የአመቱ ምርጥ ፕራንክ መኪናው ተሰረቀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @hayatabdullah9007
    @hayatabdullah9007 หลายเดือนก่อน +694

    ስድት ከወጣሁ 9 አመቴ ነው እናቴ ከሞተች 6 አመቷ ነው እና 6 አመት ሙሉ ስቄ አላውቅም እናም ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ እራሴን እስከሜመኝ ድርስ ነው የሳኩት እረዱየ ተባርኪ ፈጣሪ የለብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ❤❤❤❤

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 หลายเดือนก่อน +33

      😢አይዞሽ የኔ ውድ በርቺ ከባድ ነው የእናት ሀዘን ግን በርቺ ጠንክሪ

    • @ربيعهسعيد-ص2ف
      @ربيعهسعيد-ص2ف หลายเดือนก่อน +12

      በርች እህት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ያረብ

    • @rreema6586
      @rreema6586 หลายเดือนก่อน +5

      እህቴ በርች ይከብዳን

    • @fatimaa9853
      @fatimaa9853 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ይከብዳን የናት ሀዘን በስደት ግን እህት የህደ አይመጣም ጠካራ ሁኘ

    • @safinamahmod
      @safinamahmod หลายเดือนก่อน +3

      አብሺር አላህ ጃናታል ፍርዶስ ይዋፍቃት ያረብ 🤲🤲🤲

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 หลายเดือนก่อน +616

    ቃልዬና ረዱዬ እህትማማች የሚመሳስሉት ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኮ😂😂😂😂

    • @Alem-zo7fv
      @Alem-zo7fv หลายเดือนก่อน +10

      አወ በጣም ይመሳሰላሉ😂😂

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน +6

      ❤❤❤❤❤ 😂😂

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      በጣም
      ደምረኝ🎉​@@Sada-yc6pi

    • @ዉቢት
      @ዉቢት หลายเดือนก่อน +16

      በተለይ ድምጣቸው❤❤

    • @Kal-kw4tg
      @Kal-kw4tg หลายเดือนก่อน +6

      አንድ አይነቶች ናቸው😂😂

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd หลายเดือนก่อน +252

    ረዱና ቃልየ ድምፃቸው እህታማቾች ነው የሚመሥሉት❤❤❤ እደኔ የምቶዷቸው 👍አሣዩኝ

    • @yalemwork-zc5kh
      @yalemwork-zc5kh หลายเดือนก่อน

      አረ መልካቸዉም ነዉ ሚመስለዉ

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 หลายเดือนก่อน +115

    ቃል በደንብ ቅረጹት በጣም የተደሰትንበት ፕራንክ እዮብ ሰውን ፕራንክ አድርጎ ሲያስለቅስ አይታወቀውም አሁን በራሱ ሲደርስ ይነፋረቃል በደንብ አስለቅሱልኝ እረዱ እናመሰግናለን ያመቱ ምርጥ ፕራንክ 100%

    • @Abc-wi4jl
      @Abc-wi4jl หลายเดือนก่อน +1

      እደ እደ በጣም የሚያምረ ፈራክ ነው አራታችሁንም እንወዳችኋለን 100ፖረሰት የሚያምረ ቢዶወ ነው ፊልም ነው የሚመስለው እረዱ የኔ ቅዶ ተዋቶልሻል ስወዳችሁ❤🎉

  • @martatamerat7047
    @martatamerat7047 หลายเดือนก่อน +59

    የፈለገ ቢሆን ፍሬን እንቢ አለኝ ካልከው አይበልጥም እዮቤ ተረጋጋ እረድ ደስ እምትል ልጅ ነች በተረፈ ከባድ ኘራንክ አትስሩ❤❤

    • @HirutMaru
      @HirutMaru หลายเดือนก่อน

      እኮ እሱ በነቭሷ ነው ያስደነገጣት እሷ በንብረት ነው ያስደነገተችው ስለዚህ የሱ ነበር ከባድ

    • @Sinorita-q6h
      @Sinorita-q6h หลายเดือนก่อน

      በጣም የፍሬኑ ከባድ ነዉ

  • @ethiopianyout8354
    @ethiopianyout8354 หลายเดือนก่อน +120

    እውነትም ያመቱ ምርጥ ፓራንክ እረዱ ያስካሁኑን አካካሽ ቃልዬ እና ረዱ ውድድድድ እዮባ አይዞህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fritesfaye984
    @fritesfaye984 หลายเดือนก่อน +248

    ፕራንክ ማለት ይህ ነው 😂 እረዱ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት. ፕራንክ ስታስቢ ቃልየን አማክራት እሷ አንደኛ ነች😘

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅፣ደምሪኚ🎉 1:48

  • @ጀበሩአማር
    @ጀበሩአማር หลายเดือนก่อน +88

    ቃል እህትሽ ትመስላለች ቁጅናም ድምፅም ታምራላችሁ❤❤

  • @MebrateTsegaye-q1r
    @MebrateTsegaye-q1r หลายเดือนก่อน +10

    እዮባ በዚህ አጋጣሚ ግን ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሜ ተባረክ ረዱ ደግሞ ያለሽን ሁሉ ፈፅሚ ይህን ድንጋጤ በደስታ ቀይረሽው እንየው በተረፈ መድዬ ከናንተጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 หลายเดือนก่อน +9

    እዋይ ትንሿ ቃል መጣች በቃ። ቃል ትልቅ ሰው ሆንሽ ተክተሽ በጣም አሳቃችሁኝ ደስ ትላላችሁ

  • @walelignadamu6127
    @walelignadamu6127 หลายเดือนก่อน +37

    የእዮቤል ቲዮብ የምንግዜም ምርጥና እውነተኛ ስሜት የታየበት ፕራንክ!!!!! ረዱ ትችያለሽ💪

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 หลายเดือนก่อน +44

    ወይ ቃል ወድሞችሽ ነበር እሚመስሉት ጭራሽ እረዱም እህትሽ መስላ ቁጭ አለች ደስ እሚል ቤተሰብ❤❤❤

  • @Tsedeniyabelachew
    @Tsedeniyabelachew หลายเดือนก่อน +71

    የኔ አባት እዩዬ ቃልዬና ረዱማ ገና ብዙ ጉድ ነው ሚያረጉህ have fun bro😅😅😅😅😅😅😅

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅ደምሪኚ 8:00

  • @yohannesarage3683
    @yohannesarage3683 หลายเดือนก่อน +8

    ረዱ በጣምነዉ ያስደሠትሽኘ ደብሮኘ ነበር አመሠግናለሁ❤❤❤

  • @kelemwafederere2173
    @kelemwafederere2173 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤ምርጥ ብራክ ወኔ ቃል እኮ ብራክ
    አታድርግ ነው ደሞ ከረዱ ጋር ደስ ሲሉ❤

  • @sagusagui6368
    @sagusagui6368 หลายเดือนก่อน +28

    ቃል የኔ ውድ ስታምር አንድ ላይ ስሩ ከረዱ ጋር ቃልን ጋብዝልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw หลายเดือนก่อน +71

    በዚህ አጋጣሚ ተሳምክ 😅😅 አሪፍ ፕራክ ነው ይመችሽ እረዱ

  • @Too495
    @Too495 หลายเดือนก่อน +33

    የስራዉ ባህሪ ነዉ እዬባ ረዱ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye หลายเดือนก่อน +10

    የኔ ጣፋጭ ህፃኑ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግክ ❤❤❤❤ አይ አዲ የሳቅ ምንጭ በአሯሯጡ ያሰየከዉ ሪአክት ያሰቃል ቃል እና አዲ የፕራክ እናትና አባት ትለያላችሁ 👌👌👌👌👌👌👌👌 አንደኛ

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 หลายเดือนก่อน +7

    ወይ ቃልና ረዱ ማርያምን በጣም ነው የሚመሳሰሉት ❤❤❤

  • @ነጃትነኝወሎየዋ
    @ነጃትነኝወሎየዋ หลายเดือนก่อน +42

    በዛሬው ፕራክ ተዝናናሁ ረዱ እና ቃልየ ቀጥሉበት ተመችቶናል❤❤❤😂😂😂

  • @MerhawitKhase-pk9vq
    @MerhawitKhase-pk9vq หลายเดือนก่อน +485

    ቃልዬ ሁሌም ከእነ እዮብ ጋር ትስራ የምትሉ እስኪ👍❤❤

    • @Hamezya
      @Hamezya หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @Samsunga04e-v5i
      @Samsunga04e-v5i หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤

  • @honey_h7y
    @honey_h7y หลายเดือนก่อน +47

    ረዱ የኔ ማር ስወድሽ❤ ጠብቂ😂 እዮባ ረዱን እኮ ፍሬን ተበጠሰ ብለህ ነብሷ በአፍ እስክቶጣ አርጋሀታል አትርሳ ፈታ በል ረዱና እዮባን የሚወድ 👍👍

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 หลายเดือนก่อน +8

    ኡፍፍፍ እረ ሆዴ አይ ኢዮባ😅😅😅😅 ረዱዬ የኔ ንፁህ የኔ ቆንጆ እዲው ማባበል ስትችልበት የኔ ሙሉ ሴት😊❤❤

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 หลายเดือนก่อน +4

    እዮብ በጣም ነው ያሳዘነኝ አሯሯጡ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ ቀጥሉበት አሪፍ ነው

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 หลายเดือนก่อน +81

    እንደ ዛሬ እዮብ አሳዝኖኝ አያውቅም ተው አዲስ ቀንህን ጠብቅ እንደዛሬእዮብአሳዝኖኝአያውቅምተውአዲስቀንህንጠብቅ ❤❤

    • @AlHamad-ut6xc
      @AlHamad-ut6xc หลายเดือนก่อน +1

      የረዱስራነው ሀድስምንአረገ የታዘዘውን አደረገ😂😂😂

  • @seadamohammed8291
    @seadamohammed8291 หลายเดือนก่อน +33

    በዚሁአጋጣሚ እዩባ ለመጀመሪያጊዜ እረዱ በብዙ ስስምክ አየው❤❤❤😂ደስብሎኛል

    • @ስብራቴ
      @ስብራቴ หลายเดือนก่อน

      ዳግጠላች እኮ

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn หลายเดือนก่อน +201

    ቃልየ እና ረዱ መልክ ድምጽ ብቻ ሳይሆን አሳብም አንድ ናቸው የምትሉ😮😂እዩባ አይዞን አልተቻሉም እኮ ቃል እና ረዱ😊😅

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน

      መልክ አይመሳሰሉም የፊት ገጽታቸው ነው የሚመሳሰለው❤

    • @MaslatMaslat
      @MaslatMaslat หลายเดือนก่อน

      ማርያምንብ የፈጣሪ ስራ አንድ እኮ ናቸው መመሳሰላቸው ሳይሆን አንድ ቤተሰብ ውስጥ መግባታቸው ገረመኝ

  • @ekramhasen2011
    @ekramhasen2011 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት ለመናገር በጣም ነው የምወዳቹ ግን እዬባ በድንጋጤ ወዴት መሄድ እንዳለበት አያውቅም እና በዛ መሀል መኪና አደጋ ሊከሰት ይችላል እና ፕራንክ ስታደርጉ በደንብ ሊመጣ የሚችለውንም እደጋ ከግምት እያስገባቹ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 หลายเดือนก่อน +4

    እዮባዪ ቃልዪና ረዱ አገኙህ ዛሬ ተውት ይረጋጋ ሲያሳዝን፣ bravo ረዱ ምርጥ ፕራክ 👍👌

  • @mekdesgossaye8527
    @mekdesgossaye8527 หลายเดือนก่อน +26

    ሰራችልኝ የሚለውን ዘፈን ጋበዝኩህ 🤣🤣 ረዱ በርቺልን ምላሹን አስቢበት 💪💪💪

  • @alialdhouri
    @alialdhouri หลายเดือนก่อน +118

    ረዱን የምቶዱ በለይክ አሰዩኝ 👍👍👍የኔእርግብ 💖💖💖💖💖😳👎

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa หลายเดือนก่อน

      እዴ ምን አደረገችሽ

    • @alialdhouri
      @alialdhouri หลายเดือนก่อน +1

      @@SSenaytgonderwa ምን አልኩ ኮሜቱን አንቢ

    • @ቤተ-ገዮሪጊሰ
      @ቤተ-ገዮሪጊሰ หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ እህት❤

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila หลายเดือนก่อน +1

      ኦዴ ተሳስተሽነዉ ይህንልበል➨👎

    • @alialdhouri
      @alialdhouri หลายเดือนก่อน

      @@KamailaKamaila ምንድነዉ የተሰሰትኩ ግን እኔ መጥፎነገር የፀፍአኩ አልሠለኝ ግን ንገረሪኝ ደተሰሰትኩትን 😳

  • @rahima2765
    @rahima2765 หลายเดือนก่อน +21

    በጣም ነው የሞትኩት በሳቅ ወይኔ እዩብየ የሮጥከው ነገርስ ረዱየ የኔ ውበታም ቃልየ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤

  • @tumotage-pg1we
    @tumotage-pg1we หลายเดือนก่อน +2

    የእነዚህ ልጆች አስተዳደጋቸው ለይ የወላጅ እጅ በጣም አሻራ ያስቀመጣ ይመስለኛል። እሄ ከፒራንክም ያለፋ አስተማሪ ቪዲዮ ነው።

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ ኢዮባ በጣም ነው ያሳዘነኝ እዮባ አንተ ስንት ጊዜ አስለቅሰሀት የለ ተረጋጋ።

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ หลายเดือนก่อน +376

    እስኪ የረዱና የኤዮብ አድናቂዎች ልያችሁ❤❤❤❤❤🎉

  • @esyoutoub
    @esyoutoub หลายเดือนก่อน +72

    ስወዳችሁ የታላችሁ የረዱ እና የዮብ አድናቂዎች

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu หลายเดือนก่อน +21

    ረዱ ጀግና ሌላም ምርጥ ፕራክ እንጠብቃለን😂😂😂❤❤❤❤

  • @meti-xt3uk
    @meti-xt3uk 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሳቅ እራስን ያስታል ማርያምን ስልኬ አምልጦኝ ትስብር🤣🤣🤣ጭንቅላት ይሚውድቅ ቢሆን እማ ዛሬ ክጥቅም ውጪ ሆኜ ነበር ቃልዬ ኑሪብት🙆🤗👊👊👊👊👊

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ หลายเดือนก่อน +1

    እዬባ እውነት አለህ በማይቀለደው ሆኖበት ነው ስታየው ግን ቪዲዬውን በጣም እንደሚያስቅህ ነው እኔ በሳቅ ነው የሞትኩት👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube หลายเดือนก่อน +34

    ወይኔ ሰረሽ ረዱ የኔ ማር ቻለው እዮብ ምን ተረገለ ይቅርታ የገበዙ ቃልዬ አድስ😂😂😂😂

  • @LiliAgabzie
    @LiliAgabzie หลายเดือนก่อน +20

    እውነት እዮባ ከሚወራው አንፃር ትክክል ነክ ያስደነግጣል በሱ እድሜክ ለፍተክ ገዝተክ ማንም ቢሆን ካንተ የበለጠ ይደነግጣል

  • @Wudemake
    @Wudemake หลายเดือนก่อน +30

    ቃልየ ካለችበት እማ ያበደ ነዉ እርግጠኛነኝ

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 หลายเดือนก่อน +6

    የዚህ ቤተሰብ ሚስቶችን ከየት እንደሚያገጟቸው መልክና ስብእናቸው ጥግ ድረስ ነው❤። ያላገቡ ወንድሞች አሉኝ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን። አሜን

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 หลายเดือนก่อน +1

    Eyoba OMG ፊቱ ሁሉ ነው የተቀየረው ሌላ ሰው ነው የመሰለው አይዞክ ።you guys are all good. ቃልዬ ግን ልዮ ናት እረዱን አንዴት comfort እነደምታረጋት ከበፊትም ትለያለች የኔ መልካም ፈገግታዋ የኔ ማር እመብርሐን ከአንቺ ትሁን አናትዬ 🥰🥰❤️🥰❤️🥰

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 หลายเดือนก่อน +34

    ጎበዝ ረዱ የኔ ቆንጆ ግን ያው ካአሳ ያስፈልገዋል ጋብዢው አሬፍ ስጦታ ስጪው❤❤❤❤

    • @MekdsMulugata
      @MekdsMulugata หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif หลายเดือนก่อน +1

      ባለፈዉ ፍሬን አመለጠኝ ብሎ ያስደነገጣት በጣም ከባድ ነበሬ😢😢😂😂

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k หลายเดือนก่อน +24

    3ቱም እኮ ይመሳሰላሉ የምር😂❤
    እዮባ አሳዘነኝ
    ቃልዬ ተንኮለኛ😂😂
    እዮብን ካሱት የምር😳😡

  • @behaylwatefera
    @behaylwatefera หลายเดือนก่อน +22

    👏👏👏ተሳክቶልሻል እረዱ😅 እዮብ አብዶ አብዶ እረዱን ሲያይ ተረጋጋ❤❤❤

    • @HirutMaru
      @HirutMaru หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂😂

  • @getahundesalegne
    @getahundesalegne หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ቃል ስወድሽ በላፕቶብ አሳብደሽው ነበር እዬብን ዛሬ ጭራሽ በመኪናው ረዱዬ በርች!!

  • @elsa4
    @elsa4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንደዛሪ ሰቄ አላውቅም። ደሰ የሚል ፕራንክ ፣እዮብዬ በጣም ነው ያሳዘንከኝ፣ ብድርህን መመለሰ አለብህ።

  • @Tewabech-c1m
    @Tewabech-c1m หลายเดือนก่อน +73

    በህይወቱ እደዝህ አይነት ፒራክ ተደረጉ አያውቅም የኡዮብ 😂😂😂😂
    ነፍስችሀ አይማርም እፍፍፍ የአዲስ ፕራክ ተዝ አለኝ ቃል ስልክ ተወሰደብኝ ብላ እድስደነገጠችው 😂😂😂😂😂

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 หลายเดือนก่อน

      አወ የአድስ እሩጫ ትዝ አስባለኝ😂😂😂😂😂😂😂

    • @erozi217derege3
      @erozi217derege3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ያዲስ ናት ትዝ ያለችኝ የምር😂😂😂

  • @BekikabBekikab
    @BekikabBekikab หลายเดือนก่อน +17

    እዮባ ዛሬ ተገኝቷል በይ ረዱዬ ጋብዢውና አሪፍ የሚያስደስተውን ካሳ ካሺው በርቱ❤❤❤❤

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 หลายเดือนก่อน +16

    😃😁😃ወይኔ ቃልዬናሩዱ ቁጭ ታላቅና ታናሽ በተለይ አንድ ላይ ሲሆኑ በሰማአም❤❤

  • @Anwar-l9t
    @Anwar-l9t หลายเดือนก่อน +3

    በዚህ በዚህ ፕራንክ ባትደራረጉ ሀሪፍ ነው ይሄ ልጅ የድንጋጤውን ሲሮጥ መኪና ቢገጨውስ ጥሩ አላደረጋችሁም 🥲🥲

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie681 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ጥሩ አይደለም
    አዲስ ፊቱ ያስታዉቃል ሳይፈልግ ነዉ የሰራዉ በድንጋጤ ሲሮጥ አንድ ነገር ቢሆንስ ።ረዱ መቀጣት አለባት ቆንጆ
    ምሳ ትጋብዘዉ።

    • @yisaqweldemariyam6599
      @yisaqweldemariyam6599 หลายเดือนก่อน

      እናንተ ለፍራንክ ብላችሁ ልጁን አደጋላይ ይውድቃል ድንግት ሲድንግጥ በውስጡ ችግር ሊፈጠር ይችላ እናንት በመኪና ተገርምአላችሁ እንኩውን ፈጣሪ ልብክን አተረፈክ የውጭ እስታይል ይቅረባችሁ ።

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ หลายเดือนก่อน +18

    ረዱ የኔ ቆጆ ደርባባ ነሺ ስታምሩ ከቃልየ ጋር ደግሞ ትመሳሰላላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +211

    በጉጉት እንዳኔ redunእና አዮብን ምጠብቀው ማነው ❤️❤️🥰🥰😘like

    • @mimilove321
      @mimilove321 หลายเดือนก่อน +1

      Manem 😅😅😅😅😅

    • @grge7732
      @grge7732 หลายเดือนก่อน

      ኢኔ❤❤❤

    • @amynaA-tc6py
      @amynaA-tc6py หลายเดือนก่อน

      ግን ደህና መጃያ አጊተናል እንደ አብርሽ

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 หลายเดือนก่อน

      እኔም❤❤😂😂😂

    • @Alembirhan-ht9rl
      @Alembirhan-ht9rl หลายเดือนก่อน

      ​@@grge7732JKKKKKK😂

  • @haregdebela1909
    @haregdebela1909 หลายเดือนก่อน +24

    ወይኔ የስዉ ልብ እኮ በድንጋጤ ይቆማል
    እናንተ ተሳካላቸው።
    አይዞ እዩቤ።
    የምወዳቹ ቤተሰቦች። 😊
    ጋብዙት ይገባዋል🙏🏾

  • @SalamawitatalweSala
    @SalamawitatalweSala หลายเดือนก่อน +3

    እኔ አዲስበጣምነው የሚያሳዝነነኝ በጣም ጥሩሰውነው

  • @מזלמזל-ט8ט
    @מזלמזל-ט8ט หลายเดือนก่อน +1

    እዮብዬ በጣም ነዉ የምወድ በመደንገጥ እኔ ልደንግጥል በተለዮ ስትሮጥ እንዴት ነው የደነገጥኩት እረድና በልዮ አዲስ እንዲሁም አበባት የነብስ ህን ማለት የደነገጥክበት ን ምሳ ይጋቡዙህ ❤❤❤

  • @ajebushagza2803
    @ajebushagza2803 หลายเดือนก่อน +11

    እዩ አይዞህ ወንድሜ ረዱቆንጆ እንደዚህ አይነት ማስደንገጥ ከአንቺ አይጠበቅም ማነው የመከረሽ ለኔ አላስደሰተኝም እናንተ በፍቅር ብቻ ነው የምታዝናኑንእና የምታስቁን
    እዮባ ልክነህ ያስደነግጣል አትበሳጭተማርበት እሺ ደሞ ይቅርታማ ይባላል ረዱ አንቺም በድንጋጤው የደነገጥሽ ትመስያለሽ ይቅር ብለንሻል
    እንወዳቹሀለን❤

  • @AsratAbraha
    @AsratAbraha หลายเดือนก่อน +37

    ፕራንክ ማለት እንደዚህ ነው ካየህዋቸው ሁሉ አንደኛ

  • @Rahelkassa-c9p
    @Rahelkassa-c9p หลายเดือนก่อน +38

    ዛሬ በሳቅ ፍርስ የሚያረግ ፍራንክ በሳቅ ሞትኩኝ ትንሽ አዝናናችሁን አይ እዩብ መኪና ሳይኖርህም መኖር ትችላለህ መኪና እኮ ቆርቆሮ ነው ገና ምናይተህ እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ መኪና ትነዳለህ የውአህ ስለሆንክ ገና ደግሞ ልጅ ነህ ትባረካለህ ጌታ ይባርክሀል::

  • @Wedensh
    @Wedensh หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ በሰቂ ሞቱኩ ደስስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ቃልዬ እና ሪዱ እህታሞች ነው እንደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JdjdjJriffi
    @JdjdjJriffi หลายเดือนก่อน +4

    እዮባየ በጣም ኣሳዘነኝ መጋበዝ ኣለበት❤️😂😂😂ደሞ ያንተ ኣድናቂ ነኝ🥰🥰🥰

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub หลายเดือนก่อน +29

    ወይኔ ስቀውየሚያስቁ ቤተስብ ማሽአላህ ማነውእደኔ የዬብ አሮሮጥ ያሳቀው በላይክ ያሳየኝ 😅😅

    • @fremeb3115
      @fremeb3115 หลายเดือนก่อน +1

      ወዴት ነበር የሮጠው ነው ጥያቄዬ😂😂

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye หลายเดือนก่อน +38

    አጀት አርስ ፓራክ ነው አድስና ቃል ሲገብው ድምቅ ያአሉው ናችው❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ หลายเดือนก่อน +24

    ውይ የእኔ ጌታ እዮባ እጅግ በጣም አሳዘንከኝ እንደዝህ አይደረግም በሽታላይ ሊወድቅ ይችላል እንዳይለምዳችሁ የሚወዱትን እንደዚህ አይደረግም በተቻለመጠን ማሳቅ ማስደሰት ነው እረዱ ካሽው መካስ አለብሽ እረዱ በእውንት ተጠንቀቁ በሽታላይ መውደቅ ይኖራል በደንብ ጋብዢው ቅጣትም ተቀጪ

    • @_beth20_
      @_beth20_ หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @rehmarehma-dy1ut
    @rehmarehma-dy1ut หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ቃልየ እና እረዱ ሁሌየ አብረው ይስሩ የምትሉ ላይክ አርጉኝ አያምሩም በተለይ ቲሳሳቁ የኔ ፍልቅልቆች አይ እዮባ ተገኘህ

  • @8october187
    @8october187 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ረድኤት ብዙም አትለማመጭ እንደ ቃል ቆፍጠን በይ እዮብ ስንቴ አስደንግጦሻል
    ግን ያስቃል ተመሰቃቅሎ ነው የሮጠው

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 หลายเดือนก่อน

      ትለማመጥ የሚወዳት የሚያከብራት የወደፊት ባሏ ነው ምን ችግር አለው ቅናተኛ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ หลายเดือนก่อน +23

    የኔ ውድ ወድም አሳዘነኝ ምላሹ ግን የከፋ እዳይሆን ተጠንቀቂ እረዱ❤❤🙏

    • @TubaAwel-ue2mh
      @TubaAwel-ue2mh หลายเดือนก่อน

      እኔም እሱን ነው የፈራሁት😂😂😂

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra หลายเดือนก่อน +47

    ረዱ ግን የቃል እህት የምትመስለኚ እኔብቻ ነኚ❤❤❤

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ หลายเดือนก่อน +7

    ቃልየ የኔ ቆጆ የሆነ ነገር እያየሁ ነው መሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እዩብ አለቀልህ ረዱ ከቃል ጋር ሁና አችላትም ልብህን ውልቅ ነው የሚያደርጉህ ወድ ነህ ጠከር በል 😂😂😂😂😂

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 หลายเดือนก่อน +1

    ፕራክ ማለት ይሄ ነው እረዱ ግን ተባባሪሽ በዛ ምርጥ ፕራክ ቃልየ እና እረዱ እህትማማች ነው የምትመስሉት ግን ብድሩን ጠብቁ

  • @michelabebe3779
    @michelabebe3779 14 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ዓይነት ፕራንክ ባታደርጉ መልካምነው ምክንያቱም ደም ግፊት ያስይዛል።አራታችሁም ፍቅራችሁ ደስ ይላል።

  • @ከአብናት
    @ከአብናት หลายเดือนก่อน +23

    ረዱነት በጣም ነው የምወድሽ❤

  • @MeronGebre-t7s
    @MeronGebre-t7s หลายเดือนก่อน +16

    ጋብዛቸው በጣም ደስ የሚል ፕራንክ

  • @MmMm-rn6eg
    @MmMm-rn6eg หลายเดือนก่อน +11

    ወንድልጅ ብዙ ይቅርታስሎቸዉ ችንንይላሉ እረድ አይዞሽ,ደግመሽም አርጊዉ እሱስያረግሽየለ

    • @shiberayarsamalij
      @shiberayarsamalij หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂እማመይ የክፋት ጥግ

  • @absabs9609
    @absabs9609 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ ነዉ ያሣቀኝ ሢተዉን ወላሂ እዮብግን እኳንም ተረፍክ በዛን ሥአት መኪና ቢመታህሥ ቆይ ፕራክ ሥታዴርጉግን ቦታ ምረጡ ወላሂ ቢያሥ ቤት ዉሥጥ አሥባልትላይ መጥፎነዉ ግን የኔጥያቄ መኪናን ገዴአታነሣት ምን አሣሠበህ ትገኛለች

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የሳኩት እውነት ያስደነግጣል ልብ በሽተኛስ ቢሆንስ አንዳንድ ፕራክ ግን አደገኛ ነው እዮብዬ አይዞህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f หลายเดือนก่อน +153

    ማን ነው እንደኔ በሳቅ የፈነዳ😂😂😂

    • @genet19
      @genet19 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከሁሉ ሩጫዉ😂😂😂😂😂😂😂

    • @tayebahalali1222
      @tayebahalali1222 หลายเดือนก่อน

      Enye ereasu beseaki new yemuthut😂😂😂😂

    • @የበረሀዋ-ኰ5ጐ
      @የበረሀዋ-ኰ5ጐ หลายเดือนก่อน

      እረበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 หลายเดือนก่อน +1

      የሩጫው ነገር😂😂😂

    • @MelkamuTadese-s7x
      @MelkamuTadese-s7x หลายเดือนก่อน

      እኔስ ብትይ

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw หลายเดือนก่อน +11

    አይ እዮብ አሯርጠው አስደነገጡክ 😂😂 እንዴ እዮብ እረዱን እኮ አስደንግጣታል ብድር በምድር እዬነው በርቱልን አታጥፋ ሁላችሁም ውዶች❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @Hiskael
    @Hiskael หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ነው መካሻ መገበዝ አለበት እንደገና እነ ቃልንም ጋብዝቸው

  • @mekonnenhaile2333
    @mekonnenhaile2333 20 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤😂😂😂 እጅጉን አስቂኝና አስተማሪ ነው የአመቱ ሳይሆን የአለማችን ምርጥ ፕራንክ ምክንያቱም እዬቤ በዚህ አርጫህ የ Olympic ሪከርድ ትስብራለህ :: ለማንኛውም ከናንተ ቤተስብ ሌሎቹም ቢማሩ መልካም ነበር

  • @emuyeamare2970
    @emuyeamare2970 หลายเดือนก่อน

    Yenie Wudoche Fikrachu Yebzalgn Amelak Abezeto Yebarkachu!

  • @mimiAtena
    @mimiAtena หลายเดือนก่อน +21

    ቃልዬ ነፍሰጡር ነች እድ?እሰይ የተዋህዶ ልጆች ብዙልን

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ እዮባ ማራቶን እራሱ እዳተ አሮጡም 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ረዱ ቅጣትሽ ይቅለልልሽ 😂😂😂❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki หลายเดือนก่อน +12

    ቃልዬና እረዱ እኮ እህትማማች እጂ ገባን አትመስሉም የኔምርጦች❤❤❤❤እዮባዬ እኔን😢😂

  • @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
    @ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ 5 วันที่ผ่านมา

    ክክክክ አድስ ሲሲቅ ደስ ሲለኝ እዩቤ አይዞህ የዶሮ እቁላል በተወደደበት ሰአት መኪናን ያህል ሆ😂

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f หลายเดือนก่อน +1

    ዮባዬ ወይኔ አንድ ለአምስት😢😢😢😢ጭራሽ የሄኒ ማሾፍ😂😂😂😂ግን ግን ከፍተኛ ድንጋጤ በሚፈጥር ነገር ፕራንክ ይቅርባችሁ። ህመም ሊፈጠር ይችላል። ዮባዬ አይዞህ❤❤❤❤ ረዱ ጉድሽ😂😂😂😂😂

  • @tigistasfaw2035
    @tigistasfaw2035 หลายเดือนก่อน +14

    በእውነት ልክ አይደላችሁም እንዲህ ያለ ፕራንክ በድንጋጤ ልቡ ቀጥ ቢልስ በጣም በጣም ታናድዳላችሁ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ይላሉ እንዴ ምንም ደስ አይልም

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly 🥲🥲

    • @raheltadesse8523
      @raheltadesse8523 หลายเดือนก่อน +1

      That’s true. Not funny at all

    • @1216-HB
      @1216-HB หลายเดือนก่อน

      Remember ፍሬን እንቢ አለኝ ሲላት 😅ደግ አደረጋቹ 🙌🏆🏆🏆

  • @ዘመንአይሽሬ
    @ዘመንአይሽሬ หลายเดือนก่อน +15

    ቃል እና ረዱ ግን በጣም ይመሳሰላሉ እዮባ ዛሬ ተገኘ!

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ หลายเดือนก่อน +47

    የቃልዬ አለበበሷኮ ከምር የሴት በላይ ❤❤❤❤❤ ሱሪ ብትለብስኮ ከሁሉም ያምርባት ነበር አቋሟ የተስተካከለ ነው ግን ሴት ናት ጀግና ጎብዝ ቃለዬ❤❤❤❤

    • @sabahabene
      @sabahabene หลายเดือนก่อน

      አንቺ እውነትም የተሰተካከለ ከርሰቲያናዊ አለባበሰ 😢

  • @betlhemasnake3116
    @betlhemasnake3116 หลายเดือนก่อน +1

    Reduyeeee❤❤❤❤❤❤❤❤😅 sirasheleti gobz yesun gn acheyewm melashu kebad nw

  • @brtukankasawuWubete
    @brtukankasawuWubete หลายเดือนก่อน

    አይዞህ እዮባ አድስናቃል እረዱ ፕራክስታረጉ ተጠቀቁ በድንጋጤ ሰውይታመማል አደራቹን

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 หลายเดือนก่อน +38

    እዮባ በጣም አሳዝነኸኛል 😮😮😮 ግን አንተም ፍሬን ተበጠሰ ብለህ ረዱን አስደግጠሀታል ብድር በምድር ይሉሀል ይኔ ነው 😅😅😅😅😅

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅ደምሪኚውደ🎉 4:38

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኚውደ🎉 5:31

  • @mistlaltsehaye5282
    @mistlaltsehaye5282 หลายเดือนก่อน +6

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
    በሳቅ ነው የገደላችሁኝ።
    በቃ ተረጋጋ እዮብ
    አንተም ብዙ አርገሃል።
    በጣም እወዳችሃለሁ ከዚህ ቤተሰብ ፍቅር እንማር❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb หลายเดือนก่อน +27

    ና ብለህ አስረክበህኛል ይመችህ የክፋት ጥግ እዮ ዛሬ አሳዘከኝ 😢😢😢😂😂😂😂አዲስ እንኳን ለመኪና ለስልክ እዴት እደሮጥህ እረሳህው እዲ😂😂😂የእዮባ እሩጫ እንዲያውም ይሻላል😂😂

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ ደስ ስትሉ ደስ የሚል ፕራንክ❤️❤️❤️❤️❤️ቃልዬ እና እረዱ አንደኛ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @edelawitlucky
    @edelawitlucky หลายเดือนก่อน +1

    Reduye yene cake fkr nesh eko techenekech eko......kalye 1gna tenkolgna yene mert😘😘