ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም በጣም ደስ የሚል ነዉ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው።
ፍሬ ሃይማኖት ታፈሪ ሙራደ ዜማ ገራህት .እስመ በውስቴታ ኣዝነመ ሃዳፊ ዝናመ ማህሌት ብሁት.
አመሰግናለሁ
ለዚህ ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግሞ የጥምቀትን
amlak ykubrelna memihrna btamu xbuq
በእዉነቱ ነብስን ያድሳለ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
Abatachin Egziabher yistilin...Tsegawn yabzalin...Egnam endinitekemibet yadirgen!!! Tsenatsil binorew degmo tru neber
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ከፍ ረዘም ያደርግልን!በርቱልን የኔታ የእኛ እድል በጣም ያማረ ነው ከቤታችን ቁጭ ብለን እንድንማር ብዙ ጥረት እያደረጋችሁልን ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ere memher betam tru sra new yeserut
መምህር ዘበአማን .....አገልግሎትዎን እግዚአብሔር ይባርክ
ቃለ ሕይወት ያስማልን
Betam enamesegnalew qale hiwet
Great 👏👏👏
Amen Amen Amen
Dimtsin moq argew betam yemote new
የኔታ ቃለህይወት የሰማዎት…በጣም ደስ የሚል ተምህርት ነው …ግን የእጅ ስራውን እያየን እንደንሰማው የእጅ ስራውን በእጂዎት ቪዲወው ላይ ቢያሳዩን..
እንደው mezmur DAWIT ቀጣዩ ክፍሎች ቢሠሩልን እስከ 150 ድረስ.... ቀጣዩን በጉጉትና በናፍቆት እየጠበቅን ነው መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
የኔታ በቅድሚያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እያልኩ መልኮቹ በማኅሌት ሲባሉ ለምሳሌ ለዝክረ ስምኪን በማኅሌት ከመ ይሰቅዮ ውሂዝ ለሰናይ አርዝ እስከሚለው ስንት ጊዜ ይባላል ወደ መረግዱ ከመሄዱ በፊት በመረግዱስ ስንት ጊዜ ይባላል፡፡ ቢያብራሩልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
ይስቅየኒ ማንሻ ነዉ ይስቅየኒ ብሎ በጒሮሮ ለሰናይ አርዝ እስኪል ይዘለቃል ከዛ በጸናጽል ይስቅየኒ ብሎ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ እስካለዉ ብሎ መመለስ ከዛ ከመ ይሰቅዮ ዉኂዝ ለሰናይ አርዝ(2) መረግድ ደሞ ከመይሰቅዮን አንድየ ብቻ መዝለቅ ሳይመልስ ከዛ በቁም ወደ 3ተኛዉ ቤት መመለስ ማርያም ድንግል ብለህ ጨርሰህ መዝለቅ ለሰናይ አርዝ እስኪል ከዛ በመረግድ ማርያም ድንግልን ብቻ መልሰህ መዝለቅ ማለት ነዉ ከዛ ለዝክረ ስምኪ ይላል በቁም ይዘለቃል በመረግድ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝን ብቻ መልሶ መዝለቅ ነዉ እንዲህ ይመስለኛል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የወርሀ በዓል እና ክብረ በዓል መልኮችንም ቢሰሩልን መልካም ነበር እና ደሞ ቢቻለወት ፍሬ ማህሌት እና ወርሀ በዓል ፒዲኤፍ ቢያዘጋጁል
0:45
የታች ቤት ነው
ይህ መጽሐፍ እፈልግ አለኡ እንዴት ኖው አገየው መልስ ይስጡኚ
ገና እየተዘጋጀ ነው
@@muradezema5374 እሺ እናመሰግናለን ጸናጽል በቁም እና መረግድ ለእመ ሰደድኩሙ ለነ ሰናይ ውእቱ
Telegram link ?
መምህር telegram ቢከፍቱ discuss ለማድረግ ይመቸን ነበር።
Kefchalehu
በጣም በጣም ደስ የሚል ነዉ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው።
ፍሬ ሃይማኖት ታፈሪ ሙራደ ዜማ ገራህት .
እስመ በውስቴታ ኣዝነመ ሃዳፊ ዝናመ ማህሌት ብሁት.
አመሰግናለሁ
ለዚህ ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግሞ የጥምቀትን
amlak ykubrelna memihrna btamu xbuq
በእዉነቱ ነብስን ያድሳለ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
Abatachin Egziabher yistilin...Tsegawn yabzalin...Egnam endinitekemibet yadirgen!!! Tsenatsil binorew degmo tru neber
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ከፍ ረዘም ያደርግልን!በርቱልን የኔታ የእኛ እድል በጣም ያማረ ነው ከቤታችን ቁጭ ብለን እንድንማር ብዙ ጥረት እያደረጋችሁልን ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ere memher betam tru sra new yeserut
መምህር ዘበአማን .....አገልግሎትዎን እግዚአብሔር ይባርክ
ቃለ ሕይወት ያስማልን
Betam enamesegnalew qale hiwet
Great 👏👏👏
Amen Amen Amen
Dimtsin moq argew betam yemote new
የኔታ ቃለህይወት የሰማዎት…በጣም ደስ የሚል ተምህርት ነው …ግን የእጅ ስራውን እያየን እንደንሰማው የእጅ ስራውን በእጂዎት ቪዲወው ላይ ቢያሳዩን..
እንደው mezmur DAWIT ቀጣዩ ክፍሎች ቢሠሩልን እስከ 150 ድረስ....
ቀጣዩን በጉጉትና በናፍቆት እየጠበቅን ነው መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን
የኔታ በቅድሚያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እያልኩ መልኮቹ በማኅሌት ሲባሉ ለምሳሌ ለዝክረ ስምኪን በማኅሌት ከመ ይሰቅዮ ውሂዝ ለሰናይ አርዝ እስከሚለው ስንት ጊዜ ይባላል ወደ መረግዱ ከመሄዱ በፊት በመረግዱስ ስንት ጊዜ ይባላል፡፡ ቢያብራሩልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
ይስቅየኒ ማንሻ ነዉ ይስቅየኒ ብሎ በጒሮሮ ለሰናይ አርዝ እስኪል ይዘለቃል ከዛ በጸናጽል ይስቅየኒ ብሎ ወይነ ፍቅርኪ አዚዝ እስካለዉ ብሎ መመለስ ከዛ ከመ ይሰቅዮ ዉኂዝ ለሰናይ አርዝ(2) መረግድ ደሞ ከመይሰቅዮን አንድየ ብቻ መዝለቅ ሳይመልስ ከዛ በቁም ወደ 3ተኛዉ ቤት መመለስ ማርያም ድንግል ብለህ ጨርሰህ መዝለቅ ለሰናይ አርዝ እስኪል ከዛ በመረግድ ማርያም ድንግልን ብቻ መልሰህ መዝለቅ ማለት ነዉ ከዛ ለዝክረ ስምኪ ይላል በቁም ይዘለቃል በመረግድ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ሐዋዝን ብቻ መልሶ መዝለቅ ነዉ እንዲህ ይመስለኛል
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የወርሀ በዓል እና ክብረ በዓል መልኮችንም ቢሰሩልን መልካም ነበር እና ደሞ ቢቻለወት ፍሬ ማህሌት እና ወርሀ በዓል ፒዲኤፍ ቢያዘጋጁል
0:45
የታች ቤት ነው
ይህ መጽሐፍ እፈልግ አለኡ እንዴት ኖው አገየው
መልስ ይስጡኚ
ገና እየተዘጋጀ ነው
@@muradezema5374 እሺ እናመሰግናለን
ጸናጽል በቁም እና መረግድ ለእመ ሰደድኩሙ ለነ ሰናይ ውእቱ