Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 90-2|
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024
- Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Call on WhatsApp
+251901133636
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show Tadyas Addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs TH-cam, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
ዱቤውን ስንከፍል ነው አገራችን እንኳን እንደፈለግን የማንመጣው ተባረክ ባሪያው።
ሰሜ እያለቀስኩ ነው የሰማውህ 😢😢 እኔ የተናገርኩትን የልሰሙኝ አሁን ደውለው ወንድሞቼም እህቶቼም እያለቀሱ ይቅርታ አሉኝ እኔ ይቅርታውን ባልፈልገውም ግን ደስ አለኝ አንተን ወንድሜ 🙏🙏🙏
በጣም እዉነተኛ አስተያየት ነዉ ከቦታዉ ነዋሪ እንደመሆኔ መጠን ገንቢ አስተያየት ነዉ ቀጥልበት በርታ እንደ አንተ ለማህበረሰቡ እሴት የሚጨነቅ አስር ሰዉ ቢኖር ብዙ ትዉልድ በጥሩ መንገድ መቅረፅ ይቻላል ።
የሚገርም ምልከታ ነዉ፣ ሰራ አድሬ ወደ ቤቴ እየሄዱክ ነበር የምሰማህ፣ አዉቶብሰ ላይ አብሬህ እሰቅ ነበር፣ ያየ ይፈረድ
Betam
ዋውውው ሰመረ እኔ Boston ነው ምኖረው ይሄ ስለዱቤ የተናገረከው ነገር በጣም ትክክል ነው ። በቃ በጣም የነቃህ ካልሆነ ይሄ አገር ትንሽ አስቸጋሪ ነው ነገር ግን ሲስተማቸውን ካወቅህ በጣም ማደግ የምትችልበት አገር ነው ። ባጠቃላይ የሰነፍ አገር አይደለም ። ንቁና ታታሪ መሆን አለብህ ። ሰመረ የቤት ዱቤ ደሞ 30 አመት ነው ግን ደብል መክፈል ስትፈልግ ነው በ15 አመት ምትጨርሰው ። ለማንኛውም እስቲ ንገርልን እንዴት እንደምንለፋ እናመሰግናለን ሁሉም ተመችቶኛል ይመችህ!🙏
እሰከ አሁን አንተን ሳላይህ በመቅረቴ አዘንኩ ኡፍ እንዲህ ቀናችንን አሳምረው የሰው ሀገር ያለውን ሰዋች። እግዚአብሔር ይስጥልን ። እድሜ ለክሬዲት ጋር እነበደረዋለን። አይፎን ምን እንደሚመስል ሳላውቅ ላኪልኝ ተብያለሁ።
እውነት ነው የንግድ ስም ነው እሚልከት
የኖረበትም እንደዚህ አይገልፀውም ።መልካምና አስተማሪ እይታ ነዉ ። ምን እንደተመኘሁ ታውቃለህ? ንግግር ህ ባያልቅ ብዬ አሰብኩ። ለትውልድና ለ አገር ወዳድነት የምታደርገው አስተምህሮ ብዙዎችን ያበረታታል ። አንድ follower ብቻ እንኳን ቢቀር ማስተማርህን ከመቀጠል ወደ ኋላ እንዳትል። እንደ አንተ አይነት ሃያሲ አስተማሪ ና አባት አገራችን ያስፈልጓታል ። በርታ keep it up.❤
ሰመረ። አሜሪካንን በደንብ ዘረዘርከው። የተናገርከው በሙሉ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው። ሳንፍራሲስኮ አካባቢ ነዋሪ ነኝ። አቦ ይመችህ። በደንብ ገልፀኸዋል። ትክክል ነው።
This show should be aired on National Television (EBC).
EBC is busy reporting corridor development 😂😂
ያኑር ወድሜ ንግግሮችህን እውደዋለው እውነት ነው እድሜ ይሰጥልኝ በርታልኝ
ፊሊፕሲ ሜክሴኮ ለእናቴ የቡና መፈጫ ልገዛ ገብቼ ስልኮን እየጎረጎረች ቀና ብለም አላየችንም ።እኛ እኮ ገና ከበር ሲገቡ 32 ጥርሳችንን አያሳየን ሰላምታችንን ሰጥተን ምን እናሳየችሁ ብለን ቢገዙም ባየገዙም አመስግነን ነው ።
አሜሪካ ከገባሁ 3 ሳምንት ሆኖአል ካልከው ውስጥ አንድም የጨመርከው or የቀነስከው የለም በምርጥ አገላለፅ እኔም የታዘብኩትን እንቅጯን ስለተናገርክ እግዛብሔር ይባርክህ
ሰሜ ሁሉም እትዬጵያዌ መቶ ማየት ብችል አርፍ ነበር 200 ሥትልክላቸው ብቻ ነው ብለው ይንቃሉ ምንም ብትል አይረዱም። thank you bro.
እግዚአብሔር ይስጥህ እኛ ያለንበትን ሁኔታ ስላሳወክልን
ግብረ ገብ ትህርት በየትምህርት ቤቶቻችን ይመለስልን
በጣም ጥሩ ታዝበሀል ሰሜ፡ እምንኮርጀውን ነገር መምረጥ ያስፈልጋል
ተባረክ በዚህ ሁኔታ ላይ በርትተህ ስራበት እኛ በአሜሪካ ኑሮ ሲስተሙን የማንናገረው አፍነን አነሱ እነደሚያስቡት አልጋ በአልጋ መሆኑን የማንናገር የነበረው ለመምጣት ያላቸው ሞራላቸው እንዳይሞት አያልን ነው እስኪለምዱት ግን ከባድ መሆኑን እንደ ኢትዮጵያ ተኝቶ በመዋል ምንም አነደማይገኝ ማወቅ ያስፈለጋል አኔ ጊዘወ ተነሽ ቆየት በሏል እነጂ 3ወር አለጋ ለቀው ስረ አገኝተው ቤት ኪራየ መክፌል ሲችሉ ስራ መስረት ከጀመሩ በሁዋላ ቤት ተከራዩ ወጥታችሁ ሲባሉ የተበሳጩ እና ያኮረፉ ይልቁንም እነደተበደሉ አድርገው ሲያወሩ የነበሩ ሰዎች አሰታውሳለሁ
ሰሜ የውስጢን ነገርክልኝ ተኝቶ ለሚቀለበው
አቤት አንተሰዉ ተባረክ እዉነት ጊዜዋን ጠብቃ ትወጣለች እናመሰግናለን።
ቆይታዬ አንድ ወር ነው ያለከው? በቅጡ ተረድተህዋል ህ !! ተባረክ
You told the truth. I am so glad you said it. People in Ethiopia need to know how people make money, It's 😢a hard-working place. Blessings to you and 🙏 your family.
ሰላም፣:-
ሰሚ ቢገኝ የምታደርገውን ጥሩ ምክር ከሚያደንቁ ሰዎች አንዱ ነኝ። በአሜሪካን ሀገር ቆይታህ የታዘብከውን እየሰማሁ ነበር ፣ በ20 + አመታት አሜሪካ ስኖር፣ አድስ አባባ የምሰማትን አሜሪካን እዚህ እኔ እምኖርባት አሜሪካ አጥቻት ነበር ። ከበረንዳ አዳሪ ጨምሮ ፣ ለፍቶ አዳሪ ፣ኑሮን በትግል እሚኖሩ ፣ ከዚህም አልፈው ምንም እዳ (ብድር) ሳይኖርባቸው ብዙ ሰዎችን ቀጥረው እሚያሰሩ ሀገራችንን ሚያኮሩ ሰዎች አሉ።
በጠቅላላው መልካምነትን ለማስተማር የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ!
በርታልን መልካም ወንድም ነህ
እናመሰግንሀለን።
ወደ ሀሃል አሜሪካም ብቅ ብለህ ጎብኘን√
የምኖረው Florida ነው እና ከወጣው ከ20 አመት በላይ ሆነኝ high school ጨርሼ ነው የወጣሁት ስለዚ አገሬን አውቃለው እዚ አገር ሲስተሙን በጣም ስለለመድኩት ኢትዮጵያ ስመጣ በጣም እበሳጫለው የሰው ክብር የለም የስራ ፍላጉት የለም በቃ እኛ ያደግንበት ስርአት የለም በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል መደማመጥ የለም አንዱ ሲያወራ አንዱ አያዳምጥም። ጎበዝ ቡዙ ታዝበሀል።
ሰሜ እኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ባሁን ሰዓት እየታዘብኩኝ ያለሁት ህዝቡን የሀገር ፍቅር ስለሀገሩ ያለውን ስሜት እዲጠፋ ሆን ብለው የሚሰሩ ሰዎችን በየሚዲያው እያየው ነው ሰሜ እነዚህን ትውልድ ገዳ ሰዎች ልንጋፈጣቸው ይገባል ፕሮግራም ብትሰራበት ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር ይክብርህ የልቤን ነገርህልኝ እኔ እግሊዝ ነው የምኖረው 15አመቴ ነው ሙሉቤተሰብ ስረዳ የኔ የምለው ደህና ልብስ እንኳን የለኝም
እግዚአብሔር ይባርክህ ድካማችንን ስለተረዳኸን❤
ተባረክ እውነቱ እሱ ነው
ሰሜ ጀግናው ወንድሜ❤❤❤
ሰሜ አቦ በትክክል ነው የገለጽከው ተባረክ።ጋሽ አለባቸው ወዴት ሄጀ ልሳቅ?ኢትዮጵያዊ ማንነት የሚያስተምር ት/ቤት ይገንባ ያልከው ደግሞ እጅግ በጣም ከፍ ያለ ሀሳብ ነው።ወንድም ወንድሙን ለማስገደል የጦር መሳሪያ መግዣ ከሚልክ ይህንን ብንሰራ ዓለም ጋር መወዳደር እንችላለን ሰሜ በትልቁ ተባረክ።
በጣም ፡ትክክል ፡ ነወ፡የገመገምከወ፡ በሁለቱም፡ ሀገር፡የታዘብከወ፡
Life in overseas it not easy we work hard . .
Otherwise we not survive .
ከብት እኮ በጣም አለን😂😂😂😂😂
ሰሜ ሁሉም ምግብ በኬሚካል የተሞላ እንደሆነም ብትነግረን ጥሩ ነበር። እስቲ ስለ ጣእሙም ንገረን ለላው ቢቀር የኢትዮጵያን ስጋ ጣእም ያገኘህበት አለ !!!
አቤት አገላለፅ👌
እንጨት የከባድ መኪና ወለል ርብራብ ነው:: የቤት ደረጃወች: ባልኮኒ: ደረጃ ... ቀላል ድልድዮች...
ዱቤ ..😂😂 የፖስታ ሳጥንህ በየቀኑ የክሬዲት ካርድ ውሰድ ነው የሚያጨናንቀው ...
አንድ ብር አጭበርብረህ አታገኝም ላብክን ጠብ አድርገህ የምትሰራው...
ስለ የቤት እስንስሳት ፃፍ please.. if you have visited pet stores, pet toys, pet daycare…
Thank you 💚💛❤️👌🙏
Alebachew!!
አሁን እኔ ምርር ያለኝ ድሮ ሰላምብሎኝ የማያውቀው ሁሉ አሜሪካ ከገበሁ በኃላ ዳላር የሚያምራቸው ነገር .. መከራ በልተን እንዴት እንደምናገኘው ቢያውቁ 😂 ከገባቸው በደንብ ገልፀህዋል
Seme seme best program ever these is fact❤❤
Right on, brother!!!
Good point Seme. Love “Alebachew”… hahahahahahaha
That is true, life is very tough in here. Ethiopian we don’t migrate alone, we do with a lot of burden on our shoulder such as relative, neighbors, old friends etc. our 30minuts lunch break will be over before the food reach to your throat, life is crazy but Glory to be God!!! We are fine. We get money from our sweat and live peacefully life
ንገርልን እስኪ እንዴት ተጠግረን እንደምንኖር
ሰመረ ባሪያው እንኩዋን ወደ ሃገርህ በሰልም ገባህ:: አወ ጋዝ ስቴሽን ሁነሽ የሰራኸውን ቪዲዮ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ:: ለምን ኢትዮጵያም ሁነህ የምታስትላልፈው ሃሳብ ግንቢ ስለሆነ የውጩን የስራ ክቡርነት የህግ የበላይነት እና የህዝ መከባበርን አይተህ እንዲህ አሳምረህ ስታቀርበው የተወሰኑ ሰወች ሊነቃቁበትና እራሳቸውን ሊለውጡበት ይችላሉ በተለይ የመንግስት ሹመኞች:
Star boy 🌟 🤩
ብቻዬን እንደ ህፃን ነው ለብዙ ደቂቃ ያሳቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 ያልከው ሁሉ እውነት እና እውነት ነው።በተለይ የክሬደታ ነገር።
ለመጀመርያ ጊዜ በትክክል ስለ አሜሪካ እውነት የተናገርክ አንተ ብቻ ነህ ::
ተባረክ ንገርልን ለወንድሞቻችና ለእህቶቻችን
thank you seme iphon ላክ ተብያለሁ ዝም አለኩ የጎሲሽን ሙዚቃ ጋበዝኳቸዉ ያገር ቤቱ ሰይጣንኮ አንድ ነዉ በፀበል ይወጣል እዚህኮ የተደራጀ ቤተሰብ ነዉ ሰይጣኑ ራሱ
የኛ የህዝቡና የእንስሳት ቁጥር በግምት ነው የሚወራው 😂😂😂😂😂ግንኮ ብዙ እንስሳት አለ የእንስሳት ተዋጽኦ ግን የለም ምክንያቱም አያያዝ እና አመራረት ዜሮ ሁልጊዜ ችግር ማውራት 😂😂😂😂😂😂😂😂
ፈጣሪ ይባርክህ
እውነቱን ነው የተናገርከው ውጭ አገር ገንዘብ እሚታፈስ ለሚመስላቸው ጥሩ ምክር ነው
አሜሪካን በጣም ወደሃታል ሰሜ ስርአት ገዥ ነው። ጥሩ ትምህርት ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን ። ስርአት የምንማረው የሚያድግ ነገር ነው አብዝሃኛው ካለማወቅ ነው እንጅ በክፋት ብቻ አይደለም። አለማወቅ ትልቅ በሽታ ነው🎉
Oh my God!! You made my day man😂 You nailed it the life of North America👏
ትምህርት ቤት ያልከው በጣም ሀሪፍ ነገር ነው።
እንደዉ እግዚአብሔር ይስጥህ እስቲ እንዲህ ንገርልን።
ድንቅ ምልከታ እናም ጥሩ አድርገህ ጠቅለል ባለ ሁኔታ ነው ያቀረብከው።
ተባረክ!
ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ እንዲህ ዘርዝረህ ማስረዳትህ
Good observation, Semme, it is really amazing the way you present.
ትክል ነህ በጣም ጥሩ ታዝበአል የቤት የመኪና እረሰንቱ አለ በጣም በልጥ ሆነህ ነው መኖር አሜሪካ ላይ ወንድሜ
Thank you Semi ,really interesting observation! stay blessed!!!
Seme word by word you are 💯 perfect I had face in 🇺🇸
ሰላም እንዴት ነህ, የአሜሪካ ቆይታ ደስ ይላል:: አስተማሪ ነው:: የኔ ጥያቄ ትንሽ ለየት ይላል, ከ ጀርባ ያለው screen ላይ 'ጨዋታ' የሚለው, ጨ ፊደል ቢስተካከል ለማለት ነው ::
ሰመረ አድናቂህ ነኝ ስታወራ አትሳቅ
እውነተኛ ውሸት ያልተቀላቀለበት ማብራሪያ የገባህ ብዬሃለው እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ 🙏🙏🙏
መቼ ነው ቶሮንቶ የምትመጣው? የሚያስፈልግህ ነገር ካለ ጠይቀኝ! 👍
Last year I was in Ethiopia,going from USA and went to ECB to withdraw some money. I was on the 5th on the line waiting my turn and I became the first one. Suddenly, an Indian gentleman of about 50, came and stopped a head of me without any reason, finished his transaction and left. The point is, he would've done that, had he been in his country, but he did it in our Country because he learnt from us. Surprisingly, the banker didn't ask him why he did that, knowing I was there for a long time.
Yes!!! I was at Tele to get wifi box and someone just opened the door and went straight to one of the counters I was waiting my turn for. And I said “excuse me, but I’m next” and the guy was like there is no such thing. The person who worked that window served him anyway.
Can't help the problem at least you were respectful despite what happened, which is good for you
አይ ሰሜ እንደው ልፋ ሲልህ ነው እንጂ ወጣቱ ይሰማኛል ብለህ ነው
ከአስሩ አንዱን ይወስዳል ,,,,,,ዠም ከማለት ይሻላል
ካሉኝ 6 ካርዶች $11,000.00 ወለድ በወር 26% ትንሹ $ 3,000.00 ወለድ በወር 6% እከፍላለሁ አገርቤት መጥቼ አላውቅም አላስበውም በዚላይ ቤተሰብ መርዳት አለብኝ ያው እንደወጣች ቀረች የሚለውን ዘፈን ለራሴ እየጋበዝኩ ነው
አይዞሽ ውዴ
Hey
አይዞሽ ቤተሰብ እንዲረዳ ማድረግ አለብን አንዳንዴ ታናናሾች እንዳይቀየሙ እያልን የምናደርገው እኛንም ተቆርጠን እንድንቀር ያረገናል እነሱንም እንዳይሰሩ ያረጋቸዋል ድካሙን የሚያውቀው ስደትን የቀመሰ ነው ከሀገር ያልወጣው ወጭ ሲባል ብር የሚዘገን ነው የሚመስለው
አይዞን ያልፋል ትመጣለህ
Ohh. I understand
ሰሜኮ ልዩ እይታ ነው ያለህ❤❤❤❤
የኛን ሀገር መኪናማ አታውራ እኔ 20 አመት አሜሪካን ቆይቼ ባለፈው ሀገር ቤት ስገባ መኪናው ስሻገር በላዬ ላይ ሊሄድ እየገፋኝ እንዴ ከስንቱ ጋር ተጣላሁ ኢትዮጵያ ውስጥ አይነስውር ነው እንዴ የሚነዳው ? ወይስ እኔ አልታይም በላዬ ላይ የሚነዳው ብዬ መኖሬን ለማወቅ እራሴን ዳበስ ዳበስ አደረግኩት : እብድ ናቸው እንዴ የሚነዱት አልኩኝ በቃ ምርር አለኝ መኪናው ይተሻሽሀል ሰው ይተሻሽሀል በቃ ምርር አለኝ እንዚህ ነው እንዴ ድሮ የኖርኩቴ ብዬ የኔን መለወጥ የነሱን አለመለወጥ አይቼ ለ3 ወርየሄድኩት በ1 ወሬ አብጄ ወደ ሰላሟ እናት ሀገሬ ተመለስኩ እልሀለሁ ,አሜሪካ ኖረህ ኢትዮጵያ ስትገባ ኢትዮጵያውያን ስነ ስርአት የለንም እንደ እንሰሳ ነው የምንኖረው
GOD BLESS AMERICA ❤❤❤❤
Yes God bless America 🇺🇸
ትችላለክ በአካል ቁጭ አደረከው እኝማተለማምደነው ተውጠን ለራስ መኖር ትተን ለድቤ እና ለቤተሰብ ነው ፀጉር ለመሰራት እንሰስታለን ለቤተሰብ ለመላክ ይህ ቪዲዬ ህብረተሰብ ላይ ትልቅ ተፅእኖ ያደርጋል ለሚያዳምጠው አይምሮክን ነው slave የሚያደርጉት በጥንቃቄ የሚኖርበት ሀገር ነው አሜሪካ አረ ስጋውም እንጀራውም በክሬዲት ካርድ ነው የሚገዛው በልልኘ
በርታ ብዙ ነገር አለ ከየዲያስፖራው በስልክም እየተነጋገርክ ትውልድ እንገንባበት ወንድሜ ❤❤❤❤ በማየት ብቻ ነው ማስተር የምትጭነው አሜሪካ
እፍ ምን እንደምልህ አላውቅም እያንዳንዳን ነገር ነው ያየህልን በጣም እጅግ በጣም አመሰገንናለሁ በተለይ እግር ቤት ያለው ቤተሰብ ምንም ብንለው ስለማያምነን ስለአብራራህልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ክበርልን❤❤
ሰመረዬ ምን አባቴ ላርግ እውነት ነው የተናገርከው ሁሉ። ምነው እዚህ ባገኘውክ ኖሮ እውነተኛውን life አሳይክ ነበር እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው 🙏
ያልከው ሁሉ ልክ ነው😊 እኔም የዛሬ አመት ከኩዌት ወደ ዩኤስ ስመጣ እንዳንተው ነበር የተሰማኝ; በዚህ አይነትማ እንዴት ነው የምኖረው ብያለሁ ሊያውም ከ7 አመት ሴት ልጄ ጋር ነው የመጣነው ግን ስትቆይ ትለምደውና ሲስተሙ ሲገባ/ሲያስገባልህ ይጥምሀል😂 እንግዳ ከሆንክ ግን መቼም አይገባህም:: ዋናው ነገር አሜሪካ የምትሰጥህን እድል መጠቀም ለምሳሌ ነፃ የኮሌጅ ትምህርት እድል; ሶስት ስራ ከመስራት አንድ ስራ እየሰሩ 3 አመት ኮሌጅ ተምሮ 3 እጥፍ ገቢ ማግኘት ይሻላል:: ክሬዲት አለመውሰድ; ፍላጎትም መገደብ:: ይሄም የሲስተሙ አካል ነው
አንጀቴን ነው ያራስከው ወድጀዋለሁ ክብረት ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ከአንድ ስራ ወደ ሌላኛው እየነዳው ነው ያዳመጥኩት በቀነ 4፡30 ነው የምተኛው
የምር ትክክለኛ አስተያየት ሀገራችን የሰው ክብር የረከሰበት ሀገር ከመሆኑ የተነሳ እዚህ ኖረህ ወደ አዛ ዞረህ መሽናትም አያስመኝም😢 መራር ሀቅ
እጅግ በጣም ገልፀከዋል በሚገባ ህዝቡም ሀገሩም የሰለጠነ ነው
የኛ ሰው መጥፎ መጥፎውን ሲወስድ ነው የሰለጠነ የሚመስለው ልክ ነህ ቂጡን ጥሎ የሚሄድ እዚ የለም ስለሚመስላቸው ነው
Alebachew
Everything true 👍 thank you
ወንድማላም የምትለው ሁሉ ልክ ነው ድሮ የነበረው ባርነት በሲስተም ተቀይሮ ደንበኛ የሲስተም ባሪያ ሆነን ነው የምንኖረው:: ከሁሉም የምናፍቀውና የምመኘው እንቅልፍ ጠግቦ መተኛት አይ መቸ የቀረ 😭
ሰመረ ባርያው ሁሌም እወድሃለሁ :: የዛሬው ፕሮግራምህ ግን በጣም
አንጀት አርስ ነው::
የሚገባው ካለ አንተ ተናግረሃል::
አቦ ተባረክ።❤
ሰመረ ይገርማል በትክክል ነው የገለፅከው❤❤❤
በጣም በጣም እናመሰግናለን❤
በርታ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍከው።ለመጫጫታችን ትልቅ ክፍተት የፈጠረብንን ሐሳብ ነው ያነሳኸው።
እጅግ ጥሩ እይታ ትንሽ ቆይታህን ብትጨምር ብዙ ያላየነውንና ያልሰማነውን ባወቅን keep a great job 👍
ጥሩ እይታ ነዉ።
Semere you telling the truth bro.We appreciate you 🙏 Tenarek
Thank you Baryaw!!
The biggest difference is the system of living which includes the culture, the law, system of government, the freedom, the spirit of entrepreneurship, the technology etc.
አለባቸው ከምር ተመችቶኛል
እንደዛ ለፍተህ ያመጣኸዉ ጠላት ይሆናል በየሄደበት ስምህን ያጠፋል
እባክህን ወንድማችን ሰመረ ባርያዉ ልትናገረው የምፈልገው ጉዳይ አለ
የሚገርመህ ጉዳይ የኢትዮጵያ ፖሊስ ፕሮግራም ላይ ሌቦች ሞባይል ቀምተዉ ሲሮጡ የያዙዋቸውን ሌቦች በቲቪ መስኮት ምስላቸው ይታያል ነገር ግን በጠራራ ፀሀይ ስው የገደሉት ነፍስ ያጠፉትን ሰዎች ለምንድን ነው ፊታቸው ለህዝብ የማያሳዩት እባክህን ይህንን ጉዳይ ኮሜንት ስራበት
Thank you አንበሳው.
እኔ አሁን ኢትዮጵያ ላይ የታዘብኩት ነገር ሰው ስራ አይወድም ገንዘብ ግን ይወዳል ደግሞ እኮ ሀገሬን እወዳለሁ ይልሃል በምን በባንዲራ በዘፈን በወሬ አለቀ ከዛ ይልቅ በስራ በመከባበር ድህነትን በማጥፋት መውደድ አይሻልም
እውነት ነው በሰው ሀገር እደት እንደምንኖር አይተህ ስለተረዳህ እጂጊ አመሰጊናለው
Thank you so much for explaining the real life of what we live in the US.
Living in US ለፍተህ ጥረህ ግረህ ብላ/ይ ነው።
ስላም ስሜ
I agree with you
I love your perception
አመሰግናለሁ ልክ ልክ አችን ነገርከን እሱ ነው ኑሮችን ነው❤
100% correct % Great observation and analysis. Keep up your good work.
Thank you for telling the truth 🙏 🙌 ☺️