልሽ ቨሳምን 3 ጊዜ እንድ ቀን እየዘለልሽ ያለበዚያ 1 ቢያንስ በሳምንት

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +1

      Kibiret yistilign 💚💛❤🇨🇬

  • @atsiatsi5539
    @atsiatsi5539 ปีที่แล้ว +2

    Abatachin ehzabher rejim edime yestelen

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  ปีที่แล้ว +1

      አሜን መድአንያለም ይባርካቹ

  • @biniyamteshome8730
    @biniyamteshome8730 ปีที่แล้ว +3

    አገልግሎት መች መች ነው ያለው እርሳቸውን ለማግኘት?

    • @henonq
      @henonq ปีที่แล้ว +1

      Kesamint eske samint 7ken mulu

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  ปีที่แล้ว

      ሁሌም አገልግሎት አለ

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen❤Amen❤abatcen

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 ปีที่แล้ว +1

    በጸሎትዎ ያስቡኝ ወለተሰማእት ስልክዎን ባገኝ ብዙ የማማክረዎ ነገር ነበረኝ
    የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን

    • @Aba.Samuel_Tesema
      @Aba.Samuel_Tesema  ปีที่แล้ว

      2 minutes ago
      ዜሮዘጠኝ/ አስራሶስት/ዘጠናዘጠኝ /ስልሳሰባት/ አስራአንድ/ ነው። በተረፈ ስልክ ቪድዩ መጀመርያ ላይ አለ ።

    • @rahelgebra4395
      @rahelgebra4395 ปีที่แล้ว

      ​@@Aba.Samuel_Tesema አባ ከአዲስ አበባ መምጣት ፈልጌ ነበር መቼ መቼ ነው የምትኖሩት (የምትገኙት)

    • @senaitsenait1103
      @senaitsenait1103 9 หลายเดือนก่อน

      እባካቹ እኔም አ/አ መች እደሚመጡ ማወቅ እፈልጋለሁ🙏

  • @AynalemAbreham-gb8ub
    @AynalemAbreham-gb8ub ปีที่แล้ว

    Embetachin weladet amilak semaetu kidus youhaness enquan deresulish lanchi yederesu lenem yederesulign!! Gin aban setetereyachew anit sayhon anitu beyachew !

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 8 หลายเดือนก่อน

    በስላሴ ሃይልና ስልጣን የሰው ልጅ በእዚ ርቀት መሄድ ምን ይሉታል 😢😢ጌታሆይ እባክህ ምህርትን ለትውልዱ አብዛ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ ይቃጠል

  • @semret859
    @semret859 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ የሚያገለግሉት አባታችን

  • @FikrtaGirma
    @FikrtaGirma ปีที่แล้ว

    egizahiber edime ysexote aba