በአዲስ አመት ሰርፕራይዝ ( ማዘር ተቀበለችው )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 387

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  หลายเดือนก่อน +248

    እንኳን አደረሳችሁ
    ነገ ረዱ ቤታችንን ትቀላቀላለች ነገ ይጠብቁን

  • @selaminanguse
    @selaminanguse หลายเดือนก่อน +33

    እናት እና አባታችሁ ታድለው እንዴት ቢያሳድጓችሁ ነው ፍቅር የሆነ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +34

    ዛሬ እረዱን ከነ እዮብ እናትና አባት ጋር ነበር የጠበኩት❤❤ግን አሁንም መጠበቄን አላቆምም😂የኔምርጦች ትለያላችሁ❤❤ከናተ ብዙ ተምረናል❤ምርጥ ፍሚሊ ናችሁ❤❤

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ หลายเดือนก่อน +28

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር እንዴ ደስ የሚለው በላይክ❤🎉

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut หลายเดือนก่อน +40

    አረዱየን መቸ ነው የምታስተዋውቃት እየጠበኩ ነበር❤❤❤❤❤

    • @muluwerk2011
      @muluwerk2011 หลายเดือนก่อน

      በአለፍው ቨድው አስተዋውቋል

  • @eyerusmekonenMARIKON19
    @eyerusmekonenMARIKON19 หลายเดือนก่อน +44

    አባቴ የኔ መመኪያ ምናለ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ብታይ ልጆችህ የደረስንበትን ብታይ ምኞቴ ነበር አባትን ጊዜ ሳይሄድባችሁ ማድረግ ያለባችሁን አድርጉ እንደኔ አባቱን ያጣ ማነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 หลายเดือนก่อน +1

      እህህህህህ. በስ. ዋ. ምኞቴ. ምነው. ኑሮልኛ. ቢሆን

    • @Wynshetshlma
      @Wynshetshlma หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢

    • @lamrodnagusse3732
      @lamrodnagusse3732 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም.እዳቺ ዛሬየደረስኩበትን ቢያየኝ.ነዉየምለዉ ሁሌ😢

    • @HiowtHiowt-z9d
      @HiowtHiowt-z9d หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አባቴን ሳላውቀው ነው የሞተው ግን እናቴ የኔ ጅግና ናት እሶ ተጎድታ ለእኛ የኖረች እግዝአብኤር እናቴን እድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ

    • @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ
      @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ หลายเดือนก่อน +1

      Enme

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 หลายเดือนก่อน +28

    ረዱ የናፈቀቻችሁ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      አሽ አንችም ደምሪኝ🎉🎉

  • @Vicy-k2g
    @Vicy-k2g หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቤላ የኔ አዝግ😂

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 หลายเดือนก่อน +4

    አባት ክብር ነው ብዙን ግዜ እናት እናታችን እንላለን ግን የአባት ምርቃትመሬት ጠብ አይልም
    እናት ሁሌ እንደመረቀች ነው አባትን ማስደሰት በአባት መመረቅ ትልቅ እድል ነው መልካም ልደት ለአባታሁ 🎉🎉🎉🎉❤️🙏🏾እድሜና ጤና ይስጥላችሁ::🎉🎉🎉

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm หลายเดือนก่อน +120

    ዛሬ የጠበኩት ረዱን ከነማዘርጋ ነበር❤😂

    • @rahima2765
      @rahima2765 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ ሳምቱን በሙሉ ብቻ በተለይ ይህ ሁሉት ቀን❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ትበይንፀጋየ
      @ትበይንፀጋየ หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂

    • @ሀናታደሠ
      @ሀናታደሠ หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጉጉት ሥጠብቅ ነበር

    • @ميريثيوبي
      @ميريثيوبي หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂

  • @Eyualex863
    @Eyualex863 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍፍፍ አቤላዬ የሳቄ ምንጭ ብዬሀለሁ የተባረከ ቤተሰብ ስወዳቹ እረጅም አመት ተመኘሁላቹ🥰🥰🥰

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w หลายเดือนก่อน +36

    ማነው ይህን ቤተሰብ እሚወድ እደኔ❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn หลายเดือนก่อน +5

    አባት ያለበት ሁሉ ሙሉ ነው ጋሽ መልካም ልደት ቀር ዘመኖት ይባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወላሂ በራሴ ላይ አይቸዋለሁ አባቴ አለ እድሜውን ያርዝምልኝ የኔ ውድ አባት ግን አባቴን በጣም ነው የምወደውአድቀንተለይቶኝሳድር ምንያክልእደሚናፍቀኝነበር እሱም በስሜእኳን አይጠራኝም በ14አመቴ ዳሩኝ እና እም ገር መው ነገር የባሌ አባት ሌላ ወድልጂየለውምና ከአባቴ በቅጣትያክልእኳ አይለይብኝምነበር ሲወደኝ አይቶምአይጠግበኝም ገበያሂዶሲመጣ ሌላ ነገር ቢረሳ እደህፃንልጂ ከረሜላ ይገዛ ልኝ ነበር ልጂእኮነሽይለኛል ካባቴ ቤት ወጣሁ ብየ አድ ቀን ሳይ ሰማኝ ታይልጀ ይቅርብሽምንአጥተሽነው እምተጂው እያለኝ ሀረብ አገር መጣሁ በመጣሁ ባመቴ አላህ ጉድጓዱ ላይ ሞላ ለት ወሰደብኝ 3አመትቆይቸስሄድ ሁሉምነገርጠፋፍቶል ሁሉምእዳልነበረሁኗል ያያማረድባብ አሁን ግቢው ማስፈራራቱ ማስ ጠላቱ አሁን እኔ አልቆርጥአልኩ መሞቱንምአላምንአልኩ እቤት ስገባ አገኘው እየመሰለኝ ግን የለም
      እኔእኳንየተሻለህይወትልኖር የባሰ ችግርተኛ ሆኘ ቁጪአልኩ ባሌም አባቱሲሞት የመኖር አላማውን ተወው አልሆነስሜትገባ ለማን ልኑር ይለል ጪራሹኑ መከላከያ ተገባ3አመትሆነው የመኖር ተስፋ የለውም

  • @habibah9637
    @habibah9637 หลายเดือนก่อน +7

    ዛሬ መስከረም 3 6 አመቴ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ ሀገራችን ሰላም ስትሆን እመጣለሁ 💚💛❤️

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንችዉ ነኝ
      ደምሪኝ እማ በቅንነት❤❤❤❤

    • @habibah9637
      @habibah9637 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ​@@Love-if4qj

  • @አሀዲ
    @አሀዲ หลายเดือนก่อน +17

    ማነው ሰጠብቅ የዋለ ተናትም ዛሬም ከቤ ዘበኛው ሀኝነው የዋልኩት 😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤

  • @መሬው
    @መሬው หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችንም እንኳን ተወለዱልን አሁንም እድሜዎትን ያርዝመው መልካም ዘመን ይሁንሎት ከነ ሙሉ ቤተሰቦ

  • @DinkneshEndaylalu
    @DinkneshEndaylalu หลายเดือนก่อน +8

    ኧረ.እዮባ.እረዱን.አምጣልን.ከነማዘርጋለማየት.ማነዉእደኔ.የቸኮለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ፋዘር መልካም ልደት እንኳን ለአድሱ አመት አደረሳችሁ ቤተሰብ በሙሉ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga หลายเดือนก่อน +21

    የኔን ኮሜንት ለምን ላይክ አታረጉም ላይክ አርጉ❤😂

    • @AwAw-qw3oo
      @AwAw-qw3oo หลายเดือนก่อน

      እሄው😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by หลายเดือนก่อน

      አርጉዝ ነሽ እንዴ ሁሌ ላይክ ትያለሽ😂😂😂😊

    • @AjibaS-d9k
      @AjibaS-d9k หลายเดือนก่อน

      እሽ ውደ

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r หลายเดือนก่อน

      Ish yen wuuuuuud😂😂😂😂😂

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r หลายเดือนก่อน

      ​@@Mas-bn2by😂😂😂😂😂

  • @banchadane1286
    @banchadane1286 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ እዮብ ምንድነው የረድን እየጠበቅን ሌላ ኧረረረረረረረ

  • @MohammedHusen-m2p
    @MohammedHusen-m2p หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለዱ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @eyerusmekonenMARIKON19
    @eyerusmekonenMARIKON19 หลายเดือนก่อน +5

    ማነው እንደኔ የረዱ ቪድዮ የመሰለው ይሄን ያክል ጒጉቻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e หลายเดือนก่อน +3

    ❤🎉😂🎉🎉🎉🎉❤❤ ማሻአላህ ስወዳቹ አባታችን አላህ እድሜህን እንደጨረቃና እደኮኮብ ያህል ያኑርህ እወዳችዋሉ ሁላቹ🎉❤

  • @WageyhSesy
    @WageyhSesy หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን አባችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን የኔ አባት ለብዙዎች ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ እንወዳችኋለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @senefikeshdejene342
    @senefikeshdejene342 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እዮቤ ረዱን አደራ ጥሩ ባል ሁናት

  • @Amenooo-o6r
    @Amenooo-o6r หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ❤

  • @MelatTesfaye-eo1tl
    @MelatTesfaye-eo1tl หลายเดือนก่อน +10

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ረዱን እየጠበኳት ነው የታለች

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @mercyglory9268
    @mercyglory9268 หลายเดือนก่อน +1

    Happy birthday to you father!! May God bless you wish you longevity!!

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal2498 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምታምሩ የተባረከ ቤተሰብ። እንኳን ተወለዱ አባታችን የማቱሳላን እድሜ ተመኘን ቀሪ ዘመንዎ የንስሐ እድሜ ይሁንልዎ

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha9059 หลายเดือนก่อน

    እሰይ የኔ አባት የነዚህ ሁሉ መልካም ልጆች አባት እንኳንም ተወለዱልን መልካም ልደት ሺህ አመት ይኑርልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤

  • @Wynshetshlma
    @Wynshetshlma หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደ ምወዳችሁ ማርያምን በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርካችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @argawjemere6005
    @argawjemere6005 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እድለኞች የአባታችሁን ልደት የምታከብሩ እመብርሃን ከናንተ ጋር ትሁን እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ

  • @suzimulat6611
    @suzimulat6611 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ የሔኖክ ሳቅ😂 ብቻ Father happy birthday እረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo หลายเดือนก่อน +1

    አብዬ መልካም ልደት ቀሪ ዘመናት ፈጣሪ በደስታ ያጅላቹ ❤❤❤

  • @MlKk-ym9vy
    @MlKk-ym9vy หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት የቆጆወች አባት እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg หลายเดือนก่อน +3

    እኔደሞ ሳምት ሙሉ እረዱን ለመያየት ከቤተሰብጋ ሳይ መኖሬ 🤔😂😂

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 หลายเดือนก่อน +1

    አቤሎ አሁንም በስተርጅና ፍዘርን ይቺ ጠጋ ጠጋ ወዴት ነው መልካም ልደት ፍዘርዬ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አድረሰን ወንድሞቼ ❤❤❤❤

  • @አሀቲ_Ahati
    @አሀቲ_Ahati หลายเดือนก่อน +10

    አቤል ሳይከፈለው እደዚ ካስተዋወቀ የቃል ፈርኒቸርን ቢከፈለው አስብት እዴት እደሚያስተዋውቅ 😂

    • @kopreesa8674
      @kopreesa8674 หลายเดือนก่อน

      😊😅😅

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t หลายเดือนก่อน +1

    አረ እነዚህ ልጆች ክበሩልን እውነት ኩፉ አይንካቹህ እናት አባታቹሁን ሁሌም በደስታ ያኑርለቹሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሲባርክ እስከ ልጅ ; የልጅ ልጅ ; ባጠቇላይ እስከ ሰባት ትውልድ ይባላል ይንንም በዚህ ቤተሰብ እያየን ነው አ.ሜ.ን … መልካም ልደት !!!!

  • @Tsedeniyabelachew
    @Tsedeniyabelachew หลายเดือนก่อน +1

    አቤዬ እንኳን ተወለድክ

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x หลายเดือนก่อน +3

    ረዱ ናፍቃኛለች🎉

  • @akmam5900
    @akmam5900 หลายเดือนก่อน +1

    እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ

  • @Tikiklshamena
    @Tikiklshamena หลายเดือนก่อน

    HBD አብዬ የኔ ምርጥ አባት ከዚህ በላይ ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልክ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ዉይይይ ስታስቀኑ ረጅም እድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv หลายเดือนก่อน +1

    ፋዘርዬ እንኳን ተወለዱልን❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለዱ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🎁🎂
    ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤

  • @NetsiNgng
    @NetsiNgng หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ የምር በፍቅርነው የምወዳቹ ሁላቹንም የዚህ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤ አቤል ገደልከኝ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin หลายเดือนก่อน

    መሻላህ እረዢም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥላቺሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂እዮብና ኣባል ዩቱብ ደስ ይላል መልካም ኣዲስ ኣመት❤🎉

  • @lamlam6575
    @lamlam6575 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት ነዉ

  • @FikirJon
    @FikirJon หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደርሳችሁ እና ፋዘርም መልካም ልደት እርጅም እድሜና ጤና ይስጣችው እኔ ግን ግርም የሚለኝ እዮብ እና አቤል ለኬክ ያላችሁ ፍቅር ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 หลายเดือนก่อน +2

    እዮባ የነገውን ፕሮግራም ከቻልክ ሁሉንም ረዘም ባለ ቪድዮ ቅረፅልን በጣም በጉጉት እየጠበቅን ነው please 🙏

  • @zenabAlmare
    @zenabAlmare หลายเดือนก่อน

    አባቴ እእወድሀለሉ በጣም ናፍቀኸኛል 😢😢😢😢😢😢ባለህበት ሠላምህ ይብዛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw หลายเดือนก่อน

    የዚህ የቤተሰብ ፍቅር በጣም ደስ የምትሉት እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ጤና ፍቅሩ ያብዛላችሁ በተለይ ሄኖክ የታላቅነት ተምሳሌት ካንተህ በጣም ተምራለሁ ምክንያቱም ታላቅ ስለሆንኩኝ ❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌 ለእናንተ መልካም በአል ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @ZainbZaind
    @ZainbZaind หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አይለያቹ ምርጦች❤

  • @Tsedi19
    @Tsedi19 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል ግን ዝገት😅😅😅😅😅

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 happy birthday 🎉🎉🎉. Baletdaroch kezi family bzu memar alebn

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 หลายเดือนก่อน +1

    😂des sitilu❤❤❤ baga guyya dhalotaa kessani gesani Abba kenyaa umurii dheradhaa maati jalalaa akkasuma baga gesani bara haraa hundumti kessa 🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🌻🌻🌻

  • @galzamgal7940
    @galzamgal7940 หลายเดือนก่อน

    አብዬ መልካም ልደት እቴቴ እኳን አደረስሺ መልካም በአል ፍቅር የሆነ ቤተሠብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hareguayalew3319
    @hareguayalew3319 หลายเดือนก่อน

    እድሜ ጤናውን ደስታ ሰላሙን አብዝቶ ይስጥላቹ

  • @lideyahayile5617
    @lideyahayile5617 หลายเดือนก่อน

    ረጅም ይስጥላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ መልካም ልደት አባባ

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም የምወዳቹ ቤተሰቦች ረጅም እድሜ ጤና ይሰጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NetsiNgng
    @NetsiNgng หลายเดือนก่อน

    መሰከረም 4ደረሰ እኳ እረዱን የጠበቋት ❤❤❤ በቃ ከዚህ ቀጥሎ እሷ ናት የምትመጣው

  • @MyHeroMelseGulTigrye
    @MyHeroMelseGulTigrye หลายเดือนก่อน

    Happy birthday for you father wish all better

  • @asratmegerssa8071
    @asratmegerssa8071 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድ መልካም ልደት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EdenAbraham2883
    @EdenAbraham2883 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘 feker yehonachew betseboche egzabeher yebarekachew Abatachen melkam ledet enkewan teweldu 🎉🎉🎉

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr หลายเดือนก่อน +2

    ሄኖክ ዝም ብሎ የሚዳምጣቸዉ ነገርስ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት የፍቅር አባት ፍቅር የሆናቹ የቤተሰብ ተምሳሌት ከወላጆቻቹ ፍቅርን ወርሳችሗል ለናንተም ተትረፈረፈላቹ ፈጣሪ ይመስገን ፍቅራችሑን ያብዛላቹ
    እዮብ አይወጣም አሉ ከአሑኑ አሳዉቀዋል እዮብ ለወደፊት ቤትህን ወላጆችሕ ቤት አጠገብ እንዲሆን አድርግ ሐሳብ አይግባቸዉ ለዛም ያብቃሕ ሑላችሑም ተባረኩ ማሮቼ
    ለብዙዎች ትምሕርት እየሰጣቹ ነዉ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏

  • @sintayhutasfaya
    @sintayhutasfaya หลายเดือนก่อน

    ሄኒ መልካም ሰው

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቤተሰብ መልካም እና የፍቅር ምሰሌዎች ነወ❤❤❤

  • @Tube-hf3ij
    @Tube-hf3ij หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ረሱ ረዶን ነበር የጠበኩት እስቲ ማነው የጠበቀ😂😂😂😂🎉🎉❤

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by หลายเดือนก่อน

      ኣኔ እራሱ ለማየት ሽንትቤት ገባው መዳም እንዳጠራኝ😂😂

    • @Tube-hf3ij
      @Tube-hf3ij หลายเดือนก่อน +1

      @@Mas-bn2by 😂😂😂😂😂አይይይይይይ የኘነገር አይዞኝ አይመደም 😂😂😂😂ዚም በይየት

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ትልቅ ወንድም ትግስት ዋዉዉዉ

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 หลายเดือนก่อน

    ታድላቹ እኔ አባቴን ስለማላቀው ቀናሁ ሺ አመት ይኑርላቹ❤

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ይሁንልዎት አብዬ እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🎂🎂🎈😘😘😘🙏

  • @birzneshsoraga9705
    @birzneshsoraga9705 หลายเดือนก่อน

    ታድላችሁ በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ፍቅራቹ ደስ ይላል

  • @جميلةجميله-خ2ن
    @جميلةجميله-خ2ن หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምታምሩት እንኳን አብሮ አደረሳቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ለእዩ አባት🎉
    ረዱዱዱ we miss you

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam tamralachou i swear ezgiyaber yitebekachou❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 หลายเดือนก่อน

    እድሜእና ጤናይስጥላችሁ ለቤተሰቦቻችሁ እናተውድማማቾች😅😅😅

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ หลายเดือนก่อน +2

    አድሱን ዘማን የደስታ የፍቅር የአንድነት የድርገን እህቶቼ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉

  • @فوزيهكبيدي
    @فوزيهكبيدي หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ፍቅር የሆነ ቤተሠብ እድሜና ጤና ለእናንተ

  • @beharutsee
    @beharutsee หลายเดือนก่อน

    እንኳን ተወለድህ አባታችን ቀሪዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsegaGetachew-hf2zp
    @TsegaGetachew-hf2zp หลายเดือนก่อน

    Redun asetewawekatalhu setel alneber.......parku des yelal

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ቤተሰብ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን หลายเดือนก่อน

    እርጋታቸው ደርባባነታቸው ደስ ሲል አላህ ይጠብቃቸው ማን እደገጠር

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 หลายเดือนก่อน

    Betam des emil beteseb new fetari keri zemnachun barko kedso yanurachu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsedeniyabelachew
    @Tsedeniyabelachew หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እዩዬ እንኳን አደረሳቹ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር

  • @familyfuntimeoromo896
    @familyfuntimeoromo896 หลายเดือนก่อน

    It's a beautiful family. I love you guys

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by หลายเดือนก่อน

    አንኳን እደርሳችሁ መልካም ልደት አባታችን😊

  • @mbd8317
    @mbd8317 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት የኔ እባትደግ አባት ናቸው

  • @HannaAgiz
    @HannaAgiz หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የጊዜ እጥረት አለብኝ ግን እናንተን እከታተላለሁ

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 หลายเดือนก่อน

    Lmn ataskemtuachum be kumachew Happy birthday yetekeberu Abat enquan Aderesachu ❤❤❤

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ለአባባ እንካን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️🌹🌹🌹

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 หลายเดือนก่อน

    ሺ አመት ኑሩልን🎉🎉❤

  • @TrhasRussom-d9g
    @TrhasRussom-d9g หลายเดือนก่อน

    Eyobe redu almetachm ende
    Unet አየጠበቁህ ነበር ከፍቶኛል

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube หลายเดือนก่อน

    መልካም አዲስ አመት 🎉🎉🎉🎉መልካም ልደት አብዬ❤🎉🎉🎉

  • @manam5963
    @manam5963 หลายเดือนก่อน

    Rejim edime yisxeln abtachin siwedachuu eko❤❤❤❤❤