ኢትዬጵያ ሀገራች ያለችበት ሁኔታ ከዶ/ር ሄኖክ ጋቢሳ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.ย. 2024
  • ኢትዬጵያ ሀገራች ያለችበት ሁኔታ ከዶ/ር ሄኖክ ጋቢሳ ጋር

ความคิดเห็น • 108

  • @user-hq8sw3oh4b
    @user-hq8sw3oh4b หลายเดือนก่อน +11

    Dr. Henock Gabissa is a brilliant mindset and legal analyst based on knowledge a distinguished gentleman self-disciplined legal scholar, a masterpiece specialist in his fields of studies inside conflicts has in depth insights about war's and warring parties. Ethiopian politics in the horn of Africa region.

  • @Massawa2002
    @Massawa2002 หลายเดือนก่อน +17

    ዶክተር ጋቢሳ ሓቀኛ , ታማኝ , ሃገር ኣፍቃሪ , ስብኣዊነት የተሞላበት ኣስተሳሰብ ክብር ይገባሃል 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @FevenNiguss-w8q
      @FevenNiguss-w8q หลายเดือนก่อน

      Eritrean commentator. You don't like the Tigrayan, and we know it why.

    • @Massawa2002
      @Massawa2002 หลายเดือนก่อน

      @@FevenNiguss-w8q You are right I don’t like Weyane because, they are enemy of the Eritrean people. Congratulations Weyane is gone .
      🇪🇷❤️🌹🇪🇷❤️🌹🇪🇷❤️🌹🇪🇷❤️🌹

  • @mulukenfiseha5194
    @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน +4

    ዶር ሔኖክን ለማዳመጥ ስል ይህን ሚዲያ እከታተላለሁ ❤❤❤❤

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j หลายเดือนก่อน +16

    ህወሓት እንደ አዲስ ይመዝገብ ከተባለ ብልፅግናም እንደአዲስ ተመዝግቦ በምርጫ መወዳደር አለበት ። ለነገሩ ከብልፅግና በላይ አማፂና ገዳይ የለም።

    • @tesfayejata3529
      @tesfayejata3529 หลายเดือนก่อน +2

      The first criminal is prosperity party

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 หลายเดือนก่อน

      All the PP is doing is to restore Amhara facism & tyranny

  • @Hailay572
    @Hailay572 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያማዊት ዕድመን ጥዒናን ይሀብኪ🙏🙏

  • @zemer321
    @zemer321 หลายเดือนก่อน +2

    ማርያማዊት, congratulations for the manner, discipline and professionalism you show on your platform. Your guest are brilliant political analysts and the know the Evil in power Abbiy.
    I wonder TPLF and some political parties in Tigray could unite for a little longer and hopefully they are aware Abbiy tricks. The people of Tigray deserve: * justice I.e bring perpetrators to justice.
    From the bottom my heart I always believe Ethiopia will not be at peace as long as this man is in power..TPLF should be confident and find alliance with Ola and Fano to get read of Abiy

  • @ejigayehumisgina5471
    @ejigayehumisgina5471 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር ሄኖክ ልክ ነው ። የትግራይ ህዝብ ያለው ብቸኛ መንገድ መለየት ነው ይህን ለማድረግ የግዝያዊ መንግስት ማሸጋገር ይችላል ። ካሁን በኃላ በዝች ኣገር ጥላ ስር መኖር ለኛ ለትግራውያን የጨለማ ዘመን ነው የሚሆነው ። ለዚህ ሌላ ጥሩ ኣጋጣሚ የህወሓት ጉባኤ መካሄድ እና በጉባኤው መጪዋን ትግራይ ሊያሻግር የሚችል ፍኖተ ካርታ ወይም ፕሮግራም ይዞ ቢወጣ ነገሩን ወደ ነፃነት ይመራዋል ቦየ ኣስባለሁ ። ካልሆነ የዚህ ጨካኝ ዲያብሎስ መጫወጫ መሆን ብቻ ነው እጣ ፋንታችን ። እጅግ ኣመሰግንሃለሁ ዶክተር ሄኖክ💪🏽

  • @okay5271
    @okay5271 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing this . I hope everyone has to think about this. Awesome discussion. Cheers 🥂

  • @1995mwa
    @1995mwa หลายเดือนก่อน

    Thank you Mariamawit. You genuinely speak for the voiceless. God bless you.

  • @user-ey9uv3ti3c
    @user-ey9uv3ti3c หลายเดือนก่อน +1

    Welcame,Hf,media,you,are,Gold❤❤❤

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 หลายเดือนก่อน +2

    3 wiser people 🎉thanks

  • @rahilehailu8309
    @rahilehailu8309 หลายเดือนก่อน

    Thank you❤#

  • @danielasmelash9462
    @danielasmelash9462 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ እይታና ትንታኔ ነው ❤

  • @okay5271
    @okay5271 หลายเดือนก่อน +1

    Interesting. I am glad this discussion I haven’t missed anything. Thanks to TH-cam. I couldn’t find a show something relevant. Now I have something.

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የምል እውነት ላድ የተመሰረተ በመረጃ የተደገፈ ነው ከዝህ በላይ ሀሳብ መስጠት ዶር ጠምጥዩስ ምን ገጥሞት ይሆናል እንዳላቹሁ የምንኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ቻው

  • @almazadamu9175
    @almazadamu9175 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏🏾 Sister for your voice for voiceless I appreciate you for your hard working keep up your great work ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sisaykebede1712
    @sisaykebede1712 หลายเดือนก่อน

    selam Dr henock selam Isayas ena selam ehet Maramawit. nice to see you

  • @Nathnahom
    @Nathnahom หลายเดือนก่อน

    Thx Dr Henok for your Observation . And thanks To the Getachew and others for making this division fair to Abyi Ahmed ! You must hand over power to the People immediately!!!

  • @ephraimkebede8170
    @ephraimkebede8170 หลายเดือนก่อน +1

    It is good to bring variety of ideas for discussion

  • @sehid3384
    @sehid3384 หลายเดือนก่อน

    Both Isayas and Henok are great to listen to

  • @demekechkassahun8628
    @demekechkassahun8628 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ጋቢሳ አረካሃኝ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!

  • @etsegenetberhe4056
    @etsegenetberhe4056 หลายเดือนก่อน

    Thanks Guy's.

  • @okay5271
    @okay5271 หลายเดือนก่อน

    You were born for this to educate society, particularly to your community. Ethiopia people need deep understanding skills to tackle these challenges and win . I know it is not easy , but encourage more educated people for interview discussions, so your community will be benefited by your efforts invitations gusts . This is a great opportunity for you to use this TH-cam channel for this important purpose ok . Thanks 🙏.❤🎉

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @1995mwa
    @1995mwa หลายเดือนก่อน

    Your guests are always noble and wise.

  • @ethiopianlove848
    @ethiopianlove848 หลายเดือนก่อน +1

    Keep it up ❤

  • @Nathnahom
    @Nathnahom หลายเดือนก่อน +1

    ብልጽግና መቼ ተመዘገበ ግባኤሳያካይድ አይደለም እንዴምርጫ ውስጥ የገባው

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 หลายเดือนก่อน

    very interesting discussion!!, continue

  • @tirhaslegesse2499
    @tirhaslegesse2499 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Shimelis-ef5xm
    @Shimelis-ef5xm หลายเดือนก่อน +2

    Dr. Henko
    Please avoid the mixing language Amharic with English.

    • @Nathnahom
      @Nathnahom หลายเดือนก่อน

      የህግ ቃላት አስቸጋሪ ይመለኛው በአማርኛ ማውራት ለዛው እሱ ሆኖ ኩሩ ኦሮሞ መሆኑ አትርሳ

    • @fukishshentema348
      @fukishshentema348 หลายเดือนก่อน

      አንዳድ terms ብጠቀም ችግር የለም ዋናው ሀሳብ እስሆኔ ድረስ

  • @peaceforall7959
    @peaceforall7959 หลายเดือนก่อน

    God bless you all❤❤❤

  • @hiwotkidanu7662
    @hiwotkidanu7662 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያማዊት ጀግኒት

  • @semeresebhatu-kh5nj
    @semeresebhatu-kh5nj หลายเดือนก่อน

    fascinating discussion

  • @BekTesfa
    @BekTesfa หลายเดือนก่อน

    I see what you did there Mariamawit… Girls with interest on the gentleman can make their move…😊

  • @terferiatsbeha3367
    @terferiatsbeha3367 หลายเดือนก่อน

    My previous sister Maryamawit

  • @AmusedCosmos-kw3rr
    @AmusedCosmos-kw3rr หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 หลายเดือนก่อน

    Proud of you Maryamawit ❤❤❤

  • @rahelgebreyohanes3349
    @rahelgebreyohanes3349 หลายเดือนก่อน

    ዶክ ሄኖክ ጋቢሳ የምትሰጠው ሃሳብ እጋራሎህ ግን ህወሃት ወጣቶችን ማሳተፍ አለበት ምርጫላይ ላልከው ልክ ነህ ግን በነአሜሪካ ጀርመን ሌሎችም በወጣቶች አይደለም እየተመሩ ያሉት መምራት ብቃት ያለበት መምራት ይችላል

  • @SladjanMilenkovic-d5f
    @SladjanMilenkovic-d5f 21 วันที่ผ่านมา

    ጦብያ ይዛችሀት ጥፉ ማርያማዊት 3 ምሽ 4 ተከላካይ ትችበታለሽ ልበል መሪዎቻችን በግግምና አትጋብዥልን የምታገኚው ቀዳዳ የለም 0% የፊክ ሚሊሊክ ማለት አብደልከወል ጊዜ አይደለም
    ስላም ዶ/ር ሄኖክ

  • @mulunehbenti9399
    @mulunehbenti9399 หลายเดือนก่อน

    May be is there renewal of an obligation in every year in our legal case??

  • @okay5271
    @okay5271 หลายเดือนก่อน

    Whatever you say I agree with you. I totally understand what you mean. The devil spirit is working for him . The consequences one day will be God will give him his punishment. Nobody is winning against God , thanks

  • @okay5271
    @okay5271 หลายเดือนก่อน

    Whatever you say I agree with you. I totally understand what you mean. The devil spirit is working for him . The consequences one day will be God will give him his punishment. Nobody is winning against God ,

  • @okay5271
    @okay5271 หลายเดือนก่อน

    The thing is no one is dared to speak about Ethiopia why is this situation? America is the superior country behind abiy Ahmed supporter and depend on this country tremendously. That is why Abiy Ahmed is boasting or snobby right now. The west is controlling the country massively. So the Tigray leadership is weak or powerless because they are scared of Abiy Ahmed’s threat. If they complain about anything, they know the consequences. Do they have no choice. Unfortunately, the country is in trouble because many world powers have interfered our business. That is why the condition is complexity .

  • @genettadesse9214
    @genettadesse9214 หลายเดือนก่อน

    Nice question the bigger and funny 😁 😂

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe หลายเดือนก่อน

  • @ejiguetana2153
    @ejiguetana2153 หลายเดือนก่อน

    ketanzaniya wedi naw inde yeabiyi budin be OLA wusti yetegegnew/yetefeterewu?

  • @DawudMohammed-i4e
    @DawudMohammed-i4e หลายเดือนก่อน

    Underestimating the capabilities of the PM does not make you genius

    • @okay5271
      @okay5271 หลายเดือนก่อน

      What do you mean? He is incompetent and luck of leadership. We can see our eyes. The thing is that he just create chaos all the time in order to say in power. Don’t cover up the truth. Get facts.

  • @didodido4814
    @didodido4814 หลายเดือนก่อน

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @endalefituma8856
    @endalefituma8856 หลายเดือนก่อน

    My question to you guys diaspora or elite is politics means an act of opposition or insulting someone?why not brings solutions to problems. What we provide from such-and-such, cracking the country without united actions What is everybody's gaining pleas guys make spotlight ways 🎉

  • @hailegiorgis689
    @hailegiorgis689 หลายเดือนก่อน

    እስማማለሁ አገኜሁ ተሻገር እማ እጅ እና እግር ብቻ ሳይሆን የሰዉ የሚመስል ጭንቅላት የለለዉ ሰዉ ነዉ

  • @Kiflomhailemariam
    @Kiflomhailemariam หลายเดือนก่อน

    እሱ ብቻ አይደልም ሕዉህት እንደ አዲስ ከተመዘገበ ይገባኛል የሚለዉ ምንም ነገር ማለትም አራቱም ድርጅቶች የሃብት ክፍፍል እንደ ማይ ጠይቅ እና የሚያነሰዉ ጥያቄ እንደሌለው ።

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil หลายเดือนก่อน +1

    አብይ አህመድ የኛ ሠፈር እድር ስብሰባ ጉባኤ ለማድርግ ስንፈልግ የግድ አብይ አህመድ ማስፈቀድ አለብን?
    ህወሃት ጉባኤ ለማድረግ አብይ አህመድ ማስፈቀድ ምን የምሉት ትዕብት ነዉ
    እንድህ አይነት ሆኔታ አንድ ሀገር ኖረን የምንቀጥል አይመስለኝም

  • @tofikahmed4168
    @tofikahmed4168 หลายเดือนก่อน +1

    Hi

  • @seedyhussien959
    @seedyhussien959 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ 0:17

  • @KirosGebreselase
    @KirosGebreselase หลายเดือนก่อน

    Why you titled with Henock Only?

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน

      ዶር ሔኖክ ማለት ሐቀኛ ትሁት ሚዛናዊ የሰውን የሚያከብር በራሱ የሚተማመን አማራ ኦሮሞ ትግሬ ሲዳማን ጉራጌ....... ብሎ የማያዳላ እውነተኛ የተማረ ዶክተር ስለሆነ❤❤❤

  • @abebeassefa7888
    @abebeassefa7888 หลายเดือนก่อน

    ይህን ሁሉ መከራ በሀገራችን ፖለቲካ ያመጣብን የብሄር ፖለቲካና ቋንቋን መሰረት አድርጎ የተዋቀረው የክልል አወቃቀር እሱን ተንተርሰው በኢትዮጵያ የመንግስት ስልጣን ላይ እየተፈራረቁ የወጡት ያልተማሩና በቂ የሆነ የዘመናዊ ፖለቲካ ዕውቀት የሌላቸው አክራሪ የብሄር ፖለቲከኞች አይመስላችሁም ወይ ?

  • @Nathnahom
    @Nathnahom หลายเดือนก่อน

    ማርያማዊት እዛ 51 ህወሓወት ተጠልፈዋል የትግራይ ችግር ናቸው ግዚያዊ ስልጣን ፍለጋ እና ንቀት ለሌሎቹ አላቸው ያሳዝናል :: በትግራይ ህዝብ ደም እይተጫወቱ ነው :: የነሱ ይ ሚዲያየራዊት አሰልፈው ህወሓትን ማዳከም ብሎም ማጥፋት ከአብይ አህመድ የተሰጣቸው ትልኮ ነው የትግራይ ህዝብ ወጣት ማወቅ አለበት ይህ ማለት ሌሎቹ መደገፍ አይደለም ግን ፓሪቲው መቅስም የለበትም !!!

  • @ejiguetana2153
    @ejiguetana2153 หลายเดือนก่อน

    yigirimachew and yetimihirt bet darektor bebajet lay bichawun yiwesinal beakimu.diro commitewochi neberu board yemibal ahun adegegna biltsigina naw yalewu.

  • @gadisaeco6024
    @gadisaeco6024 หลายเดือนก่อน

    The Holy country ????

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 หลายเดือนก่อน

    mariamawit you looks you are supporting TPLF

  • @Samitrghh
    @Samitrghh หลายเดือนก่อน

    የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም

  • @Shimelis-ef5xm
    @Shimelis-ef5xm หลายเดือนก่อน

    You don't redundant words!

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 หลายเดือนก่อน +1

    በተጨማሪ በሚልየንስ የሚቆጠር የትግራይ ንብረት በህወሀት ስም ለመውረስ እንድያመቸው ነው ይህ አጭበርባሪ

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo หลายเดือนก่อน

    እየሠበረ አይደለም አይሠብርብ በዚህ ከዶክተር እበልጣለሁ

  • @hannagebremariam2842
    @hannagebremariam2842 หลายเดือนก่อน +1

    ኦሮሞ ዛኣመነ ማይ ዝሓቆነ

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน +2

      ስለአንች የሚሟገተው ዶር ሔኖክ ኦሮሞ ነው አንድ አብይን ለመስደብ ተብሎ ንፁሐን ኦሮሞዎችን መጠቅለል ከንቱነት ነው

  • @brightlate9073
    @brightlate9073 หลายเดือนก่อน

    ሰው: እንዴት : ሰባተኛ ፡ ክፍል : ጨርሶ : ፩ : ሚልዪን : ፐርሰንት : እርግጠኛ: ይላል ? መምህር: አሰዳቢ !

  • @teklayhailu5977
    @teklayhailu5977 หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ግ ኢኮኖሚ አማካሪ የለውንም???

  • @fesehaweldeyes8533
    @fesehaweldeyes8533 หลายเดือนก่อน +1

    በሐገር ጉዳይ ላይ መነጋገር: መወያየት መልካም ነው ትግቢም ነው :: ነገር ግን ያንድን መሪ ንግግር በቀትታ አስምቶ ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ ምተቸት ሲገባ ለግል ፍላጎት ንድሚመች እርጎ ሀሳብ መከፋፈልና ማካፍል ወንጀል ይመስለኛ መውቀስ ካስፈለግ የሚውቀሱበት በዙ ነገር ሊኖር ይችልላል Be sure the country is not a failing State. It could be your wish. Sorry

    • @user-eq5mb3nu3q
      @user-eq5mb3nu3q หลายเดือนก่อน +2

      በጣም የምትገርም ሰው እንዳልልህ ሰው መሆንህን እንኳ እስክጠራጠር ነው የሃሳብ አገላለፅህ ። ትገርማለህ ከእውነት ጋር ፈፅሞ ተውውቅ የሌለው ጭራቁን አብይን ልትጣበቅለት መከሰትህ እጅግ ትገርማለህ ሰው ሊሳሳተውን የማይችለውን አይነት ስህተት ብቻ አይደለም ልክ የሆነ ነገርም የሌለው በመሆኑ አብይ ከሰይጣንም የሚሚከፋ ነው ሰይጣንም በአብይ ልክ ይከፋል አልልም ሰይጣን ለሚያመልኩት ብር በብር የሚያደርጋቸውም አሉ አብይ ግን የሚያመልኩትንም ሲበላ ሲያባርር ሲያዋርድ ማየት የተለመደ ነው።

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo หลายเดือนก่อน

    የዐብይ ዐይኖች ይጥፉ በኢየሱስ ስም

  • @okay5271
    @okay5271 หลายเดือนก่อน

    Abiy Ahmed is safe. It is 100% safe . I can assure you that. He did massive mascara and genocide, but nobody arrested him or asked him. He is still in power. He is telling everybody what to do . This is outrageous ridiculous. How dare he ? Who is concerned about innocent people in Ethiopia? No country, no world. That is why he feels safe. My heart is broken just to think how much damage this gay had created to our country our nation our people. Shame on you.

  • @user-np6zq6zb7l
    @user-np6zq6zb7l หลายเดือนก่อน

    TPLF +OLF= ?

  • @Nathnahom
    @Nathnahom หลายเดือนก่อน

    ኢሳያስ ዶር ሄኖክ ስለ አብይ በትግራይ እያደረገው ያለው ስማው :- ለምን ብለህ ጠይቅ

  • @mesawamessid8361
    @mesawamessid8361 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትይኦጵያን ከችግር የሚያድን አንድም ሀሳብ የላችሁም። ቅናት እና ጥላቻ መፍትሄ አይሆንም። ......አትከብራትም😂

  • @seifutolossa5947
    @seifutolossa5947 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ምርጫ ቦርድ ስለተቋቋመ ሁሉም ፓርቲዎች መመዝገብ አለባቸው ብዬ አምናለው። ምርጫን የሚመራው ምርጫ ቦርድ ስለሆነ ምርጫ ቦርድ አያዘኝም ካለ በሌሎች የትግራይ ፓርቲዎች ላይ TPLF ትጽህኖ አያሳድርም ወይ?

  • @girmaabachabsa6497
    @girmaabachabsa6497 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬጵያ ሀገራችት?? 😂😂😂

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil หลายเดือนก่อน +1

      እና ምን ያስቃል አገር ለሁላችን መስሎኝ

    • @mulukenfiseha5194
      @mulukenfiseha5194 หลายเดือนก่อน

      ሳቅ አንተ ኢትዮጵያዊ ስላልሆንክ

    • @girmaabachabsa6497
      @girmaabachabsa6497 หลายเดือนก่อน

      @@AbdulAzizIsmacil የናንተ እኮ አያልቅም። ለ 10ርት አምታት ስትለመኑ። ኢትዮጵያ ሀገራችሁ ናት እኮ ስትባሉ፣ ያዙን ልቀቁን ስትሉ፣ ነፍጠኛ የሰራት ሀገር ስትሉ። እረ ተዉ ስትባሉ፣ አሁን ኢትዮጵያ ሀገራችን። እንዴ፣ ትን ብሎን እንዳንሞት አታስቁና። 😂😂😂

  • @user-vb6qk7qf9f
    @user-vb6qk7qf9f หลายเดือนก่อน

    በኢትዮጵያ ጥላቻ አብደሽ በ ላቻና ዘረኝነት የናወዙ ግለሰቦችን በማቅረብ የትግራይን ችግር ትጨምሪያለሽ አትቀንሽም።

  • @DawudMohammed-i4e
    @DawudMohammed-i4e หลายเดือนก่อน +1

    ሎተሪ ማዞር ስራ ነው ግን ከዚያ ተነስቶ ጠ/ሚንስትር መሆን ጉብዝና ነው፡፡ሁላችሁም እንዲህ የሚያናግራችሁ ቅናት ነው

  • @wondutiruneh3099
    @wondutiruneh3099 หลายเดือนก่อน

    አብይ፣አብይ...አብይ እኮ የወያኔ ኢህአዴግ ልጅ ነው። የተረከበውን ፣system ምንም ሳይለውጥ ያስቀጠለ ነው። የበሰበሰው ኢህአዴግ ውጤት ነው።ቅርጫፉን ሳይሆን ግንዱ ላይ አተኩሩ።

  • @zikrutsad226
    @zikrutsad226 หลายเดือนก่อน

    የአማራ ኤሊቶችን አያሳየኝ ብለሻል ! ጭራ ያስበቅሉሻል ! ሃሳብሽ ሁሉ ሚዛናዊ አይደለም ! ሄኖክን በሳቅ እያጀብሽ ታጃጅይዋለሽ 😅!

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 หลายเดือนก่อน

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤